Тёмный

አስፈሪው መልእክት-ቢሰግዱም ጀነት አይገቡም 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 180 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

ሰያ ቲዩብ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ

Развлечения

Опубликовано:

 

24 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 937   
@SeyaTube1
@SeyaTube1 9 дней назад
ላይክ ሼር አንርሳ❤
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p 9 дней назад
Selela waleye weselem
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p 9 дней назад
Aselamualykum seya selam nk ene keregezena gar beteyayaze terse welalkewal alfo alfom infection yefeteral tebereberewal enam masetekakle felgalhu cheger alew weye auzubillah welalkewale edemeye 36 now ye 5 esanat lejoch enate neni BeAllah meleselennni pls
@fatemaa7263
@fatemaa7263 9 дней назад
👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@RahmaMuhamed-hs1mm
@RahmaMuhamed-hs1mm 9 дней назад
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ 1 ጥያቄ ሽበትን በጥቁር ከለር መቀየር እደት ይታያል
@halewyatube
@halewyatube 9 дней назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለመ
@Helemat
@Helemat 4 дня назад
ሱለላሕ አለይሒ ወሰለም ✅ ሱለላሕ አለይሒ ወሰለም ✅ ሱለላሕ አለይሒ ወሰለም ✅ ሱለላሕ አለይሒ ወሰለም ✅ ሱለላሕ አለይሒ ወሰለም ✅ ሱለላሕ አለይሒ ወሰለም ✅ ሱለላሕ አለይሒ ወሰለም ✅ ሱለላሕ አለይሒ ወሰለም ✅ ሱለላሕ አለይሒ ወሰለም ✅ ሱለላሕ አለይሒ ወሰለም ✅ ሱለላሕ አለይሒ ወሰለም ✅ ሱለላሕ አለይሒ ወሰለም ✅ ሱለላሕ አለይሒ ወሰለም ✅ ሱለላሕ አለይሒ ወሰለም ✅ ሱለላሕ አለይሒ ወሰለም ✅
@Ziton-xm9fq
@Ziton-xm9fq 7 дней назад
አልሐምዱሊላህ ሰልሜለህ ላለፈው ወንጀሌ ማረኝ ያአላህ ሰለላህ አለሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ የልጆቼም አባት እስልምናን እንዲቀበል ዱአ አድርጉልኝ😢
@AsSa-xp7bl
@AsSa-xp7bl 6 дней назад
አላህ ይመልሰው ወደእስልምና
@Ziton-xm9fq
@Ziton-xm9fq 3 дня назад
@@AsSa-xp7bl አሚን ያረብ
@JameelaSaeed-bc7hh
@JameelaSaeed-bc7hh 9 дней назад
ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን በሰማንው የምንጠቀምበት ያድርገን አላሁመ አሚንንንንንንን 👍
@Elfo-kd6vs
@Elfo-kd6vs 8 дней назад
ሶለለሂ አለሂአሰሐም
@medina4244
@medina4244 8 дней назад
ሱለላአለይሒ ወሰለም ሠጀዛከላ ኸይር
@hadraahmed8782
@hadraahmed8782 9 дней назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ይጠብቀን ያረብ ጀዛካላህ ኸይር
@sihamTube8091
@sihamTube8091 9 дней назад
አሚን
@asfd5625
@asfd5625 9 дней назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-qu1hd3oc5q
@user-qu1hd3oc5q 9 дней назад
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም يارب يارب🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BintAhmed-zd2cr
@BintAhmed-zd2cr 9 дней назад
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም
@user-zh6oi5rx2l
@user-zh6oi5rx2l 8 дней назад
