Тёмный

ንብረቴ እሳት በላው ልቤ ክፉኛ ተሰብሯል ስራ ልለቅ ነው ሱቄ ልዘጋ ነው በቃኝ 

YetenbiTube የተንቢ
Подписаться 274 тыс.
Просмотров 177 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,6 тыс.   
@bazamulu6176
@bazamulu6176 9 месяцев назад
😢😢አይዞሽ እኛም ያአማራ ልጆች በአረብ አገር ተሰቃይተን የሰራነው ቤት በድሮን አመድ ሆኗል እና ቆመን እየሄድነው ብቻ ቤተሰቦቻችን በህይወ ስላሉን ተፅናንተናል
@mesilove9815
@mesilove9815 9 месяцев назад
ትክክል የ 5አመት ልፋቴ ገደል ነው የገባው 😢
@zedahmed9371
@zedahmed9371 9 месяцев назад
​@@mesilove9815አብሽሪ 😢😢ዉዴ
@HabibMohammed-fi5mk
@HabibMohammed-fi5mk 9 месяцев назад
የት ነው የሚያፈርሡት
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 9 месяцев назад
😢😢😢😢
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 9 месяцев назад
​@@HabibMohammed-fi5mkአማራ ክልል
@vxxi2108
@vxxi2108 9 месяцев назад
የኦሮሞ መንግስት አሸባሪ ነው ስንል በምክንያት ነው
@nivinehabach129
@nivinehabach129 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@chaltuethiopia3736
@chaltuethiopia3736 9 месяцев назад
የኢትዮጵያ mengisti bey እንጂ የኦሮሞ mengisti shimalis አብዲሳ ነው ጋባሽ?? ታሳሰተሽነው???
@hawidesta7792
@hawidesta7792 9 месяцев назад
Gelitu ke oromo rasi wuraji erasishi beerasish belashi
@MeremEshetu
@MeremEshetu 9 месяцев назад
​@@chaltuethiopia3736ሁሉምአድናቸዉ እኮ ኦሮሙማ የምንለዉ
@GhhdGhhd-cn7fu
@GhhdGhhd-cn7fu 9 месяцев назад
ኦሮሞ ምን በደለሽ
@Ethiopiayou
@Ethiopiayou 9 месяцев назад
አይዞሽ እኛም የአማራ ልጆች ፖለቲካኛ ሁነን አይደለም በየቀኑ የምንገድለው ግራ ገብተናል ፈጣሪ ሆይ መልካሙን ዘመን ያመጣልን ፖለቲካ ፖለቲካ ማሸንፍ ሲያቅታቸው ንፅህናን እየረዱ በየቀኑ ይባላሉ የፈጣሪ ያለህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@totot2437
@totot2437 9 месяцев назад
ትክክል አማራ በየቀኑ እየታረደ ማንም አልጮከም😭
@Hkim185
@Hkim185 9 месяцев назад
​@@totot2437 መንግሰት ሕግ የማሰከበር እርምጃንና ለይተህ እወቅ
@user-lm4wj3ir5h
@user-lm4wj3ir5h 9 месяцев назад
ትክክል እግዚአብሔር ፈረድ ይሰጥልን ብለ ነው እንጂ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws 9 месяцев назад
እውነት ነው ማማዬ😢😢😢
@Hkim185
@Hkim185 9 месяцев назад
@@ZahraZahra-lc5ws ዛህራ መገደል ካልፈለግሸ ቀላል ነዉ እጅ ሰጡ እናንተ ወልቃይትን ሰትጨፈጭፉ ደሰተኞች ነበራቹህ ቻሉት
@fafitube2448
@fafitube2448 9 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭ወላለሂ ልቤ ደማ ንብረት ይተካል ለሙየ ሂወታቸዉን ያጡ ሹፌሮች አንጄቴን አንሠፈሠፉት😭😭😭አልቻልኩም ወድሜን መሠሉኝ ኡፍፍፍፍፍ ምናለ እነሡን እኳ ቢተዋቸዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ZahrahMeHaMaD
@ZahrahMeHaMaD 9 месяцев назад
አቤት ጭካኔ ስቱን አስለቀሠ ይሄ መግስት ያአማራ እናቶች ተገብግበዉ ቀሩ ማን ፍትህ ይስጣቸዉ😢😢😢😢
@hanankig1659
@hanankig1659 9 месяцев назад
አይዞሽ እኛ የአማራ ልጆች እኳን ገንዘባችንን ቤተሰቦቻችን ተሰውተዋል ከህፃን እስከ አዛወት ቤት ለቤት እየገቡ አርደዋል 😢
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@MubarekMahmud-wq1yx
@MubarekMahmud-wq1yx 9 месяцев назад
​@@rasayifat5726መች ጠፋት ተፅናኝ በሁሉም ጋር ነው ያለችው
@tube3507
@tube3507 9 месяцев назад
😢😢😢😢በጣምምም 😢😢😢
@yenantw21
@yenantw21 9 месяцев назад
አይዞአችሁ ወገኖቻችን ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ይባላል አንድ ቀን ፀሐይ ይወጣል የንፁሐንማ ደም እንደፈሰሰ አይቀርም።😢😢😢
@YeersobetBet
@YeersobetBet 9 месяцев назад
Eeehhhhhh wechawu yanate lij hizbachin aleqebinko fetari hoyi ebakih zematibaliiiii😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 9 месяцев назад
ተሰቃየን ወላሂ እኛ አማራክልል ስድስት አመታችን መታርድ ሞት ጦርነት መፍናቃል. አይተሽዋል የዛኔ ወሎላይ አሁንም ያውነው ጦርነቱ የጦርነት በርዶ ሳያባራብን😢😢አይዞሽ የጠፉው ንብረት ነው ሰውስ አብሮ ተቃጥሎ የለ
@SamiraSamira-te9tw
@SamiraSamira-te9tw 9 месяцев назад
ይሄ መንግሥት ካልዎረደ ምንም ሠላም አይኖርም መቸም ቢሆን አላህ ያሣልን ያረብ 😢😢😢😢😢
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
አላህ ያቃጥላቸው የሞተው ልጂ አጀቴን በላው ሰው ሰርቶ ባገሩ ካልበላ ስደት እየሄዱ መሞት
@chewatube702
@chewatube702 9 месяцев назад
የሚሆነው ሁሉ ከአይምሮ በላይ ነው እግዚአብሔር በቃ ይበለን በዚህ ልክ ጭካኔ 💔😭 አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አንቺ ብርቱ ሴት አልፎ አልፎ ቪዲዮዎችሽን አያለሁ በጣም ነው የማደንቅሽ እግዚአብሔር የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማር ያዘኑትንም አፅናና ንብረታቸውን ላጡትም ይተካላቸው አይዞን ወገኖቼ ይነጋል !!!
