Тёмный
No video :(

አማን ለእንዳልክ ጠጠር ያለ መልዕክት አጋራ | faithline | aman shalom | abel abuna | endalk zenebe | ተናገር እዉነቱን 

Faithline
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @faithline7
#faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
faithline
to contact 👇
Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
Aman shalom: t.me/Biblos336
Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
Kidus : 🤙 +251926228639
Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 167   
@user-nq8bh5fk9z
@user-nq8bh5fk9z Месяц назад
እባክህ አማንዬ ደጋግሜ በውሰጥ መስመር ምከረው አትፍጠን በለው ❤አንተን እወድሃለሁ ተባረክ
@getutamiru9513
@getutamiru9513 Месяц назад
Wengel yafetinal. Fezaza menifes yetewega yihun
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад
😅😅😅😅😅 አማን እውነት አልክ እንዳልክ ቢዝነሱን ፍጠነ ኧር ጉድ
@SagePro1
@SagePro1 Месяц назад
ጫታም ሰውን ይመክራል እንዴ
@MeniTadesse
@MeniTadesse Месяц назад
@@user-nq8bh5fk9z አዪዪዪዪዪዪ አማን መካሪ እንዳልክ ተመካሪ መሆኑ ነው ? 😄😄😄😄😄 ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ ሆነብኝ 🐵🐵 ኪኪኪኪኪኪኪ
@biniamTtola
@biniamTtola Месяц назад
@@getutamiru9513የጠንቋይ ተከታይ መሆንህ ከፅሁፍህ መረዳት ይቻላል።
@tmpositive4567
@tmpositive4567 Месяц назад
I strongly agree with you .I was considering it, and you spoke what was on my mind.
@btafe
@btafe Месяц назад
I really love endalk but Aman is right.
@user-dz3cg4ph5p
@user-dz3cg4ph5p Месяц назад
በእውነት በእውነት እንዳልክ ጌታን አግኝቶ መዳኑ ለሁላችንም ደስ የሚያሰኝ ቢሆንም ከጀት የፈጠነ መንቀዥቀዥም ሆነ እኔ ካላቦካሁ አይጋገር ባይነቱ ገና መሬት ባልረገጠ የህይወት ለውጥ አቋም በሁሉም ነገር ፣በትችቱም፣በስብከቱም ፣ሰው በማሞካሸትና በመሳሰሉ ሁሉም ላይ አለሁ ባይነቱ የአማንያኑ በተለይም ሚድያዊ አገልግሎት ላይ ያሉ የወንጌል ሰባኪያን መክረው ሊያረጋጉት ሲገባ ከአሁኑ ለታይታ ብቁ መንፈሳዊ መስሎ እንዲፏንን ትልቁን ድርሻ የሚጫወቱለት ወገኖች ናቸው ። ምክንያቱም ቀድሞ ከነበረው የሚዲያ ፕላት ፎርም ሲስተም ልዩነቱ ኢየሱስ ብሎ መጥራቱ ብቻ ካልሆነ በቀር ያንኑ የእውቅናና የቢዝነስ ፕላናዊ አስተሳሰቡ ሳይቀየር ብስለታዊ ጉድለቱ ደግሞ ለዘላቂነቱ እንቅፋት እንዳይሆን እሰጋለሁ። እንኳንስ የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር ወይም መስበክ አይደለም በየትኛውም የአለማዊ ትምህርት እንኳን ለማስተማር መማር የሚባል ነገር አለ። ያውም ለብቃት ፈተናም የሚባል ከዚያም ማለፍም የበለጠ ውጤታማ ያደርጋል። ስለዚህ ለማስተማር ከሆነ በለብ ለብ ሳይሆን በቂ ጊዜ ወስዶ መማር ወሳኝ ሆኖ ሳለ ጌታን በተቀበለ ሰሞን ያውም የተጠመቀበት ውኃ ሳይደርቅ በዚህ ልክ ቅዥቅዥ እንዲል ሁሉም ላይ ጣዱኝነት አካሄዱ ልክ ያልሆነ ጅማሮ ይመስለኛል። ረገብ ደግሞም ሰከን ለቃሉና ፀሎት ጊዜ ቢወስድ ይሻላል። እየሆነ ያለው *ሳይሞቅ ፈላ* አይነት ለውጥ ማሰብ ይሆናል። መቼም አንድ ነገር እሳት ላይ ተጥዶ ሳይሞቅ ፈላ ማለት በየትኛውም ሎጂክ አያስኬድም። ለመፍላት ለብ፣ ደግሞም ቀስ በቀስ እየሞቀ ከዚያም መፍላቱ አይቀሬ ሂደት ነው። ስለዚህ ወከባው ሰዎችን ከልኩ ያለፈ ማሞካሸቱ አልፎም ለማይክ መጣደፉ የመሳሰሉት ትንሽ ወጣ ስላለብኝ ነው። በተረፈ ካልገባኝም የሚያስረዳኝ ቢኖር ለመታረም ዝግጁ ነኝ።
@tomisaq5255
@tomisaq5255 Месяц назад
@@user-dz3cg4ph5p ጥሩ ስለዚ ኣእንዲህ ልበልህ የሐዋርያዉ ጳዉሎስን ነገር ተመልከት ሐናንያ ከፀለየለት በኋላ ወጥቶ መሰከረ ይላል
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 Месяц назад
​@@tomisaq5255ጳውሎስን ከእንዳልክ ጋር ማወዳደር ነውር ነው ይልቁንስ ምከሩት I hate when people pretending
@taualemu3780
@taualemu3780 Месяц назад
አማንዬ እንዳልክን በውስጥ መስመር አናግረው ሌሎች ናቸው የምገፋፉት እንዳይሰበር ተጠንቀቁለት አይጠቅሙትም ያጨናግፉታል አደራችውን።
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 Месяц назад
ስንቲ ይጨናገፍ እንደናተ ያሉትን ሞኞች እያሉለት ምድራዊ ሀብትን እንዲያከማቹ ወዳችሁ ፈቅዳችሁላቸዋል በቃ እናንተ አሜን እያላችሁ ብራቻሁን ጣል ጣል ማድረግ ነው እሱም የሪሱን ቸርች ይከፍታል አለቀ።
@joshuabekele4734
@joshuabekele4734 Месяц назад
እንዴ አማን ምን እየነገርከን ነዉ ይህንን እንጭጭ የሆነ ልጅ አደባባይ ታሰጠዋለህ ?ደግሞስ በዉስጥ ካወራኸዉ ሜዳ መዉጣቱ ምን አስፈለገ ? ጌታ ያያል
@luce-Afar
@luce-Afar Месяц назад
Its very important discussing on social media about this stupid thing so amn shalom is right.
