Тёмный

አንባዋን አንዴት ላስቁመው?!! ድንቅ ልጆች : 89  

Donkey Tube
Подписаться 2,4 млн
Просмотров 2,6 млн
50% 1

Comedian eshetu believes parents should be very careful about what they speak, hear and do in front of their children. Because that’s how children learn about the world. If the parents are always talking and listening hate speeches, it’s obvious that the child is going to be affected. So the main purpose of this show is to wake up adults from the deep sleep they are in. So in this show, we want parents to hear what their children have to say about the nation, humanity, love, peace, morals, and the future of the world when the host comedian eshetu asks them something serious about the world.
The show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

11 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,8 тыс.   
@Degsewtube
@Degsewtube 2 года назад
ልጆች ከወደዱ እኮ ፍቅራቸው ከልብ ነው ሲወዱም ያለ ምክነያት ነው 💚💛❤️ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 года назад
የኔዋ የልቤ ዜማዬ ደግነቴ አርሴማ አስለቀሰችኝም አሳቀችኝም ክክክክክክክ
@zeynebtube7806
@zeynebtube7806 2 года назад
አሚንንንን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
አረ እሺ ከስር ትሪ አድርጉበት ያለዛ ሞሶቡ ይቀደዳል ማለቴም ከስሮ ትራ ከሌለ ነዉ
@rahelbekel1553
@rahelbekel1553 2 года назад
እድግ በይ ደስ ስትል
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😢😢🇪🇹
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 года назад
ትክክለኛ የህፃን ባህሪ ያየሁባት ልጅ አላህ በጥበቡያሳድግሽ የኔማር💚💚
@adi-my1cq
@adi-my1cq 2 года назад
እኔ ራሱ ጌታን ልጅ እንደ ልጅ ሲሆን ነው ደስ ሚለኝ ❤❤
@user-gl7pt7fu4i
@user-gl7pt7fu4i 2 года назад
አወ
@user-gl7pt7fu4i
@user-gl7pt7fu4i 2 года назад
@@adi-my1cq ሳህ
@banchusimeneh9921
@banchusimeneh9921 2 года назад
Waw
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 года назад
@@adi-my1cq ere ene begize teru ena degun sileyu blte sihonu new des milegn kemr 🙄😁
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 года назад
ወይ ልጆች እንዴት እንደምያሳዝኑ እኮ የኔ ምስኪን እግዚአብሔር ባርኮ በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ 🙏😇❤️
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 года назад
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
አሜን ከሜኖ የሳድግልኖ
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 года назад
@@azebtufa7389 በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😢😢🇪🇹
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 2 года назад
ያ አላህ 😭😭😭😭 የኔ አብሪያት ስቅስቅ ብዬ ማልቀሴ በሰላም ነው እሸቱ አንተም እኮ እንደነዚህ ህፃናት ንፁህ ልብ ነው ያለህ❤️አላህ ይጠብቅህ 🙏
@tizibt6026
@tizibt6026 2 года назад
ማበላለጥ አየሁንብኝ እና ይቺ ልጅ በጣም ልጅ የምትባል ልጅ ናት የአሁን ሳይሆን የድሮ ልጅ ሆደ ቡቡ ሁላችሁም የሀገራችን ልጆች እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን
@brighttomorrowlearningtube5052
@brighttomorrowlearningtube5052 2 года назад
እውነት ብለሻል!❤
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Год назад
ልክ ነሽ
@setysetysety6386
@setysetysety6386 Год назад
@@brighttomorrowlearningtube5052 vz1
@setysetysety6386
@setysetysety6386 Год назад
Tube 554
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
እውነት የልጅነትለዛ ያላት ድንቅልጅ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
የዛሬዋ ድንቅ ልጅ እንበዋ ቅርብ ነው :: ሆዴን አባባችው:: እግዚአብሄር ሆይ ስለነዚህ ንጹህ ህጻናት ስትል አገራችንን ሰላም አርግልን::🙏🏽🇪🇹
@hadiaha3001
@hadiaha3001 2 года назад
አሚንንንንን
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ilovetigray1188
