Тёмный
No video :(

መሬት ለምትፈልጉ||ህጋዊ የሆነ መሬት እንዴት ገዝተን ቤት መስራት እንችላለን የህግ ባለሙያ ምክር||Ethiopian legal land system 2019 

kef tube
Подписаться 179 тыс.
Просмотров 54 тыс.
50% 1

መሬት ለምትፈልጉ||ህጋዊ የሆነ መሬት እንዴት ገዝተን ቤት መስራት እንችላለን የህግ ባለሙያ ምክር||Ethiopian legal land system 2019
:Video abut Ethiopian landing system
ዉድ ተመልካቾቻችን ይህ ቪዲዮ ክፍል 2 ነዉ፡፡ የመጀመሪያዉን ክፍልካልተመለከቱ ሀሳቡ ግልጽላይሆን ስለሚችል ሊንኩን ይጫኑና ይመልከቱት! • መሬት ገዝቶ ቤት ለመስራት፡ከጭንቀት...
በዚህ ቪዲዮ ለቤት መስሪያ ቦታ መግዛት ለምትፈልጉ ተመልካቾቻችን ቀድመዉ መመልከት የሚገባቸዉን እና መጠንቀቅ የሚያስልጋቸዉን ቅድመ ሁኔታዎችን በደንብ ያብራራል፡፡ እናክዎ ገንዘብዎን ከማዉጣትዎ በፊት ይሄንን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡
ተያያዥ ቪዲዮችን ለመመልከት ተከታዩን ሊንኮች ይጫኑ!
ለኢትዮጵያ ጉዞአችሁ የሚጠቅማችሁ 5 ወሳኝ ምክሮች
• Ethiopian | መረጃ - ለኢትዮ...
በትንሽ ገንዘብ እጂግ አዋጭ ቢዝነስ ይስሩ!”በኢትዮጵያ 10 አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች
• “በትንሽ ገንዘብ እጂግ አዋጭ ቢዝነ...
የለፉበትን ገንዘብ እንዴት እንደሚመነዝሩት ያዉቃሉ? በባንኮችና በብላክ ማርኬት መዘርዘር ጥቅምና ጉዳቱ ጠንቅቀዉ ይወቁ!
• Ethiopian ምንዛሬ ||የለፉበት...
በአጭር ጊዜ የሚለመድ የንግድ ክህሎት ይመልከቱ
• Ethiopian ኢትዮጵያዊያን እንኳ...
ማንም ያልተገነዘበዉ በአረብ ሀገር ገንዘብ የሚባክንባቸዉ 4 ምክንያቶች፡ሔዎቻቸዉ
• Ethiopian የአረብ ሀገር ገንዘ...
ቤት ሲገዙ||ሊያዉቁት የሚገባ 5 ምክሮች| ባለማወቅ እንዳይከስሩ አስቀድመዉ ስለሚገዙት ስለቤት ይወቁ
• Ethiopian ቤት ሲገዙ||ሊያዉቁ...
ቀጥሎ ያለዉ የቻናሉ ታግ ነዉ!
