Тёмный
No video :(

አቶ በቀለ ገርባ እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ያደረጉት ክርክር ክፍል 1 

Nahoo TV
Подписаться 328 тыс.
Просмотров 304 тыс.
50% 1

የአዲስ አበባ ህዝብ ብሔር ስለሌለው የራሱን እድል መወሰን አይችልም፡፡ አቶ በቀለ

Опубликовано:

 

16 сен 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 863   
@sadisho5895
@sadisho5895 4 года назад
ምስጋና ለናሁ ነፃ ውይይት እንደዚህ የሀሳብ ልዩነት ያላቸውን ሰዎች በጠረቤዛ ዙሪያ ማወያየታቹ ጥሩ ነው በርቱ ።
@user-nh6vj1zr9d
@user-nh6vj1zr9d 4 года назад
ለውሽታም ክብር የለውም የታሰረ የለም ይላል
@user-nh6vj1zr9d
@user-nh6vj1zr9d 4 года назад
የታሰረ የለም ይላል ሌባ
@gizachewyadeta7949
@gizachewyadeta7949 4 года назад
This is good start...I think such kind of discussion will help clarify & resolve quite a lot of long pending matters....
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 4 года назад
I am so Proud of them. We need this Specially now now
@Sa-ll6wq
@Sa-ll6wq 4 года назад
እስኪ በቀለ ገርባ ከ ታዬ ቦጋለ ጋ አቅርቡልን።
@hanan7573
@hanan7573 4 года назад
በጣም እኔም እፈልግ ነበር ታየ ቦጋሌ ውስጤ ነው ስወደው
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 4 года назад
በቄ መንጋው እንደምን አደርክ? የበታችነት አይሰማህ!!
@abrehamfissaha9602
@abrehamfissaha9602 4 года назад
You're wright
@hanan7573
@hanan7573 4 года назад
@@alemyamaryam4432 😂😂😂😂😂😂 ልብሱን ሲጥል ለማልበስ ተዘጋጅ ክክክክክክክክ
@liyaresid9144
@liyaresid9144 4 года назад
Are yamewal
@adugnadegefu7608
@adugnadegefu7608 4 года назад
I read all comments, most the comment are very good because people expressed their feelings. Some of the comment expressed their level. I admire both of them even if I stand with Esknder principles. Ethiopia must have equal constitution for all of us. All kinds of jobs are based on my skills not from which ethnic groups I come from. God bless Ato Bekele, Esknder & the program leader.
@ghgjhfnhkfg9596
@ghgjhfnhkfg9596 4 года назад
አቶ በቀለ ገርባ ረዡም እድሜ እና ጤና እመኝሎታለው አነጋገሮ ከሞጎሶ ጋር ሰለምሄድ የሰከነ አንደባቶት እና መንፈሶን ጌታ ያብዛሎት በክርስትዮስ ፍቅር ይወዶታለው ከልቤም ነው ትልቅ ሰው ምንጊዜም ትልቅ ነውና
@wome8375
@wome8375 4 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እኔ ይቅርታ አድርጉልኝ ታሰረው የወጡ ሁሉ ጠሽ ሆነዋል እንዴ? ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪልኝ ምድረ ዘባተሎ ዘረኛ ጠማማ ሀሳብ ያላቸው ከምድሪቱ ይነቀሉ
@zumraaba3914
@zumraaba3914 4 года назад
ሀሚን
@Mayakiya1
@Mayakiya1 4 года назад
NAHUSHETA NHUSHETA amen
@user-or1rb4ld4b
@user-or1rb4ld4b 4 года назад
Kkkkkkk betam yigeremaluu
@mimimima7972
@mimimima7972 4 года назад
Nahusheta nhusheta Amen amen yinkelilin
@asfawbekele8297
@asfawbekele8297 4 года назад
Yikrta alaregem
@jetula18jetula54
@jetula18jetula54 4 года назад
እስክንድር ነጋ፥ የሞገተበት ሃሳብ ዶክተር በቀለ ገርባን። ጥሩ እና ሃቅ ነው። ለምሳሌ በአዲስ አበባ ስላለው ማነት ሲናገር የጋራ የሆነ አዲስ አበቤነት ስነልቦና አለ ይላል። ቢኖር ጥሩ ነበር ግን የለም። የእስክንድር ነጋ አዲስ አበቤነት መስቀላዊ እና በአንድ እምነት የበላይነት የሚንጸባረቅባት ከተማ ናት። የእሱም ስነ ልቦና የሚቀበለው ይሄንኑ ሃቅ ነው። ወደ በቀለ ገርባ ስመጣ ደሞ ካረጉት ክርክር ከተማረ ሰው የማይጠበቅ ብሄርተኝነት ብሄርተኘት የሚሸት አስተያየተወን ነው። ያም አለ ይህ ሁለቱም እንግዶች ለአሁኒቱዋ ኢትዩጽያ የሚመጥን ሃሳብ የላቸውም። ሁለቱም የኢትዮጵያን ህዝብ የሚገምድ ካለፈው ታሪካችን ከጥሩውም ከመጥፎውም ተምረን የተሻለች ኢትዩጽያ እንድንፈጥር የሚያበረታታ ቁምነገር የላቸውም። አንዱ የማያምንበትን ስነልቦና በአፉ ብቻ የሚያወራ። እስክንድር ነጋ ማለቴ ነው። ዶክተር በቀለ ገርባ ደሞ የለየለት ብሄርተኝነትን የሚያንጸባርቅ ነው ግለሰብ ነው።
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 4 года назад
ይህ ነበር የናፈቀን ናሁ ቲቢ ምስጋና ይገባል በርቱ።በሀሳብ አሸናፊ ይቀጥላል
@davidorsa4406
@davidorsa4406 4 года назад
Mr.Bekeke this is what is needed!!! Let us have truthful discussion and be the positive agent to the change we all would like to see!!!
