Тёмный

ካእባ ውስጥ የተከሰቱ ማይታመኑ ጉዶች 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 195 тыс.
Просмотров 115 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 851   
@mekaa5021
@mekaa5021 3 месяца назад
እናቱን አዝሎ ጥዋፍ ያረገዉ ልቤን ነካዉ ወላሂ ፈገግታዉ 100%እናቱን የሚወዱ ላየክ ግለጡ
@RobelJETRO
@RobelJETRO 2 месяца назад
😂
@ZenetTefere
@ZenetTefere Месяц назад
ግንእኮእማየአላህይማረሽ
@raheemakader7352
@raheemakader7352 3 месяца назад
የእስላም ጠላቶችን አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው ከሁሉም ያስደሰተኝ እናቱን አዝሎ ጠእዋፍ ያደረገው መታደል ነው አላህ ይቀበለው እኛን አላህ ያድለን ያረብብብብብብ
@laelahaelolah155
@laelahaelolah155 3 месяца назад
ሁሉም ይገርማል ነገርግን ደስ የሚል የናቱን ሃቅ ይዞ ጥዋፍ የሚያደርገዉ እኛም ኣላህ ይወፍቀን ያረቢ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Zz-vz2ep
@Zz-vz2ep 3 месяца назад
አሚንንንን የረቢቢቢቢ ወለህ በጠም የእኔን መልቀሲ ሚን ይሉታል
@Somayasmaya
@Somayasmaya 2 месяца назад
Saw 🎉🎉🎉🎉🎉
@ZabibaYimam
@ZabibaYimam 2 месяца назад
አሚን
@ethiomedi2319
@ethiomedi2319 2 месяца назад
አሚን❤
@KeriyaAbdinur
@KeriyaAbdinur 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@BahriyaHadiseman
@BahriyaHadiseman 2 месяца назад
ሱብሀን አላህ ኡስታዝ seide ወላሂ በጣም አድናቂህ ነኝአላህ ይጨምርልህ የአንተን ሀዲስ በጣም ነው የምወደው
@HabibMohammed-on6pl
@HabibMohammed-on6pl 2 месяца назад
የሚገርመው እናቱን ተሸክሞ ካዕባን የሚያስጠውፈው ጀግናና አላህ የወደደው የጀነት በው ነው አብዱ ረዑፍ ጀዛከ አላህ
@Nagatali-hv8bi
@Nagatali-hv8bi 3 месяца назад
ወላሂ እኔ ዘደሮ እሮመዳን ላይ ኡምራ አድርጌ ነበር ግን ሱበሃንአላህ ኡምራ አድርጌ ሥመለስ በድገት መሥጅድ ገብቸ ሥሠግድ ከዛም ምን እንደተፈጠረ አላቅምነበር ከዛም እራበሴን ሳቅ እንደብደት ይቃጣኛል በቻ ብዙ ሥቃይ አየሁ አሁን ያን በሽታ ታሥታውሥ ሥሜቱ ይመለሥብኛል ብቻ ዱአ አርጉልኝ ያረብ
@toybaa590
@toybaa590 3 месяца назад
አላህ ያሽረሽ እህት እረቅያ አስቀረይ
@ኡምሱመያ
@ኡምሱመያ 3 месяца назад
አዉን ሁሉም ህመም መፍቴሄ አለው አብሺሪ ሩቅያው ጥሩ ነው
@Emuisa64
@Emuisa64 3 месяца назад
አላህ ፈረጃዉን ቅርብ ያድርግለሺ ያረብ ሩቃ ቁረአን አስቀሪ ይተዉሻል ማሬ ኢንሻአላህ
@سعادهاحمد-ي6ض
@سعادهاحمد-ي6ض 3 месяца назад
አላህ መጨረሻችን ያሣምረዉ በሱሪ የገብት ከባድ ነዉ የመሠለኝ ሁሉም ደሥ አይልም ግን በሡሪ ከባድ ነዉ
