Тёмный

አስፋዉ እና ራኬብ (ዞማዋ) በእሁድን በኢቢኤስ/ Sunday With EBS Asfaw and Rakeb Zomawa Live Performance 

ebstv worldwide
Подписаться 2,8 млн
Просмотров 532 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,2 тыс.   
@አልሀምዱሊላህአላህአክበር
እናንተ በሚዲያ ትዝናናላችሁ የህይወት ውጣ ውረድ ተሳክቶላችሁዋል ስደት ከወጣሁ ሰባት አመቴ እምፈልገውም አልተሟላም ብቻ አልሃምዱሊላህ ጤና ነኝ ኢሻአላ ፍላጎቴ እደሚሳካልኝ በአላህ ላይ ሙሉ ተስፋ አለኝ ህይወት ላዱ ሜዳ ናት ላዱ ተራራ ናት
@SivaSiva-go6xw
@SivaSiva-go6xw 5 лет назад
enem
@aminrejaw658
@aminrejaw658 5 лет назад
አብሽሩ ለህይሩ ነው አላህ በዱኛ ባታሞላልን የአሂራውን ቤታችን ያሞላልናል
@እትዮጵያለዘለላምትኑርዶር
አብሽር ሁቢ የኔ ብጤ ነሽ እንሻ አለህ ይሰከልነል
@hanatgt1325
@hanatgt1325 5 лет назад
አይዞሽ አንቺ ብቻ አደለሽም
@አልቀበልአለኝልቤካንተሌላ
አይዞን ማማየ ላያልፍ አያለፋም ታጋሺ ሁኝ
@siifanharmeekoo665
@siifanharmeekoo665 5 лет назад
ከፖሎትካ ነፃ የሆነ ምርጥ ቲቪ EBS ብቻ
@ajl2232
@ajl2232 3 года назад
Thete is nothing wrong with politics.
@heleybabey99
@heleybabey99 5 лет назад
ራኬብ ቆንጆ ጥሩ አርገሽ ዘፍነሽዋል(ተጫውተሽዋል) አስፋውም ጎበዝ መሸሻ ይሙት ❤️❤️❤️
@aaaddd568
@aaaddd568 5 лет назад
Hahaha
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 4 года назад
ሀሀሀሀ
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 4 года назад
መሸሻ ይሙት ክክክ
@rahmanangebintalihi7936
@rahmanangebintalihi7936 4 года назад
Hhhhhh meshesh. የሞት
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 4 года назад
መሸሻ ይሙት ክክክክክ
@መስህልዩቱብ
@መስህልዩቱብ 4 года назад
ኡኡኡኡ ሰላም ጉድሽ ፈላ ክሊቡን ከሰላም ይልቅ እራኬብ ላይ ደምቋል ዋው ላይክ አድርጌዋለሁ በርቱ ዘና አድርጉን ሆይ አዲስ ዘፈን የተለቀቀ ያክል ነው ጨርሼ ያየሁት ለዛውም ተመስዝጬ
@Han.2431
@Han.2431 5 лет назад
ዋው !!! በእውነት ራኬብ 1 ኛ አስፋው 2 ኛ እኔ 3ኛ የአስፋው ሱሪ ደግሞ ሲያስቅ ድርቅርቅ ያለ ነው
@andnet2276
@andnet2276 5 лет назад
😂😂😂😂
@ኸውለትሁሴይን
@ኸውለትሁሴይን 5 лет назад
ቸርነትህና ምህረትህ እድሜ ዘመኔን ይከተለኛል!! ሀሀሀገ በሳቅ ገደልሽኝ
@ኸውለትሁሴይን
@ኸውለትሁሴይን 5 лет назад
ውሪ ሆዴ ቆሰለ ወነትም ድርቅርቅ ሀሀሀ
@hayathassen1357
@hayathassen1357 5 лет назад
መቸ ዳብሠሽው ክክክክ
@brktiweldu1355
@brktiweldu1355 5 лет назад
Kkkkkkkkk
@kingteshome6969
@kingteshome6969 5 лет назад
እንደዚ ፈታ ያለ የTV ፕሮግራም ነው የሚያስፈልገን ኮስተር ኮስተር ያለማ ብዙ አለን 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@samrawit4627
@samrawit4627 5 лет назад
ክክክክ ማሸሻ ይሙት ስትችሉበት ስወዳችው። እኮ ራኪ ና አስፍው መልካም እለተ ሰንበት ምችት የበላቹ አቦ
@samrawit4627
@samrawit4627 5 лет назад
@Biniam Zerai ክክክክ የኔ አባት ልበልክ
@theakoudsi8550
@theakoudsi8550 5 лет назад
Samra Wit zomawa orethodox wa zomawa zomawa hayemanote wa sheme wa Hhhhhhhhhh
@samrawit4627
@samrawit4627 5 лет назад
@@theakoudsi8550 ፓለቲካ። አይመቸኝም የኔ ውድ ይቅርታ አውን ሀይማኖት ጋ ምን ወሰደክ ፈጣሪ። ልቦና ይስጥክ
@የማርያምልጅመዲ
@የማርያምልጅመዲ 5 лет назад
ውውውው በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም ደብሮኝ ነበር ፈታአደረጋችሁኝ መልካም እለተሠንበት ይሁንላችሁ
@betiybibi6469
@betiybibi6469 5 лет назад
Wow...እውነት ሳላስበው አዝናናቹኝ ይመቻቹ
@bettylapea291
@bettylapea291 5 лет назад
ወይኔ ስላምዬ አላያችም እንደዛሬ ስቄ አላውቅም የምር ደግሙ በጣም ጉብዝ ናችሁ። እንደ ባለ ሙዚቀኙቹ ባያምርም ዋው ነው አልፍችኃል !!