@meirafw5419
@meirafw5419 4 года назад
ህውሀትም እኛ ነን ለውጥ ያመጣነው እያለነበር 27 አመት እላያችን ላይ ሲጨፍር የኖረው:: በቀለ ደርባ አሁንም በዛው ስሜት ነው እየመጣችሁ ያላችሁት:: የተረኝነት ስሜት ማለት ይሄ ነው
@mamishali1920
@mamishali1920 4 года назад
ስለ ሐረሪ ጉዳይ ሲነሳ አቶ በቀለ ምነው መመለስ ፈሩ ሸሹት ኢስክንድር ትክክል ጥያቄ ነው ያነሳው ስለ ሀረር ያነሳው ተገቢ ምሳሌ ነው
@retareta8675
@retareta8675 4 года назад
ይሔ ሰዉየ ግን ሰዉ ሆኖ እንደሰዉ ግን የማያስብ ባዶ ጭንቅላት ቤተክርስቲያን ስለ ኢትዮጵያ መፍረስ ምን አገባት የሚል ቀፎ
@rakebkassahun1522
@rakebkassahun1522 4 года назад
አንቺ ቂል
@ethiopiaethiopia672
@ethiopiaethiopia672 4 года назад
fuck kulkalam masema yelashiim kemanachiinem tiinbatam enekebaber????😡
@hanakimi306
@hanakimi306 4 года назад
ፅጌ የእናቷ ልጅ kafo ante neh ye wusha lije leba ye leba zar awo aymanot sile ager wust aygebatem aymanot ena mangist yetlyayu new yelal eg mengistu
@retareta8675
@retareta8675 4 года назад
😃😃😃ሁሉም አንድ ነዉ እንዴ ቤተክርስቲያን ዉስጥ ህዝብ አለ ህዝቡ ደግሞ ኢትዮጵያዊ ነዉ ኢትዮጵያዊ ስለ ኢትዮጵያ አያገባዉም ይባላል ?
@retareta8675
@retareta8675 4 года назад
@@rakebkassahun1522 ቀልቋላም ዝድብ መስሎሽ (መስሎክ ) ከሆነ ደጋግሙት 😃😃
@dinebro8521
@dinebro8521 4 года назад
It is amazing to see the two in one Room. we have to improve these again and again.
@sherifali3676
@sherifali3676 4 года назад
DinEbro kkkkkhahaha
@fatumamohammed2628
@fatumamohammed2628 4 года назад
ፍቅር ያሸንፋል እባካችሁ ለዚህ ደሃ ህዝብ ብላችሁ በትክክለኛ መንገድ ታገሉ ዘረኝነት ጥንብ ነው አቶ በቀለ ብዙን ጊዜ እርስዋ የሚያቀነቅኑት በዘረኝነት ዙሪያ ነው ምን ፋይዳ አለው ለአንድ ስፈር ብቻ መቆም በአላህም ዘንድ በህዝብም ዘንድ ተቀባይነት የለውም ይህ ጀግነት አይደለም ጀግነት የስውን ፍጡር በኩልነት መመልከት እኩልንትን በዓለም ህዝብ ውስጥ ማስተማሪ ነው
@Jolife47
@Jolife47 4 года назад
ሰው በአስተሳሰቡ ይመዘን እንጂ በዘሩ አይመዘን
@helendoroti99
@helendoroti99 4 года назад
Yes tnx👍
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 4 года назад
Betekekel
@user-pw1rr2vm8b
@user-pw1rr2vm8b 3 года назад
ትኽክል
@enderasenegn
@enderasenegn 4 года назад
ኢትዮጵያ ተስፋ ያላት እንዲህ ተቃርኖ ያላቸው ሰወች በጠረንፔዛ ስታፋጫቸው ነው ህዝብ ከሚባላ::
@yacobhailu2812
@yacobhailu2812 4 года назад
ጋዜጠኛ እስክንድር እባክህ ለኦሮሞ ሕዝብ ትንሽ ዕንኳን ክብር ይኑርህ፡፡በእኔ እምነት የሰው ልጅ ከአንድ ግንድ ነው የመጣና ያንን እውነት ለመረዳት ሞክር፡፡
@bedriwollotube3474
@bedriwollotube3474 4 года назад
እስክንድር ነጋ የቁርጥ ቀን ኢትዩጵያዊ ጀግና ነህ በርታ 💪✌💪
@maremadechassa3168
@maremadechassa3168 4 года назад
Reason?