ሱለልልሁ አለይሂወስለም ፊዳ ክአቢ ወኡሚ ወደሜ ወነብሴ ያረሱለላህ
@hevsiayefia9091
@hevsiayefia9091 7 дней назад
ሳህ ዋነፍሴ
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm 7 дней назад
1:10 1:11 1:13 1:13
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm 7 дней назад
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም
@user-xc1kt9og5k
@user-xc1kt9og5k 7 дней назад
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-yq5iw8if6e
@user-yq5iw8if6e 7 дней назад
ሰለላህ አለሂ ወሰለም
@Haafii_55
@Haafii_55 8 дней назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤
@SofiaSofa-vj1cr
@SofiaSofa-vj1cr 9 дней назад
ሠለላህ አለይሂ ወሰለም
@Tryfh-eo9eo
@Tryfh-eo9eo 9 дней назад
صلى الله عليه وسلم🎉🎉🎉🎉ያጀመአላይአርጉእናበርታታውወዲእህቱቸአይከፈልበትም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@JameelaSaeed-bc7hh
@JameelaSaeed-bc7hh 9 дней назад
ወአሊኩም ሠላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይጠብቀን ያረብ በርታ ኡስታዝ
@sihamTube8091
@sihamTube8091 9 дней назад
አሚን
@user-jl6ii4yn4r
@user-jl6ii4yn4r 9 дней назад
ሰለላህ አሊሂ ወሰለም ወድሜ. አላህ. ይጠብቅህ
@user-vv5eb3qu3u
@user-vv5eb3qu3u 9 дней назад
ሰለላህ አለይሂም ወሰለም
@user-yi8ex2cu9d
@user-yi8ex2cu9d 8 дней назад
ሰለላ አለይሂ ወሠለም አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን ያረብ
@Aumyakub-gh2ur
@Aumyakub-gh2ur 3 дня назад
አለህ ይጥበቅን
@user-rx9vk4oz2q
@user-rx9vk4oz2q 6 дней назад
እኔ የምኖረዉ ሳኡዲ ነዉ በጣም ርግት እና አላህ የምፈራ ልጅ ነበርኩ ነገር ግን በሆነ አጋጣሚ ከሆነ ወንድጋ ተዋወኩ ቃልቻ እደሆነ ነገረኝ ቁርአን ኪታብ እደቀራ ነገረኝ እኔም ከሱጋ ከማዉራቴጋ በፊት በጣም የወሬ ሰአት የለኝም ነበር ዳእዋ ቁርአን ነበር የምቀራዉ ነገር ግን ከልጁ ጋር እደምንጋባ ቃል ገባልኝ በቁርአን ማለልኝ ማልኩለት ከዛ ፍቅር የሚባለዉ ነገር ተጀመረ እያወራን እያለን መቸም ከሠዉ ላይ ስህተት ከብረት ዝገት አየጠፋም ይባላል እና አላህን የሚያስቆጣ ሀራም ነገር ሰራን በሸይጧን ተወስዉሰን ነገር ግን ከልጁ ጋር ተለያየን እና ቶበት እያረኩ ሁልጊዜ በለቅሶ ልፈነዳ ነዉ እና እህቶቼ በአላችሁ ከስድብ ነፃ የሆነ ዱአ አርጉልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
@AbiduShefasuraje
@AbiduShefasuraje 5 дней назад
አብሽር አላህ፡ይመርሽ
@GjfHysg
@GjfHysg 5 дней назад
የኔ ዉድ አይዞሽ የኔ ቢጤ
@user-rx9vk4oz2q
@user-rx9vk4oz2q 5 дней назад
@@AbiduShefasuraje አሚንንንን
@user-rx9vk4oz2q
@user-rx9vk4oz2q 5 дней назад
@@GjfHysg አላህ ይማረን ዉዴ አብሽር ቶበት አርጊ
@user-yu3zg1xf5z
@user-yu3zg1xf5z 4 дня назад
አብሽሪ እህቴ አንቺ የሰራሽው ስህተትና አላህን የሚያስቆጣ ነገር መስራትሽን አውቀሽ ከተፀፀትሽ አላሁ ሱበሀነ ወተአላ ገፉሩረሂም ነው ❤❤❤
@user-zb2in6lz1t
@user-zb2in6lz1t 8 дней назад
ጀዛከላ ኡስታዝ
@AsmaaNuruu
@AsmaaNuruu 7 дней назад
,ሰለላሁአለይሂወሰለም
@user-vj7jn7sd9g
@user-vj7jn7sd9g 8 дней назад
እኔ በልጅነቴ የተነቀስኩት ንቅሳት አለኝ ስለዚህ ጀነት አልገባም ማለትነዉ አላሁመ ኢኒ አኡዙቢከ ሚን አዛቢ ጀሀነብ አላህ ተቁጣዉ እዝነቱ የቀደመ ጌታነዉ ታላህ ተስፋ አንቆርጥም
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r 8 дней назад
