Тёмный

'' አብዮትን እንዳየ ሰው አይደለም ለኢትዮጵያ ለማንም አብዮትን አልመክርም'' - አንጋፋው ፖለቲከኛና ጸሐፊ ፋሲካ ሲደልል | ነገረ መጽሐፍት | ክፍል 2 

NBC ETHIOPIA
Подписаться 221 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#hailegerima #proffesorHaileGerima #ሃይሌገሪማ #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 45   
@ababonga1
@ababonga1 10 месяцев назад
አቶ ፋሲካ፣ መፅሃፎ መቼም "ድንቅ ነው" ማለት አይበቃውም።ሁለተኛውን ደግሞ እንጠብቃለን። እድሜ ከጤና ይሥጥልን!!
@yaredkebede9519
@yaredkebede9519 10 месяцев назад
እውነት ይመስለኛል አጎብዳጅነት ባህል ወደመሆኑ የተጠጋ ክፉ ባህርያችን ነው። የግል ጥቅም ለማግኘት ሲባል ባለስልጣኑን መጠቀሚያ መንገድ ነው። ረጋጭነትና ህሊና-ቢስነት ሌሎቹ ባህላችን ካደረግናቸው ውስጥ በግንባር ቀደምትነት ተጠቃሽ ናቸው።
@veracity8968
@veracity8968 Месяц назад
በትክክል !
@woldetewolde9193
@woldetewolde9193 3 месяца назад
የአቶ ፋሲጋ የትምህርት ምንጭና ፍላጎት ፐር transport & communication ነበር። ታዲያ የምን ኤኮኖሚ ነው የሚያወሩት ? ኮለኔሉ የነገራቸው መግደልና መገዳደል ኤኮኖሚ ማማከር ነበር እኮ። ይልቁንስ አሁን የጎጃም ተፈጥሯዊ ኤኮኖሚ ይንገሩን
@EshetuChabo
@EshetuChabo 4 месяца назад
እኔ የዴቪድ ኮርንን መጽሐፍ ከኢሠፓከ ላይብሪ አግኝቼ ዐነበብከኩ ደርግ ከወደቀ ሠነባብቶ ነበር
@siyoumbeyene2048
@siyoumbeyene2048 3 месяца назад
አቶ ፋሲካ ብዙ እውነቶችን ምንም በማያዛባ ሁኔታ ካቀረቡ የቀድሞ ባለስልጣናት አንዱና ብቸኛ ሊባሉ የሚችሉ ትልቅ ሰው ናቸው:: በጭንቅላትም ስለሚናገሩት ነገር በጣም ጥልቅ ግንዛቤ የሚያሳዩ ናቸው:: አይን ያለው መንግስት ይህንን አይነት ልምድን መጠቀም አለበት:: እንደ አማካሪ በመቅጠር (I won’t surprised if Mr Sedellel didn’t show interested, but he loves Ethiopia. This is a chance to fix ( at least to alleviate) his regrets (I am sure so many of them). Respect 👍🏾👍🏾
@EshetuChabo
@EshetuChabo 4 месяца назад
መለሥ ሞቷል ለምን ትላላችሁ አባይ ግድብ ሒዱ ታገኙታላችሁ የሚል ያነብኩትን ጋሽ ፋሢካ እንድረዳዉ ረዳኝ
@weyxeriti583
@weyxeriti583 5 месяцев назад
ስለ ከሸፈው የኢትዮጵያ አብዮት የሚፅፉ /የሚናገሩ ሁሉ (ለማለት ይቻላል) አንድ የሚረሱት በጣም ጠቃሚ threat አለ። ይኸውም 'ምሁራን' የሚባሉት ፖለቲከኞች የነበራቸው የጀሌነት ባህሪ (ልክ አባቶቻቸው ባላባቶችን እየተከተሉ ይጨፋጨፉ እንደነበረው) የሁሉም ውድቀት መነሻ ነው። እነዚያ 'አብዮተኞች' እራሳቸው አንብበው /ተመራምረው እውነቱን ለማወቅ የሚያስችል የመሪነት ብልህነትን ሳይሆን የተለማመዱት፣ የተወሰኑ ምንደኞችን ንግግሮች እየተከተሉ መንጫጫት ብቻ ነበር ሥራቸው።
@berhanubedane461
@berhanubedane461 3 месяца назад
አሁንስ ከስህተታችን ተምረናል ??????? ለባሰዉ ፈተና እንዘጋጅ!!!!!!!
