Тёмный

አሁን ደርሰንላታል..እናቴ ወደ ሊባኖስ በቤት ሰራተኛነት ላትመለስ ነው የመጣችው ...ሚዲያ ላይ መውጣት አልፈለኩም ነበር ክፍል1 | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 334 тыс.
50% 1

25 አመታት በቤሩት የቤት ሰራተኛ ሆና ልጇቿን አስተምራ ለቁምነገር ያበቃች ምርጥ እናት ናት
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

4 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 761   
@user-um4yc7wt5q
@user-um4yc7wt5q 7 месяцев назад
ጌታ ሆይ ለኔም ልጆቼ ለዚ ክብር ያብቃቸው
@tsehayarega848
@tsehayarega848 7 месяцев назад
Amen amen amen
@AAa-sr7ce
@AAa-sr7ce 7 месяцев назад
አላህአይቸቸግርውምእሻአላህ
@zeberaali5809
@zeberaali5809 7 месяцев назад
አሜንያረብልአለሚን
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 7 месяцев назад
አምላኬ ሆይ ይህእድል ለኛምአድርግልን እናትነት ዋጋው ብዙነው❤❤❤❤
@TersytZelalem
@TersytZelalem 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@ewnetalemayuh9304
@ewnetalemayuh9304 7 месяцев назад
የ25 አመት ውለታ በፍሬ ሲመለስ ያኮራል የብዙ ኢትዮጵያ እናቶች ማሳያ እናት ነሽ እንኳን ፍሪሽን ለማየት አበቃሽ🎉🎉🎉
@seada.tube.
@seada.tube. 7 месяцев назад
ማሻ አላህ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 7 месяцев назад
እንኳንም ሚዲያ ላይ ወጣ ለብዙ እናቶች ጉልበት ይሆናል ይሄን ቪዲዮ አይቶ ያላለቀሰ ማን አለ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን በደሰታ ያኑራችሁ 🙏😘
@madinamadina4406
@madinamadina4406 7 месяцев назад
ጅግኖ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉
@rorororo7967
@rorororo7967 7 месяцев назад
😘😘😘😘👍👍👍🌹🌹
@yishakshitaye7798
@yishakshitaye7798 7 месяцев назад
ይህን ቪዲዮ አይቶ ያላለቀሰ ማን አለ እግዚአብሔር የሁላችንም እናተ ቀሪ ህይወት በደስታ ያኑርልን
@minterich
@minterich 7 месяцев назад
Mn lay new yetelekekew videos
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 7 месяцев назад
እውነት ነው
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 7 месяцев назад
ክብር በአርብ ሀገራት ላለን እናቶች እህቶች ወንድሞች የልፋታችንን ውጤት እግዚአብሔር ይክፍለን ከስውነት ተራ ወተን ለቤተስብ ለሀገር ለወገን ነው የምንኖርው 😢😢
@maryamomar2694
@maryamomar2694 7 месяцев назад
እውነት ነው😢😢😢😢😢
@sosnaadmasu8444
@sosnaadmasu8444 7 месяцев назад
የእውነት ክብር ይገባችኋል
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢 እውነት ነው ከሰውነት ተራ ወጥተን
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 7 месяцев назад
እጅግ በጣም ክብር ይገባችኃል የእውነት እናንተ እራሳችሁ ሃገር ናችሁ❤❤❤❤
@user-ik7wl1pu5i
@user-ik7wl1pu5i 7 месяцев назад
እውነት ነው
@MalhetDejene
@MalhetDejene 7 месяцев назад
ክብር ለማዳም ቅመሞች በሙሉ ከራሳችን በላይ ለሰው የምንኖር ጀግኖች ነን ❤😘🥰እግዚአብሔር እረድቶሕ እጥፍ ዋጋውን ለመክፈል ያብቃሕ ወንድም 🙏
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 7 месяцев назад