@SintayehuTube19
@SintayehuTube19 9 месяцев назад
እኔም ተሰድጄ የሰራሁት ገንዘቤን ሱቅ ከፍቼ ተቃጥሎብኝ ይከው ተመልሼ ተሰድጄ እግዚአብሄር ይመስገን አለፍ ብር ባይኖርኝም ግን ከዛ ስሜት ወጥቼ አለሁ ፀሎት አርጉልኝ በፈጠራችሁ ሰርቼ እንዲያልፍልኝ ውይይይይ በኔ የደርሰ በማንም አይድርስ ዘመድም ጓደኛም አቃጥለሽ ንብርሽን እያሉ አላስቀምጥ ሲሉኝ ይህው ተመልሼ ተሰደድሁ በበሽተኛ ጎኔ በኩላሊት እየተሰቃየሁ ይህው ስደት ነኝ 😢😢
@hayatteshome573
@hayatteshome573 9 месяцев назад
የኔ ውድ አብሽሪ
@rishane9576
@rishane9576 9 месяцев назад
ኣይዞሽ ፈጣሪ ያስብሽ ሁሉ ለበጎ ነው ብቻ ጤና ይስጥሽ እናቱ ❤
@hawabadma
@hawabadma 9 месяцев назад
😭😭😭💔ያረብ
@abayteshome3857
@abayteshome3857 9 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ ሁላችንም የራሣችን ህመም አለን ብቻ ተመሥገን እንበል
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 9 месяцев назад
Ayezosh Egeziabehere Yeredash Sewen Atesemi Habet Yexefal Yegegnal Anchi Dehena Hugni Meategna Hezeb new Anchi Berechi Meheretun Yelakelesh Berechi
@Eregna_Media
@Eregna_Media 9 месяцев назад
እጅግ በጣም ያማል ልብ ይነካል ፈጣሪ ሆይ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን አንተ ማረን የሆነብንን አስብ እንኳን ህይወታችሁ ተረፈ ለሞቱትም ወገኖቻችን ነብስ ይማር የምድር ሰላም ቢያጡም ቢያንስ የሰማዩን እረፍት ይስጣቸው ፈጣሪ 💔😭😭😭
@MubarekMahmud-wq1yx
@MubarekMahmud-wq1yx 9 месяцев назад
እናትሽ በጣም አዝነዋል ዱአ አድርጉ በያቸው በሁሉም ክልል ያሉ እናቶች በዱአ ይሄንን አረመኔ ሰይጣን መንግስት ይንቀሉልን
@tadla8200
@tadla8200 9 месяцев назад
እህቴ አይዟቹ ያማራ ክክልቅሶ በናተም መጣባቹ። አይዞን። በገዛአገራችን ባይተዋር ተደረገን የሞትንንብረታችን የወደመ ነው የት እንግባ። ልዑል እግዚአብሔር አገራችን ይመልከትልን አታልቅሽ እኳን እናተሰላም ሆናቹ
@bettybetty2930
@bettybetty2930 9 месяцев назад
ደቡቦች ተከፋላችሁ ክልል ክልል ከምትሉ አንድ ሆናችሁ ታገሉ ክንዳችሁ ነዉ ነፃ የሚወጣችሁ አትጃጃሉ
@Sara-cq3tl
@Sara-cq3tl 9 месяцев назад
ተሰቃየንኮ መቼ እንደሚያልፍ መቼ እንደሚያበቃ እግዚአብሔር ተሎ ና😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭
@HanaDoha-t6w
@HanaDoha-t6w 9 месяцев назад
Tebetnew😢😢😢😢😢😢😢
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 9 месяцев назад
Lemuye Ayizosh ehete fexar melkamun gize yamexa kebadi newuuuuifffg yamal
@marimasd6628
@marimasd6628 9 месяцев назад
ፈጣሪ የሚሰማን የእአንዳንዳችን ስንታገል ነው በተለይ የደቡብ ህዝብ ፋኖ የሚታገለው ለመላው የብሔር ብሔረሰቦዎች ነው ግን ከጎኑ የቆመ ጥቂት ናቸው ለምን ዝምታ መረጡ ለምን ከፋኖ ጋር ጫካ አይገቡም ማልቀስ መፊትዬ የለውም
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 9 месяцев назад
@@marimasd6628እማይመጣባቸው መስሏቸው ጋላ አውሬ ነው ሁሉም ባቅሙ መታገል ነው ያለበት
@melekamtube3913
@melekamtube3913 9 месяцев назад
የኔ ጀግና ሴት አይዞሽ ዉዴ እኔም እኮ ስሜቱ ከባድ ነዉ መቼም ተሰፋ አንቆርጥም እኔ ተሰፋ ብቆረጥ እሰካሁን ተረሰቼ ነበር ቤቴ ከፈረሰ አሁን ሁለት ወር ሆነዉ በሰአቱ እራሴ ባጠፋ ደሰ ይለኝ ነበር በሚዲያ ሰታዩን ሰዉ እንመሰላለን ግን ዉሰጣችን ባዶ ነዉ 😢😢😢
@mekditenkir2593
@mekditenkir2593 9 месяцев назад
Ayizon
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 9 месяцев назад
ኡፍፍፍ ከባድ ነው አላህ የተሻለውን ይተካልሽ ዬት አካባቢ ነው የፈረሰብሽ?