እኔም ሁቢ ብቻ ከአላህ ተስፋ አልቆርጥም😢
@ymaeienat6905
@ymaeienat6905 8 дней назад
ሳታቁ ስለሆና ከቻላችሁ አስነሱት ካልቻላችሁ ግን ቶበት አድርጉ
@user-vj7jn7sd9g
@user-vj7jn7sd9g 8 дней назад
አብሽሪ ዉዴ ባላህ ለይ ያሻረከ ሰዉ ብቻ ሲቀር ሁሉም ጀነትይገባል ኢሻአላህ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 7 дней назад
ሣታዉቂ ሥለሆነ እሥቲክፋር አድርጊ ኦለማወችን ጠይቂ
@user-vj7jn7sd9g
@user-vj7jn7sd9g 6 дней назад
ኡለማእኮ መጠየቅ አያስፈልገኝም የሆነ ነገር ስለሆነ አስለን የስራ መዝገብለይ አልደረስኩም ስነቀስ 8አመቴ ነበር አላህ ሌላዉ ስራየን ያሳምርእልኝ እጅ ስለተነቀስኩ ብቻ ኢሻአላህ ጀሀነብ አያስገባኝም
@ttww9470
@ttww9470 8 дней назад
ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ከጥመት ይጠብቀን
@seidkase8283
@seidkase8283 9 дней назад
عليكم السلام ورحمة الله وبركاته اهلن وسهلا اللهم صلِ وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين اللهم فرج همي ويسر أمري وارحم ضعفي وقلة حيلتي يا رب العالمين اللهم فقهي في دين اللهم فاهمني قرعان الكريم ورزقنا تلاوته انا اقره في ليل ونهار يا رب العالمين
@abdulbasitali683
@abdulbasitali683 8 дней назад
Saw❤❤❤❤ አላህ ይጠብቀን
@aminatube3280
@aminatube3280 8 дней назад
ሱለላሁአለይሂወሰለም
@abcdefgabcd2135
@abcdefgabcd2135 8 дней назад
ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sumeyuali1541
@sumeyuali1541 8 дней назад
صلى الله عليه وسلم ጀዛክ አላህ ኸይር በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግን
@toybamohammed8143
@toybamohammed8143 8 дней назад
ሱበሃን አላህ የአላህ ይጠብቀን ኡስታዝ እኔ እመሰራበት ቤት ቅንባቼውን ከፈራቼውን አገጫቼውን የአይናቼውን ጭራ ሁሉ አሰርተዋል ትልቋም ትንሾቹም በጣም ከባድ ነው ያለንበት ግዜ ወላሂ
@RabiaHussen-yg6lh
@RabiaHussen-yg6lh 8 дней назад
ዱአ አድርጊላቸው እንጂ አታውሪ ቀልብ በአላህ እጂ ናት በሰው ወንጀል መገረም የለብንም ወደራሣችን መመለሥ አለብን እኛ እምን ለይ ነን
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 7 дней назад
አችሥ አሠሪወችን ትያለሽ ኢቴፒያወቹም ቅድባቼዉን ይሠራሉ አረቦችማ አዳድ አላህ ካዘነላቼዉ በቀር አሉ የተረገሙ የኔም መዳም ከፈሯ እህቷም አክሥቷም ከፈሯ ቅጥል ነዉ ሡበሃን አሏህ
@user-ei3zv5tl1z
@user-ei3zv5tl1z 7 дней назад
በጣም እኔበስዉ ስገረም ቶሎነዉ ወደጠላሁትእምገኘዉ ሱብሀነላህ
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 6 дней назад
አላህ ያስተካክለን😢😢
@MominaMomina88
@MominaMomina88 7 дней назад
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁ አክበር❤❤❤
@hayatalain7557
@hayatalain7557 8 дней назад
ሱለለሀለይ ወሰለም ❤❤❤❤ ያሀቢበላህ 😍😍😍😍
@fatimaseid
@fatimaseid 9 дней назад
ሠለላህ አለይሂ ወሠለም
@sihamTube8091
@sihamTube8091 9 дней назад
ጀዛከላህ ሰያ አላህ ከጥፎ ይጠብቀን መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ እስቲ እህቶች አበታቱኝ እቤቴ እየገባችሁ በዛዉ ከእኔ ትማር አላችሁ ግብና እዩ እህቶች
@merambushra6897
@merambushra6897 7 дней назад
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@user-lx4ty5sy2k
@user-lx4ty5sy2k 2 дня назад
ሰለላህ አላይሂ ወሰላም ሰለላህ አላይሂ ወሰላም ያረብ ጀዛከ አላህ ሀይር ኡስታዝ❤❤❤
