Тёмный

አንቂ አንደበቶች ክፍል 8 - ዳኛዋ አላስቻላትም ግንባሯን ሳመቻት - Anki_andebetoch | Comedian Eshetu | Donkey Tube 2022 | 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 319 тыс.
50% 1

Anki Andebetoch is a RU-vid Series in Which individuals compete against each other.created by Fitsum Feseha. and Produced and Directed by Comedian Eshetu.
The program attracts a variety of participants, from across Ethiopia , to take part and who possess a talent to motivate by speaking and performing in any way. Each participant who auditions attempts to secure a place in the live episodes of a season by impressing a panel of judges - the current line-up consists of Manyazewal, Fitsum, Tseday and Eldana. Those that make it into the live episodes compete against each other for the judges' in order to reach the live final, where the winner receives a large cash prize.
#donkeytube
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

2 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 460   
@blendesale5897
@blendesale5897 2 года назад
ከአንቂ አደበቶች ሱስ ይዞኛል 👌❤
@beersheba4316
@beersheba4316 2 года назад
ለሱስማ ቡናም ሱስ ይሆናል ዋናው ቁምነገሩ ከአንቂ አንደበቶች ምን ተምረሻል ምንስ አትርፈሻል ማየት ከጀመርሽ ምን ለውጥ አመጣሽ ነው ዋናው ቁምነገሩ ?
@blendesale5897
@blendesale5897 2 года назад
@@beersheba4316 ለውጥ ባይኖረው ሱስ አይዘኝም ነበር በጉጉት ሰለምጠብቅ እና ሰለምከታተል ነው ለዛ ነው
@yeshiget8602
@yeshiget8602 2 года назад
ግን ብሮ የታለ
@beersheba4316
@beersheba4316 2 года назад
@@blendesale5897 በጣም ጥሩ ለውጥ ካለው ዋናው ለውጡለይ ፎከስ ማድረግ ነው ከሱሱ በዘለለ
@banchbesratahmad8672
@banchbesratahmad8672 2 года назад
Ename WAW
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 2 года назад
ዛሬም አዲስ ቀን ነው!!! እጅግ በጣም ደስ የሚል ጥሩ ፕሮግራም ነው እርግጠኛ ነኝ ሁላችንንም ያነቃቃል ፣ በርቱ።
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 года назад
ደምሪኝ ኤልሲ
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 года назад
@@ewnettube2001 ደምሪኝ እህቴ
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 года назад
@@enatethiopia953 ደምሪኝእህቴ
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 года назад
ሰላም እህት በቅንነት ደምሪኝ❤
@mimafkr945
@mimafkr945 Год назад
ጎበዝ
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 2 года назад
ሁሌም ደስትላላችሁ በጣም የሆነች ደግእናት የድሮ ኢትዮጵያን ገፅታ ነዉ የምታስታዉሱኝ ሁሌም ያነቃቃሉ ተወዳዳሪዎች ጀግኖች ናቸዉ እወዳችኋለሁ🙏💚💛❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 года назад
እንደማመር
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n 2 года назад
ማናዘዋል በጣም ጎበዝ ዳኛ ነዉ 🙏💖
@bmtube.2114
@bmtube.2114 2 года назад
@@ewnettube2001 ነይ ቤተስብ እንሆን. ማሬዋ
@bmtube.2114
@bmtube.2114 2 года назад
@@ewnettube2001 እሺ ማሬዋ
@seidmohammed1984
@seidmohammed1984 2 года назад
@@ewnettube2001 እንደማመር መልሴ ፈጣን ነዉ
@seidmohammed1984
@seidmohammed1984 2 года назад
@@bmtube.2114 እንደማመር መልሴ ፈጣን ነዉ
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 2 года назад
የ15 አመቷ ታዳጊ እግዚአብሔር ያሳካልሸ ጀግናና ብርቱ ልጅ ነሸ😍
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
እሁድ እሁድ በጉጉት አንቂ አደበቶች ሰኞ ድንቅ ልጆች በጉጉት የምጠብቀዉ ❤❤
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ማሬ ደምሪኝ
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 года назад
ደምሪኝ ፋጢም
@hanaalemu6712
@hanaalemu6712 2 года назад
እሸቱ television ላይ መምጣት አለብክ ይህ ፕሮግራም መላው ኢትዮጵያ ማየት አለበት
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 года назад
ዳኞቹ ግን ደስ ሲሉ የሰውን ቅስም አይሰብሩም እንዲበረታ እና ተስፋው እንዲለመልም ያደርጋሉ ተባረኩ 🙏🙏🙏
@kidistteshome
@kidistteshome 2 года назад
ሁልጊዜ ኤልዳና በጣም ተነቃቅቻለሁ ትላለች፡፡ ግን ሁሌ እንዴት ይሆናል?
