Тёмный

ንብረት ከመግዛትህ በፊት ይህን ብታቅ ትድናለህ/ሺ  

Ermi the Ethiopia
Подписаться 311 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ቤት #Houses
Houses for Sale in Ethiopia
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. www.amazon.com...
ሰብስክራይብ አንድታረጉ ጋበዝኳችሁ
/ ermiasfkade
ድህራ-ገፅ ermitheethiopi...
---- WhatsApp -group chat.whatsapp....
------ Telegram -- T.me/ermitheethiopia
👉 Facebook~~ / www.ermipage
👉Instagram ~~ / ermi_the_et .
#5 Ethiopian Cross Set Jewelry Gold Plated Habesha Sets Wedding Eritrea Ethiopia Jewelry
amzn.to/2LEhpec

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@ErmitheEthiopia
@ErmitheEthiopia 4 года назад
t.me/ermitheethiopia 👈 ተወዳጁኝ በቴሌ ግራም
@ttaagg96gh91
@ttaagg96gh91 3 года назад
እባክህ ኤርሚ በውስጥ አውረኝ እፈልግሀለው ቤት ፈልጌ
@tigistdesta9055
@tigistdesta9055 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነግሮችን ነው የተነተንከው
@777MK37
@777MK37 4 года назад
Thanks 🙏
@mamehabesha5304
@mamehabesha5304 4 года назад
አምሮብሀል ኤርሚ ለፀጉርህ ምን ተጠቅመህ ነው በናትህ ንገረኝ
@mkkebede9699
@mkkebede9699 4 года назад
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው የፀጉርህ ሚስጥሩ ምንድነዉ ?? please🙏🙏🙏
@zelman202
@zelman202 3 года назад
Marcial
@alemtaye3269
@alemtaye3269 4 года назад
Ermiye Thankyou 🙏💕
@ftmmmm3371
@ftmmmm3371 4 года назад
እናመስግናለን
@youtub2172
@youtub2172 4 года назад
betam tru mereja tanks
@kedijahussen1854
@kedijahussen1854 4 года назад
ትክክል ብለሀል ኤርሚ ወድሜ እናመሠግናለን መቸም ባተ መተን ከገዛን እደምትረዳን ሙሉ ተስፋ አለኝ
@AddisMaleda1
@AddisMaleda1 4 года назад
እየሱስ ባሌ ነው ያለች አሳፋሪ ሴት አብዱልፈታ የተባለ ብር እሸልማለው ብሎ ያጭበረበረ ዩትዩበር አስገራሚ መረጃዎች እና ፕራንኮች ወደቻነሌ ይምጡ አመሰግናለሁ Addis maleda
@kiyalove1565
@kiyalove1565 4 года назад
Balege
@eyerusalemmekonen9131
@eyerusalemmekonen9131 4 года назад
Thank you God bless you 🙏 my brother 🙏
@selameneshdengel7774
@selameneshdengel7774 3 года назад
Bewnet Betam Asflagi Merja new Enamsegnaln
@ruthruth4623
@ruthruth4623 4 года назад
Good job👍👍
@fikirselam5489
@fikirselam5489 4 года назад
Thank you bro wedjewalew mikrun!
@user-vx6ge5ir9u
@user-vx6ge5ir9u 4 года назад
እናመስግናለን ወንድም
@zih3420
@zih3420 4 года назад
Betam yetekedese mereja new
@fikirselam5489
@fikirselam5489 4 года назад
Tikklegna sew tikklegna mereja thank you bedgami rejim edme tena
@fikirselam5489
@fikirselam5489 4 года назад
👍
@مسراتالعلوي
@مسراتالعلوي 4 года назад
ኤዲሚ እናመሰግናለን
@enatealemeethiopia3854
@enatealemeethiopia3854 4 года назад
Thanks
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
አራ ማለወጥ ኤርሚ ወፍረሀል ፀጉርህ አምሮበታል ዋው👌👌👌👌👌
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 4 года назад
በጣምኮ ቅን ሰው ነህ አላህ ይስጥልን 🤲
@nenashekorena665
@nenashekorena665 3 года назад
ኧረ በእናተክህ ተባበረኝ ፈራሽ ቤት ።ለቦታ ማዞሪያ ብቻ የሆነ በአ.አ የሚለማ ሰፈር ለቢዝነስ የሚሆን 500ካሬ እስከ 4 _1/2 የሚያወጣ ፈልግልኝ። ሰሞኑን የአንተን ዩቲዩብ እያየሁ ነው ። 🙏🙏🙏🙏🙏
@frehiwotasmelash4858
@frehiwotasmelash4858 4 года назад
Thank you Ermi. Betu le menged ferash endalhone endet mawek yechalal?