@justice5337
@justice5337 5 лет назад
who is selem
@sarasara-xl2sw
@sarasara-xl2sw 5 лет назад
ክክክክክ ራኬብ ሁሉም ነገር ያምርብሻል የኔ ቆንጆ ታምራላችሁ በጣም እናመሰግናለን
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 лет назад
ክክክክክ ፍቃድ ጠይቃችኋል ግን እዳይከሷቹ 😂 ራኪዬ ሜካፑን ቀብተውሽ ሳይሆን ነክረውሽ ነው ያወጡሽ😂 ይመቻቹ አቦ
@morshidabashir5305
@morshidabashir5305 5 лет назад
ይመስላል kkkkkkkkkkkkkkk
@nlovenlove6129
@nlovenlove6129 5 лет назад
ክክክክክ
@zenateqmu5878
@zenateqmu5878 5 лет назад
አወ ያችኑ ዘፉኞን ለማሥመሠል ነው ሀሀሀሀሀሀ
@nejatabdellah4364
@nejatabdellah4364 5 лет назад
ሀሀሀሀ እውነትም ነክረዋት ነው
@hekmahekma2074
@hekmahekma2074 5 лет назад
ክክክክ
@andnet2276
@andnet2276 5 лет назад
*#አስፋው** ከወገቡ በታች ክንፉን የተመታች ወፍ ይመስላል 😂😂😂😂 ራኬብ ዋው ነሽ😘😘😘*
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 5 лет назад
Hahahaha kinfwan yetemetach doro min aynet nat zare debrogn neber bichayen asakshgn😂😂😂😂😂😂
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ
አንች ድመት ክክክ ክንፉ ከወገብ በታች ነዉ እዴዬ በነገራችን ላይ ትናንት ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
@andnet2276
@andnet2276 5 лет назад
@@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ እሽ #አስቱየ አመሰግናለሁ እኔም አድርጌሻለሁ ጓደኛዬ 😘😘😘
@andnet2276
@andnet2276 5 лет назад
@@salamaseyoum4974 ሳቂልኝ ውዴ አይዞሽ 😘😘😘
@andnet2276
@andnet2276 5 лет назад
@@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ አይጥ አስቸገረ እንዴ ለሳምንት እሰጥሻለሁ ድመቴን 😂😂😂😂
@TerseyTersey
@TerseyTersey 9 месяцев назад
ሰለእውነት እዲት እደምኖር አስተምሮላን ከሳ ፌዳ ብዛ መልክት አለው ሆሌም በልባችን አለህ አሰፍቴ
@tenad7309
@tenad7309 5 лет назад
ዋዉ የገባችሁ የሰለጠናችሁ !!! አስፍዬና ራኬብዬ አሁንስ ሱስ ሆናችሁብኝ:: ለየት ያለ ነው ስራችሁ!!!! ቅጥነታችሁ ደግሞ ጠቅሟችኃል:: ሁኑበት!!!!!!!!!!!! እንዲህ ነው ፕሮግራም አዘጋጅ!!! ዘና ብላችሁ ዘና አደረጋችሁን Thankyou🙏🏾
@fitseethio
@fitseethio 5 лет назад
አስፈው ዘፈኑን ሰምቶት የሚያቅም አይመስለኝ .... ራኪ ምርጥ 👍
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ ወገኔ እህት ወንድሜ ስሙኝ ሰውን ለማስደሰት ስትሉ ነፍሳችሁ ሞተች ይብቃችሁ ንስሃ ግቡ ክርስቶስ መምጫው ደረሳል የመዳን ቀን አሁን ነው
@sarababa3029
@sarababa3029 5 лет назад
ምርጥ ክርሲትያን አቺን አየሁ
@ፅዮንነኝየአስማረእህት
ትክክልነሽ ንስሀ ያብቃን
@mesefanu3513
@mesefanu3513 5 лет назад
Ewnt new bekntu gizaw alke mastwalun yestn
@hailetesfay2795
@hailetesfay2795 5 лет назад
ምርጥ ክርስትያን እንዳቺ ያብዛልን
@ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ
እህቴ እኔ ኑፁ ነኝ እያልሽ ነው ስጀመር ኣንድ ንፁ ኦርቶዶክስ የሆነ እንድህ ኣይልም ንስሃ ግቡ ኣይልም ንስሃ እንግባ ነው የሚባለው በሰው ሃጥያት መኮነን ጥሩ ኣይደለም በዝህ ምድር ሰው ሁኖ ያላጠፍ እንጨት ሆኖ የማነድ የለም ከይቅርታ ጋ።ግን
@eloisamendoza536
@eloisamendoza536 5 лет назад
በሳቅ ነው የገደላቹኝ የምር በጣም ታምራላቹ ይመቻቹ ውድድድድድድ
@haniasellaa8795
@haniasellaa8795 5 лет назад
በጣም አዝናናቹኝ 💞💞💞
@ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ
@ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ 5 лет назад
ገና ገና ብዙ እጠብቃለን የለለ 😀 ራኪ ኦኦኦ የመጨ ከወፍሽኝ
@islamnewhiwotejennatnewmig5154
ክክክክክክ እረ ምቸት ይበላችሁ.አስፋው የ 20 ዓመት ወጣት ምስለሃል እኮ
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 5 лет назад
ክክክክክ
@bettylapea291
@bettylapea291 5 лет назад
ክክክክክክክ እነሱ ቁጭ በለው እኛ አርጅን እኩ
@milkeemilkee6277
@milkeemilkee6277 5 лет назад
@@bettylapea291 kkkk
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
2020 እንደኔ የሚያይ አለ👉👍😂😂😂 ራኬብ ሰረተሸዋል
@abitimengestu5793
@abitimengestu5793 5 лет назад
Omg asfaweyieee በሳቅ ገደልከኝ እኮ የጅህ መወራጨት አላንስ ብሎህ ዛሬ ደሞ እግርህም ተጨምሯል anyways I really enjoyed temechtoghale betam
@SB-hp8ms
@SB-hp8ms 5 лет назад
Yetewerachebet sinte GABI yishemin neber!😂🤣😂🤣😂
@abitimengestu5793
@abitimengestu5793 5 лет назад
S B hahaha....
@makhussein2
@makhussein2 5 лет назад
Abiti Mengestu 😂😂😂😂
@awradalshammari5622
@awradalshammari5622 5 лет назад
😂😂😂😂😂😂😂
@ሊባኖስገዳሙ
@ሊባኖስገዳሙ 5 лет назад
👍😆😆😆😆😆
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 лет назад
በስም አም እንደት ሁለታችሁም እንዳማረባችሁ አስፋው መሸሻ ስወድህ ለምንም ነገር ትመቻለህ ካሌብዬ ገና ለግላጋ ወጣት ቆንጆ ነሽ ብዙ እንጠብቃለን አስፋው ግን በጣም ነው ያደነቅኩህ ከዘመን ጋር ትሻገራለህ ልክ እንደሙድ ።ዋው
@sintayehumoges8673
@sintayehumoges8673 5 лет назад
አረ በጣም ነው የተመቻችሁኝ ራኬብ ያንቺ አንደኛ ምን ልበላቹ በቃ ፈታ ብዬበታለው አቦ ይመቻቹ ያራዳ ልጆች
@lelengosa4648
@lelengosa4648 5 лет назад
ይመቻችሁእንዴትእንደምታምሩ
@lilymimi354
@lilymimi354 5 лет назад
አረ ተመቻቹኝ ይመቻቹ ለዛሬ በደንብ ተሳክቷል
@mekdesmeggi1041
@mekdesmeggi1041 5 лет назад
Fd
@gdjdhdjhdjdjdi3947
@gdjdhdjhdjdjdi3947 5 лет назад
ክክክክ
@rimaoumer8481
@rimaoumer8481 5 лет назад
አቦ ይመቻችሁ እናንተ ባትኖሩ ማን ፈታ ያዴርገን ነበር ምርጦች
@alhamdulilahforeverything340
@alhamdulilahforeverything340 5 лет назад
በእውነት ራኬብ ቁጭ ሰላማዊት ሆ ይመቻችሁ እድሜ ለዱቄት እሱ እያለ ለምን እሷን አትመሰይ ይመቻችሁ አቦ
@emranemran7086
@emranemran7086 5 лет назад
በጣም ደብሮኝ ነበር እውነት ፈታ ነው ያረጋችሁኝ አስፍሽ ግን ራኪ ባትኖር ምን ይውጥህ ነበር really tanx alot!!