@getutamiru9513
@getutamiru9513 Месяц назад
youtube bizines tebilo Wendimin masatat(Yegenizeb fikir)
@user-ys7pn8zj9l
@user-ys7pn8zj9l Месяц назад
​@@luce-Afarእስቱፒድ ለማለት ነገሩን ማጣራት አይበልጥም አንድን ነገር ብቻ አይቶ ከመደብደብ ለእረፋት የተወለደው አካባቢ ሲሄድ ሲያሳድዳት የነበራትን ቸርች ይቅርታ ሊጠይቅ ነው መድረክ ላይ የወጣው ኧረ እንረጋጋ
@almaztezera9823
@almaztezera9823 Месяц назад
እሲኪ አስተውላችሁ ተመላለሱ እንዳልክ በጌታ አዲስ ነው ስለዚህ በፍቅር በውስጥ መሶመር በማቅናት መንፈስ ማስተማር መምከር ትችላለህ ይህንን አድርገሀል ወይ ? ሁሉን በአደባባይ የመጡትን ያጠፋል ለወንጌል ፀር እንዳትሆኑ ከሚገለገልበት ቸርች ቀስ ብሎ ጊዜ እንዲወስድ መነጋገር ይህ ወንድማዊ መንፈስ ነው የእግዚአብሔር ቃል ለመምከር ለመገሰፅ ለማስተማር ነው ለመስበር አይደለም ተጠንቀቁ ማንም የቆመ እንዳይመስለው ይጠንቀቅ ታቀዋለህ ማለት በስጋ በመንፈስ እንዴት በፍቅር ተቀበልከው ሁሉን ባደባባይ ለጠላት አሳልፎ መስጠት አይሆንም ወይ አላማው ሰዎች እንዲመለሱ እንጅ ለመምታት አይደለም ተረጋጉ ማስፈራራሪያ ቃል የለንም በፍቅር መመለሻ እንጂ ትኩረታችሁ አዳዲስ ሰዎች እንዲድኑ ይሁን ጳውሎስ ጌታን ወዲያው እንዳገኘ ማገልገል ጀመረ ወሳኙ እየሱስ ምን ያህል ገብቶታል እንጂ በእግዚአብሔር ቤት 100 አመት ማስቆጠር የለበትም የበሰለ ነገር አለው ቅንነት አለው ጠማማ ሆኖ ጥቅስ ከመጥቀስ በመቆየት ይበልጣል
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal Месяц назад
ከእነሱ " አወቅን" ከሚሉት እንዳልክ በብዙ ይበልጣቸዋል! አወቅን የሚሉት እንኳ ከወንጌል ይልቅ የዳኑትን መተቸት ያበላል ብለው ቆርጠው ተነስተዋል! ስለዚህ እንዳልክ በጣም የገባው ስለሆነ በነዚህ ገለባዎች ምንም የሚሆን አይደለም!!
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v Месяц назад
ይሄ ምክር ሳይሆን የተሳሳተን መንገድ ለማበረታታት ይመስላል ሲጀምር ልጁ ሽምደዳ እንጂ ገና እንዳልበሰለ ከጅማሬው ያስታውቃል የፈለጉትን በአደባባይ ሲያደርጉ ዝም ብላችሁ በአደባባይ ሲነገራቸው በውስጥ የምትሉ እፈሩ
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr Месяц назад
አባት ሆይ ስለዚህ እውነት እናመሰግንሃለን ተባርከሃል ወንድማችን ሁሉንም ተወውና እንዲህ በተወደደው ቃል አረስርሰን መንፈስ ይብዛልህ
@webersetmekonnen4524
@webersetmekonnen4524 Месяц назад
Glory to God !!!God is using you. I learn a lot hallelujah. Bless you.
@denekealembo840
@denekealembo840 Месяц назад
ተው ባክን አማን ሌሎች ጥቅሶችንም አንብብ አያይዘህ ትክክልነው የወንጌል ስረአት የደንነት ሚገለፀው እደዛነው
@addisnet21
@addisnet21 Месяц назад
የጥሞና ግዜ የሚባል ግዜ ልክ ነህ አማን
@Dere_Orthodox123
@Dere_Orthodox123 29 дней назад
Viva aman ❤❤❤❤❤
@onetruth4649
@onetruth4649 19 дней назад
አማን ውረድ ራስህን ምታይበት መንገድ ትክክል አይደለም
@melkam819
@melkam819 Месяц назад
እናመሰግናለን አማን🙏 ድኛለሁ መዳኔን የሚነጥቀኝ የለም እየሱስ ተፈፀመ ብሎ ፈፅሞ ጨርሶታል አመሰግነዋለሁ ለዘለአለም 🙏
@viva8589
@viva8589 Месяц назад
በውነት
@viva8589
@viva8589 Месяц назад
ህዝቤ አትወናበድ አንብቡ
@MeniTadesse
@MeniTadesse Месяц назад
ጴንጤ 😜 የማይኖረውን እየሱስ በአፉ እየሸነገለ ፖለቲካ የሚሰራ ገመራሚ ቡድን ነው !!!!!!!!