እናት ያላቹ የእናታቹን ክፉ አያሳያቹ🙏ሺ ዓመት በጤና ትኑርላቹ🙏🙏🙏❤
@tinawolde9826
@tinawolde9826 7 месяцев назад
አሜን
@SEP2922
@SEP2922 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን! ምርቃትህ አስለቀሰኝ…በዚህ ሰአት ስራዬን አቁሜ እናቴ ከከባድ ሰርጀሪ እስክታገግም የምችለዉን ሁሉ እያደረኩ ነዉ…በፀሎትህ አስበን😢
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 7 месяцев назад
​@@SEP2922 አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይማርልሽ
@tegetege8488
@tegetege8488 7 месяцев назад
Amen Amen Amen wendem
@siifaanmangiste7610
@siifaanmangiste7610 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@AyiniyGETACHEW-bj8eo
@AyiniyGETACHEW-bj8eo 7 месяцев назад
አቤት እርጋታህ እራስህን ዝቅ ማረግህ አምላክህን አክባሪ አገርህን ወዳጅ እረጅም እድሜ ለእናትህና ላንተ ተመኘው 🙏🙏
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 7 месяцев назад
አባ ይህ ልጅ አላህ ይጠብቅህ ከዚም የበለጠ አላህ ከፍ ያርገህ አቤት እናት ስትቀበል ያናባሁት እባ እናት ሺ አመት ትኑርልህ ❤
@ayshamohamed7756
@ayshamohamed7756 7 месяцев назад
አቤት ስነ ምግባር የኔ ልዩ 😢😢😢😢 አቤት እርጋታ 👌👌👌👌👌👌👌👌አላህ ይጠብቃችሁ 😢😢😢 ደግሞ አፉ ሲጣፍጥ 🥺🥺🥺የሀረብ ሀገር ሴት ማለት ሻማ ነች እሷ እየቀለጠች ለቤተሰብ ለሀገር የምትበቃ
@maqaram8997
@maqaram8997 7 месяцев назад
ትክክል ሰዉ አገር የኖረ ነዉ እምያዉቀዉ
@ayshamohamed7756
@ayshamohamed7756 7 месяцев назад
@@maqaram8997 በጣም ዉዴ እኔ በራሴ እያየሁት ስለሆነ ነው
@tsega5507
@tsega5507 7 месяцев назад
የኔ ጀግና እናት እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እማ ልጅሽንም ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 7 месяцев назад
እውነት እንዳተ አይነት እናቱን የሚያከብር አገሩን እዝቡን የሚወድ የሚያከብር ኩሩ ጀግና ታማኝ ታታሪ ኢትዮጵያዊን እግዚአብሔር ያብዛልን
@user-bl9ti4ip1e
@user-bl9ti4ip1e 7 месяцев назад
ደስታችሁ ደስታችን ነው እግዚአብሔር ለኔም ልጄን ለዚህ ክብር አብቃልኝ 🙏🥰
@tsionaraya1904
@tsionaraya1904 7 месяцев назад
አይቀርም እንፀልያለን
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 7 месяцев назад
እናት ሺ አመት ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Haile-373
@Haile-373 7 месяцев назад
ኡፍፍፍፍ ሲያወራ ለራሱ እርጋታው ፈጣሪ ቀሪው እድሜህን ይባርክልህ የምር ቤተሰብን ማስደሰት የመሰለ ነገር የለም በቸለይ እናትን ለእናትህም ረጅም እድሜ ያድልልህ
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 7 месяцев назад
የእኔ አስተዋይ እናታችሁን ከጤና ጋር የማቱሳላን እድሜ ይስጥላችሁ
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 7 месяцев назад
እንደዚህ አይነት ጀግና ልጆች አሉ ግማሾቹ ለሱሰ ጥገኛ ናቸው የናታቸውን ውጤት ያሳዩ መልካም ልጆች ተባረኩ
@senai974
@senai974 7 месяцев назад
በትክክል 😓😓አንደዚህ የሚኮራ ሰዉ ሳይ አለቅሳለሁ 😢
@user-be8ks6ey6n
@user-be8ks6ey6n 7 месяцев назад
የመዳኒአለም ስራ እናቶች ልጆቻችሁ ይባረኩበስደት ደፋ ቀና የምትሉ እርፍ የምትሉበትን እድል ይስጣቹ ተባረክልኝ እናቱን የሚወድ ልጅ በክብር ለይ ክብር የጨምርለት
