Тёмный

ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች?? 

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 157 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
#Fikeryibeltal #Women #Addisababa #love #Ethiopia

Опубликовано:

 

29 май 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 216   
@elsaelsa4731
@elsaelsa4731 4 года назад
የኔ ልዬ በማርያም ማህተብሽን አታውልቂ በመሽረሀን እማኮ!♥♥♥
@zerihunmamo2900
@zerihunmamo2900 2 года назад
አላገባሁም ከዚህ በፊት ያስቀመጥሽውን ቢድዬ ሁሉም ለማየት ጥረት እያደረኩኝ ነኝ ስልክሽን ባገኝ እና ደውዬ አድናቆቴን ብገልፅልሽ የበለጠ ደስ ይለኝ ነበር ግን አላገኘሁም በጣም ብዙ ተምሬብሻሎ የበለጠ ደግሞ አቀራረብሽ ይበልጥ ከዚህ በፊትም ላስቀመሽያቸው ቢዲዬችን ፈልጌ እዳውቅ እና ከዚህ በኃላ የሚለቀቁትን በጉጉት እንድጠብቅ አርጎኛል አድናቂሽ ነኝ
@birhanjommy
@birhanjommy 4 месяца назад
በቃ አወቅሁት! This is a breakthrough. ፍቅር ይበልጣልን ለመጥበስ ቁልፉን አገኘሁት። አሁን ኮራ አበጥ ብዬ አሰልቺ ሳልሆን፣ ተወት፣ ያዝ ናቅ አደርጋትና በእጄ አገባታለሁ።
@ermaboy5547
@ermaboy5547 4 года назад
ይገርማል!!
@musamohammed8345
@musamohammed8345 4 года назад
ቆንጆ ትምሕሪት ነው ጎበዝ
@jacksonhamza9068
@jacksonhamza9068 2 года назад
instablaster...
@leulyearisemalij2492
@leulyearisemalij2492 4 года назад
ufffff fikirye des sityi mood alesh berichiligh enate 😘😘😘😘
@natnaelteshome6092
@natnaelteshome6092 3 года назад
በጣም ደስ የሚሉ የሚወደዱ video ነው ያለሽ
@heavenzemelak62
@heavenzemelak62 3 года назад
My sister you very good God bless you
@abrshyehaymi6362
@abrshyehaymi6362 4 года назад
Berchilgn bzu tmrtochn new kanchi yemagegnew Andegna nesh abo 👌👌👌
@muhammedmike1909
@muhammedmike1909 4 года назад
ይመችሽ
@syn_xpertandaicomfirmed7499
@syn_xpertandaicomfirmed7499 3 года назад
Yene konjo betam new yemadnksh .u talk about just reality ur so funny and entertaining
@adonaytube4218
@adonaytube4218 3 года назад
ፍቅርዬ አብዛኛውን ጊዜ ሴቶች ወንዶችን በፍቅር የሚያዩት ከአጠገባቸው ስንሄድ ስንርቃቸው ነው እንደዚህ መሆኑን ካወቁ ለምን አብረውን አይሆኑም??????
@temutitemu2970
@temutitemu2970 4 года назад
ሃሃሃሃ ዘና አደረግሽኝ 😂😂😘😍 እናመሰግናለን ወንዶች ስሙት ይጠቅማችዋል 😂👌👌💚💛❤
@zebibakedir5774
@zebibakedir5774 4 года назад
Hi fikir selam new ahun new chanalishn yetekelakelkut ena betam des ylal
@mekuman9654
@mekuman9654 3 года назад
Its the best
@ejauae5055
@ejauae5055 4 года назад
የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር ያምርብሻል ትችያለሽ ሲስ
@madetube4356
@madetube4356 4 года назад
Yene konjoo andegnayee
@bettyshuruba2831
@bettyshuruba2831 3 года назад
Fikirye konjo yhenin video yeye wend mirt afkari,bal,abat endemihon aliteraterim
@bereketgetachew7571
@bereketgetachew7571 3 года назад
wow ደስ ይላል ፡ ቁም ነገርን ከቀልድ ጋር እያዋዛሽ ታስተምሪያለሽ ፡ ቪዲዮሺን ማየቴን ማቆም አልቻልኩም!
@tesfaytesafy2122
@tesfaytesafy2122 4 года назад
u are smarter ,no word
@senayitdamtew583
@senayitdamtew583 4 года назад
Enkuwan beselam metash
@tomassefedin72
@tomassefedin72 4 года назад
Filklika fiker
@hekimsalih957
@hekimsalih957 3 года назад
ዱሪዬ እምለውውን ቃል ባታበዢ ጥሩ ይመስለኛል . የዱሪዬ ጨዋ የሌለ ነው እንዴ እምመስልሽ?