@ilovetigray1188 2 года назад
Amin
@tsigaredagaromsa6063
@tsigaredagaromsa6063 2 года назад
🙏🙏🙏🙏
@mehbubaaliya5964
@mehbubaaliya5964 Год назад
Eugk
@zuzutube_4645
@zuzutube_4645 2 года назад
"አላህ ሆይ" ለነዚህ ለማየት ለምንሳሳላቸዉ ልጆች ስትል ሀገራችንን ሰላም አድርግልን😭 የዛሬዋ ደግሞ ናፍቆቷን በተግባር ያሳየች ድቅ ልጅ ናት እድግ በይልኝ☝️🌷
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 года назад
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 2 года назад
Amane
@saronfikir5962
@saronfikir5962 2 года назад
አሜን
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 года назад
@@saronfikir5962 በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@user-ty4zj6gq3m
@user-ty4zj6gq3m 2 года назад
😭😭😭 በጣም እግዚአብሄርን ኧረ ጦርነት ይብቃን የድሮውን ሠላም ይመልሥልን የኛሠሰ ሀፅያት ከፍ ለህፃኖቺ ሢል ምህርቱን ይላክልን ፈራሁ አሁንሥ 😭😭😭😭
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 года назад
ዛሬ እሼ ትክክለኛ ህፃን አገኘህ የኔ አሳዛኝ ስታምሪ እድግ በይልን ።እሼ ታድለህ ህፃናት የእውነት ይወዱሃል ።እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ ።እ/ር አይለውጥብህ ዘወትር ፀልይ።
@user-ri2ic3yk7u
@user-ri2ic3yk7u Год назад
የኔ ማር አንጀት ሰትበላ ጌታሆይ ስለነዚ ንፁሃን እፃናት ስትል አገራችንን አስባት😍🙏
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 года назад
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ !! የእኔ ማር ጣፋጭ እሼ በልጆቹ ልብ ዉስጥ ትልቅ ቦታ አለህ መልካምነትህ ቀጥልበት አንተን አይተዉ ባንተ የሚወጡ ብዙ ህፃናት አሉ።
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ውዶቼ ደምሩኝ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
@@hayatmeka3271 demerign melesalewu ehet
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭እንቧዬ ይፍሰስ የኔ እናት የኔ ቆጆ እድግ በይልኝ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 года назад
@@comedianeshetu የህፃናት ሞራል ጠብቁ ሲከፉና ሲያለቅሱ አታጨብጭቡ አትሳቁ😥
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 года назад
@@Sofi-ks3zo መቼ ሳቁ ጉድ እኮ ነው
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 2 года назад
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሸ 😘 አሹየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ😍
@hvvvghhvvg90
@hvvvghhvvg90 2 года назад
ፈጣሪዬ ሆይ ለነዚህ ቅንልቦች ህፃናት ብለህ የኢትዩን ትሳኤ አቅርብልን እሼ ምርጥ ሰው ፈጣሪ እድሜ ይስጥክ አቦ 😘
@techamharic4666
@techamharic4666 2 года назад
መግቢያው ላይ "ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ሃገሬ" የሚለው እንዴት ደስ እንደሚለኝ💚💛❤ አለባበስሽ ደግሞ አንደኛ ነው እደጊልን የኔ ቆንጆ❤
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😢😢🇪🇹
@Ethiop93
@Ethiop93 2 года назад
Ashitu sailka matwkui bmryiam
@genettube277
@genettube277 2 года назад
በጣም እኔራሡ ያሥለቅሰኛል
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b 2 года назад
እህ ሀገሬ ሞቸ ነዉ የምወዳት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🥰
@saronfikir5962
@saronfikir5962 2 года назад
ወይ የኔ ጣፋጭ ልጂ እንደናንተ ንፁህ ልብ ይስጠን ፍቅር ያድለን እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@meqoyetgebere9948
@meqoyetgebere9948 2 года назад
እሼ ሰላምህ ይብዛ ከልጆች ጋር ያለህ መግባባት በጣም ደስ ይላል።በርታ።
@yordanstube8287
@yordanstube8287 2 года назад
ትለያለች ጣፍጭ የሆነች ልጅ ውነትም ድንቅ ልጅ ናት😍 ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርግልን💚💛❤️
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 года назад
የኔ እናት እምዬ ስትል ደስ ስትል💓ናፍቀኸኛል ግን አላውቅህም😂😂ውይ የኔ ማር ናፍቆት ሚያስለቅሳት ስታዛዝን ኡፉ😢
@user-gl3mw4yk2z
@user-gl3mw4yk2z 2 года назад
ናፍቀሀኛል 😭
@kuamekuku9767
@kuamekuku9767 2 года назад
የእኔ ቆንጆ ለሰዎች ያላት ፍቅር ይለያል! ❤ እንደዚህች ልጅ አይነት ልብ ይስጠን !