@abialentewodros5449
@abialentewodros5449 4 года назад
Erm keyikirta gar tsegurikin min argekew new begeta nigeregn!mistirun
@seadamohammed6683
@seadamohammed6683 4 года назад
ወንድም በጣም እናመሰግናለን ስለሰጠኸን መረጃ በቅረብ ወደ ሀገረ እገባለሁ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃ ብገዛ ኢትዮ ይሻላል ወይስ ከሳኡዲይ የምገዛው እቃ ላውደሪይ የጁስ መፍጫ የቡና,,,,,,,,, የመሳሰሉት የትኛው አዋጭ ነው ብትነግረኝ
@honeysweetmehndi8931
@honeysweetmehndi8931 4 года назад
Ende ainet sew yelem edme ena tena ysete wendm amesegnalo 🙏
@salammrad5846
@salammrad5846 4 года назад
Erami hi salam naw
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 4 года назад
ኤርሚ ሻጩ ያገባ/ች ከሆነ የትዳር ሰርቲፊኬት በየስድስት ወሩ መታደስ አለበት ነው የምትለው❓ ከቻልክ ደግሞ የዶክመንት ርክክብንና የክፍያን ቅደም ተከተል ብትፀድቅብን, thank you 🙏
@muraermiyase3233
@muraermiyase3233 4 года назад
ኤርሚ እናመሰግናልን ♥♥♥
@yewahmnyhonal2917
@yewahmnyhonal2917 4 года назад
ermi berta bezihu ketel
@merimeri9566
@merimeri9566 4 года назад
Ermi merta sawe
@ruthruth4623
@ruthruth4623 4 года назад
Ermo amrobhal mindenwe mistru😃😃😃😍
@romaroma1651
@romaroma1651 3 года назад
ግን ውድ ውድ ነው የምታሣየን ለምን ፀጉርህ መሀሉ እየሸሸ ነው ኤርሚ ተንከባከበው አኔ እምፈልገው 3 ሚሊ. ድረስ የሚሆን እስቲ አሳየኝ በናትህ ላክልኝ
@binyam1449
@binyam1449 4 года назад
Betu ye bank eda endelelebet yet new mitaraw ?
@user-gz4hh6us7x
@user-gz4hh6us7x 4 года назад
ረ ኤርሚ ፀጉርህህ ምድነው ንገረን ሌላ ሰው መስለሀል
@user-oy5ln3xn2z
@user-oy5ln3xn2z 4 года назад
በነገራችን ላይ ባለቤቴ እዚህ ነበር አሁን ግን ኢትዮጵያ ነው በምን መልኩ ነው አዙር እምለው,?
@madesign21
@madesign21 4 года назад
እኔ ከመልክቱ የልቁስ የፀጉርህ ነገር አስገርሞኛል ኧረ ወዲህ በለን ፕሊስ 🤫
@user-oy5ln3xn2z
@user-oy5ln3xn2z 4 года назад
ኤርሚየ እናመሰግናለን እንድትመልስልኝ የምፈልገው ጥያቄ አለኝ። እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው ቦታ ገዝቸ ቤት እየሰራሁ እገኛለሁ ወደማለቁም ደርሷል ግን ቦታው የተገዛው በባለቤቴ አጎት ስም ነው እና በምን መልኩና መቸ በስሜ ማዞር አለብኝ አሁኑኑ ወይስ ካርታ ና ፖላን ከመጣ በኋላ?