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 7 месяцев назад
አቤት የመዳም ቅመሞች እኮ የጀገና ጀገና ናቻው በትለ ያት እናት ያርቢ አላህ ይጠብቅልህ
@user-bl9ti4ip1e
@user-bl9ti4ip1e 7 месяцев назад
❤️❤️❤️በጣም 🙏
@fgff4871
@fgff4871 7 месяцев назад
ሰይፉ በማቅረብክ በጣም ደስ ብሎኞል በቀረብ ብዬ ነበር እኔ ሊባኖስና ነኝ ልጄን የማሳድገው እዛ እየሰራው ነው ጠንካራ እናት ናት ልፋታ ድካሞ ለዚህ መብቃት ጀግና ነክ ebs እናመሰግናለን 🙏
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 7 месяцев назад
ለ25 አመት በበረሃ የዘራሽው ዘር ተትረፍርፎ አፍርቶልሻልና እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሌሎች እህትና እናቶቼ ለሁላችሁም የልፋታችሁን ፍሬ ፈጣሪ ያብላችሁ::
@fatuma1133
@fatuma1133 7 месяцев назад
ክብር ለእናቶቻችን እነሱ ሳይማሩ እኛን ላስተማሩ እናት አለሜ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የሁላችንንም እናቶች አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@zeritutube
@zeritutube 7 месяцев назад
መታደል ነወ ጨዋ ልጅ መሰጠት እናትህ ዲካማ ከቱ አልወደቀም ይገባችሀል ወርቅ የሆክልጅነህ ለእናትህ ለአያትህ እረጂም እድሜ❤
@hanagona2095
@hanagona2095 7 месяцев назад
ጌታ ሆይ ልቤን የነካኝ እናትና ልጅ😢❤
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 7 месяцев назад
የኔ ልጅ ስላምየ አድገሽ ተምርሽ ለቁምነገር ደርስሽልኝ ተመስገን እምል ያድርገኝ እናትሽ ነኝ የማዳም ቅመም ምን ይስነዋል ፈጣረ👏 ላይክ ግጭኝ ደስስስስ ይበለኝ ❤
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይርዳሽ
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 7 месяцев назад
@@user-iz7ot5uw5r አሜን አሜን አሜን
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 7 месяцев назад
የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ በልጅሽ ካሰብሽው ደርሳ የምትደሰቺ ያድርግሽ
@samirabh8469
@samirabh8469 7 месяцев назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናት እና ልጅ ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ❤❤❤
@user-ef5co1jg2k
@user-ef5co1jg2k 7 месяцев назад
እዲህ ናት ያርብ ሀገር ሴት ብዙ ሰው የአርብ ገርዲ እያሉ ይሰዲቡናል😭😭😭😭 ያርብ ሀገር ሴት ልጅነታን ውበታን እዲሜዋን ጨረሳ ለቤተሰቦቻ ለልጆች የምትኖረ ናት የአርብ ሀገር ሴት ጀግና ናት አይዞን አንች የአርብ ሀገር ሴት ነገ ጧት ያልፋልናል 😢😢😢
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 7 месяцев назад
አይዞን
@user-bq1le4yn9m
@user-bq1le4yn9m 7 месяцев назад
❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@mesertkifle233
@mesertkifle233 7 месяцев назад
እውነት ቃላት ያንሳል እግዚአብሔር ሲያድል እኮ ከልካይ የለውም የኔ እናት ጀግና ነሽ እውነት ሁላችንም እንዳንቺ ብንሆን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 7 месяцев назад
እድለኛ ነህ እጅግ ጀግና እናት አለህ የኔ እናት እንዃን ደስ አለሽ ልጅሽ ለዚህ በቅቶልሻል ክብር በአረብ ሃገራት እየሰሩ ልጆቻቸው ቁምነገር ለሚያደርሱ እናቶች ይሁን እድሜና ጤና ይስጣቸው❤
@missabyssinia2293
@missabyssinia2293 7 месяцев назад
What a wise young man! እንደዚህ ያከበርከው አምላክ ያክብርህ!!