#keftube#kef#መሬትለምትፈልጉ#የዳቦመጋገሪያማሽን #የዳቦሟቡኪያ #ካርጎ #ከቀረጥነፃ #ኢትዮዺያ #አረብሀገር #ዱባይ #ሳውዲ #ቤሩት #ኩዌት #ኳተር #ባህሬን #ስደት #ኢትዮዺያፊልም #አስቂኝድራማ #ዘመንድራማ #ቤቶችድራማ #እንተዋወቃለንወይ #አዲስፊልም #አብይአህመድ #abelbirhanu #የአረቧሚስቴ #አሜረካ #ጂጂኪያ #ዮኒማኛ #አድዋበአል #yesufapp #tstapp #sbababba #ወጋወጋ #ምንልታዘዝድራማ #shukshukta #EBS #EBC #Ethiopianews #mogachochdrama #walloapp#የሀገርትዝታ #ethiopiamusic #oromomusic #tigraymusic #hopemusic #ምንላርግልህ #teddyafro #yarednagu #ethiopianmovie #amharicmovie #በሳውዲ #የሞትፍርድ #የተፈረደባቸው #እባካችሁ #ሼር_አድርጉት#ለዚች_ህፃን_እንድረስላት #ተጠንቀቁ #አረብሀገርያለችሁ #ሳውዲአረቢያ #አረብሀገር #ቪዛ #ኢቃማ #የአረብሀገርጉዞ #የ6ወርቪዛ #ፖስታቤት #EMS #እቃለመላክ #imo #ኢሞ #ዱባይ #የዳቦመጋገሪያማሽን #የዳቦሟቡኪያ #ካርጎ #ከቀረጥነፃ #ኢትዮዺያ #አረብሀገር #ዱባይ #ሳውዲ #ቤሩት #ኩዌት #ኳተር #ባህሬን #ስደት #ኢትዮዺያፊልም #አስቂኝድራማ #ዘመንድራማ #ቤቶችድራማ #እንተዋወቃለንወይ #አዲስፊልም #አብይአህመድ #abelbirhanu #የአረቧሚስቴ #አሜረካ #ጂጂኪያ #ዮኒማኛ #አድዋበአል #yesufapp #tstapp #sbababba #ወጋወጋ #ምንልታዘዝድራማ #shukshukta #EBS #EBC #Ethiopianews #mogachochdrama #walloapp #የሀገርትዝታ #ethiopiamusic #oromomusic #tigraymusic #hopemusic #ምንላርግልህ #teddyafro #yarednagu #ethiopianmovie #amharicmovie #አረብሀገር #ውጭሀገር #ሳውዲ #ዱባይ #አሜሪካ #ኢሮፕ #ኩዌት #ኳተር #ባህሬን #ቤሩት #ኦማን #ጅዳ #ካናዳ #ethiopia #zemandrama #abiyahmed#
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Ethiopia አዲስ መረጃ ስለገዳዩ ቫይረስ መተላለፊያ መንገዱ በየጊዜዉ እየጨመረ ነዉ ማወቅ የሚገባችሁ አስፈላጊ ነገሮች kef tube travel "
• Ethiopia አዲስ መረጃ ስለገዳዩ...
~-~~-~~~-~~-~

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 381   
@keftube
@keftube 5 лет назад
ዉድ ተመልካቾቻችን እንዴት ናችሁ በኮመንት ላይ የፃፋችሁልን አስተያየቶችና ጥያቄዎችን በሚገባ አንብበነዋል፡ እናመሰግናለን! በዛሬወዉ ቪዲዮ የጨረቃ ቤትን እና ከገበሬ ቦታ ገዝቶ ህጋዊ ማድረግ በተመለከተ ለጠየቃችሁን ጥያቄና የህግ ባለሙያዉ አቶ አቤል ዘዉዱ ማብራሪያ ይሰጣሉ እንድትከታተሏቸዉ እንጋብዛለን፡፡ ክፍል አንዱን ላላያችሁ ይሄንን ሊንክ ተጫኑት፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-uHRrtSVDuYQ.html
@meselechi171
@meselechi171 5 лет назад
wondime kalati yelegnim anten lemamesegen betam asifage Ena tekami hasabi new yanesew, yemigerim ye tilanatunim video alayehum tinsh busy hoegn gin hasabi betam indemitekimegn awuqalew save adirgiyalew hulem melikamun emegnalew thank you so much!
@melkamtube727
@melkamtube727 5 лет назад
በሊዝ ጉዳይ ላይ ባለፈው ቪዴወህ ስር ኮመት አርጌልህ ነበር አልመለስክልኝም
@melkamtube727
@melkamtube727 5 лет назад
በሊዝ ዙሩያም እንደምታቀርብልን ጓጉቻለው
@netsanetkefeni4182
@netsanetkefeni4182 5 лет назад
እንዴት ማመስገን እንዳለብኝ አላውቅም እግዚአብሔር ይባርካቹ ግብር የተከፈለበት የውርስ መሬት ለመግዛት ምን አይነት ውል ነው መዋዋል ያለብን ?
