Тёмный

አስፈላጊ መረጃ|ሊሰሩት ስላሰቡት ቤት በቂ የህግ ባለሙያ ምክር| የጨረቃ ቤት ህጋዊ ስለማድረግ ሂደት| Ethiopia housing part 3 2019 

kef tube
Подписаться 182 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 158   
@keftube
@keftube 5 лет назад
ዉድ ተመልካቾቻችን የህግ ባለሙያዉ አቶ አቤል ዘዉዱ ሁላችሁንም ለማማከር ሙሉ ፍቃደኛ ስለሆኑ በቪዲዮዉ ላይ በተገለጸዉ አድራሻ ልታገኙትና ጉዳዮቻችሁን ልታማክሩት እንደምትችሉ እንገልጻለን፡፡
@netsanetkefeni4182
@netsanetkefeni4182 5 лет назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን የምፈልገው መረጃ ነው የሰጣቹሁኝ ስንዋዋል ምን ብለን መዋዋል እንዳለብን ከሕጉ አኳያ ብታስረዱን ደስ ይለናል
@netsanetkefeni4182
@netsanetkefeni4182 5 лет назад
የሕግ በለሙያ የሆኑት የአቶ አቤል ዘውዱ የስልክ ቁጥር ብታስቀምጡልን ብዬ በትህትና እጠይቃለው እግዚአብሔር ይባርካቹህ
@melkamtube727
@melkamtube727 5 лет назад
@@netsanetkefeni4182 ስልኩን ቪዴወው ላይ አስቀምጠውታል ጓደኛየ
@netsanetkefeni4182
@netsanetkefeni4182 5 лет назад
@@melkamtube727 እሺ አመሰግናለሁ
@jaxmilo6306
@jaxmilo6306 5 лет назад
በጣም ጥሩ መላእክት ነው ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥህ
@የድንግልማርያምልጅነኝአን
የባስ ሀሳቡውስጥ ከተታችሁኝ ፈጣሪ አድራህን ላቤን እንዳታስበላብኝ የውል ወረቴን ውደካርታ ቀይርልኝ ለመረጃቹ እናመስግናለን
@vbng2613
@vbng2613 5 лет назад
Baretu tamache tunale
@እግዛቢሄርይመስገን
እናመሰግናለን ሰላማችሁ ይብዛ
@rahelassafa4280
@rahelassafa4280 5 лет назад
እናመሠግናችዋለን ኑሩልን ወድሞቻችን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው
@ከእኔየበረታችሁአስቡኝበጸ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን በእውነት በጣም አመሰግናለሁ አቤል ባገኝህ ብትረዳኝ እባክህ
@የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ
እኔ እንደዚህ ክፍለ ሀገር ወሎ ካርታ የሌለው አልገዛም ብየ በማህበር ተደራጅተው መንግስት ከሰጣቸው ላይ ገዛሁ እናም አሁን አባቴ በስሙ ሊአዞርልኝ ብሮሰስ ጀምሯል ለስም ማዞሪያ ብቻ 70,000ሽ ብር ትከፍያለሽ ተባልኩ እፍፍፍፍ ወጭውን ምንም አልቻልኩም ሰውየው ሊአሞኘኝ ሙሉ ውክልና ልስጥሽ ብር ከምትከፍይ በእግድ አድርጌ አለኝ አልፈልግም በአባቴ ስም አሶረዋለሁ አልኩ ምንብየ ስጨነቅ ልኑር ደሞ እግዚአብሔር ይመስገን ለቤተሰቦቸ ምርጥ ቤት ሰርተውልኛል ግን እኔ ይህን አድርጌ ይህን ስል ወጥቸ ቀረሁ እድሜየም አለቀ ልጅ እንኳን ሳልወልድ
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 лет назад
እኔ ለምሳሌ ትገበሬ ነው የገዛሁት እና ድላላ የለም የትዋዋልነው ገበሬ እና ቤትስቦቹ ናችው እና የትፍራርምኩት መዘጋጃ ነው ተገበሬው ስውሰት ከኔ ስውሰት ሰወች ሁንነ የትዋዋልንው እና መዘጋጃ ነው የግብር ደርስኝ አለኝ ሁኖም በለፍው ለጋጣፎ የፍርስ ጊዜ የኔም ቀለም ተቀብቶ ነበር ሰፈሩ ሱልልታ ወርዳ ልዩ ሰም አስር ኪሎ አየትባለ ይምጣራው ነው እግዚአብሔር እርቶን እውነት የስድትኛ አምላክን ካርታ እድስጠን ያድርግልን
@ንሮውኮድጠየቀኝ
@ንሮውኮድጠየቀኝ 5 лет назад
ስንት ገዛሽ ማሬ
@ንሮውኮድጠየቀኝ
@ንሮውኮድጠየቀኝ 5 лет назад
ለጋ ጣፎ አአ ነው ወይስ ኦሮሚያ
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 лет назад
ንሮው ኮድ ጠየቀኝ ለጋጣፎ የኦሮሚያ ነው
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 лет назад
ንሮው ኮድ ጠየቀኝ ሁለት መቶ ሺብር ምንም?