@kingcell9524
@kingcell9524 2 года назад
ድሮ ነበረን እኮ!!!
@kuamekuku9767
@kuamekuku9767 2 года назад
@@kingcell9524 bihonem ahun ke derow yelek yasflgenal
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Год назад
🥰🥰🥰🥰
@kingcell9524
@kingcell9524 Год назад
@@kuamekuku9767 ልጅ ሆነን ለማለት ነው
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 2 года назад
ፈጣሪያችን ሆይ ስለነዚህ ልጆች ብለህ ማረን ይቅርም በለን እሼ መልካም ሰው ❤❤❤👊👊👊👊
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 года назад
በቃ ባታውቀውም ሰው በመሆኑ ብቻ ናፍቋታል:: እግዚአብሔር የነዚህን ህፃናት ንፁህ ልብ ለሁላችንም ይስጠን:: እግዚአብሔር ያሳድግሽ: የአርሴማ ሰፊነው:: ስሟ ራሱ ቅኔ ነው::
@libamset
@libamset 2 года назад
ልጅነት!ንጹሕነት!የዋህነት!💕 እግዚአብሔር ለልጆቻችን ሲል ቶሎ ይታረቀንና ሰላማዊ ሀገር እንድናስረክባቸው ይርዳን💕💕💕
@beautifulethiopia1125
@beautifulethiopia1125 2 года назад
አሚን አሚን
@akiberhe2555
@akiberhe2555 2 года назад
Amen Amen...
@hopefulness7189
@hopefulness7189 2 года назад
ንፁህ ልብ…ንፁህ ፍቅር…ማን እንደ ህፃናት! እድግ በይ! አያትሽ እልፍ አመት ይኑሩልሽ! እሼ እናመሰግናለን!!💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
@borkenamusictube
@borkenamusictube 2 года назад
በቅንነት ደምሪኝ
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 2 года назад
ጣፍጭ ልጅ እንዲ ሲያወሩ ደስ ሲሉ የኔ አልቃሻ 😂😂😂😂 አሉ እንጂ አንዳንድ ልጆች ያለ እድሜያቸው ሚያወሩት ነገር ሚያስጠላ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
እኔ እራሱ እንባዬ መጣ በጌታ 🥲ኡፍ ልጆች እኮ ፍቅራቸው ከልብ ነዉ እኮ እንደኛ ማስመሰል አያውቁ የሁላችንም ልቦና እንደነሱ ያድርግልን 🌹ጌታ 🙏
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 2 года назад
ምነው ሁሉም ሰው እንደ ህጻናት ልብ ንጽሁ ቢሆን ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሸ ናፈቀኝ እስቲ ሁላችንም በየእምነታችን ዱአ ጸሎት እናድርግ ፈጣሪ ሰላሙን እንዳወርድልን🙏🙏🙏💚💛❤
@hanikitawtilahun7509
@hanikitawtilahun7509 2 года назад
በማርያም እንዴት ደስ እምትል ልጅ ነች ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግሽ እሸቱ ፕሮግራምህ እስኪጀምር በጣም ነው እምጓጓው ባንተ ውስጥ ኢትዮጲያ አለች
@united6563
@united6563 Год назад
የኔ ፍቅር 🥰🥰 ደስ ስትል ልቧ ንፁህ ነው ❤
@aamare337
@aamare337 2 года назад
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ 😍
@mahletkassahun5896
@mahletkassahun5896 2 года назад
በንፁህ ፍቅር ያደገች ውስጧ በፍቅር ነው የተሞላው ተባረኪ ለእናት ለአባት በረከት ሁኚ ለሀገር ለምድር በረከት ሁኚ 😍😍😘🥰
@user-pp3gr4sm7o
@user-pp3gr4sm7o Год назад
Amen
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 2 года назад
በጉጉት ስጠብቃት ነበር የዜማ ሁለተኛ❤💘
@shaikkhasim3034
@shaikkhasim3034 2 года назад
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይባርክሽ እዉነት አስለቀሽኝ
@eldanahonelegn8960
@eldanahonelegn8960 Год назад
ይች ልጂ በጣም ነዉ ደስ የምትለዉ ደስ ስትል💕💞
@fekareted
@fekareted 2 года назад
ደስ የምትል የእውነት ልጅ ናት። ፈጣሪ ያሳድግሽ
@wubautomotive
@wubautomotive 2 года назад
ሳይተዋወቁ መነፋፈቅን አጋባሽብን እኮ አንች ድንቅ💚💛❤ልጅ
