Тёмный

አል-ገፋር አል-ገፉር ባሪያዬን እስከመጨረሻው ምሬዋለኹ! ||ኸሚስ ምሽት ||ሚንበር ቲቪ|| Minber Tv 

Minber TV
Подписаться 552 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

#Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Развлечения

Опубликовано:

 

23 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 73   
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 2 года назад
መሸአላህ ደስ የሚል ፓሮግራም ነው አህለን ወሳህለን ኡስታዜ ሺ አመት ይኑርህ ያርብ
@user-xj8ov5vz3x
@user-xj8ov5vz3x 2 года назад
አላህ ያቆይክ ተብሎነው ዱአ ሚደረገው እስታዝ በድር የኑህ ህዝብ አይደሉም የነብያችን የሙሃመድ አለይሰላት ወሰላም ናቸው ሺ አመት ሆሆሆ
@endris7082
@endris7082 2 года назад
ማሳአላህ በጣምደስ እሚል ትምህርት በሰማነው እምንጠቀም አላህ ያርገን ኡዝታዝ ጀዛከሏሁ ኸይር
@kemalkak1448
@kemalkak1448 2 года назад
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴💚💚💚እኔ እናንተን ስከታተል ኽሚስ ምሽት ሁሉንም ፕሮግራም ለሳምንት የተደራጀ ቀለቤን ይዤ ተጠግኘ ነው እማሳልፈው አልሀምዱሊላህ እኖዳችሁዋለን💚💚💚
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Год назад
በትክክል ከላህ በታች የልባችን መረጋጊያ ሚበር እና ኢላቭ ቲዮብ ናቸው
@user-nk7jf6tz9z
@user-nk7jf6tz9z 2 года назад
ከጉድለቶች ሁሉ የጠራኸው ጌታየዋየ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ሡበሀነከ ያረብ
@assghjasvhji355
@assghjasvhji355 2 года назад
አሰላም አለይኩም ሚንበሮች ኽሚስ ምሽትን በናፍቆት ነው እምጠብቃችሁ በርቱልን እንወዳችሖለን
@nebihatseid8347
@nebihatseid8347 2 года назад
ሱብሀነከ ረቢ....አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ ሹክር ይገባው። ዑስታዝ በድሩ ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ አላህይ በዐፊያ ረጅም እድሜ ያቆይልን... ሁሴን እና ማሜ አላህ ኸይር ጀዛችሁን አብዝቶ ይስጣችሁ ለአላህ ስል እወዳቸዋለሁ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቅልን ።
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 года назад
ኡስታዝ አላህ አፊያህን እድሜህን ይጨምርልህ ኢንሻአላህ እንከታተላለን ያድርሰን ያረብ
@sumayatube-5687
@sumayatube-5687 2 года назад
ያነቢዩ ሙሐመድ ﷺ ያሚስቶቻቸውና ያልጆቻቸው'ስም 👉 ከዲጃ ቢንት ኸወሊድ 👉 ሰውዳ ቢንት ዘምዐ 👉 አኢይሻ ቢንት አቡበከር ሰዲቃ 👉 ሃፍሳ ቢንት ኡመር 👉 ዘይነብ ቢንት ኹዘይማ 👉 ሂንድ ቢንት አቢ ኡመያ 👉 ዘይነብ ቢንት ጀሀሽ 👉ጁዋሪያ ቢንት ሃሪስ 👉 ረምላ ቢንት አቡ ሶፍያን 👉 ሪሀና ቢንት ዚያድ 👉 ሶፍያ ቢንት ሁወይ ልጆቻቸው ✍ ቃሲም ✍ አብደላህ ✍ ኢብራሂም ✍ ፋጢማ ✍ ኡሙ ኩልሱም ✍ ሩቅያ ✍ ዘይነብ ╭──────══──────╮ ፊዳከ አቢ ወኡምሚ ያረሱለላህ ...... ......... ኑ ጎራ ይበሉ ጎሳዎቻቸውና ታሪከቸውን እንማማራለን======== ========🎓🎓 ╰──────══─────
@oumeroumer7251
@oumeroumer7251 2 года назад
ሚንበሮች ማሻአላህ በጣም ነው ዴስ የምትሉት አላህ ይጠብቃቺሁ ኸሚስ ምሺትን ሁልጊዜነው የምከታተለው ዴስ ይላል እወዲያቺሁ አለሁ አላህ ይጠብቃቺሁ ኡመር ብዙነህ ነኝ ከሱዳን
@redwanarebo
@redwanarebo 2 года назад
ጀዛከላህ ኬይር ኡስታዛችን ❤
@wubshetshiferaw51
@wubshetshiferaw51 2 года назад
Bismike nehya, betam grum program new. Yesew lij ke hayalu Allah ga yemigenagnbet dldiy hono new yemisemagn. Ketlubet, I wish a long life for our dear ustaz.
@raniyamira1272
@raniyamira1272 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ የቢስሚከ ነህያ እና የኸሚስ ምሽት ሁሉንም ፕሮግራሞች በኦርደር (ቁጥር )ቢሰጣቸዉ ምክኒያቱም ኘሮግራሙ ሲያመልጠን ለመከታተል እንዲያመቸን አላሁ አእለም።
@mariayaaymen4273
