Тёмный

የጦፈ አስተማሪ ክርክር | ኦርቶዶክስ Vs ኦንሊጂሰስ | ቴቄል ትዩብ 

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

ወንድም አክሊል በሥላሴ ከማያምን ሰው ጋር ያደረገው አስተማሪ ክርክር| ቴቄል ትዩብ_ Tekel Tube

Опубликовано:

 

29 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 Год назад
እኔ የሚገርመኝ አብዛኛዎቹ ፕሮቴስታንቶች ከመስማት ይልቅ እነሱ ብቻ ተናግረው መሄድ ነው የሚፈልጉት እግዚአብሔር ከአፍቸው ይልቅ ልቦናቸውን ይክፈትላቸው።
@Bahrni21
@Bahrni21 Год назад
ዼንጤ ለመስማት አይገቡም ተከራክረው ለማሸነፍ እንጂ እግዚአብሔርን ቃል ለመስማት አይመጡም ....ለሁላችንም ልቦና ማስተዋል ይስጠን አሜን አሜን አሜን...🙏💒🙏
@alemliul9339
@alemliul9339 Год назад
Tish😏😏only jesus nw eyetebalk pente tilaleh ende?😏😏pente ye silase amagn nw
@dembechatube
@dembechatube Год назад
*አቡ / ቴቄል ቪድዮ ስትሰሩ እንደዚህ በፒክቸሩ ላይ ወይም በጳጳሶች ፎቶ ላይ አንዳንድ ጥቅስ ተጠቀሙ ለምን አኬ የሚጠቅሰውን ጥቅስ ደግመህ ወይም አስተማሪውን ጥቅስ ጥቀሱልን 😍🥰🥰በአጭሩ ጥቅስ ከጳጳሶች ጋር አስቀምጡልን እንደዚህ ሲሆን*
@yohannesgirma2
@yohannesgirma2 Год назад
Ere mrt comment yemr
@mulubelay6386
@mulubelay6386 Год назад
ውይይቱ ወድጀዋሎሁ ጴንጡየም ልቦና ይስጣቸው
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Год назад
አይ መናፍቅ ልቦና ይስጣቹ ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አኩዬ 💞💞💞🕊️🕊️
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 Год назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ወድማችን
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
ቆይ ፔጤዎች የኢየሱስን አምላክነት አይቀበሉም ወይ😳😳😳ወኔድማችን አክሊል ቃለ ህይወት ያሠማልን😘
@samsont7786
@samsont7786 Год назад
እነዚህ ፕሮቴስታንት አይደሉም
@addisnet21
@addisnet21 Год назад
እንዚ only Jesus ይባላሉ ከጼንጤ ደሟ ተገንጥለው የወጡ - ያው እነሱ እንደ አንቤባ መባዛት ነው ስራቸው
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
@@addisnet21 😢😢😢
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Год назад
በውነት ቂለ ሂወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ኣክሊል በርታልን መናፍቅም አመብርሃን አውነታውን ትግለጥላቸው👏👏👏
@dembechatube
@dembechatube Год назад
*only ዎች ደግሞ የሆነ ነገር አለባቸው ምኑም የማይስማማ ነገር ነው የሚያመጡት ግን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ነገር ነው ድምጹ ግን ሸውዶ ነው ወይስ እውነተኛ ነው ?🤔 እስኪ ሌላም የኦንሊ ጄሰስ ከአለ ልቀቁ እነዚህ ናቸው የሚያስቱ ከሌላም ጋር ልቀቁ*
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y Год назад
ወንሞቼ አቡ በርታልን
@kuwaitstar751
@kuwaitstar751 Год назад
ሰላም የተዋህዶ ልጆች መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሲቀጥል መናፍቁ ሰውዬ ከጠያቄ እየሸሸ መሆኑ ያስታውቀበታል እኔ እካን መሀይማ ይገባኛል ሰውዬው ሲጠየቅ አይገባኝም ማለት ምን ማለት ነው በርግጥ መናፍቃን አፍ እጅ መልስ የላቸውም ደግሞ ገፋር የሚያረጋቸው ጠቋር የሚባል መፈስ ነው እሱ ነው ያለ እውቀት ደፋር የማደርጋቸው ወይ ፈተና አለ መምህር ተስፋዬ
