Тёмный

(🛑SOLD OUT )ቤት 500ካሬ ላይ ሁለት ሰው ሊገዛው በሚያስችል አሠራር የተሰራ/ home for sold 

Ermi the Ethiopia
Подписаться 310 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. www.amazon.com....
ሰብስክራይብ አንድታረጉ ጋበዝኳችሁ
/ ermiasfkade
ድህራ-ገፅ myethiopian.com/
---- WhatsApp -group chat.whatsapp.....
------ Telegram -- T.me/ermitheethiopia
👉 Facebook~~ / www.ermipage
👉Instagram ~~ / ermi_the_et .
#5 Ethiopian Cross Set Jewelry Gold Plated Habesha Sets Wedding Eritrea Ethiopia Jewelry
amzn.to/2LEh

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 189   
@tghabasha8452
@tghabasha8452 4 года назад
ኤርሚ እስቲ ለምስኪኖች ማለቴ አነስተኛ የሆነች ከለ ሹክ በለን ሰያው ሰስባው የዘሬ 10 አምት ብሰረ አልገዛም
@መልአከምህረት
@መልአከምህረት 4 года назад
በጣም አሪፍ ዋጋ ነው እንዲ አይነት ቤት ነበር ስፈልግ የነበረው አመሰግናለው ኤርሚ በቃ ገዛዋለው በህልሜ ማለቴ ነው !!!
@habibaomer9577
@habibaomer9577 4 года назад
😆😆😆😆😆😆
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 4 года назад
😆😆😆😆😆
@meskerem.m3161
@meskerem.m3161 4 года назад
ክክክክክክክክክክ
@user-pk4lh8gz3g
@user-pk4lh8gz3g 4 года назад
ክክክ
@Hayat-ck3uy
@Hayat-ck3uy 4 года назад
kkkkkk
@wollotube1
@wollotube1 4 года назад
ያምራል ግን ዋጋዋ ለኛ አትሆንም😀 16m 🙊
@hananmohammed9033
@hananmohammed9033 4 года назад
Shar adrgen engeza ahmedye
@sadaahmd1678
@sadaahmd1678 4 года назад
እዴ አህሜው ለምን አይሆንም ኢንሸአላህ አላህ ምን ይቸግረዋል
@khalidhere3862
@khalidhere3862 4 года назад
በጣምወድምእውነትህነውለኛአይሆንምከከከከከከከቁጥሩነእራሡማለቴየብሩንቁጥርእራሡሥሠማለመጀመሪያየከከከከከከእረከመዳቤትየምገላገልበትጨረቃበትኳንበገዛሁእእእእእቤቱማሻአላህነው
@maduTube
@maduTube 4 года назад
አህመዶ ተው ሰብ
@yadotden6703
@yadotden6703 4 года назад
በማህበር ተደራጅተን ብንገዛው ምን ይመስላቹሃል
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 4 года назад
😆😆😆 ጥሩ አሳብ ነዉ ለብቻ እማ ሆይ
@user-zk9tf2kc8s
@user-zk9tf2kc8s 4 года назад
እሱ ሳይሻልአይቀም ክክክክክ
@user-eb4ku9ic5b
@user-eb4ku9ic5b 4 года назад
በማሀብር ለምኞር ወይስ
@milikoadunyaa2539
@milikoadunyaa2539 4 года назад
Hhhhhhhhhh isememelew zeyniyenat
@tezetanishan8866
@tezetanishan8866 4 года назад
miliko adunyaa I am in
@rahma5861
@rahma5861 4 года назад
ለደሀ ወገንህ ሚሆን አሳየን ጎናችን ምናሳርፍበት የሀብታሞቹን ትተህ
@eliasmehari707
@eliasmehari707 4 года назад
Thank you brother ባንተ ቻናል ብዙ ነገር ተምረናል ቤቱም ያምራል
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው ሹክረን እናመሰግናለን አላህ ይስጥልን
@sofiyaeshete7368
@sofiyaeshete7368 4 года назад
ኤርሚ እናመሠግናለን እስኪ አቅማችን ለማይችለዉ አነስ ያለ ማለትም እስከ 500 ሽብር ድረስ ፈልግልን
@user-zk9tf2kc8s
@user-zk9tf2kc8s 4 года назад
ሳርብሱን ብታገኝነው ባልሽውብር የኔቢጤ
@abdurahmanmiftah5662
@abdurahmanmiftah5662 4 года назад
عايشه محمد ክክክክ እኮ ሰርቢሱም አይገኝም
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 4 года назад
ኢርሚ እናመስግናለን ዕድሜ ሰቶን ይህን ቤት ስላሳየሀን ነገር ቤቱ በጣም ምርጥ ነው ነገር ግን ዋጋው ለኛ አይመጥንም እስቲ አነስ ያለ ባለ አንድ መኚታ ካለ አሳየን
@anula9136
@anula9136 4 года назад
