Тёмный

ግብር የለመደ የአዳል ሞቲ ክፉ መንፈስ 217 | አምላክ እየተባልኩ ይሰገድልኛል ፈውስ እና ትምህርት | Komos Aba Samuel Tesema 

 Komos Aba Samuel Tesema - ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ
Просмотров 12 тыс.
50% 1

ይህን ይጫኑት • 🔴🔴 NEW 🔴አዲስ ዝማሬ ጥቁር መጋ...
2 • 🔴 ድንቅ አድርጎልኛል ዘማሪ እፁብ ...
3 • 🔴ዝማሬ በዘማሪት ዙፋን በጅማ አለን...
4 • 🔴የልቤን ሁሉ ለማን ላማክር በዘማሪ...
5 • 🔴ትልቅ ማስጠንቀቂያ ይሄን ስሙና አ...
6 • 🔴መረቤን ባሳ የሞላ ዝማሬ በመጋቤ ...
7 • 🔴ከሞት ወደህይወት የተሸጋገሩባት ድ...
8 • 🔴👉ክንድህን እጠፍ የሚልህ ማን ነው...
9 • 🔴👉 ያላንተ ጌታ ደስታ መች አለ |...
10 • መንቃት አለብን || እጅግ ድንቅ ት...
11 • መምህር ይታገሱ ሲሳይ ይህንን ስብከ...
12 • 🔴👉 በየቀኑ የሚሰማ የፈውስ ስብከት...
13 • አፋሮችን እስከመጥራት ያደራሰው አስ...
14 • በመንገደኛ ስልኳ ተወስዶ የተመታሁበ...
15 • ፕራንክ እየሰራን መንገደኛው ቤቲን ...
16 • በሰው ፊት ሳምኳት አዋረድኳት አበደ...
ላልሰሙት አሰሙ ሼር አድርጉት የእግዚሃብኤርን ስራ ለአለም ይድራስ ትውልድ ይዳን መንፈሳዊነት ይብለጥ subescribe now
memeher girma, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, memeher girma, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye , memher tesfaye abera, kesis henok, memher henok haile, kesis henok weldemariam, memeher aba samuel, memeher samuel tesema,memher zebene lemma,aba gebrekidan, aba gebrekidan girma, memeher banteyehun baye, banteyehun baye, ባንተይሁን ባዬ, መምህር ባንተይሁን ባዬ,መምህር ግርማ, መምህር ግርማ ወድሙ, መምህር ተስፋዬ, ቀሲስ ኤኖክ, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye abera, kesis henok welde mariam, memeher aba samuel,memeher samuel tesema,aba gebrekidan girma,banteyehun baye,kesis henok,kesis henok tefera

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 118   
@MichaelShegaw
@MichaelShegaw Месяц назад
አባ በጣም ነው የገረመኝ ሴትየዋ አታውቆትም መንፈሱ ግን ድሮም አውቅሀለሁ እኔ ገርሞኛል ከምሬን ነው የሆነ ነገር ስለመናፍስ የተረዳኝ ያረጋገጠልኝ ነገር አለ በርቱ አባ ይሄ ቪዲዮ በጣም አስተማሪና የሚገርም ነው እናንተ ሳትተዋወቁ እሱ አስተዋወቃችሁ ይሄ ስለ መናፍስት ባውቅም ያወኩትንና ላመንኩ እንደ ትልቅ ማረጋገጫ ነው ለኔ እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ አባ የሰውን ስራ ሳይሆን የእግዚአብሔርን ይመልከቱ ግዴሎትም ሳይማረሩ በትጋት አገልግሉት ዋጋዎት በሰማይ ታላቅ ነው ስለ ሆነው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@SolomonHaile-i6d
@SolomonHaile-i6d Месяц назад
አባቴ እሚገርም ታሪክ ነው የነገሩን ታሪኮዎን ስንሰማ በእውነት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ። ክብር ምስጋና ለፈጣሪ ይሁን አሜን ። አባቴ እርሶዎን ያዳነዎት መድሀኒያለም እኔንም ከታሰርኩበት ያስፈታኝ በፀሎት ያስቡኝ ብርሃነ ስላሴ ነኝ ። አሜን አሜን አሜን ።
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 Месяц назад
ኣባታችን ታሪክዎት በመፅሓፍ ቢታተምልን ትልቅ ትምህርት ነዉ።
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Месяц назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋው ያብዛሎት
@user-te9kv8ce1s
@user-te9kv8ce1s Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር አባታችን እድሜ ይስጥልን
@HaregCher-lf5nn
