Тёмный

አባቴ ሳይነግረኝ አግብቶ አስደነገጠኝ። ባለ ታሪክ ሶስና ተስፋዬ ... ክፍል 2 

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Подписаться 309 тыс.
Просмотров 69 тыс.
50% 1

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲሾው#geni'sfamily
እርጉዝ ሆና በማንቆሮቆሪያ መታኋት!
የሚያማምሩ የሽፎን ቀሚሶችን ማግኘትና መግዛት ከፈለጉ
በ+251912910742 የስልክ መስመራቸው ደውለው ያግኟቸው።

Опубликовано:

 

26 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 166   
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 6 месяцев назад
የኔ ውድ እህት ድምፅሽ በጣም ያምራል በተሰጠሽ ፀጋ እግዚአብሔርን አመስግኝበት ለድንግል ማርያም ዘምሪበት ትልቅ በረከት ታገኝበታለሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ አይዞሽ ያልፋል እህቴ
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 6 месяцев назад
የሚገርም ተዋናይ ይወጣሻል ንቁ አስተዋይ ልጅ ነሽ እሰከመቼ ግን እነዚህ እድሜ የማይገድባቸው ባለጌ አርቲስቶች የንጽሆቹን አርቲስቶች ሰም ሲያሰድቡ ይኖራሉ መዋረድ አለባቸው እህታችን በርቺ ያሰብሽውን ለመድረስ ምንም የሚያግድሽ የለም ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላንቺ
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 6 месяцев назад
እረ እናቲቱ ካየሽው ቅረቢያት ብዙ የታመቀ ስሜት አለ ሴትነት ከባድ ነው ፈተና ነው እራሱ❤❤❤
@user-fz6gg6cp7k
@user-fz6gg6cp7k 6 месяцев назад
በሂወቴ በጣም እምደሰትበት ነገር ቢኖር ገኒ እኔም እንዳቺ አይነት ጠንካራ ምርጥ እናት አለቺኝ ለራሡ ሳይሆን ለልጆቹ የኖረ አባት አለኝ ያንቺን ቤተሰብ ሳይ የራሴን ቤተሰብ አስባለሁ አልሀምዱሊላህ ምርጥ ቤተሰብ አለኝ ግን ስዴት ለያየን አላህ ደግሞ ያሰባስበን
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 6 месяцев назад
እናት መታኪያ የለላት ናት አስለቀሺኝ በእውነት አይዞሽ የእኔ ውድ ገና ልጂ ነሽ በርቻ በእምነትሺ በርቻ እግዚአብሔርን ይዘሺ የትም ብትሄጂ ይስካልሻል
@sarakentiba9264
@sarakentiba9264 6 месяцев назад
እየሱስ ያድናል እህቴ ነፃ ያወጣሻል የእግዚአብሔር. ስም የፀና ግንብ ነዉ ወደሱ ሮጠሽ አምልጪ አሁንም. ነፃ አይደለሽም የእግዚአብሔር መንፈስ ባለበት. ነፃ መውጣት አለ ወደሱ ተጠጊ❤
@lijalembelay5979
@lijalembelay5979 6 месяцев назад
ገነት ይችን ልጅ እርጃት ቅን እና የዋህ ናት እርጃት
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 6 месяцев назад
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ በጉጉት ነበር ያዳመጥኩት ክፍል አንድን 😢 ገኒየ ጠንካራ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤ ሁሉም የኢትዮጵያ እናቶች ተምሳሌት
@senitsgaey7802
@senitsgaey7802 6 месяцев назад
እናትሽ ታድላለች በእውነት አስተዋይ ልጅ ነሽ
@mulumulu5957