@sihamTube8091
@sihamTube8091 9 дней назад
ሱለላህ አሊሂ ወሰለም ፈዳከ አቢ ወኡሚ
@user-ri3rl5ov4e
@user-ri3rl5ov4e 9 дней назад
አሚንንንንን🎉🎉🎉
@user-cv2jy7cy6l
@user-cv2jy7cy6l 7 дней назад
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን🎉 ወድሜ አላህ ይጠ ብቅህ🎉
@user-hd9zo5qo3p
@user-hd9zo5qo3p 7 дней назад
ስለሏህአለይወሰለም ያአላህበሰማነዉተጠቃሚያርገንእስኪ ጀዛከላህኸይሩን ወድሜ መሰሎችህአላህያብዛልህ
@user-ju4go5cf5e
@user-ju4go5cf5e 8 дней назад
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@NewVip-dt2rc
@NewVip-dt2rc 6 дней назад
ሱለላአለይወስላም
@NewVip-dt2rc
@NewVip-dt2rc 6 дней назад
ጃዛክአላህእኝንምሰምተዉከሚጠቀሙትያድርገን🙏🙏🙏🙏
@user-it8cz8sv3v
@user-it8cz8sv3v 9 дней назад
ሰለላሁአልይሂይወሰለም
@user-od8zn1zy2u
@user-od8zn1zy2u 7 дней назад
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም አሏህ ይጠብቀን😢😢😢😢😢
@AhnemAhmed-mr9uu
@AhnemAhmed-mr9uu 8 дней назад
ሰለላህአለሂወሰለም❤️❤️❤️
@RahmaRahma-wr2fh
@RahmaRahma-wr2fh 9 дней назад
ሰለላሁአለይሒወሰለም❤
@muhminamuhmina9540
@muhminamuhmina9540 9 дней назад
ሰለላሁ አልይህ ወሰለም
@user-us5hb6tx5e
@user-us5hb6tx5e 8 дней назад
عليه افضل الصلاة والسلام
@zeynebseid6248
@zeynebseid6248 8 дней назад
اللهم صلى وسلم علا نبينا محمد صلى الله عليه وسلم جزاك الله خير بارك الله فيك
@sitislahedn
@sitislahedn 8 дней назад
ሰላላህ አለይሂ ወሰለም ሰምተን የምንጠቀምበት እንሁን እኛ ሴቶች ብዙዎቻችን እንሰማለን ግን አንተገብርም አላህ ይዘንልን ከአላህ እርግማን እንጠበቅ
@HosainAassjhx-uo3hx
@HosainAassjhx-uo3hx 9 дней назад
صل الله عليه وسلم
@Tryfh-eo9eo
@Tryfh-eo9eo 9 дней назад
ትክክክክል✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
@jemilaawel3686
@jemilaawel3686 8 дней назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰላም ጀዛከላህ ህይር
@rabiyoutube7772
@rabiyoutube7772 9 дней назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም
@NewVip-dt2rc
@NewVip-dt2rc 6 дней назад
ሱለላአላይዉሠለም❤❤❤❤
@zeburazzz8351
@zeburazzz8351 9 дней назад
አላሁ መሶሌ ወሰሌማአላ ወአላአሊ ሙሀመድ
@user-nz2pc2bf2g
@user-nz2pc2bf2g 4 дня назад
Ahlue musala waslm ahla naybyn muhmady❤❤❤❤❤
@muradibraahim3801
@muradibraahim3801 8 дней назад
Allahu meseli wseli Mubarak Ala nebiyna Muhammad Selelahu Aleyhi wselam s.a.w
@user-ik3su7fu5r
@user-ik3su7fu5r 9 дней назад
وعليكم السلام ورحمةالله وبركاته أخي بسم الله ماشاءالله تبارك الرحمن جزاك الله خير الجزاء يارب العالمين إن شاء الله 📖🖊📚🌙لاإله إلا الله لاإله إلا الله لاحول ولا قوة إلا بالله لا حول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم أللهم صل وسلم على محمد وعلى آل محمد كما كما صليت على ابرهيم وعلى آل ابرهيم انك حميد مجيد اللهم وبارك على محمد وعلى آل محمد كماباركت على ابرهيم وعلى آل ابرهيم انك حميد مجيد 🖊🕋لاإله إلا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم واتوب إليه استغفر الله الزي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه لاإله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين 🌙🇪🇹🇸🇦🇪🇹📚🌙🖊