@HaregCher-lf5nn Месяц назад
አባቴ እውነት ነው እኔ የአዋሽ መልካሳ ነዋሪ ነኝ የአዋሽ መልካሳ ወንዝ በያመቱ እዳላችሁት የሰዉ ህይወት እየቀጠፍ ነው አባታችን በእግዛብሔር ሰም ይባርኩልን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘበኖትን ይባርክልን😍💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BiriEshetu
@BiriEshetu Месяц назад
አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ኤግዚያብሔር የምስገን 👏👏👏👏አብታቺን እድሜ ና ጤና የስትልን ኤግዚያብሔር አምልክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቂዱስ ሚካኤል ላዳጁ አብቃኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲አብቴ ባፃሎት አስቡኝ አዳራ ስዳትኝ ነኝ✝️✝️✝️✝️⛪⛪⛪⛪⛪
@footballtips4593
@footballtips4593 Месяц назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ በሰጦት ፀጋ በረከቶት ይድረሰን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@senaitsenait9457
@senaitsenait9457 Месяц назад
Yene abat bereketwo batekalay ynur edime ystih abate rejim edme ystilin 🙏🙏🙏
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 Месяц назад
ኡፍ እንዴት ሆደን እንዳባቡት ስላሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን የተገፉት እንዴህ ከፍ ያደርጋል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥል በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልዎት በእውነት
@Yayeshe
@Yayeshe Месяц назад
አባታችን ያሣለፉት ጊዜ ከባድ ነበር እግዛብሄር ለእኛ መዳን እጩ ሥላረገዎት ነዉ ለእዚህ ቀን ሥላደረሠዎት ክብር ይግባዉ ገጠመኝ በሚለዉ በመምህር ተሥፋዬ ቢቀርብ የህይወት ዉጣዉረዱ ለብዙ ሠዉ ማስተማርያ ይሆናል ካልሆነም በመፀሀፍ መልኩ ቢቀርብ መልካም ይመሥለኛል እግዛብሄር እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልን
@Eyob797
@Eyob797 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን። ታሪኮን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት። ደጉ አምላክ እግዚአብሔር ልክ ዕንደ አብርሃም ስለወደዶት ስለመረጦት ነው ቤተሰቡን ሁሉ ዲያብሎስ ያስነሳቦት በል(ጅ)ነቶም ብዙ ፈተና ዕንዲያዩ ያደረጎት። እግዚአብሔር ይመስገን ከዓዋ(ሽ) ወንዝ ያወጣዎት ዛሬ ለብዙ ሰው መዳን ምክንያት ሆነዋል ተስፋም ሆነዋል። እውነት ነው ለል(ጆች) ዕንደ ወላ(ጅ) የሚሆን ማንም የለም። እኔም በል(ጅ)ነት ዓሜሪካ ዓክስቴ ወስዳ(ኝ) ብዙ ዓሰቃይታ(ኝ) መተቱም ዓልቀራት እግዚአብሔር ዕንዲሁ ስለወደደ(ኝ) ከክፉ ሁሉ ጋርዶ(ኝ) ጠብቆ(ኝ) ከብዙ ዓመት ፈተና በኃላ ከነህይወቴ ወደ ቅድሥት ኢትዮጵያ መልሶ(ኛ)ል ይበርቱልን ውድ አባት አባ ሣሙኤል። እግዚአብሔር ዕረ(ጅ)ም ዕድሜ ዕና ጤና ይስጦት።
@የራያዋመሲ
@የራያዋመሲ Месяц назад
አባታችን በረከትወ ይደርብን❤❤🙏🙏🙏🙏
@Bebeemu
@Bebeemu Месяц назад
ፈጣሪ ወደደጁ አመጣዎት ተመስገን አባ አሁንም ኑሩልን
@mastietamru4776
@mastietamru4776 Месяц назад
እንዴት ከዛ አስከፊ ህይወት ፈጣሪ አውጥቶ እዚህ ለሰው መዳኛ የለውስ አገልልሎት እንደተመረጡ በሰፊው በዚሁ ገፅ አልያም በታላቅ ለብዙ ሰው ይደርሳል ለምትሉት ዩቱብር ብታቀርቡልን መሳጭ ታሪክ ነው
@BriBrhane-uc2vw
@BriBrhane-uc2vw Месяц назад
ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ ኣሜን
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ساره-ه2ن
@ساره-ه2ن Месяц назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@merhawitkidanemariam3617
@merhawitkidanemariam3617 Месяц назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን🙏