@mulumulu5957 6 месяцев назад
😢😢😢እማ እንደምንም ብለሽ እማዬ ደና ቦታ ደርሰሽ አሳርፊያት እናትሽን ስደት በጣም ይከብዳል አቺ ስትዘፍኚ ልጆቼን አሰብኩ ስደት አይኑ ይጥፋ እመጣለሁ እያልኩ 10አመቴ ግን ምንም ለውጥ የለውም እዳልሽው በአንድ እጅ አይጨበጨብምና ቤት መስራት አቃተኝ የቤት ኪራይ በአሁን ሰአት ይከብዳልና ልጆቼ እንደ መስታወት በፊቴ እመጡ በናፍቆት አበጃለሁ እልሻል አንቺግን መገድሽ ጥሩ ነው በዚው ቀጥይ ውዴ እናትሽን አታሳዝኛት አደራ ብልጭልጭ እዳያታልልሽ እህቴ❤
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 6 месяцев назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ልጅነትዋን ያላየች ጀግና ልጅ ።ይገርማል ታሪክዋን ያለማቋረጥ ሰማሁ የልጅነትሽ ጥንካሬ አሁን ላለሽበት ደረጃ አድርሶሻል አሁንም በርቺ የአሰብሽበት ትደርሻለሽ።
@user-gu1ns5sq2s
@user-gu1ns5sq2s 6 месяцев назад
ኣዞሽ እህታ ያሰብሽው ትደርሾለሽ ብቻ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከእናትሽን በሰላም ያጋናየሽ ገንየም በጣም እናመሰግናለን የተቸገሩ ስለ ምትረጆቸው ቀጥይበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elamyosef243
@elamyosef243 6 месяцев назад
አንቺ ብርቱና ጠንካራ ወጣት ነሽ" ሶሲ" እግዚአብሔርን መፍራትሽ ከክፉ ሰውሮሻል ያለእናት ያለአባት እንክብካቤና ምክር በእግዚአብሔር ቸርነት ኑሮን ታግለሻል እኔ የምልሽ ወላጆቼን አስደስታለሁኝ ብለሽ ለማትፈልጊው ትምህርት ጊዜሽን አታቃጥይ አስቢ ፀልይ ልብሽን አዳምጪና ርቀሽ ሳትሄጂ ካሁኑ ምርጫሽን አስተካክይ እግዚአብሔር አሁንም ከአንቺ ጋር ይሁን !
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 6 месяцев назад
የአምልኮ ህይወት ጀምሪ እህቴ የፀሎት ቦታ አዘጋጂና ፀሎት ጀምሪ ስገጂ መንፈሱን እሰሪ በመቁጠሪያ ተጠቀሚ ትምህርቶችን ስሚ ገጠመኝ ስሚ
@saragirma5196
@saragirma5196 6 месяцев назад
እማ እቤት ውስጥ ጸሎት ጀምሪ እናትሽ ትምጣልሽ አይዞሽ በርቺ ጸሎት ጸሎት ጸሎት ።
@SikkSilo-yu4sk
@SikkSilo-yu4sk 6 месяцев назад
😢😢😢😢ለእናት ቃል ያሳል
@shewaneshsemuya-yd1jr
@shewaneshsemuya-yd1jr 6 месяцев назад
ይሔሁሉ የልጆች መከራ የእናት እና አባት መለያየት ዉጤት ነዉ❤ ለቤት መፍረስ ግን አባት ሚና አለዉ😢😢እድግ በይ አይዞሺ የኔቆንጆ❤ በርትተሽ ተምሕርትሺን ጨርሺ ለእናትሺ ስትይ የኔቆንጆ❤❤❤
@user-op7ru2hx1w
@user-op7ru2hx1w 6 месяцев назад
እህታችን ተስፍ ከእግዚአብሔር ነዉ አይዞሽ የኔ እህት 😢 ጥንካሬሽን ለኛ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ለማዘርሽም የኔ ቢጤ ስደተኛ ለሁላችንም የእረፍት እንጀራ ይስጠን😢😢
@makedimakedi560
@makedimakedi560 6 месяцев назад
እውነት ስደት ከባድ ነው ልጅ ጥሎ መውጣት እኛ እነሱን ለማስደሰት ስንል እነሱ በፍቅር ሲጎድ ስደት ለምኔ ያስብላል የስደት እናት እና ልጆች በያላችውበት እግዚያብሄር ሰላሙን ይስጣችው😢😢😢
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 6 месяцев назад
❤አሜን አሜን አሜን!