@fathemafathema7476
@fathemafathema7476 9 дней назад
አህለን
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 7 дней назад
ሡበሃን አሏህ ሠያ ጄዛክ አሏሁ ኽይርን ታዳ ኢሄ ቅድብ መቀደብ ሙሥሊሙ ራሡ እደፋሽን አድርገዉ እየተበጃጁት አደል አሏህ የሠጠንን አንፈልግም ብለን የምእራባዉያንን ፋሽን እየተከተልን አሏህ ይጠብቀን ቀጥተኛዉን መገድ አሏህ ይምራን ያረቢቢቢቢቢ መጨረሻችንን አሣምርልን በኒአደም ኑ ወደ ጀነት ያኡመተል ሙሃመድ ወደየት ነዉ ያለነዉ አሏህ ያዘነለት ኽይር ነገር ይሠራል ሌላዉ ደግሞ ወደ ጀሀነብ እያወቅን ሥቶቻችን የምንቆሽሽ አለን አሏህ ይመልሠን አሏህ ይጠብቀን ያረብብብብ እና በተለይ አረባገር ያላችሁ ኢጃ የምትመላለሡ አሏህን ልትፈሩ ይገባል ወላሂ አዳምጡ ተግብሩ እሥኪ ያኢላሂ
@kksakksakksakksa4999
@kksakksakksakksa4999 18 часов назад
አለሁማ ሶሊ አላ ሙሀመድ❤❤
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 9 дней назад
SAW❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉SAW❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢
@user-us6ld6ln9c
@user-us6ld6ln9c 4 дня назад
መሻላህ ሰያ ምክሪ ለበዙ ሰወች ይጠቅማል አላሆይ በሰማንው የምንጠቀምው ያድሪግን
@user-xc1kt9og5k
@user-xc1kt9og5k 7 дней назад
አላህ ወክበር አላሀምዱሊላህ
@GggyFfffg
@GggyFfffg 5 дней назад
አለሁ ምስሌ ወስለም አለ ምሕመድ ዋል አሌ ምሕምድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NaimaHassen-sv7kbo
@NaimaHassen-sv7kbo 8 дней назад
Selelahu Aleyhi weselem, Ya Rabi ya Allah kezi Hulu Bela antew tebqen mechershachnm asamrln,semten kemiteqemut Allah yadrgen
@Naemaa-gm4cr
@Naemaa-gm4cr 8 дней назад
ስለላህ አለይ ወሠለም
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 6 дней назад
ጀዛካላህ ከይር በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን አከብርሃለው ወብድሜ❤
@HeyahH-rm1cu
@HeyahH-rm1cu 8 дней назад
ሰለላሁ አለይህ ወሰለም ፣ሰለላሁ አለ ይህ ወሰለም፣ ሰለላሁ አለ ይህ ወሰለም
@Mediwollooyawa
@Mediwollooyawa 7 дней назад
‏يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك يا رب
@user-kc9cy5re7q
@user-kc9cy5re7q 8 дней назад
ሰ አ ወ ጄዘክ አለህ ከይር
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 5 дней назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቡና ሙሀመድ ❤ወንድም ሠያ ጀዘካላህ ኸይር
@MekiyaTube
@MekiyaTube 8 дней назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክአላህ ኸይር ሰያው
@user-gv4gs4wv3p
@user-gv4gs4wv3p 8 дней назад
አለሀ ከኔደዚ አይነቶች የጠቢቀን ስሌለሀ አለይ ወስስልም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AsSa-xp7bl
@AsSa-xp7bl 6 дней назад
ሰላሏሁአለይሂ ወሰለም አላህያሳውቀን ብዙጊዜ ባለማወቅነው እምናጥፋው ወንድማችን ጀዛኩሙላህ ኽይር
@hadiyaseid2163
@hadiyaseid2163 8 дней назад
ሱለሏህ አለሂ ወሰለም
@user-oc6jq8vj6k
@user-oc6jq8vj6k 7 дней назад
