Тёмный

አሜሪኮ የተንቢ አሁንም ትወዳታለህ ብላ አበደች 

ቸሩ ቲዩብ cheru tube
Подписаться 165 тыс.
Просмотров 121 тыс.
50% 1

#dallol_entertainment #dinklijoch #yetbi_tube #rosy #cherutube

Развлечения

Опубликовано:

 

26 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 638   
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Год назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@zdabdi532
@zdabdi532 Год назад
ደምሪኝ
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i Год назад
ምስኪኖች ሙሄ አሩን ታበሉታላችሁ በሙገሳ
@ial3222
@ial3222 Год назад
@@user-vu6qu1qc8i ምን ለማለት ፈልገሽነው
@salhamostafa2643
@salhamostafa2643 Год назад
S.a.w
@maryammas1796
@maryammas1796 Год назад
mahamed Ybdash
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
ቤቲ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ጥግ ድረስ ነው 💚💛❤ቤቲን ያላችሁ እስኪ ልያችሁ 👍🥰🥰😍 ቸሬ እኮ ያስቀኛል በየተንቢ ከመጡበት ያዘረዝረዋል 😃😂🤣
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Год назад
ደምሪኝ
@hayatymar4351
@hayatymar4351 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣Eko..yasikegnale..😍
@lamar5988
@lamar5988 Год назад
😅😅😅😅
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Год назад
ማማ በቅንነት ደመርአኘ ደመርኩሸ ውዴ
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Год назад
ጎበዝ ነህ ጀግና ቸርዬ እንዲህ አይነት እውነታ የትም የለ አንበሳዬ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Год назад
ደምሪኝ ዉዴ
@merthrty9269
@merthrty9269 Год назад
እረ በደንብ እዩ ተረዱ የማይኩ ገመድ እየታየው እንዴት ፕራክ መሆኑን አያቅም እዳትሉኝ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
@@merthrty9269 በቅንነት እነደማመር
@MsNexus
@MsNexus Год назад
ሰው ማለት ለሰው ክብር ያለው ነው ቸሩ የእውነት ከልብ ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ
@abeba2tube
@abeba2tube Год назад
🥰🥰🥰🥰👍👍👍🙏
@zemarisaradesta8273
@zemarisaradesta8273 Год назад
Ashi 😃😃😃😃 mhiono Bheti kapbhethi xayu
@hannatv
@hannatv Год назад
ቸሩና የተቢ ይታረቁ የምትሉ እጅ አውጡ✋
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
የተንቢ አግብታ የለ እንዴ 🤣
@zdabdi532
@zdabdi532 Год назад
ዉዴ ደምሪኝ
@shadamedan5593
@shadamedan5593 Год назад
ይታረቁ👌👌👌👌👌
@user-vl5hr1lo5g
@user-vl5hr1lo5g Год назад
አሮጊት ነች እኮ የተነቢ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Год назад
👍
@genitgh5084
@genitgh5084 Год назад
በእዉነት ለሴት እኮ ያለህ ክብር ቸርየ ቅን ሰዉ ነህ መደሃኒአለም ይጠብቃችሁ ቸሬ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-pk4mf5us8d
@user-pk4mf5us8d Год назад
ታቦት አይመለክም አስተካክይ የምመለከው እግዚአብሔር ነው ✋️
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g Год назад
እውነት ነው♥♥♥
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Год назад
ስእሉስ የሚሰገድለት
@user-vo5dh2le1h
@user-vo5dh2le1h Год назад
እዉነት ቸሩ የፍቅር ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Год назад
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
@@user-el8yv2kr2n ደምሪይ እመልሳለሁ እህቴ
@kalkidans6727
@kalkidans6727 Год назад
እንዳተ አፍቅሬ አውቃለሁ ማፍቀር ከሚገባው በላይ መታደል ነው የተቢ እድለኛ ነበረች አንተን የመሰለ አፍቃሪ አግኝታ አለመቀበሏ እንዳተ አፍቃሪ መቼም አታገኝም እመነኝ የውነት አግብታ ከሆነ እሷ አፍቅረው ይሆናል እንጂ እሱ እንዳተ አያፈቅራትም ቸሩየ የገፋህን ሰው አደለም ልብሷን እሷን ከነመፈጠሯ መርሳት አለብህ የምትከታተላት ከሆነ መቼም ከልብህ አትወጣም ካጠፉው ይቅርታ የኔ ጸባይ ስለሆነ ነው 🙏🙏🙏
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Год назад
@@betitube1185 ደምሪኝ እህት
@hayminegn6148
@hayminegn6148 Год назад
Awo leke. Nesh wede esuwa ekko nurowan eyenorech new chere yene wenedem egeziabehere yemetakeberehen anetem yemetafekeraten yadelek emebete kanetega tehun yene wenedem aszenekegn emamelaken
@melaayu3658
@melaayu3658 Год назад
Tkkl nesh
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Год назад
ብዙ ጊዜ የሚገርመኝ ድብን ያለ ፍቅር የሚይዘው ከተቃራኒ ሰው ነው
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
እህቴ ደምሪኝ
@heywet
@heywet Год назад
Malet???? Tadya??? Ke temesasay sota gar new feker tadya????? Men aynet asteyayet new???? Sew nesh wesha?..