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 7 месяцев назад
ያረብ የእኔንም ልጆቼ ለቁምነገር አብቃልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጅግና እናት ብየሻለሁ❤❤❤❤❤❤አንተም ምርጥ ጅግና ልጅ ነህ❤❤❤❤
@user-he9mu2wk3q
@user-he9mu2wk3q 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 7 месяцев назад
Amin yarb
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 7 месяцев назад
ማሻአላህ አቤት ደስ ማለት ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምረው ሰው ለፍቶ የድካሙን ውጤት ሲያይ ያስደስታል ጀግና እናት ምርጥ ልጅ
@selamboye-zg5dc
@selamboye-zg5dc 7 месяцев назад
ጀግና እናት እንኳን ለዚህ ክብር ፈጣሪ አበቃሽ ❤❤❤🎉
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 7 месяцев назад
እናትየው ጀግና ልጁ የተባረከ እግዚአብሔር ለአንተም የተባረከ ልጅ ይስጥህ
@mihretsisay2930
@mihretsisay2930 7 месяцев назад
ይሄንን ልጅ ካላገባ ዳሩኝ ብያለሁ አለበለዚያ ዜግነቴን ቀይራለሁ 😏🤣🤣 ጀግና እናት ጀግና ልጅ የምር መታደል ነው ድንግል ከነልጇ ዘመናችሁን የፍቅር የደስታ ታድርግላችሁ 🙏❤️❤️❤️
@zedahmed9371
@zedahmed9371 7 месяцев назад
😂😂😂
@user-he9mu2wk3q
@user-he9mu2wk3q 7 месяцев назад
😂😂😂እገድፍሻለሁ 😅
@madinashaker4471
@madinashaker4471 7 месяцев назад
😂😂😂😂
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@zedahmed9371
@zedahmed9371 7 месяцев назад
@@user-he9mu2wk3q ጉድ ፈላ 😄
@HawiDad
@HawiDad 7 месяцев назад
ክብሩን ሁሉ የ ድንግሌ ማርያም ሊጅ ይወሰደ ጉልበቱን ሃይሉን ሞገሱን ሰቶሽ ልጂሸን ልቁምነገር ያበቃው ጌታ ይመስገን 🙏❤❤❤❤🎉🎉
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 7 месяцев назад
ቪደወው መውጣቱ ለእኛ ልጆቻችንን ጥለን አረብ ሀገር ለምንሰራ እናቶች ጥንካሬ ሰተኸናል ወላሂ ተመኘሁ❤❤
@febenshow-7153
@febenshow-7153 7 месяцев назад
ቪዲዮውን ያየሁት ቀን እራሱ በእንባ ነው የጨረስኩት ፈጣሪ የድካሟን ካሳት የእኔ እናት እንደዚህ አይነት ልጆች ሺ ይወለዱ ልፋትን መና ማይጥሉ ልጆች ይበርክቱልን ይብዙልን❤
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 7 месяцев назад
ክብር ለጀግና እናቶች
@staypostive6611
@staypostive6611 7 месяцев назад
What a blessed decent family!! የድንግል ማርያም ፍቅር ሲገባህ እንደዚህ ነው። ጌታ እናቱን የሰጠው ለሚወደው ቅዱስ ዮሐንስ ነበር። መታደል አለብህ ...
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 7 месяцев назад
የለመኑትን የማይነሳ ፈጣሪ፣ እናትዬውን ከነልጆቾዋ አብዝተህ ስለባረክ፣ እኛንም ባርከን፣አሜን የምትሉ
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 7 месяцев назад
የወለዳችሁ እግዚአብሔር የልፋታችሁን ዋጋ በልጆቻችሁ ይስጣችሁ❤ እኔም አግብቼ እንድወልድ ፀልዩልኝ😢❤
@asnaasna6404
@asnaasna6404 7 месяцев назад
Amen
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 7 месяцев назад
Amen❤
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 7 месяцев назад
አይዞሽ፣ ፈጣሪ የለመንሽውን ሁለ ያሳካልሽ፣ የተባረከ የትዳር ጓደኛ ይስጥሽ
@wde6590
@wde6590 7 месяцев назад
አሜን አሜን🙌🙏 አንቺም የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ🙌
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 7 месяцев назад