@melkam819
@melkam819 Месяц назад
@@MeniTadesse መፅሀፍ ቅዱስን ካላነበብክ ዝም ብለህ በጭፍን አትናገር የጦር ሜዳ ውጊያ አይደለም የዘላለም ህይወት ጉዳይ እንጂ በቤትህ አጥና ቃሉን ፖለቲካህን እዛው ከማይጠፋው ዘር ተወለድ አለበለዚያ ህይወት ይቺ ምድር ብቻ ትሆንብሀለች🙏
@MeniTadesse
@MeniTadesse Месяц назад
@@melkam819 መሸምደድ እና መፅሀፍ ቅዱስን መኖር በጣም ይለያያል :: ሽምደዳ ብቻ ከሆነ የ የሱስ ቁጥር ከ 50,000 ሺም በላይ አያሻቀበባቹ ይሄዳል አስቡበት
@user-nf3it9lw9o
@user-nf3it9lw9o Месяц назад
በጋሻው ደሳለኝ እኮ ከኦርቶዶክስ ውስጥ እንኳን ሲወጣ ለ7 አመት ያህል ከሚዲያ ላይ ነው የጠፋው ከእግዚአብሔር ጋር ብዙ ጸሎት አድርጎ ነው እና እንዳልክ እንደዚህ እዩኝ እዩኝ ማለት ጥሩ አይደለም በጣም ብዙ ቅሬታ እየበዛበት ነው ስለዚህ እዛው ቤት ውስጥ ገብቶ ከአስተማሪዎች ስር መማር አለበት እንዳልክም
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v Месяц назад
አማንዬ ተባረክ በቃኮ እያዋረዱን እኮ ነው
@user-ih6dr2wq4z
@user-ih6dr2wq4z Месяц назад
የትኛው ቸርች ነው መድረክ የሰጠው ይህ ቸርች እርስ ጭብጨባ እንጂወንጌል እየሰራ እይደለ ቤተክርስቲያን መደበቂያ ኣይደለችም ወንጌልን መማሪያ እንጂ
@melkam819
@melkam819 Месяц назад
መሰራት ከራስ ነው ቁጭ ብሎ መ.ቅ ማንበብ ቃሉን ማሰላሰል መፀለይ መረዳት እና ህብረት ማድረግ በተሰጠው ፀጋ ማገልገል ሁዋላ ነው የመዳን ምስክርነት በራሱ ወንጌል ነው ከዚያም በእርጋታ መቀመጥ እና ማረፍ ያስፈልጋል አለበለዚያ እዚሁ አየር ላይ ጌታን ተቀበልን ብለው ሲመሰክሩ በዛው ቀጠሉ ሰባኪም ሆኑ እዚሁ እንደተቅበዘበዙ ሰለሙ ተቀየሩ የጌታን ፍቅር በተናገሩበት ሌላ ሲያወሩ አላረፉም ነበር አሁንም እየተቅበዘበዙ የሀይማኖት ቱሪስት መሆን ነው እና ባመንከው እርፍ ማለት ነው በቃ🙏
@user-ys7pn8zj9l
@user-ys7pn8zj9l Месяц назад
የተወለደበት አካባቢ ድሮ ድንጋይ ሲወረውር ሊያቃጥል ሲሞክር የነበረበትን ቸርች ለእረፋት በሄደበት ይቅርታ ጠየቀ ለዛ ነው መድረክ ላይ ያየነው
@adino2205
@adino2205 Месяц назад
Tabarakilgn amanisha ❤❤
@NardosTeshome-er6zf
@NardosTeshome-er6zf Месяц назад
እባካችሁ ይህን ልጅ አትስሙት የአርባ ምንጭን ወጣት የበከለ እና የታገደ ነው
@yohanneskebedom1400
@yohanneskebedom1400 Месяц назад
Wede yefelegachihut haymanot mehed tichilalachihu
@denekealembo840
@denekealembo840 Месяц назад
ተው ባክን አማን ተው ባካቹ በወንጌል አምነን ብላቹ እየተናገራቹ አትቀልዱብን በወንጌል አማኞችላይ እባካቹ ጌታን ፍሩ ተው ሰውን ማክበር ካልቻላቹ ስንቶች እኮ አሉ ከእናተ በፊትም በዋላም በጣም ዲሲፕሊን ያላቸው ምሳሌ የሆኑልን ከእናተህ ምን እንማር ወዴት ልታረግ ፈለክ ለመቀየር ሰው በልቡ ያሰበው በአፍ ያወረዎል ይባላል ምንአለህ ከቻላቹ ወንጌል ብታስተምሩ
@samymulu7110
@samymulu7110 Месяц назад
እንዳልክ እረጅም እርቀት መሄድ ከፈለክ ጊዜ በፀሎትና በቃሉ ውሰድ:: ሁሉም ይደረስበታል
@hanaalex6252
@hanaalex6252 Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክ አማንዬ❤❤❤
@user-gk1oi4od2p
@user-gk1oi4od2p Месяц назад
ሳያረጋግጡ ሚያወሩት ነገር ይደብራል ፣
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 Месяц назад
GOD BLESS THE HOUSE OF BROTHER AMAN.
@henoksocialized
@henoksocialized Месяц назад
your thought is always in your life speech.
@getutamiru9513
@getutamiru9513 Месяц назад
At the end "Please bro, Aman you come back to the origin".
@biruktemesgen-ll1pe
@biruktemesgen-ll1pe Месяц назад
ወዳ ቃሉ ስለተመለስክ በጣም ዳስ ብሎኛል😍
@MeniTadesse
@MeniTadesse Месяц назад
ምን ይመለሳል ? ለብቻው ያሽካካል ይመፃደቃል አንጂ !!!😂😂😂😂😂😂 የደቡብ መናጢ ለየት የሚለው ለምንድነው ? 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hilenibelete9043
@hilenibelete9043 Месяц назад
@@MeniTadesse አንተ እውነት ክርስትያን ነክ ምላስክ ሲቀፍ
@MeniTadesse
@MeniTadesse Месяц назад
@@hilenibelete9043 የትኛው ጴንጤ ነው ሲያስተምር ሰምተሽ የምታውቂው ? ቀለሜ መቀመጫው ላይ ቡጉንጅ እሰኪወጣበት ድረስ ተዘፍዝፎ ኦርቶዶክስን ሲሳደብ ይውላል ኪኪኪኪኪኪኪ አማን ድምፁን እንደ አርሞኒካ ሙዚቃ እየቀያየረ ሲያሽካካ ይውላል ሌሎችም እንደዛው ሲያንባርቁ ይውላሉ 😀😀😀 በውስጣቸው የሌለ ትምህርት ኬት ያምጡት ዋሸው እንዴ ?