@jemilanasir8255
@jemilanasir8255 5 лет назад
kef tube barta wodime turu mareja new mitakerbilen cometatrochina tamelkachochi damewo like madrgi yilmedibachu
@lidiya727
@lidiya727 5 лет назад
ለየት ያለ ቁምነገር ነው የምታቀርበው እናመሰግናለን
@melkammelkam1660
@melkammelkam1660 5 лет назад
እኔም ቦታ ገዝቼ ሁለት ክላስ. የቦት መያዣ ተብሎ ሰርቻለሁ እስኪ ያፅድቅልሽ በሉኝ የመዳም ቤት ሰለቸኝ እስኪ እደኔ የሰላቼው
@tube-qw6jg
@tube-qw6jg 5 лет назад
እኔም ሁለት ክፍል ያለው ቦታ ገዝቸ ይሄው በስጋት ላልቅ ነው
@melkammelkam1660
@melkammelkam1660 5 лет назад
አይዞን እህት
@koyachewbinalfew7744
@koyachewbinalfew7744 5 лет назад
@@melkammelkam1660 እኔም አንድ ክፍል ያለው ቦታ ገዝቼ አንድ ክፍል ጨምሬበት ካርታዬን እየጠበኩ ነው
@user-xz3qj7gg4m
@user-xz3qj7gg4m 5 лет назад
@@koyachewbinalfew7744 የት ነው ቦታው
@koyachewbinalfew7744
@koyachewbinalfew7744 5 лет назад
@@user-xz3qj7gg4m ጣፎ
@anisan9611
@anisan9611 5 лет назад
በጣም ጥሩ ምክር ነው ወዳጄ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ትንሽ ቦታ ለመግዛት እየጣርኩ ነው ፈጣሪ ያግዘኝ ብቻ ሀሳቤ እና ምኞቴ ከንቱ እንዳይሄን ፀልዩልኝ ወገኖቼ?
@SaraSsmetoo
@SaraSsmetoo 5 лет назад
እኔ በጣም ነው የተመቸኝ የኔ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ እና ጠና ይሰጥ በርታልን እነደ አንተ ያለ ይቢዛልን
@habeshamedia7822
@habeshamedia7822 5 лет назад
*እናመሰግናለን kef RU-vid በርቱ በጣም አስፈላጊ ጉዳይ የሆነ እና ሁላችንም ልናቀው የሚገባ ጉዳይ ነው በርቱልን*
@senayitdiriba9047
@senayitdiriba9047 5 лет назад
የቤት ቆጠራ ሳይጀመር ካርታ ይሰጠን እንዳቅማችን ከአረብ የሰበሰብናትን ብር አፍሰንበታል ብዙ ነገር አተናል ለቤተሰብ ብለን ስለዚህ እባካችሁ አታፍርሱብን ምን ያህል ልባችን ይሰበራል
@Tube-tb5zy
@Tube-tb5zy 5 лет назад
እኔም ቦታ ገዝቼ ነበር ትንሽ ቤት ሰርቼበታለሁ ለቦታ መያዥያ ተብሎ ቤቱን እግዲህ አላህ ያግዘኝ የመዳምም ጥሪ ሰልችቶኛል ብቻ ዱአ አድርጉልኝ ጓደኞቼ
@user-er5kb5fn8j
@user-er5kb5fn8j 5 лет назад
አሚ ነኝ የዱባይዋ ቀበጥ አይዞሽ በርች
@zidanelyas9772
@zidanelyas9772 5 лет назад
A yzose alhe yadergilse
@addismyway64
@addismyway64 5 лет назад
የሙስሊም ቀበጥ የለም:: አስተግፉርላህ በይ::
@Tube-tb5zy
@Tube-tb5zy 5 лет назад
@@addismyway64 አቤት ሃበሻ የራሱዋ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ ቱ
@fatiyafatiya1566
@fatiyafatiya1566 5 лет назад
አሚ ነኝ የዱባይ ቀበጥ Bntes yet mca new yjzasw
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 5 лет назад
የተባረክ ሰው ነህ ይሄ በመንግስት ደረጃ ነበር ትምህርት መሠጠት የነበረበት ለህዝብ ወይም በተለይ በአረብ ሀገር ያልደረሰበት ያለ አይመሥለኝም በቅርቡ ስንቱ እያለቀሰ አይተናል እውቀቱ ቢኖር ማንም የለፋበትን አያባክንም እና ትልቅ እውቀት ነው ያስተማራችሁን