እኔ እገዛዋለሁ እናም ሁላችንም ምሳ እጋብዛችኋለሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አይ ዞን እግዚአብሔር ያውቃል አትፍሩ።
@user-bd1rt3hd1g
@user-bd1rt3hd1g 4 года назад
ኤርሚ ለኔ እንኳን የጨረቃ ቤት ነው የሚመጥነኝ እኔ ምስኪን ነኝ
@senaittube502
@senaittube502 4 года назад
በጣም ጥሩ ነው
@mssalamsalam9159
@mssalamsalam9159 4 года назад
ትንሽ ረከሰ ያለ ከሆነ ይህ አረፈ ነው አመሰግናለሁ
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 4 года назад
Betam fare price. Nice job ermy. Bertalegn.
@AhmadAhmad-bk8im
@AhmadAhmad-bk8im 4 года назад
አተ ቆይ ደሀ ዘመድ የለክም ምን ሀብታም ሀብታም ትጫወታለህ
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 4 года назад
😂😂😂😂
@user-uj6yy4jk2k
@user-uj6yy4jk2k 4 года назад
Kkkkk.er geremegn eko
@rahma5861
@rahma5861 4 года назад
ክክክክክ እኮ
@appapp918
@appapp918 4 года назад
Ahah lek belsal kahun buhala aser amet besera demo etef yehonal !!!
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад
ምን ያርግ ያገኝውን ነው የሚያሳዬው ያለው ይገዛል የሌለን ፈዘን እናያለን ምን ችግር አለው
@man.unitedggmu8451
@man.unitedggmu8451 4 года назад
ለዚህ እንኳን አቅም የለንም የጭቃ ቤት ፈልግልን
@helenabdullahi3824
@helenabdullahi3824 4 года назад
MAN.UNITED #GGMU 😂😂
@kelemademis9060
@kelemademis9060 4 года назад
የምራል በደብረዘይት ጠይቅልን
@user-qr2ho1ex3y
@user-qr2ho1ex3y 4 года назад
ዋውውው ያምራል ምን ዋጋ አለው ብለክ ነው በአስር ሺብር ደመወዝ
@maduTube
@maduTube 4 года назад
በቅንናት መልሽልኝ ማሬ
@user-qr2ho1ex3y
@user-qr2ho1ex3y 4 года назад
@@maduTube ምን ልመልስ
@user-zq9hr8us1s
@user-zq9hr8us1s 4 года назад
የኔ የጭቃ ቤት ናዉ እንጂ ልክ እደዚ ቤት እስከ ሰርቪዙሱ ሰርቻለዉ እግዚአብሄር ይመስገን 😀😀 እሱንደግሞ 60 አመት ሲሞላኝ እገዘዉላሁ
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 4 года назад
እናመሰግናለን ኤርምዜ እስቴ እንግዘው ተደራጅተን ከዛ የሆነ ነገር እንክፈትበት ወይም እናከራየው ፈጣሪ ሆይ እረ ለቤት አብቃን
@user-ct8ys5cb5k
@user-ct8ys5cb5k 4 года назад
ማሻአሏህ በጣም ነው የማምረው
@SaraSara-xg5mf
@SaraSara-xg5mf 4 года назад
በጣም እርካሽነው እኔ ገዛዋለው ዛሬማታ በህልሜ
@user-oj1nm1tu5g
@user-oj1nm1tu5g 4 года назад
አሥደነገጥሽኝ
@h.m2784
@h.m2784 4 года назад
ወንድሜ ለምትሠጠን መረጃ እናመሠግናለን ወደወሎ ወረድ ብለህ ሥለ ለጎ ሀይቅ ከተማ ቤትና ቦታ ብታሣየን የዚች ከተማ ተወላጆች በውጭ የምንኖር የሚገዛልን የሌለን ምሥጋናችን ከልብ ነው
@saraaa9022
@saraaa9022 4 года назад
ማሻአላህ
@user-ki7yw6rd8p
@user-ki7yw6rd8p 4 года назад
ዋውው ያምራል ግን ለኛ አይሆንም ቤቱ ሀሪፍ ነው
@saraaklilu8703
@saraaklilu8703 4 года назад
ere bakh Ermi Befexereh Ledeha Yemihon Akrbln Egna Eko Areb Hager New Yemnseraw
@maranatatube4525
@maranatatube4525 4 года назад
Ewenet lemnager ermiye wedi ayidilme mekniyatume bahunu seat eqo setdiuom eneqo 1.milon eyiteshit new selezihe wagawe yansewale yeberkt bet yadireglachiwe lebale edilegochi Wegnochi tesefega ena berasachine yemnetmamne tekarochi enehune tarike yikeyiral edihe ayinet waga sensema medinaget sayihone behiwet benenor ena geta biregagi yihonelgale enbele!