@haylshtsegay5668
@haylshtsegay5668 3 года назад
የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እኮ ያንቺ አድናቂ ነኝ
@peaceLove-mx2um
@peaceLove-mx2um 4 года назад
welcome በሉኝ👍👈
@hana967
@hana967 4 года назад
የኔ ጣፍጭ
@user-fl3dr5uo8m
@user-fl3dr5uo8m 4 года назад
Enmsgnln fikr konjo❤
@hagushgerie2563
@hagushgerie2563 3 года назад
right
@hazeblove9906
@hazeblove9906 4 года назад
Fiker zara demo wow abdobesha xiru timert nw w............semtachuwal Atbezut
@tarikwa7467
@tarikwa7467 4 года назад
አንቺ ልጅ በጣም ነው የምትመችኝ ድምፅሽ እራሱ የሆነ ልዩ ነገር ነው በርቺ አክባሪሽ ነኝ
@bushmanzanigaba3972
@bushmanzanigaba3972 4 года назад
ልክ፡እንዳንቺ!
@selamawitdawit9916
@selamawitdawit9916 4 года назад
Wey mn largsh yemejmeriyaw netbsh betam lk nw 😍
@wellcometube9017
@wellcometube9017 2 года назад
You are so fantastic. Nice .cool
@nurdenyimer5286
@nurdenyimer5286 4 года назад
Lemkrsh Tekiw femesa
@abeljano856
@abeljano856 4 года назад
👌🙌
@habtamus365
@habtamus365 4 года назад
Amesegnal eshi yhe smet enga ale ena endet new mnkeyerew
@solot.5304
@solot.5304 3 года назад
ባጭሩ በራሱ የሚተማመን ወንድ ማለት ነው።
@elsaelsa4731
@elsaelsa4731 4 года назад
ትምህርትሽ ልዬ ነው በርችልኝ ማሬ!!!
@woldesenbet4462
@woldesenbet4462 2 года назад
ሳቂሽ ተመችቶኛል
@ABEL-ju4ko
@ABEL-ju4ko 2 года назад
Leke nshe 👍 gin yehagawen tanshiwalshe beya setbke nber andande tewadew be haymanot melyate mayketle gengunatoch alu mostly
@kunsahaho607
@kunsahaho607 3 года назад
wawuuu yih timihirt yene newu.ene set goadegna yasifeligenal neger gin yefikir sayihon sisterly brothnerly enditihon new yemifeligewu.Hule emegnalewu gin magignet alchalkum
@salihaayederaalji3379
@salihaayederaalji3379 4 года назад
Hunat betam bikikil neshi marrr
@sofibnetmohammed50
@sofibnetmohammed50 4 года назад
እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ምክር ነው እውነት 1 ላይ አለሁበት የሆነ ልጅ አሥታወሽኝ 🤣🤣 ግን አንድ ነገር ልጠይቅሽ እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነኝ ፍሬንዴ ደግሞ ኢት ነው በምን እርግጠኛ እሁናለሁ ችት እደማያደርግብኝ እደሚወደኝ ይነግረኛል ግን እፈራለሁ በቃ እንዴት ልመነው ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 4 года назад
ወላሂ ልክ ነሽ ክክክክክ እኔም አፈቀርኩሽ ብር የለኝም እያለ ሲቀባጥ ብር ሰርተህ ታገኛለ ስለው አላህ ይሰጠኛል ብሎኝ ነበር አሁን እንደኖርማል ጓዳኛ እንሁን ልለው ነው
@kercher9203
@kercher9203 3 года назад
Smi ma fqr ane 10 class temari neny ana and set wedjyat sxeyqat fqrenya meyaz alfelgm alechin ana andet new andtwedeny maregew a please asti achin ngeriny a
@habtamumulugeta2761
@habtamumulugeta2761 4 года назад
Wow you're my kind በጣም አሪፍ ነው ትክክል ነሽ ወንድ ልጅ ጀንተል ኮራ ሲል ነው የሚያርምበት የምን መዝረክረክ ነው
@butterfly2349
@butterfly2349 4 года назад
You r pretty, smart, nice, humble, Stay blessed
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
Amen!! Thanks my dear.
@wudaseyemane8323
@wudaseyemane8323 3 года назад
@@fikeryibeltal You r smart nice wowwwww nice pice ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@selamyoutube6901
@selamyoutube6901 4 года назад
Fera necho endaze ayanti😂😂😎😅
@haftomgoytom4516
@haftomgoytom4516 4 года назад
እንደ ኔ አስተያየት በጣም ደስ ትያለሽ! ግን ከምን ነው ፍቅር ይበልጣል ያልሽው ነገር? የምን ነገር ፍቅር ነው?