@enuyemareyamelij5766
@enuyemareyamelij5766 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ጥሩ መልእክት ነው አመሰግናለሁ
@netsanetkefeni4182
@netsanetkefeni4182 5 лет назад
የልቤን ትርታ ያዳመጣቹ ያክል ነው የተሰማኝ ሰሞኑን ከማውቃቸው ሰዎች የውርስ መሬት ለመግዛት እያሰብኩኝ ነበር ምን እንዴት ማድረግ እንዳለብኝ ስለማለውቅ ግራ ገብቶኝ ከራሴ ጋር እየተሟገትኩኝ ነው ክች ያላቹልኝ አቦ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናን ይስጣቹ ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው
@fatiyafatiya1566
@fatiyafatiya1566 5 лет назад
Netsanet Kefeni bntes Eske ensnm Tkumeg
@user-xx5ht9mi5j
@user-xx5ht9mi5j 5 лет назад
ማሻአላህ ጡሩ መረጃ ነዉ ያቀረብከዉ እናመሰግናለን ቀጥልበት
@muluchokele9357
@muluchokele9357 Год назад
This is an excellent show especially for diaspora , we had no clue what is going on. Thank you so much
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 5 лет назад
ወንድሜ ካርታ ያለው ቤት ስጠብቅ 6አመት ሆነኝ አረብ ሀገር ሆሆሆሆ ሸገርና አካባቢዋ ኬኛ ሆኗል ስለዚህ ተከራይቼ እኖራለሁ ያለችኝን አሪፍ ሚኒባስ ገዝቼ በሷ እየሸቀልኩ እግዚአብሔር እስከፈቀደልኝ ድረስ እኖራለሁ
@lyunegn9233
@lyunegn9233 5 лет назад
Are yekiray betma letelatm atmegnutm duniya lay snnor sijemer tekeray nen gn eskalen yerasachn andm class thun edemnm blen engezalen Esha allah
@lamlamhanabachi4387
@lamlamhanabachi4387 5 лет назад
ወድሜ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥልበት
@degabreta
@degabreta 5 лет назад
Thank you. I can relate to this topic. No proffesional answered these questions like you. Sorry I speak only tigryna, but I understand some amharic. Thank you so much.
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Год назад
በጣም እምንፍልግው ጥያቂ ነው
@user-yy4wu7ll3p
@user-yy4wu7ll3p 2 года назад
እጅግበጣም:እናመሰግናለን:በውነትበጣም:አሪፍአገላለጽነው የገለጸልኝ:በቃበጣምአመሰግናለው:ተባረክልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-pe5yo3jf8i
@user-pe5yo3jf8i 5 лет назад
በጣም በጣም አመሰግናለው እኔም በጣም የምፈልገው ጠቃሚ መረጃነው እግዚአብሔር ይጥልኝ አመሰግናለው
@umer9772
@umer9772 5 лет назад
ገና ዛሬ ነው ያየሁህ በጣም ጠቃሚ መረጃዎች ነው ምታቀርበው በተለይ አረበ ሀገር ላለነው እናመሰግናለን ሰብስክራብ አርጌሀለሁ
@user-gm8xw4nb1j
@user-gm8xw4nb1j 5 лет назад
ዛሬስ እውነተኛ ምጥውስጥ ያለሁበትን ነው ያቀረብከው የገበሬ መሬት ነው ቤትም አለው የውርስ ነው ሚስቱ ውጪ ነበርች አልፈረመችም እና ካርታ ለማውጣት ተመዝግቤ ቁጥር ተስቶኛል እግዚያብሔር ይርዳኝ በጣም አስቸጋሪ ነው ለምክርክ እናመስግናለን
