Тёмный
ብርሃን tube   birhan tube
ብርሃን tube   birhan tube
ብርሃን tube birhan tube
Подписаться
እንኳን ወደቻናላችን ብርሃን tube መጡ፦በብርሃኑ ብርሃንን አየን ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ወጣን ባለ ማዕተቦች የተዋህዶ ልጆችም ቻናላችንን #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ በመሆን ከምናቀርብላችሁ መንፈሳዊ ማዕድ ተቋደሱ ስንል በእምነታችን ስም እንጠይቃለን !! እግዚአብሔር ይስጥልኝ !!
t.me/mazamareyam
youtube.com/@tubebirhantube3418?si=AEoE9X2nSgA7yonN Subscribe like shaare ታደርጉ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን!
#birhan_tube
#Aba_gebrekidan_sibket
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
#subscribe_share_አድርጉ
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#orthodox_tewahdo
#aba_gebrekidan_interview
#eotcmk
#comedianeshetu
#ድንቅልጆች
#dn_henok
#ዲያቆንሄኖክ
#memhirgirmawendimu
#dn_yordanos_abebe
#ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ
#MemeherDrZebene
#መምህር_ዘበነ_ለማ
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#mahtot
#ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ
#zemari_abel_mekbib_new
#ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ
#zemari_tewodros_yosef_new
#zemari_yilma_hailu_new
#ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ
#zemedkunbekele +ነጭ_ነጯን
#ዘመድኩ_በቀለ
#quanquayeneshmedia
#ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ
#etartmedia
#ethiopianmovie #adeydrama #ethiopiandrama
#ኢቢኤስ #EBS #eritreamovie #eritreanmezmur
#youtubeislife #subscriber #youtubeguru #youtubecontent
Комментарии
23 часа назад
@Desu-u5c
@Desu-u5c День назад
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ያደሎት
@tadessealene4340
@tadessealene4340 День назад
Kalehiwot yiasemalen Amen. Amen. Amen !!!!!
@user-gm8vd4jy9f
@user-gm8vd4jy9f День назад
God bless you
@tamiratasefa5176
@tamiratasefa5176 День назад
god bless you
@yeznMamuye
@yeznMamuye День назад
❤❤❤
@sarataye8812
@sarataye8812 День назад
አሜን አሜን አሜን
@sarataye8812
@sarataye8812 День назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🕊🕊🕊👏👏👏❤❤❤
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r День назад
ቃለህይወት ያሰማልን. በእድሜ በጤና ይጠብቅልንን❤❤❤
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r День назад
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን.
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 День назад
AMEN 🙏 AMEN 🙏 BEREKETACIHU YEDEREBEN KALE HEYEWET YASEMALENE AMEN 🙏 DENKE TEMEHERET NEWENA::
@መርባስልኤልሆነልኝ
አባታችን ይፍቱን
@eleni311
@eleni311 День назад
ለራሱ መች ተፈታና ነው አንቺን የሚፈታሸ 🤣🤣🤣
@21sulamatis-hailu
@21sulamatis-hailu День назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤ አባቴ በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 День назад
እግዚአብሔር ይስጥልንአባታችን ብራኬው ትድረስን::
@user-ze1de1gp3q
@user-ze1de1gp3q 2 дня назад
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@abasfaw1143