@@wde6590 አሜን እህቴ
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 7 месяцев назад
ጀግና እናት የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ናት❤❤
@toyibatoyiba2856
@toyibatoyiba2856 7 месяцев назад
ክብር ለመዳም ቅመሞች ልጆች ትታችሁ በስደት በናፍቆት እየተገበገባችሁ ለምትኖሩ አላህ ለትልቅነገር ያብቃልን😢😢😢
@ttww9470
@ttww9470 7 месяцев назад
አሚንንን ያረብ
@Rahma-dd5sx
@Rahma-dd5sx 7 месяцев назад
አሚንንንንንንን😭
@user-he9mu2wk3q
@user-he9mu2wk3q 7 месяцев назад
እኔ ሳልወለድ እሰቡ እሲ አሁን እኔ ደርሸ ለስደት በቃሁ እኛንም የመዳም ቅመሞችየ በያላችሁበት ሰላም አርጎ የተሻለ እንጀራ ይስጠን ያርቢ አላህ ❤
@sarabrara1262
@sarabrara1262 7 месяцев назад
አሜንውዴ😢
@user-gg2oo4qb6o
@user-gg2oo4qb6o 7 месяцев назад
ከምንም በላይ ደስ ያለኝ ክብሩን ለእግዝአብሄር ነው የሚሰጠው ተባረክ
@zawdezz3681
@zawdezz3681 7 месяцев назад
በጣም
@user-jv3fz5yb7m
@user-jv3fz5yb7m 7 месяцев назад
የእዉነት ጀግና እናት ናት እግዚአብሔር የልፋቷን ቆጥሮ በልጇ ከፈላት ክብር አረብ ሀገር እየተሰሰቃየች ታናናሾቿን ለምታስተምረዉ ሴት😢😢
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 7 месяцев назад
ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ❤❤❤❤የድንግል ማርያም ልጅ የአረብ ሀገር ያሉ እናቶችን እድሜ ከጤና ይስጣችሁ። የአረብ ሀገር ኑሮውንም ሰርቼ ለቤተሰቦቼ ሆኛለሁ እና አውቀዋለሁ።
@maryamomar2694
@maryamomar2694 7 месяцев назад
እናትነት ከባድ ነው ። ላወቀው እኔም በስደት ግማሽ እድሜየን ጨርሻለው ልጂን አስተምሬ አስመርቄአለው አልሀምዱሊላህ ያልተኖረ ልጂነት ኖሬአለው ለቤተሰቤ 🥰🥰
@lemlemyoni1703
@lemlemyoni1703 7 месяцев назад
እኔም ማስተር ድረስ አስተምሪያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@tsigeredaassefa186
@tsigeredaassefa186 7 месяцев назад
ጌታ ሆይ ሁሉም እናቶች ይሔንን ክብር እንድናይ መልካም ፈቃድህ ይሁን
@wasihunsebesbe2712
@wasihunsebesbe2712 7 месяцев назад
በዚህ ብሱል እና ጎበዝ ልጅ ውስጥ ትልቁን አየር መንገድ አየሁት። እናቱ ደግሞ የጀግኖች እናቶቻችን ተምሳሌት ናት። የሁለቱም እምነታቸው ደግሞ እጅግ ያስቀናል። በመጨረሻም አዘጋጁን ሰይፉን ላመሰግን እወዳለሁ። Thank You!
@kblovers9284
@kblovers9284 7 месяцев назад
ዋውውውው ታድላ እናትህ ተስፋህን ሆኖልህን ማየት በጣም ነው ደስ ሚለው❤❤❤
@user-eh7oe4tj6j
@user-eh7oe4tj6j 7 месяцев назад
ከእናትህ አንተን አደንቃለሁ እናቱ እህቱ በምትልከዉ ገንዘብ ጫትሢያሣድዱ የሡሥመነሓራሆነዉ ወይለራሣቸዉ አልሆኑቤተሠብ ይጎዳሉ እናንተትለያላችሁ የዉነት እናትህንምእድሜከጤናይሥጥሽ በልጆችሽእድትጦሪያድርግሽ
@genettesema8908
@genettesema8908 7 месяцев назад
እግዚአብሔር የሁላችንንም ወላጆችን የሚያስደስተው የልጄች ጥሩ ፍሬ ማፍራት ለድል መብቃት ነው እግዚአብሔር ሆይ ልጆቻችንን ለፍሬ ሲበቁልን እንዴት ደስ ይላል። ተመስገን ቀሪ ዘመናችንን በልጆቻችን የምንረካበት ያድርግልን።
@bemnetalemu5990
@bemnetalemu5990 7 месяцев назад
ድንግል ማርያምን ይዞ ያፈር የለም❤❤
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 7 месяцев назад
የመዳም ቅመም ማለት ምን እንደሆነች ክብር አሰጥተሄናል እናመሰግናለን❤😢
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ረድቶህ እናትህን ያኮራህ ልጅ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን 🙏🏾❤️
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 7 месяцев назад