@comceil5329
@comceil5329 4 года назад
ፈጣሪ ሀገራችንን ያስባት ለኔ የሚለውን ከምድሪቱ አንስቶ ለኛ የሚለውን አምላክ ይስጠን ☝
@freyfeked9001
@freyfeked9001 4 года назад
Yes, Eskender , agreed 💯
@azebkefyalew2424
@azebkefyalew2424 4 года назад
እንደ ህሊና ኦሮሞ መሀል ሀገር ስለሆን ለሚዲያም ለኢንባሲዎችም ቅርብ በመሆኑ ተጋነነ እንጂ የአማራው ወጣት ለለውጥ በየጫካው የወደቀው ይበልጣል እንጂ አያንስም ግን ሁሉም ለአንዲት ኢትዮጽያ ወደቁ እንጂ ለዘር አልነበረም ለፍትህ ለነፃነት እንጂ ለክፍፍል እና ሀገር ለማፍረስ አልነበረም በውድ ወንድሞቻችን እህቶቻችን ደም ባንቀልድበት ጥሩ ይመስለኛል ከተሳሳትኩ አርሙኝ።
@umerendiris39
@umerendiris39 4 года назад
አይመጣጠኑም በቀለገሪባ ማለት የነፈዘ ቅንጭላት ያለው ስውነው
@erminach33
@erminach33 4 года назад
Go eskendir my hero
@tewoldegmichael6186
@tewoldegmichael6186 4 года назад
Respect!!! Mr. BEKELE
@samcook9137
@samcook9137 4 года назад
Its good beginning to see such dialogue.It can heal our democracy.
@Wondistudio
@Wondistudio 4 года назад
You are right, please watch this one and subscribe for helpful videos as well ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-zLMOEjY3etg.html
@tsedalezenebe5984
@tsedalezenebe5984 4 года назад
ሁለታችሁም ዘረኞች ናችሁ። ከዘር ሰንሰለት መውጣት አልቻላችሁም። ዞሮ ዞሮ ከአንድ ርእስ መውጣት አልቻላችሁም። ለአብዛኛው ህዝብ በማሰብ ሳይሆን የግል ፍላጎትን በተዘዋዋሪ መንገድ ነው የምታወሩት። በጣም አዘንኩላችሁ። ከዘር ከጠባብነት በሽታ አምላክ ይፈውሳችሁ።
@fastfast3323
@fastfast3323 4 года назад
እውነት ነው ኑርልን ወንድማችን እስክንድር ነጋ
@thestar2137
@thestar2137 4 года назад
በቀለ ገሪባ እንዴት አማርኛ ቻለ? አልጠፋውም እንዴ በአለም ላይ በጣም ቀላሉ እና ወራዳው ሰው በቀለ ገሪባ ነው ጤነኛም አይመስለኝም።
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 4 года назад
ትክክል ነህ እስኬው! አንድ ቡድን ማለትም የነጃዋር በቀለ ገርባ ቡድን ገዥ ለመሆን እንደሚታገል ምንም ጥያቄ የለውም:: በተግባር ስለሚታይ ማንም ሊክደው አይችልም::
@tadibeke8401
@tadibeke8401 4 года назад
የፖለቲካ እስረኛ የለም ትላለህ ተው እንጂ ጋሽ ጋዜጠኛ ።
@jetula18jetula54
@jetula18jetula54 4 года назад
እስክንድር ነጋ። የሞገተበት ሃሳብ ዶክተር በቀለ ገርባን። ጥሩ እና ሃቅ ነው። ነገር ግን እሱ ከልቡ የሚያምንበት እውነታ አይደለም። ለምሳሌ፥የማያምንበት የጋራ የሆነ ስነልቦና አብሮነት ከሚለው ብንጀምር፥ በአዲስ አበባ ስላለው ማንነት ሲናገር የጋራ የሆነ አዲስ አበቤነት ስነልቦና አለ ይላል። ቢኖር ጥሩ ነበር ግን የለም። የእስክንድር ነጋ አዲስ አበቤነት መስቀላዊ እና በአንድ እምነት የበላይነት የሚንጸባረቅባት ከተማ ናት። የእሱም ስነ ልቦና የሚቀበለው ይሄንኑ ሃቅ ነው። ወደ በቀለ ገርባ ስመጣ ደሞ ካረጉት ክርክር ከተማረ ሰው የማይጠበቅ ብሄርተኝነት ብሄርተኘት የሚሸት አስተያየተወን ነው። ያም አለ ይህ ሁለቱም እንግዶች ለአሁኒቱዋ ኢትዩጽያ የሚመጥን ሃሳብ የላቸውም። ሁለቱም የኢትዮጵያን ህዝብ የሚገምድ ካለፈው ታሪካችን ከጥሩውም ከመጥፎውም ተምረን የተሻለች ኢትዩጽያ እንድንፈጥር የሚያበረታታ ቁምነገር የላቸውም። አንዱ የማያምንበትን ስነልቦና በአፉ ብቻ የሚያወራ። እስክንድር ነጋ ማለቴ ነው። ዶክተር በቀለ ገርባ ደሞ የለየለት ብሄርተኝነትን የሚያንጸባርቅ ግለሰብ ነው።
@gxaesd8243
@gxaesd8243 4 года назад
እስኬ የነፃታጋይ ከዘረኝነትነፀዳነው እረጂም እድሜ የጠላህይጠላ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 4 года назад
በቀለ ገርባ ገለባ አተ በቁምህ የሞትክ ሽማግሌ የኢትዮጵያ ጥላት ነህ እስክድር ነጋ ጀግና ነህ ለእውነት የቆምክ ፈጣሪ ይጠብቅህ አባቴ
@change6516
@change6516 2 года назад
ከአብይ ዉድቀት ቦሀላ , እንደድሮው እንወያያለን 👊👊👊👊👊👊👊
@fajarkebeda5794
@fajarkebeda5794 4 года назад
እዳውም እኛ አገር ላይ አምባገነን አገዛዝ እጅ በድሞ ክራሴ ስርአት የሚመራ ባለስልጣን የለም ቢኖር ኖሮ ስለ መብቱ ሰለህዝቢ መብት ይከበር የሚሉትን ዜጉች እያሰረ አያሰቃይም ነበር እስከደር የእውነት ፈጣሪ ይጠብቅህ አድሜና ጤና ይስጥህ
@ymamwoldeyayoutube3577
@ymamwoldeyayoutube3577 4 года назад
ይሄ ሰው ህዋት እስርቤት ውስጥ ነቅሎ እዲውጣ አድርገውታል መሰል በቀለ ገርባ ጥቁር አንበሳ ህዶ መታከም አለበት
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 4 года назад
Eskender is so smart!!! 😍😍
@munamunayenebs3375
@munamunayenebs3375 4 года назад
Sara Freeman 😂😂😂please 😁
@praisejerusalemchap6397
@praisejerusalemchap6397 4 года назад