@eduethio1259
@eduethio1259 4 года назад
ቤቱ ከተሰራ ምን ትጠብቂያለሽ ቶሎ በራስሽ ስም ማዞር ነው
@kedijahussen1854
@kedijahussen1854 4 года назад
ቤቱ እኮ እሚሠራዉ ካርታና ፕላን ወቶለት ነዉ ስለዚህ በሠዉየዉ ስም ነዉ ሳይት ፕላኑ ታማኝ ከሆነ ሠዉየዉ ወደስምሺ ያዞርልሻን ሲያዞርልሺ ግን በሺያጪ መሆን አለበት ልጆቺ ካሉት በስጦታ ወይም በዉርስ ካዞረልሺ ልጆቹ ለሸርኳ ቢያስቡ ከሠዉ መካፈል ይቺላሉ እህቴ እናም በስምሺ ብታዞሪዉ በፍጥነት የተመረጠ ነዉ የስም ማዞሪያዉ እራሱ ቀላል አይደለም ቦታዉ ሲገዛ ላድ ወር ኢጃዘ ሂደሺ በስምሺ መገዛት ነበረበት ለማንኛዉም አላህ ይርዳሺ
@ethiolove8654
@ethiolove8654 4 года назад
ላፕ ቶፕ ኢትይጽያ ውስጥ ስንት ነው በአሁን ሳኣት መረጃ ሰጠን እስኪ ?በዛውም የትኛው ላፕቶፕ ተመረጭ እንደሆን መረጃ ስጠን
@excelstream3621
@excelstream3621 4 года назад
Yemishet laptop aleg
@musedave268
@musedave268 4 года назад
Ye Mekina agezaz edet new esti ngeregn bro
@kedijahussen1854
@kedijahussen1854 4 года назад
አወ ቴሌ ግራምህን መከታተል ጀምሬ አለሁ ፌይስ ቡክ እኳን ተጠቃሚ አይደለሁም
@sofiasofia6026
@sofiasofia6026 4 года назад
አይኔ ነው ወይሰ ኤርሜ ነው ድምፅክ ብቻ አንተን የሚመሰለው
@mariamkasa5825
@mariamkasa5825 4 года назад
❤❤❤❤❤
@saadamohammad7324
@saadamohammad7324 4 года назад
እኔቤት መግዛት እፈልጋለሁ እስኪ አስረዳኝ 🤔
@abitube3078
@abitube3078 4 года назад
በፍጥነት ፅጉር እሚያሳድግ እሚያበዛ ቅባትከፈለጋቹህ ፎቶየንበመጫን እዩ
@neimatube1857
@neimatube1857 4 года назад
ፀጉር የሚያበዛ
@abitube3078
@abitube3078 4 года назад
@@neimatube1857 ለሁሉም ምርጥ ነው ለእድግቱ ለብዛቱ ለሚደርቅ ለሁሉም
@neimatube1857
@neimatube1857 4 года назад
@@abitube3078 ሊንኩን አስቀምጭው እስኪ እኔ ፀጉሬ ረጅም ነው ግን በጣም ሳሳ😑
@abitube3078
@abitube3078 4 года назад
ስላማቹህ ይብዛ ፎቶየንበመጫን ስብስክራይብ ብታረጉኝ ደስ ይለኛል
@abitube3078
@abitube3078 4 года назад
አመሰግናለሁ
@AddisMaleda1
@AddisMaleda1 4 года назад
እየሱስ ባሌ ነው ያለች አሳፋሪ ሴት አብዱልፈታ የተባለ ብር እሸልማለው ብሎ ያጭበረበረ ዩትዩበር አስገራሚ መረጃዎች እና ፕራንኮች ወደቻነሌ ይምጡ አመሰግናለሁ abi tube
@neimatube1857
@neimatube1857 4 года назад
@@abitube3078 ነይ እንደመር 😍
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 3 года назад
Thank you
@eliesayegh8855
@eliesayegh8855 4 года назад
Thank you
Далее
БЕЛКА РОЖАЕТ? #cat
00:26
Просмотров 137 тыс.
Как мы играем в игры 😂
00:20
Просмотров 169 тыс.