@fasikawande3558
@fasikawande3558 9 месяцев назад
ፈጥሪ የተሻለ ይስጥሺ እመቤቴ የተሸለ ይስጥሺ
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 9 месяцев назад
አይዞሽ የተሻለ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@selamsamerwit6471
@selamsamerwit6471 9 месяцев назад
ውዴ አይዞሽ መልኩ አንቺም ፍርስብሽ እንዴ ውይኔ
@SeydAli5154
@SeydAli5154 9 месяцев назад
የሽፍታ መጫወቻ የሆነች ሀገር ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭
@genetkonjo
@genetkonjo 9 месяцев назад
ወይኔ ወንድሞቻችን ነፍሳቸው እስኪወጣ ሲቃጠሉ ያዩት ስቃይ😢😢😢😢😢😢
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SameeraSameera-e7o
@SameeraSameera-e7o 9 месяцев назад
ፍትህ የሙሥኪኑ የጉራጌ ህዝብ😢😢😢😢
@itsmeageri
@itsmeageri 9 месяцев назад
በድሮን እየተጨፈጨፈ ነው ምንም የማያውቀው ገበሬ ንፁሀን ህዝብ ጨርሷቸው😭😭😭💔💔💔
@ሻሓንሓጎሲ
@ሻሓንሓጎሲ 9 месяцев назад
መንግስት የሌለበት ሀገር እግዚአብሔር ይሁነን እንጅ በፀሎት በርቱ እግዚአብሔር ለንፁሐን በሎ ይፈርዳል
@ዜድነኝአባቴንናፋቂ
@ዜድነኝአባቴንናፋቂ 9 месяцев назад
አይዞን ወገኖቸ 💔😭 እንደመሸ አይቀርም ይነጋን
@nefisa70
@nefisa70 9 месяцев назад
ያረብ ይሔ አብይ ያንሣልን ያረብ ኡፍፍፍ እሡ የመጣ ቀን ለቅሦ ዛሬም አለበት
@FyhhXgvb
@FyhhXgvb 9 месяцев назад
እያዳዱ ቢሂር አይቀርለትም ካልተነሳህ ፋኖን ተቀላቀል አተልፈስፈስ
@FafiYimam-k2u
@FafiYimam-k2u 9 месяцев назад
እኛስ ምን እንበል አማራ ክልል ያለነው ታፍነን ስንት አመታችን 😢😢😢
@ገዳማትትግራይ
@ገዳማትትግራይ 9 месяцев назад
ኣይዛቹ እህቶቼ ለሁሉም እግዚአብሔር በፈቀደው ግዜ ቀን ኣለው 😢
@aiahwekei7138
@aiahwekei7138 9 месяцев назад
ትክክል
@selamselam9761
@selamselam9761 9 месяцев назад
ማር ጉራጌ እካ ጨረሰን ንብራታችን እያቃጠለ በአማራ በጉራጌ ህዝብ ላይ የሚፈፅመዉ ግፍ አላህ ይድፋዉ
@tsehayyoutube3993
@tsehayyoutube3993 9 месяцев назад
ያሳዝናል የሀገራችን ሁኔታ ፈጣሪ በቃ ይበለን😢አይዞሽ ለሙየ
@ገነትዘ-ሚካኤል
@ገነትዘ-ሚካኤል 9 месяцев назад
አየ እድላችን አረ ምን አይነት ክፉ ዘመን ነው የተፈጠርነው አቤቱ በቸርነትህ ማረን ያሳቅቃል እግዚወ😢😢😢 ቃል የሌለው ሀዘን ሰቀቀን ጭንቀት
@emuyasserh8839
@emuyasserh8839 9 месяцев назад
እሄንን ሰይጣን መንግስት ፈጣሪ ያጥፋልን እሱ ነው ይሄንን ሁሉ በላ ያመጣብን
@GhhdGhhd-cn7fu
@GhhdGhhd-cn7fu 9 месяцев назад
ኧረ ተዉ ለሚሆነው ነገር ሁሉ መንግስት መንግስት ማለት ዋጋ የለውም
@rozi-v4k
@rozi-v4k 9 месяцев назад
​@GhhdGhhd-cn7fu አንግዳ ማነዉ ሀገር የሚተራምሰዉ ምንግስት ነዉ እንጂ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 9 месяцев назад
ኧረ ጌታ ሆይ ለምስክኑ ህዝብህ ስትል ዘንበል በልልን 🙏🙏🙏
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 9 месяцев назад
የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች ኦረ ቤተሠብ ናፍቀናል ይማራ ልጆች ዳታ ይከፈት የምትሉ 😢😢😢😢😢😢😢
@LeylaTariku
@LeylaTariku 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢ዳታው ቀርቶብን ሰላም በመጣ አሳብ የለለው ሰው እጎቻው ሶስት ነው😢😢😢
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 9 месяцев назад
ሠላምበሆኑአሁንሥ
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢ምን እንሁን እህቴ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 9 месяцев назад
ምነው ሰላም ባገኘነ መጀመሪያ😢😢
@genetmelese7487
@genetmelese7487 9 месяцев назад
😢😢😢😢 በኛ ቢሆንማ
@najatbolo7755
@najatbolo7755 9 месяцев назад
😭😭😭😭😭አይ ለሙ ዉላሂ በዛቀን እደዛም ጨነዉ ስሄዱ በጢት ገደላቸዉ ምንም በማያቁት 😭😭💔
@saramaood7497
@saramaood7497 9 месяцев назад
😭😭😭 ሽፌሮቹ እኮ አለቁ ወንድሜቼ 😭😭
@Ethio7745
@Ethio7745 9 месяцев назад
ስንቱ እረገፈ በአብይ ግዜ💔💔💔💔😭😭😭
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 9 месяцев назад