እኔ ገርባ እንዲፈታ እጅግ እፀልይ ነበር ሳላቀው ማለት ነው ያው ኢትዬጵያዊ ስለመሰልኝ ግን ሳየው ህውሀት ከተወሰኑት ውጭ ያደረጉት ትክክል ነው ማለት ይቻላል እንዲህ አይነት ሰው ሀገር እንደሚበጠብጥ ስለገባቸው ነበር ያሰሩት
@mohamedharo7146
@mohamedharo7146 4 года назад
We oromo careless for Ethiopia which even the name didn't exsist 200 years ago we are aba gadaa peoples
@mercym1733
@mercym1733 4 года назад
Mohamed Haro so why don’t you go to your origin Madagascar ? Leave our country Ethiopia
@mohamedharo7146
@mohamedharo7146 4 года назад
@@mercym1733 am living in my homeland Oromiya and will live forever and if you are living out of amhara region you should have to go back to your homeland amhara region where your grandfather was been living before they invade other nations
@mohamedharo7146
@mohamedharo7146 4 года назад
@@mercym1733 may be I don't know amhara migrate from Madagascar then to oromiya
@mercym1733
@mercym1733 4 года назад
Mohamed Haro I can understand from your comment you are so ignorante and narrow mind but I know not all oromo people think like you. Anyway I am 100 % sure your dream will not come true because our almighty God will always protect our beautiful country Ethiopia from your kind of people
@ethio-code6509
@ethio-code6509 4 года назад
This is good start. ቀጣይ ኦነግና አብን ሚከራከሩበትን መንገድ አዘጋጁና አክራሪዎች ረገብ ይበሉ::
@user-er4up1uo1s
@user-er4up1uo1s 4 года назад
እረገብ ማለት ያለበት ኦነግ እንጂ አብን ምን አደረገ
@shuudirre2301
@shuudirre2301 4 года назад
@@user-er4up1uo1s ABN Ashabari naw
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 года назад
ትክክል ሁለቱም የኢትዮጵያ ካንሰሮች ናቸዉ
@user-pl2fs1ig1l
@user-pl2fs1ig1l 4 года назад
Abe ema keashebari onge gar ayteram sle ewnt menager tru new
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 года назад
@jfkgk glhoij @ስድብ የእናንተ መገለጫ ነዉ አይደንቀኝም ሆኖም አብን፣ኦነግ፣ወያኔ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸዉ።። አብንማ ገና ከመብቀሉ ወንድሞቹን ቅርጥፍ አድርጎ እየበላ የራሱን ወጋን እያባለ የተነሳ የጥፋት ድርጂት ነዉ።።ሶስቱም የአሸባሪዎች መጠራቀምያ ነዉ
@yordanos211
@yordanos211 4 года назад
Amazing Eskinder I like your commitment and clarity!! good start
@nigistmekonen7235
@nigistmekonen7235 4 года назад
ኧረ ጋዜጠኛው የት ነው የሚኖረው የፖለቲካ እስረኛ የለም ነው ያለው እያሠብክ በሉልኝ ሲቀጥል በህግ አምላክ አቶ በቀለ ገርባን በ አማረኛ ማውራቱን አስቁሙልን
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 4 года назад
ጋሽ በቀለ አሁንም አማረኛ ይችላሉ እንዴ 😁😁😁😁😁 እርግፍ አድርገው ይተዉት እንጂ ነፍጠኛ ነው እኮ የጫነቦት አማረኛን😁😁😁😁😁
@hanan7573
@hanan7573 4 года назад
😂😂😂😂😂😂 ባይናገሩማ ጥሩ ነበር በሰፊው የሚያግባባ ቃንቃ አስጠላቸው ይኸ በቀለ ገለባ
@loveuptograve8336
@loveuptograve8336 4 года назад
Bedatam anten meselek
@bedriwollotube3474
@bedriwollotube3474 4 года назад
😂😂በጣም ይገርማሉ እኔም ከአፋቸው አለመጥፋቱ ገርሞኛል😝😂
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 4 года назад
@@loveuptograve8336 😁😁😁😁😁 እኔ ምን አደረኩ??? ለስድቡ አመሠግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@sgashs4150
@sgashs4150 4 года назад
Domaa
@teddymo989
@teddymo989 4 года назад
ፕሊስ በቀለ ገርባን ከ ታየ ጋር ይቅረቡ. በቀለ ትውልድ እና ታሪኮችን እያጠፍ ነው.
@dawitbekelc2240
@dawitbekelc2240 4 года назад
እስክንድር አዲስ አበባ ለሚኖሩ ኢትዮጵያኖች መብት ነው የቆመው .አስመሳዬቹ በቀለና ጋዜጤኛው ግን በዘረኝነት የሚያምኑ ዘረኞች ናቸው :::
@menzeaazeb4914
@menzeaazeb4914 4 года назад
It is a lie because if you see the full interview he stands for Amharas in the name of Addis Ababa balderas.