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb 6 месяцев назад
ዝም ብዬ የኔ እናት እንደማንም አይደለችም ከምንም ጋር አትወዳደርም እል ነበር። እውነትም ነው እናቴ ለልጆቿ በተለይ ለኔ ብዙ መስዋት ከፍላልች አስፓልት ሰርታ የቀን ስራ ሰርታ ብዙ አይነት የሚከብድ ስራ ሰርታ ነው እናትም አባትም ሆና ያሳደገችኝ ምቾትን ሳትፈልግ አሁንም ድረስ አታምነኝም። የመጨረሻ ልጇ ነኝ እናም የምትተዳደርበት የምሰጥሽ ነገር የለኝም ትምህርትሽ በደንብ ተማሪ ልጀ ስሞት ነብስሽን አይማረው እንዳትይኝ ትለኝ ነበር !!!የኔ ምኞት ሰው ሁኘ እናቴን ማሳረፍ ያሳለፈችውን ስቃይ እና መከራ እንዳልነበር ማድረግ ብቻ ሌላ አላማም ሃሳብም የለኝም !!! እናቴ እንጀቷን እስር አድርጋ ባይኔ ትዞርብኛለች!!!
@sheychosheycho1465
@sheychosheycho1465 6 месяцев назад
ጥሩ መሆን ለራስ ነው
@HaymanotGashawu-nb1ev
@HaymanotGashawu-nb1ev 6 месяцев назад
የኔ ዉድ ሶሲ እማ ሀሳብሽ ተሳክቶ እናትሽን እንዳሰብሽዉ ማሳረፍ አብራችሁ በፍቅር ለመኖር ያብቃሽ አሁንም በእምነትሽ ጠንክሪ ሁሉም በፈጣሪ ይሆናል እሽ
@woubristbinalf5080
@woubristbinalf5080 6 месяцев назад
ርዷት በጣም በሳል ልጅ ቀናሁባት፡ምናለ ችየ መርዳት ብችል?አቤቱ አምላኬ ሆይ ወይ በእውቀቴ ወይም ገንዘብ ስጠኝና የተቸገሩ ሰወችን የምረዳበትን ጊዜ ስጠኝ!በየቤቱ ከእናታቸው ተለይተው በጭንቅ ውስጥ ያሉ ልጆችን አስባቸው፡አገራችንን ሰላም አርግልን፡፡
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 6 месяцев назад
❤አሜን አሜን አሜን!
@tigistcheru7588
@tigistcheru7588 5 месяцев назад
ገነዬ በጣም ጎበዝ ነሽ አደንቅሻለሁ እከታተልሻለሁ ነገር ግ በእድሜ ያልበሰሉ ልጆችን ለሚዲያ እድል ባትሰጡ ጥሩ ነበር ባልበሰለ አይምሮ የተናገሩት ነገ የሚቆጫቸው እንዳይሆን ከጥቅሙ ጉዳቱ እንዳያይልባቸው እንዲህ አይነቶቹን በውስጥ ማገዝ ቢቻል በሳይኮሎጂ ይሄ የኔ እይታና ሀሳብ ነው ገኒ አሐሠግናለሁ
@romangina5121
@romangina5121 6 месяцев назад
አይ አርቴሰት የማታፎቶላኬ አፈርይብላ ዝቃጭጭጭጭ😢
@user-ym3jl4sj9f
@user-ym3jl4sj9f 6 месяцев назад
እህት አርቲስቶችን ከማፈላለግ እና ከአርቲስትነት ሞኞት ይልቅ መዘምራኖች ጋ ለምን አልተግባባሽም ድምፅሽም ወደመዝሙሩ ያደላልና ዘምሪ
@ARBICI-
@ARBICI- Месяц назад
አቤት የኔ ታሪክማ😢 አሁን ተመስገን ምኞቴን እየኖርሁ ነዉ
@gigiriri4865
@gigiriri4865 5 месяцев назад
ምንዓይነት ፈተና ነው እቺ ቆጆና አስተዋይ ጨዋና ጠን ካራልጅ እንኳን ጌታ ረዳሽ አንድ አንድ ዎንዶች ሌላ ሴት ካገቡስለ ልጆቻቸውን ግድ ዬላቸው ደካሞች ናቸው :: ብአገራችን እጀራትና አማች አብዛኞቹ ጨካኖች ናቸው:: ገንዬ በጣም ደስ ዬምትይ ሆደባሻ ያለሽበት ቦታ በትክክል ቦታሽ ነው::ጌታ መርጦሽ ለተበደሉትን እንድ ትረጅ እናት እንድትሆኝ ምርጥ ሰው ነሽ:: 💐👍👈🙏 ጌታ ፈቅዶ ኢትዮጵያ ከመጣሁኝ አንቺን ሳላይ አልመለስ :: keep the love and great work . 💕