@ንሮውኮድጠየቀኝ
@ንሮውኮድጠየቀኝ 5 лет назад
ባዶቦታነው
@jamilaideris4149
@jamilaideris4149 5 лет назад
ትክክል ብለሀን ቅድም አመሰግናለሁ አው ፈጣሪ ያቃን
@monaali9356
@monaali9356 5 лет назад
ተባረክ ቁም ነገር ብቻ አስተላልፍ ልጄ ፣
@gebrealdemas114
@gebrealdemas114 Год назад
በርታ ወንድም ብዙ መረጃዎችን እያቀረብክልን ነው
@ጌታየታመነነዉ
@ጌታየታመነነዉ 5 лет назад
እናመሰግ ናለን ብረቱ
@rahmayanous8894
@rahmayanous8894 5 лет назад
እናመሰግናቸዋለን
@yeselamsewnegn3318
@yeselamsewnegn3318 3 года назад
ተባረኩ ወንድሞቼ በዚህ ወጣጠትነት እድሜያችሁ ቁም ነገረኛዎች ናችሁ አመሰግናለሁ
@mekdest6456
@mekdest6456 5 лет назад
እሽ እናመሰግናለን
@betsiibetsii518
@betsiibetsii518 5 лет назад
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነዉ
@somam6576
@somam6576 5 лет назад
ተባርኩ ወድሞቸ እናመሰግናለን
@zeharazehara122
@zeharazehara122 5 лет назад
በጣም አመሰግናለሁ
@ZewduYitena
@ZewduYitena 7 месяцев назад
ከፍ ቲዩብ እናመሰግናለን የ2003የአየር ካርታ ምንድነው መፍተሄው
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንዶሞቸ እግዚአብሔር ይስጥለኝ እኔ ገብቸበት አለው ህገወጥ ቦታ እግዚአብሔር ያውጠኝ አሜን እኔ ያለው ባህርዳር ነው በፊት እንዲህ ያለ ቤት ያላቸው ሰወች ካርታ ና ፐላን ወጦላቸው አንድ ቤት ላንድ ሰው ሌላ ትረፋ ያለ ቤት ካለ ግን በሌላ ሰው ስም እያደረጉ ፀደቀላቸው ይህ እንዲት ሊሆን ቻለ ጥያቂ ነው ይመለስ ከባለሙያ
@keftube
@keftube 5 лет назад
የአካባቢዉ መስተዳደር ካመነበትና ቢሆን ችግር የለዉም ብሎ ካሰበ ምናልባት ህጋዊ የመሆን እድሉ ሰፊ እንደሆነ ባለሙያዉ ተናግሯል እስኪ ቪዲዮዉን መለስ ብለሽ እንደገና ለማድመጥ መክሪ
@MesiChannel19
@MesiChannel19 Год назад
በናትሽ እህት እኔም ልገዛ ነበር እስኪ ንገሪኝ እንዴት ነው በፈጣሪ
@tsedaydemisse5610
@tsedaydemisse5610 4 года назад
አሁን በደንብ ተስፋ ቆረጥኩ ድሮም ሠው የሆንኩት የሠው ሀገር እንጂ ባገሬ አይደለም
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 5 лет назад
Delalaa maalet walaaway sew mesay seyixan malet naw.Delaalaa yemibal seyixan ke gizhi innaa shiyach hidet wisx mewixat allebet .Higawi tequwam tequwqumo hullum sew behig agibaab yemistenagedibet hunetaa bifexer.Mannim segexe tenesto yesewin laab belto iyenore tikikilegna gizhi innaa shiyach yinoral bilo mamen aschegari naw.Bizu sew bedelala menaa honoo qertoal innaa kefitegna xiniqaaqee madreg yinoribinaal.Hullem higin meketel kebizu kisaraa yaaterfaalinnaa mirchachin binnaadergew. Thanks 🙏 a lot!