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Год назад
@@heywet መጀመሪያ ከመሳደብ በፊት ማስተዋል የሚባል ነገር አለ ስለፆታ አይደለም እኔ ያልኩት ምናይነት ንፍጥ ጭንቅላት ነው ያለሽ ወይም ያለክ
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 Год назад
ትከከልየእወነት
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Год назад
@@tube-bp7ew ደምሪኝ እህት
@R2.127
@R2.127 Год назад
እንደ ታቦት እያመለክ አይባልም እያከበርክ በይ ቸሬ የፍቅር ሰዉ አይዞን
@saraethiotube1262
@saraethiotube1262 Год назад
ትክክል እህቴ አንዳንዴ የምንናገረውን ነገር አናስተውልም አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@superhero3455
@superhero3455 Год назад
ዎንድ ልጂ አንዴ የዎደደትን ሴት ማቼም አይረሰም ለከ አይዞ ቸሬ ግን ታረቁ 👍👍👍👍👍👍
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Год назад
ደምሪኝ ልደምርሽ
@amanisaaed318
@amanisaaed318 Год назад
እዉነት ነዉ
@tarikabyeneh6153
@tarikabyeneh6153 Год назад
እኛን ነው ፕራንክ ያረጋቹት እንጅ ተነጋግራቹ ነው ልክ ቪድዮ ስጀምሪ የሰው ጥላ ውል ውል ስል ነበር ከፊትለፊትሽ so ያ ማለት ቸሬ ነው ማለት ነው ሀሳብ ከጣቹ አታሪፉም ምን መዘላበድ አስፈለገ አይ ዓይናችንን የናንቴ መጫወቻ ሆኖ ቀረ በቃ😩
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b Год назад
ኣንቺ ጎበዝ ነሽ ሁሉም ግን እዉነት መስላቸዉ ምስኪኖች
@user-jp9oi2fh8q
@user-jp9oi2fh8q Год назад
ትክክል
@abebutegega5400
@abebutegega5400 Год назад
ቤቲየ ግን ለምን ህይወትሽን አትጀምሪም የሴት ልጂ እድሜኮ ቁጭ ብሎ አይጠብቅም ሄወትሽን ጀምሪ እደ ቀልድ ነው ጊዜው የሚሮጠው
@hanantube6915
@hanantube6915 Год назад
ምኑናት
@meditube4525
@meditube4525 Год назад
@@hanantube6915 kkkkk
@user-rw6bg5mf7u
@user-rw6bg5mf7u Год назад
ለምን እያወቅሽ ቁሱሉን ትቆሰቁሺበታለሽ እውነቱነው ከወደድ ሺው ንገሪው ቤቲዬ ቆጆ
@beletetube_
@beletetube_ Год назад
አው ይታረቁ ቸሩ እውነተኛ ፍቅር አለው
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c Год назад
እረ ቸሪ ምንድን እንደዚህ እንዴ የሷ ማስታወሻ ነው ምን የሚሉት ነው ይችን የመሰለች ልጀ አብራህ እያለች እንደዚህ ሆሆሆ እረ የአንተስ የተለየ ነው ቸሪ
@saronhailu53
@saronhailu53 Год назад
ይችን ፀሀይ የመሰለች,ውብ,ቆንጆ ,ፀባየ ሰናይ,የሆነች ልጅ አጠገብህ እያለች?! የተቢን ትላለህ ሲያስጠላ በማርያም😏 አሜርኮን የመሰለ ቆንጆ ውብ!!
