Тёмный

አባቴ በጠመንጃ ሊገለኝ ነበር።ባለ ታሪክ ዘነበች የሺጥላ ...ክፍል 1 

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Подписаться 333 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

ዘመዶቼ በመስኮት ጥለው ሊገሉኝ ሲሉ ሰዎች ደረሱልኝ!

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 38   
@hajar3573
@hajar3573 5 месяцев назад
ገኒ ታሬክ ስታቀርቢ እጥር ምጥን አርገሺ ባንድ ክፍል አቅርብ አታዛዢው በጣም ስልችት ይላል ፕሮግራም ክፍል እድ ሁለት እያለች ያስጠላል ላይክምሺም ብዙ አይደለም ሰው ይስለቸዋል ባድ ክፍል አቅርቢ እውነቴን ነው እይታ ሺም ይጨምርልሻል በጣም አታዛዢው
@neimayimam
@neimayimam 5 месяцев назад
ያላገባችሁ እህቶች ከስዴት መልስ መልካም ትዳር መልካም ህይወት ይስጠን ያረብ
@useuae-f6r
@useuae-f6r 5 месяцев назад
Amen
@winniewubet9506
@winniewubet9506 5 месяцев назад
አሜን ❤❤❤
@زهرهحبشي-خ5ح
@زهرهحبشي-خ5ح 5 месяцев назад
አሜን
@FatimaAssefa
@FatimaAssefa 5 месяцев назад
ታሪኩ እናቴ ገበሬ ጀግና አርሶ አደር ናት በጣም ጀግና ሙሁርነ ቁጭ የምታደርገው ሶስት ሴቶች ነን አባታችን በልጅነታችን ማተ እናታችን ወጣት ናት35 አመቶ 26 አመት ሳታገባ የሰው ፋት ቅጥል አደረጋት ተላቅ እህታችን15 አመቶ አድሰ አበባ ገባች10 ብር ይከፈላታል አጠራቅማ እናቴን ታግዛለች አንደ ቀን ብርጨቆ ተሰብሮባት ያለ ምግብ ኩሸና ዘጋችባት አሰሪዋ የጉራጌ ልጅ ተደብቃ በር ከፍታ አሰወጣቻት ቅደሰተ ማሪያም ቤተክርሰቴያን አደረች ዋለች ሂይወት ቀጠለ
@FatimaAssefa
@FatimaAssefa 5 месяцев назад
እናታችን ሁለታችን ይዛ ገጠር ተረግሸ ነወ ሴት የሰጠሸ ሲሎት ታለቅሳለች እናት ለልጅቾ ድበር የላትም የገጠር መሬት ይወሰዱብናል ትከሳለች እረታ እንጀ ተረታ ገብታ አታውቅም ይህንን ታሪኮን ብታወጨልኝ ደሰ ባለኝ 21 ጊዜ ተኮሳ 21 ጊዜ በደል በሀቅ የረታች ጀግና ናት 12ክሰ ቀበሌ ላይ 9 ክሰ ወረዳ ላይ 2 ክስ ዞን ደወሎ, ደሴ አጠቃላይ ከፈተኛ ፈረድ ቤት ብር ስላለው አንደ1000 ሺ ጠበቃገዝቶ ተከራከራት ግን ሀቅ ከእውነትጋር ነው እረታች የወንዶች ቁና ጀግና አልበገር ባይ አጂሪት የመባል ሰም አላት ሁኖም ግን አልሀመዱሊላህአሁን ላይ ያንን ሁላ አሳልፈ አይረቡሸም የተባሉት ልጅቹ ሶሰታችንም ከተማ ቤት ሰርተን እናታችንን ከገጠር አወጣንአረብ ሀገር እሰራን አምሰት ሳንተም ሳትነኮ እደወድ እደ አበት በጀርባዋ እንጨት አግዛ ቤት ሰራቸልን ሁሉም አለፈ የሴት ፈተናው ብዙ ነው በተለይ ገጠር😢😢😢😢
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 5 месяцев назад
​@@FatimaAssefaYena Konjo Emayalefe Neger Eko Yelem Alefe Fetarin Amesegegi
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 5 месяцев назад
Alhamdulillah enkuwn Allah redachu enatachun lemekas
@FatimaAssefa
@FatimaAssefa 5 месяцев назад
@@shemimamusa6709 ntam alehamdulilah
@gassking6849
@gassking6849 5 месяцев назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥላቹ❤የናንተን ፍሬ ማየታቸውም እድለኝነት ነው​@@FatimaAssefa
@meccam2106
@meccam2106 5 месяцев назад
ገኒየ የምለብሽዉ ቀሚሶች ያምራሉ የዛሬዉ ደሞ ለየት ያለነዉ ማሻአላህ በተረፈ እወዲሻለሁ❤❤
@NigusBishaw
@NigusBishaw 5 месяцев назад
የምታቀርቢዉ ታሪክ አስደሳች ነዉ በርቺ
@Sintayhu-x9o
@Sintayhu-x9o 5 месяцев назад