@HappyGiraffes-mw7hv
@HappyGiraffes-mw7hv Месяц назад
በኢየሱስ መቀለድ ሆነ ትህትና ጠፋ እንኳን በእግዚአብሔር ፊት ፍጥጥ ባንዴ በሰው ፊትም እኮ ትንሽ ይከብድ ነበር እርሱ ሳይሆን ዲስፕሊን ያጣው ይህን ያገልግሎት በር የፈቀዱና የሚፈቅዱ ነጋዴዎች ናቸው
@getutamiru9513
@getutamiru9513 Месяц назад
Tibebu wekiye, endalik, Zeritu......etc bizu lealem siseru yeneberewun bekuchit getan bemageligel lemebekel siseru ebakih legeza tikimih bileh enkifat atihun. Bekoyita atimen Pawulos kewal meto hulunim endekedeme atawukim?? yemitmetsadekibet Teyologywu yet hede?
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 Месяц назад
Medereke yesetute sewoche tekkkl ayedelume endalke adiss selwon memar alebete
@abenezertesema
@abenezertesema Месяц назад
Aman, I would like to know your assumption on David pawson's teaching from biblical perspective.
@Marsiill
@Marsiill Месяц назад
yewondimoch kesash
@getutamiru9513
@getutamiru9513 Месяц назад
Tetale
@user-hp8pl1xi6e
@user-hp8pl1xi6e Месяц назад
Eyesus yenaten mcheresha yasayegne
@getutamiru9513
@getutamiru9513 Месяц назад
mechereshachinima begeta ekif newu
@getachild1
@getachild1 Месяц назад
ምን ጥያቄ አለው ጅማሪያቹውም ፍፃሚያቸውም ጌታነው
@user-hp8pl1xi6e
@user-hp8pl1xi6e Месяц назад
@@getachild1 dedebe
@getachild1
@getachild1 Месяц назад
@@user-hp8pl1xi6e በስድብ ነው የተካንከው
@helentesfay4158
@helentesfay4158 Месяц назад
Ewnet new Eyesus Eyesus maletu melkam hono sale betam fetenebign erasun letinish samintat bisewrina abizito bitseliy melkam new
@gebaonelon
@gebaonelon Месяц назад
wengelene sebeke sewene hule gize kemenkefe wendeme
@milahagos2807
@milahagos2807 Месяц назад
እስቲ ከኔ ጋር እንደ ቃሉ እንነጋገር👉👉📖📖 ላሳይክ ድነናል እየዳንን ነው እንድናለን የአንተ አባትክ አንድ የሰይጣን አስተምሮ አለው ንሰሃ ባትገባም ድነሃል ይላል ዳዊት የሚሉት የዚህን ተምህርት ለመጋት ትተጋል አንተ ድፍረት ካለ እነነጋገር በቃሉ
@pokekoala8615
@pokekoala8615 Месяц назад
እኔ ምለው እነኚህ ሁለቱ ሰዋች ሰወን መወንጀል enjoy ያረጉታል ልበል ?
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal Месяц назад
አዎን!
@fekrett6942
@fekrett6942 Месяц назад
እናንተስ ጌታ ኢየሱስ ምህረት ያድርግላቹ 😢😢 ሳታጣሩ ዱላ እምታነሱት ነገርስ ጌታ ሆይ እስኪ የሆነ ሰው ቪዲዮ ሼር ሲደርግላቹ ዘላቹ ላይቭ ዱላ 💔💔💔 እስኪ መጀመሪያ በእርጋታ አጣሩ ነገርዬውን 😥😥😥
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v Месяц назад
አምነውበት መስሎኝ ቪዲዮ የለቀቁት
@BirukGebrekirstos
@BirukGebrekirstos Месяц назад
ነቢያችን አማን ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ ስለጠፋ ወይ ፕሮቴስታንት ወይ ብልፅግና ደጋፊ ካልሆንክ ሽቀላ ጠፋ፣ፊደል ብቻ።
@user-ey9ri6dw9l
@user-ey9ri6dw9l Месяц назад
Tebarakii ✝️ 🙏
@yohanneskebedom1400
@yohanneskebedom1400 Месяц назад
Mindinat yemitidegagimuat
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u Месяц назад
አማን ግን ምን አስቸኮለህ ለመተቸት ምክንያቱን እንዳልክ ተናግሯል በስመ አብ መተቸት ስራ አደረከዉ
@genetmohemmdemohemde7703
@genetmohemmdemohemde7703 Месяц назад
አማንዬ ወዳቹዋለ ግን በቃ ለስወች መስናክል አትሁኑ በውስጥ አኗግራቸው ካልስሙ ፍርዱ ለጌታ ነው
