Тёмный

አስራቴን ለማን ልስጥ በሊቀሊቃውንት ዕዝራ ሃዲስ 

ብርሃን tube   birhan tube
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 4,8 тыс.
50% 1

አስራቴን ለማን ልስጥ በሊቀሊቃውንት ዕዝራ ሃዲስ #Aba_gebrekidan_sibket #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #subscribe_share_አድርጉ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #orthodox_tewahdo #aba_gebrekidan_interview #eotcmk #comedianeshetu #ድንቅልጆች #dn_henok #ዲያቆንሄኖክ #memhirgirmawendimu #dn_yordanos_abebe #ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ #MemeherDrZebeneLemma #መምህር_ዘበነ_ለማ #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ #mahtot #ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ #zemari_abel_mekbib_new #ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ #zemari_tewodros_yosef_new #zemari_yilma_hailu_new #ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ #zemedkunbekele +ነጭ_ነጯን #ዘመድኩ_በቀለ #quanquayeneshmedia #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #etartmedia #ethiopianmovie #adeydrama #ethiopiandrama #ኢቢኤስ #EBS #eritreamovie #eritreanmezmur #youtubeislife #subscriber #youtubeguru #youtubecontent #newvideo #subscribers #youtubevideo #youtub #youtuber and #youtubevideos #aletube #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #ethiopiantiktok #ethiopia #eregnaye #እረኛዬ #adagnu #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #dollar #ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianmovie #ethiopiandram #ethiopiannews #habeshatiktok #habeshatiktokvideos #etv #etvnews #ebs #ebstv #ebsnews #kanatv፨

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 50   
@user-cd1sb4id6m
@user-cd1sb4id6m Месяц назад
ሊቃውንቱን መስማት ይሻላል። ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bosemnale2483
@bosemnale2483 Месяц назад
በጣም ሲገኙማ ❤❤❤
@Sada-qv2un
@Sada-qv2un 25 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@eihrhfkbeuh
@eihrhfkbeuh 27 дней назад
በእውነት ለአባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እድሜ ያድልልን❤❤❤❤
@nagesetkahasay5404
@nagesetkahasay5404 29 дней назад
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልነ መንግስተ ሰማይን ያውርስልን በልማድና ክርስትና የተላለፈውን ደስ አላለኝም ነበር ለምሳሌ እኔ ኤሪትራዊት ነኝ ግን ኢትዮጵያ ገዳም ሄጄ ያየሁት የገጠር ቤተክርስቲያን በጣም የሚያሳዝን ነበር ዘማሪ ዳዊት እንደ ተናገረው ቅናት ቤትከ በለአኒ ቤቱ ሳየው የኔና የወንድሜ ከቤተሰቡ አርገን የአስራታችን ከመቶ ሺ በላይ ልከናልና እንዴት በምትገለገሉበት አጥብያቹ ብቻ ይሰጣል ይላሉ እንደዚ የተሳሳተ ማስተላለፍ ተገቢ አደለም አንዳዴ ግራ ያጋባል ለአባታችን ዕድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ይቆይሉን❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@lulululu9649
@lulululu9649 29 дней назад
እኔም በጣም ስከራከርበት ነበር ትክክለኛ ትምህርት አይደለም በልማድና ክርስትና የተስተላለፈው መልእክት መፀሃፍ ቁዱስ እንድ እጥብያ ብቻ ስጡ የሚል ትምህርት የለም እኔም አስራቴን ለገጠር ላሉት ቤተክርስቲያን ነው የምሰጠው
@martadaniel-by2bj
@martadaniel-by2bj 2 дня назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@addisuzemen15
@addisuzemen15 29 дней назад