@bitkamp9215
@bitkamp9215 4 года назад
It doesn’t feel like home at all, I think it’s good for office purposes.
@rahimatube5792
@rahimatube5792 4 года назад
ተው እንጅ ኤርሚ ቢየንስ የኛ የስደተኞችን ደመወዝ ከስንት እስከ ስንት እንደሚከፈለን እወቅና ለኛ የሚመጥን አቅርብልን ችግሩም ያንተ ተከታዮች በብዛት ከ80%100 እኛ የቤት ሰራተኞች ነን
@kedijajemal3216
@kedijajemal3216 4 года назад
Wooo mashallah bet.gin.birr Tensh.albzam.
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 года назад
Endawm tinesh naw
@ethiopianorthodoxtewahedol1678
@ethiopianorthodoxtewahedol1678 4 года назад
16mምን የመሰለ velaእሰራበታለሁ ይህ እቤት ነው እንዴ ግትቻ የሆነ ቤት
@user-pk4lh8gz3g
@user-pk4lh8gz3g 4 года назад
ኧረ ሪርሜሻ ተዉ እንጅ ለቆጠራ እንኳ የማይመች የት ይመጣል ብለህ ነዉ። ይልቁን እስከ አንድ ሚሊየን ብቻ የሚሆን ቤት በአቅማችን ፈልግልን
@maduTube
@maduTube 4 года назад
ቤተሰብ አደራኩክ፡አርገኝ
@zemzemali2930
@zemzemali2930 4 года назад
wow yamral gin ledha ayhonim Ermi
@asmatube8387
@asmatube8387 4 года назад
በጣም ያምራል
@Love-hh8tj
@Love-hh8tj 4 года назад
በህልሜ መሠለኝ
@user-pq1jy4tt1h
@user-pq1jy4tt1h 4 года назад
ዋጋው በዝቷል ግን ቤቱ በጣም አሬፍ ነው ዋጋው ለሚገዛ ገንዘቡ ላለው ተከራክረው ይቻላል እናመሠግናለን ለዛሬ ይለፈኝ አቅሜ አይፈቅድም ።
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 года назад
16 eko buzu ayblem
@sarajen2153
@sarajen2153 4 года назад
ኮሜት ማንበብ እንዴት ደስስስስ ይላል መዳም ቤት ያለነው ብንተባበር ይህን ብር አንሞላም ክክክክክክክክክክ ኤርሜዬ እረ ተው
@amiramohamed6059
@amiramohamed6059 4 года назад
Thank you bro
@kadijaussen3593
@kadijaussen3593 4 года назад
yamral betam gen wagaw lja aymtenenm yelfej
@tsediyuae6346
@tsediyuae6346 4 года назад
Era waga yaseferale
@hussengeto3401
@hussengeto3401 4 года назад
Zeyniyat tub sayshali ayikerm tedamiro megizatu
@ekramyesuf1089
@ekramyesuf1089 4 года назад
ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው ኮንዶሚኒየም አቅርልን ለለአረብ ሀገር ላለን በአቅማችን ፈልግልን
@eyobabety9199
@eyobabety9199 4 года назад
ኤርሚ አነስ ያለ ያቅሜን እድገዛ ፈልግልኝ
@zemamlkt8501
@zemamlkt8501 4 года назад
ጎበዝ፡ነህ።አፓርትመንትም፡ጨምርበት።
