Тёмный

አሁን መጀመር ለምን ይከብዳል? || Why Is It Harder To Start Now - ክፍል 1 

Impact Seminars
Подписаться 121 тыс.
Просмотров 102 тыс.
50% 1

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more.
_____________________________
Facebook ይቀላቀሉ: [ ImpactSeminarsOfficial ] / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Instagram: / impactseminars
Join our Discord community: / discord
0:00 - Introduction
1:42 - Opening Talk with Wonde
3:16 - Why Is It Harder To Start Now?
_______________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_______________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
#selfimprovement #successmindset #selfdiscovery #ethiopia

Опубликовано:

 

29 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 139   
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Год назад
ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። 🙏🙏🙏
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 Год назад
እናመሠግናለን አቶ አሸናፊ ታዬ ድንቅ ሰው.❤❤🙏
@afrihome3945
@afrihome3945 Год назад
ባገኝዎት እና ከሌሎች አገሬን ከወረሯት "አነቃቂ"ተብየዎች ምን እንደሚለይዎት ብጠይቅዎት እደሰታለሁ። ጋዜጠኛ ነኝ!
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Год назад
እሽ እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
@GiasBd-kf3tu
@GiasBd-kf3tu Год назад
@@afrihome3945 ya hiwote asalexagn nachaw ato ashanafi taya
@afrihome3945
@afrihome3945 Год назад
@@GiasBd-kf3tu ሌሎቹም ራሳቸውን እንደ"ሕይወት አሰልጣኝ"ይመለከታሉ።
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Год назад
እሰቲ ይህን ዕንቁ መምህር በ like ፍቅራችንን እንግለጽለት
@fareewelu3341
@fareewelu3341 Год назад
ህይወት ድብዝዝ ባለብኝ ሰዓት ያንተን ትምህርት ሳዳምጥ ወደ ተስፋዬ እመለሳለሁ
@hayu684
@hayu684 Год назад
ደምሪኝ
@lina-pz6ry
@lina-pz6ry Год назад
እኔም
@OsmanYewelow
@OsmanYewelow Год назад
@@hayu684 ደምርኝ
@OsmanYewelow
@OsmanYewelow Год назад
@@lina-pz6ry ደምርኝ
@Nejat197
@Nejat197 Год назад
🤚👍👍
@abewutube
@abewutube Год назад
መልካም የሚያወራ ሰው እና ሚዲያ በጠፋበት ጊዜ ይህን የዶ/ር አሼን ንግግር መስማት መታደል ነው
@henoktibebu2446
@henoktibebu2446 Год назад
እኔ የምኖርበት ቦታ ትንሽ ከተማ ውስጥ ናው ። የምታወራው እውነት እንደሆነ አምናለሁ ። አንድ የሰፈሬ ልጅ አለ ፓራላየዝ ሁኗል ለ>5 ኣመት ሳይድን ሂወቱ ከባድ ሁኗል ቤተሰቦቹ ተስፋ ቆረጡ እሱም እንደዛው ብር የለንም ግን የዚህን ልጅ ሂወት 25 አመት ነው የምር ቀይርልን በስራው ጎበዝ ነዉ ከዳነ ተሰርቶ ይከፍላል እባክህ ጊዜህን ሰተህ ይህን ልጅ አድነው
@bruktawitbruk2698
@bruktawitbruk2698 Год назад
ልክ አሁን ጀምሩት ብለህ አንድ ደቂቃ ስትሰጣቸው እኔም መስማቴን አቁሜ ስልክ መደወል ጀመርኩ እናም almost ከአንድ አመት በላይ ነገ ዛሬ እያልኩ ቀጠሮ የያዝኩለትን ጉዳይ አሳክቻለሁ አድርጌዋለሁ አሽዬ አእምሮህ ይባረክ
@seboborega698
@seboborega698 Год назад