@Sofeya-pe2pb
@Sofeya-pe2pb 3 месяца назад
Wa wa wb እኔ ያስገርመኝ ካባውላይ ነዳጅ የደፍውነው ሱብሐን አላሕ ወድሜ አላሕ ይጠብቅሕ አተ ምትናገራቸው ቃላቶች አስተማሪናቸው🫶💐💐💐
@mominaahmedmomi2468
@mominaahmedmomi2468 2 месяца назад
ያከሪም አላህ እዱንያ ላይ መቀጣጫ ከመሆን ይጠብቀን ። የተፈጠርንለት አላማ ምናውቅ ባሮቹ ያድርገን ሡብሐን አላህ
@Busy-s4r
@Busy-s4r 2 месяца назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እኔ ደሰ ያለኝ እናቱን ያዘለው ነው ለኛም አላህ ይወፍቀን የእናት ሀቅ ጠባቂ አድርገን
@ፋጡማቢትሰብሥብ
@ፋጡማቢትሰብሥብ 2 месяца назад
ሱበሀን አሏህ በጣም ይገርማል እኔበጣምያስገረመኝ እናቱን አዝቶ ጠዋፍ የሚያረገውሰውየ አላህይቀበለው
@medinayimer9924
@medinayimer9924 3 месяца назад
ላኢላሀይ ኢለላህ ሙሀመድ ረሱላህ ሱበሀን አላህ አላህ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
@Bitheyru
@Bitheyru 2 месяца назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም በጣም ያስገረመኝ ካዕባ ላይ ነዳጅ የረጨው ሱብሀነሏህ
@ymaeienat6905
@ymaeienat6905 3 месяца назад
እናቱን አዝሎ ጦአፍ የሚያደርገው አላህ አድሎታል ወላሂ ምንኛ መታደል ነው እማ አላህ ይራሀምሽ ሌላ ምን እላለሁ
@hasensaid
@hasensaid 2 месяца назад
😢👈
@ShamsMohsmed
@ShamsMohsmed 2 месяца назад
S A W❤❤❤
@ZaydaZied-g7h
@ZaydaZied-g7h Месяц назад
አላሁ አክበር..☝️..የተሳሳቱት ሁሉ አላህ ወደ ቀልባቸው ይመልሳቸው እንሻላህ..😍😍😍
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 3 месяца назад
ሱበሐን አላሕ ወላሒ እስከዛሬ ሥፈልግሕ ዛሬ አላሕ ብሎ አገኘዉህ ወድሜ አላሕ ይጠብቅሕ ለቤትሕ አዲሥ ነኝ
@مومنه-ر3ن
@مومنه-ر3ن 2 месяца назад
በጣም የሚያስደስተውም እናቱንተሸክሞ ጠዋፍ የሚያደርገው ማሻ አላህ
@አልኢሰላምዲኑሰላም
@አልኢሰላምዲኑሰላም 2 месяца назад
አሏህ እኛንም የእናቶቻችን ሀቅ ከሚጠብቁት ያድርገን
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 3 месяца назад
S A W ምን አይነት ዘመን ወሰጥ ነው ያለ ነው ግን በሳወዲህ ህግ መደንብ ይቀጣሉ ብዬ አምናለው ኢንሺሀላህ 💔
@Adam-i8r9j
@Adam-i8r9j 2 месяца назад
ወላሂ ልጁወንድነው እኔበትክክልእርግጠኛነኝ እወዲሙጋቪዶሰርተዋልየኢህራምልብስየለበሰው ወድነው
@ayshanuri-g8e
@ayshanuri-g8e 3 месяца назад
ሰለላሁ አለይሂም ወሰለም ሰሉ አለን ነብይ
@danyakadir5131
@danyakadir5131 3 месяца назад
Allamedulelah MashaAllah
@HadiyaHadiya-hh6hc
@HadiyaHadiya-hh6hc 2 месяца назад
@mestit425