@getehailu4694
@getehailu4694 Месяц назад
አባታችን በረከትዎ ይደርብን ቅዱስ ሚካኤል ለደጁ ያብቃን
@MonaAhmed-er6hb
@MonaAhmed-er6hb Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw Месяц назад
Bagaa Rabbii Siin Basse Abbaa Kenya❤❤
@user-po5ru6lr7i
@user-po5ru6lr7i Месяц назад
አባ በፀሎት አስቡኝ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ያድልልን እህተ ማርያም እያላችሁ❤
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Месяц назад
እግዚያብሔር ይመስገን ላባታችን ለአባ ቆሞስ አባ ሳሙኤ ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@HiAnd-dz1lp
@HiAnd-dz1lp Месяц назад
አባታችን በረከትዎ ይደርብን በፀሎት አስቡኝ በስደት ነው ያለሁት ወለተ ማርያም ነኝ
@user-fq6dv1us1c
@user-fq6dv1us1c Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@footballtips4593
@footballtips4593 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤አባታችን እንኳን ተሰጡን❤❤❤
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት Месяц назад
የኔአባት እንደምትበቀሉት ለህዝቡም እንደሚተርፉ ስላወቀነው ይህ ሁሉ መከራያደረሰቦት በአባታችን መላከ መንክራት ቪድዮ ላይ የተወሰነ አይቼዎት ነበር መፅሀፉን ያሳትሙት እግዚያብሔር ይመስገን ጠላትማ የዛሬዎትን ስለሚያውቅ ቀድም ሊያጠፋ ነበር ❤❤❤
@edenwoldegaber-moges8943
@edenwoldegaber-moges8943 Месяц назад
Temesgen MEDHAIALEM
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Месяц назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ ፀሎት እፀልያለሁ አቋርጣለሁ አንድ ቀን መፀለይ አንድ ቀን ማቋረጥ ምን እንደሚሻለኝ አላቅም እባካችሁ ምከሩኝ❤❤😢
@مركزالشاشه-غ5غ
@مركزالشاشه-غ5غ Месяц назад
አባታችን በረከቶ ይደርብን በፀሎት አስቡኝ በስደት ነው ያለውት ስነ ማርያም ነኝ
@user-mx5kf6yc3s
@user-mx5kf6yc3s Месяц назад
Ellllllllleeeeeeeee Ellllllllleeeeeeeee Ellllllllleeeeeeeee Ellllllllleeeeeeeee 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿💐
@MekdesYeshitela
@MekdesYeshitela Месяц назад
Abate kiber lemadanihalem erson yamasela abat legna silasetan bewunatu le amlak misanew yalem tamir nw meglets enkuwan yikebdegnal egnanim lazi kiberna le mikahel daj yabkan le amilakachin misanew yalem
@MonaAhmed-er6hb
@MonaAhmed-er6hb Месяц назад
ወለተ ሚካኤል ብላቹ በፆሎታቹ አስቡኝ አባቶቼ እናቶቼ እህት ወንድሞቼ 🙏አባታችን እድሜዎት ያርዝምልን ፀጋው ያብዛለዎት እግዚአብሔር አምላክ🙏😍😍😍❤❤
@ephremtsegai9398
@ephremtsegai9398 Месяц назад
አባታችን በ መጽሀፍ ቢታተም የ ሂወትዎን ታሪክ ጥሩ ነበር። ገብረትንሳኤ ነኝ ከ ካናዳ በስልክ ተገናኝተን ነበር በጸሎት ያስቡኝ።
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y Месяц назад
አኔንን አባቴ ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን የኛ አባት❤❤❤
@fikiryabiza8373
@fikiryabiza8373 Месяц назад
Amen 🙏 🙏 🙏 Amen 🙏 🙌
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤
@user-qn6uc9lf8q
@user-qn6uc9lf8q Месяц назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@brtuMegrsa
@brtuMegrsa Месяц назад