@kነኝኡኽትመሀመድ
@kነኝኡኽትመሀመድ 5 лет назад
አንደኛ ነኛ ወንዲማቺን ከልብ እናመሰግናለን
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 лет назад
Sub argegn
@fkrtamekky2150
@fkrtamekky2150 Год назад
ኧር ስደትላይ እየለፍን የሰራንዉን ቤት እያፍርሱብነዉ ለኛስ ማንፍትህ ይስጠን
@ethipiazara7758
@ethipiazara7758 5 лет назад
እናመሰግናለን
@sanaisanai99
@sanaisanai99 5 лет назад
እናመሰግናለን ስለሰጠከን መረጃ ግን ትንሽ አግይቸ ነው ያየሁት ቢዲወክን ጥያቂ ልጠይቅክ ከቻልክ መልስልኝ የጨረአ ቤት አድሳባ መግዛት ፈልጊ. አጎቲ ነበር የሚገዛው ፈራሁ ደግሞ ቢከዳኝ ብየ እኒ በለለሁበት በኒ ስም መግዛት ይቻላል?
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
እንኳን በሠላም መጣህ ወንድማችን ይሄ ጥያቄ የእኔም ጥያቄነው እስቲ ሙሉውን ላዳምጠው
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
ዋው ሥፈልገው የነበረውን ቪዲዮ አገኘውት
@سارةالمصعبي-ل9و
@سارةالمصعبي-ل9و 5 лет назад
አመሠግናለሁ ዉንድሜ የምፍልገዉን መርጃ ሥላቀርብህልኝ
@yaraflower2046
@yaraflower2046 5 лет назад
እረ ወገኖቸ እስቲ ምከሩኝ ወሎ ሀይቅ ቤት ሰርቻለሁ ካርታ ሊወጡልኝ አልቻሉም የቤት ቁጥር ብቻ ሰተውኛል ከተሰራ 6 ሆነው ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል በሰደት የወጣትነት እድሜየን ጨረሰኩ
@tesfaneshzewdu5619
@tesfaneshzewdu5619 5 лет назад
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ከይቅርታ ጋር ከሁለት አንድኛችሁ ስልክ ቁጥራችሁን ብሰጡኝ ግልፅ ያልሆነልኝን እኔ በግሌ መጠየቅ እፈልግ ነበር አመሰግናለሁ።
@keftube
@keftube 5 лет назад
የባለሙያዉ ስልክ ቁጥር ቪዲዮዉ ዉስጥ ተጠቅሷል ከዛ ማግኘት ትችያለሽ
@tesfaneshzewdu5619
@tesfaneshzewdu5619 5 лет назад
እሺ አመሰግናለሁ በፊት ቁጥሩን ልብ አላልኩትም ነበር አሁን አየሁት
@Mየበረሀዋኡሚንናፋቂ
በጣም ደስ ይላል ወድሚ እስኪ ስልኩን ፃፍልን ከ01 ቀጥሎ ያለችው አድኛዋ አታስታውቅም 9ትሁን 0 በርታ በኔበኩል በጣም ጠቃሚ መረጄነው
@keftube
@keftube 5 лет назад
010890
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 3 года назад
ሰላም ወንድሜ እናመሰግናለን እኔ ጥያቄ አለኝ የጨረቃ ቦታ ሳይሆን መንግስት ለወጣቶች አደራጅቶ የሰጣቸዉን ቦታ ለስራ አልተሳካላቸዉምና ጊዜያዊ ግንባታ ፍቃድ አዉጥተዉ ሰርተዉታል ከዛ ቢገዛ ችግር ያመጣል በርግጥ ገዝቸዋለሁ በድፍረት
@hayathassen1357
@hayathassen1357 5 лет назад
ስታምሩ ሠላማችሁን ያብዛው
@እግዛቢሄርይመስገን
እኛ ስደተኞች ዞሮ መግባ ቤት ያስፈልገናል እዳቅማችን መግስታችን እኛን ምነው እረሳን
@kokoekokoed532
@kokoekokoed532 5 лет назад
እኛም፡እናመስግነልን፡እኔ፡ሻሽመኔ፡ነው፡መግዛት፡የምፈልገው፡ግን፡ሀርብ፡አገር፡ነኝ፡እና፡በምን፡መልኩ፡ትርዳኛለህ፡አመስግነለሁ፡ለመረጃህ።
@keftube
@keftube 5 лет назад
ተወካይ ካለሽ በተወካይ መዋዋል ትችያለሽ
@naimagutlanaimagutla6850
@naimagutlanaimagutla6850 5 лет назад
ይፈረሰል ይለል እዴ አነት ይፍረሥ ከዬት አምጥተን ህገዉ እንገዘ
@enaneymisganaw3181
@enaneymisganaw3181 5 лет назад
እሽ ወንድማችን እናመሰግናለን ግን እባካችሁ እዳቅሜ የራሴ ቤት እዲኖርኝ እፋልጋለሁ እናም ባህር ዳር ነው እፈልገው እሚያውቅ ካለ አገናኝኝ የሰውሀገር በቃኝ ባለችኝ ጥሬት ቤት ብቻ ነው እምፈልገው 🙏🙏🙏
@seadamohamed9682
@seadamohamed9682 5 лет назад