@mestit425 3 месяца назад
እኔ የገረመግኝ ካባን ገዳጅ የረጭው ሰው እና የነብዩ ሰለላ ዋሊሂወሰለም የሚቀመጥባትን ሊአፈርስ የታገለው ሰው ምን አይነት ጨካኝ ቢሆኑነው ግን አላህ የሱ የሆነን ነገር ጠባቂነው ኢሽአላህ ☝️☝️
@ToybaAbdla-ps5ie
@ToybaAbdla-ps5ie 3 месяца назад
ሱብሃን አላህ በዝነትህ ያአላህ😢 እኛንም ሹፈን ያረብ ካአባን ለማየት ያብቃን 🤲🤲
@رحمهحسن-و5ت
@رحمهحسن-و5ت 2 месяца назад
አሜን
@NuredinAwelu
@NuredinAwelu 2 месяца назад
አላህ ይጠብቀን እንኳን እዝያ ወንጀል መስራት አይደለም የትም ቦታ ሆነህ በሀረም ክልል ወንጀል እሰራለሁ ብሎ በቀልቡ ብቻ ካሰበ አንደ ሰራ ይቆጠራል ሱረቱል ሐጅ ውሰጥ አስፈስሩ የቦታውን ሀቅ እንወቅ
@سعيدهسعيده-ز4ل
@سعيدهسعيده-ز4ل 3 месяца назад
ሱበሀንአላህ እናቱን ተሸክሞ ጦወፍ የረገው አላህ ጄናተል ፍርዶስ ይወፍቀው እኛንም የናተች ውለታ የምንከፍል የድርገን❤
@Zz-vz2ep
@Zz-vz2ep 3 месяца назад
አሚንንንንንን
@mominaahmedmomi2468
@mominaahmedmomi2468 2 месяца назад
ያከሪም አላህ እዱንያ ላይ መቀጣጫ ከመሆን ይጠብቀን ። የተፈጠርንለት አላማ ምናውቅ ባሮቹ ያድርገን ሡብሐን አላህ
@KobraAa-w8e
@KobraAa-w8e 3 месяца назад
ኡዝታዝ ጀዛሙኸላኸይርን ሡባሀናሏህ እኔ የተመቸኝነገርቢኖር እናቱን የተሸከመውሀጂጅ ነው እና የወፊቱ ሌላውነገርአሥጠያፊነው አላህይጠብቀን ኡዝታዜአላህይጠብቅህ
@ZaharaNurato
@ZaharaNurato 2 месяца назад
ሱብሃን አላህ ሁሉም ቪድዮ ልብ ይነካል ያስገረመኝማ እናቱን ተሸክሞ ጠዋፍ ያደረገው ነው ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ በረታ
@AwwolKadir-em9mm
@AwwolKadir-em9mm Месяц назад
ጀዛከላህ ወከይረን በርታ ወንድማችን ረጅም ዕድሜ እና ጤና አላህ ይሰጥህ ❤🙏🙏🙏👍🙏👍
@abdumohammed8552
@abdumohammed8552 Месяц назад
አላህ ይጠብቅ ባለህበት ሁሎ የወትሮህ ተከከታታይ ነኝ የአኬራ ወንድምህ ነኝ።
@UsmanAli-gj3bb
@UsmanAli-gj3bb 3 месяца назад
በጣም የሚያሳዝን እና በጣም የገርም ነዉ የአጅባል
@ኡሙአባበክርቢንትአደም
ሱብሀነላህ በጣም ተአምር ነው ረሱሉ ሰአወ እውነት ተናገሩ ካእባ ላይ ጋዝ አላህ ሂዲያ ይስጠው
@ceesnmuneer-gq2og
@ceesnmuneer-gq2og 2 месяца назад
ሁሉም አስገርሞኛል እኔ በራሲ አዝኛለሁ አላህ ከወደዳቸው ባርያዎቹ ያርገን ያረቢ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل 3 месяца назад
ሱባሀን አላህ አላህ የጠበቀውን ማንም አይደፍረውም ጥፋቱም አይሳካለት
@YonasAbebe-h8p
@YonasAbebe-h8p 3 месяца назад
በጣም ያስገረመኝ እናቱን እዝሎ ያየሁት ሰው ነው እናቱ እድለኛ ናቸው
@RRt-gt3gg
@RRt-gt3gg 2 месяца назад
❤❤❤❤ ያረብ ሁሉም የሚገርም ነዉ ጋዙን የረጨዉና ሊሠርቅ የገቡት በጣም ይገርማል ያረብ አላህ ሂዳ ይስጣቼዉ