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh Месяц назад
እንዳልካቸው ለገንዘብ ብሎ እንቀየረ የአርባምንጭ ህዝብ ያውቃል ቀጣይ ፆታውንም ይቀይራል ብርርር ነው ልጁ የሚያሳድደው
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 Месяц назад
አማን❤❤❤ተባረክ
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal Месяц назад
ባለፈው ስለገሰፃችሁ እኛም አገኘነው ብላችሁ መገሰፃችሁ ነው? እውነቱን ተነገራችሁ እኮ! እንዳልክ የነበረ መንደር ውስጥ የነበረችን ቤተ-ክርስቲያን በዛ ዘመን ያሳድዳት ስለነበር አሁን ጌታን ካገኘ በኋላ ይቅርታ ለመጠየቅ በሔደበት ነው ህብረታቸው መሀል እንዲፀልይላቸው ተብሎ ማይክ ተሰቶት እየፀለየ ያለውን! የቀራችሁ እሱ ነበርና ቆርጣችው አውጥታችው የምታብጠለጥሉት! አንተና አቤል ነገ እርስ በእርሳችሁ ሁለታችሁም በሌላው ላይ የለመዳችሁትን ማብጠልጠል ገበናችሁን አውጥታችሁ አንተም የእሱን እሱም የአንተን ማብጠልጠላችው አይቀሬ ነው! ለጊዜው ግን እከከኝ ልከክህ ስለሆነ በርቱ! አቤል እንደሆን ለዋለለት ለዮኒም ወደ ኋላ አላለም! እንኳን ለአማን! አማንም መቼም አንተና አቤል እንጂ መተቸት የተፈቀደላችሁ ስትተቹ ጨርቃችሁን ነው ጥላችሁ የምታብዱት! እንግዲህ ጨርቃችሁን ጥላችሁ እበዱ እንጂ የታዘብነውን እንናገራለንና አማን ሆይ? አንተና አቤል እንከን የሌለባችሁና ፍፁም ክርስቲያን እንደሆናችሁና ሌላው ክርስቲያን በእናተ የአፍ ሚዛን ሲመዘን የቀለለ እንጂ የከቀደ ሰው በፍፁም አላየንም! እና የእናተ እንከን የሌለው ክርስትናችሁ ታድያ አማን "ምንም የአገሬ ልጅ ብትሆን" ያልከው የየትኛው አገርህ ልጅ? እርግጠኛ ነኝ "የዶርዜው" እንደምትለኝ! እና የአንተ ክርስትና በስጋህ ያልሞትክ ክርስቲያን መሆንህን ነውና የምትናገረው ስጋህ ሳይሞት በየትኛው መንፈሳዊነትህ ነው ሰውን የምትተቸው? ነው የምልህ? ሲቀጥል የአንዳችሁ ሳይበቃ አንተና አቤል የተፈራረቃችሁበት ነገር ባለፈው "እረፉ ብሎ ስላላችሁ "ለምን ነካን ለምን አሜን አላለም" ብላችሁ ተነጋግራችሁ ተራ በተራ ልትወቅጡት ወጣችሁ እንጂ የእሱ አለመብሰል ጨንቋችሁ አይደለም! ይህንንም ልቦናችሁ በደንብ ያውቀዋል! ልክ የእሬሳ ሳጥን እንደሚሸጠው ነጋዴ የሚሞት ሰው ከጠፋ የእሬሳ ሳጥኑን የሚገዛ ጠፍቶ የሚበላውን እንጀራ እንደሚያጣው ሁሉ እናተም የምትተቹትን ሰው ስታጡ እንዲህ ያደርጋችኋል ማለት ነው! የሚገርማችሁ "በሰልን" ከምትሉት ከእናተ 1000× እሱ ይበልጣችኋል! ቢያንስ እየሰበከ ያለው ንፁህ የሆነውን ኢየሱስን ነው! ከእናተ ጋር ሲመዘን የእሱ ሚዛን ይደፋል የአንተ ግን ሚዛኑ ገለባ ነው!
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl Месяц назад
ወንድም አማን ዕብራውያን 10 :26-31 ምንድነው ሚለው ይህስ ለአማኞች አይደለም ወይ የተፃፈው ? እባክህ በዚህ ቃል ዙርያ ትንሽ ማብራሪያ አቅርብልን ከተማርን ላይቀር የተፃፈውን ሁሉ እስኪ እንይ ። እኔ በፀጋው መቶ በመቶ አምናለው እና ግን ፀጋው ለሃጢአት ላይሰንስ የሚሰጥ ለልቅነት መንገድ የሚከፍት አድርገው ሚያስቡ አሉ። ፀጋው ሃጢአተኝነትን አለማዊ ምኞትን አያስክድም ወይ? በቅድስና እንድንኖር አያስተምረንም ወይ ? ከሃጢአትና ከምኞት በላይ እንድንመላለስ ብቃት አይሰጥም ወይ?
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Месяц назад
አማን ስለ ሌሎች ማውራት ትወዳለ ለምን ስለራስህ አታወራም።
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 Месяц назад
አይ እንዳልክ ክርስትና ከ ዶክተር አብይ ጋር ፎቶ እንደመነሳት ቀላል አደለም ሰከን በል
@honeyb4984
@honeyb4984 Месяц назад
ለምንስ ነዉ በጌታ ገና አዲስ የሆኑትን ሰዎች ቶሎ ወደመድረክ የሚያወጧቸዉ? በአለም ወይም በድሮ ሀይማኖታቸዉ ታዋቂ ስለነበሩ ያ ምክንያት ሊሆን አይችልም በመማር መቆየት አለባቸዉ ለነሱም መንፈሳዊ ህይወት ጥሩ አይደለም
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Месяц назад
አማን አንተ ማን ነህ? መጀመሪያ ራስህን ቀይር ኃጢአትህን ንስሐ ግባ በአዲስ ክርስቲያኖች ትቀናለህ ክርስቲያን አይደለህም
@fasikaalemayehu4753
@fasikaalemayehu4753 Месяц назад
Ante seven lemaqnat new ways lemetale new yetemoahew...
@manbechobirtukan-zk5nn
@manbechobirtukan-zk5nn Месяц назад
inde inaante yararuutis ?