ግን ለምን😢😢😢💔💔💔በጣም ልብ ይሰብራል😢😢ሲያሳዝኑ አይሱዚ የሚጭኑት በየቦታው ነው የሚያልቁ😢😢ደሞ ሲበዛ የዋሆች ናቸው😢😢ያማል ለሙዬ የተረፉትም አላህ ያሽራቸው😢😢
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 9 месяцев назад
ቡታጅራ ምን ተፈጥሮ ነው😢😢😢😢ያረቢቢቢቢ
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 9 месяцев назад
እሙ ባለፍዉ ኦሮሚያ ክልል ሂደሺ መልካም ሥታወሬ ነበርሺ አማራ ገደሉኝ ሢል የሚሠማ አልነበርም አሁን በየቤቱ ገባ
@Zeynba-f1k
@Zeynba-f1k 9 месяцев назад
ሁሉም ይቅመሰው አማራም መጥፎ ሁኖ አይደለም የሚሳደደው የሚገደለው
@AnnaL7anna
@AnnaL7anna 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk 9 месяцев назад
የተቢ አንችኮ ለኛ ሀረብ ሀገር ላለን ልጅች ጥንካሪችን ነሽ የኔ ጀግና በርችልኝ ለችግሮች እጂ አትስጭ
@ef6079
@ef6079 9 месяцев назад
ሀሀር ህዝብ እየተረሸነ አይደል እንዴ በየቀኑ እያለቅን እኮነው ህዝብን ግራማጋባቱ ይቀጥላል ህዝቡ ዝምም ብሉዋል ሆሆ ብሎ አይወጣም ንብረትማ ንብረት ነው ህዝብ እየተገደለነው የአማራ ትውልድ .....😭
@ወይንዬሸዋ
@ወይንዬሸዋ 9 месяцев назад
ፋኖ ብቻ ነዉ የህዝብ ፍቅር ያለዉ ሁሉም ፋኖን ደግፎ ብልፅግናን ማዉሩድ አዲስ አሥተዳደር መመሥረት አለበት
@Faeza852
@Faeza852 9 месяцев назад
ፈኖ ኮ ነዉ ሌባዉ ባለጌዉ
@KadirShmsdin-we4bf
@KadirShmsdin-we4bf 9 месяцев назад
ቅዣታም ስያምርሽ ይቃራል
@netsenetgetchasaw8907
@netsenetgetchasaw8907 9 месяцев назад
👺👺👺👹👹👹👹​@@KadirShmsdin-we4bf
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 9 месяцев назад
ደዳብ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 9 месяцев назад
አይቀሬ ነው እየመረራቸው ይውጡታል ለሁሉም ግዜ አለው ወገን ኢትዮጵያኖች
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 месяцев назад
አይዛሽ አንቺ ጠካራ ጀግናነሽ ለሁሉም ያልፋል ሀገራች ብዙ ችግርአለ😢😢😢😢
@yesheyeshe1642
@yesheyeshe1642 9 месяцев назад
አምላክ ሆይ እባክህ ዝምታህ ይብቃ ልጆችህ አለቁ እባክህ እህህህህህህህ እይዞሽ የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ለሞቱትም ነፍሳቸውን ይማርልን
@Zamani1983
@Zamani1983 9 месяцев назад
መንግሥት ለራሡ ያዘጋጃቸው ኦነግ ሸኔ ናቸው አላህ ያንሣቸው እኛማ ወደ አዲሥ አበባ መግባት ከተከለከልን 5አመታችን ሥንት እናቶች ህክምና በማጣት ሞቱ😥😥😥
@saadaemer9757
@saadaemer9757 9 месяцев назад
ክብቶች እኮ ናቸው አላህ ያጥፋልን መልስ ለኦሮሞ መስጠት ለህፃን ልጅ ብርጭቆ መስጠት ነው ብልዋል
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 9 месяцев назад
እኔስ እምሠማውነገርሁሉ ታቅሜ በላይነው ያረቢ አንተው በቃ በለን ኢላሂ😢😢😢😢😢😢😢 ልብይሠብራ
@HalanAbara
@HalanAbara 9 месяцев назад
ለሙዬ ፈጣሪ መልካሙን ጊዜ ያምጣልን በጣም ነው ያዘኩት ኦፍፍፍፍፍፍ
@lassddf2180
@lassddf2180 9 месяцев назад
የሞቱትንም ነፍሳቸውን ይማርልን💔😭😭
@seni-x9s
@seni-x9s 9 месяцев назад
ወይኔ አብይ አሕመድ የዉራጌ ሃፍት ልወር ወሰነ የምል ዜና ሰምቸ ነበር ተመሳሰለብን😢😢😢😢😢
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 9 месяцев назад
ትክክል እሄን ቁሻሻ ተባብረን ካልነቀልን እያዳዱ ሰላም አይኖርም
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 9 месяцев назад
አይዞሽ እማ ሀገራችን መንግስ አለ አትበሉ😢😢😢😢መንግስታችን ከሞተ ቆይቶል እኮ😢😢😢😢😢😢ለተራ እሱን ብያቃጥሉት ሰላም ታገኝ ነበር ሀገራችን😢😢😢😢😢😢በጣም ያማል ኡፍፍፍ ያልደረሰ ሞት😢😢😢😢😢😢
@ghh5860
@ghh5860 9 месяцев назад
እኛ የአማራ ልጆች እንኳን ገዘባችን ቤተሰቦቻችንም አተናል😢😢😢😢ይሄው ኔቶርክ ከተዘጋ 6ወር ሊሆነው ነው😢😢😢😢አይዞሽ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
አይወላ3ወሬ ቤተሠቦደንታገኘሁ አላህይይለትአቦ😢😢😢
@TaibaTaiba-xn9oc
@TaibaTaiba-xn9oc 9 месяцев назад
በጣም ማሬ ማለፍ ይዞብናል😢😢😢😢
@fhgf6561
@fhgf6561 9 месяцев назад
😅😅😅😅ጊዜ ደጉ
@arsamatvyoutube
@arsamatvyoutube 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@AaA-cs1et