@wwew9775
@wwew9775 3 месяца назад
ሱብሀን አላህ አሂረል ዘመን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ለእኔ ሁሉም አንድ ነው አላህ ሂድያ ይስጣቸው ጭራሻ ከአባ ገብተው ያረብ
@Aman-mt2kr
@Aman-mt2kr 2 месяца назад
እየሱስ ይወድሃል። ወደ እግዚአብሔር የሚወስደው መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው።
@HagibeAwole123-x2x
@HagibeAwole123-x2x 2 месяца назад
s a w ፊዳኣካ ያረሱሊላይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@عائشة-ه2ي
@عائشة-ه2ي 2 месяца назад
جزاك الله خيرا واحسن الجزاء بارك الله فيك
@SmilingBlueLake-ub7qg
@SmilingBlueLake-ub7qg 2 месяца назад
አላህ፡ሁአክበር፡ወላሂ፡ላዚም፡እናቱን፡በወገቡ፡አዝሎ፡ያስጠወፈው፡አላህ፡ይቅበለው፡ድቅ፡ነው፡ለኔ፡እናም፡እድለኛነው፡ተግባርህን፡ወደድኩት፡አላህ፡ዩደድልህ፡ማሻ፡አላህ፡ተባረከአላህ። 9:08
@Leyla-sn3xr
@Leyla-sn3xr 2 месяца назад
እናቱን አዝሎጠዋፍ ያደረገው ሠው በጣም አላህ ኢማን አድሎታል በአጠቃላይ እድለኛ ነው
@Nama-sq5gd
@Nama-sq5gd 2 месяца назад
ያረብ በጣም የሚገርም ነዉ አይ ይች ምድር ስቱን ችላለች እንድአላህ ቻይ የለም በዚይው ልክ አላህንም የሚፈራ አለ ግን በጣም ደስ ያለኝ እናቱን ማዘሉ ያረብ የኛንም ምኞት ያሳካልን ኢንሻአላህ
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 2 месяца назад
እኔን የገረመኝ እደዎድ ለብሳ የገባችው ሴት ናት አላህ ቀጥተኛውን መገድ ሊመራት ሂደያ ሊሰጣት መሰለኝ ያዮት ዝም አይሏትም ዳእዋ ያረጉላታል ብየ ተስፋ አረጋለሁ
@MariamKhan-d5s
@MariamKhan-d5s 3 месяца назад
ሱብሀን አላህ ይሄ ሁሉ ጉድ በዘድሮ ሀጅ ነው ግን ያረብ ሙስተጃብ የሆነ ሀጅ ወፍቀን ከወላጆቼ ጭምር መታደል ነው እናት አዝሎ ሀጅ ማድረግ ወፍቀን ያአላህ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 2 месяца назад
ወላሂ እኔ ካእባን ለመየት በጣም ነበርየምጎጎ እኔ ምንም የለኝም የካእባንፎቶ ላይሳይ ኢሸአላህ ይህንካእባ በእጀ እነካለሁ እዚህእደርሳለሁ ስል ሰውይስቅብኝነበር ምክኒያቱም እኔ የድሀልጂነኝ ምንምየለንም. አላህአይሸግረውም. ሳኡድአረብያመጣሁ አልሀምዱሊላህ ካእባንም አየሁ በእጀምነካሁ አላህምንይሳነዋል ሀጂም. ኡምራምሰራሁ አላህታለምንም አይሸግረውም አልሀምዱሊላህ. ወላሂ ሳኡድስመጣቤተሰቦቸለእኔ አምስትሳንቴም አልሰጡኝም
@MohammedAwol-vn6mh
@MohammedAwol-vn6mh 2 месяца назад
በቅርቡ ከገኛው ሀገር አንድት እሂት በከእባ ዙርያ ድግምት እንደሰራች በብዙ መሃበራዊ ሚድያ ስታወራ ሰምቼ ነበር
@zeynebdawed
@zeynebdawed 3 месяца назад
አሏሁአክበር እንደዚህ አይነት ልጅ ይስጠን ያረብ
@FoxyaOumer
@FoxyaOumer 3 месяца назад