@teddyabebe2138
@teddyabebe2138 3 года назад
We lik አጠናዬ
@abdullvlog3507
@abdullvlog3507 2 года назад
You have to be a real that is all
@gannetsaida4020
@gannetsaida4020 4 года назад
ዛሬ በሳቅ ሞቱኩኝ እንድ ስትይ የሆነ ልጅ ትዝ አለኝ አቤት ሰያሰጨን የነበረው 😂😂😁እናመሰግናለን ማሬ ቀጥይበት
@efratamelese4178
@efratamelese4178 4 года назад
Fiker gin enzi yemiteyachiw wendoch ethiopia west alu ye ethio wend surprise maderg minamen yawkale eneja
@sirajregassa6092
@sirajregassa6092 3 года назад
ፍቅር ማልታ ይደገማል
@fikemean5139
@fikemean5139 4 года назад
Ere besaqi careshu tabileshal
@birukgezahegn2317
@birukgezahegn2317 3 года назад
😂😂😂ከምክርሽ በላይ ሳቅሽ ተመችቶኛል!!
@masreshalegesse1450
@masreshalegesse1450 4 года назад
Looking so cute today sis 😍
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
Thanks dear...
@sikosilo1497
@sikosilo1497 3 года назад
ጣፍጭ
@muhammedmike1909
@muhammedmike1909 4 года назад
ትምረቱምትምረትነው በዛላይ ጨዋታሽ ዘና ነውያረግሽ
@saficell4709
@saficell4709 4 года назад
ዋው መምህሬ የምርጦች ምርጫ በርች አመሰግናለሁ
@Love-zs2we
@Love-zs2we 4 года назад
ወላሂ ትክክል ብለሻል እኔ ጭቅ አይመቸኝም ሲጀመር ወድልጅ ከምጥን በላይ ከስገደልኝ እውነት ያስጠላኛል በጣም ብዞ ወዶች እርቅለሁ የእውነት እኛ ጭንቅ አንችልም ወዶች ትምርት ይሆናችሁ ዝድ ስሞት ሼር አርጉት ውዱች
@senayitdamtew583
@senayitdamtew583 4 года назад
Widoch subscribe adirigugn adis jemari negn
@mlove4025
@mlove4025 3 года назад
ፍቅርዬ ❤️❤️😍😍🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹
@tegisteth3998
@tegisteth3998 4 года назад
1
@netabeeyesushonku7451
@netabeeyesushonku7451 4 года назад
Yekereta aregilegnena andandu sakesh ke angete belaye new beterefe teru nesh
@user-yy4tv2ec8v
@user-yy4tv2ec8v 4 года назад
ፍቅር ፍቅር ምርጥ እሴት
@user-or5ut1wv1w
@user-or5ut1wv1w 4 года назад
ትክክል👍
@Abcd-ot1ur
@Abcd-ot1ur Год назад
1. There is difference between musclan energy and toxic musclanity 2. Being caring doesn't make a boy value less 3. Love and attachment isn't the same 4. Every girl isn't u lol 😂 5. Seriously gold digger? Are girls that doesn't share ur idea are gold digger? 6. Did u think u could be a good mother ? 7."chwa" who are those type of girls and the other type y mentioned too? 8.friend zoning somebody isn't indicater of the other person problame only it could mean she isn't ready to 9.ere tell us ur preferences benatsh 🤣 10. Lol we don't like multiple personalities too
@dengelamebetedreshilen6165
@dengelamebetedreshilen6165 4 года назад
Marr sewedesh mhteb btadrgi angetsh ehte
@nameusername3007
@nameusername3007 4 года назад
ፍቅር የኔቆንጅ🙏🙏🙏💖💖👈😀
@user-jl8zf2vh3d
@user-jl8zf2vh3d 4 года назад
ማር እኮነሽ😘😘😘😊😘
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 4 года назад
ዛሬሰበሳቅ፣ገደልሺኝ፣በርቺማር፣ውድድድድነውማደርግሺማር
@afaf6814