@AaA-cs1et 8 месяцев назад
ለምን በቀጥታ አደውይም ​@@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@HalaHala-xe7xh
@HalaHala-xe7xh 9 месяцев назад
አማራ በድሮን እየነደደ ነው እሙ አይዞሽ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@tsehaytsehayand
@tsehaytsehayand 9 месяцев назад
😢😢😢😢
@memeaddis7928
@memeaddis7928 9 месяцев назад
እግዚአብሔር እየሆነ ያለው ተመልክት 🤲😭
@ራያራዩማ-ቨ8የ
@ራያራዩማ-ቨ8የ 9 месяцев назад
የትግራይ ልጆች አታስቀብጩ ይች ልጅ ትግራይ ስደበደብ በለው ቁረጠው ብለ ስትጨፍር አትርሱ በትግራይ ጆኖሳይድ ስፈፀም ውሸት ነው ስትል ነበረች
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 9 месяцев назад
ምንም አልልም አይ ኢትዮጵያ አይ ያቺ በስስት ምናያት ወርቅ ሀገራቺን በብልፅግና ዘመን እንዲህ ሆና ሳያት ጌታን ያመኛል ስንቱ ገበሬ ተገደለ ስንቱ ንብረቱ ወደመ የስንቱ እንባ ፈሶ ቀረ😢😢😢
@Yabseratube
@Yabseratube 9 месяцев назад
አይዞሽ ለሙዬ እችንም ተናገርሽ ብሎ እንዳያስሩሽ ሰዉ በየ ቦታ እያለቀ ነዉ ደም የሚጠጣበት ሐገር ኢትዮጵያ ሆናለች💔💔💔
@AlfaMobile-c2x
@AlfaMobile-c2x 9 месяцев назад
😢😢😢እኛ ተናግረናል ይዘገያል እንጅ አህያ ለጅብ ነው አማራ ስገባደድ እያዳዱ ብሄር የደርስባቸዋል
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 9 месяцев назад
መች ይሰሙና
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 9 месяцев назад
በአማራውም እየተሰቃየ ያለው ህዝቡ በመንግስት ብቻ አይደለም የሚሰቃየው ተደራጅቶ በታጠቀው እየታገተ ገንዘብ ይቀቀላሉ ይደበድባሉ ያሰቃያሉ ለምን የአማራ ህዝብ በሌላው ክልል ተሰቃይቶ በገዛ ክልሉ ተሰቃይቶ ግን ለምን በከንዛ ክልላቸው ህዝባቸውን ታጥቆ ማሰቃየት ለምን
@hayatteshome573
@hayatteshome573 9 месяцев назад
@@እረህመት-ዘ5ተ ንፁህ አማራ በኣማራ ታጣቂ ታግቶ አያውቅም። እንደፈለግን እየተንቀሳቀስን አደል. ለመንግስት የሚያጎበድዱትን ከሆነ ልክ ነሽ።
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 9 месяцев назад
@@hayatteshome573 ያንች ሰፈር ደህና ሆኖ ይሆናል ለብር ብለው አደል እያገቱ የተቀበሉ
@hayatteshome573
@hayatteshome573 9 месяцев назад
@@እረህመት-ዘ5ተውደ በየትም ቢሆን መጥፎ ይኖራል ግን ሁሉም ነው ማለት አይቻልም ምክንያቱም ሁሉም ቢሆኑ አንድ ሰው ባልተረፈ ነበር ከልባቸው የሚታገሉትን መጨፍለቅ የለብን።
@AmalAhmed-rq1uq
@AmalAhmed-rq1uq 9 месяцев назад
እኛ አማራወች ቆየን ልባችን ተደማ😊
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 9 месяцев назад
ደግሞ ብር አለኝ እተካዋለሁ እምትይው ምን ነከሽ?መጥታቸሁ ዝረፉኝ ነው እባክሽን የምትናገሪውን አስተውይ።
@AsterBeyene-cp4gu
@AsterBeyene-cp4gu 9 месяцев назад
ወደ ለምለም ይሀንን አወራሸ ብለዉ እዳያፉኑሽ,ሂጂ ለምለምበናትሽየሆነ አገርዉጪ😢😢😢😢😢
@rahhar4340
@rahhar4340 9 месяцев назад
አይዞሽ ለሙየ ሂወት ይቀጥላል የሞቱትንም ነብሳቸውን ይማር የተረፋችሁትም ፈጣሪ ከናንተ ይሁን
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 9 месяцев назад
ግዜው አስከፊ ነው ተደበቁ የእለት ጉርሸቹን ተደብቀቹ ስሩ እንኳን አደበበይ ወተቹ😢😢
@fatuma241
@fatuma241 9 месяцев назад
ለሙዬ አላህ ሰብር ይስጥሽ ንብረት ይተካል ለሞተባቸውም ቤተሰብ አላህ ብርታቱን ይስጣቸው የሀገራችን ሁኔታ በጣም እያሳሰበን ነው እኔ ልጆቼ ወጥተው እስኪገቡ ስጋት ገደለኝ በዚ አፈሳው በዚ እገታው ምኑን ልበልሽ ዋናው እንኩዋንም ህይወትሽ ተረፈ እንደው አላህ ሰላሙን ያምጣልን ብለን ዱአ ማድረግ ነው ያለን እድል
@yordi4366
@yordi4366 9 месяцев назад
በጣም ነው የማዝነው 😢😢😢😢😢እኳን ላንቺ ለእኛም ከብዶናል አዞሽ በእግዚአብሔር እራሽን አበርቺ
@rozahusen
@rozahusen 9 месяцев назад
አላህ ሆይ ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን አላህ ሆይ ፍትህ ለሀገራችን አርግልን
@semira-g2r
@semira-g2r 9 месяцев назад
የሰው ልጆችን ከነ ሂወታችን እያቃጠሉ አላህ ያቃጥላቸው ስንት ወዲሞቻችንን አሳጡን
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢
@adaneshasrat6121