@marconmarcon6046
@marconmarcon6046 Месяц назад
ምን አገባህ አንት አሪዎስ ስለሆንክ ካልተገለጠልህ ለምን ጌታ ረዳው ነው ተወው እንደፈለገ ይሁን አንተኮ አሪኦስ አይገልፀህም ሬሳ አፍህን ስጋ እንዳልክ የፈለገውን ይሁን ፍቅር ገብቶበት ይበድ አንት ጅብ ስለሆነ ልብህ ስው መብላት ስትመርጥ እንዳልክ መረጠ ክርስቶስን ማድንቅ ማክበር ምነው angel ነን አላችው አንተና ያኛው ሬሳ ወንድምህ እሳት ይብላችው አቦ ተወዉ የፈለገውን ይሁን አንተ የስው መልክ የለህ የስው ልብ የለህ ወንጌልን አትስብክ ወይ እንደ እንዳልክ በአምልኮ አታከብርም ጌታን እየለመናችው ከዛ በውስጥ ራቁትህን በምርቃና ምን እንደምትስራ አይታወቅም ደግሞ የስውን አፍ የመዝጋት አንድ አሮጊት ቢጤህን የወለቀች አመጣህ ስራህን አደባባይ የወጣው እርቃንህን ለማረሳሳት ቀለበት kikikikikikikiki የሚገርምህ በድሮ ማንነትህ ስለሆንክ እንዳልክ የገባበት አለም አይገባህም ተወው ልጅንና ከአሮጊትህ ጋር ካርታህን ተጨዋት ጫትህን እየቃምክ የሚገርመኝ ጅል የሆነው አማኝ የሚል ስም የያዙ ግን ደግሞ ክርስቶስ ያልገባቸው ደንቆሮ ቁጭ ብሎ ግዜአቸውን ሐሜት ትችት በመስማት ዘመናቸውን የሚያስበሉ ልክ እንደ አንተ ገፅታቸው ክርስትያን የሚመስል ግን የእሪዎስ የአውሬው አባሎች 666 መንፈስ አባሎች ስብስብ ።እንዳልክን ተዉት ይሁን የፈለገውን ጌታ ለአንተ አይነቱ ጠማማ አመፀኛ ምስጢሩን አይገልፅም ለልበ ቅኖች ሚስጥርን ይገልጣል አንተ በንስሀ ስትመለስ ሀሜትህን ትትህ ማመንዘር አቁመህ ቃሉ እንደሚልህ መኖር ስትጀም ያወራሀልህ ራሱን ልክ እንዳልክ ልቡን ስቶ እንደቀረበው ስትቀርብ ታየዋለህ ቅድሚያ ታዘዝ ለቃሉ ትዛዙን ፈፀም ድምፁን ትስማለህ አሁን ተጨመላልቀህ ቦክተህ ነው ያለው so that ጌታ ደግሞ አመፀኞችን አይተባበርም ስለዚህ አትንጋደድ መንገድህ ካልተስተካከለ ስለብርሀን አታውቅም እግዚአብሄርን አውቃለው አትበል አታውቀውም አንተ የዲያቢሎስ ነህ ።በጨለማ ውስጥ ሆነህ ጌታን አዉቃለው አትበል ሌባና ወንበዴ ነህ በመስኮት አትምጣ አንተ ድብ ተመለስ ትችት ዝሙት ተው ስዎችን ትችት ነቀፋ አቁም የራስህን ጉድፍ አፅዳ ቅድሚያ አንተ ማለት በአፍህ ጌታ ትላለህ ውስጥና ጎዳህ ደግሞ 666አባል ስለዚህ ለሁለት ጌታ መገዛትህን አቁም ቃሉ የሚልህን አድርግ ቅድሚያ ራስህን አፅዳ ቆሻሻህን አስወግድ ሲጀመር የምትተቻቸው ሰዎች ሲታዩ ወዛቸው ከሞገሱ ከተስጣቸው ፀጋ የተነሳ አንተኮ ገና ልብስ በፌስታል ከመያዝ ያልውጣህ ደረጃህን እወቅ ጉርጥ የምትመስል አስፈሪ ሞገስ የለህ ፀጋው የለህ ከጨለማው የተስጠህ መልክ ድርጊት ይዘህ ስለብርሀን ልጆች ልታወራም አትችልም ቅድሚያ ቆሻሻህን አስወግድ።አንተም ያኛው ሴሰኛ አፋችው ይሽታል በጣም በጣም አንተ የማይሽትህ ዙሪያህ ያለው ጠረን ያው የሚገማ ስለሆነ ንፁህ ሽታው የሚያምር ጠረኑ ውብ የሆነውን አታውቀውም ስለዚህ ከሚሽት መንደር ውጣና ነው ስለቅድሳን ልታወራ የምትችለው ካለበለዚያ ዚፕ አድርግለት ለአፍህ 😅
@Meazasiuoyme
@Meazasiuoyme Месяц назад
Endalkn syone metyke nebey Telane managre newe
@getutamiru9513
@getutamiru9513 Месяц назад
Aman, Ante tech, Amenzira, Awaki negn bay Ferisawi. Esti yantena ye endalk hiwet yinager. Aman kenevidio laweta echilalewu tewu yednutin atasad. yih yebiniyam shitaye menfes newu, yimeta
@EtsegenetAbera-kc5gn
@EtsegenetAbera-kc5gn Месяц назад
le Eyesus kirstos endate yiwashi lekalu ayitanen lenegeru enate gar hulum neger chigir yelewm ayidele weyi mepenxex 😂
@NardosTeshome-er6zf
@NardosTeshome-er6zf Месяц назад
ማን ጠበቃ አደረገህ ቸርች አበጣብጠህ በሐሰት ትምርትህ ታግደህ የተባረርክ አጭበርባሪ ነህ።
@gebaonelon
@gebaonelon Месяц назад
demo endalke kereke ? wede esu metake ?
@almezelke7020
@almezelke7020 Месяц назад
የክርስትና የሚባለው እውነት ገባው❤
@saroangirma1714
@saroangirma1714 Месяц назад
እንዳልክ ፈጠነ ለመድረክ ትንሽ ቢማር ቁጭ ብሎ
@AldaKassa
@AldaKassa Месяц назад
Yebelagn lemisteh
@lee-8500
@lee-8500 Месяц назад
Anite Egr yikir yibelih… geta sayihon erasihim enidemitagelegil asayeh… you will be full time job tilaleh? Where is Jesus in your life?