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 10 месяцев назад
ክቡር አቶ ፋሲካ ሲደልል ፦ እጅግ ታላቅ አክብሮት አለኝ ፣ እግዚአብሔር ረጂም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት።
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 10 месяцев назад
እንዲህ አይነት በሳል ሠዎችም አብራችሁ መወቀጣችሁ ያሳዝናል ይሀን ያህል እንድናውቅዎት ስላደረጉ እናመሰግናለን
@fekadugebreyohannes3672
@fekadugebreyohannes3672 10 месяцев назад
ዋናው መገደቡ ነው . የድመቷን ነግር አትርሳ . በተግባርና በቲወሪ ነገሮችን በሙሉ confidence ስለአብራሩልን ፈጣሪ እድሜና ጤና እንዲሰጥዎ እንፅልያለን.
@amsalemichael2720
@amsalemichael2720 10 месяцев назад
To take a responsibility for your actions is liberating. I watched his interview in a different show, he didn't shy away to say I was wrong or scared for.my life. What Patriarch Teklehaimanot did should be a lesson to today's religious leaders. As God's ambassadors, they should pray, teach tolerance, condemn war and violence. What we are witnessing is the opposite.
@kalkidanpaulos5184
@kalkidanpaulos5184 10 месяцев назад
ደራሲ እንዳለጌታ ከጓድ ፋሲካ ጋር ያደረገውን ጭውውት ሁለቱንም ክፍል ተከታትያለሁ። ጓድ ፋሲካ ለኅሊናቸው የታመኑና ሚዛናቸውን የጠበቁ ሰው ሆነው አግኝቻቸዋለሁ። በጊዜያቸውም ኢትዮጵያን በቻሉት መጠን በማገልገላቸውም ምስጋናዬ ይድረሳቸው። የሚያሳዝነኝ፣ መሬት በረገጠ እውቀትና በሕይወት ተሞክሮ የበሰሉ እንዲህ ያሉ ምሁራንና መካሪ አዛውንቶችን አክብረን ለሀገራችን ሁለገብ እድገት አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ መንገድ አለመመቻቸቱ ነው። ይህም ያለፈውን ትውልድ መልካም ሥራዎች እንድናፈርስ፣ የራሳችን አስመስለን ስም እንድንቀይርና ከስህተታቸው እንኳ እንዳንማር አድርጎናል። ትርፉም ከሃምሳ ዓመታት በላይ ባለህበት እርገጥ ክብ ልፋት ሆኖብን እንድንዳክር ምክንያት ሆኗል። መቼ ይሆን ከመወቃቀስና መረጋገም ወጥተን መደማመጥና መተባበር የምንጀምረው?