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 6 месяцев назад
😭😭😭😭😭ትልቅ ቦታ ያድርሰሸ እህቴ 🙏🙏🙏💚💛❤
@alemialu5293
@alemialu5293 6 месяцев назад
ተባረኪ የልበሽን ፈጣሪ ይስጥሽ
@lehulutube9063
@lehulutube9063 5 месяцев назад
ጎበዝ ልጅ እንደምንም ብለሽ መንፈሱን አስወግጂና ሌላው ህይወትሽ ይስተካከላል በርቺ አይዞሽ።
@user-ue6or1fx3f
@user-ue6or1fx3f 6 месяцев назад
በርቺ እግዚያበብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን
@titiadunga2682
@titiadunga2682 6 месяцев назад
የኔ ጎበዝ በርቺ አይዞሽ እናትሽንም ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልሽ ገንዬ አንችም ተባረኪ ምርጥዬ እናት ነሽ❤❤❤
@Alma-dx4jv
@Alma-dx4jv 5 месяцев назад
የኔ ውድ አይዞሽ ባንቺ ውስጥ ልጄን አይነት ጠካራልጅ ነሽ ድምጽሽ እግዚአብሔር ማመስገኛ ቢሆን የበለጠ የጸጋውን ታገኛለሽ
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 6 месяцев назад
ገኒ ስወድሽ በርቺልን ሁላችንም በየቤታችን ብዙ ነገር አለ እኔም ፈጣሪ ካለ አገኝሻለዉ
@TadeluGebru
@TadeluGebru 6 месяцев назад
በጣም ይገርማል ታሪኩ ገኒ ተባረኪ ሁሉንም በአንድ አይነት ነው የምታቀርቢው❤❤❤❤❤
@avg4628
@avg4628 6 месяцев назад
በፆሎት በርቺ እህቴ የመምህር ተሰፉይ ገጠመኝ መሰማት ኣለብሽ❤❤
@selamtila
@selamtila 6 месяцев назад
የኔ እህት በርቺ እመቤቴ የምኞትሽን ታሳካልሽን በእምነትሽም ጠንክረሽ ቀጥይ እ፡ር ይርዳሽ
@meseretgtsdik-kz3uc
@meseretgtsdik-kz3uc 6 месяцев назад
በርቺ እህቴ የልጅነት ህልሜ ትወና እና ትያትር ነበር ግን የቤተሰብ ጫና ከባድ ነው ግን አንቺ ትደርሽበት አለሽ የብዙዎቻችን ታሪክ ነው
@shewatsehay1
@shewatsehay1 6 месяцев назад
ልጆች በጣም ይሰቃያሉ በቤተሰብ አለመስማማት ይህ ሁሉ የድህነታችንም ነው አይሞላም ቤተሰብ በዚህ ምክንያት ይበተናል በጣም ነው የምናሳዝነው እኛ አበሾች በእውነት ምን እርግናን እንደመጣብን አላውቅም እግዚአብሔ ይታረቀን እንጂ 😢
@user-rj8dw9md1o
@user-rj8dw9md1o 6 месяцев назад
እኔም፡አለቀስኩ፡ ገኔ፡የኔምርጥ፡ደስ፡የምትል፡ግልፅ፡ልጅ❤❤❤❤❤
@EyerusalemWube
@EyerusalemWube 6 месяцев назад
አስተማሪ ነው እህቴ እርጋታሽ ንግግርሽ❤
@user-ju6kx9fr4r
@user-ju6kx9fr4r 6 месяцев назад
She is amazing woman ❤
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 6 месяцев назад
ከኢትዮጲያ አርቲስቶች እኔ የምወዳት ገነት ንጋቱ❤ በጣም ነው ምወድሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የልጆችሽን አለም ያሳይሽ
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 6 месяцев назад
ጀግና ነሽ እህቴ አገላለጥሽ አይዞሽ በርቼ❤❤❤