የኔ ጀግና እናት ከዚህ ባለይ ደስ ይባልሽ የኔ ስደተኛ እህታችን እናታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DanielGugssa
@DanielGugssa 7 месяцев назад
ልፋቷ መና አልቀረም ተምረክ ለቁም ነገር በቅተክላታል ልፋቷ መና አልቀረም ጀግና እናት ማረፊያሽን አላህ ያሳምርልሽ የስደት ስቃይን ያየ ነዉ ሚያቀዉ ያንን ሁሉ መከራ አልፈሽ ለዚ ቀን በቅተሻል ያዉም ልፋትሽ አብቦ መጨረሻሽ ያማረ ይሁንል በልጆችሽ ተጦሪ
@user-or1gz6eh2x
@user-or1gz6eh2x 7 месяцев назад
እውነት ለመጀመሪያ ጊዜ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔርን ስታመሰግን አየሁ እውነት እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ለእናትህም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-py8jh8zp7r
@user-py8jh8zp7r 7 месяцев назад
እግዚአብሔር የኔንም ልጆች ለዚህ ክብር አብቃልኝ🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@sususultan5018
@sususultan5018 7 месяцев назад
Ameeen
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 7 месяцев назад
ሰው የልፋቱን ዉጤት እንድህ ሰጋኝ እንዴት ደስ ይለል አግዚአብሔር ይማስግን. እኔ በሚሰራበት እነቴ ቤት ሰለላክ ዜጋ 18ዓመት አንድቤት 2ልጆች አለት አሁን እናሱ ሰውድአራቢያ ይሰራሉ ስተዛዝን. አቺን እንካን ጌታ ለዚህ ቀን አበቃሺ የኔ እናት ♥️♥️♥️♥️
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 7 месяцев назад
ወይኔ በለቅሶ ነው ያየወት ክብር ለሀረብ ሀገር ሴቶች😢😢 እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ❤❤❤❤❤🎉
@gedag5658
@gedag5658 7 месяцев назад
ይህ ቪዲዮ በአረብ ሀገር ለቤተሰቦቻችሁ ዋጋ እየከፈላችሁ ላላችሁ እህቶቼ ብርታት እና ጉልበት እንደሚሆናችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። ልፋታችሁ ፍሬ አፍርቶ እፎይ የምትሉበትን ዘመን እግዚአብሔር እንዲያመጣላችሁ ምኞቴ ነው🙏
@wde6590
@wde6590 7 месяцев назад
አሜን አሜን እናመሰግናለን በጣም🙏🙏🙏
@ttww9470
@ttww9470 7 месяцев назад
አሚንን ለሁላችንም
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 7 месяцев назад
እኳን ደስ ያለሽ የኔ እናት ልፋት ፍሬ ሲያፍራ እንዴት ደስ ይላል 🥹🥰🥰
@generalpsychology1
@generalpsychology1 7 месяцев назад
በሰው ሀገር የምትለፉ ሁሉ ፈጣሪ ለክብር ያብቃችሁ
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ttww9470
@ttww9470 7 месяцев назад
አሚንን ያረብ
@tigisttigist2009
@tigisttigist2009 7 месяцев назад
ክብር ለማዳም ቅመሞች❤❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 7 месяцев назад
በተለይ ለእግዚአብሔር የሰጠኸዉ ክብር ደስ ይላል ለእናትህም ጭምር እግዚአብሔር ያክብርህ
@merr219
@merr219 7 месяцев назад
መታደል ነው ፈጣሪ የልፋቷን ቆጠረ በልጇ ከበርች ፈጣሪ ሲያከብር ለዚህ ክብር አብቃኝ ልጄን አስተምሬ ለቁም ነገር ፈጣሪ አብቃልኝ ጤና ጉልበት ስጠኝ❤❤
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 7 месяцев назад
ሰይፉ መቼም አንተን እግዚአብሔር ትልቅ ነገር ያርግልህ ነው የምለው በሁሉ ቦታና ግዜ ማድረግ ያለብህን የምታደርግ ለዝና ለጉራ ሳይሆን ሰው ስለሆንክ ብቻ የምታደርግ በመሆንህ ትልቅ ክብር አለኝ ኑርልን እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-dt2xg1vy2e
@user-dt2xg1vy2e 7 месяцев назад
እናቱን የሚያከብር የተከበረ ነው ፈጣሬ የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ!!!
