Тёмный

" እናቴን ከአሜሪካ ጎጃም እወስዳታለሁ " ድንቅ ልጆች ክፍል ( 98 )  

Donkey Tube
Подписаться 2,4 млн
Просмотров 1,1 млн
50% 1

Comedian eshetu believes parents should be very careful about what they speak, hear and do in front of their children. Because that’s how children learn about the world. If the parents are always talking and listening hate speeches, it’s obvious that the child is going to be affected. So the main purpose of this show is to wake up adults from the deep sleep they are in. So in this show, we want parents to hear what their children have to say about the nation, humanity, love, peace, morals, and the future of the world when the host comedian eshetu asks them something serious about the world.
The show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

19 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 683   
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 Год назад
እሼ ሁሌም ምታቀርባቼው ልጆች ጣፋጭ ናቼው ልክ እንዳንተ አላህ ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን ያረብ😍😍😍
@elisabethbekele7841
@elisabethbekele7841 Год назад
ለኢትዮጵያችን እንፀልይ እባካችሁ ሀገር ወዳዶች
@user-vg4fs1ew8c
@user-vg4fs1ew8c Год назад
ሁላችንንም አነተላለፍ እቤተችን ጉራ በሉ
@user-mn6yy8vy8o
@user-mn6yy8vy8o Год назад
ዛሬስ መሳቅ አልችልም ፍትህ ለወገኖቻችን በግፍ ለሚገደሉት ለወለጋ ሚስኪኖች😭😭😭😭😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fafewollodame6478
@fafewollodame6478 Год назад
Yene wede ድሞዋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j Год назад
ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን አላህ በቃ ይበለን ያረብ
@tekichowe
@tekichowe Год назад
ኣሁን ራሳቹ ስለ ደረስበት መንጫጫት ጀመራቹ ኣደል
@dawittemesgen8558
@dawittemesgen8558 Год назад
ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፍት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን😭😭😭😭😭😥😥😥
@ethiopiahagera4535
@ethiopiahagera4535 Год назад
አዎን እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስበን 🙏🙏🙏
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Год назад
ውዶቼ ደምሩኝ በቅንነት
@yordanos2320
@yordanos2320 Год назад
ameen.ameen
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Год назад
Amen Amen Amen
@ethiopiahagera4535
@ethiopiahagera4535 Год назад
@@hayatmeka3271 ደመርኩሽ ማማዬ ብቻ መልካም ነገር ስሪበት ለሀገር የሚጠቅም እንደ እሼ አደራሽን
@Davidm127
@Davidm127 Год назад
እትዮጵያ ለዘለዓለም ኑሪ ሀገሬ እሄ ትውልድ በዚህ ጣፋጭ አንደበቱ ሀገሩን እንዲረከብ። በእትዮጵያ ልጅ በእሼቱ እዩት ድንቅ ልጆች ሲመረቱ ቀጥሎዋል ድንቅ ልጆች እየጣፈጠ እንደማር እሄ ሁሉ ታዳጊ ተስፋ ነው ለሀገር እወዳቸዋለሁ ሁሌም ድንቅ ሆናችሁ ኑሩልኝ።
@user-sc9gu2wf6s
@user-sc9gu2wf6s Год назад
ፈጣሪ ስለ እነዚህ ህፃናት ብሎ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣል በየ ጊዜው መርዶ መስማት ያማል ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ዜጎቻችን ፍትህ ከፈጣሪ እንጠብቃለን በቃ በለን የሰራዊት ጌታ ምህረትህን አውርድልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Год назад