@selamnahomselam1138
@selamnahomselam1138 6 месяцев назад
Egzybre yasabeshen yaderegelish berch
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 6 месяцев назад
እኔም በስደት ልጄን እደ ጋበዘችኝ ነው የአለቀስኩት አይዞሽ በርች የኔ ቆጆ 😢😢😢
@shukriya11
@shukriya11 27 дней назад
እየኔ እናት አላህ ይጠብቅሽ አሁንም ባለሽበት
@Amanueltafesse-xe9yq
@Amanueltafesse-xe9yq 6 месяцев назад
Betam yamal yene ehit
@user-ht5cl2es4n
@user-ht5cl2es4n 6 месяцев назад
ሱብሀን አላህ እኔ በዚች ምድር ላይ ደስ የምሰኝባቸው ሶስት ነገሮች አሉኝ አንደኛ ሙስሊም መሆኔ ሁለተኛ ቤተሰቦቼ በህይወት መኖራቸው እና ሙስሊም መሆናቸው ሶስተኛ ሙነቀም ( ኒቃብ) ለባሽ መሆኒና ኡመተል ሙሀመድ መሆኔን ሳስብ በጣም ደስ ይለኛል አልሀምዱሊላህ
@user-gd1sd9ph4s
@user-gd1sd9ph4s 6 месяцев назад
ምን አገናኘው እስልምናን ክርስትና ልጅቷ ካንቺ በተሻለ ትምህርት ነው ይዛ የመጣችው በተለይ ለወላጆች ይህ የሷ እጣ ፍንታ ነበር ግን ኦርቶዶክስ በመሆኗ ደሞ ባመነችው አምላክ ጠባቂነት ፈተናን እልፍ እየመሰከረችም ነው በደንብ አዳምጪ ስለ ሀይማኖት ከማውራት ቤተሰብ አብሮ ቢሆን ማን ይጠላል ይህ እጣ ፍንታ ነው የሁሉም ግን ልጅቷ ጎበዝ ነች ጥንካሬዋን ተማሪበት ነገ ምን እንደሚገጥምሽ አይታወቅም የሷ እጣ ፍንታ ሊደርስሽ ይችላል ከመጣ እስላም ስለሆንሽ አታመልጭም
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 6 месяцев назад
​@@user-gd1sd9ph4sፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ ሆነች እሳ አዲስ ኒቃቢስት ናት መሰለኝ😂
@astertamiru3963
@astertamiru3963 6 месяцев назад
አይ ኢትዮጵያ ላይ ሰዉ ቅናት እና ቅናት ስላለብን መቸዉም አያልፍልንም ውዴ አይዞሽ ❤❤❤
@teferidemessie8088
@teferidemessie8088 6 месяцев назад
የትንሽ ጀግና ነሽ❤ገና እግዚአብሔር ከፍ ያለ ቦታ ያደርስሻል የኔ ውብ
@komaistekle4512
@komaistekle4512 6 месяцев назад
ማዓረይ
@helenayele6541
@helenayele6541 5 месяцев назад
ሰላም ገኒ ሀገርሽ ውስጥ በደስታ ልጆችሽን እያሳደግሽ ተንቀባረሽ ደስ ብሎሽ እየኖርሽ ሰላም የለም ትያለሽ አዘንኩብሽ ራሽያ ዩክሬን እስራኤል ጋዛ ስንቱን ልጥቀስልሽ ሀገሬ የሀይማኖቶች ሀገር ናት ላንቺ የምትፈልጊው አልሆን ስላለ መስሎሽ ይሆናል እኛ ለትናንሾች የናት ጡት ነካሾች አንን በረከክም ሀገሬ ሰላም ናት
@romangina5121
@romangina5121 6 месяцев назад
የኔናት በርቼ ለናትሸ ሰትይሰሰ😢😢😢
@user-ho3rx7zw4y
@user-ho3rx7zw4y 6 месяцев назад
ቆጂየ እኩነሺ አላህ ያሰብሺበት ያድርሰሺ❤
@gedamd1528
@gedamd1528 6 месяцев назад
ይኸውልሽ የኔ እህት ህልሽን ራዕይሽን የጨነገፈው ሰይጣን ነው ወደ ጌታ ተጠጊ ይፀለይሽ።
@user-eq7db4rq2o