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏❤
@MulgetaYalew
@MulgetaYalew Месяц назад
Amen amen amen
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa Месяц назад
የኔ አባት ፀጋውን ያብዛሎት እመቤቴ ትጠብቅልነ❤❤❤
@fetyiaibrahimsaid1079
@fetyiaibrahimsaid1079 Месяц назад
ትክክል አባ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw Месяц назад
Yane Abat ❤❤
@ሰላምየማሪያምልጅነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@user-nv5rr7km1c
@user-nv5rr7km1c Месяц назад
አባቴ ከነቤተሠቤ በጸሎቶ አስብኘ
@KumeeQtr
@KumeeQtr Месяц назад
❤❤❤❤ AMEEN AMEEN AMEEN 🙏🤲🙏❤
@senayasefaw7148
@senayasefaw7148 Месяц назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@amanuel5687
@amanuel5687 Месяц назад
የሚገርም ነው ታሪክዎ አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት ፀጋው ያብዛሎት
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw Месяц назад
Eshi Aba❤❤
@Yordanos1290
@Yordanos1290 Месяц назад
አባ በፀሎቶት አስብኝ
@user-sm3ko1dr2p
@user-sm3ko1dr2p Месяц назад
Aba Haile mikael below tselot aderegulegn techenekealehu
@Germanyethio
@Germanyethio Месяц назад
Egziabhere yebarkote abatachi e
@kalkidanbezabih8744
@kalkidanbezabih8744 Месяц назад
በመፀሐፍ እንጠብቃለን
@mhreteabzemede7344
@mhreteabzemede7344 Месяц назад
Yigermal abatie fetari ahunm edmewnina tenawn yistot,melalso xegawn fetari yidlot,mskrnetun beayne aychalew,
@Yamaryam-e6u
@Yamaryam-e6u Месяц назад
Kedst selas kebre mesgna yedrsachw
@niguskahsay4078
@niguskahsay4078 4 дня назад
Abatachin bereketiwo yideribin, rejim edime tistiwot.
@meseretbelay3039
@meseretbelay3039 Месяц назад
Aba tsegawn yabzalin betselotot yasbugn Benz fetena wost negn
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 Месяц назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@surafelseyoum1015
@surafelseyoum1015 Месяц назад
አባታችን በረከቶ ይድርሰን
@Elish-or1gy
@Elish-or1gy Месяц назад
አባታችእድሜይስጥልን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Месяц назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 Месяц назад
Berkotiuti yederbine ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ماريج-ط3ق
@ماريج-ط3ق Месяц назад
አባ እኔ በሰውአገረ ነኝ ገን እየጦምኩ አደለም እና ጠልዩልኝ አባቴ
@user-tp5pt6ox4x
@user-tp5pt6ox4x Месяц назад
አባ አድራሻው ወዴት ነው
@galanigalani9011
@galanigalani9011 Месяц назад
AmeenAmeenAmeen 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 eeleeleeleeleeleeleele eeleeleeleeleeleeleele eeleeleeleeleeleeleele ❤❤❤
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg Месяц назад
ኣባ አድመን ጠናን ይሕብኩም ኣባ ወልት ሄዋን አልኩም ጸልይለይ🤲🏾
@sameM-tu6rg
@sameM-tu6rg Месяц назад
የት ነው ቦታዉ ?