ሱበሀን አላህ ይገርማል
@AbduYimam-bf4vc
@AbduYimam-bf4vc 2 месяца назад
ሱበሀነ አላህ እናቱን ያዘለው አላህ ከሪያ ይጠብቀው ቀናሁበት አላህ ለእኛም እደሱ ይውፍቀን
@Merhaba-xj3sn
@Merhaba-xj3sn 2 месяца назад
እንደ ወንድ ለብሳ የታዬችው ለኔ አንተ እንዳልከው ባለማወቅ ሳይሆን ፀረኢስላም አመለካከት እና ሌላ ተልኮ ያላት ነች ፤ ለኢስላም እና ሙስሊም ጠላቶች አላህ ያዋርዳቸው ። እናቱን አዝሎ ጧፍ በሚያደርገው ሰው የአላህ-እድያው ያስቀናል ማሻአላህ ፦ ኸይር ስራ ለመስራት አላህ ለሁላችንም ያግራልን
@Alikha-h1g
@Alikha-h1g 3 месяца назад
ላኢላህኢላህ የረብ ሱብሀን አላህ የአከሪሙ ከሁሉም አስገረሚዉ ከዐበን ለመቀጠል ነደጅ የረጨዉ የአላህ ጠለት እና ሊሰርቅ የገባዉ ከሀዲ ዝፍት ነዉ ሱብሀን አላህ አላህ ከንፍቅና ይጠብቀን
@Alikha-h1g
@Alikha-h1g 3 месяца назад
ሌለኘዉ ወደለይ የዘለለዉ ሰዉዬ ከሰዉ ደብቆ ከአላህ ሱብሀናዉ ተአላህ ግን መደበቅ አይቸልም ስራዉ ተዉሶት ሊሆን ይችለል አላህ በርደል ሰለም አለ ኢብረሂም
@SADIYAKORI-m3x
@SADIYAKORI-m3x 2 месяца назад
ኡስታዝ ጀዛከሊ ኸይር
@sikobasho6803
@sikobasho6803 3 месяца назад
እናቱን አዝሎ በጀርበው ጠዋፍ የሚያደርገው አሏህ ይጨምርለት እኛንም አሏህ ይወፍቀን ያረብ የሁል ግዜ ምኛቴ ነው ያረብ የአሏህ እናቴ እና አባለቤቴ ጋር ሀጅ እንድሠራ ወፍቀኝ ከዚህ ውጭ ያሉት ያዛዝናሉ መምታኛወቹህ አሏህ ያሽራቸው
@ኢስላማውይዳአዋወች
@ኢስላማውይዳአዋወች 3 месяца назад
ግንበጣምይስገለመኚ😔ነዳችከካባልብስላይአሏህይዘንልን ወድሚአሏይወፍቀንወፍቆምይስጠቅመን እናቱንጧፍይስደረገውደሞየታደለ❤❤
@Emuisa64
@Emuisa64 3 месяца назад
ሡባሃን አላህ ወቢሐምድሒ አደደ ኸልቂሒ ወሪዷዋ ነፍስሒ ወዚነተ አርሺሒ ወሚድደ ከሊማትሒ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад
ደሚርኝማ
@ابومحمد-ج4غ6س
@ابومحمد-ج4غ6س 2 месяца назад
ያጉራውሰውየ አሥገርሞኛል ጀዛክአላህ ከይር
@mengistumulatu106
@mengistumulatu106 3 месяца назад
ወንድሜ መንገድ እውነትና ህይወት የሆነው ፣ ሰወች ይድኑ ዘንድ በእግዚአብሔር እቅድና አሰራር ወደ ምድር የመጣውና ሰው የሆነው፣ ክርስቶስ የሆነው እየሱስ እርሱ ነፍስህን ያግኛት። ወንድሜ የእግዚአብሔር ብርሀን ያግኝህ። ሻሎም።
@FatimaHussain-oc4xf
@FatimaHussain-oc4xf 2 месяца назад
ስለሏህአለሂወሰለም🌷🌷🌷🌷🌷
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 3 месяца назад
ሱብሀን አላህ ሁሉም ይገርማል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አኪር ዘመን እየተቃረበ ነው እሚመስለው ያስፈራል ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
@SofiyaHaji-ov8he
@SofiyaHaji-ov8he 3 месяца назад
እኔን ያሰገረመኝ እናቱን አዝሎ ጠዋፋ ያደረገው ምንኛ መታደል ነው ማሻአሏህ ተባረከራማን