@user-eq7db4rq2o 6 месяцев назад
YeAlh Tlekihug Mar❤🎉🎉🎉🎉Alechalekum
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 6 месяцев назад
She is so amazing
@abdelal-rahmanmohammed9553
@abdelal-rahmanmohammed9553 5 месяцев назад
የምር ፈጣሪ እናትሺን ያገናኝሺ የኔናት
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 6 месяцев назад
ሰጠብቅሸ ነበር❤
@selammoges4277
@selammoges4277 6 месяцев назад
Yenekonjoooo ewnet new ayzosch telek bota tederschalesch sosseye berte geneye enamesegenalen
@user-fi7gc8rp6q
@user-fi7gc8rp6q 6 месяцев назад
ልጄ እናት በስደት❤❤❤
@hdxz7664
@hdxz7664 6 месяцев назад
ገንዬ መልካም ስራችን ኣላህ ይቀበልሽ ትንሽ ትልቁንም ስለምታስተናግጅ
@hanabelay727
@hanabelay727 6 месяцев назад
ግለፅ ሤት
@Wanishet
@Wanishet 6 месяцев назад
ኣሜን
@meronwhibe6361
@meronwhibe6361 6 месяцев назад
የዘንድሮ ልጆች እናቶቻቸዉን ይወዳሉ እናቶች ግን ልጆችን ጥለዉ ይሄዳሉ ልጄ ለምኜም ላብላዉ ጥሎ መሄድ ግን አማራጭ አይሆንም
@Negesty0sefNegest
@Negesty0sefNegest 6 месяцев назад
ገኒ እኔ ዘፈን አልሰማም ግን ትላንት ማታ ልጄ የፍቅረ አዲ ነቃትበብን ዘፈን ጋብዘችኝ መሰደዴን ጠላውት እውነት ገኒ እችም አይለቀሰችኝ😢
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 6 месяцев назад
😢😢ከባድ ነው የኔ ልጅ በስልክ የኔዉድ የኔፍቅር የኔ ልዩ የኔ ናፍቆ የኔ ንጉስ ላንተ ነው የምለፋዉ ጉበዝ ሁን የምፈልገዉን አደርግልሀለሁ የኔ ልጅ አንተ ለኔ ስጦታየ ነህ የልጅነቴ በቃ ደስ እንዲለዉ ሳጫዉተዉ ይሰማና ይሰማና 😢😢 መቸ ነው የምመጭ??ይለኛል😢😢 ልቤ ደሞ ድምፁ እንደዚህ ስለዉ ናፈቀኝ በጣም ከዛ አሻንጉሊት አሳየዋለሁ የኔ ናት ? ይለኛል አዎ እህትህ ስለዉ አምጫት ይለኛል እና መለያየት ከባድ ነው አባቱ ጋር ነው ተለያይተናል ግን በቃ ከባድ ነው ልጆቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@aratkilokomche8190
@aratkilokomche8190 6 месяцев назад
@@suzansuzan2700 p
@melessechdegu
@melessechdegu 6 месяцев назад
አይዞ እማ ይህ ቀን ያልፋል😢❤❤❤❤❤❤
@sabamengesha2683
@sabamengesha2683 6 месяцев назад
❤❤
@asnakechwolde9494
@asnakechwolde9494 6 месяцев назад
1qq
@Anumma572
@Anumma572 6 месяцев назад
Egziabeher Yasaklesh.Edegi Tbareki
@user-fl9tt5uy4f
@user-fl9tt5uy4f 6 месяцев назад
አይዞሽ
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb 6 месяцев назад