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 года назад
ሰላም እህት ደምሪኝ በቅንነት ❤
@fritatube6034
@fritatube6034 2 года назад
ምህረት ዓላማሽና ቁርጠኝነትሽ ትልቅ ደረጃ ያደርስሻል ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ👏
@zeebazeeba4081
@zeebazeeba4081 2 года назад
ዳኞቹ ምርጥ አቂ አንደበቶች ናቸው የሰው ሞራል ሲጠብቁ ደስ ሲሉ
@felegushfelegush3912
@felegushfelegush3912 2 года назад
ጎጃሜዋ ያገሬ ልጅ በርች አገላለፅሽ በጣም ነው ሚያነቃቃው
@tahiyahmuhamad3738
@tahiyahmuhamad3738 2 года назад
ሽ አመት ኑሩልኝ ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው እንዳይቋረጥ ጠንካራ ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል ዋጋዋ ከቀይ እንቁ እጅግ ይበልጣል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@amanual6586
@amanual6586 2 года назад
የደዘዬ ልጂ አንቺ ቢያንስ እናትና አያት አለሺ ምንም የሌለን አለንና እድለኛ እንደሆንሺ አስቢ ሁሌም የሚያጽናናኚ ነገር ጤነኛ እና ሰርቼ እራሴን እና ሌሎቺን መርዳት መቻሌ ነው
@yared_yehulaset
@yared_yehulaset 2 года назад
💪 አንቂ አነቃቂ ቃላቶች 👏👏👏 😁 26 ሚልየኑ ናፍቆኛል ⏸
@alexstesema2946
@alexstesema2946 2 года назад
ለእኔም ህልም ነው ሆናብኝ ግን እውነት ነው ???
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 года назад
ደምረኝ ያሬዶ
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 года назад
@@alexstesema2946 ደምረኝ አሌክሶ
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ፍሮግራም ነው በርቱልን
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 2 года назад
🏃‍♀️ውይይይ ተኝቼ 37ሰው ቀድሞ ኛል ☹️የስልምና እምነት ተከታወች እክዋን ለታላቁ ለተከበረው የራህመት ወር እሮመዳን በሰላም አደረሰን 🇪🇹
@maryammm4345
@maryammm4345 2 года назад
አምን አምን አለሁማ አምን እዉነት የረህመት ወር ነዉ።
@tub8577
@tub8577 2 года назад
አንቂ አንደበቶች 👌በተለይ ደግም የርብቃ አፍቃሪ😂
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 2 года назад
የእኛዋ የዳንግላዋ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አለባበስሽ እራሱ ኩራታችን ነው
@birukmengista2879
@birukmengista2879 2 года назад
የእዉነት ይህ ፕሮግራም እጅግ በጣም ምርጥ ነዉ ለመላዉ ኢትዮጵያዊ ማዳረስ አለብን ይህን የተኛ ህዝብ መቀስቀስ ማንቃት ያስፈልጋል እዚህ ትዉልድ ላይ በጣም መስራት ያስፈልጋል ትዉልዱ እጠፋ ነዉ ።
@temam82
@temam82 2 года назад
Three of the judges are very emotional. But Mane looks professional!!