ከልብ እናመሠግናለን ለሥደተኞችምርጥመረጃነው ፈጣሪ ይባርካችሁ ጥያቄ አለኝ ኮሜት ካነበባችሁ?ወድም እኔ በህገወጥ ቦታ ገዝቸ ነበር200ካሬ ከተገዛ 4አመቱ ብር በኔ ሰምግን ከባለቤተጋርነው ነገርግን ተለያይተናል ሰንለያይም በሸማግሌነው እናም ሢያለያዩን የባክ ብር ለሡ ቦታን ለኔ አድርገው አለያዩን ከዛ ወደህግ ለማቅረቤ እዲፈርም ለማድረግ እቢ አለኝ እኔም በንደት ወደሥደት አመራሁ 4አመቱ ሠርቸ በቃኝ ብየ ነበር ወደሀገር የገባሁት አሁ እኔ ከቻልኩ ለህግ በመልቀቅለሀይማኖት መሥሪያጨንያ ባደርግጨይገባኛል ወይ የህግ ባለሞያ እደመሆናችሁ ምን ትመክሩኝ አላችሁ? ምሰክር አሉኝ ያለያዩኝ
@keftube
@keftube 5 лет назад
በቀጣይ በዚህ ርዕስ ላይ ቪዲዮ ሰርተን እናቀርባለን
@ሱሱነኝወለየዋ-ጠ5በ
@ሱሱነኝወለየዋ-ጠ5በ 4 года назад
ሠላም ወንድሜ ጥያቄየን እደምትመልስልኝ ሙሉ ተስፋ አለኝ ጥያቄ እኔ ቦታ ገዝቸ ቤት የሠራሁት ከአክስቴ ልጂ ነዉ እሱም የእናትና የአባቱ ዉርስ ነዉ እና አባቴ ነዉ የሠራልኝ ችግር አለዉደ የሱ ዉርስ ነዉ ግን ካሬታም አለዉ ችግር ያመጣብኝ ይሆን?
@kedijajemal3216
@kedijajemal3216 4 года назад
Wooo
@ghabeshawit2451
@ghabeshawit2451 5 лет назад
enamesegnalen esk tax lemegzat wogawn ena emiasfelgewn mesfert ngeren
@sofeyanahmed9485
@sofeyanahmed9485 5 лет назад
Enamesegnalen wodmachin
@wultageste538
@wultageste538 5 лет назад
Thnaks 👍👍
@የአላህባሪነኘአልሃምዱሊላ
እሢኪ ቀጥር አሠዉቁን ያለተርዳነዉን እጠዪቃለሁ?
@jamilaideris4149
@jamilaideris4149 5 лет назад
አገር መግባት እየ ፈለኩ የት ልግባእያልኩ
@masimasi9780
@masimasi9780 2 года назад
eshi ena men yeshalegal ygezewt bota ygbera new geber alew yetwainew beshyach new men tmkergalacheh
@የማርያምልጅYOUTUbe
እኔ ጥያቄ አለኝ በቀበሌ መዋዋል አየሰቻልም እዴ
@belayshow3294
@belayshow3294 5 лет назад
እናመስግናለን ወንድም ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ለምሳሌ ቤት ገዝቸ ሰሙ በአባት ወይም በናት ስም ከሆነ በሥጦታ መልክ መቀበል ይቻላል?
@sitishamil2648
@sitishamil2648 5 лет назад
እንዳትሞክሪው ስደት ላይ ከሆንሽ ብር ይኑርሽ እንጂ ስትሄጂ በራስሽ ስም ትገዣለሽ እህትነት ምክሬ ነው ብዙ እንዳቺ አስበው ያረጉት ሰዎች ጉድ የሆኑት ይበዛል
@keftube
@keftube 5 лет назад
ይሄንን ጥያቄ የህግ ባለሙያዉ እንዲመልስ እናደርገዋለን፡፡ ጥያቄሽን ይዘናል በቅርቡ ተከታተይን
@fikertekasa7616
@fikertekasa7616 5 лет назад
እናመሰግናለን.ግልፅ.ሆኖልኛል
@redamisael6709
@redamisael6709 Год назад
እባክህመልስእፈልጋለሁ የሸጠልኝሰው ግብርደረሰኝ አለው ያየርካርታምአለው ነገርግን ከግቢላይ ተቆርጦነው የሸጡልኝ የኔጣፈንታምንድነው
@lubabaimam7060
@lubabaimam7060 5 лет назад
እናመሠግናለን ቤቱን በቤተሰብ ስም ነበር የገዛሁት አሁን በራሴ ስም ለማረግ ምንድን ነዉ የሚያስፈልገኝ ቤቱ ካርታና ፕላን አለዉ ወይስ ችግር የለዉም ቤተሠብ በዉርስ መልክ ወደኔ ማስተላለፍ ይችላሉ ህጉ ምን ይላል ወንድም ከይቅርታጋ መልስልኝ
@yeshiiyabatulij1523
@yeshiiyabatulij1523 5 лет назад
እሽ እህት ትንሽ ከማቀው ላካፋልሽ በራስሽ ስም ብታደርጊ መልካም ነው እና ቤቱ የተገዛበት የከተማ ማስተዳዲር ሄዴሽ የተወሰነ የገንዘብ ክፍያ አለው ከፍለሽ ካርታሽን በስምሽ ማዞር ነው
@addisaweke7444
@addisaweke7444 5 лет назад
Lubaba Imam የኔም ጥያቂ ነው ቆጂት ቢችል ምላሹን እጠብቃለሁ?