@lema9174
@lema9174 5 лет назад
እናመግናለን፣ተባረክ
@kuwaitkwt5239
@kuwaitkwt5239 5 лет назад
በጣም እና መሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ሰላማችሁ ይብዛ ወንድሞች ቀጥሉበት በዚሁ
@melkammelkam1660
@melkammelkam1660 5 лет назад
በጣም ጥሩ እና የምንፈልገው ጥያቄ ነበር. እናመሰግናለን በርቱልን
@Tube-to6uc
@Tube-to6uc 3 года назад
እናመሰግናለን የምር እንደዚህ አይነት መረጃ ቢኖረን ስንቶቻችን ገንዘባችንን ባልተበላን ነበር
@user-lv8fp5fq9n
@user-lv8fp5fq9n 5 лет назад
እናመሠግናለን ቅን ሠው ነህ ጥሩ አርገህ ነው ያስረዳኸኸን
@ayichewtsega7796
@ayichewtsega7796 22 дня назад
ጥሩ መረጃነው
@user-yz8fr9yk2u
@user-yz8fr9yk2u 5 лет назад
በጣም አመሰግናለን ወንድማችን በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ
@user-vh6tv6nj4p
@user-vh6tv6nj4p Год назад
በጣም አመስግናለሁ ቪዲዮው የቆየም ቢሆን የምፈልገውን መረጃ ስላገኘሁ ስብስክራይብ አድርጌሀለሁ🥰🥰
@user-td9yt5kr3b
@user-td9yt5kr3b 5 лет назад
ወንድሜ በጣምነዉ የማመሠግነዉ አሪፍ መርጃነዉ
@abricoproduction413
@abricoproduction413 Год назад
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ።ተጨማሪ ሀሳቦችን አክሉን
@aswaraswar5300
@aswaraswar5300 4 года назад
አዲስ ገቢ ነኝ በጣም ጥሩ ምክር ነው እኔ ብዙም መረጃ የለኝም ስለመሬት አሁን ጥሩ መረጃ አግቻለሁ ተባረኩ
@ASNAKEMOGES
@ASNAKEMOGES 3 месяца назад
በጣም ትልቅ ትምህርት
@mati21000
@mati21000 2 года назад
ሁለታችሁንም በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሁሉ በየሞያው የተማረውን እንዲህ በቅነት ለሌሎች ማስተማር ቢችል ወገኔ ችግር ባልገጠመው እና ሌባ ባልበረታ ነበር
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 3 года назад
አርብ ምድር የምትኖሩ ወገኖቼ ሀገር ቤት ገብቼ በአርብ ሀገር የሚኖሩ ሁሉ ቦታ ቤት ከመግስት ጋር እና በግል በህጋዊ እንቅስቃሴ አደርጋለሁ ቪደወ እለቃለሁ ሁላችንም ስለሚመለከት ድጋፍችሁ አይለየኝ የስም ዝርዝር ተወካይ ፎቶ ሂደቱን አብርን እሰራለን ለቤ ት ለመግዘአት አጭር ግዜ
@user-ru7wh6oo1l
@user-ru7wh6oo1l 5 лет назад
የኔ ወንድም በጣም እናመሰግናለን የወገኔ ችግር የኔም ችግር ነው ብለ ስለተባበርከን
@fathiyafathiya3563
@fathiyafathiya3563 5 лет назад
ዋው ምርጥና ወቅታዊ መረጃነው ወንድም በጣም እናመሰግናለን በተለይ ለእንደኔ አይነቶች ከርታታ ስደተኞች ጥሩ ምክርነው እኔግን መሬት እገዛለው ብዬ በፍራቻ ይህው ዳፍንት5አመት ሳልገዛ አለው አረ እጋዊመሬት የምታውቁ ሹክ በሉኝ
@eskderfekade4549
@eskderfekade4549 5 лет назад
አቪ ሰላምህ ይብዛ ትምህርቶችሁ ሁሉ ውስጤ ናቸው
@NoorNoor-ch5lx
@NoorNoor-ch5lx 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድም የብዙ ዎቻችን ጥያቄ ነው
@samiboy4894
@samiboy4894 5 лет назад