@bintsied6276
@bintsied6276 Год назад
ወንድ ልጂ በምንም ታአምር የመጀመሪያ ፍቅረኛዉን የሚወዳትን ልጂ አይረሳም
@getugebre
@getugebre Год назад
እውነት ነው ልክ እንደኔ ግን ሴቶች ከባድ ናቸው የሚወዳቸውን የሚንከባከባትን ወንድ አይወዱም
@user-lr6ey2pm1n
@user-lr6ey2pm1n Год назад
የኔ ባል የመጀመርያው ነኝ 1ልጅ ወልደናል ግን እረስቶኛል ክክክ
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Год назад
@@user-lr6ey2pm1n ክክክክክክ
@user-sn4fl1xn5v
@user-sn4fl1xn5v Год назад
ግን ይች ምኑናት
@user-sn4fl1xn5v
@user-sn4fl1xn5v Год назад
@@user-lr6ey2pm1n አይዞሽ አዳድሰው ልብ የለውም
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
ሰው የሰው ክብር ሲኖረው ደስ ይላል ቸሩ በቃ ልጅታአ እርሳት የራሷ ህይወት እየኖረች ነው
@abeba2tube
@abeba2tube Год назад
ቸሩዬ ግን በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር እደዛ ስጠላት የነቀሪች ልጅ ማፍቅሪህ ነው ማለት ሰው በመሆን ሳዬህን በመታረጊው ነገሮች ግን የተቢንም በጣም ተለውጣ ጥሩ ልጅ ሆናለች ኢትዮጵያ ከገባች#ቦሀላ#🥰🥰🥰
@maeritube21
@maeritube21 Год назад
ቸሩ ማሪያም ለ የትቢ ያለህ ፍቅር እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ🙏😍 እውነት ነው ማስታወሻ ግድ ነው ክብር አለው😍
@HeluTube940
@HeluTube940 Год назад
ይችን ኮሜንት የምታነብ ፈጣሪ ያላሰባችሁትን ደስታ ይስጣችሁ ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ 💝💝
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
እንደማመር
@kkkk-pd9rh
@kkkk-pd9rh Год назад
እንደማመር
@lakechtubez5672
@lakechtubez5672 Год назад
ቸሬ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ የኔ ሰው አክባሪ ያከበር ይከበራል
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Год назад
ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z Год назад
አምርኮ ቆጆ እህቴ ምርጥ ምርጥ ሴት ነሽ ቤቲየ ቸሩየ ወንድም እግዚአብሔር ፍቃድ ከሆና ሁለታችሁ ሱባኤ ግቡ ከፈቀደ ተጋብ እንደ እህትነት ነው እምላችሁ እኔ
@user-xo8xt7we7h
@user-xo8xt7we7h Год назад
ቸሩየ የትቢ የትቢ አትበል የሴት ደርባባ መልከ መልካም የምታምር ቆጆ አሜሪኮ እያለይ ምድነው የትቢ😏😏😏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር
@tenate2957
@tenate2957 Год назад
ፍቅረኛ አላት አሜሪኮ
@user-mm9wh8th5x
@user-mm9wh8th5x Год назад
ስጦታ ስጦታ ነው ክብ ለስጦታውች ለሚሰጣችሁ ሠዎች ቸሬ ምርጥ ሠው😘😘😘😘😘
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ❤👈
@atamarmeukriya789
@atamarmeukriya789 Год назад
ወይኔ ቸሬ እዳተ እውነተኛ አፍቃሪን ያብዛልን ኡፍፍፍ ብዙነገር እየተነጫነጭኩበት እስካሁን በፅናት አብሮኝ አለ T ኑርልኝ 🙏🙏🙏💒💒💒💚💛💓
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
እንደማመር በቅንነት
@user-xe3ks7yk5d
@user-xe3ks7yk5d Год назад
ብዙወቹ ከተለያዩ በሗላ የሚያወሩት ትላቻ ነው አተግን ይመችህ ወድም
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Год назад
