Тёмный

በመምህር ምህረተአብ እና በ ልጅ ቢኒ መሀል የተፈጠረው ነገር ምን ላይ ደረሰ? 

Lij Bini Tube
Подписаться 421 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

follow me on social media;
facebook: / lijbinu
Instagram: www.instagram....

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 2 года назад
ቢኒ ወንድማችን መልካም ስራህ ይቀጥልን በርታ ለመጣላት ቦታ የለም የተዋህዶ ቤተሰብ አንድ ነዉ በስተት ሊሆን ይችላል እና መምህራችን ያስተካክልልሀል ፍቅር ያሸንፋል የተዋህዶ እንቁወች በርቱ 🙏🙏🙏
@DomaFf-kj4ew
@DomaFf-kj4ew 2 года назад
አይሰማችሁም እንዴ ተሳስቶ አደለም ተባላችሁ እኮ
@merontube6916
@merontube6916 2 года назад
ቢኒ መልካም ሰው ወንድማችን ኢሄንን አይገባውም ነበር ምስጋና እንጂ 💔 🙏
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 2 года назад
@@DomaFf-kj4ew ነገር አታጫጭሪ/አታጫጭር Doma
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
የዳቢሎስ ሥራ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስ 🙏🏽በድንግል ማርያም ስም የፈረሰ ይሁን ቢንዬ እንወድሃለን 🥰🥰🥰መምህር ምህረት አብም እንወድሃለን ሁላችሁም የኛ ናችሁ አለመግባባት እኮ ያለ ነው ምንም ችግር የለውም
@molymoly7822
@molymoly7822 2 года назад
Tkikokl
@debirekewakibtsurakoyomedia
@debirekewakibtsurakoyomedia 2 года назад
በትክክል የኔም ሀሳብ ነዉ ማንም ማንንም መወገን የለብንም ሁለቱም የእኛ የተዋህዶ ልጆች ናቸዉ ይሰማማሉ
@SaraSara-kn5dg
@SaraSara-kn5dg 2 года назад
እውነት ነው ፈጣሪ አንድ ያድርጋቸው
@አርሴዬልጄ
@አርሴዬልጄ 2 года назад
ልጅ ቢኒ ብዙ ታላላቅ አባቶች እኮ አሉ በውስጥ መጨረሥ ትችላለሕ ምንም ሚዲያ ላይ ማውጣቱ የበለጠ ክፍተት እንዳይሰጥ ጥሩም አይደለም እባክሕ አሑንም ለኦርቶዶክስ ክብር ፍቅርና ሰላም ስትል በውስጥ ጨርሱ ሑለታችሑም የኦርቶዶክስ ልጆች ናቹ
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 2 года назад
አሜን፫
@yeduhabesha
@yeduhabesha 2 года назад
ከመምህር ምህረትአብ ላይ እጃችሁን አንሱ🙄🙄አንተ የሱን ስራ ማን ልቀቅ አለህ ሰው ግራ አታጋባ መብቱ ነው🙄
@selamselamawit8233
@selamselamawit8233 2 года назад
እኔ በጣም የሚገርመኝ አንዴ ሰላም ነን ይላል አንዴ ሊያዘጋብኝ ነው ይላል እንዴ ምረትአብ እንዲ አደረገኝ ይላል አንዴ በውስጥ መነጋገር እንችላለን ይላል አንዴ ባደባባይ ይላል ስለእውነት ከሆነ ምረትአብ ምን ቢያደርገው ለዘመድኩን በአደባባይ ምረት አብ እንዲ አደረገኝ ብሎ መናገር ምን አስፈለገ የተላላኩትንም ማስረጃ ብሎ መናገር
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 2 года назад
ቢኒ በጣም መልካም ልጅ ነው ለቤተክርስቲያናችን ብዙ ነገሮችን ሰርተሀል መምህራችን ምህረትአብም ብዙ ነገሮችን አድርጓል እንደኔ ዩትዩብ ላይ ወቶ መወቃቀሱ አስፈላጊ አይደለም ሁሉ ነግራችሁን ሁሉ መናገር አስፈላጊ አይደለም ቢኒ በቤተስብ ሚዲያ ተናግረሀል አሁን እንደገና በዩቱዩብ የተላላካችሁትን ነገር ማሰየትህም አግባብ አደለም እሱአሁን በቤተክርስቲያን ጉዳይ ብዙ ነገር እየደረሰበት ነው ልትረዳው ይገባል ቻናል ቢዘጋ ሌላ ቻናል መክፈት ትችላለህ ቢኒ አስተዋይ ልጅ ነህ በዚህ ጊዜ አደለም ቻናል የማይመለሰውን የሰው ነብስ እየጠፋ ነው ስለዚህ ይቅር ተባብላችሁ ተነጋገሩ ችግራችሁን ሚዲያ ላይ አታውጡት ይሄ ከአንድ ኦርቶዶክስ አይጠበቅም እሺ ቢቻልህ እራስህ ችግሮችን መፍታት ነው ዘመድኩን ነገሮችን አባብሶ ነው የሚያወራው መጪው ጾም ነው ሁለታችሁ ብቻ ተነጋገሩ ሁለታችሁንም እንወዳችሀለን እናከብራችሀለን
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 2 года назад