@lubabaimam7060
@lubabaimam7060 5 лет назад
እሺ ማማዬ አመሠግናለሁ ምንም ሳትከፍሊ በዉርስ መልኩ ማሥተላለፍ ይቻላል ብለዉኝ ለማጣራት ነዉ
@keftube
@keftube 5 лет назад
ማዞር ትችያለሽ ቤተሰቦችሽ በስምሽ ማዞር ብቻ ነዉ የሚጠበቅባቸዉ
@lubabaimam7060
@lubabaimam7060 5 лет назад
እሺ ከፍ ቲዩብ ከልብ እንመሠግናለን ወንድም
@melkamtube727
@melkamtube727 5 лет назад
በሊዝ ዙሪያ ጠይቂህ ነበር ምላሽ አልሰጠከኝም አመሰግናለው
@ወይኔወገኔወገኔወገኔ
መልስ የለም እኔም የጨነቀኝ ነበር እድሜ👉 TST ለተስፍሽ።
@keftube
@keftube 5 лет назад
አሁን ጥያቄዎች እየሰበሰብን ነዉ የሁላችሁንም ሰብሰብ አድርገን እንመልሳለን ትንሽ ጠብቂን
@BekaKabe-k3g
@BekaKabe-k3g Год назад
ላወራው እፈልጋለው ስልክ ቁጥር
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
እኔ በምሪት ከተሠጣቸው መንግሰራተኞች ልገዛ ነው ውሉን የሚፈራረምልኝ ወንድሜ ነው በፍርድቤት አሁን መሬቱን የሚሸጥልኝ ሠውዬ ካርታና ፕላኑን በሙሉ በፍርድቤት ቢያዞርልኝ በሗላ ችግር ያመጣ ይሆን እኛጋ የመሬት ውልና የካርታ ፕላኑ አጠቃላይ የሚፀድቀው በፍርድቤትነው መሬቱም የምሪት ቦታ ነው እና በሗላ ችግርይኖረዋል እባክህ ከቻልክ መልስልኝ ወይም የምታውቁ ካላችው ንገሩኝ ።
@keftube
@keftube 5 лет назад
ህግ የነካዉ ነገር ችግር የለዉም ፍርድ ቤት እስከወሰነላችሁድረስ…ግን ካርታ እና ስም ማዞሩን ቶሎ ሊሆንልሽ ይገባል፡፡
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
kef tube እሽ ወንድሜ በጣምነው የማመሠግነው ቸሩ መድሀኒያም ይጨምርልህ ክፉ አይንካህ አመሠግናለው
@lamlamhanabachi4387
@lamlamhanabachi4387 5 лет назад
እረ ወድሜ እኔም አለኝ የምነግርህ ከቻልክ ቁጥርህን በውስጥ መስመር አናግረኝ ከዚ ካነሳሐቸው ሐሳቦች አዱ እኔ ነኝ ምን ማድረግ እዳለብኝ አስረዱኝ በግዚአብሔር በጣም ጭቀት ውስጥ ነኝ መሬት ገዝቼ
@keftube
@keftube 5 лет назад
facebook.com/kef.tube.92
@genetbeyene5996
@genetbeyene5996 5 лет назад
በናትህ ባለፈው ጥያቄ ጠይቄ ምንም ኣልመለስክልኝም ከፍዬ እኔ በስደት ኣገር ሰርቼ ግዙልኝ ነገር ግን ካርታ የለዉም ሲሉኝ እቅልፍ ነው የጣዉት
@martalama4885
@martalama4885 5 лет назад
Ena erase yanetew beta nage
@keftube
@keftube 5 лет назад
አጠቃላይ ከካርታ እና ከቤት ጋር የተያያዙት ቀርበዋል በ3ክፍል ነዉ የቀረበዉ ያመለጠሸ ካለ ምናልባት መለስ ብለሽ ተመልከቺ ከሌለ ግን ጥያቄሽን እንደገና አስታዉሽኝና ማስታወሻ ይዤ ልጠይቅልሽ፡ ብዙ ጠያቂ ስላለ ነዉ
@genetbeyene5996
@genetbeyene5996 5 лет назад
@@keftube ሠላም ላንተ ይሁን ያልከኝን ላገኝው ኣልቻልኩም ነገር ግን በባለፈው ስከታተል ነው ስለቤት እና ካርታ የሌላቸው እያልክ ነበር እና ከዛን ቀን ጀምሮ ስራሳይሆን አሳብ ነው ስራዬ በኣረብ ኣገር ኣምስት ኣመት ናዝሬት ላይ ነው ተገዛ ያሉኝ በየቀኑ ጥያቄዬ ቤተሰብም ምንም መልሰ ኣለመልስ ሲላኝ በቃ ይፈርሳል ነው ኣሳቤ በናትህ በደንብ ኣብራራልኝ ቁርጤን ልወቅ እና እዚሁ መፍጋት ይሻለኛለ ገብቼ ከማብድ
@እናትሀገሬጎንደር