@abasfaw1143 2 дня назад
አሜን ሁላችንን በሰላም ያድርሰን
@hailegiorgisweldegiorgis3172
@hailegiorgisweldegiorgis3172 2 дня назад
ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጠዎት የኔታ። በረከትዎ ጸሎትዎ አይለየኝ።
@davem760
@davem760 2 дня назад
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን።ከአመት አመት አይለየን።
@sarataye8812
@sarataye8812 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤አገራችን ሰላም ታድርግልን ወላዲት አምላክ 🕊🕊🕊👏👏👏
@sarataye8812
@sarataye8812 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን
@FantuKelecha
@FantuKelecha 2 дня назад
ቅለሕይወት የአሠማልን 🙏
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 2 дня назад
Amen kale hewet yasemalen ❤️🙏🇪🇷
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 2 дня назад
AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 KALE HEYEWETENE YASEMALENE AMEN 🙏
@asteranagaw5913
@asteranagaw5913 2 дня назад
Amen amen amen ❤
@mandelaadugna38
@mandelaadugna38 2 дня назад
የአባታችን ትምህርት በየቀኑ እንዲደርሰን ቻናሉን ሰብስክራይብ፣ ሼር እና ላይክ እናድርግ !!! ❤❤❤❤❤❤❤
@tubebirhantube3418
@tubebirhantube3418 2 дня назад
እናመሰግናለን
@desalegnfentabil1351
@desalegnfentabil1351 2 дня назад
ቡራኬዎት ይድረሰን
@bosemnale2483
@bosemnale2483 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MeazaMichaels
@MeazaMichaels 2 дня назад
በልጄ ተሞገትሁ እንዲህ ነው ቀን ሲጥል ቀዩን መስመር ጣሰው የእናቱ ቅምጥል። እምጥ ልግባ ስምጥ ልግባ በቁሜ ቅበሩኝ ወይ እንዳበደ ስው በገመድ እሰሩኝ። ልጆቼን አድርጌ ከዘመድ በላይ ትዳር ትዳር እያልሁ ማንንም ሳላይ። ተመልከቱኝማ እንዲህ ሆንሁላችሁ በእኔ የደረሰ አያድርስባችሁ ብርድ ብርድ ይለኛል ሰውነቴ ርዶ መብረቅ አቃጠለኝ ከሰማይ ላይ ወርዶ ። የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል ፈተና ሲበዛ ሰው ማንን ይወቅሳል ። እንዴት ልሸከመው እንደምን አድርጌ የተንዘላዘለን የዘመን ባለጌ። ቀስ እያል ሲቆርጥ ሰይጣን ስጋየን አንተው ድረስልኝ ቀንስ ስቃየን። አውርደኝ እባክህ ጀርባየ ቆሰለ ንፍሮ ሆኖብኛል አሁንስ በሰለ። ቁስሌም አልደረቀ መቼም ላላገግም ውሰደኝ እባክህ ስህተቴን ሳልደግም በዚች አለም መኖር ጭራሽ አልፈልግም ። አሳርፈኝ ባክህ አንድ ጊዜ አውርደህ መከራን ቀምሰሃል አንተም ርደህ ። ሁኜብህ ነው እንጂ አልሞት ባይ ተጋዳይ ልከስህ አልመጣሁ ልክ እንደ ተበዳይ። አይኔ ሊወጣ ነው ዛሬስ ቦታ ለቅቆ ሰለቸው ማልቀሱ አያይም አርቆ። መኖር አልፈልግም አልዋሽህም ጌታ ለንስህ አብቅተህ እስትንፋሴን ግታ ምንጊዜም ላልጠቅምህ መቼም ላልበረታ። እንባየን እያየህ ምነው ትላለህ ዝም አላሳዝንህም ሁልጊዜ ስቆዝም? አንተ ብታፅናናኝ አልፈልግም ሌላ ፍጥረትህ ነኝና ልጅህን አትጠላ። ፅዋዬ ሳትሞላ እንባየን አልጠርግም ብቻ ማረኝ እንጅ መኖር አልፈልግም ። አልቅሼልሻለሁ ታሪካዊ ለቅሶ እኔን እኔን እያልሁ ደረቴ በስብሶ እንዴት ቁሜ ልሂድ እንደምን ልጓዘው እንደ ሙት አድርገህ ✋ እግሬን ገንዘው። ምን አይነት ነው ፍርዱ በቁሙ ለሞተ እንዴት ነው ሚፈታ እዕምሮው ለሳተ። ባፀናሃት ምድር እንዳልሆን ባይታወር ምናል ብትወስደኝ በጣም ሳልታወር አንተን ልሸሸግህ አልችልም መሰወር። በአንተ እጅ ስላለ መግደልና ማዳን እስትንፋሴን ወስደህ ነፍስያየ ትዳን።
@tubebirhantube3418
@tubebirhantube3418 2 дня назад
እናመሰግናለን
@MeazaMichaels
@MeazaMichaels 2 дня назад
በፀሎት ያስቡልኝ።እኔ ስጋወ ደሙን ስቀበል ስማቸውን መዳፌ ላይ አድርጌ እገባለሁ ሰው መክሮኝ ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ
@MeazaMichaels
@MeazaMichaels 2 дня назад
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቤታችን ተበጥብጧል በምንፍቅና ወልደ ሚካኤል እና ወልደ መድህን መሪር እንባን እየተጎነጨሁት ስለሆነ ይረዳኛል
@MeazaMichaels
@MeazaMichaels 2 дня назад
በፀሎት ያስቡልኝ