ሁላችንም ከልባችን በየሀይ ማኖታችን ክርስትያን ወገኖች በፀሎት እኛ ሙስሊሞች በዱአ እንበርታ አላህ ስሚ ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 Год назад
ልክ ነሽ ፀሎት ብቻ ነው መፉትሄው
@mimegirma251
@mimegirma251 Год назад
የኔ ቆንጆ እድግ በይ እሼ አንተም የድንግል ልጂ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤🙏
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 Год назад
የኔ ማር የእናንተ አምላክ አገሬን ሰላምዋን ያምጣልን እናንተን ሳይ የአገሬ ሁኔታ ያመኛል ሁሌ ልቅሶና አዘን እየሰማቹ እንዴት ጭንቅላታቹ ብሩህ ይሆናል ብዬ 😭😭😭😭😭😭😭 በእውነት ወገኖቼ ሁሉ ነገር ያማል 😭😭😭😭ሰላሙን ያውርድልን በቃቹ ይበለን ምስኪኑ ደሀው ወገኔ አለቀ እኮ እግዚሆ የድንግል ማርያም የአዛኝትዋ ልጅ ስለእናትክ ብለን በቃቹ በለን ተለመነን😭😭😭😭
@emuferdos4155
@emuferdos4155 Год назад
ፍትህ ፍትህ ወለጋ ለሚታረዱት ቤተሰቦቻችን እስከመቸነው ፍትህ አላህ አገራችነን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 Год назад
ውዶቼ ደምሩኝ
@tigesttesgezab8335
@tigesttesgezab8335 Год назад
በጣም ይብላኝ ለገዳይ የንፁህ ደም እግዚአብሔር ይፍረድ
@MM-pp9hq
@MM-pp9hq Год назад
😂😂😂😂😂😂
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w Год назад
@@MM-pp9hq ያስቃል
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d Год назад
ግን ፍትህ ለማነው የሚጠየቀው መንግስት በአደባባይ እያለገጠበን ነው እንደየምነታችን እንፀልይ አግገፋፋ አንድ የሚባለው ነገር ይኑረን ከዘመተው ጋር እንዝመት በቃ ይህ ነው ውጤት የሚያመጣ
@user-qx9tx3mv9d
@user-qx9tx3mv9d Год назад
ሱበሃን አላህይገርማል በአሁኑ ሰአት ለሀገር ፍቅር ያላቸው ከትልልቆቹ ህፃናቶች ናቸው
@fanatube196
@fanatube196 Год назад
የኔ ጣፋጭ እግዚብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ።ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን ፈጣሪ ሆይ በቃችሁ በለን 😭
@kelvin1411
@kelvin1411 Год назад
ከዜማ ጋ ይመሳሰላሉ የዘንድሮ ልጆች ፍጥነታቸው ይገርማል
@jamilaabata9451
@jamilaabata9451 Год назад
በጣም
@tizibt6026
@tizibt6026 Год назад
በጣም
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Год назад
ፍትህ ፍትህ ወለጋ ለሚታረዱ ቤተሰቦቻችን 💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
@hayattube5754
@hayattube5754 Год назад
እህእረለሚታረዱስትይብስቅቅአልኩ ወይኔወገኔኔኔኔ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
እነዚህ አውደልዳዮች ስለሀገር ከመናገር ይልው በህፃናቶች ገንዘብ እየሰሩ ነው እኔ ይሄን እልቀበለውም ልጆቹ እንደልጅነታቸው ማድግ አለባቸው ገና ሳይፈጠሩ በዛ ደሀ ሀገር ህፃንን ለዚህ ማጨት ልክ እይደለም!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
እኔ እማይገባኝ ነገር ነው ማነው እሚያርደው ማነው እሚያሳርደው???????
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Год назад
ምን ነካት ሀገሬ ምን አበሉሺ አሉ ምን ነካሺ ሀገሬ ታርዶ ሞቷል አሉ ያደጉ ገበሬ 😭😭😭😭😭😭
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o Год назад
በጣም😭😭😭
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች በየሀይማኖታችሁ ፈጣሪያችሁን ለምኑ በሀገራቸዉ በተወለድበት ለሚጨፈጨፉ በወለጋ ላሉ ንፁሀን
@zed7360
@zed7360 Год назад
🤲🤲🤲😭💔👈
@abdiasiisahmed5213
@abdiasiisahmed5213 Год назад
I don't speak amharic but i always watch comedian eshetu and those blessed young children i say we must respect every one and their own relegion . God bless Ethiopia
@bedri6627
@bedri6627 Год назад
where are you from?