በጣም ጥሩ እውነትን አቀረብክልን:: ሸጋ ነው:: እኔ የልማድና ሀይማኖት ትንታኔን ሰምቼ ተቃውሜ ነበር:: እንዲህ ጠበብት ሲተነትኑት ነው የሚያስደስተው:: ክርስቲያኑን ማደናበር ተገቢነት ስለሌለው ልማድና ሀይማኖቶች ማስተዋሉን ይስጣችሁ::
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b 29 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ያኑርልን 🙏
@jdcell63
@jdcell63 29 дней назад
ለሊቀ ሊቃውንት ለአባታችን እዝራ ቃለ ህይወት ያሰማልን በልማድና ክርስትና ብዙ ነገር ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን በአስራት በኩል ግን በቀደም ልክ አይደለም እኔ በገጠሩ ለሉት አቢያተ ክርስቲያን ነው አስራቴን የምልከው ምክነያቱም አቲ ቤተክርስቲያን ነች መምህር ምትኩ ብዙ ነገር አስተምረውናል እናመሰግናለን ግን ከሊቃውንቱ ተማሩ
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 29 дней назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ አሜን😢
@Fikirita-e3o
@Fikirita-e3o 29 дней назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🕊🕊🕊 አባታችን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን🙏🕊🕊ለእኛም በሰማነው ቃለ እግዚአብሔር ፍሬ እንድናፈራ አይነ ልቦናችን ያብራልን😢🙏የአባቶቻችን በረከታቸው አይለየን🙏🕊
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ለምታቀርቡልን ወገኖቻችን እናመሰግናለን በተለይወርበገባ በ፭ቀን በ፲ቀን በ፳፯ቀን ቋሚ አድርገዉ ቢያቀርቡልን ቃለ እግዚአብሔር እንደ ዝክረ ቅዱሳን ተከታታይ ያለዉ አድርጉት በጣምየሚናፍቁን አባታችን ናቸው እድሜ ከጤና ያድልልን አሜን
@tubebirhantube3418
@tubebirhantube3418 29 дней назад
እሽ እናመሰግናለን መጠየቅ የምትፈልጉትን ጥያቄ ላኩልን ጠይቀን እናቀርባለን ከሊቃውንት
@Awlogson
@Awlogson 29 дней назад
አባታችን እንኳን ቃለ እግዚአብሔርን ተናግረው ሲያዩአቸው እራሱ ንስሀ መግባት ያምረናል😍
@ESHETUMULUAM
@ESHETUMULUAM Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ልቦና ይስጠን😢
@Thtna
@Thtna 29 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሁሌም በውስጤ የሚመላለሰዉን ጥያቄ ነው የመለሱልኝ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያኑርልን
@KassechMihretu
@KassechMihretu 29 дней назад
አሜንአሜን አሜንቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን አባታችን
@Frewe771
@Frewe771 29 дней назад
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን 🤲🤲🤲
@GeteHailu-ew4du
@GeteHailu-ew4du Месяц назад
ቃለሒወትን ያሰማልን አባታችን❤❤
@salamsalam-pg5el
@salamsalam-pg5el Месяц назад
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebleworkgelan
@sebleworkgelan 29 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@zinagizat5269
@zinagizat5269 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@bosemnale2483
@bosemnale2483 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@BeletuBeletu-ey4tv
@BeletuBeletu-ey4tv Месяц назад
ቃለ ህወይት ያሰማልን
@tadessealene4340
@tadessealene4340 Месяц назад
Amen. Amen. Amen !! Kalehiwot yiasemalen Amen !!!!
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 3 дня назад
Abata tero temeherete nawo
@StorytellerQuest
@StorytellerQuest 25 дней назад
በፍፁም ልክ አይደሉም ሊቀ ሊቃውንት እዝራ በመጀመሪያ ልንመራ የሚገባው በስርአት እና ስርአት ነው መቶ ፐርሰንት ቀንዲል ሚዲያ ልክ ናቸው እነሱ እያሉ ያሉት መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው
@themekael
@themekael 25 дней назад
እስኪ ትምህርቱን አዳምጥ መጀመሪያ ድንግል ማርያም እኮ አስራት ናት ስለዚህ ለአንች ለአንተ አትገባም ማለት ነው ቀንዲል ተሳስተዋል በጣምምም የኔታ ትክክል ናቸው በደብ ተማር መጀመሪያ
@emayelakew650