@adaneshasrat6121 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢ufff
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 9 месяцев назад
ሳህ❤❤❤
@rahhar4340
@rahhar4340 9 месяцев назад
ያረቢ ሰላም ያምጣልን
@emano5974
@emano5974 8 месяцев назад
😢😢😢😢
@ዜድነኝአባቴንናፋቂ
@ዜድነኝአባቴንናፋቂ 9 месяцев назад
አይዞን እህቴ ይህ ነገር በመላው አማራ ላይ የታወጀ ነው💔💔😭😭😭😭😭😭 ግን በነፃነት የመኖራች እድል ቅርብ ነው በዚህ አጋጣሚ ለመላው ወገኖቸ በርግጠኝነት ሆኘ የምነግራችሁ ነፃነታችንን የምናውጅበት ቀን ቅርብ ነው አይዞን😘
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ 9 месяцев назад
እዳፍሽ ያድረገዉ 😢😢😢
@Zd.t-s3v
@Zd.t-s3v 9 месяцев назад
ኢንሻአላህ ያረብ አላህ ቅርብ ያድርግልን እኔ የድሮሮዋ ኢቶቢያ ብልፆግና የለለባት ግን ሠላም ፍቅር መተሣሠብ ያለባት ኑሮ እደ መጠኑ የሆነባት ኢቶቢያ ሀገሬ ናፍቃኛለች ያረብ ነስሩን አቅርብልን በቃችሁ በለን የአላህ እነዝህ ጨካኝ እና እባብ መርዛማ የሆኑ ሠውችን ታገራችን ላይ አጥፍልን ያረብ ያረብ።
@hiwel9209
@hiwel9209 9 месяцев назад
በትክክል እህታችን ለዚህ ነው መከራ የበዛው እግዚአብሔር ቅርብ ነው ወገኔ ቅርብ ነውውውውውውው በቅርብ እንባችንን ያብሳል
@የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ
@የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ 9 месяцев назад
አይቀርም እህቴ ከእግዚአብሔር ጋር ይሄ ምስኪን ህዝብ ነፃ ይወጣል
@uae1023
@uae1023 9 месяцев назад
አይዞሽ ለምዬ ሁሉም ለበጎነው ይሔም ቀን ያልፍል እማ ጠንካራ ሁኚ መልካሙን ቀን በጉጉት እንጠብቃለን ከእግዚአብሔር ጋር የሞቱትን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርላቸው
@SemiraAhmed-on9ip
@SemiraAhmed-on9ip 9 месяцев назад
እባቴ ፋኖን መደገፍ ገድነው ኦነግ አራጅ እያዳድህ በተራህ እያሰለፈ ያርድሀል።
@ገጠርአለሜ
@ገጠርአለሜ 9 месяцев назад
አይዞሽ ለም እንኩዋን አንቺ ተረፍሽ እኔ የናት አባቴ ነብረት ተቃጥሏል እኔ ሰባት ዓመት የለፋሁበት ወንድሜ ስድስት ዓመት ስደት ለፍተን መኪናዉ ንብረቱ የኔንም ጭምር መንግስት ወረሰው ባዶ እጃችንን ቀረን ግን አልሃምዱሊላህ ሁሉም በሂዎት አሉልኝ ዘንዶ ለንብረት ሳይሆን በሂዎት ለመቆየት ብቻ ነው ትግሉ አብሺሪ በርቱ እህት ወንሞቼ እጅ እንዳሰጡ እራሳቹህን እንዳትጎዱ ተስፋም እንዳትቆርጡ ሁሉም ያልፋል እንሻአላህ 😔😔😔
@RehatLove
@RehatLove 9 месяцев назад
መንግስት የሌላት ሀገር ሆናለች ሀገራችን ሰዉ በሰላም ወጥቶ አይገባ ሰርቶ መኖር አይችል😢😢😢
@nivinehabach129
@nivinehabach129 9 месяцев назад
Abeye hahemed menden nw ? 😜
@MekyaSaeed
@MekyaSaeed 9 месяцев назад
@@nivinehabach129 አሻንጉሊት
@RehatLove
@RehatLove 9 месяцев назад
@@nivinehabach129 ተንቀሳቃሽ ሀዉልት
@Rozaguraga
@Rozaguraga 9 месяцев назад
ለሙዬ አይዞሽ ለበጎ ነው ዋናው አንቺ ኑሪ ዱንያ ይመጣል እድሜና ጤና ካለ ለሆነ ለክፉ ነገር የመጣ ነው በዚህ ሄደልሽ አዛሽን ጥርግ አርጎ ይውሰድ አንቺ እኮ ጀግና የኛ የመዳም ቅመሞች ተምሳሌት ነሽ ክፉ አይንካሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የሞቱትም አላህ ጀነት ይወፍቃቸው ፈጣሪ በዚህ ሙቱ ስላላቸው ነው ሞት ማንም አይቀርም ሁላችንም በሆነ ቀን እንሞታለን አብሽሪ እራስሽን ጠብቂ ውድዋ❤
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 9 месяцев назад
የማይታደግባት ሀገር የጨካኞች የወንጀለኞች ሀገር እንደት ነሽ ኢትዮ😢😢😢😢
@hiwel9209
@hiwel9209 9 месяцев назад
እንደሱ እያልን መልካሟን ሀገራችንን ጥለንላቸው እየተሰደድን ለብቻቸው ሊቆጣጠሯት ለሚፈልጉት እድል መስጠት እናቁም በቃ ሁሉም ቆፍጠን ብሎ ለሀገሩ በህብረት መቆም አለበት ለእንደነዚህ ክፉዎች ቦታ እየለቀቅን ዳር ከመቆም ውስጥ ገብተን ሀገራችንን እናፅዳ እኛ ዳር ቆመን ማን በሰራው ጥሩ ስራ ጥሩ ማግኘት ይቻላል ድር ቢያብር አንበሳ ያስር ይባላል ሀገር ሀገር ናት ምን አደረገች ክፉዎቹ ሰዎች ናቸው ሰው ሀገር ሰድበናት ሄደን ብንመለስ መግቢያ ቢከፋንም መኖሪያ ናት እሷ ምን በደለች ድሀ እናትን ልጆቿ መልካም ከሆኑላት ያልፍላታል እኮ ሀገር እናት ናት አንስደባት እኛ ልጆቿ ነን ያስቸገርናት አንግባባ እያልን የምንበድላት
@Hgfy187
@Hgfy187 9 месяцев назад
መንግስት አልባ ሀገር ምን ይደረጋል ሀስቢያላህ ወኒእመል ወኪል በስ
@አልሀምዱሊላህአለድነቲልኢ