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው
@user-wt2oy1zj2e
@user-wt2oy1zj2e 4 года назад
16 ወይይይ ባላየው በቀር ምን አለ ይህ ሁሉ ገነዘብ ከአለኝ ምን እሰው ኩሽና እርመጠመጥ ነበር ይህው 10 አመቴ በስደት 5000 የሞላም አልሰራሁ የተፈጠርሁት ለሰው አገለጋይነት ነው እዴሜየን እገፈዋለሁ
@jamilahalijamilah6964
@jamilahalijamilah6964 4 года назад
እኔም 7 አመቴ ለሠው አገልጋይ ከሆኩ 😭😭😭😭
@remlalove8526
@remlalove8526 3 года назад
😜🥴🥴🥴🥴🥴ስጃጃል ሰብስክራይብ አድርጌ ልረበሺ 😂😂በዚህ አይነት መዳም ቤት ሰርቸ ይሄንንም ያስመኜኛል ክክክክክክ ኧረ ምኞቴ ተው ግን አትፈታተነኝ🥴
@samkebede7253
@samkebede7253 4 года назад
Waw
@aminabssinya9800
@aminabssinya9800 4 года назад
12miliyn kehone yawatal kezabela y aywatam gobez.
@hmyoutube4054
@hmyoutube4054 4 года назад
ከስምንት አመት ድካም በኃላ 1 አንስተኛ ቤት ገዝቻለው ፈጣሪ ይመስግን ለጊዜው አያስፈልገኝም
@felekkasse308
@felekkasse308 4 года назад
እረ ለድሀየሚሆን ቆርቆሮበቆርቆሮ ፈልግልኝ
@zinasheendale609
@zinasheendale609 4 года назад
ደፋር ነክ ኤርሚ 😊አረብ ሀገር ቁጭ ብዬ ይሄ ብር ቢኖረኝ 😳የአቅማችን ፈልግልን
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 4 года назад
በጣም ያምራል ዋጋው ግን በጣም በዛ
@user-bd7rr5jx1o
@user-bd7rr5jx1o 4 года назад
ፍፍፍፍምነው ውድሜ ኤረሚ
@tube-tv2rr
@tube-tv2rr 4 года назад
ተው እንጂ ኤርሚ ይሄ ደሀ ህዝብ ላይ ሙድ አትያዝ
@user-rt4oc2rg9b
@user-rt4oc2rg9b 4 года назад
ክክክክ
@birhanuworku9464
@birhanuworku9464 4 года назад
Botaw yeti nw???
@user-mf8ug4jt6n
@user-mf8ug4jt6n 4 года назад
ቆንጆ ነበር ግን ዋጋ በዛ!! እንደኔ ሃሳብ ግን ብዙ ሰው ሊሳተፍበት የሚችልበት ማለት ያው የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ዓይነት ገቢ እንዳለው ላንተ መናገር አይጠበቅብኝም ቢሆን መልካም ነው! ግን አንተን ግን ሳላደንቅ ሳላመሰግን አላልፍም በርታልኝ ወንድሜ!! እንዳንተ ዓይነት ቁምነገር የሚሰሩት ያብዛልን!! በተረፈ ግን በድጋሚ አስብበት ስራ እስከሆነ ድረስ ብዙ ሰው ሊሳተፍበት የሚችል ሌሎች ቤቶችን ብትፖስትል ጥሩ ነው ብዙ ሰው እንድንጠቀምበት ለማለት ነው ይቅርታ ሃሳቤን አንዛዛውብክ በስራክ ስለተደሰትኩኝ ነው ብሮ
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 года назад
Era buzu saw ale megza
@mamilove8778
@mamilove8778 4 года назад
16,000 new weyis 16 million 16shi ke hone gezalew
@emnetkidane1087
@emnetkidane1087 4 года назад
Yet sefer newu tsafln.
