Тёмный

አነጋጋሪው የዘር ማጥፋት ወንጀል በጌታሁን ንጋቱ Salon Terek 

salon tube
Подписаться 226 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@ሰቫትቁጥርዩቱቭ
@ሰቫትቁጥርዩቱቭ 6 месяцев назад
ድንቅ ችሎታ ነው እናመሰግናለን
@tirhasdainel4906
@tirhasdainel4906 2 года назад
ኣምላክ ከዘር መከፋፈል ይጠብቀን❤️❤️❤️
@bisratgetu206
@bisratgetu206 3 года назад
ላመሰግናቹ እወዳለሁ ። ጌች ይበልጥ አቀራራብህን ይመቸኛል ...
@ሰውመሆን-ኀ9ኘ
@ሰውመሆን-ኀ9ኘ 2 года назад
ተጨማሪም ብታቀርብልን አሪፍ ነው! በቱርክ ክርስቲያን አለመኖሩ እና ሙስሊሞቹ አክራሪ ማለትም እንደሌላው ሀገራት ሙስሊም አለመሆቸው አስገርሞኝ ነበር ።እስከዛሬም ባሉት ጥቂት ክርስቲያኖች ላይ ተፅዕኖ እንደሚደረግባቸውና የተለያዩ መንግስታዊ ተቋማትን እንዳይጠቀሙ ማህበረሰቡ ተፅኖ እንደሚፈጥርባቸውና ከዚህም የተነሳ ሳይፈልጉ እስልምናን እየተቀበሉ እንደሆነ አንብቢያለው! ሀይማኖት የግለሰብ አስተሳሰብ እንጂ ፐፕሊክ ሊሆን አይችልም! ሰላሙን ያብዛልን!
@ggberhanu6405
@ggberhanu6405 3 года назад
በአፄ ሚኒሊክ ዘመን በሀገራችን ብዙ ነበሩ ይባላል። እንድያውም ንጉሡ አርምናዊያን መጨፍጨፋቸው ሰምተው ደብዳቤ ፅፈዋል።
@berhanugebrie662
@berhanugebrie662 3 года назад
የኔ ምርጦች ❤
@amilove139
@amilove139 3 года назад
France ke 60 amet bafet 1.5 million Algeria chefechfalch
@eliasal-azar6171
@eliasal-azar6171 2 года назад
አነት ባልጊ የምታውራውን እውቅ የምኖሪው አልማኔይ ነው በጣም የሚ ገርመው የቱክ እና የልማኔያ የጥንት ታሪክ ጓግል አረጋቹ መረዳት ትችላላቹ የሚያውራው ምንም ከእውንት የራቅ ነውና እየሰክሰን ነው።
@anduaynu9851
@anduaynu9851 2 года назад
Kebit
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 2 года назад
kezih belay yezer matfat ale ende????
@farukekemalali5790
@farukekemalali5790 3 года назад
Naamni akka kiyya seenaa dhageeffachuu jaalatu yoo jiraate mee afaan Oromootiinillee osoojiraatee natti tola
@mamaminas502
@mamaminas502 3 года назад
ግድ የለም የፍርዱ ቀን ቀርቧል ጨፍጫፊ ሁላ ዋጋውን ያገኛል
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 года назад
Nefesachewn yemarew
@hiwotroba4563
@hiwotroba4563 3 года назад
Lemn silemililik ya oromon zare maxfat attinagerim weregna hulla
@anduaynu9851
@anduaynu9851 2 года назад
Begi
@selamshewangizaw8767
@selamshewangizaw8767 Год назад
Beyetegnaw masreja?
@eskndirhaile1495
@eskndirhaile1495 2 года назад
Oromoo amhran min yahel inde gedele nigeren
@lifeisnotfair7494
@lifeisnotfair7494 2 года назад
This not true England 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 did it then they said Ottoman
@akhhh6854
@akhhh6854 2 года назад
ክክክ አይ የማይመስል ነገር የነበበከው ትክክል አይዳለም የተፃፈ ብቻ እዚህ አምጥታ አተቀረበ አንተ ብቻ ነክ ቆይ የምተውቀው
@dawitnigatu843
@dawitnigatu843 3 года назад
በርካቶቹ ከኦቶማን ቱርክ ግዛት የተባረሩት አርሜኒያውያንና ግሪካውያን ወደ ኢትዮጵያ ተሰድደው የመጡ ሲሆን በድሬዳዋ ከተማ ለረዥም አመታት ኖረዋል፥ ከማህበረሰቡም ጋር ተጋብተው ተዋልደዋል፨ የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን፥ የአርመኖች የመቃብር ስፍራ አሁንም በድሬዳዋ በከዚራና ለገሃሬ ተብለው በሚጠሩት ሰፈሮች አሁንም ተጠብቀው አሉ፨ ይህ ትልቅ ታሪክ ነው፨ እንደዛሬው ሳይሆን ድሮ አውሮፓውያን ተሰድደው የሚመጡት ኢትዮጵያ ነበር፨
Далее
LOLLIPOP-SCHUTZ-GADGET 🍭 DAS BRAUCHST DU!
00:28
БАГ ЕЩЕ РАБОТАЕТ?
00:26
Просмотров 153 тыс.
PERFECT PITCH FILTER.. (CR7 EDITION) 🙈😅
00:21