S A W😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲አሚን ያረብ ❤️❤️❤️🤲😭😭😭
@taybaadam6911
@taybaadam6911 9 дней назад
መሻአላህ❤❤❤❤❤❤
@user-cp1zh1ik3m
@user-cp1zh1ik3m 6 дней назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር ወድሜ አላህ ይጨምርልህ እኛ በሰማነዉ የሚጠቀም አላህ ያርገን ኢንሻአላህ
@AminKiyrr
@AminKiyrr 8 дней назад
ፍደከ አቢ ዋ ኡሚ ያረሱለላህ ሀቢቢ የረስለላህ 💧 ሱብሀነለህ አለህ ይጠብቀን
@user-dp8fc4mp8p
@user-dp8fc4mp8p 9 дней назад
صلى الله عليه وسلم
@user-ei3zv5tl1z
@user-ei3zv5tl1z 7 дней назад
አላህመሶሌ ወሰሌምወባሪክአላሙሀመድ
@BayeKayredin
@BayeKayredin 4 дня назад
አለሀሞሶል ወሶልሙአለ ነብይና ሙሀመድ❤❤❤ ረሱል ሶሎለአለህ ዎሴለም እንድ ብሎወል ሱበሀን አለሀ ዎብሀምድ መቶ ግዜ የለ ወንጃሉ የበህር አረፈ ብያክል እንኳን ይታባስለታል ብሏወሉ❤❤❤
@user-sr1pu6ko3q
@user-sr1pu6ko3q 8 дней назад
جزاك الله خير
@user-ei3zv5tl1z
@user-ei3zv5tl1z 7 дней назад
አላህ ይጠብቀን ጀዛከላህ ኸይር
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 8 дней назад
Selellahu alyehi wesellam Allah hedaya yesetne Jazakallah kayerane
@ReemRim-iz3ok
@ReemRim-iz3ok День назад
ማሻ አላሀ ውሰታዝዪ ጀዛከላሀ ከይር ውላሂ በጣም ጥሩ ነገር ነው
@user-uk8ro4pz2q
@user-uk8ro4pz2q 4 дня назад
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም
@MominaMomina88
@MominaMomina88 7 дней назад
ሱለላህአለይሂ ወሰላም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነብሲ ያረሱለላህ❤❤❤❤❤❤
@taebataeba2590
@taebataeba2590 16 часов назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@HhfDgb
@HhfDgb 6 дней назад
ሰላለህ አለሂ ወሰለም ሱባሀን አላህ አላህ ይጠብቀን
@user-os8yc2hz1t
@user-os8yc2hz1t 7 дней назад
አለሁ መሰሌ አለ ሙሀመድ ወአለ አሊ ሙሀመድ
@user-ec8qy8kt6x
@user-ec8qy8kt6x 8 дней назад
ሰለሏህ አለይ ወሰለም❤❤❤❤ጀዛ ከላህ ❤❤
@halimatube6731
@halimatube6731 8 дней назад
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም ጀዛክ አሏሁ ኸይር ወንድም ሰያ አሏህ ይጠብቀን
@ሡሡብንትባባ
@ሡሡብንትባባ 5 дней назад
ጀዛካላህ ኸይር ወድም አላህበሠማነው የምንጠቀም ያድርገን አሚን አላሁምአሚንንንንን
@mi2468di
@mi2468di 8 дней назад
ሡ ዓ ወ
@fatumaassen877
@fatumaassen877 7 дней назад
ሰለላህአሊወሰም አላህቀናውን መገድ ይምራን
@DhhhfhGvvj
@DhhhfhGvvj 9 дней назад
ሡለላሁአሊህወሠለም❤
@user-rx9vk4oz2q
@user-rx9vk4oz2q 6 дней назад
መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@rosaliealayon5764
@rosaliealayon5764 8 дней назад
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም.አላህ ይጠብቀን ጀዛክ አላህ ከየር ሠያው
@jobazamoussa927
@jobazamoussa927 19 часов назад
ሰለላህ አለዪ ውሰለም ፊዳከ አቢወሁሚ
@janaadesbaba7938
@janaadesbaba7938 9 дней назад
صلى الله علية وسلم🌻🌼💐🌻🌼🌹🌸🌷🍀🌹🌼🌻💐🌸🌷🌼🌻💐
Далее
ሚስቱን ፈታት🫢ምን ሰርታ ይሆን?
13:37
በፊልሞች ሱስ ተጠምጃለው
17:35
Просмотров 10 тыс.
አላህ ሲወድህ ምልክቶቹ
8:04
Просмотров 16 тыс.
тгк: Логово FRIENDS
0:23
Просмотров 12 млн
Дай знать, если жизненно 🤣💕
0:20