ማሬ እስኪ ደምሪኝ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
እንደማመር
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Год назад
ማማ በቅንነትት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@user-xe3ks7yk5d
@user-xe3ks7yk5d Год назад
@@user-el8yv2kr2n ምን ችግር አለው እህት
@kkkk-pd9rh
@kkkk-pd9rh Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@rawudaali9304
@rawudaali9304 Год назад
😂😂 አሜሪኮየ ይመችሽ😂😂😂😂እደዛሬ አስቀሽኝ አታቂም😍😍😍😍
@user-ej3qg8pd2x
@user-ej3qg8pd2x Год назад
እዴ ወድሜ። የተንቢ። ።።ካተ ክተለየች እና ይችን አብርሀት ክኖርች። ልትጎዳ ትችላለች እዳንተ። ይህንን ስትላት መታገሶዋ ይገርማል ቤቲ።።።ለማንኛውም ፍቅራችሁ ይብዛ
@biriyeb1178
@biriyeb1178 Год назад
ቸሩ ❤❤❤ ከልብህ ስው ነክ እውንት ጎበዝ 👍👍👍 እቺን ልብህን እግዚአብሔር አይቀይርብህ ዋዋው
@bereketbekele4876
@bereketbekele4876 Год назад
ማፍቀር ❤ መታደል ነው እኛ ወንዶች ደሞ ታድለናል🎉🎉🎉 ቸሩ ግን ከልቡ አፍቃር ነው, ይመችህ bro
@weynua-tube
@weynua-tube Год назад
የተንቢ ነይ ስሚ እውነተኛ አፍቃሪ ነህ ቸሩ ሚስጊን ክክክ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
እንደማመር
@kkkk-pd9rh
@kkkk-pd9rh Год назад
እንደማመር ውዴ
@Brlemedia
@Brlemedia Год назад
እኔ ሚገርመኝ ግን ፍቅር እኮ በምንም ኣይለካም ምን ኣለ ግን ሶው ከሜፉቅሮው ሰው ቢኖር ኩፍፍፍ ወይ ፍቅር❤❤❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር
@user-uu5kr7vk5f
@user-uu5kr7vk5f Год назад
ሲስጠላ ይች አሚርኮ ወርቅ ነች አንተግን
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Год назад
ማሬ ደምሪኝ🇪🇹
@user-eh8eo7se5f
@user-eh8eo7se5f Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣እምታፈቅሪኚ ከሆነ ንገሪኚ ይላል ሁሌ🤣🤣ከቤቲ እንድመጣ ይፈልጋል ቸሬ🤓🤓
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Год назад
ማሬ ደምሪኝ💋
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o Год назад
አወ😂😂😂😂😂😂
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
@@user-yq1tm4xg4o እነደማመር እህቴ
@kairyah
@kairyah Год назад
@@HtymiTuba5335 ደምሪኝ
@abrehettesfatsion1729
@abrehettesfatsion1729 Год назад
ቤቲ ቆንጆ አንችም ከቸሬ ጋር ብትጨርሺ ደስ ትላለችሁ የተንቢን ትዝታ አስትይ በናትሽ
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ፍቅር ጥሩ ነው እናም አይዞህ ዋውውውውው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እነደማመር በቅንነት
@faizamohamed4682
@faizamohamed4682 Год назад
ዋው የትቤ የት ናት ይሕን አይታ ይቅረታ እንደምታደረግለት አልጠራጠረም አረ የትቤ ቆንጆ የት ነሽ
@Dasuyebirhanu5472
@Dasuyebirhanu5472 Год назад
አሜርኮዬ ዩቱብሽን አላገኘሁም እኔ ሼር አድርግልኝ በዝ 😘😘😘❤️❤️ እወዳቸዋለሁ በርቱልን 😍😍😍😍
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