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት ...ሆነብህ ወንድማችን ግን በርቱ
@samsont7786
@samsont7786 Год назад
የተለያዩ አካላት ሆነው አንድ ምንነት መሆን አይችሉም ያለው ፈጽሞ ስህተት ነው። ከመጽሐፍ ቅዱስ ሁለት አካላት ሆነው፥ አንድ ምንነት የሆኑበትን ቦታ ማሳየት ይቻላል። ለምሳሌ:- በፊሊ 2:6-7 እርሱም (ክርስቶስ) በእግዚአብሔር (በአብ) መልክ ሲኖር ሳለ መቀማትን እንደሚገባ ነገር አልቆጠረውም ይላል። በዚህ ክፍል በግልፅ ሁለት አካላትን እንመለከታለን። እግዚአብሔርና በእርሱ መልክ ሲኖር የነበረው ልጁ ክርስቶስ። አንዱ በአንዱ መልክ እየኖረ ነበር። ነገር ግን በአባቱ መልክ ሲኖር የነበረው ኢየሱስ፥ መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቆጠረውም። ስለዚህ በግልፅ ሁለት አካላት አሉ ነገር ግን አንድ መልክ ነው ያለው። ከእግዚአብሔር ጋር ተመሳሳይ በሆነ ሁለተኛ መልክ ሲኖር አይልም። በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ነው የሚለው። ይህ እግዚአብሔርም ልጁ ኢየሱስም አንድ መልክ (መለኮት) እንዳላቸው ያሳያል። በዚያ አንዱ መልክ ነው ሁለቱም ሲኖሩ የነበሩት። ሁለተኛ መልክ (መለኮታዊ ባህርይ) የለም ስለዚህ ከዚህ ቃል በግልጽ ሁለት አካላትንና አንድ ምንነትን እንመለከታለን።
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 Год назад
በርቱልን ወንድሞቻችን
@na7288
@na7288 Год назад
ቃለህይወትን ያሰማልን አኬ። ወንድማችን ደግሞ ወደ እዉነተኛዋ ቤተክርስቲያን ይምራህ
@mikozo7658
@mikozo7658 Год назад
Kale hiywot yasemalen
@mesiethiopia4293
@mesiethiopia4293 Год назад
ቃል እግዚአብሔር ነው በቃ ቃል ስጋሆነ
@atsiatsi6676
@atsiatsi6676 Год назад
Qale hiwot yasemalin wendimachin Abu bertalen egzabher yetebekek
@mintesnottesfaye6522
@mintesnottesfaye6522 Год назад
ake girum wendimachin....gira gebawuko sayawuk new yegebaw
@samsont7786
@samsont7786 Год назад
በዮሐንስ 1:1 "ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር" በሚለው ሀረግ፥ አኬ እንዳለው "እግዚአብሔር" የሚለው ቃል የሚያመለክተው አብን ነው። ጥቅም ላይ እየዋለ ያለውም እንደ ስም ወይንም personal pronoun ነው። በግሪኩም ከሄድን ውስን መስተጻምር ወይንም definite article አለው። "Kai ho logos en pros *ton* theon" "እግዚአብሔር" ከሚለው ቃል ፊት ለፊት ውስን መስተጻምር መኖሩ፥ ቃሉ እንደ ስም መግባቱን ያመለክታል "ቃልም እግዚአብሔር ነበር" በሚለው ሀረግ ግን "እግዚአብሔር" የሚለው ቃል ገላጭ ወይንም predicate ሆኖ ነው የገባው። የቃልን ምንነት ለመግለጽ ጥቅም ላይ የዋለ ነው። እንደ ስያሜ ወይንም እንደ personal pronoun አይደለም የገባው። በግሪኩም ስንሄድ "kai theos en ho logos" ነው የሚለው። ውስን መስተጻምሩ ወይንም definite article "እግዚአብሔር" ከሚለው ቃል ፊት የለም። ይህ "እግዚአብሔር" የሚለው ቃል ገላጭ ሆኖ መግባቱን ያሳያል ▶️ በይበልጥ ግልፅ እንዲሆንልህ ተመሳሳይ አወቃቀር ያለው ምሳሌ ልስጥህ "በመጀመሪያ ቃል ነበር፥ ቃልም ከሰውየው ጋር ነበር፥ ቃልም ሰው ነበር" "in the beginning was the word, the word was with