እግዚአብሔር ይሥጥልን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው
@RahimaMsAkl
@RahimaMsAkl 5 лет назад
በጣም ጎበዝ በርታልን
@benthassentube6525
@benthassentube6525 5 лет назад
ሰው የገሬ ቦታ እሚገዛ ለዋጋው ቅናሺ ነው እኔ እኔ እራሱ ይሄው እስካሁን አድ ሳልሰራ እኔ ስጨምር ብሩም ሲጨምር ይህው እስካሁን ምንም አልገዛሁ ለምን ግን ቦታ አንመራም ባቅማችን እየገዛን እድንኖር እዛ ሂደን የት እንውደቅ ሁሉ ነገር ውድ ሆነ እኛም ምን ይዤ እያልን በሰው አገር ቀርን እር አርብ አገረ ላለነው አድ በሉን
@jackkhoury6623
@jackkhoury6623 5 лет назад
Laila Hassan
@user-uw2qc3hf2l
@user-uw2qc3hf2l 4 года назад
የእውነት አውጣን ነው
@girmayetadesse7548
@girmayetadesse7548 5 лет назад
ትክክል ነዉ ያላቹዉት እኔ አይቸዋለሁ
@user-dx1xf8jl8o
@user-dx1xf8jl8o 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችበጣም ጠቃሚ ምክር ነው
@allapp9402
@allapp9402 Год назад
ትክክል ዎደማችን ለመርጃህ
@user-cw7me9si7u
@user-cw7me9si7u 5 лет назад
ቃላት የለኝም ከልብ ነው ምሳጋናየ
@abdulwahidibrahim8481
@abdulwahidibrahim8481 3 года назад
እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምትሰጡት:: በዚሁ ቀጥሉ
@hulagerishlegesseteshome1689
@hulagerishlegesseteshome1689 5 лет назад
Betam enamesegenalen wadimoche tebarekulin
@masala.tbrklostza3013
@masala.tbrklostza3013 5 лет назад
እጅግጠቃሚናወሣኝመረጃነው አናመሠግናለንበርታ
@tsehayberdede2583
@tsehayberdede2583 5 лет назад
እናመሰግናለን
@Ss-ps9ek
@Ss-ps9ek 5 лет назад
እሽ በጣም እነመሰግናሌን መልካም ስንበት ይሁንላችሁ
@start1573
@start1573 3 года назад
Thank you so much dear kef
@rosamarew7969
@rosamarew7969 5 лет назад
Tanks so so much brothers
@user-rw2cz7vr8r
@user-rw2cz7vr8r 5 лет назад
አረ አላህ በራህመቱ ይገዝሽ በሉኝ ኢሻአላህ 3 ወር ቀረኝ አገሬ ልገባ ነው እገዛለሁ
@salem4086
@salem4086 4 года назад
ባጣም ውቆንጆ ሚክር ነው ሁለታችሁም ተባረክ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Год назад
እንመመሰግናለን
@alemtube1655
@alemtube1655 4 года назад
እግዚአቢሔረ ይስጥልን ሰለ መልካም አገልግሎት
@user-ke3je1pd7n
@user-ke3je1pd7n 4 года назад
ጥሩ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን
@Filseta
@Filseta 5 лет назад
ዋው በርቱ ምርጥ ፐሮግራም ያልተዳሠሠ ነገር
@ZoomKuwait-ez8te
@ZoomKuwait-ez8te 9 месяцев назад
እናመሠግናለን❤❤ትልቅምክነዉ
@nmnhn9155
@nmnhn9155 3 года назад
እናመሠግናለን ጥሩምክር ነው
@user-to4rj8bf9e
@user-to4rj8bf9e 5 лет назад
በጣም አሪፍ መረጃ ነው ከፊ ትዩብ እናመሰግናለን 👍👍👍
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 5 лет назад