አብይን እና ኦነግ ወይም ጋላ ይጠየቃል ለአለም ፍረድ መቅረብ አለባቼው የሰው ዳቢሎሶች ናቼው
@LumitaIbrahim-jc9ne
@LumitaIbrahim-jc9ne 9 месяцев назад
በነገራችን ላይ የአማራ ስቃይ ሑሉም አልተሰማውም እና ፍትሕ መጠየቅ ዘረኝነት አይደለም እባካችሑ ይቱበሮች በአለም ይታያል ስሩ ፍትሕ ለንፁሐን ሕዝብ😢😢😢
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 9 месяцев назад
በትክክል 😢😢😢😢😢
@kidanhayleslase1885
@kidanhayleslase1885 9 месяцев назад
ታድያ በትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፈ አሰይብልሽ ትፅፈ ነበርሽ
@LumitaIbrahim-jc9ne
@LumitaIbrahim-jc9ne 9 месяцев назад
@@kidanhayleslase1885 ምን እና ሴት ለሚደፍር ምን ልል ነው ንፁሐን ሕዝብ እንጂ እያለቀ ያለው አታናግሪኝ
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js 9 месяцев назад
ዘር ከመከፋፈል ዝም ብሎ ፍትህ መጠየቅ ነው ሰው ከሆነ ሰው ነው ። ዘረኝነት ጥንብ ናት
@rahhar4340
@rahhar4340 9 месяцев назад
አንቺ ግን ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ????​@@kidanhayleslase1885
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 9 месяцев назад
እእእእእእእእእ ያላህህህህ ወይኔ ቡታጅራ እስካሁን ሰላም ሆና እየኖረች ነበር አሁን ደግሞ እኛም ጋ ደረሰ💔😭 ያረቢ ሰላም አረግልንንንንንን
@twaibatwaiba5239
@twaibatwaiba5239 9 месяцев назад
አይ የባስአለዉእኛጋአማራክልልበገዛመግስት ህዝብላይየሚድሪሰዉን በደልብደሪስባችሁመቆአቂምያቅታችሁነበረ። አልሀምዲሊላህበሉ😢እኛምችለነዉነዉ
@JhJv-ix3qs
@JhJv-ix3qs 9 месяцев назад
የማይ ደረሥበት የለም ከተገፋ ጎን ካሎናችሑ ሑላችሑም አብይ እኮ ለማጥፋትነዉ ሖን በሎ ምላሡን አለሥላሥልሦ የቀረበን አሑንም ንቁና እራሣችንን እንጠብቅ ከፈጣሪጋ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 9 месяцев назад
@@twaibatwaiba5239 ኡፍፍፍፍፍፍ ወላሂ ከባድ ነው ሁሉንም አላህ ሰላም ያርገው ያረብብብብብብ በኛ ወንጀል አይቅጣን
@aishaumer179
@aishaumer179 9 месяцев назад
አላህ ይሄን መንግስት ያንሳልን😭😭😭😭
@mhabtewold1545
@mhabtewold1545 9 месяцев назад
ወይ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ፍርድን ይስጥ።
@zeinabassi7928
@zeinabassi7928 9 месяцев назад
Fano የሚታገ ለው ይህን መክራ ለማስቀረት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢
@Hawaali-dh5xb
@Hawaali-dh5xb 9 месяцев назад
አይ ኢትዮጵያ ወቶ በሰላም መግባት ቀረ በቃ 😭😭
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 9 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇸🇦😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭😭
@onelove21
@onelove21 9 месяцев назад
አሁንስ የት እንሂድ ኧረ እግዚአብሔር ወዴት አለህ ጨከንክብን እኮ 😢😢😢እግዚአብሔር ነብሱን ባፀደገነት ያኑርልን ለሙዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ኑው ውስጤ የታመመው እውነት 😢😭😭ኧረ አሁንስ በቃን ኡኡኡኡኡ የማን ያለህ እንበል
@getu859
@getu859 9 месяцев назад
ያማል በጣም😢ለሞቱት ነብስ ይማር አይዞሽ ለምለምዬ ጠንካራ ጀግና ነሽ ህይወት ይቀጥላል በህይወት እስካለን ድረስ አይዞሽ
@የትግልህይወት
@የትግልህይወት 9 месяцев назад
ያማል መንግሥት የለም💔💔🖤😭😭😭
@Tube-bk9uj
@Tube-bk9uj 9 месяцев назад
የአላህ ምን አይነት ዘመን ደረስን ይሄን ሠይጣን መንግስት አላህ ይገላግለን 😢😢😢
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 9 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል ኢትዮጵያ ውስጥ ገዳይ ብቻ ነው በሰላም የሚኖረው
@Letushtigray
@Letushtigray 9 месяцев назад
እዝግአብሔር ሆይ በቃ በለን ስቃይን ሰቆቅታ መስማት ማየት 😭😭😭🙏
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ይመልስልን😢😢😢❤❤❤❤አይዞሽ እህት
@betelmesfin1888
@betelmesfin1888 9 месяцев назад
Very sad to hear that. Be careful sister. Be careful my cry I can’t stop crying.