@جمالالهاشل
@جمالالهاشل 5 лет назад
እናተላይነውያማረውከሙዚቆቹ
@ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ
ኣረ ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም አስመስላችሁታል አስፋው እማ ቁርጥ ዘፍኙን ክክክ ራኬብም እንደዛው ሰላማዊትን ሀሀሀ
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 5 лет назад
ዋውውውውውውእንዴእደምታምሩት
@hiruthirut5378
@hiruthirut5378 5 лет назад
እራኪ ድብን አርገሽ ነው የሠራሽው ምችት ይበለሽ አቦ መሸሻ ይሙት
@kiyakiya8583
@kiyakiya8583 5 лет назад
ታምራላችሁ ያልገባኝ ግን አስፍው ላይክ አርጉ አያለን ነው እዴ
@ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ
@ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ 5 лет назад
አስፋው በሳቅ ነው የገደልከኝ ምንድነው ራኬብ ላይ ተመስጠክ ዳንሱን አረብኛ አሰመሰልከው የምታቅፍ ፓርት በጣም ነው ያዝናናኝ ሀይ እራኬብ አንደኛ ነሽ የኔ ሴክሲ ሌዲ እዬ እዬ ሽማግሌ እድሜ ላቺ በ 20 ቹ ተራ ከተትሽው እኮ ፍንዳታ ሽማግሌ አስፍሽ ትመቸኛለክ ቅር እንዳይልክ እድሜ ፀጋ ነው ሺ አመት ኑርልኝ
@እናቴአንቺኑሪልኝእንጂአን
ለተመልካች በጣም እንደምትጨነቁ ነው የገባኝ ስወዳቹ ማሮች
@romangetahun1853
@romangetahun1853 5 лет назад
እራኪ አና አስፋው በጣም ነው የምወዳችሁ
@kewakebit
@kewakebit 5 лет назад
I love this two more than the real singers 🥰😍🥰 so entertaining🗣💃🏻💃🏻💃🏻
@kalkidantadesse5446
@kalkidantadesse5446 5 лет назад
Rakeb got moves🔥🔥 I think that she’s a really talented women. Also maaad respect ✊ for her as journalist
@bichichiamore262
@bichichiamore262 5 лет назад
እንደ እናንተ ያለ ያብዛልን ።አዝናኝ አስተማሪ ፕሮግራም ❤❤❤
@እሙሙአዝመሳቄንወደድኩት
በጣም እናመሰግናለን ዘና አርጋችሁናል
@BB-vn2ye
@BB-vn2ye 5 лет назад
አስፋውዩ እርሻ ውስጥ የሚቀመጠውን ወፍ አባራሪ የሽንበቆ ሰው መስለሃል:: እራስህን ለገበሬ አከራየው::
@MTube-xv9rl
@MTube-xv9rl 5 лет назад
B K ክክክክ
@BB-vn2ye
@BB-vn2ye 5 лет назад
የአርሴማ ልጅ ወለተ ኪዳን ምን ላርግ ብለሽ ነው:: ቅጠሉ እንደረገፈ ቅርንጫፍ ሁሉ መንምኖ ነው የማየው::
@BB-vn2ye
@BB-vn2ye 5 лет назад
kukusha ozee ውጤታማ ንግድ የጥሩ ሃሳብ ውጤት ነው:: ሰውዬው እራሱን በመስታዎት ሲያይ ያላሰበውን አሳብ ነው የሰጠውት:: ማይክ ይዞ ከሚወራጭ ቁምነገር ይስራ:: አይመስልሽም ኩኩሻ?.