የሚጠቅም ሀሳብ ነው አመሰግናለሁ
@user-ip6gr5jt9v
@user-ip6gr5jt9v 5 лет назад
Enameseginalen wenimachin
@blankonjo9428
@blankonjo9428 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን
@demozdemoz5279
@demozdemoz5279 5 лет назад
ስለመረጃው እ/ር ይባርክህ ወንድም
@keftube
@keftube 5 лет назад
እናትሽ ዉክልና አላቸዉ
@user-in4ch8zp4r
@user-in4ch8zp4r 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድሞቸ አሁን ቦታ ልገዛ አስቤነበር ሀርቡላይ
@samsam-fc5xs
@samsam-fc5xs 5 лет назад
ዋውሀርቡኔምሀርቡነኝገዝቸሠራሁቤት
@user-in4ch8zp4r
@user-in4ch8zp4r 5 лет назад
@@samsam-fc5xs ማሻአላህ ደሲሲል ለኔም እስኪ አላህ ያስገኝልኝና ጉርቤት እንሄናለን ሀርቡ የፍቅር ሀገር ነች
@Tube-tb5zy
@Tube-tb5zy 5 лет назад
@@user-in4ch8zp4r እኔም ቦታ ገዝቼ ነበር አንድ ክላስ ቤት ለቦታ ተሰርቶበታል ትልቁን እግዲህ አላሁ አለም በርች እህቴ
@user-pr8oh6cq7d
@user-pr8oh6cq7d 5 лет назад
ትልቅ መልስ ነው እናመሰግናለን
@mmcellmmcell9772
@mmcellmmcell9772 4 года назад
እናመስግናለን ወንድም ስገባ ለመግዛት ነው ስለቸኝ የማዳም ቤት የራስ ቤት ከምንም በላይ
@AragawMelak
@AragawMelak 5 лет назад
እባካችሁ ወንድም እህት እናታችሁን የምትወዱ SUBSCRIBE በማድረግ እርዱኝ ምንም የምትከፍሉት ነገር የለም
@mariamkasa5825
@mariamkasa5825 4 года назад
Ok
@addismyway64
@addismyway64 5 лет назад
wow! i love what you are doing. most of us really don't know what to do.
@housemaid645
@housemaid645 5 лет назад
thank you tebareku
@haymshewaye4524
@haymshewaye4524 5 лет назад
እነመሰግነለን ጎበዝ ነህ
@gentapk1620
@gentapk1620 5 лет назад
በጣም እናመስግናለን እኛ ብዙም ጊዜ እቤት ሲባል ቶሎ ለማግኘት ስለምንጓጓ ብዙም አናስታውስም እግዚአብሔር ይባርካችው እኔም እዚ አረብ አገር አረጀው ቤቱም እንደ ሰማይ እየራቀ ነው የሚኤደው ምን እንደሚሻለን ፈጣር ያአውቃል
@lebanonbeirut5093
@lebanonbeirut5093 5 лет назад
በጣም ምረጥ አሳብነው በርታ ወንድሜ
@gashawbirhan8231
@gashawbirhan8231 Год назад
Thanks bro
@sayedamohamed4187
@sayedamohamed4187 3 года назад
ትክክል
@gddfds520
@gddfds520 5 лет назад
ወንድም በጣም እናመሰግናለን
@user-by4nb1wb9e
@user-by4nb1wb9e 5 лет назад
እናመሠግናለን
@user-zp1xu7bo2v
@user-zp1xu7bo2v 5 лет назад
እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን
@mazamaza9791
@mazamaza9791 5 лет назад
Enmesegenalen teru temerti naw
@seadamohamed9682
@seadamohamed9682 5 лет назад
ቆይ ወዶም በጣም አሪፍ ትምርትነው ቀጥልበት ጥያቄየ በመገሰትቤት የለለው ቦታ መገሳትአንችልም ማለትነው
@keftube
@keftube 5 лет назад
ጥያቄዉ ግልጽ አይደለም