@maeritube21
@maeritube21 2 года назад
የኔ ማር ናፍቀህኛል አለች እሼ እውነት ታድለህ ልጆች በጣም ነው ሚወዱህ ልብህ ንፁህ ነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እሼ❤❤😍😍
@kenanmostube
@kenanmostube 2 года назад
ልጅነት ሳይሰስቱ ፍቅርን መስጠት ፤ በግልጽነት ዙፋን መንገስ በልጆች መነጽር ራሳችንን እንድናይ የፈቀደ አምላክ ይመስገን::
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 года назад
ልጅ የወደደው ፈጣሪ የወደደው ነው እሸቱ አዝርናኝ ፕሮግራም ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m 2 года назад
እውይ እንዴት ደስ ትላለች የኔ ውድ እኔን አይዞሽ አታልቅሽ ፈጣሪ ይባርክሽ በፀጋ በጥበብ ያሳድግሽ! በማርያም በድጋሜ ትቅረብ የምትሉ እስኪ እንያችሁ!
@alextigstg3055
@alextigstg3055 Год назад
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር አምላክ ለቁም ነገር ያብቃሽ እሼ እግዚአብሔር ያክብርልን
@zaharaza3316
@zaharaza3316 2 года назад
የኔ እናት እንባዋ ኡፍፍፍ ህፃናት እኮ ንፅኳን ናቸው በህፃናት መወደድ ምንኛ መታደል ነው ተባረክ ወንድማችን
@fafimagnatube143
@fafimagnatube143 2 года назад
በጉጉት ስንጠብቅ ነበር ናፍቀኽኛል ግን አላውቅህም😂 የኔ ማር እድግ በይ እሽ መልካም ሰው 🥰
@Naahili
@Naahili 2 года назад
ቤተሰብ ሁኑኝ እስቲ ዉዶቼ ❤️🥰🥰🥰
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 Год назад
@@comedianeshetu አ ነ
@semiratube6317
@semiratube6317 2 года назад
ክክክክክክክክክክ አይ እሸቱ የዛሬዋ ደግሞ አሪፍ አልቃሻ የኛ ዘመን ልጅ ክክክክክ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 2 года назад
ሰበብ ብቻነዉ የምትፈልገዉ
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b 2 года назад
@@ekramweleyuwa1207 🤣🤣👍🏼እኔ አልበላም ብላም ታለቅሣለች
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 2 года назад
@@user-we3kb2jm5b አዎን ሚስኪን ነገር ናት ሀሀሀሀለ ኬኩን ይዛ እዳትመጣ አልበላም ብላ አለቀሰች እኮ ኬክ የማትወድ
@user-cf9md3xk7m
@user-cf9md3xk7m 2 года назад
የኔ ቆንጆ እፍፍፍፍፍ 🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
የማርቆሷ ንግስት እድግ በይ የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤❤🌹love 💝💝uuuuu ❤እመዬ 🌹🌹🌹
@user-ci8kq7tq6u
@user-ci8kq7tq6u 2 года назад
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥብ በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ ለኛም የተባረከ ትዳር ሰጥቶን በፍሬ በልጆች ይባርከን😢😢😢😢
@keedaw6764
@keedaw6764 2 года назад
አሜን፫
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
አሜን ውዴ
@user-fg2fh2us5i
@user-fg2fh2us5i 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@zamzammuhammad9597
@zamzammuhammad9597 Год назад
Ameeeeennnnnn
@alemegirma1558
@alemegirma1558 2 года назад
እኔ ሀሙስ ናፍቆኝ ነበር አሼ የኔ የዋህ አሼ በማርያም ብደውል ካርዴ ብቻ ነው የሚያልቀው መልክት እንልካለን ይላሉ በናትህ አሼ የ11አመት የስደት ታሪኬን በዳንኪ ቲዩብ በድራማ እናቅርበው በማርያም እስኪ በላይኬ አሼ ጋ አድርሱኝ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ማሬ በቀንነት ደምሩኝ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😢😢🇪🇹
@alemegirma1558
@alemegirma1558 2 года назад