@reemandrule2087
@reemandrule2087 Год назад
እሸቱ ወለጋ ላይ በግፍ ለሚገደሎ መቃወም አለባችሁ ነገ ወደ ሁሎም አካባቢ ያለመድረሱ ምን ዋስትና አለን 😭😭😭
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
በአንዳችንሞት አዳችን ስንስቅ ተያይዘን አለቅን እባካችሁ ሁላችንም በአዲላይ ሁነን በቃን እንበል እሰከመቸ በቃ ሞትበቃን እንበል ወዲ ኢትዮጵያ የሀገሬ ልጆች በየ እምነታችን ወደ ፈጣረ እንጩህ በቃን እሰከመቸ 😭😭😭😭😭😭😭😭☝️😭☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@meditube226
@meditube226 Год назад
እስኪ የወገን ፍትህ የናፈቀው በላይክ ያሳዬኝ ምስኪን ገበሬ በግፍ ተጨፈጨፉ ህፃናቴች ሴቶች ተገዴሉ አይ ዘንድሮ ወለጋ የዴም ምድር
@mqw544
@mqw544 Год назад
አላህ በቃይበለን ያረብ
@meditube226
@meditube226 Год назад
@@heywet Allah bela yawrdibsh yareb bequmsh esat yasgebash kafir tutututututu qoshasha
@meditube226
@meditube226 Год назад
@@mqw544 አሚን ያረብ
@meditube226
@meditube226 Год назад
@@heywet ነጃሳ ቱቱቱቱቱቱ ኢንሻ አላህ በቁምሽ ጀሀነም ይነድብሻል የሞትሽ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Год назад
ፍትህ ለወገገኖቻችን ወለጋ ላይ ለተጨፈጨፉት 😢😢
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Год назад
አይይ ምነው አድስ ነገር አለ
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Год назад
የኔ ማር እድግ በይ 😍😍😍 አላህ የሀገራችንን ሰላም ያምጣልን ሁሌም በሰው ሀገር ለቅሶ በዛብን የንፁሀን ደም መፍሰስ ይብቃ 😭😭😭😭😭
@habeshatiktok9529
@habeshatiktok9529 Год назад
💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ፈጣሪ ስለእነዚህ ጣፋጭ ልጆች ብሎ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጎጃም አዲስ አበባ አለች ጣፋጭ የሆነች ልጅ 🌹🌹🌹🌹🌹
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Год назад
እና ጎጃም በረንዳ አዲስ አበባ ነው
@user-we8ut4ph9s
@user-we8ut4ph9s Год назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ወለጋ ላይ ለሞቱ ወገኖቻችን.. ምንምኮ መግስት ባይኖረንም
@Agurashtube
@Agurashtube Год назад
ፍትህ በወለጋ በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭
@alemalem3987
@alemalem3987 Год назад
አገሬ እናቲየ ሰላምሽ በጥፍ ይብዛልሽ ፍትክ ለሞቱው ወገኖቾ😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w Год назад
@@alemalem3987 በጣም😭
@mehamedyesuf8551
@mehamedyesuf8551 Год назад
@@alemalem3987 ወለጋ
@mehamedyesuf8551
@mehamedyesuf8551 Год назад
የሞቱት
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Год назад
ፍትህ በወለጋ በየጊዜው ለሚጨፈጨፉ ወገኖቻችን እባካችሁ ድምፅ ሁኑን እኔ በሰው ሀገር ማበደነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏
@zed7360
@zed7360 Год назад
😭😭😭😭😭💔👈
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Год назад
ሰላም ወንድም ኮሜዲያን እሸቱ ይችን ምርጥ የጎጃም ማር የሆነች ልጅ እንኳን አቀረብካት በጣም ጣፍጭ ህፃን ናት እሰይ እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
እግዚኦ ተሣሃልነ እግዚኦ ተሣሃልነ እግዚኦ ተሣሃልነ *አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫*🤲✝️🕯️💚💛❤️ፍትህ ለወገን 😭😭😭☝️☝️
@user-mk8ve1hx1m
@user-mk8ve1hx1m Год назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ በማንነታቸው ለሚገደሉ ንፁሀን 😭 እድግ በይ የኔ ጣፋጭ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Год назад
ማናቸው የሚገሉዋቸው ጁንታዎች ወደዛ ሄዱ እንዴ
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b Год назад
የኔ ጣፋጭ ደስ ስትል ♥️እግዚአብሔር አምላክ እንደዚች አይነት ቀልጣፋ ልጅ ይስጠን 🙏🙏🙏እናት እና አባቷ መታደላችሁ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ
@misslolicha3686
@misslolicha3686 Год назад
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️
@baydamu5185
@baydamu5185 Год назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወለጋ😭😭😭
@jossykind7869
@jossykind7869 Год назад
ምርጥ ሾው በጉጉት እና በናፍቆት የምጠብቀው ሾው
@jossykind7869
@jossykind7869 Год назад
@@selamtube1319ኧረ ወንድነኝ!!