በማርያም እኛውች እባካችሁ ሌላ ነገር አትፍጠሩ ጠላታችንኮ በዝቶል😭😭
@samritube5541
@samritube5541 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ በክርስቶስ ብዝት ይበለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመረምረው ሁሉን አዋቂ እግዚአብሔር ብቻ ነው በጣም ከፍቶኛል ወንድም አማችች እንዲህ ሁናችሁ ሳይይ በናንተ መካከል የገባውን ስይጣን እግዚአብሔር ይገስፀው
@ruhamaruhama4587
@ruhamaruhama4587 2 года назад
Like nesh ehetey Egzabeher hulunim yastakakelelachow bin gin ke ekirta gar zemedkun yemibal sewuye salebet bota selam yelehum lemanigehum Egzabeher kenate gar yehun be ewunet beeetam naw yekefagen enem benate endezih mayetem mesmatem Alneberebenim oh Amlakey
@samritube5541
@samritube5541 2 года назад
@@ruhamaruhama4587 ከባድ ነው ሩሃማዬ እግዚአብሔር ሁሉን ነገረ ያስተካክለው ማርያም አልቅሻለሁ እንዲህ መሆናችን በጣም ያሳዝናል
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 2 года назад
እኔም አለቀስሁ ላሬስ
@dfccxgdhf1741
@dfccxgdhf1741 2 года назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ በጣም ያዛዝናን
@ruhamaruhama4587
@ruhamaruhama4587 2 года назад
@@samritube5541 Ewenet naw yene wude ehet betam yaslekisal yasazinal bicha Egzabeher Amlak melkamun neger yamtalen Asibachuwal 2 yeminwedachow sewoche mirt ye tewahedo lijoche memiherachen ena lij bin Eskey firedu Ayekebdem
@hilinatube9763
@hilinatube9763 2 года назад
"እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ትዕዛዜ ይቺ ናት" ማቴ15:12 ህያው ቃሉ ለኛው ነው
@sinqwutayu3940
@sinqwutayu3940 2 года назад
Awuntun hast balo ayidlam yimiwadaduta
@liyutube6580
@liyutube6580 2 года назад
enidemer wude
@እናቴኑሪልኝ-ቈ8መ
@እናቴኑሪልኝ-ቈ8መ 2 года назад
ቢኒ በእግዚአብሔር ነገሩን አብርዱት እርስ በራሣችን ችግር አንፍጠር እባካችሁ ቢኒ አተም ጥሩ ሰው ነህ መምህር ምህርአብ አሰፋ ለቤተክርሲቲያን ህይውቱን አሳልፎ እየሠጠ ነው እግዚአብሔር ሠላም ያውርድልን 😭
@bogizee
@bogizee 2 года назад
ሠላም እናቴ🖐 ሰላምሽ ይብዛ ሰብ ብታደርጊኝ ደስ ይለኛል🙏
@yederawerqabenet
@yederawerqabenet Год назад
​ጠላት አይስማ እንደዚህ አየነት ነገር ሚዲያ ላይ ለምን ይወጣል ጊዜውም አይደለም አለማዊ አስመሠላችሁት
@ሰዋሰውየድንግልማሪያምልጅ
ቢንዬ መጀመሪያ ቀን ተናድጀብህ ነበር የተናደድኩብህ የውሸትህን ነው ብየ ሳይሆን የውስጥ ችግሮቻችንን አደባባይ ማውጣቱ ተገቢ መስሎ ስላልታየኝ ነው ፣የጠላት መንገድ መክፈት ነው እሚሆነው እና ደሞስ ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር ይባል አይደል ወድም አለሜ ፣በርግጥ ሰው ነህና ፍፁም መሆን አትችል ም ተበድለክ መቻል ይከብዳል ይከብዳ ግን ቢንዬ በምትቸለው አቅምህ ከወንድምህ ጋር በውስጥ ብትጨርሱ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር ግን በቃ አዴዬ ሆኗል።ግን አድ ነገር ልበል ቢንዬ በፅዋ ዩቱብ ላይ. ቻናሉ ተስተካክሏል ሳይሆን ያለው እንዲያስተካክሉት ነግሬአቸዋለው በአራትና በሶስት ቀን ውስጥ ይነሳለታል ነው ያለው።ዲያቆን አባይነህ ደግሞ እድሉን ሰጥቸው አልተጠቀመበትም ሳይሆን ያለው ዛሬ እሲንም እንዲገኝ ጠይቄው ነበር ግን ሌላ ከባድ ቀጠሮ አለብኝ አለኝ እውነቲን ነው ቢመቸው ይመጣ ነበር ቅን ልጅ ነው ነው ያለው ስላተ ፣ እና ቢንዬ ሴጣን ነው በዎድሞቸ ማህል ገብቶ እሚፈተፍተውና ሁሉም ይስተካከላል እሺ።