@getutamiru9513
@getutamiru9513 Месяц назад
yih timihit ke Dawit Fassil Yetewedede newu, Esu 25 amet ageligilo Anid fire yelewum. kesugar yejemeru Paster sisay(Emmanuel church), Paster Derib(Misigana Church), Paster mengistu(Arinet church), Mesetet kirstos church).....etc yemikoter fire Jimma-Ethiopia lay ena bealem zuriya alachewu. Lemin kabiyate kirstin hibiret gar mesirat akatewu? lemin esu sir yalu lijoch bebizat chifera bet, metet bet batekalay kifu bota yigegnalu? yibelitu lemin ketidarachew tefatu? Lemin yibelitu abedu? lemin lejimma ketema wetatoch mebelashet mikiniyat hone? Ahun yemiyasifelgewu were sayihone Aman bezih koyitawu min fire afera? newu. bantewu timihirt"medan ande alem sayifeter yetewesene newu" kehone ante befireh aldanikim malet newu. metsafum "befireyachewu tawukuachiwalachiwu" "Bewusit yemola wedewuchi yigeletal" silemil, Ante degimo fire silalafera ena wusitih ye egiziyabiher maderiya silalihone Altemertikim malet newu? Yemenfes kidus fire rasin megizat, .....etc Wendime kealem wedegeta bet yemetutin ene endalikin metechet titeh wedekedimoh kirsitina temeles✝✝✝
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix Месяц назад
@@getutamiru9513 Gech mangawu be kirbu church lemekifet hasab aleh malet nw
@NardosTeshome-er6zf
@NardosTeshome-er6zf Месяц назад
አንተ ለእግዚአብሔር ቀንተህ ሳይሆን አዲስ የቢዝነስ ስራ ነው የጀመርከው ።
@tigistmitiku-qi9zu
@tigistmitiku-qi9zu Месяц назад
Setaset hametegna sira feti
@exodusjes6886
@exodusjes6886 Месяц назад
Now I hate the way you manifest, Anite yeselote ena yetinona gize alek yalewu manewù?
@zelekegade4506
@zelekegade4506 Месяц назад
እየሱስ ልመጣነው ስለ ሰው ስታወሩ ጥሬ ያላችሁ አይመስለኝም ጢሪ ያለው ሰው እየሱስን ይሰብካል የናተ ግን ምድ ነው ሁሌ ስለሰው ይሰለቻል ጌታ ይፈውሳችሁ
@getutamiru9513
@getutamiru9513 Месяц назад
selechen, Ahun degimo sirawun lemeshefen bezih timihirt meta
@getutamiru9513
@getutamiru9513 Месяц назад
"Kesira yeteleye eminet yemte newu." "Esikemecheresha yemitsena yidinal" "sekaram na Amenizira tiwulid mengisite semayat ayigebam" "Wengelin lelechoch sebike ene gin yetetaliku endalon sigayen betirse nekishe ematsenihalewu" "Ye asiritu konejajit tarik"............etc yihin min enadirgewu? Ante silesekerik, silamenezerk....etc timihirt argeh ametahewu??????
@AldaKassa
@AldaKassa Месяц назад
Wergna wend
@user-ih6dr2wq4z
@user-ih6dr2wq4z Месяц назад
Lእንዳልክ ክርስትና ልምምድ ስላልሆነ እንደማርያም ቁጭ ብለህ ተረዳ እግዚአብሔር ኣይለመድምና ረጋ በል
@user-xs1vf8to2j
@user-xs1vf8to2j Месяц назад
ወንድምህን በአደባባይ ሳይሆን በጓዳ ምከረው። ክስህ አያንፀንም!!!!!!!!!!
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Месяц назад
ዮሴፍ ትንሹ የዛፍ ፍሬ
@Jaywalker851
@Jaywalker851 Месяц назад
ምነው ጌታ አዳዲስ አማኞች አይናገርም እያልክ ነው
@mary-cx9zu
@mary-cx9zu Месяц назад
እንተሴጀምር እርምት አለብህ. ምስራአለክ
@user-vy8no4jh7q
@user-vy8no4jh7q Месяц назад
አማን አንተ የልብ አውቃ ማገናዘብ የጎደለው ነው እንዳልክ መድረክ አይገባውም ሊማር ይገባል ይህ ሶሻል ሚዲያ አይደለም
@getutamiru9513
@getutamiru9513 Месяц назад
Eski liteyikih 1. kegabicha befit mamenzer hatiyat ayidelem? 2. Mesiker hatiyat ayidelemim? 3. kewendime belay awukalewu bilo mesadeb hatiyat ayidelem? 4.Kegeta belay legenzeb megezat hatiyat ayidelem?.....etc tadiya enezin yetegeletsu ante yetelemamedikachawu hatiyatoch niseh engiba bileh lemesibek gulbet atah? brother temeles ? Yehatiyat demoz mot newu. limimidihin timihirt argeh atasitemiren. Bizu gize Ermi mekirohal temeles. Ewunet newu 100% begeta dinenal, negergin endedane sewu yetsik fire mafirat yitebekibnal. Tadiya Yetsidik fire mamenzer newu? mesker newu? Wendimin mesadeb newu? genizeb wedadinet newu? ......etc niseh giba ande tsedikenal hatiyat binseram chigir yelewum eyalik tiwuldin wede siol atinida.
@SagePro1
@SagePro1 Месяц назад
እንዳልክን ትውው እና አንተ ወንድ ከሆንክ ለዳግም መልስ ስጠው አንተ ጫቱን መቃም ተውክ አየህ ጫትእየቃምክ ስለምታወራ ሰው ትደፍራለህ አንተ ባለጌ ጫታም ጴንጤነት መንፈሳዊነት ነው ጌታ ከቀባው ለምን ትቀናለህ ዘማሪ ዳግም ጉድህን እያወጣው ነው ወንድ ከሆንክ ለዳግምመልስ ስጠው አሁንእራሱ ጫት እየቃምክ ነው ምታወራው ባለጌ ጴንጤ አሰዳቢ
@getutamiru9513
@getutamiru9513 Месяц назад
Be nebiy tilahun yetemare sewun metechet ayikebidim,, Aman Efer Bante wusit yetesalewu Eyesus ena beendaku wusit yetesalewu eyesus yesemayina yemidir yahil liyunet alewu. Ante koyichalewu tilaleh metet alakomikim Endalik gin tilanit meto akumoal. Ante kegabicha befit tameneziraleh endalik gin tilant mato ayadergewum. Ante eskahun susasus wusit neh esu tilantina titotal. Ante ande kedanin dinenal hatiyat biniseram chigir yelewum tilaleh esu gin kidisina le Egiziyaber yilal. Ante tiwology temireyalewu tilaleh negir gin tenberikikeh betselot kalun kante gar yemitawahidibet gize yelehin Esu gin bekal ena betselot beyekenu yasalifal. Tadiya manu tikikilegn Amagn??????