@afaf6814 4 года назад
የኔ ቆጆ. ትክክል ነሽ እኔ አሁ. የለሁበት ደረጃ. አሳሳቢ ሁኖብኚል እስቲ እባካችሁ ሁላችሁም የህን ፁሁፍ የምታነቡ. ምክር አካፍልኚ እኔ በጣም የምወደው ልጂ። ነበረ. ከዛም ሚስት ነበረውና. ሚስቱን. እፈታለሁ. ነበር የሚለው. ካዛም እደማይፈታ ሳይዉ እዳደውልብኚ ብየ. አባረርኩት ግን መጀመሪያ አግባ ብየው ነው ያገባው. እኔ ገና ስኡድ እየመጣሁ ነቡርና. አገባ. አሁን. እሱ ትቸ ያገሩልጂ ጋር ልንጋባ. ጨርሰን አሁን ሲሰማ ሚስቱንም ፍትቱ ሃሰው ገባ ግን ምን እደማረግ ግራ ግባኚ ቡቃ ታይው. እሚስቲን ፈታሁ. አሁ ን ምን ትፈልጊለሽ እያለ ነው. እሱን ምርጫየ አደለም ብለሽ አፍርሽ እያለ እየጨቀጨቀኚ ነው. ምን ትመክሩኛላችሁ
@powerlink4757
@powerlink4757 4 года назад
Sigemer ada kageba behal tefatamalt kebade new bemistubota honsh asebi ena yemelsh letagebi yasebeshwn agebi
@ethiopialovelove6090
@ethiopialovelove6090 4 года назад
ምርጫው ያንች ነው ግን ከምትወጅው ይልቅ የሚወድሽን አግቢ።👌ሲጀመር ሚስት የፈታው አይሆንሽም ቢወድሽ ኑሮ ይጠብቅሻል ሌላ አያገባም ነበረ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
ሚስቱን ፈቶ አንቺን ቢያገባ ነገስ ለሌላኛዋ ብሎ ደግሞ አንቺን እንደማይፈታ በምን ታውቂያለሽ?? በዛ ላይ ዛሬ ላይ የዘራነውን ነገ እናጭዳለን፡፡ ብትወጂው እንኳ ባለትዳር ከሆነ በምንም ታምር ማፋታት ልክ አይሆንም፡፡ በተረፈ አመሰግናለሁ ውዴ
@afaf6814
@afaf6814 4 года назад
@@goodnews2392 ምነው የተቆጣሽ ትመስሊላለሽ ሃሃሃሃ ስለምክርሽ አመሰግናለሁ.
@baraka267
@baraka267 4 года назад
የኔ ውድ እንዴኔ መሄድ የለመደ ስሄድ ይኖራል ሰለዚህ አይሆንሽም የአሁኑ ይሻልሻል ይህ የኔ ሃሳብ ነው
@tigisttigist80
@tigisttigist80 4 года назад
Hhhh meseter weta
@maregeawol1878
@maregeawol1878 4 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ ፍቅር አዋፎቹ ድምፃቸው የተቀመጥሽበት ቦታ የሀገሬን ናፍቆት ቀሰቀሰብኝ ለኛ ለሰው ልጆች ዋናው ልባችን እና መተማመናችን ነው ቢኒ በተራው ይንገረን
@yidnkgirma4529
@yidnkgirma4529 3 года назад
Ba kuas enkuan atmachebgh
@miliyardluel2918
@miliyardluel2918 4 года назад
አትመኑዋት ዓሳ ለመያዝ ሌላ ዓሳ ማማከር የለብህም ማማከር ያለብህ ዓሳ አጥማጁን ነዉ
@user-ux9qz3jb4y
@user-ux9qz3jb4y 4 года назад
😃💋👍
@user-ox3jr8ig6m
@user-ox3jr8ig6m 4 года назад
ፍቅር የኔ
@temesgenhagos4193
@temesgenhagos4193 3 года назад
mlaswaa
@woldesenbet4462
@woldesenbet4462 2 года назад
በትክክል አጋጥሞኛል
@eliassiraj8012
@eliassiraj8012 Год назад
Temechitognal gn and tiyake yehon lij betam tiwedegnalech enem wedatalew gn mewdedua behitinet yihun befikir meleyet alchalkum meftihe kalesh biye nw
@azanawamare9099
@azanawamare9099 4 года назад
ere gn endet awokishiw tidar alesh ende gn atadale esh
@tadelehailu5763
@tadelehailu5763 4 года назад
አንቺ ከሰቶች ሁሉ ተባረክሽ ነሽ ምን ልበልሽ በርቺ ጠንክሪ ጎበዝ ፍፁም ጭዋና አዋቂ ነሽ ግን አንድ የቤት ስራ ልስጥሽ እንደ አንቺ ጎበዝ ሚስት አጣብስኝ ፍቅርየ፡፡
@user-st5pc4fl9p
@user-st5pc4fl9p 2 года назад
Atanaye des yelal
@abdumohammedawol6423
@abdumohammedawol6423 4 года назад
ተመችቲኛል ሹክረን Fikir
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 4 года назад
Kkkk tikikil
@samuelabate4407
@samuelabate4407 3 года назад
I just liked your climes!that is logical and basically ...alive... meaning real. Appreciate that...and that cool wearing.