አሼ እግዚአብሔር ነው አንተን ለኛ ያስነሳልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@afrihome3945
@afrihome3945 Год назад
እኔ አፍሪካን በዓለም ላይ የሚወክላት ታላቅ የብዙኃን መገናኛ ተክየላት ማለፍ እፈልጋለሁ።
@bilalyesuf7754
@bilalyesuf7754 Год назад
ለኔ ምርጥ እውነታን የተገነዘበ ወቅታዊ ሰው
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Год назад
በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርት ዛሬ እንጀምር በጣም የተለዬህ ሰዉ ነህ !! አቶ አሸናፊ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ🙏🙏🙏
@misrakgetu1531
@misrakgetu1531 Год назад
እንደ እኔ አንተን የምወድክ አለ ግን አሼ ኮ ከዘወትር ጸሎት ጀምሮ ሁሌ ጥዋት አንተን መስማት የግዴ ነው። ግን ማስተካከል ያቃተኝ ዋና ነገር የሰማሁትን ወደ ተግባር መቀየር ነው። ፈልጋለሁ
@AfricanChannel21
@AfricanChannel21 Год назад
Ig/r yibarekot
@robahailemariamnew7009
@robahailemariamnew7009 3 месяца назад
🎉አቶ አሸናፊ እናመሰግናለን roba ከ iraq
@robelgetahun8734
@robelgetahun8734 4 месяца назад
አሼ እግዚአብሔር ምድራዊው እና ሰማያዊው ህይወትህ ይባርከው🙏 ። የብዙ ሺዎችና ሚሊዮኖች ሰዎች ህይወት ከጥፋት እያዳንክ ነው🙏 ።
@eyu1996
@eyu1996 Год назад
ያስቸገረኝ ነገር ቢኖር ነገ ነገ እያልኩ ወንዝ በማያሻግር ምክንያት ላደርግ የሚገባኝን ነገር ማስተላልፈው ነገር እና በዚህ ቪዲዮ ተምሪያለሁ ተባረክ ህዝብ ይስማህ!!!!!!
@rozateka7327
@rozateka7327 Год назад
ዶ /ር ወዳጀነህ መሀረነ ሰለ ንጉሱ ቴድሮስ ሰለተተነበየው ትንቢት ሲናገር ሰምቸ ነበር ንጉሱ ቴድሮስ እንደማይመጣ እና ግን ታላላቅ ሰወች እንደሚነሱ ተናግሮ ነበር ሲቀጥልም አባቶች አሉኝ አንድ ከወደ ፀሀይ መውጫ የሚነሳ ሰው አለ ብለውኛን ብሎ ነበር ይመጣን የተባለው ሰው አንተ እንደሆንክ አሁን አረጋገጥኩ እናመሰግናለን በተስፋ ሰለምታጠምቀን
@Alaz21
@Alaz21 Год назад
ታላቅ ሰዉ ... ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-wo5ht2kw7l
@user-wo5ht2kw7l 8 месяцев назад
እረጅም እድሜ ኑርልን መድረሥ የምፈልግበት ቦታ እደርሣለሑ እርግጠኛነኚ አሑን እጀምራለሑ
@lensaayele1462
@lensaayele1462 Год назад
I just stop the video and make a call that help me to start my business idea . I feel so happy for doing this. Thanks again!
@Worldfun22
@Worldfun22 Год назад
1st..so obsessed with all videos ...thank you so much!!🙏🙏
@eastend758
@eastend758 Год назад
60000 subscribers in less than a year 🎉🎉🎉 congratulations my impact seminar team members from Kampala
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Год назад
Thank you, dear brother.
@anwarnesro4879
@anwarnesro4879 Год назад
Thanks ashu egeg betttam teqami temehert new
@user-jr7nc9jp7h
@user-jr7nc9jp7h Год назад
አሸ ስለምትሰጠን ነገር በሙሉ ከልብ አመሰግናለሁ ። ለአንተም ካለህ ላይ ጨምሮ ጨምሮ እግዚአብሔር ብሩህ የሆነ አእምሮ እና አስተዋይ ልቦና ይስጥህ ያድልህ ። የስድስት ሳምንት ስልጠና በአለንበት የምናገኝበት መንገድ ካለ ብትነግሩን ከለለም ብታመቻቹልን የሚል አስተያየት ነው ያለኝ። የኢምፓክት ሰሚናር አዘጋጆች በርቱልን ።
@newapproacheconomics
@newapproacheconomics Год назад
እናመሰግናለን!!!