@tube-dg2un
@tube-dg2un 5 лет назад
ኸረ በሳቅ ሞትኩ
@ሀሁሂሀሁሂ-ዸ1ጘ
@ሀሁሂሀሁሂ-ዸ1ጘ 5 лет назад
B K ክክክክክክ
@ሜላትአዲስ
@ሜላትአዲስ 5 лет назад
ዋውውውውው ስወዳቹ ♥♥ አድስ አልበም እደምታወጡ እረገጠኛ ነኚ
@ሀኒፍቅር-ሰ4ጠ
@ሀኒፍቅር-ሰ4ጠ 5 лет назад
ራኬብ ውስጤ ነሸ አስፋው የዋኘ ነው ወይስ የዘፈነ ምንድነው እጁና እግሩ ሸፋፋ ይመቻችሁ ሀሀሀ
@susutube4260
@susutube4260 5 лет назад
ክክክክክክክ በሳቅ ልሞት እየዋኘ ነው መስል
@EsmaelWollo
@EsmaelWollo 5 лет назад
i really enjoyed. ፈታ ነወ ያደረጋችሑኝ።በርቱ ለየት ያለ ነገር ነወ።በጉጉት የሚቀጥለው ሣምንት ያድርሰን።
@ritahwayek2629
@ritahwayek2629 5 лет назад
ራኬብ አንደኛ ነሽ እረ አስፋው መሸሻ ይሙት ድክም ነው ምታደርገኝ ፈታ አድርጋችሁናል እናመሰግናለን
@ኤሚሸገር
@ኤሚሸገር 5 лет назад
አታሳየኝ የለ😂😂😂 😂😂😂😂😂😂😂😂ጤነኛ እሚባል ሰው ወደፊት ምን እደሚመስል በታሪክ ነው እምሰማው 😂😂😂😂ጉድ እኮ ነው
@saralove2252
@saralove2252 5 лет назад
😂😂😂😂😂😂😂
@m.t882
@m.t882 4 года назад
እረ ወደይት ልህድ 😀😀😀😀😀😀😀😀😭
@يوسفاخ-ح5ف
@يوسفاخ-ح5ف 5 лет назад
ዘና አደረጋችሁን መሸሻ ይሙት ይመቻችሁ ማሮቼ
@fetadailyanalysis
@fetadailyanalysis 5 лет назад
3:05 😂😂😂😂 አስፋው ግን ሰላምን ነው የምትመስለው 😂
@ageremegersa4739
@ageremegersa4739 5 лет назад
Kkkkkkk
@onelove9784
@onelove9784 5 лет назад
😂😂😂Kurt
@ethiopianismismydream8913
@ethiopianismismydream8913 4 года назад
Lucin new
@ادوادو-ح6ت
@ادوادو-ح6ت 5 лет назад
በለዉ እንዴት እንዴት ነዉ እያጨደ እሚቆልላችሁ ጊዜዉ የንስሃ ነዉ እናስብበት
@tureorkderese962
@tureorkderese962 5 лет назад
ፕፕፕፕ አስፌው አደኛ ተሰበረ እልኩ ሰጋሁ ይመቻችሁ ማሮች
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 лет назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏
@monahairstyle9941
@monahairstyle9941 5 лет назад
እራኬፕ ወደድራማው ብትገቢ ያዋጣሻል ማስመሰል ተሳክቶልሻል ♥♥♥ አሳቃችሁኝ
@user-pj4eh6ql2y
@user-pj4eh6ql2y 4 года назад
በጣም ነው ያምረባችሁ ቀጥሉበት ደሞ እራኬብ ተጫውተሽዋል አስፉውም ምርጥ ነው መሽሻ ይኑር
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
የእውነት አስፈው ግን የኪኒዲ ወንድም ነው የማስለከው
@hanayoutube5480
@hanayoutube5480 5 лет назад
Kened degemo manew😃😃😃😃
@بهيهحسن-و8د
@بهيهحسن-و8د 5 лет назад
👍👍👍😂😂😂😂
@tgtegabu9053
@tgtegabu9053 5 лет назад
😂😂😂
@linarvu8107
@linarvu8107 5 лет назад
እሁድን በኢ ቢ ኤስ አስፋውና ራኬብ በጣም ተናፋቂ አደረጋችሁት ጎበዝ በርቱ ... ብትችሉ የዛችን ወደል , ዘጊ "እንተዋውቃለን ወይ " የሚል ፕሮግራም ዝጉልን ... የሷን ነውረኛ ጥያቄ መስማት ያስጠላል በጣም!!!