የኔናት አይዞሽ!!! አርቲስት መሆን እንኳን ቢቀርብሽ ነው የሚሻልሽ አርቲስቶቻችን አታያቸውም ሌላ አለም ውስጥ እኮነው ያሉት በዛላይ ፈተናው ብዙ ነው!!! ባይሆን ዘማሪ ብትሆኝ ድምፅሽም ያምራል!!! ወልዶ አልተመቸንም ብሎ ልጅን ጥሎ መሄድ ልክ አይደለም እንኳን በፍላጎታችው ወልዳችውን የአምላክ እናት እኮ ልጅሽ ልሁን ብሎ የተወለደውን ልጇን ስትል ብዙ ስቃይና መከራ አሳለፈች አይደል። ፍቅር እንጅ ገንዘብ አንሻም ልጆች!!!
@thediariesofher8855
@thediariesofher8855 6 месяцев назад
Love you sosena 🌹 im proud of you we need English subtitles please to understand (Amira from bahrain ) 🥰
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 месяцев назад
እግዚአብሔር መልካም ለዛሬም አብቅቶሽ ለዚ በማውራትሽ።።የእንጄራእናት ለምን ክፉ የሚሆኑት በጣም ማዝነው😢😢እግዚአብሔር ልብይስጣችሁ😢😢😢
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 6 месяцев назад
😢እኔም ተሰቃይቸ ዛሬ ሌላ ሆኖልኛል መልካም ቢኖርም የተጎዳች ካሎነ ሌሎች ከባድ ናቸዉ በተለይ አደግ ስትይ የሚያወጡልሽ ስም ያለስምሽ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 месяцев назад
@@suzansuzan2700 አይዛሽ እማ ለበጎነው
@user-ud5pz8eb1i
@user-ud5pz8eb1i 6 месяцев назад
የኔ እናት አይዞሽ
@rihanashafi4446
@rihanashafi4446 6 месяцев назад
Fetari yeredashe
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 6 месяцев назад
Geneye benateshe lanatuwa yehone negr enagezatena kanatuwa edetenor enargat yene kogo arebe ager edamokere yalefale ayezoshe takara lege huge
@user-cu5vu5cx4i
@user-cu5vu5cx4i 6 месяцев назад
Tlq botaa yadrseh fetarei ❤❤❤❤❤ Genei demo
@winta3546
@winta3546 6 месяцев назад
😢😢😢😢 የኔ እናት
@sarasaad7581
@sarasaad7581 6 месяцев назад
አይዝሽ የኔ እናት በርችልኝ
@gamila8009
@gamila8009 6 месяцев назад
🎉🎉
@tiruneshkassaye1821
@tiruneshkassaye1821 6 месяцев назад
Berche
@user-pi6hf2jj2k
@user-pi6hf2jj2k 6 месяцев назад
የኔጀግናእህእት፣አያዝእሽ
@saragirma5196
@saragirma5196 6 месяцев назад
መምህር ተስፋዬን ተከታታይ ኤፍታህ ቱዪብ
@MekdeseMadidoMeja
@MekdeseMadidoMeja 6 месяцев назад
ገን ምርጥ እናት ነሽ ik
@kuftukinkinakinkina3860
@kuftukinkinakinkina3860 6 месяцев назад
Aslekesechign yemr bezefenu
@buzetashome1311
@buzetashome1311 6 месяцев назад
Enem enate nafkgnalechi enate wedishalehu tenfkgnaleshi❤😢
@melat2475