4 года назад
40/60 ebakeh info. We paid 100%
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
እባክህ ኤርሚ ሶደሬ ላይ መኖር ፈልጋለሁ ና እስኪ ሁለት ክፍልም ብቻ ትያዝ ዋጋውን ጠይቀህ ንገረኝ
@user-oj1nm1tu5g
@user-oj1nm1tu5g 4 года назад
አረ በለው እንዴት ያምራል
@hfgygg6107
@hfgygg6107 4 года назад
Geziwochi. Tergagu. Zebeluachiw
@millenahddhh8859
@millenahddhh8859 4 года назад
በጣም ኣሪፍ ቤት ነዉ በቃ እሄንን ነዉ ምገዛዉ 8ኣመት ሰርቸ ያጠራቀምኳት 200000ኣለችን በዝች ብር የተንጣለለ ቤት ካልገዛዉ ከ ኣረብ ኣገር ንቅንቅ ብየ ኣልወጣም ብየ ነበረ ኣሁን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ምፈልገዉ ቤት ተገኝተዋል በቃ እኔ ገዛዋለዉ ።ይሰማል ?
@fkgkfhj8979
@fkgkfhj8979 4 года назад
ዋጋውደምቸመብዛቱየተነሳእራሴንአመመኝእስአኪሻይልጠጣ
@asdf-vz6ge
@asdf-vz6ge 4 года назад
betam yamral gin wagaw leshqala ayhonim
@nekubesatu965
@nekubesatu965 4 года назад
The other thing, we can buy a house with this price in California nearby the ocean 🌊 Pacific
@user-gt5ro7cv3s
@user-gt5ro7cv3s 4 года назад
ወይ ኤርሚ የሸቃላ ኮ 100ሺእሰከ500ሺ ነው የሀብታም ቤት ነግርህ ጨራሽ ታሳብደን መኖር ነዉ የጣላነው
@madinaalphabettama6632
@madinaalphabettama6632 4 года назад
ሽኩረን ግን የሁለት የሚገዛ ሰው አናገኝም ብሩ ብዙነው አበዛሀብን ወድም ወላሂ እኔ ሰሞኑም ደርሶኛል ነገር ግን እራሴ የሚመስል አላገኘሁም
@user-nf6yb9sg6j
@user-nf6yb9sg6j 4 года назад
እሯ ኤርሚ ተው እንጂ ይሄማ አንችለውም ያአቅማችን አቅርብልን ካርታ ኖሮት ባዶ መሬትም ይሁን ሰርቢስም ይኑረው አይደለም16 ይቅርና 1 የለኝም ቤት መግዛት ከባድ ነው
@BB-vn2ye
@BB-vn2ye 4 года назад
16 M?. ውስጡ የደከመ ነው ለዋጋው:: ሌላ 2-3 M ያሶጣል ይሄን ለማሳመር:: ውድ ነው ለቤቱ ውበት ግን የግቢው ስፋት አሪፍ ነው::
@user-zk9tf2kc8s
@user-zk9tf2kc8s 4 года назад
አተ እርታው. ምንበድለንክ ነው ሆ መጨርሻላይ ይህንትሰራን አኔ እራንነው ያዞርኝ አተለራሀው ዋጋው
@kiyakiya5004
@kiyakiya5004 4 года назад
Ethiopiana bet yilahal engidy 🤣🤣🤣😋 .tew gen ermi legna arab lalenew be akimachin felegilin
@Waanta1234
@Waanta1234 4 года назад
Gn seyamer 🙊
@SamsungSamsung-tl7ve
@SamsungSamsung-tl7ve 2 года назад
ይሄቤት ተሽጠዋል እስቱ ንገረኝ። አካባቢውስ የት ነው
@iloveyoumama9938
@iloveyoumama9938 4 года назад
ላይኔስ አይለታለሁ ለመኖሩካ እማይታሰብ ነው ደሞ ለኢትዬ ቤት አልቀበርበት ነገ አዱ ጀዝባ ቢያቃጥለውስ መስጂድ ያቃጠለ ለኔቤት አለመቃጠሉ ምን ዋስትና አለኝ መሪ የላት ኢትዬ ወደዬት ኡኡ ይባላል ሲጀመር እድሜ ልኬን ብሰራ አልገዛውም የዛኛው ቤቴ ይመርልኝ የዘላለሙ
@sadaahmd1678
@sadaahmd1678 4 года назад
ሠህ ሠህ ትክክል ማማዬ
@user-oh9ps4zb7e
@user-oh9ps4zb7e 4 года назад
16 ሚሊዮን 16ኣመት ሰርቸም ኣላገኘውም ለማንኛዉም እናመሰግናለን
@World-mi7yc
@World-mi7yc 4 года назад
እኔ ምፈልገው አንድ መኝታ ቤት አንድ ሰሎን በቀኝ ኤሄን ለርቲስቶች እስቲ ትናንሽ ቤት ፈልግልን
@user-ws4ls9hd4z
@user-ws4ls9hd4z 4 года назад
ለእኛ ለካከለኛ ያለው ቤቶች አሰውቀን
@user-bd7rr5jx1o
@user-bd7rr5jx1o 4 года назад
እዴ ስማእኔ መዳቤት 10 በስረ አላግኝም እና አቀሜ በፍቅድው ፍልግልዝን
@adanaadebo1165
@adanaadebo1165 4 года назад
ቦተዉ የት ነዉ?