እህቴ ደምሪኝ
@phonehouse3626
@phonehouse3626 Год назад
americo tube beti new emilew
@saraethiotube1262
@saraethiotube1262 Год назад
ይቅርታ ቤቲ በጣም ነው የምወድሽ ግን ታቦት አይመለክም እሺ አንዳንዴ የምንጠቀመውን ንግግር እያስተዋልን ሲቀል ልክ ነው አብረው ሆኑም አልሆንም ስጦታ ክብር ነው ይቀመጣል ማስታወሻ ነው
@abrehettesfatsion1729
@abrehettesfatsion1729 Год назад
በስመአም እግዚአብሔር ያስተርቃችሁ እንደ እህትና ወንድም እንድትጠያየቁ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Год назад
ቸርየ ምርጥ ሰው ሰወድህ በርቱ ምርጥ ናቹህ
@afomiyayedengele8443
@afomiyayedengele8443 Год назад
የተቢ ብለህማ አሜሪኮን አትቆጣት ……… አሜርኮ ትሻልሀለች ድሮም ሰው እጅ ላይ ያለውን ነገር ያናንቃል
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊ ጀማሪነኝ
@maryelove7751
@maryelove7751 Год назад
አሜሪኮ የኔ ቆንጆ ስወድሽ የኔ ብርቱካን ቸሬ አታናዳት ተዉ
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Год назад
ቸሬ የተንቢን ይወዳታል ማለት ነው ብትታረቁ ባይ ነኝ ይቅር ለእግዚአብሔር ተባባሉ ላንተ ያለትን ጥሩ ሴት ይስጥክ ቸሬ
@nardosehabesawettube1996
@nardosehabesawettube1996 Год назад
እንዴ ቸሩ ሴቶ ጎንህ ይዘህ ማስታወሻ ትላለህሳ ላለህበት ህይወት ፍቅርና ክብር ስጥ ያለፍው አለፍ
@nuaiyaajman4313
@nuaiyaajman4313 Год назад
ቸር አለበበሱ ሳምር ጎበዝ በርታ 😍
@moamna9019
@moamna9019 Год назад
እኔምሰወድለት
@Enkuzema1
@Enkuzema1 Год назад
ታምራላችሁ እዉነት ቸሩ የፍቅር ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርቱልን #skynet_tube
@abeba2tube
@abeba2tube Год назад
ቸሩ እና ቤቲየ ሠላም ይብዛላችሁ ሰላም ጤና#ፍቅር#አንድነትን ያብዛልን ሠላምፍቅር 💞ለሀገራችን በዝዝት ያረግልን💛💚❤️ሰላም ይብዛላችሁ#ሰላም#ለኢትዮጵያውያን እና ለኢትዮጵያ ይብዛልን
@zharazhara5425
@zharazhara5425 Год назад
ወይኔ ቸሬ አይዞህ እረዳልህ አለሁ እኔም 8አመቴ ልብ ጋኒን ነው መሠል የሠበረብኝ ይሄው አግብቸ ወልጀ አለሁ እሡም እደዛው እደዛ ሥላልኩ ቢመለሥ አልመልሠውም ግን አፈቅረው አለሁ
@geemayle7969
@geemayle7969 Год назад
እሠይ.... መሣቄ🙄ሥለዚሕ ነብስ ከሌላ ሥጋሽ ከሌላ?! በፍቅር ከ1ሠው በላይ በውሥጥ መያዝ ዝሙት ብቻ ሳይሆን ሧዶማዊነት ነው! ነጯች "polygamy " ይሉታል! 1ደኛውን ሠው ከውሥጣቹሕ አውጡ!!
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Год назад
@@geemayle7969 ፍቅር የሚሰጠው ከላይ ነው በልብ ያለውን አላህ ያውቃል ትዳሯን የመንከባከብ ለባሏ የሚፈልገውን ነገር ማሟላት ታማኝ መሆን አለመማገጥ በተረፈ ፍቅር ከፈጣሪ ነው የሚሰጠው ባል አና ሚስት ሁሉ የሚፋቀር አደለም ህይወት ሌላ ፍቅር ሌላ ነው
@geemayle7969
@geemayle7969 Год назад
@@aminamohammed3808 ፍቅር ከለለበት ጋብቻ አምላክ ይጠብቀን!! እሕቴ በጣም የተሣሣተ ሐሣብ ነው ባልና ሚሥት አፍቅራታለሑ አፍቅረዋለሑ ብለው ልባቸውን ሣይፈትሹ መጋባትም አይኖርባቸውም ተጋብተውም ከሖነ የራሥንም ሖነ የሌላን ጊዜሣያባክኑ የሚፈቃቀሩት ጋ ለመድረሥ እድል መሠጣጠት አዋቂነት ነው! ፍቅር ከለለ የጠቀሻቸውን ሑሉ ማሞላት ሰው እንዴት ይችላል?! የፃፍኩት ለቼሮ ነበር፡ አሮጊ ፍቅር ካለበት በፍት ያሢወጣለት ነው ሌላ መያዝ ለማለት ነበር...