@sanyiihachaluhundessa3529
@sanyiihachaluhundessa3529 4 года назад
Obbo.baqala.garba.my.hero
@maresketaf4308
@maresketaf4308 Год назад
ይሔ ሰውዬ በዘር የተጠመቀ አይኑ ላይ የተገጠመው ዘረኝነት ይዘገንነኛል ሰው መሆን በቂ ነው አባቴ እዳንተ ጠበን ጠበን መንደር መወሸቅ የለብንም
@progirl405
@progirl405 4 года назад
እስክንድር ነጋ ምርጥ የክፍለ- ዘመናችን የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከልባችን እንወድሃለ💚💛❤️
@nurhussenfeki7502
@nurhussenfeki7502 4 года назад
Frankly speaking, being holding a power is to have a social, economic and political benefit...however, the fact for oromo is quite different. I think what eskinder saying has no any means of verification...but appreciate such kind of democratic discussion among the politicians...this is why thousands of Keros/Fanos has lost there life....both has admit the life that has lost for them to be free from prison.....and looking forward on both side to step forward the countriers better political sphere....excited to hear the second part...
@belayneshkitila3027
@belayneshkitila3027 4 года назад
አቶ በቀለ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ሌላው ደግሞ የሌላውን ብሄር ስም በነገትቭ አልጠራህም በፓዘትቭ እንጂ ለማንኛውም ሁለታቹ መወያየታቹ ጥሩ ጅማረ ነው
@user-xs3bs1tc8t
@user-xs3bs1tc8t 4 года назад
አቶ በቀለ ገርባን አላምነውም።በእርሱ ላይ የነበረኝን እምነት ነጥቆኛል።
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 4 года назад
ከበቀለ ገርባ መልካም ነገር አልጠብቅም ትላንት ዘቅዝቄ የገረፈክን ወያኔ ዛሬ ተመሳጥረክ ሀገር ልታፈርስ ታስባለህ ደደብ
@Hldana_wasaski
@Hldana_wasaski 4 года назад
I don't want to see him.
@treered583
@treered583 4 года назад
Ewnet
@svartaberget7791
@svartaberget7791 4 года назад
Obbo Beqele Gerba is such a graceful person
@destawoldesemiat2589
@destawoldesemiat2589 4 года назад
በእትዮፕጵዊነትን ዋሻ ምደቁት የሚገቡት ከአማሮች በቁጥር ብዛት የሚበልጡ ብሔሮች ስለሚደራጁ ሰግተው መሆኑ ጥርጥር የለም፦
@eatcucumberwell6818
@eatcucumberwell6818 4 года назад
Aye mehayiminet bezih zemen ley yebekelen hasab kedegefk eko mehayiminet betun sertobih.... zeregninet afinicha ley wetuall... please astewl zeregninet lemanim ayitekimim
@goodnews8612
@goodnews8612 4 года назад
Yes
@atayacell3228
@atayacell3228 4 года назад
መምህር ታየን እና በቀለጀዋርን አቅርብልን መምር ታየ ልክ ያስገባቸው ነበር
@qubsaasabaa3109
@qubsaasabaa3109 4 года назад
Ataya Cell ምድረ ቆማጣ የቆማጣ ዘረ
@user-mi1lm3wi8s
@user-mi1lm3wi8s 4 года назад
Weregna
@HayatHayat-pp3fv
@HayatHayat-pp3fv 4 года назад
Araaa amaroch esti majamariya erasachuh tesmamu haq or ewunatn ezachuh tgozu wushat tankol machem kaf ayilm silazi ye bolotika aqanqagnoch bich minm ayadergulachuhum ke hizbuga piss hunu esti ye Oromon bolotikagnochin Ena JUHARN iyuu ke hizbu ga eyetnababu newu yemihedut
@mengistuendalew4025
@mengistuendalew4025 4 года назад
እናመሠግናለን ፍፁም ልዩነት ያላቸውን ሠዎች ማቅረባችሁና ሀሳባቸውን እንድንሰማ ስላደረጋችሁ እናመሠግናለን
@ibrahimmohamed5685
@ibrahimmohamed5685 4 года назад
ዋው እስክንድር ተረኛ ጨቆኝ ለመሆን ብሎ የታገሉ የሚለው ቃል ዋው
@user-oe1vq6vs7o
@user-oe1vq6vs7o 4 года назад
ብሩህ አይምሮ ያለህ ጀግና የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ እስክንድር ነጋ እግዛብሄር ይጠብቅህ በቀለ የሚሉት ድፍን ቅል የሆነ ሰው ነው
@zulfamuktar4333
@zulfamuktar4333 4 года назад
Stop gays don't be rude
@batimesele1576
@batimesele1576 Год назад
ከ3 ዓመት በኋላ ነው ያየሁት የእስክንድር እይታ የሚገርም ነው አሁን እየሆነ ያለው እሱ ያኔ ያለው ነው ተረኝነት።
@samsongurach5216
@samsongurach5216 4 года назад
ለምን ታዬን ከጁሀር ሜንጫና በቀለ ገራባ ጋር አቅርቡልን።።።
@qubsaasabaa3109
@qubsaasabaa3109 4 года назад
Samson Gurach ታዬ ይብዳ ቆማጣ የቆማጣ ዘረ