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 2 года назад
አስተዋዋቂውን በጣም ነው የምወደው በጣም ያስቀኛል
@martaworku7214
@martaworku7214 2 года назад
በርቱልን አንቂ አንደበቶች የኢትዮጵያን የወደፊት ተሥፋ በናተ እያዬሁነው።❤❤👏👏👏
@naney6677
@naney6677 2 года назад
እርግጠኛ ነኝ ሁላችንንም ያነቃቃል አይደል; ዛሬም አዲስ ቀን ነው!!! እጅግ በጣም ደስ የሚል ጥሩ ፕሮግራም ነው።
@adobiatube2206
@adobiatube2206 2 года назад
ነቃን ደነገጥን ፈጣሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
በቀንነት ደምሩኝ ውዶቼ
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 года назад
ደምሪኝ ናኒ
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 года назад
@@adobiatube2206 እንደማመር
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 года назад
እውነት ነው እህት ደምሪኝ በቅንነት
@tesfayetesfa2782
@tesfayetesfa2782 2 года назад
ፈታ በሉ ዛሬ በአንደበቶች አንቂ፣ ተደሰች ዘና በይ ሳቂ ተፍለቅለቂ፣ እንደ አቦል ቡና ጥዋት አነቃቂ፣ ፍፁም ማንያዘዋል ኤደንን እወቂ፣ ፀዲ ማለት እሷ በፍፁም አድንቂ።
@ekunand521
@ekunand521 2 года назад
ድንቅ ነው
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 года назад
በቅንነት ደምረኝ ወንድም ❤
@lailaseid7874
@lailaseid7874 2 года назад
ይገርማል ድንቅ ድንቅ ፕሮግራም። እናመሰግናለን
@weynajone1333
@weynajone1333 2 года назад
በጣም እናመስግናለን ዘመናችሁ ይባረክ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 года назад
እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምረው ዋውውው የመወደው ፕሮግራም🇪🇹💚💛❤️🌺
@etaferahuhaile3797
@etaferahuhaile3797 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ይህን ፕሮግራም ስመለከት እራሴን ማየት የቻልኩበት አሁን ትልቅ ሰው ሆኛለሁ በውስጤ ብዙ እምቅ ነገሮች አሉገን ነገር ግን ተስፋ በመቁረጥና በመጨነቅ እራሴን እየጉዳሁ ነበር ነገር ግን እውቀት ካለው እምነት ያለው በሚል እርእስ ያቀረበችው ልጅን ስመለከት እራሴን ታዘብኩ ዝምብሎ እራስና ማስጨነቅ ማመን እንደጎደለኝ አሰብኩ እራሴን ታዘብኩ እና በምንም መጨነቅ እንደሌለበኝ እራሴን ማከም እንዳለብኝ አመንኩ እናም በጣም ደስ ይላል በርቱ በአምለኬ ማመን አንዳለብ አሰብኩ
@lidyasintyhu9814
@lidyasintyhu9814 2 года назад
የኔ ፍቅር ጀግና ነሽ ደሞ ደስ ስትይ ምትወደጅ ነሽ በርች ታስታውቅአለሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ
@Anumma572
@Anumma572 2 года назад
Egzabeher Ybarkesh Fetari Kanchi Gara New Tameneshala
@user-zs3jy6hr2f
@user-zs3jy6hr2f 2 года назад
ምርጥ ፕሮግራም ይህንን ፕሮግራም ያዘጋጀህ ፍሰሀ እውነትም ፍሰት እድሜህን ያርዝመው
@CookSimple12
@CookSimple12 2 года назад
This program changes the generation .....wow....keep it up.