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 месяца назад
ማሻአላህ።አቅምም ስለው ነው ።አቅም የሌለው የሚጠቀመው ጋሪ ሊሆን ነው
@TybaKemal
@TybaKemal 2 месяца назад
ሱብሀነ አላህ ሁሉም ያስገርማል እናቱ አዝሎ ጠዋፍያረገው. ከሁሉም ለየት ይላል እንባየን መቆጣጠር. አቃተኝ የእናት ሀቅ አላህ እሱን እናቱንም ይቀበላቸው
@ErukyaHussen
@ErukyaHussen 2 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም እናቱን አዝሎ ሀጂ ያስደረጋት ሰው በጣም ይገርማል
@KalidGirma-v5k
@KalidGirma-v5k 3 месяца назад
😢አኺ ዩቱቡ እይታ እዲያገኝ የፊት ገፁ ላይ የምትለጥፈው..ወላሂ እኔንጃ ወዴት እየሔድን ነው ሙስሊም ተብዬ ዩቱበሮች ብዙ አሉ ወሲብ ቀስቃሽ ምስል የምትለጥፉ ሀታ ቃላት አጠቃቀማችሁ ያስተዛዝባል.የቂያማ ምልክት ከመሆን ተጠበቁ አላህን ፍሩ(..ይመጣሉ ዲናቸዉን በዱንያ የሚለውጡ) አይ አኼሩ ዘማን 😢
@mohammedyesuf9201
@mohammedyesuf9201 3 месяца назад
መጀመሪያ ያሣየሀት ሴት አይደለችም ወንድ ነው በሰዓቱ ፖሊሶችም ይዘውት ነበር አባቱ ነው ፊት ለፊት የሚታየው ወንድ መሆኑን የግሮ ነው የተናገረው
@Sነኝኡሚጀነቲረቢእርሃመሁ
ሰለላህሁ ዋአለይሂ ወሰለም
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ 3 месяца назад
ሱብሀን አላህ ሁሉም አጃዒብ ነዉ ሱብሀን አላህ ብዙወች እናት አባታቸዉን ኡምራ ያሠራሉ በተለይ ረመዳን መጀመመሪያዎቹ ላይ ግን በተሽከርካሪ እየገፉ ነዉ እሱ ራሱ በጣም ነዉ የሚያደክመዉ ያጀበኝ በጀርባዉ አዝሎ የሚያሰራዉ ሰዉየ አጅሩን ያፈሠ ይመስለኛል እና ኢኽራም ለብሳ የገባችዋ ሴት ስታሳዝን መጥፍ ወስዋስን ያንሳልን
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад
ደሚርኝማ🎉
@RaniaUae
@RaniaUae 2 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ሁሉም ይገርማሉ ሱብሀን በተለይ ጥፋትየተሰማሩት ያጅባሉ አላህ አቅምሰቷቸዉ ቢሄድ እነሱ ጥፋት አላህእኛንም እሱበሚወደዉመገድ እድንሄድይወፊቀን
@ZainebMohammed-o2n
@ZainebMohammed-o2n 3 месяца назад
ስለላህ አለይሂ ወሰለም ሱበሀን አላህ ምን አይነት ትዉልድ ላይ ደረስን😢😢
@gugh6829
@gugh6829 3 месяца назад
ማሻ አሏህ ደስ ይላል ከሁሉም የሚያስደስተው እናቱን አዘሎ ጡዋፍ የሚያደርገው ሠው እና ወፊቱ እራሱላይ ያረፈችበት ሠው ነው ሱባሃን አሏህ ያአሏህ ታአምር እኔስ ምን ላርግ እማ ያች ሀቆኮ ብቻ አሏህ በጀነተል ፊርዶስ ያኑርልኚ እማዬ የኔአይዞሽ ባይ አብሽሪ ባይ አሏህ ያበስርልኚ በሰፊጁ የኔናት
@TeyebaT
@TeyebaT Месяц назад
Masha Alhi Tadilo alahiyichemrlete
@سميرهاحمد-ف7ظ
@سميرهاحمد-ف7ظ 2 месяца назад
هذة قصه رائعه جدا علموها في كل المدارس والجامعات وليس حياة بعض الأجانب
@walotube33