@mercy8048
@mercy8048 7 месяцев назад
Most of our Mothers are that’s how they are but let’s call her Mother of the Year 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@hana.6956
@hana.6956 7 месяцев назад
እግዚአብሔር የባረከው እናቱም እሱም ታድለዋል ስንቶች አሉ ከውጭ ብር ሲላክላቸው የሚንዘላዘሉበት ይሔ ልጅ ግን አቁም ነገረኛ መሆኑ እንዴት ደስ ይላል።
@user-dq5gs5ks2p
@user-dq5gs5ks2p 7 месяцев назад
የኛልፍት እዚድረስነዉ በእዉነት በሀረብ ሀገር ምሰራ ሴቶች ጀግናነን ❤❤❤❤
@tsegikahsay7283
@tsegikahsay7283 7 месяцев назад
በጣም ቀናው ደስ የሚል ቅናት እኔም ብቻየ ነው ልጄየን እማሳድገው። እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ማረግ አብቀኝ
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 7 месяцев назад
❤❤❤❤ ያብቃሽ እማ
@Alem844
@Alem844 7 месяцев назад
ሰይፉ መላቤተሰቦችህን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልህ🙏ጀግና እናት ጀግና ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም ትጠብቃችሁ 🙏ከመላቤተሰቦችሽ ጋር በ እንባ ጨረስኩት አይለያችሁ🙏
@user-vk4wn1nq7q
@user-vk4wn1nq7q 7 месяцев назад
የእኔ ውድ ወንድም እግዚአብሔር የጠብቅህ እናትህን አኩርትሀል እኛንም ጭምር ነው ያኩራህን❤❤❤
@EtneshAlmanio-fj8xg
@EtneshAlmanio-fj8xg 7 месяцев назад
በዚች ምድር ላይ የእናቴን አስደስቼት ህይወቶ ብያልፊ ግን ምን ዋጋ አለው ቀደመችኝ💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 7 месяцев назад
አላህ ያለው ሆነ አይዞን እህቴ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 7 месяцев назад
እግዚአብሔር የመረጠሽ ልፍትሽ ከቱ ያልቀረብሽ ፍሬ አፍርቶ ያየሽ የስደትሽ ካሳ ነው ይሄ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 3 месяца назад
አቤት ጥንካሬ ያልተኖረ ልጅነት ማለት ይህ ነዉ 25አመት ማለት በጣም ከባድ ነዉ ስደትን ለሚያዉቀዉ ሰዉ እና የተባረካቹ ልጆች ናቸዉ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና እመኝላቹኃለዉ ,,,እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤🙏🙏
@user-vk4wn1nq7q
@user-vk4wn1nq7q 7 месяцев назад
የእኔ ጅግና እናት እግዚኣብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ አለሽ❤
@EmuHiba
@EmuHiba 7 месяцев назад
እሰይይይይይይይይይ አልሀምዱሊላህ እድህ የተለፋበት ነገር ፍሬ ሲያፈራ እራሱን ሲችል እንደት ደስ ይላል ማሻአላህ እናትህም እድሜ እና ጤና ሰጥቷት የለፋችበትን በሰላም ትኑር የሁላችነም ህልም ነው ስደት የስንቱን ቤት ቀጥ አድርጎ ይዟን 😢
@EhiteMelak
@EhiteMelak 7 месяцев назад
አምላኩን መከታ ያደረገ ሁሌም ስኬታማ ነው
@tesfayekorssa6916
@tesfayekorssa6916 7 месяцев назад
እድለኛ እናት ነሽ ልፋትሽ ከንቱ አልቀረም እግዚአብሔር ይመስገን
@nazatus3536
@nazatus3536 7 месяцев назад
ደስ ሲል ለኔም ያርግልኚ ፍጣሪየ ምንም አይቸግርው እርብላለሚን አድአላህ ሱባሀኑ ወታላ👏👏
@user-pk5bz9fg1w
@user-pk5bz9fg1w 7 месяцев назад
ገብርኤል አባቴ የኔንም ልጅች ይህን ክብር እንደሰጥልኝ
@bezubb3137
@bezubb3137 7 месяцев назад
እነሱንም ይዘው የቆዩትም ሰዎች ጀግኖች ናቸው ባለውለታችሁም ናቸው🙏
@user-os8sc6mj7y
@user-os8sc6mj7y 7 месяцев назад