@mitkefamily4474
@mitkefamily4474 2 года назад
አንድ ቀን ወይስ ቀን አንድ ? እጅግ በጣም አነቃቅቆኛል 👏👏👏👏👏👏👏
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 года назад
ዋው ምርጥ ፕሮግራም ብዙ ትምርት እየተማርንበት ነው በተለይ ተስፋ ለቆረጥን ሰዎች አነቃቂ ፕሮግራም ነው ተባረኩልኝ ከዚ በላይ ከፍ በሉልኝ
@selam801
@selam801 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶቼ እዚህ ፕሮግራም እኔ በጣም ነው የሚያነቃቃኝ
@sisaykebede6540
@sisaykebede6540 2 года назад
እደወትሮው ዛሬም ልዩ ነው እናመሰግናለን በርቱልን
@amsalgebreegziabher630
@amsalgebreegziabher630 2 года назад
ምልንዴ የምትሰጠው አስተያየት ጥሩ ነው ተወዳዳሪዎች እራሳቸውን ሆነው እንድመጡ ይረዳል ሁላችንም ድኞች ታዳሚዎች እናመሰግናለን 💚💚💛💛❤❤👏👏👏👏👏🙏
@yoni6059
@yoni6059 2 года назад
Wowowowo unbeliveable all are so amazing to me ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 2 года назад
ዋውው የሚገርም ፕሮግራም እናመሰግናለን በርቱልን 🙏❤🙏❤🙏❤
@solomonam6879
@solomonam6879 2 года назад
Manzwale is good judge for me thank you he is really prefect and have connection with every one feeling so that keep it up tell the truth every time
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካቹ ጥሩ ነው በርቱ
@yesewzertamir8296
@yesewzertamir8296 2 года назад
በጣም ልዩ ነው!!!
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 2 года назад
_የኔ ውድ ምህረትዬ እንባዬን እያፈሰስሁ ነው ያየሁሽ እርግጠኛ ነኝ ይህ መንገላታት ነገ ታሪክ ታደርጊዋለሽ ምክንያቱም ጀግና ነሽ ጠንካራ ነሽ በርች እማ_
@kidehaile7797
@kidehaile7797 2 года назад
Thedi Egzhabr yebarkesh.
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m 2 года назад
የመጀመራዋ ልጅ አስለቀሰችኝ የኔ የውስጤ ነው የተናገረችው ያለ አባት አሳድጋኝ ስለ እናት ሲነሳ አልችልም
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 2 года назад
ይሄ ዘፈን የኔ ነው ፍትህ ለስሜ
@user-hd5gr5zy2l
@user-hd5gr5zy2l 2 года назад
ሁላችንም አነቃቅቶናል ዋው በጣም ቆጆነው በርቱልን ማኔ ሁላቹህም ተባረኩልን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@halimajemal984
@halimajemal984 2 года назад
እንዴት በጉጉት እንደምጠብቀው ብታቁ😍❤🙏
@habeteneguse2855
@habeteneguse2855 Год назад
አንቂ አንደበቶች አንደኛ ተመቺቶኛል
@amannegasi640
@amannegasi640 2 года назад
ኤልዱየ እወድሽሃለው
@solomonheye6301
@solomonheye6301 2 года назад
Eyoba you're super great & keep it shining
@semuhabesha2381
@semuhabesha2381 2 года назад
Wow yezarewu betam gerami new
@omehikma2102
@omehikma2102 2 года назад
ይሄ ፕሮግራም እራሴን እንደመለከት እራሴን እንድቀይር አድርጎኛል በሰሙት እና ባዮት መማር ብልህነት ነዉ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
ዋዉ ገራሚ ፕሮግራም ነዉ 👍👍👍
@almetube5688
@almetube5688 2 года назад
ቤተሰብ ርጊኝ
@dagnachewmekete2815
@dagnachewmekete2815 2 года назад
Amazing program ever in Ethiopia.