@eyu1996
@eyu1996 Год назад
የሚገርምህ በየ ዓመቱ ዕቅድ አውጥቼ አውጥቼ ስላልተገበርኩት ተናድጄ የዘንድሮ ዕቅዴ እስካሁን አቅጄ ያላደረኩትን መተግበር ነው ዕቅዴ
@nathaniafiker
@nathaniafiker Год назад
Thank you 👏
@addisalemsefu3441
@addisalemsefu3441 Год назад
እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏
@mekonenmoke2280
@mekonenmoke2280 Год назад
አሼ በጣም እናመሰግናለን
@robedire5400
@robedire5400 Год назад
Thanks, it is so excited 🙏
@jeginawyared2880
@jeginawyared2880 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ።
@husenjemal4384
@husenjemal4384 Год назад
Ahe you are the specail one
@belemagirma3825
@belemagirma3825 Год назад
Thanks
@ethio4421
@ethio4421 Год назад
Very graceful man !
@habtamualtaye5233
@habtamualtaye5233 Год назад
በጣም እንወድሀለን
@mesfinkebede7907
@mesfinkebede7907 Год назад
God bless you
@yigezufanta2632
@yigezufanta2632 Год назад
Thanks very much
@Abreham7
@Abreham7 Год назад
የእውነት ስለረዳኸን እናመሰግናለን
@abeldebero9167
@abeldebero9167 Год назад
God blesse You👌👌👌
@Muazz-hi5gz
@Muazz-hi5gz 5 месяцев назад
I'm 18 years old boy but I took everything seriously!!!
@libanosayza2433
@libanosayza2433 Год назад
ohh my God,May god bless you more and more betam nw emadenkew emwedew emkebrew
@BB-je4id
@BB-je4id Год назад
Thank you so much learn a lot 🇬🇧
@godoliyastube2969
@godoliyastube2969 Год назад
እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ ዘርህ ይባረክ!
@selamdebesay4487
@selamdebesay4487 Год назад
I love it when I listen this program, thank u so most , u learning us all tactics ❤️❤️❤️🙏edmie na teina yestie ❤️❤️❤️🙏.
@bekabedaso1515
@bekabedaso1515 Год назад
በጣም አሪፍ
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 Год назад
You're definitely a spice of life! Keep on shinning dear!!!
@edmeachewayal
@edmeachewayal Год назад
You are Really Gifted proeffessor. God bless you the whole your life. Thank you so much.
@rahmaabdu9876
@rahmaabdu9876 Год назад
You are such an amazing mindset Coach.Thank you so much for inspiring us.
@nunatube2460
@nunatube2460 Год назад
በጣም ደስ ይላል ምታስተምረው ት/ት!!! ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው።
@Alfa1M
@Alfa1M Год назад
“No one will reap except what they sow.” -Quran 6:164
@987654321susu
@987654321susu Год назад
Thanks 🙏🏾
@youthafrica5966
@youthafrica5966 Год назад
እውነት ነው ። ሁሌም ነገ ከነገ በኋላ ... እያልን " ምግብ ለነገ ያገለግላል ስራ ለነገ ያጀለጅላል " ይባል የለ
@burukdebebe-up5tt
@burukdebebe-up5tt 8 месяцев назад
ከምር በጣም አሰተማሪ ነው አመሰግናለሁ
@SMS-NewvisionAppointment
@SMS-NewvisionAppointment Год назад
Thanks 🙏
@lensaayele1462
@lensaayele1462 Год назад
You are a great teacher! I thanks God to have a knowledge person for my generation. God bless you all.
@okoo3056
@okoo3056 Год назад
Wow Yene Telku chgr tomorrow malet neber I get the Answer today thank you Mr Ashenafi 🙏
@Peaceallways
@Peaceallways Год назад
Thank you
@gdnlentertainment2605
@gdnlentertainment2605 Год назад
You are best
@user-zc6wu8bp6m
@user-zc6wu8bp6m 9 месяцев назад
Amsegenalew
@Solyana-hi9of
@Solyana-hi9of Год назад
For me, distraction is the primary cause. When I get distracted from the habits I've created, it's difficult for me to continue, so I restart the 21-day challenge to form that habit. What can I say other than long live Mr Ashenafi Taye.
