Тёмный

አና ፍራንክ Anne frank ብላቴናዋ ልባም ሴት 

Debo Media
Подписаться 2,7 тыс.
Просмотров 123
50% 1

አና ማስታወሻዋን 13ኛ የልደት ሻማዋን ከለኮሰችበት ሰኔ 12 ቀን 1942 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ነሐሴ 1 ቀን 1944 ዓ.ም. ድረስ ስትከትብ ቆይታለች፡፡ አና በመሸሸጊያ ስፍራው ውስጥ ሆና በመዘገበችው ማስታወሻዋ ደጋግማ የምታነሳው እጅግ አስቸጋሪና የተጨናነቀ ስለነበረው የድብቅ ሕይወታቸውና እርስ በእርስ ስለሚያጋጥሟቸው ግጭቶች ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በመሸሸጊያ ውስጥ በቆየችባቸው 2 ዓመት ከአንድ ወር ጊዜ ውስጥ አና ስለ ፍርሀቷ፣ ስለ ተስፋዋ እንዲሁም ስለ ባሕሪይዋ ፅፋለች፡፡ አና በማስታወሻዋ ላይ አብረዋት የተደበቁት ሰዎች ብዙም የማይገነዘቧት መስሎ እንደሚሰማትና ጥሩ ሆና ለመገኘት እንደምትጥር ገልፃለች፡፡
አና ወደ መደበቂያ ውስጥ ስትገባ የ13 ዓመት ልጅ የነበረች ሲሆን፣ ናዚዎች ሲያስሯት ዕድሜዋ ገና 15 ዓመት ነበር፡፡ በነሐሴ 4 ቀን 1944 ዓ.ም. ጠዋት/ረፋዱ 4 ሠዓት ተኩል ላይ አንድ የናዚ ኤስ ኤስ መኮንንና በርካታ የሆላንድ ፖሊስ ሠራዊት አባላት እነ አና ወደተደበቁበት ስፍራ መጡ፡፡ የፖሊስ አባላቱም በቀጥታ ወደ መሸሸጊያ ስፍራው የሚያስገባውን በር የደበቀውን የመጽሐፍት መደርደሪያ በማምራት በሩን ከፈቱት፡፡

Опубликовано:

 

2 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
Далее
Dragon Blood Whitening Cream
00:35
Просмотров 6 млн
Day 1 | IEM Rio 2024 | Playoffs | КРNВОЙ ЭФИР
7:04:51
Dragon Blood Whitening Cream
00:35
Просмотров 6 млн