the man, and the word was man" ✍️ "ሰውየው" ወይንም "The man" ሲል፥ እንደ መጠሪያ ነው የገባው። ቃል ሰውየው ከተባለው አካል ጋር መኖሩን የሚያመለክት ነው። "ሰው" ወይንም "man" ሲል ግን፥ የቃልን ምንነት እየገለፀ ነው። እንጂ ቃል አብሮት የነበረውን ሰው ነው ለማለት አይደለም በተመሳሳይ መልኩ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር ሲል፥ ቃል እግዚአብሔር ከሆነነ አካል ጋር እንደነበር እያመለከተ ነው። በዚህ ስፍራ እግዚአብሔር የሚለው ቃል እንደ መጠሪያ ነው ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው። ቃልም እግዚአብሔር ነበር ሲል ግን የቃልን ምንነት እየገለጸ ነው። ቃል ምንድነው የሚለውን ጥያቄ እየመለሰ ነው። እንጂ አብሮት የነበረውን እግዚአብሔርን (አብን) ነው ለማለት አይደለም
@user-xz8sy1ju2o
@user-xz8sy1ju2o Год назад
Ake👌👏👏 i attended the debate live at tg group some months back, and i think that man(solomon) is not 'only jesus' believer....he denies Christ's deity
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Год назад
አልገባኝም መሸወጃ ናት😅 እናመሰግናለን ቴቄል🙏
@frehiwot27
@frehiwot27 Год назад
የመጀመሬያ እንዴ የሜባሉም አሉ ወንድማችን ብርታቱ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
@robelboktsion9672
@robelboktsion9672 Год назад
Welcome memhrachn aklilye
@goitomhagis3617
@goitomhagis3617 Год назад
Qal hiwet yesmalna hawna akile
@mesfinmekonen6905
@mesfinmekonen6905 Год назад
አንድ ነገር ስም ካለው አካል አልው ማለት ነው።ስለዚህ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ስንል ምን ማለት ነው ለኦሊ ጅስስ ለምትለው?
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Год назад
😍💛🙏💚
@kidistabebe9461
@kidistabebe9461 Год назад
temsegen
@asfawFkadu
@asfawFkadu 17 дней назад
ቆይአክሊልየማቲዎስወንጌል24።36ስለዚአችቀንናስለዚአችሰአት ከአባትበቀርማንምአያውቅም ይላልስለዚአባትማነው ወልድስማነው ስለዚኢየሱስ አባትነውማለትነው
@mikilov819
@mikilov819 Год назад
Ake iyen sewiye bitowow yishalal mikiniyatum begid nw aygebagnim bilo meqemet yeyazew
@user-fy1vn2ze1v
@user-fy1vn2ze1v Год назад
አኬ ውይይት ላይ አልፎ አልፎ በምትበለጥ ጊዜ አንድ አንድ የስሜት አድናቂዎችህ ዝም ብለው አኬ ጀግና እያሉ የሚፎግሩህን ብሎክ አርግልኝ ። በአብላጫህ ውይይቶችህ ላይ የበላይነት እደምትይዝ ባምንም በዚ ውይይት ዝብርቅርቅ ያለብህን ነገር ለመታዘብ ችያለሁ ።
@Daniel-oc2mu
@Daniel-oc2mu Год назад
እስቲ እሱን ተወውና ያንተን ሀስብ ንግረን የዮሃ1:1-3 ያለውን
@betelmitiku9632
@betelmitiku9632 Год назад
abba yeheee ablacha mewsed alemwsed , aken ye madnek alemadnek guday sayhon ewnetun ye meglets ena yalemeglets guday nw lezihhh ewnet demo hule yashenfal ...lebehn kefteh adamt wendmeee
@user-uo2hl5gu4r
@user-uo2hl5gu4r 5 месяцев назад
የ እግዚያብሔር ቃል ሌላ እግዚያብሔር ነው ?