የኔን ጥያቄ መልስ ልኝ ቦታ ገዝቸ ቤት አስጀምሪለዉ የገዘዉት ህጋዊ ቦታ ነዉየመግስት ሰራቶኞች ከተመሩት ማለት ነዉ እናም ዉሉን እናቴ ናት ተዋዉላ የገዛችልኝ ካርተዉን ግን አች ስትመጭ ይዘዋወራል አሉኝ ደላለዉም እደዛ አለኝ ካርተዉን ተሎ ስላላወጠዉት ችግር የሚያመጣ ይመስልሀል ወድሜ
@keftube
@keftube 5 лет назад
ጥያቄሽ ግልት ቢኆንም እኛ ቀድመን ማወቅ ያለብን ነገር አለ ለምሳሌ፣ ሙሉ ለሙሉ ቤቱን የገዛሽዉ በናትሽ ስም ከሆነ ካርታዉ ለምን በእናትሽ ቤት አላደረጉልሽም ወይስ ለናትሽ ዉክልና ብቻ ነዉ የሰጠሸቸዉ እነዚህን ነገሮች እንድታብራሪልን በሜሴንጀር አነጋግሪን ሊንኩን ተጫኚና፡facebook.com/kef.tube.92
@selamdabeba1116
@selamdabeba1116 4 года назад
የታለ ስልክ ቁጥር
@noruahassen6439
@noruahassen6439 5 лет назад
Enameseginalen
@meazaakali7999
@meazaakali7999 5 лет назад
Eshi enamesaginalen enige bota gazichalew karta aletasatahum gen yesateshal below yafer gebir asekafelawuyal tadda ahun indet karta pelan emisateg eski melashun efaligalew areb hager new tekatiye yegazahu lewasad new malet ?
@keftube
@keftube 5 лет назад
ቪዲዮዉ ላይ በግልጽ ተናግሯል በደንብ አድምጡት፡ ያመለጣችሁ ካለም ቻናሉ ሙስጥ ግቡና ተያያዥ ቪዲዮችን ይመልከቱ፣ ለጠየቁን ሁሉ በቂ ምላሽ ይዘዋል
@ንሮውኮድጠየቀኝ
@ንሮውኮድጠየቀኝ 5 лет назад
ወድሜ እኔ የዛሬ አምስት አመት ነውየጨርቃ ቤት የገዛውት እና የግብር ደርሰኝ ግን የለኝም
@keftube
@keftube 5 лет назад
ባለሙያዉን ቪዲዮዉ ላይ በተገለጸዉ ስልክ ባለሙያዉን አነጋግሪዉ
@አዲስዘመን
@አዲስዘመን 5 лет назад
Betam enamesgnalen wendmoche bedenb tebrartoal
@ንሮውኮድጠየቀኝ
@ንሮውኮድጠየቀኝ 5 лет назад
የመደር ውል ሲዋዋሉ ፎቶ ኮፒ የሰወች መታወቂያ መያዝ አለብን ወይ
@keftube
@keftube 5 лет назад
ከመጀመሪያዉኑ የመንደር ዉል ብዙም አይመከርም ባለሙያዉን አልሰማሽዉም፡
@rahumahabudi7154
@rahumahabudi7154 5 лет назад
ካፊ ኢትዩቪ እባክህ ተበባበረኝ ቢንያምን ላአናግር ረው
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 8 месяцев назад
Malet beder abederhiew mikfel kalalchal ketma bota kalew kestigese
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 лет назад
አዳምጪ አልጨርስኩም እስትሰማው ቸኩያለሁ ውንድሜ መልካም ዜና ይሁናል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ
@ወይኔወገኔወገኔወገኔ
ስንት ጥያቄ ጠይቄክ ነበር መልስ ትሰጠኝና ታበረታታኛለክ ብዬ ያሰብኩት እናንተ ግን ሰው ከወደቀ በኋላ እንጂ አሁን አይመቻችሁም ማለት ምትሰሩት ሰው ለመርዳት ሳይሆን ለመጠቀሚያ ነው እኔስ ሌላ ፔጅ ያለው ሰው እያፅናኑ ነው ግን አንተ ትገርማለህ ጭራሽ ኮመንቴን ዲሌት አደረከው ግን👉 ከዲሌት ብሎክ ይሻል ነበር።
@keftube
@keftube 5 лет назад
ተሳስተሸ እንዳይሆን….የሚሳደቡትንም እንኳን ኮመንት አልደለትንም፡ ምናልባት ጥያቄዉን ተደርቦብን ከሆነ ይቅርታ አድርገሽልን ደግመሽ ልትነግሪን ትችያለሽ፡፡ እኛን ማነጋገር ከፈለጋችሁ ደግሞ በሜሴንጀር ማዉራት እንችላለን ከፍ ቲዩብ ብለሽ ፌስቡክ ላይ ፈልጊን፡፡ እዉነቱ ይሄ ነዉ! በየቀኑ ብዙ ጥያቄዎች ይቀርቡልናል