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Год назад
@@geemayle7969 መጀመሪያ አብቸየ በ14 አመቴ ሁለት ወንድ ልጅ ወለድኩ ባሌን በጣም አፈቅረው ነበር እኔ አገር ገብቸየ መሸዋር ነበር የሚሰራው አገባብኝ እቢ ብየ ተፈታሁ ስፈታ 19 አመቴ ነው ሁለት አመት ቆይቸየ በ21,አመቴ በሰርግ ተዳርኩ በጡሩ ሁኔታ እየተኗኗርን ነው ሲበዛ መልካም ሰው ነው ሁለት ልጅ ወልጃለሁ ከዚህም በጣም ይወደኛል ስራ አያሰራኝም እኔም ለእሱ መልካም ሰው ነኝ ነገር ግን በእዛኛው ልክአላፈቅረውም ያ የልጅነቴየ ነው ልረሳው አልችልም እዚነት ግን ለዚህ ይበልጣል እስከምሞት ከእሱ መለየት አልፈልግም ያንን በልቤ አለ ነገርግን ድጋሜየ ቢመጣ አልቀበለውም ጭራሽ ላየው አልፈልግም የልጅነት ፍቅር ልብ ውስጥ ብቻ የሚቀመጥ ተግር የለለው ትውስታ ብቻ ነው
@sebilemariam2398
@sebilemariam2398 Год назад
መነዉ እንደኔ የየተንቢን ኮሜንት ለማዬት ሲወጣሲወርድ የቆዬ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እነደማመር በቅንነት
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Год назад
ተንከራተሽ ከላይ ከታች ሚስኪን
@rehmetTub6318
@rehmetTub6318 Год назад
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛልኝ እኔ የተቢን ቸሩ ቢታረቁ ደስ ይለኛል ቡዙ ነገር የሚሰሩ ናችሁ የተቢና ቸሩ 💝💜💛💚💛💜💝💝💛💚💚💛💛💜
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ውዴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ
@meseret_youtube9932
@meseret_youtube9932 Год назад
እዉነት ቸሩ ታማኝ ሰው ነህ
@teje7615
@teje7615 Год назад
ግን ለወደፊት ለምታገባ ሴት እብላኝ😂😂😂
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
እህቴ ደምሪኝ
@emebettube4963
@emebettube4963 Год назад
ቸርየ ትክክለኛ ሰው አተ እኮ ልዩ ነህ
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 Год назад
ቤትዬ አላህ ይርዳሽ አሳዘንሽኝ ወደሺው ከሆነ
@HeluTube940
@HeluTube940 Год назад
የኔ ወንድም እያስታወሰ በቃ 😭😭
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
እንደማመር እህቴ
@munayoutube548
@munayoutube548 Год назад
ማይኩ እዳይታይ ያርጋቹት ጥርት ጥሩ ነው እኛ ስልክ ላይ ሆንን እኮን አይተንዋል አይደለም አጠገብሽ ላይ ቁጭ ያለው ይቅር እና ሆሆሆ
@ami3506
@ami3506 Год назад
ክክክ ሳህ
@asressetegn9050
@asressetegn9050 Год назад
ቼሪ አሜሪኮን የመሰልች ልዕልት እያለች ያተልሆነን ነገር መመኝት 😢
@ath1381
@ath1381 Год назад
ሁሉም ዘሩ ይወዳል የተንቢ ያገሩ ልጅ ነች😜😜
@hayattube3185
@hayattube3185 Год назад
ስው እስሩ ያለው እኮ አይታየውም
@RR-yj8rb
@RR-yj8rb Год назад
ኡነትነው
@user-sn4fl1xn5v
@user-sn4fl1xn5v Год назад
@@ath1381 ይችስ አሜሪካውይ ናትደ🤣
@user-yv5sw4th5p
@user-yv5sw4th5p Год назад
እውነት ነው ይገርማል አይ ወንዶች ክክክክክክክክ
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 Год назад
አይቸሬዬ የኔምሰጌን እዳወ ሲያሳዝነኝ
@hanna7637
@hanna7637 Год назад
ታቦት አይመለክም እግዚአብሔር እጅ አሥተካክይ አሚርኮየ
@dibodibo8106
@dibodibo8106 Год назад
ቸርየ አንደ ስጦታ ትላለ አንደ ሰርቀ አስቀረው ትላለ 😂😂😂😂
@dillo8602
@dillo8602 Год назад
በይ ያንቺ ህይወት በከንቱ አትጨርሺ ሌላ ሴት እየወደደ ካንቺ ጋር በሰላም አይኖርም ነቃ በይ እህቴ
@tesfsh27
@tesfsh27 Год назад
የተንቢን እወዳታለሁ እያላት...ስለምትወደው ችላ ትኖራለች።አየ ሴት!! ይመችሽ!!!