@liyubiru1453
@liyubiru1453 4 года назад
@@qubsaasabaa3109 አንተ ዘረኛ መጤ ታየ እውነቱን ሰለሚነግርህ ተጠለዋለህ ባዶ
@qubsaasabaa3109
@qubsaasabaa3109 4 года назад
Liyu Biru ታዬ እንደ አንቴ ዲቃላ የዲቃላ ልጅ ስለ ሆነ ማንነቱን አያውቅም ምድረ ቆማጣ የቆማጣ ዘሮች
@user-zt4cc6wn6c
@user-zt4cc6wn6c 4 года назад
@@qubsaasabaa3109 አይ ዶማ መጋ እሰሳ
@mulukenhussen8625
@mulukenhussen8625 4 года назад
እስክንድር የሚሉት ሰውዬ ብሶበታል የሚያወራው ሁሉ እጅ-እጅ የሚ ብቻ ነው
@furtunawithjesuslovejesus5429
@furtunawithjesuslovejesus5429 4 года назад
Kkkkkkkkkk chiresh abdowal meselegn
@user-hb9qt9xl2f
@user-hb9qt9xl2f 4 года назад
ለጋሎች የእግር እሳት
@thestar2137
@thestar2137 4 года назад
ደንቆሮ ነህ መሰለኝ
@user-tz7uu9sk4x
@user-tz7uu9sk4x 4 года назад
እስክንድርየ ጅግና ነክ እንውድካለን
@kenawezezew6089
@kenawezezew6089 4 года назад
እኔ በጣም የሚገርመኝ እና አቶ በቀለ ገርባ የሚሰጡት አስተያየት ልክ አይደለም ለውጥ ተብሎ ለሚወራው ነገር የኦሮሞ ወጣት ብቻ ነው ለውጡን ያመጣው ማለት ምን ማለት ነው አማራ አልታገለም ውይ ደብብ አልታገለም ጎንደር ባህርዳር ላይ ያለቀው ለምን ይረሳል ስለዚህ ለውጡ የጋራችን ነው እንጂ የአንድ ብሄር ብቻ አይደለም የታሰሩም ኦሮሞና አማራ በአንድ ላይ ነው ፣አማራ ጎንደር ላይ የመጀመሪያ ሰልፍ ሢያደርግ አቶ በቀለ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እንዲፈቱ የጠየቀ አማራ ነው ይህ ማለት ኦሮሞ አልጠየቀም ማለት አይደለም በጋራ ነው የታገልነው ፡፡ስለዚህ ለምን እውነታን ዕያዛቡ ትውልድን ለመሸወድ ይሞክራሉ ቀድሞውን እነ ፕ/ር አስራት ወልደእየሱስ አልታገሉም ፣
@user-mv8zo7xi8j
@user-mv8zo7xi8j 4 года назад
እስክንድር የኔ ጠቢብ በርታልን
@shiferawtesfaye743
@shiferawtesfaye743 4 года назад
This kind of debate leads us to modern and civilized way of settling our differences through the war by words but not the war by bullets. Better ideas, facts, and arguments should win over and accepted by all and become a ruling idea. But the limitations of the system is that parties are organized not on the basis of ideas and policies but organized on the basis of purity of blood and bones. This cannot lead us to the democratic system and elections.
@tkabate9021
@tkabate9021 4 года назад
እንደዚህ አይነቱን በህዝብ ሚድያየሚቀርበውን ነፃ ውይይት እንደግፋለን :: ሌሎችም እብደዚህ አይነቱን መድረክ ይዘው መጥተው የማይግባቡበትን ሀሳብ ቢያሳውቁን መልካም ነው እላለሁ:: ሁላችንም እንደምናውቀው አቶ በቀለ ገርባ ባንድ መድረክ ላይ ሲናገሩ ኦሮምኛ እስካተልተናገረ ድረስ ምንም አይነት ሽያጭ እንዳይደረግ ለኦሮሞ ህዝብ ያስተላለፉት አስነዋሪ መልእክት የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው:: እሳቸው ግን አሁንም በሄዱበት ያለአማርኛ እንደማይቀናቸው እየታዘብን ነው::
@kelemumesfin9739
@kelemumesfin9739 4 года назад
ጋዜጠኛ እና የሰባውይ መብት ተከራካሪ እኳን ተወለድክ አድ ሽ ዓመት ኑርልን
@melesebelay3070
@melesebelay3070 4 года назад
@ጠቃሚ መረጃ!! እስክንድር ነጋ እና በቀለ ገርባ ቢስማሙ መልካም ነው።
@Dani-Harer
@Dani-Harer 4 года назад
#እስኬ የሺ ሰው ግምት !!
@filmontesfai607
@filmontesfai607 4 года назад
I am not Oromo but in this episode Eskinder has lost. Let's see part two.
@munamunayenebs3375
@munamunayenebs3375 4 года назад
Filmon T bro Iskender is mental he don’t even know wtf he saying 😂😂
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 4 года назад
በቀለ ገርባ በጣም ተረጋግቶ ሳይናደድ መልስ መስጠቱ አንበሳ ነው ጀዋር ቢሆን ይቁነጠነጥ ነበር ወይ እባክህ እቸኩላለሁ ይል ነበር።
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 4 года назад
Kkkk
@honorhi8646
@honorhi8646 4 года назад
😂😂😂😂😂
@lemmabayissa7872
@lemmabayissa7872 4 года назад
What a great start and thank you Nahoo for that and have a respect for scarify of both Bekele and Eskindir that also includes wife of brother eskindir. We hope both will discuss in detail on facts that will help direction of country we all love, Ethiopia and me will follow up seriously God bless you all and then country too.