@user-hp5qz9ws6g
@user-hp5qz9ws6g 4 года назад
ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን
@user-rm7os3qg4p
@user-rm7os3qg4p 5 лет назад
እንኳን በሠላም መጣህ ወንድማችን ሠላም ይብዛልን እናመሠግናለን ወንድማችን
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 лет назад
እናመሰግናለን
@user-df6pb3su3c
@user-df6pb3su3c 4 года назад
በጣም አናመሰግናለን ወንድሞች
@aynalemyealmi2967
@aynalemyealmi2967 2 года назад
የቤተሰብ መሬት ላይ የሰራንስ እሲቲ ተባበረን
@user-yn8id4bb9v
@user-yn8id4bb9v 5 лет назад
Enamsgnaln በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው
@user-ru7wh6oo1l
@user-ru7wh6oo1l 5 лет назад
የብዙአችን ችግር ይሄ ነው እኔ አረብ ሀገር አስር አመቴ ነው ከገበሬ በሁለት መቶ ሺ ብር መሬት ገዛው ገበሬው ግን ግብር የሚከፍልበት ደብተር አለው የዛሬ ሶስት አመት ነው የገዛሁት ቤት ልሰራ ስል ግን ደንብ አስከባሪዎች የተባሉት ሀያ ሺ ብር አስከፈሉኝ ግቢውን በቆርቆሮ ለማሳጠር አምስት ሺ ብር አስከፈሉኝ አሁን ቤት ሰርቼ ስጨርስ ይፈርሳል አሉኝ እውነት መንግስት መፍቴ ብሰጠን መከራችንን አይተን ነው በአረብ አገር እቺን ቤት የሰራነው
@keberut5121
@keberut5121 5 лет назад
ወንድም እናመሰግናለን'ፈጣሪ'ያዉቃል'
@askalegataneh6225
@askalegataneh6225 5 лет назад
ተባረክ
@tafachiyoutube7410
@tafachiyoutube7410 5 лет назад
አላህ ይሥጥልን ወድም ሥለመረጃቺሁ
@hulagerishlegesseteshome1689
@hulagerishlegesseteshome1689 4 года назад
Wow wadimoche bertulin egziyabeher yirkachu
@user-cw4du8ow2z
@user-cw4du8ow2z 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን ወድሞቻችን
@user-wy2wc3rd7r
@user-wy2wc3rd7r 5 лет назад
ልክ ወንድም
@asdf-vz6ge
@asdf-vz6ge 5 лет назад
betam enamesegnalen wondemachin merejah betam tekamy new
@user-ku5vw3dp5k
@user-ku5vw3dp5k 5 лет назад
እናማሰግናለን ወንድም !!
@tamrtiagobzie16
@tamrtiagobzie16 5 лет назад
እናመሰግናለን በጣም ግን ካርታ ያለው ለመግዛት ሙሉ ወገብ የለንም በህልሜም አላየሁት እኳን ሊኖረኝ በሚሊየን ነው ሚጠይቁክ አዲስ አበባ የደላላ መንሐሪያ ነው ሚያደርጉክ ያም ሆኖ ትክክለኛ ካርታ የለም ብቻ ይከብዳል ሲደክመኝ ገጠር ውስጥ አርባ ባአምስት ሚባል ቦታ ገዛው ወደሽቀላየ ተመለስኩ ግን ፈራሁ ችግር ይመጣብኝ ይሆን የሰው ቤት መሮኛል
@abrhamg5479
@abrhamg5479 Год назад
Thank you 🙏
@metageswagaaelew1534
@metageswagaaelew1534 3 года назад
እናመሰግናለን ውድ
@kadijatuke8824
@kadijatuke8824 5 лет назад
ጥሩ ምክር ነው
@wesiyoutube2986
@wesiyoutube2986 3 года назад
እውነት ነው ህገወጥ ቦታ ባይገዛ ይዛላል ምክኛቱም ወድማችን እዳለው ማብራት በበቂ አይገኝም ውሀ እኔ ስላየሁትነው
Далее
የስጦታ ውል
55:12
Просмотров 419
የሰበር ሰሚ ችሎት ውሎ
25:09
Просмотров 3,6 тыс.