@abenezerketema4647
@abenezerketema4647 Год назад
Yemn challenge new
@Solyana-hi9of
@Solyana-hi9of Год назад
@@abenezerketema4647 ye 21 ken challenge habit lemadaber lemesale reading book malete new
@abenezerketema4647
@abenezerketema4647 Год назад
Gebagn ena ke meche jemro new chalengu
@Solyana-hi9of
@Solyana-hi9of Год назад
@@abenezerketema4647 ene lerase yemaderegewun experience new yetenagerkut engi challenge ale malete aydelem
@abenezerketema4647
@abenezerketema4647 Год назад
Eshi mimi egnam enjemralen beka chger ylewm
@Alfa1M
@Alfa1M Год назад
“There is only one way to bridge the perceived gap between a person and his or her greatest dreams, and that is to begin.” ― Richie Norton
@bekitube8687
@bekitube8687 Год назад
ጥሩ ሚስጥሮች እያካፈልከነው መምህር 😯
@abdulhafizebahru3761
@abdulhafizebahru3761 Год назад
Last time I participated I your two sessions .....that was fabulous 👌 ....I came from Gambella to visit family but the first day I join your program I take good lessons ....thank you !!!
@abdihamde177
@abdihamde177 Год назад
አሼ ወንድሜ ከልቤ እወድሃለሁ አላህ ዕድሜህን ያርዝመው!
@tsigeeshetuyesuf7443
@tsigeeshetuyesuf7443 9 месяцев назад
ህይወትንያቀላል🎉🎉🎉🎉🎉
@amanueltariku3251
@amanueltariku3251 Год назад
UUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUU..... you don't have idea what am I feel..u are real GREAT!!
@yigezufanta2632
@yigezufanta2632 Год назад
love you
@DejuHailu
@DejuHailu Год назад
Wooooooooow Migerm Eyitanew.
@sisaygebre4272
@sisaygebre4272 Год назад
🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta Год назад
አድሜህን ያርዘመዉ፡ ሞትቬሽን ፈልገን ስንከተል፡ ወደ መድቴሽን ብሎም ዮጋ እየተቀየረ አንተ ግን እግዝአብሔርን ለምኑ ስላልክ ዕድሜህን ያርዝመዉ አመስግናለሁ
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 Год назад
👍👍👍❤️❤️❤️
@mekyahusean6333
@mekyahusean6333 Год назад
አተ መልካም ሰው አደኛ ነህ
@futurreda2360
@futurreda2360 Год назад
ያንተን ትምህርት እንደ የእለቱ ምድብ የምመገበዉ ፍስስ ብሎ ነዉ የምገባኝ በጣም ነዉ የማመስግነዉ የህ ትልቕ ቁም ነገረ ስለ ኣስተማርከኝ ።
@yohanisshumie9728
@yohanisshumie9728 5 месяцев назад
❤❤
@ashebirw.yohanis6173
@ashebirw.yohanis6173 Год назад
Please teach us about our Mind specifically Critical Mind and Subconscious Mind
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@thway840
@thway840 Год назад
🙏
@Samuel_Tilahun
@Samuel_Tilahun Год назад
🙏🙏🙏
@dubaimajaz4338
@dubaimajaz4338 Год назад
ከልብ አመሠግናለሁ ትምህርቶችህን መከታተል ከጀመርኩ ለዉጥ እያየሁ ነዉ ህልሜ እደሚሳካም እርግጠኛ ነኝ
@ethiopianzarii
@ethiopianzarii Год назад
enamsgenaln
@habesha168
@habesha168 Год назад
wow
@user-fz8oz1fq9x
@user-fz8oz1fq9x 6 месяцев назад
Melke meleak
@Jhonfeta
@Jhonfeta Год назад
😍😍😍😍
@emebetteshome
@emebetteshome Год назад
Enidebergna Kuwas yemitebabkew Siltenaaa!!!!naa Giba Bemoteeeee Mirt Kelebe New Ashe Tebark!!!
@balanbaras5550
@balanbaras5550 Год назад
Ato Eshe egzabeher yakbirilin.