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 10 месяцев назад
አቶ ፋሲካ ሲደልል ከአርሶ ንግግር ሕዝቡም አንደሚቃው ከአፄ ቴዎድሮስ ጀምሮ ኢትዮጵያ በሀመድ ላይ ነው ስትመስረት የነበረችው አንድም ለጋሲ ያስቀጠለ ስርዓት አላየንም አንድ ሁለት ከማለት ያለፈ አሁን ሲያዩት አትዮጵያ ምን ይበጃታል አኔ ብቻ አውቅልሻለው ከሚል ስርዓት ለመላቀቅ ለዚች ሀገር የሽግግር መንግስት ያዋጣታል ወይስ ተትያቂነት የሌለበት 30:18 ገዢ ብቻ ይምራት የመንግስት ስርዓት አያስፈልግም ልክ አደምራብያውያኑ ወደ ስልጣን የሚያመጣና የሚጥል አልያ አንድ ሰው ብቻ አኢትዮጵያ ውክሎ ይኑር አባኮት ለዚች ሀገር የሚበጃትን አምልክቱን ከተሞክሮት
@marsilas-3199
@marsilas-3199 10 месяцев назад
በእውነት የአገራችንን ችግር በብዙ ሁኔታ የነካካ ነው። አፍርሶ እንደገና መስራት እና ከቀደመው ስርአት መማር አለመቻላችን አሁንም ድረስ ዋጋ እያስከፈለን ነው ያለው። ጓድ ፋሲካ እ/ር እድሜውትን ያርዝመው። በርካታ ቁም ነገር ማስጨበጥ ብቻ ሳይሆን በውቅቱ ውስጥ ለተፈጠረው ስህተት ሁሉ ሃላፊነት እንደሚጋሩ እና እንደሚጸጽትውት አይቻለሁ። መጽሃፉን እስካገኘ እና እስካነበው ድረስ እችኩላለሁ። አሁንም ቢሆን አገሪቱ እንደናንተ አይነት ከተግባር እና ከዕድሜ የተማረ አማካሪ ያስፈልጋታል። የታሪክ ብችኘው ጥቅም ከትናት መማር መቻል ነው። አሁንም ቢሆን መካስ የሚቻልበት መንገድ ዝግ አይመስለኘም፤ ዝግም ከሆነ ከራስ ላይ እንደማውረድ ትልቅ ንስሃ የለም። በተረፈ በጣም አድናቂወት ነኝ። አማዞን ላይ መ/ፉ ቢገኝ ለብዙ ህዝብ ተደራሽ ይሆናል እኔን ጨምሮ። ከሌለ ማለቴ ነው። የማቱሳላን እድሜ ተመኘሁ፤ ጠያቂውም ስለአቀረብክልን ተባረክ።
@EshetuChabo
@EshetuChabo 4 месяца назад
ዶር ዘዉዴ ዓባተን በደርግ ዘመን ለንደን አግኝቼዋለኹ ፍቅረሥለሠ ወንዞቻችን ናቸዉ ጠላቶቻችን ብሎ ነበር
@eaz933
@eaz933 10 месяцев назад
What a great channel with very interesting guests.
@mebrattesfaye6881
@mebrattesfaye6881 8 месяцев назад
ሆይ ሀገሬ ያልታደልሽ ስንቱን ጭንቅላት አፈር በላው እንደ ጠላት ተቆጥሮ ታስሮ ተሰቃዬ እነዚህን የመሰሉትን በሳል ሰዎች እዚህ ግባ የማይባሉ ተረኞች አሰቃያቸው እባካችሁ አሁንም ትምህርት እንውሰድ እባካችሁ
@GadiloMeda
@GadiloMeda 10 месяцев назад
Ke Pawe neqlew yet wesedut??? Irso be chewanet yalefutin ine linagerew...!!!Wede Tigray!!!! Aydelem???
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 10 месяцев назад
ወታደሩማ: ባይዘው: ያሁሉ: የተማረሰው: በግፍ: አይገደልም: ነበር:: ሀገሪቷማ: እንደዚህ አትቆረቁዝም:: በወታደር: ዱላ: ላይ: የወዛደር ዱላ ተጨምሮ ነው የደቀቅነው::
@GadiloMeda
@GadiloMeda 10 месяцев назад
Temariwochum ke wetaderu yemishalu alneberum!!!
@LiloFre
@LiloFre 10 месяцев назад
Ethiopia!!!what I Underdtood Is That the people as well as the nation want to br prodperouse and live in a democartic maner,woth out the direect intervention of Devine Power,only With The People And Its Valuless Leader We Could not pass an inch
@bestrong1237
@bestrong1237 10 месяцев назад
ጋሽ ፋሲካ ቤንሻንጉልን የትግራይ ጋር አካል ያደረገውን የወያኔ ካርታ አላየኸወም? መለስ ግድቡን የጀመረው ለኢትዮጵያ አስቦ ነው ?! እንዲህ የዋህ ሰው ነህ?