@yeabsiragetnet6591
@yeabsiragetnet6591 2 года назад
betam tru program new bertuln
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 года назад
ማንያዘዋል እሸቱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ኡፍ አመለካከትህ በጣም ይለያል በጣም አስተዋይ ነህ
@okoo3056
@okoo3056 2 года назад
WOW wow betam gobez nachu betam,.....
@lemi4529
@lemi4529 2 года назад
አንዳንዴ አላለፍክም ማለት አትችልም ማለት እንዳልሆነ በባለፍንጭቱ ልጅ ተረዳው። ጎበዝ እንደሆነ ያስታውቃል ንግግሩን ለወግ እንዲቀርብ ስላደረገው እንጅ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 2 года назад
Wow ውዶቼ በጣም ነው ምወዳቹ የኔ አነቃቂዎች
@yamrotkassa2652
@yamrotkassa2652 2 года назад
Great Production!!!!! Eshe gin aynachin eyaye femesek eko ... gobez! techelaleh!
@zamanaybelet5021
@zamanaybelet5021 2 года назад
Wowo Bxami. Dess yemeli Bergram newi Berti❤❤❤
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 года назад
በጣም ወሣኝ ፕሮግራምነው ግራ ለተጋባነው መሥመር የሚያሢዝነው እውነት እናመሠግናል በርቱ ውዶቸ
@ufo1162
@ufo1162 2 года назад
አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት🙏
@sweetlife1632
@sweetlife1632 Год назад
በርቱ በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም
@seliyealmazhlij3238
@seliyealmazhlij3238 2 года назад
ዳኞች ክበሩልኝ እግዚአብሔር ያክብራቹ በጣም ደስ ትላላችሁ❤እሼ ትልቅ ሰው አንተንም እግዚአብሔር ያክብርክ ኑርልኝ❤
@cavendtube1212
@cavendtube1212 2 года назад
ማነው ግን እንደኔ በጉግት እሁድን የሚጠብቃት ውይ ሰወደው በርቱልን!
@sarass2644
@sarass2644 2 года назад
ዋዉ አንቂ አንደበቶች ልዮ ነው የኔ ውድ ምህረት እግዚአብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እናትሽንም በእድሜ በጤና ያኑርልሽ 😢😢👏👏😍😍😍😍😍😍😍 👍👍👍👌🙏
@fantagirma315
@fantagirma315 2 года назад
Wow betam des yemile porgrame new yen Enate ayizoshe wude Ehite bariche Awo Ye Enatoche mesahute betam bizu new
@eyeartaser3773
@eyeartaser3773 2 года назад
መንገዱን በማር ሰርቶ እያሸራተተ ሊደፋን ነው እንዴ ይሔ ልጅ ክክክክክ
@meleseabebe3966
@meleseabebe3966 2 года назад
ተመችቶኛል
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y 2 года назад
በጉጉት የሚጠበቀው ፕሮግራም እሼ ተባረክ
@user-cp2cn1jg8o
@user-cp2cn1jg8o 2 года назад
ደሥ የሚል ፕሮግራም ነዉ
@0916627026
@0916627026 2 года назад
Thank you "Anki Andebetoch" Manne, Be Eyyob Lay Yanesahewun leyyet yalle hassab adenkallehu. Le Eyob gen, Akkerarebihen wedijew "Sile Ethiopia Fidelat" Yalleh Ewket Bishashal Emekrihallehu. Yibelt Bittanebachew, Emenegn, YANTE BEHONU NEGEROCH BE KURAT Alemin Chimmir Tanekabetalleh Bezzih Andebetih. YE ETHIOPIA FIDELAT KE DIMTS BELAY NACHEW, EYYOBA!!!!!!!!!!!!!!!!! Astayeten Be Beggo Wesdehew, Arif neger endemittasayyibet Etebbikallehu!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! VIVA DONKEY TUBE, VIVA 'ANKI ANDEBETOCH' !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@tigisttakele2426