@emayelakew650 25 дней назад
ይቅርታ ሌሎች ምንም ለለላ ወይም ሌሎች ማታፍሉ ክሆነ የናንተን አባባል አልቀበለውን አባታችን ባሉት እስማማለሁ።
@Samuel-3838
@Samuel-3838 Месяц назад
ቃል ሂወት ያስማለን ኣባታቸውን፡ 2 ትምህርት ሰምች ነው ባኣንዱ ተኣርሙ ቢለቀቀለን ጥሩ ነዉ
@tubebirhantube3418
@tubebirhantube3418 29 дней назад
እንዲመለስላቹህ የምትፈልጉት ጥያቄ ካለ ላኩልን ከመጻህፍት መምህራን ከሊቃውንቱ ወደ እናንተ እናደርሳለን ብርሃን tube
@mtolla05
@mtolla05 29 дней назад
ሰላም እንዴት ናቹ? በእርግዝና ጊዜ መደረግ ያለባቸው እና የሌለባቸው ነገሮች ምንድናቸው። ለምሳሌ በዘመኑ የሚደረጉ ብዙ ነገሮች ስላሉ። እግዜር ይስጥልን
@tubebirhantube3418
@tubebirhantube3418 29 дней назад
@@mtolla05 እሽ እናመሰግናለን ወሳኝ ጥያቄ ነው ጠይቀን እናቀርባለን
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 3 дня назад
Sela matate endate madane endamechale beyasetamero
@emayelakew650
@emayelakew650 25 дней назад
የስውን ንግግር ቅያወረዳችሁ አትላኩ ።
@sarataye8812
@sarataye8812 Месяц назад
❤❤❤
@tamiratasefa5176
@tamiratasefa5176 Месяц назад
god bless you
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 3 дня назад
Wandema God nawo yameblawo god ya sayetan nawo yekereta katafawo
@sarataye8812
@sarataye8812 Месяц назад
ቃለ ህወሃት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@Awlogson
@Awlogson 29 дней назад
አሁን አንተ ነህ (አቶ ምትኩ) ከሊቃውንት የበለጠ እውቀትና ማስተዋል ያለህ የአቶ ዳንኤል ክስረት አድናቂ🤔
@tmproduction8707
@tmproduction8707 25 дней назад
+++ እባካችሁ አስተማሪ የተባላችሁ , ዝም ብላችሁ ይሄ የዮትዮብ ብር ስለተመቸ ወደገደል እየነዳችሁ ነው ህዝቡስ ነቅቷል:: እና እኛ ሳንሆን መጀመርያ እናንተ በስሜትተነሳስታችሁ እምታስተምሩን መጀመርያ ሊቃውንቱን ስሙ ና አደባባይ ውጡ:: ምን እንደሚሻለን ዘንድሮ አላውቅም:: ይህችን ቤተክርስትያን እሚፈነጭባት በዛ :: ሊቀሊቃውንት እዝራ ሐዲስ ይፍቱን ይባርኩን:: መዳን የፈለገ ትክክለኛውን የረጋውን የመድሐንያለምን መንገድ የሚያውቀውን ፀጋ በረከቱ ያደረባቸውን ሊቃውንት ያዳምጥ:: እድሜ ይስጥልን:: +++
@tubebirhantube3418
@tubebirhantube3418 28 дней назад
@mazamareyam በዚህ ሊንክ እንዲመለስላቹህ የምትፈልጉትን ጥያቄ ላኩልን
@samueltewahdo2721
@samueltewahdo2721 26 дней назад
@mazamareyam ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ጥያቄ:- 1) ሰው ከቆረበ ብኃላ የዛን ቀን ዝንየት/ህልመ ለሊት/ ቢመታው...ስልዚህ ነገር ቢያብራሩልን 2) አንድ ሰው ንስሐ ገብቶ መቁረብ ከጀመረ ብኃላ : ከ10ቱ ትዕዛዛት ህግ ካላፈረሰ: የግድ ንስሐ አባት ማየት አለበት ወይስ መቁረቡ ነው መቀጠል ያለበት..?
@user-nv8mj7vb3g
@user-nv8mj7vb3g 29 дней назад
አስራት በኩራት ለአጥቢያ ቤተክርስትያን ነው መሰጠት ያለበት የሚለው ትምህርት በቀንዲል ሚዲያ ብቻ የተነገረ አይደለም:: ከዚህ ቀደም በሌሎች ሚዲያዎች ተመሳሳይ ትምህርት ተሰጥቷል:: ለምሳሌ ማህደረ ተዋህዶ tube:: ይህ ትምህርት ከሊቃውንቱ ያልተገኘ ከሆነ ከየት የመጣ ነው? በጉዳዩ ላይ ሊቃውንቱ የተለያየ አረዳድ ካላቸው ደግሞ ይህ መፈታት ያለበት በሊቃውንት ጉባኤ አይደለም ወይ? ቤተክህነት ያለው የሊቃውንት ጉባኤ በዚህ ላይ የሰጠው ውሳኔ ካለ አጣርታችሁ አቅርቡልን::
@tubebirhantube3418
@tubebirhantube3418 29 дней назад
ይህ ከዛ አያደርስም ቤተክርስቲያን አንዲት ናት ስጋውና ደሙ የሚፈተትባት ልዩነት የላትም ለማለት የተፈለገው ለአጥቢያ የሚሰጥ የአመት የሰበካ ጉባኤ ብቻ ነው አሳራት ግን ለሁሉም ቤተክርስቲያን ነው
@akliluaberra7949
@akliluaberra7949 Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@user-zk7ky1qm5d
@user-zk7ky1qm5d 29 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys Месяц назад
❤❤❤❤❤
@bosemnale2483
@bosemnale2483 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
Далее
Standoff 2 is a true horror! #standoff #horror #meme
00:13