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 9 месяцев назад
ሀገራችን አውሬ እንጂ ሰው እየመራት ነው ለማለት ይከብዳል😢😢😢
@zadzad-yt4nh
@zadzad-yt4nh 9 месяцев назад
አይዞሽ ለምዬ አብሽርአገራችን በጣም ያስፈራል አላህ ይድረስልን በድዋ በፀሎት እንበርታ
@Ganat-n1u
@Ganat-n1u 9 месяцев назад
በጣም.ያማል.ልብ.ይነካል.😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ghjtg6229
@ghjtg6229 9 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ አተረፈሽ ንብረት ይመጣል አንች ጀግና ሴት ነሽ ለሞት እግዚአብሔር አምላክ ለቤተስብ መፀናት ይስጥልን
@ferdose
@ferdose 9 месяцев назад
ከባድነዉ አማራ ክልላይ ወለጋላይ የለዉ ወደናተም መጣ ሀይለኛ ባይሮሰነዉ ባድ ክል የሚቆም አይደለም አብረን በጋራ ሰላም እንዘምር በቃን እንበለ ቢጠየቅ ማን ይመልሳል ወሸትነዉ ይላል አብይ
@hawiroth9237
@hawiroth9237 9 месяцев назад
አግዝሃብሄር ሆይ ለህዝባችን መፅናናትን አድርግልን😢😢😢
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 9 месяцев назад
😢😢😢እግዞኦ ማረነ ክረስቶስ የፈጣሪ ያለህ ❤uffffffff
@tigietigie8627
@tigietigie8627 9 месяцев назад
በያለንበት አገር ዜግነት ካለጠይቅን ኢትዮጵያ ወሰጥ እንኳን ንብረት ገለሁም ያቃጠላሉ እግዚአብሔር ይሁነን
@asqw6481
@asqw6481 9 месяцев назад
ሳይሞቱ እኮ ነዉ መኪና ዘግተዉ ያቃጠሉዋቸዉ
@mesur5022
@mesur5022 9 месяцев назад
Thinking of others, while minimizing your own loss is indicative of your high moral perspective
@EeEe-mn5vd
@EeEe-mn5vd 9 месяцев назад
የአሏህ መልእክተኛ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል በመጨረሻ ዘመን የሰዉ ልጅ በምን እንደሚገደል አያቅም ገዳዩም በምን እንደሚገል አይቅም ብለዋል አ8
@atm5614
@atm5614 9 месяцев назад
አይዞሽ ለምለምዬ ሁሉም ጋር ነው መከራው ተስፋ እንዳትቆርጪ በጣም ልብ ይሰብራል የወንድማችንን ነፍሱን ከደጋጎቹ አጠገብ ያሳርፍልን😥😥😥
@Tube-ln3vx
@Tube-ln3vx 9 месяцев назад
😢ለሙዬ እውነት ልባችን ታሟል ለማን እንጩኽው ግራ ገባን እኮ😢
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢 Ere Betam Yamali Betam Sew Bageru Layi Min Ayineti Chikana
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 9 месяцев назад
እንኳንም በንብረትሽ አለፈልሽ ነብስ ነው የማይተካው የሞቱትስ ምን ይባል በርቻ እጅ አትስጪ እይወት ውጣ ውረድ አለ አዘንም ደስታም አለው የሞቱትን ነብስ ይማር❤❤❤❤❤❤
@asi3396
@asi3396 9 месяцев назад
የአማራ ህዝብ ጦር እራሀብ እየዘነበበት ነዉ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 8 месяцев назад
💔💔💔💔
@zaynabzayna7410
@zaynabzayna7410 8 месяцев назад
መኖር ነው የሚባለው አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ የሚኖረው ኑሮ 😢😢😢😢
@TEKLERISHAN-bu4vc
@TEKLERISHAN-bu4vc 9 месяцев назад
ኣቤት ኣቤት ኣቤት ጭካነ ፈጣሪ ይፍረድ እንካን በሂወት ተረፍሽ በስመኣብ በጣም ያሳዝናል እዝጊኦ ኣቤት
Далее
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 1,1 млн
Se las dejo ahí.
00:10
Просмотров 4,5 млн
БЕЛКА ЗВОНИТ ДРУГУ#cat
00:20
Просмотров 646 тыс.
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 21 млн
#ማርቆስ❓ እራት ግቡዣ  ጠራዋቸው
13:29
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 1,1 млн