Тёмный

አስተማሪ ክርክር በሥላሴ ዙሪያ | ክርስቲያን Vs ኦንሊጂሰስ | ቴቄል ቲዩብ 

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 4,8 тыс.
50% 1

የኢየሱስን ዘላለማዊ ልጅነትና የዳዊት ዘርነቱን ከሚክድ የኦንሊጂሰስ እምነት ተከታይ ጋር የተደረገ አስተማሪ ክርክር።

Опубликовано:

 

17 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 35   
@solomonaregawi5978
@solomonaregawi5978 Год назад
አኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒✝️🙏❤️❤️❤️
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Год назад
በአውነት ቃለ ሂወት ቃለ በረከት የስመዐልና ኣኬ ናይ ኣገልግሎትካ የስመዐልና በአውነት ቃላት የብለይን መናፍቃንም ደሞ ልቦና ይስጣቸው መፅሓፍ ቅዱስ በራሳቸው ትርጉም አየሰጡ ጠፍተዋል አሚያሳዝን ኮ ነው😪
@tko4438
@tko4438 Год назад
በእዉነት እኬ ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን💒👏 ወንድማችን ልቦና ይሰጥህ አረ በሰመእብ ብራሰህ ስመት ኣትተሪጉም መፃሕፈ ቅዱሰ 😢
@dubai123mimiyaenatewaleje4
@dubai123mimiyaenatewaleje4 6 месяцев назад
አሜን👏❤😢
@hawwii5954
@hawwii5954 Год назад
Bertu yetewahido lijoch, kale bareketn kale ehiwotn yasemalen mamerachin
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Год назад
አረ ወገን ይማረን እንጂ የመሰለንን እያወራል ቅስፈት እየመጣብን ነዉ ዝም ብትሉ ፍልስፍናዉ ቢቀርስ😥😭😭😭 አኪዬ እንዴትም ብታስረዳቸዉ አይገነዘቡህም ።
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 Год назад
በጌታችን አስተምህሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰማው በንደዚህ ፍፁም በተሳሳ ትህምርት ሴጣን እንኳን እንደዚህ አይልም ወይ እወቅ ወይ ታነቅ
@millionargaw8565
@millionargaw8565 Год назад
Tebarekk akee wendmemm wede ewinet yimirakkk...
@hawwii5954
@hawwii5954 Год назад
Selam egzhabeher yebizalachew mameher
@amantube9629
@amantube9629 Год назад
kale hiwet yasemaln aklil
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Год назад
አኬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርታልን ብሮ
@Finoterama
@Finoterama Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bezatad
@bezatad Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ።
@maekeleabrham5922
@maekeleabrham5922 Год назад
ኣኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Год назад
ሎቱ ስብሃት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን አኩዬ 💞💞
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 Год назад
አኬ💪💪💪
@henokendalew4141
@henokendalew4141 Год назад
አክሊል እግዚአብሔር ያበርታህ!!🙏🙏🙏
@Sewe_mindenew
@Sewe_mindenew Год назад
አኬዬ ቅመም ነህ እኮ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏾
@user-pe6kl2ep2f
@user-pe6kl2ep2f Год назад
አኬ ቃለ ህይወት ያሰማክ ጸጋው ያብዛልክ ወንድማችን አረ ይገርማል እነዚህማ ሰባልዮሳውያን ኣይደሉም እንዴ የእግዚኣብሄር ኣንድ ገጽ ነው ብለው ያምናሉ ተብለው በዚህ ግዜ ኦንሊጂሰስ ተብለው መጡ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
ውንድማችን አኬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ምንድነው ይሄ የሚሉት እር ፍጣሪየ ሎቱ ስብሀት ገና አልተማርም እግዚአብሔር ይግለፅለት ውንድማችን ፍጣሪ ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥰💞
@user-sv5qr3nl7i
@user-sv5qr3nl7i Год назад
🥰🥰🥰
@ruta4624
@ruta4624 Год назад
ሰማችሁት ? ክርስቶስ ከሰማይ ነው አለ የእግዚአብሔር ቃል ነው ስጋ የሆነው አለ አክሊለ እኔም ይህንኑ ነው ያልኩት ። ማብራሪያውን ድጋሜ ስሙት የሜናገረውን አያስተውልም ማለት ነው
@user-tw2sg2wj1l
@user-tw2sg2wj1l 5 месяцев назад
አኬዬ 🥰🥰🥰💪💪💪⛪⛪⛪
@danieldeferso1128
@danieldeferso1128 Год назад
ይማር ቁጭብሎ
@user-rt7ri7xd3w
@user-rt7ri7xd3w Год назад
የዝህ የኦሊጅሰስ ልጅ ጥያቄ ምንም ሊገባኝ አልቻልኩም እስኪ አስረዱኝ 🤔አክሊል ወንድሜ ኑርልኝ ❤️🙏🙏
@user-pe6kl2ep2f
@user-pe6kl2ep2f Год назад
እኔ እንደገባኝ እግዚኣብሄር ኣንድ ነው ክርስቶስ ኣብ ነው እንጂ ሌላ ወልድ እሚባል ኣካል የለም ኣብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እሚባል የለም ኣንድ እግዚኣብሄር ራሱ እግዚኣብሄር ነው ኣብም ወልድም መንፈስ ቅዱስም እሱ ራሱ እግዚኣብሄር የሚባለው እንደ ኣይሁዶችና እንደ ሙስሊም ነው አስተሳሰቡ ሌላ ከሆነ ኣሳቡ ጨምሩበት
@user-rt7ri7xd3w
@user-rt7ri7xd3w Год назад
@@user-pe6kl2ep2f እደዛ ነው ዴ የሚለው አይይ የደንቆሮ ለቅሶ መልሶ መልሶ አሉ 🤔
@user-fy1vn2ze1v
@user-fy1vn2ze1v Год назад
በቦርጭ የምትጨናነቁ አሳውቁኝ
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Год назад
ከተጨነቅህ ጠዋት 41ማታ 41የአምልኮ ስግደት ከሰገዱ ይጠፋል 🙏🙏🙏 ለነፍስም ለስጋም አስፈላጊ ነዉ
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c Год назад
@@hatersata.1627 😍
@wendiamsal4298
@wendiamsal4298 Год назад
እባካችሁን ተራቸው ሲደርስ እከሌ ጀምር ውክልናቸውንም ጭምር እያላችሁ ብታስጀምሩ ጥሩ ነው ሀሳባቸው እንዲገባን ትምህርቱ ለዚህ ለባከነ ትውልድ ለልቦናው ትልቅ መብራት ነው!!!
@ordox9388
@ordox9388 Год назад
​@@hatersata.1627 በልቶ መስገድ ይቻላል አደለ??
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Год назад
@@ordox9388 የምንሰግደዉ ለፈጣሪ እስከሆነ ድረስ ችግር የለዉም
Далее
кукинг с Даниилом 🥸
01:00
Просмотров 848 тыс.