@EshetuChabo
@EshetuChabo 4 месяца назад
እኔ መተከል ነበር የትም ፍጪዉ ጠርጥር እንዳለ ኹኖ ድንገትሥ ብሎ ማገናዘቡ ዐይጎዳም
@Max-cc3pg
@Max-cc3pg 10 месяцев назад
Nbc hodam amhara media
@GadiloMeda
@GadiloMeda 10 месяцев назад
Gehanem giba!!!!
@melakunegash7556
@melakunegash7556 10 месяцев назад
የእነ ሲሳይ ሀብቴ ጓደኛ በደርግ ዘመን የውጭ ንግድ ሚኒሰትር በኋላ በደርግ ውድቀት አካባቢ በካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር የነበሩ ሰው ስለዛ ዘመን አሪፍ መፃፍ ፅፈው ነበር ስማቸው ተስፋዪ ይባላል መሰለኝ ። መፅሀፉን ያነበበ ሰው ርእሱን እና የሰውየውን ሙሉ ስም ቢጠቁመኝ።ሰውየው ከነ ሲሳይ ሀብቴ እና የኢህአፓው አለማየሁ ኃይሌ ከልጅነት ጀምሮ የነበራቸውን ጓደኝነትና መጨረሻም ስለ አሟሟታቸው በዚህ መፅሀፍ በስፋት ያትታሉ
@samisheger7871
@samisheger7871 10 месяцев назад
ተስፋዬ ሳይሆን ታደሰ ገብረኪዳን ናቸው፤የመፅሃፉ ርዕስ ደግሞ ብዙ አየሁ የህይወቴ ታሪክና ትዝታ የሚል ነው
@melakunegash7556
@melakunegash7556 10 месяцев назад
@@samisheger7871 እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። መፅሀፉን እንደገና ለማነበብ ሰለፈለግሁ ነው!
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 10 месяцев назад
እኔም አነበዋለሁ አመሰግናለሁ
@nigusuderese1608
@nigusuderese1608 10 месяцев назад
dekmo
@Max-cc3pg
@Max-cc3pg 10 месяцев назад
Nbc hodam amhara media
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 10 месяцев назад
Poor mind
@abuhuzeyfa2053
@abuhuzeyfa2053 10 месяцев назад
የበታችነት ስሜት ከወለደው ደሃ ጭንቅላት የመነጨ !
@tesjij8484
@tesjij8484 10 месяцев назад
አቶ ፋሲካ ጥሩ የማስታወስና ነገሮችን መልክ በመልኩ የማስቀመጥ ችሎታና እውቀት ያልዋት ጉሙት ስው ነዋት ነገር ግን አንድ ነጥብ ለመጠቆም የእርሶ ትውልድ የኮሚኒስት ወይምሶሻሊዝም አራማጆችና አቀንቃኞች የነበሩበትና ለርእዬተ አለሙ በጣም ታማኝ መሆንን ያስፈልጋል እንዲሁም ከሶሻሊስት አመንጪዋች ከነሱ በበለጠ ለመተግበር በንፁህነትትስሩ ነበር ይህ ርእዬተ አለም ጠላትህን አስወግድ አለበለዚያ ግቡን አይመታም በማለት ተቃራኒን ወገን የከፋ ጠላት አርጎ በመቁጠር ማስተማር ሳይሆን ማስወገድ አንዱ ክፍል ነበር ስለዚህ እገሌ ገዳይ እገሌ አስገዳይ ብሎ መወነጃጀል ትንሽ ችግር አለበት ይልቀስ ማን ጨክኖ ጠላቱን አስወገደ እንጂ መመሪያችሁ ነበር ስለዚህ መንግስቱ ፍስሀ ምናምን ገዳይ ናቸው ብሎ መውቀሱ ትንሽ ችግር ነው ኢህአፓ ሚኤሶን ስደደ ሌላም ሌላምመገዳደል ይሄውወያኔም እስከአሁንድረስይሄው ነው አነ ኢሳያስም ያ ትውልድ ሁሉም ገዳይአስገዳይ ይህ በመሆኑ ሙሉ ኢትዮጵያን ተረክባችሁ አሁን እጉድላችሁ ለዚህትውልድ አስተላለፋችሁ ሁላችሁም ተጠያቂዋች ናችሁ
@davehm1825
@davehm1825 10 месяцев назад
ከዚህ ሁሉ ነገር አንድም አልገባህም!
@ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ
@ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ 10 месяцев назад
ቆይ ለምን ስለ ዛሬ አንወያይም እኛ ስላለፈው መንግሥት ምን አገባን ሰው ሁሉ ፈሪ ነው ሰው ሁሉ በዛሬ እየተቃጠለ በትእናንት ይሰቃያል ። ለምን አሁን ስላለው መንግስት በግልፅ አላወራም
@menelikhaile9718
@menelikhaile9718 10 месяцев назад
መልሡን እኮ መልሠዋል ሠዉዉዉዉ አጐብዳጅ ነዉ የጅቡን ታሪክ ነገሩ ኮ በለቶ እስኪጨርሠዉ አይነሣም ልጁ እየታረደ በበሩ ጭላጭል እያየ ዝምምም የሚል ጎረቤት ሲገደል ለምን አይልም በሃሉ አጎብዳጅ ነዉ።
@davehm1825
@davehm1825 10 месяцев назад
አንተ ምን ሰርተህ ትበላ ስለዛሬው ለመናገር?
@veracity8968
@veracity8968 Месяц назад
ይህ ሰው እራሱ አድርባይ አሁንም ስልጣንንቢሰጡት እምቢ የማይል ካሜሌዎን ነው !!! ደሞ እኮ እንደኛ የሰራ የለም ሲል አያፍርም ጃኖሆይ ናቸው ከነስህተታቸው ኢትዮጵያን ከፍ ያረጉ ይችን ይክዳል ይህ ሰው ወራዳ ምሁሮች
@ETHIOTALENT
@ETHIOTALENT 10 месяцев назад
THE END OF ETHIOPIA! The disintegration of Ethiopia is inevitable. According to Ethiopian prominent politician Mr. Lidetu Ayalew analysis Ethiopia is about to disintegrate because the central, the engine, the heart, and the core of Ethiopian political and economic region Oromia separation from Ethiopia is facilitated by Amhara’s politicians and activists in a daily basis. The Amhara politicians and activists are insulting, dehumanizing, disrespecting, and makes the entire Oromo people uncomfortable in a daily basis. Today Oromo ethnic groups are oppressed and dehumanized by Amhara’s politicians and activists, and of course tomorrow also will be the rest of ethnic groups in Ethiopia. One thing I want emphasized for the rest of the world is that the majority Amhara politicians and activists are insulting, dehumanizing, disrespecting, and degrading not only Oromo ethnic group in Ethiopia, but it is clearly well known that Amhara’s politicians and activists doing all these very brutal activities for long time on the rest of entire Ethiopian ethnic groups. The Oromo people are very tired and lost hope to be a part of Ethiopia, and very soon will declare the separation of Oromia from Ethiopia, and of course this separation is accelerated by Amara’s politicians and activists and makes the separation very easy for Oromo people. Mr. Lidetu Ayalew analysis will be practical. Good Luck!
@siyoumbeyene2048
@siyoumbeyene2048 3 месяца назад
ገለባ አባባል ነው:: ፍሬውን የት ጥለህ ነው?
Далее
Se las dejo ahí.
00:10
Просмотров 3,3 млн
Ответы Мэил Ру
01:00
Просмотров 1,1 млн
EMS ዜና Mon 30 Sep 2024
Просмотров 761
Se las dejo ahí.
00:10
Просмотров 3,3 млн