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
ትክክልልልልል እኔም
@amiliu5744
@amiliu5744 5 лет назад
እራኪ እንዲህ ነው አንጂ አሟልቶ ሲሰጥ እውቀት እና ዘና ስትይ እራይትሽ በስቷል. መሸሻ ይሙት እንኳን ባዶህን አወኩህ ዋው ብቻ ነው ፕሮግራሙን በጣም ድምቀት እየሰጣችሁት 😍
@-wibhabeshochi5097
@-wibhabeshochi5097 5 лет назад
ስንቴ አየውት በአስፋው ፍርፍር በራኬብ ዘመመሠጥ አስፋው የጋዳፊ ጠንቋይን ሙሠማን መስለሐል እግርህ የጆቢራን ባላ እንጨት ይመስላል
@birebire6516
@birebire6516 5 лет назад
Hahahahahaha endewum ye raki abelashebat
@lijinet
@lijinet 5 лет назад
😊😊👏
@alemujabru4990
@alemujabru4990 5 лет назад
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@blanemada5050
@blanemada5050 5 лет назад
😂😂😂😂😂
@ማርነኝለእናቴ
@ማርነኝለእናቴ 5 лет назад
hehe
@ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ በህይወቴ እንድህ ስቄ አላውቅም ራክቤል ውስጤ ነሽ አስፋው መሸሻ ይሙት ደክመሀል ይብራብ እራፒ እራፒ አልሄደብህም
@tigistsiyuom1003
@tigistsiyuom1003 5 лет назад
waw bexam widdddddd
@የፍቅርሰው-ተ1ኸ
@የፍቅርሰው-ተ1ኸ 5 лет назад
አራ ቁጭ ነው በተላይ ራ በጣም ሰርተሽዋል ክክክክ ይመቻቹ አቦ አራዶች እኮ ነቹ
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
ዋው ዋው እንደት እንደምታሙሩ
@ሂዊየግርማልጅሂዊ
መሸሻ ይሙት የህንድ አክተር መስለህልኛል እራኬብ ዋው ምንም ያምርብሻል በቃ ሁሉም ነገርሽ ይመቸኛል ጎበዝ በርቺ በጣም ከምወደው አንዱ የእናተን ፖሮግራም ነው
@naolbesha292
@naolbesha292 5 лет назад
You guys so funny .wow wow you guys make my Sunday beautiful for real I enjoy it thank you so keep it up Guys.!
@theakoudsi8550
@theakoudsi8550 5 лет назад
naol besha Hhhhhhhhhh ye orethodox hayemanote zafane becha nawu enede kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk 👎 👎
@naolbesha292
@naolbesha292 5 лет назад
Thea Koudsi I don’t now what you try to say just shut down.... don’t be conservatives too much , stay positive too make your self happy .
@theakoudsi8550
@theakoudsi8550 5 лет назад
naol besha nothing's make me happy with out Jesuse ok Zefene haxeyate nawu 📖 👈🏻 yelale
@theakoudsi8550
@theakoudsi8550 5 лет назад
naol besha Zomawa wa orethodox wa Zomawa Zomawa hayemanote wa was sheem wa 😂😂😂😆😆😅😅😆😆
@naolbesha292
@naolbesha292 5 лет назад
Thea Koudsi I know that for sure life with out Jesus is not life so the only way to live life is Jesus.....Jesus is stack with as but we need to stack to Jesus that way live life but technically you not suppose to watch...!even you don’t say to people this 👎🏽👎🏽👎🏽
@የትግራይልጅ-ጀ8ጐ
@የትግራይልጅ-ጀ8ጐ 5 лет назад
ሀሀሀሀ አቦ ይመቻችህ💃🏻🕺🏻አስፋው ግን ዳይፐር ያረገ ይመስላል 😆😆😆ራኬብ 👌👌ቆንጆ እምር ብሎብሻል
@የፍቅርቃል-ሐ3ቘ
@የፍቅርቃል-ሐ3ቘ 5 лет назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀ በሳቅ
@የትግራይልጅ-ጀ8ጐ
@የትግራይልጅ-ጀ8ጐ 5 лет назад
Genet Hurisa 😄😃😀
@ረህማረህማ-ኈ1ዀ
@ረህማረህማ-ኈ1ዀ 5 лет назад
B Semanhe በሳቅ ገደለን እኮ
@leilaleila6445
@leilaleila6445 5 лет назад
ክክክክክ
@ማማእናቴ-ዐ6ጸ
@ማማእናቴ-ዐ6ጸ 5 лет назад
አስፋው የኔ ሽማግሌ ምንም አልቻልክበትም በራስህ እስታይል ነው ይዳነስከው ራኬ ግን አንደኛየ
@fatama1233
@fatama1233 5 лет назад
በመሸሻ ምት ዘና አደረጋችሁኝ ይመቻችሁ
@ብሌኔነሺለኔእማዬ
ታምራለችሁ የመቸ ነው?