@askjember3525
@askjember3525 Год назад
ግማሹ ያለቅስል ፣ግማሹ ይስቃል ። ለሁሉም አገር እና ሰላም ሲኖነር ነዉ ።እግብሔይር ይጠብቅ
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
_ወይኔ ዛሬ ሞትኩኝ በሳቅ መጀመርያ ወሬን ተውና ተረተረት አውራ😂🤣🤣 እውነት ነው ፍቅር ሰውን መውደደ ነው ግን ህፃናት ለሀገራቸው ያለው ፍቅር እንደት ደስ ይላል በጌታ_
@seadamuhammed9043
@seadamuhammed9043 Год назад
ሠብ አድርጊኝ maraki❤
@kef1613
@kef1613 Год назад
እንዴት ደስ ትላለች በእግዚአብሔር እድግ በይ የኔ ማር 💚💛❤💪💋
@tgsitw2552
@tgsitw2552 Год назад
ፍትህ ፍትህ ለወለጋ አማሮች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mamushadiss5927
@mamushadiss5927 Год назад
ፍትህ ለወለጋ ንፁሀን አማራዎች 😥😥😥😥
@user-ne7nd5od6k
@user-ne7nd5od6k Год назад
የህፃኖች አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን ማራት 😭😭😭😭😭🤲
@bazamesawey2268
@bazamesawey2268 Год назад
ፍትህ ለአማራ ደማችን ፈሶ አይቀርም😭😭😭😭😭💔
@user-se4iy2wp6l
@user-se4iy2wp6l Год назад
ማሻአላህ እድግ በይ በነዚህ ልጆች እትዮጲያ ተስፋ አላት አገሬ ሰላም ያርግልን
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
_አይ እሼቱ አይ እሼት አለችኮ ይህን እሼቱን በልቤ ይዣለሁ አላለችም በማርያም እውነት አሳቀችኝ 😂🤣🤣😂🤣🤣_
@umhabib172
@umhabib172 Год назад
ፉትህህህህህህህህህህ ምንም በማያቁት ነገር በግፉ ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን አላህ ሠላም አድርገልን ሀገራችን
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x Год назад
ኢትዮጵያን ሲከፋት ሁላችንም እናዝናለን እሼ እራሱ ሙዱ አልመጣለትም ወገኖቻችን ምንም በማያውቁት እየረገፉነው አላህ ሰላሙን ያምጣልን😥
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
በጣምኡፍፍፍፍፍ😭😭😭እደት ነህ አትበሉኝ መዋሸት ሰልችቶኛል አሉይህነው
@Yemdmkemem
@Yemdmkemem Год назад
ልጆቻችን እድህ በደስታ ና በፍቅር ሚኖሩት ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ፍትህ ለኢትዮጵያ ፍትህ ለወለጋ ህብረተሰብ
@Yemdmkemem
@Yemdmkemem Год назад
@@heywet ፈጣሬዬ ሆይ ክፉ ከመናገር በአተ እጠበቃለሁ
@citaycitay8664
@citaycitay8664 7 месяцев назад
​@@Yemdmkemem❤KJ6//36j
@entisar1314
@entisar1314 Год назад
እሸቱ ያሰብከው ይሳካልህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ምርጥ ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥልንአንተ ልጅ! ይቅርታ አንተ ትልቅ ሰው አላህ(ሰ.ወ)ሒድያ ይስጥህ።ዶንኪ ቲዩብን ከፍተህ የነገ ሐገር ተረካቢ ህፃናትን በማነፅ ትውልድ እና ኢትዮጵያን ለመገንባት የምታደርገውን ጥረትህን አላህ ያግዝህ። ኮሜድያን እሸቱ ኦርጅናሉ ኢ/ያዊ ዜጋ እንዳንተ አይነቶች በሚሊዮኖች.........