@abiyambaye9965
@abiyambaye9965 4 года назад
Is it really true what you are talking about? I have seen plenty of woman prefer taxi driver than well educated polite man.
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
Being a Taxi driver doesn't indicate being a rude person. Its just profession , sir. SO, She might prefer the taxi driver than the so called "well educated man"
@abiyambaye9965
@abiyambaye9965 4 года назад
@@fikeryibeltal What I meant was that most women prefer players than genuine man. I didn't mean to undermine the carrer. My point is that deep down you know the truth.
@abiyambaye9965
@abiyambaye9965 4 года назад
I meant career.
@abiyambaye9965
@abiyambaye9965 4 года назад
In case you wanna know my biggest dream for 2020 is to make you mine.
@birhanuabebaw452
@birhanuabebaw452 3 года назад
Dis iz wt I want tnx
@feleke1283
@feleke1283 3 года назад
I need to know you religion ..
@Fano6820
@Fano6820 4 года назад
አከብርሽ አለሁ ግን ኢትዮጵያዊነትን አታጥፊው ለምን ከፈርሽን ተበሳሽ ይሄ ባህላችን ነው ብታነሽው ደስ ይለኛል እንዲሁ ነው የሚያምርብሽ።
@Mohammad-kw2kv
@Mohammad-kw2kv 4 года назад
😁😁😁😁👍👍👍
@faridosrukya2168
@faridosrukya2168 4 года назад
Kogo
@seadi4577
@seadi4577 4 года назад
ሠላም ቅመምየ እስኪ ውድ የሥደት እህቶቸ ደምሩኝ እኔም እደምራችሁለሁ❤
@senayitdamtew583
@senayitdamtew583 4 года назад
Enenim demirign
@hcdfghgfttrfe201
@hcdfghgfttrfe201 3 года назад
❤❤😘
@abeilmecha859
@abeilmecha859 4 года назад
Like
@teddyalemu8417
@teddyalemu8417 4 года назад
ሴቶችን እንደካልስ ቀያይሬአለሁ ግን ባህሪቸዉ ምንም ሊገባኝ አልቻለም እማይፈታ እንቆቅልሽ ናቸዉ
@salamst8116
@salamst8116 Год назад
😂😂😂😂😂😂
@surafelyohanis6996
@surafelyohanis6996 2 года назад
ግን ብዙ ጊዜ በውሸት ስሜትን የሚኮሮክር ሴቶች ይወዳሉ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 года назад
መቸም ኣንችን የሳራ ያበጃጄ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ምርጥ ድንግል እመቤቴ ትጠብቅልኝ ብቻ እግዚአብሔር ይባርክሽ ኣንች ስትመጭ የሆኔ ገለፃ ይዘሽ በንች ውስጥ ፍቅር ኣለ ት/ም ኣለ ድራማ ኣለ መገሰፂ ኣለ ግልፀኝናት ኣለ ስብከት ብቻ ሁሉ ነገር ኣደራ ራስሽን ጠብቅ ከእግዚአብሔር ጋር ፀልይ ውድድድድድ!!!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
ክብረት ይስጥልኝ፡፡ ሁሌ ለሚሰጠኝ አስተያየት አመሰግናለሁ ፡፡
@myisbooom1203
@myisbooom1203 2 года назад
ye zarewu sak besak nw
@uvthig4122
@uvthig4122 3 года назад
ፍቅርተ አዳድ ሴቶች ስለፍቅር ስንጠይቃቸው እወድሀለሁ ግን አላፈቅርህም ይላሉ ግን ከሌላ ሴት ጋር ስታየን ሌላ ባህሪ ታሳያለች ለምን እደሁ ንገሪኝ
@bintseid6668
@bintseid6668 Год назад
ይችን ሙቀኛ በላት እና ካለፈቀረችህ አተ ሂወት ሳጀምር በከቱ ልቀር ነውደ ሆሆሆ
@user-or5ut1wv1w
@user-or5ut1wv1w 4 года назад
እናመሠግናለን። እራሡ አች። ቆጅየ። ነሽ። ምደሥ ይለኛል። እዳችፍልቅልቅ ያለች ቆጅየ 🤓ልጅ።
@bezalove5936
@bezalove5936 4 года назад
Hey wedezi iyi
Далее
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
16:42
ኤርትራ
6:10
Просмотров 7 тыс.