@mytigraylove9621
@mytigraylove9621 5 лет назад
ክክክክክክ ራኪ እንኳንም ሚዶው አላረገሽ በመላጣው ተንሸራትተሽ ነበር ግን አሳቃችሁኝ ከምር
@aishaaisha9407
@aishaaisha9407 5 лет назад
😂😂😂😂
@helenalmu8458
@helenalmu8458 5 лет назад
እእእእውውውውውውይይይይይይይ ስታምሩ የምወዳቹ
@tadesearegawiy6377
@tadesearegawiy6377 5 лет назад
Kkkkkkk
@mekdeshuibtim816
@mekdeshuibtim816 5 лет назад
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@theakoudsi8550
@theakoudsi8550 5 лет назад
helen almu zomawa orethodox wa zomawa Zomawa hayemanote wa was sheem wa 😂😂😂😆😆😅😅😆😆
@sebnimhgazsebmikuanekuleyu6480
እኔ ምለው እነ ራኬብ ዘፋኞችን እየሰበሰባችሁ ከሙትጠይቁ ለምን በየክልሉ ብዙ በጎ ነገሮችን ለምሳሌ ህጻናትን አረጋውያንን የሚንከባከቡ ብዙ መታገዝ የሚፈልጉ በየክልሉ መታወቅ የሚፈልጉ ብዙ አባቶች ወንድሞች አሉ እና እባካችሁ ቢታሰብበት
@ksemir30
@ksemir30 5 лет назад
This is Program for Entertainment one a week.....
@gdgd3857
@gdgd3857 5 лет назад
ትክልል
@meamea5222
@meamea5222 5 лет назад
Bezu ko ale mayet kefelgshe zena feta malet new engurguro atabzi
@yordanosyasin4605
@yordanosyasin4605 5 лет назад
,ይሄ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው ።
@motherslovey8991
@motherslovey8991 4 года назад
የኔ መሰል ሁለ ገብ።።።።
@motherslovey8991
@motherslovey8991 4 года назад
እንደው እራኪ ስወድሽሽሽሽሽ
@kalkidanzewde1029
@kalkidanzewde1029 5 лет назад
የሚገርም ነው እራኪብ እኔ እኮ ሰላማዊት መስላኝ ነበረ
@fozehf2324
@fozehf2324 5 лет назад
እኔም።በእውነት።መስላኝ።ነበር።የሚገርምነው
@mhmdnana6341
@mhmdnana6341 5 лет назад
Woowwwwwwwww
@ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ
ሜካፑን በደንብ ቢቀቦት ትመስላለች ግን መስላኝ ነበር መጨፈሩን አስመስለዋለች
@sabamohammed3778
@sabamohammed3778 5 лет назад
Ewnetishine new
@joniabrham7914
@joniabrham7914 5 лет назад
Wowwwwwww🤣🤣😃😃😃😃 Rakeb and Asafew Hahahahahha betam tamralachuu yemachachuu abo
@munamuna3870
@munamuna3870 5 лет назад
Vk ₩ *..h.AFUIHIAHDaiHAdf
@fafis.y5065
@fafis.y5065 5 лет назад
Erebesak😂😂😂😂😂bedenb serchat meshesha ymut👍manew endene ehudn begugut yemitebk👏👏👏👏👏
@tinsayetesfaye8267
@tinsayetesfaye8267 5 лет назад
O M G በጣም ታምራላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ይመቻቹ እንደ ሙዳቹ
@haymanotdesta5467
@haymanotdesta5467 5 лет назад
ማርያምን ከዘፋኞቹ እናተ ተመቻቸሁኝ
@jaynata7301
@jaynata7301 5 лет назад
አስፋው መሸሻ ይሞት ዳንስክ ፍርስ ነው ያረገኝ የኔ ሰንደል እግር እራኬቤዬ አንቺ አክቲኝ ብትሞክሪ ያዋጣሻል ጎበዝ ነሽ ግን ዘፈናቸው ላይ አላገጣችሁበት አይገልፀውም
@seidahmed7111
@seidahmed7111 4 года назад
😂
@habimar7961
@habimar7961 5 лет назад
መሸሻ ይሙት ታምራላችሁ😂😘😂😂😂ራኪዬ የኔ ማር💋
@ፍቅርቃልነኝየኢትዮጵያልጅ
Kkkkkkkkkkkk wooooww
@kokibeke6461
@kokibeke6461 5 лет назад
ወይ ጉድ በጣም ነው የተመቻችሁኝ ኧረ አስፋው ደንበኛ ማፍያ ነህ lol !!?
@amyedea7624
@amyedea7624 5 лет назад
ራኬብ 1ኛ በእንቅስቃሴም ግጥም በማዋቅም. በጣም ታምራላችሁ 💚💛❤️ This is how to entertain,,,,
@mandaredastaw9047
@mandaredastaw9047 4 года назад
ወይ ጉድ ሰው ያለስራው የፈለገውን ይበል እናተ ግንታምራላችሁ ጎበዞች እነሱም ጀምርዋል እናተም ጀምሩ
@fgf6dgdf271
@fgf6dgdf271 5 лет назад
መሸሻ ይሙት በጣም ነው የምታምሩት
@tg2045
@tg2045 5 лет назад
You made my day.....