@addismyway64
@addismyway64 Год назад
አረ ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ንፁሀን ህዝቦቻችን😭😭😭አረ ተዉ ተሰሚነት ያላቹ ሚድያዎች ዩትበሮች በቅድሚያ ለፍትህ ጩሁ 😭😭😭አሁንስ አገሬ ግራ እያጋባችኝ ነዉ😭😭😭😭😭ያአላህ
@muluhailu9810
@muluhailu9810 Год назад
እሼ ፕሮግራምህን ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቅህ ተባረክልን
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Год назад
እሼ ዛሬ ለመሳቅም አቅሙ የለኝም ፈጣሪ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ። ፈጣሪ ለሐገራችን ለህዝባችን ሰላሙን ያምጣልን 😢😥
@Tihitina11
@Tihitina11 Год назад
ፍትህ ፍትህ ወለጋ ላይ ላለቁት ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭አምላኬ ሆይ እንደበላችን እንደ ሃጢያታችን ሳይሆን እባክህ እንደቸርነትህና ስለነዚ ህፃናት ብለህ ማረን ይቅር በለን🤲🤲🤲ሀገራችንን ሰላም አድርግልን🤲🤲🤲
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Год назад
አላህ ይፍረዲ
@hannayenatwalij219
@hannayenatwalij219 Год назад
ውይ በፈጣሪ ስታሳዝን በጣም ነው ያሳቀችኝ የምር😂😂😂😂 እድግ በይ 🙏
@kiyaethio
@kiyaethio Год назад
ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣችሁ 💐😘 ድንቅ ልጆች በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ያሳድግሽ 😍 ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን 💚💛❤️
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
አሜን የኔ ልዩ እምወድሽ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Год назад
_የኔ ድንቅ ህፃን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ_ _እስራኤልን የታደገ አምላክ ሙሴ ኢትዮጵያንም ይደግልን😭😭😭_
@user-ec4jt1cp4w
@user-ec4jt1cp4w Год назад
ወይኔ ከናቷ ጥግ ያለው ፀይሙ ልጅ ሳምር😁😍
@user-hi5de6dx1t
@user-hi5de6dx1t Год назад
🙄🙄🙄😂😂😂😂
@user-gq1to5lx5l
@user-gq1to5lx5l Год назад
እኔኮ ማርያምን በጣም ሲደብርኛ እዚህ ነው ጭንቀት እረስች እምወጣሁ 😭 ፍትህ ለወገኖቻችን
@Dasash-rl2zy
@Dasash-rl2zy Год назад
አደኛነኝ ዛሬ ዋውው እሸ ምርጥ ሰው
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Год назад
ፍትህ ለሀገሬ ወለጋ እደ ወንዝ ለሚቀዳው የሰው ደም እደ እንስሳት ለሚታረደው የሚስኪን ማህበረሰብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ !!!!!!!!!??????????
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
እፍፍፍ አንደበቷ ማር ማር ይላል አንበሳ እንስሳ ነው አላለችም ልክ ነሽ የኔ ቅመም 😂🤣🤣 እፍፍፍፍ አንተ ከወደርከኝ እኔ ለምንድነው የማልወድህ አለች ወዮው የኔ ልዩ ውድድድድድድድድድድ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍
@user-lm6bg3mp5z
@user-lm6bg3mp5z Год назад
ኬክ እሰራላታለሁ አላለይም
@danielkasu7064
@danielkasu7064 Год назад
እሼ ዛሬ ልክ አይደለህ መሰለኝ... ፍዝዝ ብለህብኛል ዛሬ.... Love you እሼ...