@@mahi141 አትሙቺብኝ አረኩሽ
@Kalidesmael
@Kalidesmael 2 года назад
አለም ውድ ሰብስክራይ አርጊኝ አንችም ሀሳብሽን አላህ ያሳካልሽ ውድ
@murshidasajin2757
@murshidasajin2757 2 года назад
እሼ ምርጥ ሰው በጣም አክባሪክ ነኝ ልጆች የ ሀገር የ ወደፊት ተስፋ ናቸው እንደው እኚ ውብ የ ኢትዮጲያ ልጆች የ ዛሬ ድንቅ ልጆች ፕሮግራም ላይ ምታቀርባቸውን ወደፊት አድገው እኛም እድሜ ሰቶን አንተንም ፈጣሪ እድሜ ሰቶክ ዳግም የ ቀድሞ የድንቅ ልጆችን አድገው ተለውጠው በተመሳሳይ ፕሮግራም የ ድድንቅ ልጆች መድረክ ብናያቸው ብየ ተመኘው
@tensiadaily4840
@tensiadaily4840 Год назад
You do not understand how much joy children bring to your soul. We need to learn from these children. Eshayaaa you are the main man..such inspirational...Respect and Love to you
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 года назад
እሸቱ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ንጹህ ልብ እና ንጹህ አይምሮ ያላቸውን ስለምታቀርብልን እናመሠግናለን አርሴምዬ ፈጣሪ ያሣድግሽ 😍😍😍👌👌
@user-xn9nr7qk9y
@user-xn9nr7qk9y 2 года назад
እድግ በይ የኔ ቆንጆ እስኪ የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ለሁላችንም ጤናማ እና ደስ እሚል ልጅ ይስጠን
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 2 года назад
አሜን
@dalidnansh2013
@dalidnansh2013 2 года назад
Amen amen amen
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 года назад
በእዉነት ከፍቶኛል ሆድ ብሶኛል አዛኜን😢 የሀገራችን ጉዳይ ከቃል ከመናገርም በላይ ሆኗል💚💛💔 እግዚአብሔር ለእነዚህ ለማያቁትን ናፋቂ ንጹኅ ልቦች ሲል ይማረን ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን ይብቃን
@Naahili
@Naahili 2 года назад
ቤተሰብ ሁኑኝ እስቲ ዉዶቼ ❤️🥰🥰🥰
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 2 года назад
አሜን
@ilovetigray1188
@ilovetigray1188 2 года назад
Amin
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
ወይኔ ልጄ ትዝ አለችኝ 🥲🥲🥲🥲እኔን የኔ ጣፋጭ አምላኬ ሆይ በጣም የምጠላው ነገር ልጆች ሲያለቅሱ ማየት 😔እመቤቴ ትጠብቅሽ አርሴምዬ 💝💝የማርቆሷ በጣም ሆድ ብሷታል 🥲የኔ ልዩዬ
@alemmoges1552
@alemmoges1552 2 года назад
የኔ ማር እድግ በይልኝ አምላክ አገራችንን ለነዚህ ህፃናቶች ብለህ ሰላም አድርግልን
@amanuelliginani8160
@amanuelliginani8160 2 года назад
የኔ ማር ልዑል እግዚአብሔር በሞጎሱ አሰድግሽ የኔ ማልካም እሼ ለሁሉም ትናፍቃሀሌ ኑርልኝ የኔ አስተዋይ
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 2 года назад
ወይኔ በሳቅ ሞትትኩ እባዋ ቅርብ ነው የኔ ሆደ ባሻ አላህ ያሳድግሽ
@hayumamu1725
@hayumamu1725 2 года назад
Ayy enatawa selelechi nw
@user-Weynua
@user-Weynua 2 года назад
የኔ ጣፋጭ እንባዬ እስኪረግፍ ድረስ ነዉ ያሳቀችኝ ግን ቆይታችሁ በጣም አጠረ ደግማችሁ እንድታቀርቧት የኔ ሆደባሻ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ ለቁምነገር ያብቃሽ😍😍😍
@bizuhan
@bizuhan 2 года назад
ድንቅ ልበ ንፁህ ልጅ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሱ ያሳድግሽ❤️
@maranatha1293
@maranatha1293 2 года назад
እንባዋ እንደኔ ቅርብ ነው😂
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b 2 года назад
😂😂 እኔም በልጅነቴ እደዚ ነብኩ አልቃሻ ይሉኚ ነበር አሁን ደረቅ ሆንኩ ለምነዉ ጌታዬ ክክክ
@foziyahayati6372