@Bakhar_waaree
@Bakhar_waaree 4 года назад
ሠዊዬው መግለጫ እንጂ በሀሳብ ሙሟገት argue ማድረግ አይችልም !የጥላቻ ቃል መወርወር እና እንደዚህ አለ ተብሎ እንዲወራለት ነው የምፈልገው ። ትንሽ ዕውቀት ገደል ይከተሃል። ይብላኝ ለእስክንድር ባቡር ተሳፋሪዎች 😞😥
@berhefetzumbrhan6437
@berhefetzumbrhan6437 4 года назад
ፓሌቲኬኖጭ ለስልጣን እንጂ ለሕዝብ ኣያስብም ። ህዝብ ስላም ከህሉ ህዝብ ነው የምያስበው ፡ ይመስለኛል።
@user-lf7tt5ys6r
@user-lf7tt5ys6r 4 года назад
እውነተኛው እስክንድር ነጋ በቀለ ገልቱ
@berhanuseti5731
@berhanuseti5731 4 года назад
በጣም የሚናገሩት ውሀ አያነሳም በጣም የደከመ ውይይት ነው ያሳፍራል
@ethiopianamhara3984
@ethiopianamhara3984 4 года назад
Berhanu Seti የባሊ ዉሃ ነዉ? 2ል2ላ ነገር ነህ...
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 4 года назад
Lene gin atlist endezhe mejemru des Blonal I understand u
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 4 года назад
@@ethiopianamhara3984 tesadebek motekal u must rispect Everyone opinions
@jkkl5410
@jkkl5410 4 года назад
ከብሄር በፊት ሰው መሆን ይቀድማል ግን ለምን ታዳሚዎች አታሳትፉም ጥያቄ እና አስተያየት መስጠት እንፈልጋለን
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 4 года назад
ይህ ጋዜጠኛ ግን ኢትዮጽያ ውስት ነው የሚኖረው? እህን ያህል ግልጽ አልሆንለት ያለው የተረኝነቱ ጉዳይ
@tsigeyimer1581
@tsigeyimer1581 4 года назад
በቀለን እባክህ ጠይቅልኝ በምን ጭንቅላት አስበህ ነው ቤተክርስቲያን ስለ ሀገር ምን አገባት ያልከው?????ሀገር ማለት ማነው ?????
@tsehayhassen953
@tsehayhassen953 4 года назад
ብቀለ ገሪባ የምሁር መሀይም ነው አገር ማለት ግን ሰው ነው እንጅ ክርስትናም እስልምናም ሳይሆ አገር ማልት በአገሩ እኩል መብትም ግዴታም ሊኖረው ግን ይገባል
@jojobeder7148
@jojobeder7148 4 года назад
ሀገር ማለት የሀገሪቷ መሬይ፣ ህዝቦቿ ሲሆን ቤተ ክርሰቲያን ግን የአንድ ሀይማኖት ተከታዩች የሚፀልዩበት ቦታ ነው። እና ሀገር እንደ ቤተ ክርሰቲያን ጠባብ ሰላልሆነ ነው።
@mimiyenew6905
@mimiyenew6905 4 года назад
Sigemer sigebawe eko new sayew comedy new yemimeselgn.
@nasriianoleview1606
@nasriianoleview1606 4 года назад
Hager melat Ye muslim Ye critian Ye protestant melatno dedeb amara
@geeh1711
@geeh1711 4 года назад
እስክዬ የኔ ጌታ በጣም አከብርአለው የኢትዮጵያ ማንዴላ ነክ አንተ የኔ ጀግና 💪💪💪💪💪💪💪💪
@abraham7200
@abraham7200 4 года назад
በርግጥ ለእሬቻ በዓል የወጡ የኦሮሞ ልጆች በግላጭ ተገድለዋል። ነገር ግን የአማራን ሕዝብ ከረያኔ ጋር በመወገን ለ 27 አመታት ሲጨፈጭፍ የኖረውን የቀማራ ማሕበረሰብ አቶ በቀለ ለምን ረሳው። የአማራን ብዙሀን በሚሊዮን ሲገደል የት ነበራችሁ። ደግሞ በሂሳብ ስሌት ከሆነማ ለኢትዮጵያ አንድነት እና ለሕዝቦቿ ነፃነት ማን እንደአማራ ተሰውቷል። ለማያውሽ ታጠኚ ይላል የሀገሬ ሰው። አማራን ከእንግዲህ ማቆም አትችሉም መልሶ ኢትዮጵያ ን ይታደጋል።
@filmontesfai607
@filmontesfai607 4 года назад
Thank you Nahoo TV. Now we can see clearly how empty our activists are. How can you compare them with Abiy Ahmed?!! Abiy is by far advanced in thoughts and practice.