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Год назад
የትዳር ጣእሙ ፍቅር ትልቁ ጣእሙ ጣፋጭየሆኑልጆች ሲመጡ ደግሞ ትዳሩያማረ የሠመረ የሚሆነው አላህ ሧሊህ ልጆች ይወፍቃችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
አሚን
@sofiya6409
@sofiya6409 Год назад
አሚን ያረብ
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p Год назад
ዛሬ 7ኛ ኮሜት ሰጪ ታድዬ የመዳም ቅመሞች አትቀደሙሙ ነበር እኮ😂 እሼ ምርጥ ሰዉ ድንቅ ልጆች የምጠብቃችሁስ ነገር😘
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሺ ቅመም😘😘😘 ሰላም ለኢትዮጵያ🕊🇪🇹🕊💕🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹💕🙏
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Год назад
እስኪ የሀገራችሁ ሰላም የናፈቃችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 Год назад
እንኳን በደና መጣክ እሼ ምርጥ ሰው ልጆች ፈታ ለሀገራች ሰላም ያምጣል ብቻ
@zeynebaahmed8691
@zeynebaahmed8691 Год назад
አህለን 🙌🙌 ሀገራችንም ሰላም ያደረገልን ያረብ 🇪🇹🇪🇹🤲🤲
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
አይገባህም እንደ እሼቱ አላለችም ወይኔ በሳቅቅቅቅቅቅቅ😂🤣🤣😂🤣🤣 አታውቅም እንደ እሼቱ
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Год назад
የኔ ጣፍጭ እድግ በይልኝ 🇪🇹ጌታ ሆይ ኢትዮጵያ አስባት😭
@zed7360
@zed7360 Год назад
🤲🤲🤲😭👈
@ageretube4779
@ageretube4779 Год назад
በፅየ ቆንጆ የናቶ ፍቅር በጣም ይገርማል እሸቱ በጣም በርታልን ምርጥ ኢትዮጽያዊ ነህ
@burteethiopia5528
@burteethiopia5528 Год назад
ጣፋጭ እንደ ካራሜላ 🥰🥰🥰🥰
@selam801
@selam801 Год назад
ዜማ ያሬድ ጋር ንግግሯ ይቀራረባል
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Год назад
የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ እድግ በይልኝ ማማይ❤🕊። እሼ ኬክ ነበር መጋበዝ የነበረብህ 😔
@zuzumuhand5789
@zuzumuhand5789 Год назад
ፍትህህህህህ ለንፁሀንን ዜጎች እሼ አደራ ድምፅ ሁንንንንን😭😭😭😭😭😭(😭😭(😭
@seadaseid6862
@seadaseid6862 Год назад
ፍትህ በወለጋ ለሚገደሉት ወገኖች
@user-dg5wj3bd2n
@user-dg5wj3bd2n Год назад
እደጊልን ሚጣይየ 😍ኤጭ እሄ ማስታወቂ እምሰሩበት ባድራ በጣም ያስጠላል ገናሳየው የነዛ የስም አይጠሩን ይመስላልልል
@nooranoora7839
@nooranoora7839 Год назад
አዎ ወላሂ እኔንም አመመኝ ለምንድ ነው ይኸን ያደረጉት
@momenasaeed241
@momenasaeed241 Год назад
ደስ ስትል አላህ ያሳድግኝ 🥰 አንቂ አንደበቶች 🥰🥰🥰🥰
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
እግዚአብሄር ሆይ ለነዚህ ድንቅ ህጻናት ስትል አገራችንን ሰላም አርግልን::🙏🏽🥲🇪🇹
@user-qs6xw3su7b
@user-qs6xw3su7b Год назад
የኔ ጦንጆ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ. ጣፋጭ ነገር ነሽ !! ኢትዮጵያ ሀገራችን እሱ በቸርነቱ ይጎብኘኝ በቃችሁ ይበላን 💚💛❤️
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Год назад
ፍትህ ለምስኪን ገበሬ አባቶቻችን ምንም በማያቆት ለሚታረዱ
@user-kc4bm8th7r
@user-kc4bm8th7r Год назад
የኔ ማር ፈጣሪ ያሳድግሽ አተም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ 🥰
@medhanezerai2003
@medhanezerai2003 Год назад
Eshe thank you you I am addicted. With this program and the kids answer opinions &.what they say about their country
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
ውድ ኢትዮጵያዊያን ከድገተኛ አደጋ አምላክ ይጠብቀን አሜን
@halimab609
@halimab609 Год назад
እሸቱ ግን ከልጅ ጋር እየተዝናናህ እድሜህን አርዝም ክክክክ ኑርልን እሼ
@seblemark6705
@seblemark6705 Год назад
ጌታ ሆይ እነዚህን እያዩህ አገራችንን ሰላም አርግልን😭😭😭😭😭😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ አፎ ማር ነው
@zetamful
@zetamful Год назад
She is so cute and fast .