@foziyahayati6372 2 года назад
@@user-we3kb2jm5b በልጅነትሽ ጨርሰሽው ነው
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b 2 года назад
@@foziyahayati6372 ክክክክ ይሆን እንዴ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 года назад
ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ለኛም የተባርኩ ልጆች ይስጠን ናፍቀህኛል ግን አላውቅህም አላለችም እሽቱ እውነትም ሳያውቁት የሚናፍቅ ነው. እድግ በይ
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 года назад
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😢😢🇪🇹
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 года назад
@@mahi141 ምን ቦጣሽ ትሞች አር ቢቻል ሺ ግዜ አርግሻለሁ ማር
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 2 года назад
ወይኔ የኔ ቆንጆ ልጅ አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭እሼ እኛም እኮ ልክ እንደስዋ ነው ድብልቅልቅ ባለ ስሜት የምንወድህ አንተን የሚገልፅ ቃላት ጠፍቶብን 😭😭😭😭በሉ ላይክ ሼር አድርጉ አንድ ሚሊዬን እይታ አድርጋ ድጋሜ ትምጣልን የኔ ሆደ ባሻ 😭😭😭😭😭
@mimibekele8329
@mimibekele8329 2 года назад
She is sooooo cute 🥰 She made me laugh and cry. Love her❤️
@ter2065
@ter2065 2 года назад
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ በተለያየ ሀገር ያላችሁ አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጠን ለሁላችንም
@rahmamohammed2088
@rahmamohammed2088 2 года назад
አሜን
@Naahili
@Naahili 2 года назад
ቤተሰብ ሁኑኝ እስቲ ዉዶቼ ❤️🥰🥰🥰
@user-md2qz8qm9d
@user-md2qz8qm9d 2 года назад
አሚን ያርብ
@user-cv1rw9pg5t
@user-cv1rw9pg5t 2 года назад
አሜን አሜንንንንንን
@almaahmad1229
@almaahmad1229 2 года назад
አሚንንን ያረቢቢቢቢቢ።
@yaredaderaw4075
@yaredaderaw4075 2 года назад
ውይ የኔ እናት የኔ መልካም ሆደ ቡቡ ፤ ሃገሬም እንዳንቺ ነች የዋህና ሆደቡቡ::::::: የሚረግጣት በዝቶ ጨካኝ ሆነች እንጂ።
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 года назад
የኔ ማር ኡፍ እሼ እንዲ ሳታቅ የናፈቃት ምስኪን እሼ አንተ ትለያለክ ለልጆች ምርጥ ፕሮግራም ነው ሀገራችን ለነሱ ሲል ሰላም ያርግልን 🙏🏼🥰🥰
@cheetod4186
@cheetod4186 2 года назад
ይች ደሞ ትለያለች የኔ ጣፋጭ እደግ በይ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@lamrotlegese8444
@lamrotlegese8444 2 года назад
የኔ ጣፋጭ ❤️❤️እፍፍፍ ምናለ ሁሌም ህፃን ብንሆን 😢😢😢💔💔💔
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 года назад
የኔ ማር ለእፃናት እኮ ይታያቸዋል ንፁህ ልብ እሼዋ የኔ ደግ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🤲🤲🤲🤲🤲😘😘😘😘
@sara-uj1fj
@sara-uj1fj Год назад
ደስ ትላለች በጣም ፈጣሪ ያሳድጋት ደግመህ አቅርባት እሸቱዬ😍
@alemtsehay8507
@alemtsehay8507 2 года назад
ይችን ህፃን እያት ነው ያሳደጋት አያት ያሳደጋቸው ልጆች ብቡ ግዜ ቀልጠው ስለሚያድጉ ለእልቅሶ ቅርብ ናቸው ምክኒያቱም አያቶች ሲያሳድጉነ ሀይለቃል ተጠቅመው አይናገሩነም እና ለፍቅር ቅርብ ናቸው
@user-lv2wi7jb9t
@user-lv2wi7jb9t 2 года назад
የኔ ማር አልቅሳ አስለቀሰችኝ 😥😥😥 ስታሳዝንን እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤❤❤
@user-ow8uh7gp5x
@user-ow8uh7gp5x 2 года назад
እኔእራሱአለቀስኩ አይይይይይይ