@ወይኔወገኔወገኔወገኔ
@@keftube fb እንቢ ብሎኝ መጠቀም አቁሚያለሁ ሚሴጀርም።
@asmarachefthauoke5521
@asmarachefthauoke5521 5 лет назад
@@keftube ጤና ይስጥልኝ ወንድሞቼ በጣም እናመሠግናለን አኔ ጥያቄየ ከ5አመት በፊት ለገዳዲ ከገበሬ ላይ ገዝቼ ነበር እና ሥገዛዉ ልክ አንተ እንዳልከዉ በ3ምሥክሮች በህግ የሚፀና በዉልና ማሥረጃ የመፃፍ እዉቀቱ ባላቸዉ ሠዎች አፅፌ ነዉ የሸጠልኝ ሠዉየም ሙሉ ሀላፊነት እንደሚወሥድ ፈርሞ ነዉ ምን ከገላይገዝቼነበርእናሥገዛዉልክአንተእንዳልከዉበ3ምሥክሮችበህግየሚፀናበዉልናማሥረጃየመፃፍእዉቀቱባላቸዉሠዎችአፅፌነዉየሸጠልኝሠዉየምሙሉሀላፊነትእንደሚወሥድፈርሞነዉምንትሉኛላችሁ
@wagayeweshetulemmalemma6289
@wagayeweshetulemmalemma6289 5 лет назад
Asella layi condomiunim eda yacheras ageche 1magnita 270,000 alegni eshi yihun biye betaseb yiyaw biye selkachew maleso 300,000belo kuchi ale 3 kenuset enam gera gebagni lemagezat wandeme
@tsehaygatutsehay5311
@tsehaygatutsehay5311 5 лет назад
Betam arefi mireja nw enamhsegnalli
@fatahfatah6654
@fatahfatah6654 5 лет назад
wedem bet tesen temebesesen eaz tehed feter len aelelewem iefet keto lemerejew eanemesegenelen
@etagegnehuyirga2017
@etagegnehuyirga2017 5 лет назад
አንተንም አቤልንም እናመሰግናለን
@sofeyanahmed9485
@sofeyanahmed9485 5 лет назад
Nazret higawi bota sint edemigegn teyikilign
@sisisisi4408
@sisisisi4408 5 лет назад
👍👍👍👍
@jamilaideris4149
@jamilaideris4149 5 лет назад
አረ በናታቹሁ ውድሞቸ ሀረብ ሀገር መሩኛን ተባበሩኛ መቶሽብር ብቻ ነው ያለቺኛ
@hayathassen1357
@hayathassen1357 5 лет назад
ክክክክክክስማማ ወድሜ እኔ ወሎ ነው አገሬ ያለሁት ስዴት ነው ግን እረፍት ህጀ ቤት ልገዛ 500መቶ ሺ ብር ይዠ ቤትም ቦታም ሳልገዛ ተመልሸ መጣሁ ለምን እዴተመለስኩ ልገርህ ቤት. ብየ ሳማክር አዱ ደላላ እስከስንት አቅሽ ይፈቅዳል ሲለኝ እስከ አምስት እለዋለሁ ማስቲካ ብይበት አለኝ
@keftube
@keftube 5 лет назад
ዉሸቱን ነዉ ቢያንስ ኮንዶሚኔም ቤት አታጭም…አንዳንዱ ሰዉ ችግር አለበት
@hayathassen1357
@hayathassen1357 5 лет назад
@@keftube እሺ ወድም
@jamilaideris4149
@jamilaideris4149 5 лет назад
አረ ውድሜ እኔ እኮ የውነቴ ነው ምርምር ስላለኛ ነውቤተሰብ የማማክርው ስለለኛነው ስለደከመኚ ብሞትም እግሪ ላይ ብየነው መምጣትን ሳስብ የት ልግባ እያልኩ ቀርው ቀልጭ
@jamilaideris4149
@jamilaideris4149 5 лет назад
እድው የቀበሌ ቤት ካን ትንሽየ ባገኛ ፈጣሪን እያመሰገኩ የምኖርባት
@አሚነኝየኮቻዋ
@አሚነኝየኮቻዋ 3 года назад
ይፈረስ ውይ ስት ሆኛ ነው የገዛሁት አላህ አለን አንተ ግን ምን አለ አብሽሩ ብትል ????