@ijoolleearsii2190
@ijoolleearsii2190 4 года назад
Obbo baqqee keennaa sii jaalannaa ♥️💚♥️
@kedi1192
@kedi1192 4 года назад
እሥኬ በርታልን እውነት ያሸንፍል
@wdeneshbetamu5231
@wdeneshbetamu5231 4 года назад
ሁሉም የኦሮሞ ፖርቲዎች በሙሉ
@user-yx3cc7mg1l
@user-yx3cc7mg1l 4 года назад
ፅንፈኛው በቀለ ገርባ አማርኛ ይችላል እንዴ
@user-zt4cc6wn6c
@user-zt4cc6wn6c 4 года назад
ኔ ገርሞኛል
@user-zt4cc6wn6c
@user-zt4cc6wn6c 4 года назад
አማርኛን እየጠላ አማረኛ ይናገራል
@seenaalamii2702
@seenaalamii2702 4 года назад
አንተ ብቻ ነው የምትችለው
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 4 года назад
Eskinder means very intelligent political leaders! He know what happened in the future Ethiopian politics
@nuhamkonjo8056
@nuhamkonjo8056 4 года назад
gega 477 great
@zenagetachew4645
@zenagetachew4645 4 года назад
@@nuhamkonjo8056 😂😂😂😂😂😂naver he don't now
@nuhamkonjo8056
@nuhamkonjo8056 4 года назад
gega 477 really
@tube-ve2zl
@tube-ve2zl 4 года назад
አይ በቄ ከዚ በዋላ የጦር መሳሪያ ምንድን ነው ተብለህ ብትጠየቅ ግጥም የምትል ይመስለኛል ክክክክክክክ
@seki1508
@seki1508 4 года назад
አብ ሳላት ታሪኩ ክክክክክ
@user-mi5dq8nm5j
@user-mi5dq8nm5j 4 года назад
Kkkkkkkkkkkkkk ewente new
@helenbb2077
@helenbb2077 4 года назад
😂😂😂😂😂😂
@mesfin74
@mesfin74 4 года назад
ዋው እስክንድርን እንደዚህ አልጠበቅኩትም ነበር በተራ ጥርጣሬ ተሞልቶ ምን እንኳን እንደሚያወራ አያውቅም።
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 4 года назад
እስክድር ነጋ የሰውዘር የሰው ዘር ምንአቀላቀለው ጤፉን ከጎመንዘር
@dagnebekele2488
@dagnebekele2488 4 года назад
teretam
@shegawadmasu2298
@shegawadmasu2298 4 года назад
hymay please com on ስንዴም እኮ ከእንክርዳዱ….
@user-fp9by5cw3l
@user-fp9by5cw3l 4 года назад
ፈጣሪ ሰላማችንን ይመልስልን!ዘረኝነትን ያጠፋልን
@cherinettegegne5991
@cherinettegegne5991 4 года назад
ሁለታችሁም ብዙ ግዜ ስለታሰራችሁ መሰለኝ ማራኪና አገር ገንቢ ሃሳብ አላየሁባችሁም ተቀራርቦ መወያየት መለመዱ ግን ጥሩ ነው ::እኔ ግን የጠ/ቅ ሚንስተራችንን እና ወ/ሮ መአዛን በድጋሜ አየሁት ::
@wondemamoe5189
@wondemamoe5189 4 года назад
Such like dialog is better rather than reporting only one side idea. Thank you!
@Bakhar_waaree
@Bakhar_waaree 4 года назад
እስክንድር የሚያራምደው 'politica ' የትም የሚያደርሠው አይደለም !!ግዜያዊ ኖ !አብሽር B.Gerba Federalist ❤💚❤🙌
@ijoolleearsii2190
@ijoolleearsii2190 4 года назад
😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
@nuneyoins8129
@nuneyoins8129 4 года назад
usmael Abdela tesastehale mene gezeyegm jegna jegna nw
@user-tz1dn1ld7m
@user-tz1dn1ld7m 4 года назад
ይቅርታ ያድርጉልኘና ክቡር አቶ በቀለ ገርባ የተቀመጠ ተንቀሣቃሽ እቃ ነው የሚመሥሉኘ ለአንድ ብሔር ብቻ የሚያቀነቅን ሠው ያው እቃ ነው ሥለ ኢትዮጲያዊነት የማይሠበክ ሠው ለኔ ተንቀሣቃሽ እቃ ነው😊
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 4 года назад
ስልጣን ላይ ስለተቀመጡት የጥይት ድምፅ ሰምተው ስለማያውቁት ዳያስፓራዎች አቶ በቀለየተናገርከው እውነት ነው::
@fekrseferd93
@fekrseferd93 4 года назад
አሥር ከመ ወለደ አንድ እሥክድር ይበቃል ሙህሩው አንት የአለም ሙህር ነህ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር
@ashenafiminuye6128
@ashenafiminuye6128 4 года назад
በማድበስበስ የሚታለፍ ማንኛውም ነገር አሁን ያን ያህል ነው እስክንድር ልክ እና እውነት አለው አሀን የአኦሮሞ ገዥወች አ]ላማ የድርሻቸውን መጨቆን ነው ለማንኛውም ጨቋኝነት ታሪክ ያበበላሻል ቆም ብሎ ማሰብ መልካም ነው ባይ ነን
@yeroonamma1989
@yeroonamma1989 4 года назад
I couldn’t agree more with Bekele . Of course so many people died and prisoned during that time and still the same...Nothing has changed for Oromo people. I wish whatever Eskindir is saying about it’s oromos time is true. The reality is different. That’s what Eskindir and his followers have in mind and they use it to gain support and that is understandable. It’s all politics. Good discussion 👍🏽👍🏽
@dawitbekelc2240
@dawitbekelc2240 4 года назад
yeroon amma liar, stop deceiving
@NancyEttiy
@NancyEttiy 4 года назад
በቀለ ገሪባ ኢትዮጲያውነታችን ሲል ሰማው ልበል ስባተለልኩስኩስ
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 4 года назад
ጋዜጤኛው እ ስሥረኛ የለም ትላለህ እንዴ የ አብን አመራሮች ታፍሰው ታጉረው የለ እንዴ
@alemaywld6120
@alemaywld6120 4 года назад
እስኬው ፍሬ ሰው!!!
Далее