@tigisttakele2426 2 года назад
betam yemwedew program new yemr yanekakal
@nazrawiashewinner876
@nazrawiashewinner876 2 года назад
Eyetafetegn aleke woooooow. Bertu Let us move forward
@mabameseret6075
@mabameseret6075 2 года назад
ayzosh yisakal mitaye!!!! ergitegna negn tasakalesh
@emutiemuti4169
@emutiemuti4169 2 года назад
አቂ አደበቶች ምርጥ ፕሮግራም
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ነዉ ቀጣይን በጉጉት እንጠብቃለን
@aasalfewasfaw3523
@aasalfewasfaw3523 2 года назад
Waw betam yemiwedew program nw bertulign dagnoch betam ewdachualehu beteley eldana
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 2 года назад
ፀደይ ደስ የምትዬ ዳኛ ነሽ ድምፅሽ ሁሉ ነገርሽ 👍
@meklittesfaye1093
@meklittesfaye1093 2 года назад
Rebka music kkkkkkk good job Good messages go on you can do it
@user-li2dp7gm6r
@user-li2dp7gm6r 2 года назад
💞💞💞💞💞💞💞💞 ፈጣሪ ይባርካቹ
@burtukana5675
@burtukana5675 2 года назад
ማሺአላህደስይይይላልልልልልል
@helentube325
@helentube325 2 года назад
ዋው ምርጥ ፕሮግራም ቀጥሉበት 🥰
@yodit587
@yodit587 2 года назад
Thank you 🙏
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 года назад
We can betam ankaketehegnal Thank you my bro dagnochu alankagnem yalhu lemn yehon bezuwoche Africa yetergm new belew aydel ende Wedenchochu misededet kiki
@yeshiniguse8217
@yeshiniguse8217 2 года назад
Wow dink lij nesh yelibis misaley yizesh yegebashiw lij nuribet
@Ethel608
@Ethel608 2 года назад
ምርጥ❤💪
@user-zk2qy1kx7e
@user-zk2qy1kx7e 2 года назад
ውይ ተለያላቹሁ ቀጥሉበት
@cherinetasefa990
@cherinetasefa990 2 года назад
እስኪ በሳምን አንድ ጊዜ ያንሳል የምትሉ
@user-zb6rt8cp5k
@user-zb6rt8cp5k 2 года назад
ሳምንቱ እንዴት እንዴት እንዴሚርቅብኝ ይሔን ፕሮግራም ለመከታተል💖
@madinferhuu6783
@madinferhuu6783 2 года назад
እንኳን ደና መጣቹ
@gihontana9546
@gihontana9546 2 года назад
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው
@ephrem03
@ephrem03 2 года назад
ጥሩ ዕለት ነው
@aberaenat6072
@aberaenat6072 2 года назад
ይቻላል የእኔ ቆንጆ አታልቅሺ እሺ ዝምብዬ ስሰማሽ ከልብ አለቅሳለሁ የእውነት እንድን ነቃቃ ትልቅ ትምህርት ነሽ
@selamsusu6689
@selamsusu6689 2 года назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ተወዳዳሪዎች እንኳን ደስ አላቹ አነቃቅታቹኛል ❤🎉
@haimanotyilma
@haimanotyilma 2 года назад
ይህ ነው my favourite show
@JamilaJamila-bn7iv
@JamilaJamila-bn7iv 2 года назад
ዛሬም አዲሰ ቀን ነው እጅግበጣም ደሰ የሚልጥሩ
@deginetdagebo81
@deginetdagebo81 2 года назад
wow wow wow kifu aynikachu
Далее
Creepy Teacher Kidnapped My Girlfriend?!
00:42
Просмотров 10 млн
WWDC 2024 - June 10 | Apple
1:43:37
Просмотров 7 млн
Проучила любовницу
0:57
Просмотров 1,9 млн
Типа борец
0:40
Просмотров 1,6 млн
Они убрались очень быстро!
0:40