@NardosTeshome-er6zf
@NardosTeshome-er6zf Месяц назад
የስም ማጥፋት ዘመቻህ ዋጋ ያስከፍልሀል ።
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Месяц назад
ጀማሪ ደቀመዝሙር ከፓስተር ይበልጣል ይባላል ዘንድሮ ሀይማኖት ንዋይ ለመሰብሰቢያ ሆኗል እንዳልክ ክትትል የሚሰጠው ሰው ችኩልት ከሆነ በዛው መንፈስ ነው የሚቀጥለው።
@abebaabeba4302
@abebaabeba4302 Месяц назад
አማን እባክህ የወንጌል እንቅፋት አትሁን ገስፅ አትገስፅ አይደለም ግን ስራ ነው የማረጋችሁ አትበል
@MeniTadesse
@MeniTadesse Месяц назад
እንዳልክ ለፍላፊ ! "ለጤናህ አይደለም ያንቀዠቀዠህ ወይ ትሰበራለህ ወይ ትሞታለህ " 😂😂😂😂😂 ከውካዋ መናጢ የደቡቦቹ ኩኩዩዎችን ድራግም ይከትቡዋቸል ? እብደታቹ ለየት ይላል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-xp4mr9cl1s
@user-xp4mr9cl1s Месяц назад
እኔ ምለዉ አማን እና አቤል ብዙ ጊዜ አገልጋዮችን ስትተቹ እሰማለሁ ጥሩ ግን አንዳንዱን ብትዘሉ መልካም ነበር
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v Месяц назад
ለምን
@HanokDon
@HanokDon Месяц назад
እና አንተ የእግዛአብሄር መንፈስ እራቀህና ተራ ወንበዴ ሆንክና የትምርት ፖሮሰስ መሰለህ እንዴ መብሰል ምናምን ሳይሆን መነካት ነው ባመንክ በብርሀን ፍጥነት የጌታ መንፈስ ሊያገኘው ይችላል ምነው አንተ ልጅ ከመላክት አንዱ ነኝ አልክ ወይ እየለየህ ቃም ጫትህን የማያስለፈልፍ
@tigistmitiku-qi9zu
@tigistmitiku-qi9zu Месяц назад
Anite gin egizeyyyooooo beyesus sim egizeyoooo ayemelisik bezaw yasiqerik gaxewexi you are jealousy
@NardosTeshome-er6zf
@NardosTeshome-er6zf Месяц назад
አንተ በትቢት አትወጠር እግዚአብሔር በቀባው ላይ አፍህን አትዘርጋ
@Negasatafa-dr4gn
@Negasatafa-dr4gn Месяц назад
ጫጫታ የሌለበት ብትሆን ምን አለበት?
@getutamiru9513
@getutamiru9513 Месяц назад
yemekebel bib yelehim enji egna yedanewu 100% beyesus yemesikel sira newu. Hatiyatin anseram malet sayihon hatiyat sinisera abat bilen yemichohibet lijinetin sileseten betewarede lib teniberkiken niseh engebalen.. yezan gize bekiristos dem bekul erk enagegnalen. mikiniyakum 'yek irstos dem zarim tikus newu" yilal. silezih lalidanut memesiker ayasifeligenim malet newu? Alem sayifeter, kenate mahitsen....eyalk yemidesekur kehone. Aman tay tenekabish hule sitamenezir, siteta, .....etc silemitasalif mewutat siyakitih timihit argeh ametah???? I am so sorry for you, relly my brother you are going to 😈🥵👾✖🦊🦊🦊
@AlmazDibora
@AlmazDibora Месяц назад
ጋሞ አንበሳ
@TarikuEndale
@TarikuEndale Месяц назад
South
@user-gj5pr1kj1c
@user-gj5pr1kj1c Месяц назад
ደንቆሮ ጴንጤ
@EtsegenetAbera-kc5gn
@EtsegenetAbera-kc5gn Месяц назад
Ayihenin hulu yemideregew ende orthodox kenonana hig silelelachu new weyi menafiqochi 😁😂🙆
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 Месяц назад
እቺ ጥጋብ
@Netsi-ug8ru
@Netsi-ug8ru Месяц назад
አንተና አቡና ሰራችሁን egzaber ይገልብጥ
@genetmesfin4299
@genetmesfin4299 Месяц назад
ኸረ እባካችሁ ልጁ ለስብከት አይደለም መድረክ ላይ የቆመዉ ያዉ ምክንያቱን አጋርተዋል ለምን መድረክ ላይ እንደጸለየ ባጭሩ በወንጌል ይለዉጣል ላይ በጽሁፍ ተገልጿል ለምን ለመፍረድ ትቸኩላላችሁ።
@Netsi-ug8ru
@Netsi-ug8ru Месяц назад
ተክክለኛ ከውንጌል ሰውን የ መታሰውጡ እናተ ናችሁ
@የቤትልጅ
@የቤትልጅ Месяц назад
እና እንዳንተ እገሌእንዲ አለ እገሊት እንዲ ብላ ነበር ይበልህ አንተ እምነተ ቢስ ግትር
@DanielDana-so3bp
@DanielDana-so3bp Месяц назад
ቅል ነህ በንተ ትንሽ አእምሮ የእግዚአብሔር የጥልቁ ሀሳብ አይብረረም። ረሰህን ልህቅ አትቁጠር ከሚገርምህ ምንም መንፈስ ፍርዎች በንተ ላይ አይታዪም።
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Месяц назад
ZEM, BEL ANT SEYTAN, KENAT NW DEMO BE ENDALK
Далее
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
Просмотров 333 тыс.