@user-we8ut4ph9s
@user-we8ut4ph9s Год назад
የዜማ ያሬድ ታናሺ እህት ናትደ የኔ ጣፍጭ
@workeyemengesha8190
@workeyemengesha8190 Год назад
ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን መረጋጋትን ያድልልን አሜን
@sus2475
@sus2475 Год назад
ቅመም የሆነች ልጅ እድግ በይ አቦ እሙየ የኔ ጣፋጭ
@buzattube
@buzattube Год назад
እሽየ የእኔ ፍቅር ሁሌም ሳቅልኝ እሽየ😘😘😥😥
@buzattube
@buzattube Год назад
@@comedianeshetu የእኔ ፍቅር በማርያም አውራኝ🙏💘
@hirutalemu6267
@hirutalemu6267 Год назад
ፍትህ ወለጋላይ ለሚሞቱ ንፁሀን ዜጎች
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 Год назад
Oh my God I love this show I cannot get enough of this show
@user-fw9ef4ll9y
@user-fw9ef4ll9y Год назад
ጤና ይስጥልኝ
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q Год назад
የማይሰለች ድንቅ ልጆች ፕሮግራም ውድድድድ❤ እሼዬ😍
@maranat7829
@maranat7829 Год назад
እግዚአብሔር የጽዮንን ምርኮ በመለስ ጊዜ እልም ኢንጂይ እውን አልመስለንም:: በዚያን ጊዜ አፋችንን በሳቅ: አንደበታችንም በእልልታ ተሞላ:-በዚያን ጊዜም በህዝቦች መካከል:እግዚአብሔር ታላቅን ነገር አደርገላቸው ተባለ:: መዝሙል 126=1 አብአባት ሆይ የኢትዮጵያ እና የኢትዮያውያን ምርኮ ሲለ ሲምህ ሲትል ጌታ ሆይ ይመለስልን 🙏🙇😭 እግዚአብህር ሆይ ከምንም በላይ ስላም ፍቅር አንድነት ይሻለናል ስላም ይሁን ላሃገራችን ኢትዮጵያ ስላምን ብቻ የምፈልግ አመንንን ይበል 🙏💚💛❤ እሺዬ መልካም ሰዉ እንኩዋን በደህና መጣችቹልን ❤😇
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 Год назад
አቤቱ አምላካችን ሆይ ሀገራችንን ኢትዮጵያን በምህረት አስበት መድኃኔዓለምዬ
@martayemaryamlij6984
@martayemaryamlij6984 Год назад
ሁሉንም አንገታቸውን ሳይ መስቀላቸው ሲያምር ፈጣሪዬ አገራችንን ሰላም አድርግልን 😥
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Год назад
ድንቅ ልጅ በፀሎትዬ እውነትሽን ነው ለኢትዮጵያ አጥሚት ያስፈልጋታል ታማለች ኬኩ ይደርሳል አጥሚቱን ስሪላት የኔ ቆንጆ ።ቅመም የሆንሽ ልጅ ነሽ ።እሼ እናመሰግናለን
@tigesttigest2936
@tigesttigest2936 Год назад
እጅግ በይልኝ ጣፋጭ
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ 💞💞💞😘
@askidesta4271
@askidesta4271 Год назад
አቤቱ ምህረት ይላክልን ለሀገራችን እፍፍፍፍ እረ መቸ ነው ሠላም የምትሆነዎ ሀገራችን
@Seni-ic6ml
@Seni-ic6ml Год назад
የኔ ማር እድግ በይልኝ ጣፋጭ
Далее
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.18 "ነፃነት"
36:26
Просмотров 768 тыс.
The Funniest Trampoline Moments!
00:40
Просмотров 3,5 млн
Uma Ki Super Power To Dekho 😂
00:15
Просмотров 20 млн
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.9 "ሎጅ 1"
34:47
Просмотров 775 тыс.