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 Год назад
ቸሩየ በጣም መልካም ሰውነህ በጣም አደነኩህ ጎበዝነው
@zdabdi532
@zdabdi532 Год назад
ደምሪኝ
@user-wx9ov7gj9k
@user-wx9ov7gj9k Год назад
የቸሩ ቤተሰብ የት ናቹ 😘
@user-wx9ov7gj9k
@user-wx9ov7gj9k Год назад
@@tube-bp7ew እሽን እህቴ
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube Год назад
አሁንም የትንቢ ፍቅር አለ ችሩ ፍቅር እስክመቃብር ክክ
@biriyeb1178
@biriyeb1178 Год назад
አሜሪኮ በናትሽ ስሜቱን አትኪው ፍቅር ከባድ ነው
@Nimo1tube_hoppenes
@Nimo1tube_hoppenes Год назад
Cheru yetinbi sitil betam new yimtanadidegn maryamin chirash yesoan netela maskemet hoooo gud eko new eski Minoan new ye wededkew americo yene konjo 🥰🥰🥰🥰🥰 siwedesh
@jemalmehtube
@jemalmehtube Год назад
ኦቦ ቸሩ እዴነህ የኛ ፍሪኪ ዋው አሪፍ ነህኮ ትመቸኛለህ ዋው
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w Год назад
ቸሩ በጣም መብሰል ይጠበቀብሃል ቤቲ ቸሩ እሰከ ሚበስል ማረርሽ ነው ፈጣሪ ይሆንሽ
@hiruthirut6104
@hiruthirut6104 Год назад
ንግግርሽን አስተካክይ ታቦት አይመለክም🥺
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
እህቴ ደምሪኝ
@tube8181
@tube8181 Год назад
እና፣ታላመለካችሁት፣ለምትሰግዱለታላችሁ
@zematube8985
@zematube8985 Год назад
ቸርዬ ግን ትዝታዋን ሁሉ አውጥተህ እስካልጣልክ ሌላ ስቴፕ መራመድ አትችልም ባክህ ሰው ስማ
@KasiA-pn2sl
@KasiA-pn2sl Год назад
አሜኩ የኔ ቆንጆ ሰላም ቸ ር, ና ና ጨ 🤔😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍🇧🇴
@areazz1754
@areazz1754 Год назад
እችን ምርጥልጅ ግን ምነዉ ታመናጭቃታለህ ለተቢ ብለህ አቦ ሰዉኮ ከግድም ፉቅር ይይዘዋል ከከከ
@uuuu2264
@uuuu2264 Год назад
ለቤታችሁ አድስ ነኝ ወንድማችን ደግ ስው ነህ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምረውም ስሜቱን ያወቀ ያውቀዋል
@HaniTube2
@HaniTube2 Год назад
አረ ቸርዬ የአንተ ሶፋ ሙሉ ፎቶ አሳየን ዎድጄ ልሞት ነው 😭😭😭😭
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር
@kkkk-pd9rh
@kkkk-pd9rh Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 Год назад
አየ ቸሬ እዉነት ፍቅር ከባድ ነወ የምር ምሰኬን
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
እንደማመር
@user-rn2fy4no5v
@user-rn2fy4no5v Год назад
ወይኔ ቸርዬእስካሁን አረሳሀትም የተንቢ ወይኔታድለሺይታረቁ ወላሂ ግንታማኝነው እስካሁን ካረሳት??? ፍቅሩቢቀር በወንድምነት🇪🇹
@wachmodaniel3873
@wachmodaniel3873 Год назад
አንድ ሰው ከብዙ ሰው ጋራ ያሰለፈው ታረካዊ የፍቅር ጊዜያት ይኖራል መለያየትም ይኖራል በሁለቱም ሰው ውሰጥ የማይረሳ ትዝታ ስለምኖረ ያለፈውን እየሰበው አጠገብ የለውን የጠለ እንዳይመስለን ።ያስቀመጠው ነጠላ በጣም ጥሩ አደራረግ ነው ሌለ ብቀረ ወንድም እህትነት አይጠፋም
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Год назад
እውነት ቼሬ የፍቅር ሰው ነህ ፍጣሬ ይጠብቅ 👍👍👍👍👍👍👍💜💖❤️💜💖
@sebleseble178
@sebleseble178 Год назад
ቢቴዬ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ታምራላችሁ