@emebettaye1202
@emebettaye1202 2 года назад
እሁንም ባልተረጋገጠ ወሬ ደገመው
@zitazita8377
@zitazita8377 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ልቦና ይስጥን ውዴ
@asebemengistu5917
@asebemengistu5917 2 года назад
yzemedkun bekel sira nw esu nw meyatalachw
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 года назад
Ewnet new betam yasazinal. Endezh beadebabay mewtat alneberebetm🙏😭
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 2 года назад
እረ ተዎ የተዋህዶ ልጆች ትልልቆች ለኛ ፍቅርን ማስተማር ሲገባችሁ እርስ በርሳችሁ እየተናቆራችሁ አታሳፍሩን 😢 ምን አይነት አሳፋሪ ነገር ነው ከናተ ይህ አይጠበቅም እግዚአብሔር ፍቅርን ይስጠን 😭🙏 ነገሩን አብርዱ ጠላት ይፈር 🙏
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 года назад
Ewnet new Betam yasazinal yasafral🙏
@ፍቅርፍቅር-ቐ9ኘ
@ፍቅርፍቅር-ቐ9ኘ 2 года назад
ቢንዬ ኮ አንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር የልብህን ምሻት ይፈፅምልህ የምትወዳት ድንግል ማርያም አትለይህ
@emmyderbew5998
@emmyderbew5998 2 года назад
መምህር ምህረተአብ የኦርቶዶክስ እንቁ መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጠው ከምቀኛ አይን ይሰውረው
@beletumamo6159
@beletumamo6159 2 года назад
እግዚአብሔር አንድ ያድርገን አድነታችን ኃይል አለው የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁንም ወዳችኃለሁ
@marymikel565
@marymikel565 2 года назад
ግን አትፍጠካል አንተ እራስህን ምክንያቱም በውስጥ መጨረስ ትችላላችሁ እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ
@samriyimer8036
@samriyimer8036 2 года назад
Ewnat naw
@almazabey8219
@almazabey8219 2 года назад
በውስጥ በጠም ሞክረዋል ምህረታብ ያዙኝ ልቀቁኝ አለ
@marymikel565
@marymikel565 2 года назад
@@almazabey8219 ነው ግን ግዜው እውን ያለንበት የምንወቃቀስበት አይደለም ብዙ ጠላት እኛን ለማጥፍት እየሮጠ እያለ እነሱ እንዲህ በአደባባይ መወቃቀስ ለጠላት በር ከፍቶ ኑ ግቡ ማለት ለአባቶቻችን ተናግሮ እነሱ መፍትሔ ያመጡ ነበር
@alemeshetgebremariam4935
@alemeshetgebremariam4935 2 года назад
አንተ ሲደውልልህ ለምን ማናገር አልፈለክም?ምናልባት በእርሱ ቅር ተሰኝቶ አንዳይሆን ዝም ያለህ።እንደ በሰለ ክርስቲያን እራሳችሁ ተነጋገሩ።ቤተክርስቲያን ፈተና ላይ ሆና እናንተ ለጠፊ ገንዘብ ብላችሁ በየ ሜዳው አትዝረክሩኩ።የማትኖሩትን አታስተምሩን የሚያልቀው ክርስቲያን ነው ለነፍሳችሁ ለራሳችሁ አስቡ እባካችሁ።😔😔😔
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
ትክክል ነሽ። ስለ ቤተክርስቲያኒቷ ብቻ እናዉራ አጀንዳ አንቀይርም ሲል ነዉ መምህር የከፋዉ። መምህር ምህረት አብ አደጋ ላይ መሆኑን መናገር ተገቢ ሆኖ ሳለ ለምህረት አብ ብለን አጀንዳ አንቀይርም ማለት በጣም ከባድ ነገር ነዉ። ዛሬም ቪዲዮ የሠራዉ መምህር ምህረት አብን ለማስጠመድ ነዉ። ዘመዴም ቢኒም ይመቀኙታል። ፈጣሪ መምህራችንን ይጠብቅልን።💚💛❤
@amersohaile712
@amersohaile712 2 года назад
ወንድም ቢንያም አንደኔ ጠበቅ አርገ እንደታላቅ ወንድምክ ቅር ያለውም ነገር ካለ ብታወራው አዚም ባልደረሰ ነበር ዛሬን በዚ ትንሽ ነገር አለም ሁሉ ባልሰማችሁ ነበር። አሁንም ግዜ አለ በእግዚአብሔር ማንንም ሳታስገቡ በፍቅር አውሩ ተማከሩ !!!!