@mariayaaymen4273 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኸሚስን ከልጆቼጋ ቁረአን በመቅራት ዱአበማረግ ከመግሪብ እስከኢሻ ደስ ብሎን እናሳለፍ ነበር ልጆቼም በጉጉትይጠብቁታል አሁንደግሞ እኔ የበለጠ ኸሚስን በድምቀት እንዳሳልፈው ስለምታረጉኝ አላህ ያሰባቹሁትን ያሳካላቹ እንግዶቻቹሁም ውብናቸው ሁሴንና ማሜ በጣም ውብ አርጋቹሁታል እና አላህ ድኒያ አሂራቹሁን ውብያርግላቹህ በዚህ ፕሮግራም ለምትሳተፍ ሁሉ አላህ ይውደዳቹህ ይጨምርላቹህ
@ahmedsherif6991
@ahmedsherif6991 2 года назад
AL Ghaffar (the repeatedly forgiving) AL Ghafur (the much-forgiving) S.W
@jemilajemila6321
@jemilajemila6321 2 года назад
ማሻ አላህ
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 2 года назад
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu
@zedtube5574
@zedtube5574 2 года назад
ማሻ አላህ ሚንበሮች አላህ በአዱኒያ በአኼራም ይመንዳችሁ። ወላሂ እንወዳችኋለን ኡስታዜ ጀዛክ አላሁ ኸይረን
@neimagemil6260
@neimagemil6260 2 года назад
ማሸ አላህ
@alibeshir5762
@alibeshir5762 2 года назад
I love this program. It gives me sakina tranquility and motivate me to get close to Allah and beg his mercy.
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 года назад
አልሃምዱሊላህ ረቢል አል ዓለሚን
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 года назад
Thank you very much ustaz
@mokede8735
@mokede8735 2 года назад
Insheallah entebeqalen ❤❤🙏
@user-xq6tc9nd7e
@user-xq6tc9nd7e 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@umasam6820
@umasam6820 2 года назад
Masha Allah jezak Allahu khayr Allah yitebikachu
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Год назад
Jazakalahyer
@fethiabekeri4560
@fethiabekeri4560 2 года назад
Masha Allah Jezakallah
@doneyazid3178
@doneyazid3178 2 года назад
Masha allah betam terw perogerm nw
@sofiaali1830
@sofiaali1830 2 года назад
MashaAllah tebarkAllah ALLAH khair jezzachehun ykfelachu you boost our iman Alhamdulillah
@eshetieabdie714
@eshetieabdie714 2 года назад
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@remlahussain3430
@remlahussain3430 2 года назад
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 года назад
Mashallh
@Nasrimustefa
@Nasrimustefa Год назад
Masha Allah
@akka4545
@akka4545 2 года назад
ማሻአላህአላህይጠብቃጅህ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
ማሻ አላህ ኡስታዙና አላህ የቆይልን በርቱ
@ridukedir5750
@ridukedir5750 2 года назад
Yegn star 🌟 nachw mash allah !
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 года назад
ሱብሃን አላህ ጀዛኩሙላህ ከይር!
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 года назад
May allh reward you
@hayathihayathi7755
@hayathihayathi7755 Год назад
Allah ytabkachhu
@user-eh9ie8bl2l
@user-eh9ie8bl2l 2 года назад
جزاك الله، خير استاذنا الله، يطول عمرك እኛንምበሠማነው እምንጠቀም. አሏህ ያድርገን
@Thejubair00
@Thejubair00 2 года назад
በጣም ደስ ይላል Background ያለውን እንጉርጉሮ ማጥፋታቸሁ በጣም አሪፍ ነው እባካቹ በዚህ ቀጥሉበት❤
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 года назад
አሏሁ አክባር አልሃምዱሊላህ
@user-yt4bz8lc6y
@user-yt4bz8lc6y Год назад
Masha,alah
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 года назад