@walotube33 3 месяца назад
አይመሐመድ ቢን ሰልማን ፈተና አመጣህብን ሱብሓን አላህ
@SabiyaLadiya
@SabiyaLadiya 2 месяца назад
የናቱን ሀቅ የተወጣው በጣም ደስ ይላል እልህ እኛንም ይወፍቀን
@seadaali-pn4nv
@seadaali-pn4nv 3 месяца назад
ጥርት ያለ ንግግር ሰያው አላህ ይጠብቅህ በጣም ያናደደኝ ካእባውላይ ጋዝ የሚረጨው ሰውየ
@رحمهحسن-و5ت
@رحمهحسن-و5ت 2 месяца назад
እኔም ያናደደኝ እሡ ነዉ እሡን ነበር ማቃጠል
@HDhddhhs-pj3cv
@HDhddhhs-pj3cv 2 месяца назад
በጣም ሚያስጠላው ሴቶቹ ሱሪ መልበሳቸው በጣም ሚያስጠላው ግን ኋላደሞ ፖሊሱ ማስለበሱ ደስይላል ጀዛውን አላህይክፈለው
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي 2 месяца назад
ሸርኛ ከመሆን ከሸርኞች አላህ ይጠብቀን ☝ እናትና አባታችንን ሀጂ በማስደርግ አላህ ይወፈቀን❤❤❤❤
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
ሱባሀን አላህ ሱለላሂ አለይሂ ወሰለም ያረብ አንተ አምልኳቺን በአንተ ቤት የተወደደ አድርግልን
@Mohammad-p2w1p
@Mohammad-p2w1p 3 месяца назад
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bedasogudeto
@Bedasogudeto 2 месяца назад
Selelahu Aleyhi Selam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@frdos5319
@frdos5319 2 месяца назад
በሰዊዬዉ ጭንቅለት ለይ ሁነ ወፍወ ጠወፍ መድረጉወ ሱበሀን አለሀ ጥረት ይገበው ለአለሀ ዉሉን ቸይ የሆነው አነቱን የተሸከመው ሰዉ አለሀ ጀዘሀን ይክፈልህ ፈዱንየ ወል አኬረ
@NationalityEthopia
@NationalityEthopia 2 месяца назад
ሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሁሉም በጣም አስደናቂ ነገሮች ናቸው ገን
@Hayay-h3j
@Hayay-h3j 2 месяца назад
ጋዝ የሚረጨዉ እና በወንበር የሚሰባብረዉ የበለጠ ደግሞ ከአባ ዉሰጥ ሊቀ ስብሀን አላህ ያረብ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 месяца назад
የሁሉም ጥፋት አይደለም ህጉን የሚያውቅ ከበሩ ማስገባት አልነበረባቸውም
@RegassaDenbi-fi5xo
@RegassaDenbi-fi5xo 2 месяца назад
እስልምና አጥፊ ገዳይ ታሪካዊ አመጣጡ በጦርነት የሆነ አለማትን በጥርነት አንድ ለማድረግ የሚታገል ፀረ ክርስትና ሃይማኖት በመሆኑ በጥንቃቄ እያንዳንዱ ድርግትና ኃይማኖታዊ ሥርዓቱን እንከታተላለን።
@frd11123
@frd11123 3 месяца назад
እኔ መቼም አደ እራሤ የወጀል ትንሽ የለውም ሁሉም መገረም ብቻ ሣይሆን ያሥለቅሣል አላህ ከደነዚህ አይነት ተግባሮች ይጠብቀን
@KalidEndris-g3d
@KalidEndris-g3d 2 месяца назад
በጣም ይገርማ ከእባን ለማቃጠል ወይም ነዳጅ የደፋው ሰውዬ ነው።
@jemelaahmad6516
@jemelaahmad6516 3 месяца назад