@fatumara3244
@fatumara3244 Год назад
እሱ አብሽረ ቢል ምን ይገኛል አላህ አለ አብሽሩ
@سارهساره-س5ق7غ
@سارهساره-س5ق7غ 5 лет назад
ሰላምበጣምአስፈላጊመረጃነውየሰጣችሁንነገርግንያለማወቅመጀመርያገዝቼሰርቼነውያለሁትግንእንዴትነውህጋዎማድረግየምችለው
@lamlamhanabachi4387
@lamlamhanabachi4387 5 лет назад
ውይ ምን ልበልህ እመብረሐን እድሜና ጤና ይስጥህ ወድሜን
@saratube8270
@saratube8270 5 лет назад
ሰው አትበል እኔ ደንነት ይዤ አብሮ የሰረቀኝ ለዛ ነው
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 5 лет назад
ምነው ሰውን ግራ የምታጋባው?? ወንድም የሚመስል ነገር ለማቅረብ ብትሞክር ጥሩ ይመስለኛል!!!
@asnqkechasnqkech4562
@asnqkechasnqkech4562 5 лет назад
amesegenalew
@ጌታየታመነነዉ
@ጌታየታመነነዉ 5 лет назад
እምፈልገዉን መረጃ ስላቀረባችሁ
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 лет назад
Sub argegn
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 лет назад
Enamsgenalen
@jamilaideris4149
@jamilaideris4149 5 лет назад
ቅረሁ
@oooo5515
@oooo5515 5 лет назад
oke isuni indet new yemnagegniu uuuuffffffff
@keftube
@keftube 5 лет назад
ስልክ ቁጥሩን ተናግሯል ቪዲዉ ላይ እዩት
@fasilsimegnew5552
@fasilsimegnew5552 5 лет назад
በእናት ጥያቄ አለኝ
@fasilsimegnew5552
@fasilsimegnew5552 5 лет назад
እስቲ ቁጥር ላክልኝ
@keftube
@keftube 5 лет назад
ቪዲዮዉ መጨረሻ ላይ ጠቅሰንዋል ስልክ ቁጥሩን ከዛ ዉሰጂ
@meselechi171
@meselechi171 5 лет назад
koye yal Gil bet wuchi manor ayechalim ende lemindnew arebi Hager Yale sew hula be bet bicha yetelekefew era kezi buhalma Allah edime Ena Tena yistegn inj hagere gebiche balegn birr tafi tafi iyalku business eseralew keza kesi be kesi equbi iyeyalku insha'allah bet seralew/gezalew... hulachum indi asibibubet demo nigd alem sitgebu balachu birr cherisachu sira ajemiru b/c linkesirm enichilalen silezi lemisalew 100shi biroren be 30 0r be 40shi bicha memoker, yemejemerewn binkesir inkahan le huletegna timrt enwosidalen
@kalkidandeata5514
@kalkidandeata5514 5 лет назад
ቆየሁ ሰብ እስክራይብ ካረኩህ አንተን የመሰለ ወንድም ሰብእስክራይብ ያለማረግ ሞኝነትም ኃጢአትም ነው
@oooo5515
@oooo5515 5 лет назад
gud new eko beka bete meserati ayasfelgimi beka 😭😭😭😭
@አዲስዘመን
@አዲስዘመን 5 лет назад
Ageritu leleba bicha michu timeslalech
@ፋሲልታረቀኝየቋራልጅ
እናንተንስ በምን እንመን ጊዜ ተገላቢጦሽ ነው
@የዲቲቅምጥል
@የዲቲቅምጥል 5 лет назад
ትህክል ነህ ፋሲል እሚታመን የለም
Далее
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Просмотров 106 тыс.