@tazebewtazeze7602
@tazebewtazeze7602 Год назад
በጣም እናመሠግናለን አቶ አሸናፊ ለሁሉም ሴምናሮች እኔ የ እርሠዎን ሴምናሮች ሁሉንም ደጋግሜ ነው የማየው ።
@jafaramin5506
@jafaramin5506 Год назад
i waiting for ሱስ ምንድን ነዉ
@wogeneayele4034
@wogeneayele4034 Год назад
👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏♥️♥️
@getnetendale658
@getnetendale658 Год назад
እንዴት ነህ የእናቴ ልጅ?እንዳልከው ዛሬ የእኔ ናት ብዙ ዛሬዎች አልፈዋል ይህኛው ከባለፉት የተለየ ዛሬ ነው ም/ም በጄ ያለው ዛሬ ነው በብዙ ዛሬዎች ጥሩ ሳክስፎን ተጫዋች ለመሆን ትግል ከጀመርኩ ሰነበትኩ ከልፋቱ ከትግሉ ከተስፋ መቁረጡ ከስኬቱ እንዴት ጥሩ ትግል መሰለህ እሚገርምህ በ18/06/2015ዓም ከስኬቴ እደርሳለሁ እያልኩ ብርቱ ትግል ላይ ነኝ!ከምንም ችሎታ ተነስቼ በተስፋ ብቃት ላይ ነኝ !ዛሬ ለእኔ የለውጥ ግዜ ናት በአሁን ሰዓት ከሳክስፎኔ ውጪ እመነኝ አንድም አንድም ጉዋደኛ የለኝም እንዲህ አፍቅሬ ወዳጅ ያደረኩት ሳክስፎን ለሰጠሁት ፍቅር ምላሹ ፍቅር አይሆንም ትላለህ?የእናቴ ልጅ ባለህበት ሰላምህ የበዛ ይሁን ክበርልኝ!
@ethiolighton9245
@ethiolighton9245 Год назад
ብዙ እድሜ ለአቶ አሼ
@hermela4279
@hermela4279 Год назад
Amen
@surafelkalab9624
@surafelkalab9624 Год назад
aiyitenewal wedenewal
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 Год назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን ይሄንን ትምህርት እንዴት ነው መማር ምንችለው።አመሰግናለሁ በቅንነት ስለሰጣችሁን ትምህርቶች
@AbdinurYesin
@AbdinurYesin 11 месяцев назад
እኔ አሰከወለው
@misgunkebede5233
@misgunkebede5233 Месяц назад
Lik not ato ashenafi🙏🙏
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 Год назад
Arsemayeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
@tsigeeshetuyesuf7443
@tsigeeshetuyesuf7443 9 месяцев назад
ቦታውየትነው
@user-uq2xt9mg4h
@user-uq2xt9mg4h 4 месяца назад
Swodh eko fetari ychemrlk
@ayantusisay5523
@ayantusisay5523 Год назад
ከጸሎት ቀጥሎ ብርታቴ ቃልክ ነው
@Efi2127
@Efi2127 Год назад
እባክህ አሸ ትምህርት unvirsty ላይ ያለን ልጆች ምን እናድርግ እክህን 🙏🙏🙏🙏 በቶሎ ንገርኝ
@g.g8919
@g.g8919 Год назад
ትምርታችሁ ላይ በርቱ! የወደፊት ተስፋችሁ አሁን ካላችሁበት ጀምሩ, ፀልዩ🤲🙏🏽
@Efi2127
@Efi2127 Год назад
ስለ ትምህርት ስንጠይቅ ይህን ፍልድ ነው ማጠናው ስንል እርሱ እኮ ስራ የለውም ማናምን ይባላል እና ትምህርት ብቻ ብንል ምን ያህል እንጎዳለን
@user-wk1iu9ov8f
@user-wk1iu9ov8f 9 месяцев назад
እኔ የምለው እንድህ አይነት ወርቃማ ምክር የሚሰጥ በሳልና ወንዝ አሻጋሪ ሰው እያለ ሶሻል ሚድያው ሁሉ ለምን ይሆን በጠባብ ብሄርተኞች የተሞላው?
@belalhabshe1101
@belalhabshe1101 Год назад
እኔ ዘጠኝ ድርጅት በሀገሬ 24 ሰአት የሚሰሩ በጣም ደስተኛ የሆኑ ሰራተኞች 2500 ሰራተኛ እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ ሁሉም አለቀ በቅርቡ ተመርቆ ስራ ይጀምራል አቶ አሸናፊ መርቆ ከሚከፍቱ ሰዉ አንዱ ይሆናሉ። በላይክ እኔም አገኛለሁ የምትሉ።
@solomonsimon9471
@solomonsimon9471 Год назад
Dme nbse eko nehe
Далее
የምስጋና ሃይል
29:56
Просмотров 57 тыс.