ኡስታዝጀዛኪላህኸይረ
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
😭☝️🤲🤲🤲🤲😍ማሻከሏህ ወይኔ መታደል እናቱን አዝሎ ያረቢ ምንኛ መታደልነዉ ያረብ አተ ወፍቀን😢
@فحبش
@فحبش 2 месяца назад
ሱበሀን አላህ ማሸ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ramzia3457
@ramzia3457 3 месяца назад
ሱበሀነላህ እኔ ከዚህ በፊት ኡምራ ሂጂ ወላሂ ጠዋፍ ሲደረግ የሆነ ሰውዬ ሞባይል ነጥቆ ሲሮጥ አይቻለው
@Saada-sq4ke
@Saada-sq4ke 3 месяца назад
ሱበሀን አላህ ሁሉም ያአጅባል መጨረሻችን ያሳምርልን
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
ሰለሏሁአለይሂወሰለም ☝️😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አላህየ ሀጅን ኡምራን ወፍቀኝያረብ
@sofiyazayinu
@sofiyazayinu 2 месяца назад
S A W❤❤
@SumuAbdullah
@SumuAbdullah Месяц назад
ሱብሀን አላህ ሁሉም አሥገራሜ ክስተት ነው
@amalahmed-y1m
@amalahmed-y1m 2 месяца назад
ሠ.ዐ.ወ❤❤❤❤❤❤
@JemalHassen-jl8ei
@JemalHassen-jl8ei 2 месяца назад
ሰለሏህ ዐለይሂ ወሰለም
@Rahmat-zj2fs
@Rahmat-zj2fs 2 месяца назад
ሡበሀን አላህ አላሁመሦሌ አለሙሀመደ ወአላ አለይሂ ወሣህቢሂ ወሠለም❤❤❤❤
@Fatuma-v5u
@Fatuma-v5u 3 месяца назад
እስቲ ሁላችሁም ዱዓ አድረጉልኝ ካለሁበት ጭቅ አላህ ፈርጃው ያቅረብልኝ የማንኛችነን ዱዓ እደሚቀበል አናውቅምና በዱ አችሁ 🤲
@ራህማ
@ራህማ 3 месяца назад
ያረብሀጂሺን አላህ ያሳካልሺ የምረ ለኔምድአ አረጎልኝ ብዙ የሚያሥጨንቀኝአለ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 месяца назад
አላህ ይፈርጅሽ ያረብ አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አላ ንብይና መሀመድ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 месяца назад
አብሽሪ
@ዜድነኝየቁራአንየቁራአን
ወላሂ ሰውየው አዛዘነኝ ሰያ ግን ለምንድነው ቪዲኦ ሲለቅ እማይደርሰኝ ሰብስክራይብ ካረኩት ቆይቻለው
@ToybaAhmed-ey9gr
@ToybaAhmed-ey9gr 3 месяца назад
ስለላህ አለይወሠለም
@zainat-s2o
@zainat-s2o 2 месяца назад
saw saw saw saw saw saw saw saw swa ሱባሐንአሏሕ ሀሰቡነሏሕ ወአለይኩም እሠላም ወሯሕመቱሏሒ ወበረካትሑ
Далее
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
V16 из БЕНЗОПИЛ - ПЕРВЫЙ ЗАПУСК
13:57
Iran launches wave of missiles at Israel
00:43
Просмотров 1,2 млн
ይቺን አለም ተጠንቀቋት
8:48
Просмотров 14 тыс.
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45