@melat2475 5 месяцев назад
yene Enat Ayzosh macarashashn yasamirlish
@FelekuDegaga
@FelekuDegaga 6 месяцев назад
Batem tekere ijinrshi wud bech ❤❤❤❤❤❤❤
@makih.m6685
@makih.m6685 Месяц назад
አስለቀሽኝ😢😢😢😢 አይስደት ኡፍፍፍፍፍ😢😢
@ViP-rp1te
@ViP-rp1te 6 месяцев назад
Uuuuufffiii Mamiye koo Love you❤❤❤❤
@warkwark6096
@warkwark6096 6 месяцев назад
የኘኔ ቆንጆ እፎፎፎ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 6 месяцев назад
አይዞሽ እህት ግን ዘፈን አትውደጂ ዘምሪ እንጂ ከጅብ ያውጣሽ እግዚአብሔር አብ ነው ባለ ውልታሽ እህት ለምን ትዘፍኞልሽ ??አሁንም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጋር ሄደሽ ተፍውስሻል ስለዚህ አምስግኚ እንጂ ዘፈን ኃጢአት ዘፋኝ መንግሥት ሰማይን አያይምና እህቴ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ማተብ በአንገታችሁ አንጠልጥላችሁ ዘፈን አትዝፍኑ የዘፈኑ ውጤት የኃጢአታችን ብዛት ብዙ ነገር አሳይቶናል የግብር ሰዶም በሀራችን በኢትዮጵያ ምሰማቱ በራሱ የጦርነቱ ያለማቆሙ አስቡት የሄ በእኛ ኃጢአት ነው የመጣብን😢😢😢😢
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 6 месяцев назад
እኛ ኦርቶዶክሳዉያን ያልታደልነዉ ቤተክርስቲያን ታሳድገንንና በሰንበት ትምህርትቤት ጥበብ እያሉ በአለም ይጠፋሉ ይሄ ያሳዝነኛል መጨረሻችንን ያሳምርልን
@aladorwedey2144
@aladorwedey2144 6 месяцев назад
ገኒየ የኔ እናት ❤❤❤
@user-nk4nk4vz5q
@user-nk4nk4vz5q 5 месяцев назад
በዚህ ድም መዝሙር ዘምሪብት
@user-zq7xc7ei9g
@user-zq7xc7ei9g 6 месяцев назад
❤❤❤❤yena tarikum edachiwu new
@user-zp4fn4bp8o
@user-zp4fn4bp8o 4 месяца назад
Barechy eje endatesachy tsabalun gen endatakewarechy ayzosh
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 6 месяцев назад
Arebe ager edatege
@nanatorogrilnanatorogril9579
@nanatorogrilnanatorogril9579 6 месяцев назад
Ye wusten new yawerachiw welahi 😅❤❤
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v 6 месяцев назад
እሚያስተምር ነገር አውሩን እጂ
@waletarafhael1097
@waletarafhael1097 6 месяцев назад
😢😢😢😢❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢wixa nakashini silainata aqimi😢😢😢
@hanaedosa1575
@hanaedosa1575 6 месяцев назад
Aizoon maree ❤❤❤😢😢😢😢😢
Далее
Этот Малыш Маленький Гений 👏
00:25
Этот Малыш Маленький Гений 👏
00:25