@ጓልመቀለ
@ጓልመቀለ 5 лет назад
ራኬብየ በጣም ነው የቻልሹ😂😂😂
@Qwertyuiop-cl2qe
@Qwertyuiop-cl2qe 5 лет назад
የአስፋው አውላጣት እዴት ነው ክህህህ
@samrilove6247
@samrilove6247 5 лет назад
ራኪብ ቁርጥ ሰላማዊት
@እማናፈቅሽኝ-ፐ1ወ
@እማናፈቅሽኝ-ፐ1ወ 5 лет назад
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ አስፋው ክክክክክክክክክክክ
@hdhdhrhr3685
@hdhdhrhr3685 5 лет назад
የለበስኸው ሱሪ ልቤ ቆሰለበሳቅ
@እማናፈቅሽኝ-ፐ1ወ
@እማናፈቅሽኝ-ፐ1ወ 5 лет назад
@@hdhdhrhr3685 ቀላል ያስቃል ጉድ ነው
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 5 лет назад
በአዲሱም ሙዚቃ ዘና ፈታ ይመቻል ይመቻችሁ 💚💛❤️👍🏽
@elhambati2624
@elhambati2624 5 лет назад
Stayel ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በሰቅ ሆዴን አመመኝ 😝😝😝😂😂😂😂😂😂ክክክክክክክክ
@ልማርለድኔወሬለምኔኡሙሂባ
ክክክ ውይ ይመቻችሁ ወይኔ አስፍየ የትናን ደገኛ መስለካል ራኬብ ቀለሙን ምነው ትንሽ ለኔ ብታካፍይኝ ነበር ቤቴ ቀለም አንሶኝ ተጀምሮሲቀር የምቀባውን አይይ.
@selamgselam2362
@selamgselam2362 5 лет назад
አስፋው ያስቃል ራኬብ ግን የምር ትችያለሽ ሁሌም ታለንትድ ነሽ ሁሌም ያምርብሻል በርቺ እወዳችዋለው
@hanihanna1275
@hanihanna1275 5 лет назад
waw.betame.tameralahew.1.new.yamerale
@coffeart
@coffeart 5 лет назад
አይ አስፋው ጥሩ ሰው ነህ በውነት
@bettyab1434
@bettyab1434 5 лет назад
ራኬብዬ ምነው አመድ አስመሰሉሽ ደሞ ምን ነክቶሽ ነው ሚዶክን ባረገኝ ብለሽ ሙድ ትይዥበታለሽ እንዴ መሸሻ ይሙት ሳይኮ ተጫወትሽበት ይመቻቹ
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 5 лет назад
ሁላችሁምተዋቶላችሀል
@coredbekele4189
@coredbekele4189 5 лет назад
አስፋው ሙት ምንም አላወክበትም ዝብርቅርቅ አደረከው የህንድ ቄስ ነው እመስለው የህንድ ሽማግሌ ነው እመስለው ላነጋገሬ በጣም ይቅርታ
@zekariyasgezahegn3196
@zekariyasgezahegn3196 5 лет назад
Cored Bekele 😂🤣🤣🤣
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 5 лет назад
ክክክክል
@danawiet80
@danawiet80 5 лет назад
ክክክክክክ
@coredbekele4189
@coredbekele4189 5 лет назад
Zekariyas Gezahegn 🤣🤣🤣ፈታ በይልኝ
@hayutihayuti5106
@hayutihayuti5106 5 лет назад
Kkkkkk
@kassahunmolla805
@kassahunmolla805 5 лет назад
በጣም ያምራል ebs አንደኛ
@zekiyamohammed1397
@zekiyamohammed1397 5 лет назад
ምን ለብሼ ልሳቅ 😆 አሰፋ ሱሪክና ዳንስህ በሳቅ ገደለኝ 😆😆😆😆😆😆 አድስ ነገራችሁ ሁሌም ይመቸኛል
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 5 лет назад
ዋው እራኬብየ
@simont7761
@simont7761 5 лет назад
Asfaw yekesere hind meslekal✌🏽
@የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ
መሸሻን ይንሳኝ ምርጥ አርጋችሁ ተጫውታችሁታል ግን አስፈቅዳችኅል እነ ሰላማዊትን ስትዘፍኑ. ወደሚቀጥለው ዙር አልፍችኅል 😆 ለሳምንቱ ተዚህ የበለጠ ብቃታችሁን እንደምታሳዩን ተስፍ አለን😜😛
@መቅዲ-አ9አ
@መቅዲ-አ9አ 4 года назад
ዓመት አለፈው እኔ ግን አሁንም እያየሁት ነው
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ 5 лет назад
ምን ይመስለሉ
Далее
Handsoms😍💕
00:15
Просмотров 7 млн