@kassabirhanu5940
@kassabirhanu5940 Год назад
Formal debate አዘጋጅ እንጂ ይሄ ለyoutube አይመጥንም..🤭
@user-uo2hl5gu4r
@user-uo2hl5gu4r 5 месяцев назад
አግዚያብሔር 1 ነው ይላል 2 ወይም 3 የሚል ንገሩኝ
@metekutekalegn2855
@metekutekalegn2855 Год назад
የኦንሊ ጅሰስ ትምህርት አብዛኛው በስህተት የተሞላ ነው። እኔ በዚህ እምነት ውስጥ ለረጅም አመት የነበርኩ ስሆን አሁን ግን ጌታ ረድቶኝ ወጥቻለሁ። ትምህርቱ ዝም ተብሎ ከውጭ ስታይ እውነት ቢመስልም ነገር ግን ወደ ውስጥ ስገባ It is a full a cult.
@bezabeziye386
@bezabeziye386 9 месяцев назад
ስትኖርም ገብቶህ ሳይሆን ዝም ብለክ ነው የኖርከው አሁንም ብሆን ምንም አልገባህም በጣም ታሳዝናለህ
@metekutekalegn2855
@metekutekalegn2855 9 месяцев назад
@@bezabeziye386 አረ ለራስህ እዘን። እኔማ Already ልቤ አርፏል።
@mesfinadmassu6428
@mesfinadmassu6428 Год назад
የቀረህ ሥድብ ነው
@dailyshow9783
@dailyshow9783 Год назад
አኬ 😎ሰውየው ለመማማር አልገባም
@user-jp6wk9kt5f
@user-jp6wk9kt5f Год назад
ደግ አረክ ቢወቅጡት እብጭ የሆነ ሰዉ
@mesfinadmassu6428
@mesfinadmassu6428 Год назад
ምን ታነበንባለህ እድል ሥጠው
@LohaTube
@LohaTube Год назад
በቀላሉ ማሳመን እየቻልክ ለምን አላቅም ትላለህ? አብ እግዚአብሔር ነው አለ ቃልም(ወልድ) እግዚአብሔር ነው አለ ስለዚህ የ አብና የወልድን ካመነልህ የመንፈስ ቅዱስን ማሳመን ከብዶህ ነው? ስለዚህ ከተከራከርክ በደንብ ተከራክረህ አሳምን አለበለዚያ ክርክር አትጀምር። እውነትን የያዘ ሰው ሁሌም ያሸንፋል አንተም ታሸንፋለህ
@user-uo2hl5gu4r
@user-uo2hl5gu4r 5 месяцев назад
ወይ ጉድ ወይ ጉድ የእግዚያብሔር ቃል ሌላ አካል ነው አለ የእግዚያብሔር መንፈስ ደግሞ ሌላኛው ወይም 3ተኛው አካል ገራሚ በጣም ቀልድ ጉድ ጉድ የኛ ፈላስፋ
@babasol3673
@babasol3673 Год назад
አላቅም 😁😁😁😁
@mesfinmekonen6905
@mesfinmekonen6905 Год назад
አንተም ቀስ በልና አንድ ጥያቄ ጠይቀህ እራሱ እንዳመልስ አርገው በራሱ ጥያቄውን ይመልስ አይደል ያን ጊዜ ትዘጋበታለህ።መናፍቃን ሁል ግዜ ከአንድ ጥቅስ ወደ ሌላ ጥቅስ መዝለል ይወዳሉ።ኦሮቶዶክስ እምነቴ።
@nathnaelwondisha6649
@nathnaelwondisha6649 Год назад
bro he have no clue about the bible or our orthodox faith
@mesfinadmassu6428
@mesfinadmassu6428 Год назад
አብ ሥም አይደለም ኮተት ነህ እሰኪ ወንድ ከሆንክ። ተረትህን ተርት
Далее
Alisha Lehmann joins Juventus Women 🤍🖤
00:16
Просмотров 2,5 млн