@user-hv2zj6tx1e
@user-hv2zj6tx1e Год назад
አወ ያፈቅራታል ሁላችንም እናቃለን እና ምን ያድርግ
@user-bx6gt4lm9n
@user-bx6gt4lm9n Год назад
የተንቢ ምርጥ ልጀ ናት ብታርቁ ደስ ይላል
@hadiali806
@hadiali806 Год назад
እሺ እቺ ምኑ ነቺ 🤭
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 Год назад
ቆይ ግን ቸሩ እና ቤቲ ምን እና ምን ናቸው 🤔❤️
@apigeuae6685
@apigeuae6685 Год назад
ቸሩ ጤነኛ አይደለህም ፀበል መግባት አለብን የምር ጤነኛ አይደለህም አይንህን ክፈት የተንቢ ወደ ድክም ጠላክም ለአንተ ፍቅር የላትም አለቀ ወንድ ቆራጥ ሲሆን ደስ ሚለው አይንህን ግለጥ
@mitamitemita1705
@mitamitemita1705 Год назад
አሜሪኮ ደሞ አንተን ታፈቅርሀለች ጨፍነሀል መሰለኝ ቸሩ ለኔ እንኩአን ተገልጦልኛል ክክክክክ
@madinaababeawu103
@madinaababeawu103 Год назад
ቸሩ በጣም ጡሩ ልጅ ናህ ወላሂ ሌላዉ ቢሆን ስቱን ባመናጨቁ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 Год назад
ሞስግን ቸረየ 🤣
@Alam-gd3nd
@Alam-gd3nd Год назад
Charu ewunatunow mekenatume masetawusha yekamatale meneme bone yekamatale
@user-bn9cx1vv3e
@user-bn9cx1vv3e Год назад
አህለን ቸሩ ጎበዝ የሀገር ልጅ የተንቢ
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 Год назад
WARGA.HULM.ETHIOPIA.NAE.DANKORO.KORKORO
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Год назад
ደምሪኝ
@user-bn9cx1vv3e
@user-bn9cx1vv3e Год назад
@@asaaislam2152 እሺ
@SHA-gk8op
@SHA-gk8op Год назад
ቸሩ ከአሜሪኮ አፍ አፍቅርሀለሁ የሚል ስሜት መስማት ይፈልጋል
@Efrem946
@Efrem946 Год назад
ለምን ግን አትታረቁም😥
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 Год назад
አስታርቃቸው ኤፉሬም ካላስታረቅ ሰብስክራይ ዪረኩሁን አነሳለሁ ክክክክ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Год назад
አሰታረቃቹው
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y Год назад
አስታርቃቸው ፍቅሩ ባይሰካ ልክ እንደ ቶፊቅ ጓደኛ ይሁኑ
@werknshiznbu4890
@werknshiznbu4890 Год назад
አስታርቃቸው አፍርም አተ
@zuhoorartist8796
@zuhoorartist8796 Год назад
ክክክክክክክክ
@woraseshitaw2066
@woraseshitaw2066 Год назад
ሰላም በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ብትጋብ አሪፍነው
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ🌿🌿😘😘
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Год назад
👍👍👍👍እውነተኛ ፍቅር እቸሩ ጋር አለ
@zematube8985
@zematube8985 Год назад
ፍቅር ግን በአንድ በኩል እንዴት ከባድ ነው?
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Год назад
ማንም ሰዉ ዱሮ ካሳለፈዉ ሰዉ ጋር ማሰታወሻ ማሰቀመጥ ይፈልጋል ሰለዚህ ይሔ ያንችን ፍቅር አይቀንሰም ይሔ ፕራንክ አይባልም
Далее
Лепим из пластилина🐍
00:59
Просмотров 549 тыс.
Я КУПИЛ САМЫЙ МОЩНЫЙ МОТОЦИКЛ!
59:15
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
There’s A Starman #superman #shorts #memes
0:26
Просмотров 23 млн