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 2 года назад
አሜን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 года назад
እኔንም 😘kimer 🙏🏿🙏🏿
@lioloi737
@lioloi737 2 года назад
እሸቱ ምናለበት ዘማ ያሬድን ብትደግምልን 🙏🥰🥰
@user-gf7yl5mt4p
@user-gf7yl5mt4p 2 года назад
ታድለህ እሸ የልጆች ፍቅርኮ ማገኘት መታደል ነው ❤️❤️
@omahmed9853
@omahmed9853 2 года назад
በጣም ደሰ የሚል እሸቱ ዝግጀትህ ደሰ ይላል
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 2 года назад
ሚጣእመብርሐን ታሳድግሺ የኔ አልቃሻ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😢😢🇪🇹
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 2 года назад
@@mahi141 እሺ
@user-em8dy3hz3l
@user-em8dy3hz3l 2 года назад
ውይ የኔ ማር ልጆች ከልቤ ነው እምወዳቸው እደጉልኝ😘
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 2 года назад
የኔ ማር: ንግግሯ ሲጣፍጥ
@wardward5356
@wardward5356 Год назад
የኔጣፋጭ እግዚአብሄር በጥበቡ ያሣድግሽ እምዬ እናት ለደቂቃ ሥትለይ ትናፍቃለች እናቶች ለዘላለም ይኑሩልን እግዚአብሄር ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ጠብቅልን
@kaffedofaaka6525
@kaffedofaaka6525 2 года назад
የተወዳጁ የኮሜድያን እሸቱ ዩቱብ ቻናል ተመልካቾች በጣም ነው የሚወዳችሁ ትወዱኛላችሁ አይደል
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 года назад
ዜማ ተቀረብ የምተሉ ናፈቀችን😥💞💞💞 ሰታመረ እግዚአብሔር ያሳድግሸ😍😍😍😍
@alfiyatravel4111
@alfiyatravel4111 2 года назад
Are wedeza
@aregashgebr344
@aregashgebr344 2 года назад
ዜማም እንደ አንድ ህጻን ልጅ አሳቀችን በቃ ሌሎቹ ህጻናት ይምጡና ያዝናኑን ዜማ ዜማ አትበሉ ሁሉ የየራሳቸው አስቂኝ ፓርት አላቸው
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😢😢🇪🇹
@hananwerku7773
@hananwerku7773 2 года назад
Zema tastelalech lij malet dina nech yena konjo
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 2 года назад
ትክክለኛ ይህችን ልጂ ባህሪ የያዘች ይቺ ነች 😍😍😍
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 года назад
እሸቱየ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ወላሂ በጣምነው የምወድህ አላህ እዳተ ያሉትን ያብዛልን በጣም ምርጥ ሰውነህ 😍😍😍😍 💞💞💞
@zainasied615
@zainasied615 2 года назад
እሸ ምረጥ ወድማችን አድናቂህነኝ እረጁም እድሜየ ከጤናጋ እመኝልሀለሁ ፖሮግራምህን በጉጉት ነው የምጠብቀው አገራችን ሰላም ያረግልን ፍቅር አድነት መከባበር መተዛዘን ያብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏☝️
@user-ni8jj2qj4k
@user-ni8jj2qj4k 2 года назад
እባክህ አባት ሆይ ስለነዚህ ንፁሃን ብለህ ማረን😭
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 года назад
የኔ ሆደ ባሻ 😔❤እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ ❤ እሼ አባትዬ እንወድሃለን ባባዬ ኩራታችን ነህ ❤❤❤
@fafifafi136
@fafifafi136 2 года назад
አህለን እሼቱ መልካም ሰዉ አላህይጠብቅህ እንዳንተ ያሉትን መልካምሰዎች ያብዛልን ሚጣዬ የኔቆንጆ እድግበይ አታልቅሺ ማር ህፃናቶች ንፁህ ልብ ነዉ ያላቸዉ
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 года назад
I am happy to see country children are involve in this great show, they are very sensitive.