ገነት ፃድቃን ነኝ ስላለች ታድለሽ የምህረት ቦታ።አልሽ በውነት ምርት ከማን ዘንድ እንደምትገኝ አታውቅም ምህረት በክርስቶስ ነው ምክንያቱም የኛን ሀጢያት ተሸክሞ የሞተልን እየሱስ ይባላል ዛሬ ምርጫ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ይላል
@etsewonde5181
@etsewonde5181 5 месяцев назад
ዘባራቂ አንች ሳይገባሽ ገብተሽ በሰዉ እምነት ልታስረጅ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
ዝም አትይሞይ ምን አገባሽ አሁን ጴንጤም ኦርቶዶክስን ልመክር ይላን አታፍሪም
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 5 месяцев назад
እረረያሪወስቡችላ ሀይማኖትማወቅከፈለግሽ እኛንጠይቂን የተዋህዶልጆችንኦኬ
@mamedida9228
@mamedida9228 5 месяцев назад
❤❤ ዋዉ እዉነተ አርነት የወጣል ደስ ይላል ምስክረነትሽ
@RahilAkillu
@RahilAkillu 5 месяцев назад
አዎ የተባረከች ሐገር ነች ቅድስት ሐገር ነች እምዬ ሐገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 4 месяца назад
ገኒ ሚድያ ላይ ያልሆነ ቃል ሲናገሩ አርሚ እሷ ለክፋት አደለም ለሰሚው ደስ አይልም ዲቃላ ስትል
@GannetMoussisa
@GannetMoussisa 5 месяцев назад
😢💕💕❤ጀግናዬ
@zeyine
@zeyine 5 месяцев назад
አሁንስ ሀገሬ በገባሁ እና እኔ የልቤን እውነት ለገኒ ባዋራሇት😢😢😢
@sinafikishtsegaye8690
@sinafikishtsegaye8690 5 месяцев назад
Zanyee yane widdd gadanyaye silayhush batam des bilonyal
@Saraa-fl6nh
@Saraa-fl6nh 5 месяцев назад
ሰላም
@football4k44
@football4k44 5 месяцев назад
Geni sewadish
@taddelech7727
@taddelech7727 5 месяцев назад
Ganinye bexam waddishele.inem.simexa.yee.hiwete.tarike.negireshalewu.ahun.arbbi.agernw.yaalew
@FatimaAssefa
@FatimaAssefa 5 месяцев назад
እሰቴ ኮመት ታነበብሸ
@SadiyaaliHassen
@SadiyaaliHassen 5 месяцев назад
Gni enhuan dehna metash
@useuae-f6r
@useuae-f6r 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@Bura5uy9er8r
@Bura5uy9er8r 5 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጠን እስኪ ደምሩኝ
@MadinaSgp
@MadinaSgp 4 месяца назад
ገኒ በውነት ባቺ ቻናል ብዙ ነገር የተማርኩት በዚ ይቀጥል ደስ ይላል ያስተምራል❤❤❤
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov 5 месяцев назад
Hi Genet , የምታቀርቢቸው real stories are always good to hear thanks 🙏🏽❤
@FatimaAssefa
@FatimaAssefa 5 месяцев назад
እድሜ ይሰጥሸ ግን እኔ እናተን ብታቀርቢልኝደስ ይለኝ ነበር ለብዙ እናቶች ትምህርት ትሆናለች
@mahletmahlet5789
@mahletmahlet5789 5 месяцев назад
ገኒዬ የለበሽዉን ቀሚስ ጨርቁን ወድጄዉ ልምት ነዉ በናትሽ የት ላግኘዉ በገብርኤል❤
@FatimaAssefa
@FatimaAssefa 5 месяцев назад
ገኒ በጣም አክብረሻለሁ
@RahilAkillu
@RahilAkillu 5 месяцев назад
ያገሬ ልጅ ነሽ
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 5 месяцев назад
Fegegtawa des yilal
Далее
Avaz Oxun - Yangisidan bor
14:29
Просмотров 434 тыс.
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 322 тыс.
Avaz Oxun - Yangisidan bor
14:29
Просмотров 434 тыс.