ፈጣሪ ሆድ ከስደት አውጥተክ አግብቼ ወልጄ ለዚ ክብር አድርሰኝ 😢😢
@user-tq6zw1mm7s
@user-tq6zw1mm7s 7 месяцев назад
ይች ነች ያረብ ሀገር ሴት ❤
@user-je3lw8wc4y
@user-je3lw8wc4y 7 месяцев назад
እግዝሕቤር ይመስግን በጣም ነው ደስያለኝ የናት ፍቅር10000 አመትትኑርልክ ወንድም ስደተኝዋ ነኝ
@user-nl4pp3we1q
@user-nl4pp3we1q 7 месяцев назад
የኔእናት እንኳን ደስያለሽ የልፋትሽውጤት ለፎሬሲበቃ ከማየት የበለጠ ደስታ የለም ካንቺ ብዙተምሬአለሁ ቀሪው እድሜሽን እመቤታችን ከቤተሰብሽጋር የደስታ የተድላ ጊዜ ታድርግልሽ።
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 7 месяцев назад
ልጅ አብሮ ሳይኖር ይህንን ያህል ፍቅር ከእግዚአብሔር ፣ የተሰጠ ልዩ ፀጋ ነዉ፣ በእዉነት ይህ የሆ ነዉ ከፀጋ እግዚአብሔር ነዉ ፣ በእዉነት ልዩ ስጦታ ነዉ ፤ እግዚአብሔር ባርኮ ነዉ የተሰጣት በጣም የእናትዬዉ ፀጋ እግዚአብሔር በዝቶላት ነዉ የስቃይ ዘመን ነበር የሄደችዉ ጠንካራ እምነት ያላት እንኳን የቅዱሳንአምላክ እረዳቹ
@yeshieseta
@yeshieseta 7 месяцев назад
በአለም ላይ ያላችሁ እናቶች በሙሉ ረዥም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን❤❤❤❤❤
@robekaeth3984
@robekaeth3984 7 месяцев назад
ዋው ጀግና ነህ እናታችሁም ዲካሟን በውጤታችሁ አሣያችሀት በጣም ጀግናናችሁ እናትህም ወንዲምህም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@hirutseyfu6944
@hirutseyfu6944 7 месяцев назад
ይሄ ልጅ ከአፉ የሚ ወጣው የታረመ ንግግርና የመረጋጋት ባህሪው እጅግ ደስ ይላል እኔም እናት ስለሆንኩ ልክ እንደልጆቼ ነው የመሠለኝ እማ አንቺም እንድህ የተባረክ ልጅ እግዚ አብሔር ስለስጠሽ ፈጣሪሽን አመሥግኚ እናታችሁን የምትሳደቡ ልጆች ክእነዚህ ዓይነት ልጆች በጉ ነግርን ተማሩ
@kassahundamita901
@kassahundamita901 7 месяцев назад
ካፕቴል ኩሩቤል በጣም እድለኛ ነህ ስንቱ ስኬት ላይ ሲደርስ ለምስጋና ያልደረሰ አለ ከዛም ውስጥ አንዱ እኔ ነኝይህን ሳይ እናቴን በማስታወስ በእንባ ነው የጨረስኩት እናቴ እምነትሽ ድካምሽን አይቶ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃችሁ ከእናትም እናት ነሽ ከልጅም አስተዋይ ልጅ እና እድለኛ ልጅ ነኽ ሴፍሽ እናመሰግናለን
@user-ik7wl1pu5i
@user-ik7wl1pu5i 7 месяцев назад
እናትህ የልፋቷን ውጤትና ደስታ ልታይ እንኳን አላህ ለዚህ ቀን አበቃት ከድካሟም በላይ እድለኛ ነች
@leylasani7111
@leylasani7111 7 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ አበቃት ጀግና እናት ።ሰይፉ እባክህ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ እየታየች ላለችው በሳውዲ እስር ቤት የሞት ፍርድ ተፈርዶባት ሁለት ሚሊየን ሪያል ካሳ ከፍላ እንድትወጣ ለተወሰነላት ለለይላ ኑርሰቦ ድምፅ ሁናት።
@saraoumer1171
@saraoumer1171 7 месяцев назад
የኔ ጀግና እናት እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ልጅሽንም ፈጣሪ ይጠብቅልሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን በደሰታ ያኑራችሁ🙏🙏🙏
@hiwi-ethiopianlaw.
@hiwi-ethiopianlaw. 7 месяцев назад
የእውነት እድለኛ ነህ... እኔም እንዳንተ ተሳክቶልኝ ከእናቴ ጋር ቁጭ ብዬ ይሄን ኢንተርቪው ባይ ምኞቴ ነው
@sanaasanaa-ue1je
@sanaasanaa-ue1je 7 месяцев назад
እኩያ ልጇ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤እኛ መቼም እዳስብን ቀረን አይ አገሬ ብቻ ይሁን😢
Далее
Sinfdosh xotin 7😂
01:01
Просмотров 2 млн
ራስን ማወቅ Self Awareness
13:11
Просмотров 10 тыс.