@nicetomeetyou556
@nicetomeetyou556 2 года назад
Country children alalkem 😂😂😂
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 года назад
Please adult do not talk about war and all this truma infront of children it beyond their capacity it does affect them in life. It seems she is afraid of something the unknown.
@rozamohammed447
@rozamohammed447 2 года назад
😂😂😂😂😂😂ልጅቷ ግን በሳቅ ገደለችኝ ወሏሂ እፍፍፍ 😂😂🤔
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😢😢🇪🇹
@user-ud1lt2hc4y
@user-ud1lt2hc4y Год назад
ክክክክክክ
@rabiaalli6397
@rabiaalli6397 2 года назад
የኔ እናት የኔ እባ ይፍሠስ አሼ ምርጥ ሠው እኔም ከስደት መልስጡሩ ባል ከጡሉ ልጆች ጋር ይወፍቅሽ በሉኝ
@unitedethiopia8136
@unitedethiopia8136 Год назад
Can’t stop watching her.
@amanuelfly4017
@amanuelfly4017 Год назад
ድጋሜ ብትቀርብ ደሰ የሚይለው😇
@unitedethiopia8136
@unitedethiopia8136 Год назад
Can’t stop watch her .
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l 2 года назад
የሰማይ የምድር ፈጣሪ ሆይ ስለነዚህ ህፃናት ስትል ሀገራችንን ሰላም አድርግል ማነዉ እደኔ የጨነቀዉ ዳግም ጦርነት መጀመሩ ጉርሻ እጂ ጦርነት መደጋገሙ ምኑ ነዉ ትርፉ ጌታ ሆይ ለተራብዉ ወገን ጦርነት በቃ በለን
@gsjselambesufikadjsh2512
@gsjselambesufikadjsh2512 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-sk4dd4gq7s
@user-sk4dd4gq7s 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tensiadaily4840
@tensiadaily4840 Год назад
Kids heart is so pure! Please let us look after them.
@sophiamohammed5740
@sophiamohammed5740 Год назад
I can't stop watching this girl. She is amazing and cute
@ferdose532
@ferdose532 2 года назад
እረ አስለቀሰችኝ የኔ ማር ለነዚ ንፁህ ህፃናቶች ስትል ሰላም አምጣልን
@emutube818
@emutube818 2 года назад
ድንቅ ልጆች አላህ ያሳድጋችሁ 💌እናንተን ሳይ መውለድ ያምረኛል የምር
@Naahili
@Naahili 2 года назад
ቤተሰብ ሁኑኝ እስቲ ዉዶቼ ❤️🥰🥰🥰
@mahi141
@mahi141 2 года назад
ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😢😢🇪🇹
@Naahili
@Naahili 2 года назад
@@mahi141 ere men ba waxash mexawu 🥰
@You-ic4fo
@You-ic4fo 2 года назад
የኔ ጣፋጭ እደግ በይልኝ ማሬ ነገሬ የኔ ላልቀስሊሽ
@tiyatiya5882
@tiyatiya5882 2 года назад
Ethiopian best show,My favorite show 🥰🥰
@user-xu4ko9vl9v
@user-xu4ko9vl9v 2 года назад
እሸትዬ የኔ ትልቅ የኔ ቅን ልብ ማርያምን እኔ ባገኝህ ስቅስቅ ነው የምለው ልጅ ወልጄ እንዳንተ ቅን እንድሆንልኝ ምኞቴ ነው ❤️❤️❤️እግዚአብሔር አምላክ በሂወትህ ሁሉ አይለይህ ❤️❤️❤️❤️
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 года назад
እሹ, ሁሌም ደስ ይበልህ !
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
የኔ ቆጆ 🥹🥹እኔንም አስለቀሽኝ እርኽሩኽ ናት እድግ በይልኝ እግዚአብሔር አምላክ በ ጥበ ብ በሞገስ ያሳድግሽ 🇨🇬♥️🇨🇬♥️🇨🇬♥️🥰🥰🥰
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Год назад
የኔ ጣፋጭ ምነዉ እኛም እዳች አይነት ልብ ቢሠጠን
Далее
ОДИН ДОМА #shorts
00:34
Просмотров 649 тыс.
Balloon Pop Racing Is INTENSE!!!
01:00
Просмотров 6 млн
That One Racoon Be Like:
00:12
Просмотров 2,1 млн
Buy Feastables, Win Unlimited Money
0:51
Просмотров 19 млн