ከምንም የጠራኸው ጌታዬ
@menayoutuber2375
@menayoutuber2375 2 года назад
ሰብህነክ የአላህ ሽኩረና ለኩም👍👍❤❤❤
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 2 года назад
አላሁ አክበር
@rahmanuredinrahmanuredin7122
Ya Allah lemn eskahun gin endi ayinet program alenorem
@hayathayat8197
@hayathayat8197 2 года назад
As wr wb wedemochi jakum Allah kir usetaze Masha Allah setaberara semete beyenw yemesmake jzak Allah kir hulum bande bidrge yallah semoche hulim eyseman kelebachen endirteb Allah bey ewdachualwe
@user-jc3sm3dm8f
@user-jc3sm3dm8f 2 года назад
اهلن جزاك م الله خيرا
@halima1861
@halima1861 2 года назад
ዋአለይኩምሰላም
@smarttube4491
@smarttube4491 2 года назад
betam ajjibb nw ye getachn allah sitotaw bikoter yemayalk nw
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 года назад
ያረብ እኛንም ማርን
@tasimlula9564
@tasimlula9564 2 года назад
Asallamu'allaykum all my brothers how life we fine alhamdulillah I miss "maddinah semayi "
@usmailmohammed3501
@usmailmohammed3501 11 месяцев назад
Yaa Allhaa
@zeynebabedruhamza2013
@zeynebabedruhamza2013 2 года назад
አሠላሙ አለይኩም
@Muhammed27340
@Muhammed27340 Год назад
ይሄን ኮመት የምታዩ ወድም እህቶቸ ዱዓ አድርጉልኝ ቀልቤ ደረቀ አመመኝ አላህ ይጠግንህ በሉኝ..💔😭
@remlahussain3430
@remlahussain3430 2 года назад
ማሜ ውድድድድድ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 года назад
አሠላም አሊኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ
@kemeriahasen6782
@kemeriahasen6782 2 года назад
Jkl Jkl Allah jenten yewefkachehu
@smarttube4491
@smarttube4491 2 года назад
aselamualeykum eht wendmoch ebakachihu yhen na mesel programochn enmelket share adrgen leleloch enakafil
@zulfazulfa9144
@zulfazulfa9144 2 года назад
💚☝️💕
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 года назад
👍👍👍
@user-yt4bz8lc6y
@user-yt4bz8lc6y Год назад
@Nasrimustefa
@Nasrimustefa Год назад
USZ KALID KIBROM
@user-et1ws6xr7h
@user-et1ws6xr7h 2 года назад
ያበናት የትናችሁ
@Munayementawochumam
@Munayementawochumam 2 года назад
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ የሚንበር ቲቪ አቅራቢዎች ለምንድነው ሰብስክራይብ አድርገን ኖትፍኬሽን የማትልኩልን
@andualemsisayTube
@andualemsisayTube 2 года назад
ምእራፍ አንድ የታለ የሸሀችን ፕሮግራም
@user-cw3ku7dk1u
@user-cw3ku7dk1u 5 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😢❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tegnuwassu1814
@tegnuwassu1814 2 года назад
ፌሚዛነን ሀስናት
@hapypaahmad4073
@hapypaahmad4073 2 года назад
ለምን የኡስታዝን ደቂቃ ታሣንሳላችሁ በአላህ ቢያንስ50ደቂቃቢሆ ሣልጠግበዉ ያልቃል
@jemilahassen4444
@jemilahassen4444 3 месяца назад
92. 82 ab..1a
@jemilahassen4444
@jemilahassen4444 3 месяца назад
92..82...ab..2d
Далее
[RU] Winline EPIC Standoff 2 Major | Group Stage - Day 1
8:42:47
ХЕРЕЙД БОИТСЯ МОЕЙ СОБАКИ!
37:08
And how are they not embarrassed?
0:19
Просмотров 24 млн
Впервые дал другу машину…
0:57