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Месяц назад
@@sameM-tu6rg አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው።ለበለጠ መረጃ ስልክና አድራሻ ቪድዮ መጀመርያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ።
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Месяц назад
@@sameM-tu6rg አዲስ አበባ ላላችሁ ጎሮ ሰፈራ ወይን አምባ ማርያም ዘወትር እሮብና አርብ የፀበልና የፈውስ አገልግሎት አለ።
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 Месяц назад
Enen Abaa Egezabire melkami new ulimi alfuu Eyewe lezbumi bersu Eytepewsi Eydani new ❤❤❤❤❤❤
@Linababy-c7j
@Linababy-c7j Месяц назад
Amen 🙏👏🌿🙏🕯️🕯️🙏🙏🙏🌿
@ቤተልሄም
@ቤተልሄም Месяц назад
የኔ አባት
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 Месяц назад
Abaa fetare yewdutali kizaweste yawetawti Enimi kenbetesbuche kize bawetani seyelini Abaa
@zinutube3525
@zinutube3525 Месяц назад
Elellelelelelelel Elellelelelelelel Abbatachin berkatachu yedarbeny 🙏🙏🙏
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
አባታችንሺአመትያኑርልን
@mekditube3799
@mekditube3799 Месяц назад
AmenAmen Abatachin egzabiher edmen tena yistachu ❤❤❤❤❤❤
@liyaskarbekk9888
@liyaskarbekk9888 Месяц назад
Edmena tena yestot❤️
@Kidist-s9w
@Kidist-s9w 27 дней назад
😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
@kalkidandemisse
@kalkidandemisse Месяц назад
Aba edmena tena.yisetwat tsegawen yichemerilachu Aba enenm btselot asibugn tsige mariyam
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 Месяц назад
Abatachin tsegawin yabozalieot edima yostilin !
@WoynituShumiye-cf9sy
@WoynituShumiye-cf9sy Месяц назад
Ahunme yagelegilalu
@jamela223-xg2hu
@jamela223-xg2hu Месяц назад
ልልልልልልልል❤
@millon1945
@millon1945 Месяц назад
Yet new eminagegnachew please please please
@lejese_ልጄስ
@lejese_ልጄስ 21 день назад
Aderashawe yete nw metaweku negerune
@MerhawitDasta-vw7pe
@MerhawitDasta-vw7pe Месяц назад
Egzabeher ymesgen abatye❤❤❤❤
@liyaskarbekk9888
@liyaskarbekk9888 Месяц назад
Yene deg Abat❤️
@meseretbelay3039
@meseretbelay3039 Месяц назад
Ella Elll Elll
@sorettilemlem7944
@sorettilemlem7944 Месяц назад
ወይን አምባ ማርያም የንስሀ እና የቄደር ጥምቀት ይሰጣል እንዴ? የምታውቁ መልሱልኝ እባካችሁ
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f Месяц назад
ጤና ይስጥልኝ አባ እባክዎት አባ በዋትሳአፕ አናግሩኝ ኦላይን ግቡልኝ አባ እኔ በስደት ደከመኝ በጣም ነው ምጨነቀው አባ መሞቴነው አባ ከቃል በላይ ሆኖ ብኛል እባኮት በእግዚአብሔር አባ 😭😭😥
@user-fi4rd2ks3v
@user-fi4rd2ks3v 20 дней назад
አድራሻ ላኩልን እባካችሁ
@Fikiet
@Fikiet Месяц назад
አባ፡እንዴት፡ነው፡የሉም፡ሱባኤ፡ገሱ፡ተባልኩ፡እውነት፡ነው፡
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Месяц назад
አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አለሁ።የፀበል አገልግሎት በሰፊው እየተሰጠ ነው አዲስ አበባም አዳማም። መታችሁ አገልግሎቱን መሳተፍ ትችላላችሁ ።
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f Месяц назад
እባ ሰላም ኖት አባታችን አባ እባኮትን እንዳው በእግዚአብሔር አባ ኦኔ ላናግሮዎት እፈልጋለሁ በዋት ሳአፖ ዛሬ አናግሩኝ ስደውል አይነሳም አባ ቀጥታ መስመር ለኔ አልችልም መደወል በዋሳአፕ አናግሩኝ አባ እኔ በቃ ደከመኝ አባ ​@@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@ahmadahmad-e6e1g
@ahmadahmad-e6e1g 14 дней назад
😢😢😢😢❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-kf5fb2mm5c
@user-kf5fb2mm5c Месяц назад
❤❤❤አባታችን❤እድሜና❤ጤና❤ይስጥልኝ❤❤❤በፀሎቶት❤አስቡኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AnalamEshtu
@AnalamEshtu 29 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Месяц назад
እኔ እናቴን እና እህቴን ልጄን ልክ ነበር ግን ምን ያደርጋል እናቴን አሳመማት እናም ልጄም እንቢ ብለው ከፀበሉ ወተው ሄዱ እየው አሁን እናቴን ደም ያስተፋታል ምን ላድርግ 😭😭😭እባካቹን አውቆ ነው ስል እናም ልጄም እህቴም አልሰማም ብለው ሄዱ እየው እናቴ ለስሙ መልኩሳለች ግን እስካሁን በመዳኒት ብቻ ነው እምነቷ እንዴት ላሳምናት በፀሎታቹ አስቡኝ
@wenda7727
@wenda7727 24 дня назад
እኔ መምጣት እፈልጋለሁ ከወደዳችሁ
@ቤተልሄም
@ቤተልሄም Месяц назад
ሰላም ለርሶ አባታችን በመቤቴ ፈልጌዎተት ነበር ስደውል ይዘጋል አይነሳም አባ ወንድሜን አሞብኝ እርሶጋ ልኬው ነበር አባታችን ሳሙኤል ፋኖስ ቅጣው ይባላል አባ ጭንቅላቱ እየቆሰለ ሀኪም ሲሄድ ምንም የለበትም ይባላል እኔ በስደት ነው ያለሁት የርሶን ትምህርት ስለምከታተል እርሶጋ ልኬው ነበር አባ ዳብሱልኝ አባ
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Месяц назад
ስልክ ምትደውሉ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከሰአት ከአስራአንድ ሰአት እስከ ምሽቱ ሁለት ሰአት እና / ከምሽቱ ሶስት ሰአት እስከ አራት ተኩል ድራስ ብደውሉ መልካም ይሆናል።
@ቤተልሄም
@ቤተልሄም Месяц назад
@@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe እሺ አባታችን አመሰግናለሁ 😍🙏
@Lily1279
@Lily1279 Месяц назад
የት ነው??? ቦታውን እባካችሁ???
@user-te9kv8ce1s
@user-te9kv8ce1s Месяц назад
አባ አብለ ቃድር ሲሉ ሰማሁ ልበል ? አንደ ሰውየ ድሮ ሀገር ቤት አ፯ያለው አብቃድር እያለ ጸበል ነው ብሎ ወሃ አረጎ እየረጨ ይውል ነበር 10አመት ሁነዋል ግን ጭንቅላቴ ተቀርጾ ቀረ ምን ማለት ይሆን እላለው ሁሌ መንፈስ ነወ ማለት ነው ሰው ደሞ በሰልፍ ነው የሚረጭ በወሃው ሰውነት በምሉ ነው በቃ ልክ ማጥመቅ ማለት ነው ጭዋ ጭዋ ነው የምያረገው አሁን እንደታሰረ ሰምቼ አለው
@MamaMama-d7r
@MamaMama-d7r Месяц назад
و Abateebaslotasbun
@sameM-tu6rg
@sameM-tu6rg Месяц назад
ቦታውን የምታቁ ንገሩ ?
@kalkidanbezabih8744
@kalkidanbezabih8744 Месяц назад
ይህ አአ ወይን አንባ ማርያም ዘወትር እሮብ እና አርብ አሉ
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Месяц назад
አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው።ለበለጠ መረጃ ስልክና አድራሻ ቪድዮ መጀመርያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ።
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Месяц назад
አዲስ አበባ ላላችሁ ጎሮ ሰፈራ ወይን አምባ ማርያም ዘወትር እሮብና አርብ የፀበልና የፈውስ አገልግሎት አለ።
@ElieMechleb-gl2qn
@ElieMechleb-gl2qn Месяц назад
❤❤❤❤❤
Далее
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC
00:19
Просмотров 3,1 млн