@user-mv5rz7lx3f
@user-mv5rz7lx3f 4 года назад
ለኝአ ለአርብ ሀገር። ለምንሰራ። እሚመጥን ፈልግልን
@user-rt4oc2rg9b
@user-rt4oc2rg9b 4 года назад
ዎውውውው አረግ አንተው ማየት ብቻ በቂአችን ኖ ካልሆነ ግዝቶ የሚገባኝ ባል ፈልግልኝ ስልህ ክክክክክ
@user-oj1nm1tu5g
@user-oj1nm1tu5g 4 года назад
የማነው
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 4 года назад
ለተከታዮችህ የሚሆን ሹክ በለን
@fkgkfhj8979
@fkgkfhj8979 4 года назад
ለሸቃላየሚሆንፈፈልግለኝበተረፈበርታ
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 4 года назад
እፈልግ ነበር ብር የለኝም ማነው ቤት ገዝቶልኝ ከስደት ሚገላግለኝ
@desbeleful
@desbeleful 4 года назад
Zeinab Ahmed eneye ayzosche
@ksskskalalzjsjaskakoa4558
@ksskskalalzjsjaskakoa4558 4 года назад
ምን ዋጋ አለው ምን ዋጋ አለው በሀሳብ አልገዛው
@tarikwameles8323
@tarikwameles8323 4 года назад
ዋጋው ስንት ነው
@rashid4574
@rashid4574 4 года назад
16 ሚልዮን ኡኡኡኡኡ ዘመድአዝመዶቼሁለስዙትአለዬሁም
@wubarega2787
@wubarega2787 4 года назад
how much
@monaysuf4658
@monaysuf4658 4 года назад
ዋጋ:በጣም:በዛ:ልገዛው:ነበር ማለት በአሳብ
@habibaomer9577
@habibaomer9577 4 года назад
😆😆😆😆😆
@noruahassen6439
@noruahassen6439 4 года назад
ኤርሚ ምነው ጨከንክ ይሄ ሁሉ ከየት ይመጣል ጭቃ ቤት ፈልግልኝ
@user-sl4zd6ec9h
@user-sl4zd6ec9h 4 года назад
አሪፍ ነው ግን ዋጋው እራስ ያማል
@beti10haile34
@beti10haile34 4 года назад
1.2 yamigagne bet gen ale legza falge
@hayuyeaddis5758
@hayuyeaddis5758 4 года назад
አጎቴ አላሙህድን ቢገዙልኝ አማክራቸዋለሁ !ቦታውን ብቻ ጠቁመኝ
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 4 года назад
ኤርሚ እስከ 8. መቶ ሺብር ፈልግ
@ahemdbedwi6241
@ahemdbedwi6241 4 года назад
Yet nw
@wakeletube278
@wakeletube278 4 года назад
እሽ ቤተሰብ አድርገኝ
@YouTubeYouTube-jj5bo
@YouTubeYouTube-jj5bo 4 года назад
ይህ ሚሊየን የሚባል ቁጥር እኛ ጋር ለምን አይመጣም?
@ethipia369
@ethipia369 4 года назад
የት አካባቢ ነው ወንድሜ አካባቢውን ፃፍልን ፕሊስ እናመሰግናለን
Далее
Ethiopia - Esat Amharic Night News 11 September 2024
16:19