@econometrics2014
@econometrics2014 2 года назад
ተራ ለዩቱብ ብር ብላችሁ ሃይማኖታችንንና እምነታችንን አታንቇሽሹ! እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ!!
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 2 года назад
ምእረታብም በመጀመሪያ አዥንዳ ለማስቀየር እንደሆነ ቪዲዩ ሰርቶ ለቆአል አንተ ደሞ ምትለው ድምፅ ሰላልሆኩለት ነው እያልክነው ሰሜት አይሰጥም አንተ ዘመድኩን ያለእን ያደረከው
@mekedesyohannis7481
@mekedesyohannis7481 2 года назад
ውይ መምህር አረ እርስ በእርስ እንዋደድ እንጂ ካጠፋም በውስጥ መነጋገር እየተቻለ መልካም ስራ ሚሰራበትን ቻናል ማዘጋት አይከብድም plc መምህር መጪው ፆም ነው ካጠፋም ይቅር በለው እዳይዘጋበት አስነሳለት 🙏🙏🙏🙏
@Gracemedia1234
@Gracemedia1234 2 года назад
Weynef lekka guba'e mitazegajut le youtube video new hhh miskinu ye ethio hizb asazenegn
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 2 года назад
ለምን በውስጥ መስመር አትነጋገሩም ለምን በአደባባይ ማውጣት አስፈለገ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 года назад
እግዚአብሔር ሰላምን ያውርድልን የሚኖሩበትን ያስተምሩን መምህራኖቻችንም
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 года назад
እግዚአብሔር ይፍረድ ግን ሁለታችሁ ለምን ለየብቻ ከምትቀርቡ አብራችሁ አትቀርቡም እሱ አይደለሁም የምሰራው ሰው ቀጥሬ ነው ብሏል እናም የሰው ትዕዛዝ የልብ ስለማያደርስ ነው እረጋ በል ወንድም ይህኮ ሲቀር የሚቀር ነው የሰው ልጅ እንጅ
@tsinatfikadu3947
@tsinatfikadu3947 2 года назад
ትክክል ሚዲያላይ እሩጫ ምን እደሚሉት አላውቅም
@ማርያማዊት-ረ3ዐ
@ማርያማዊት-ረ3ዐ 2 года назад
አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው ይቅር በለው እና ፆም ገባ በንፁህ ልባችን አድ ሆነን እኑፁም እፀልይ በውነት ማስተዋል ያድለን
@zenashzenash2163
@zenashzenash2163 2 года назад
lebgu new egziabhe yemwdun new mftnew
@himahima2935
@himahima2935 2 года назад
ቢኒየ ይመስለኛል ዘመዴጋ ባደረከዉ ንግግር ተቀይሞ ነዉ ዘመዴ ያልተገባ አነጋገር ነዉ የተናገረዉ
@ኢትዮጵያዊነትኩራት
እግዚአብሔር ሰይጣንን ያሳፍርልን መምህር ምህረት አብ ስለ ድንግል ብለህ አንሳለት ብዙ የሚሰራ ወጣት ነው
@እኔጃፈራሁ
@እኔጃፈራሁ 2 года назад
ያነሳለታል ኦ
@fasikakibru774
@fasikakibru774 2 года назад
እስቲ በፈጣሪ እርስ በርሳቹ ተስማሙ ቢሆን በራሱ መዲያ ላይ ወቶ መመላለስ ከባድ ነው አሁን እናንተ እዲህ እየተባላቹ እዴት ነው ኦርቶዶክስን ምጠብቁት ፈጣሪ ልብ ይስጣቹ
@kalkedan3902
@kalkedan3902 2 года назад
መምህር ምህረት አብ ነዉ ያዘጋበት አስኪ አታስቃብጡ ልቦና ይስጣችሁ
@bogizee
@bogizee 2 года назад
ሠላም ኢትዮ🖐 ወደ ቤቴ ነይ እመጣለሁ🙏
@amen1978
@amen1978 2 года назад
ነገሩ ያጦዘው እግዚአብሔር ይፈርዳል ብለክ መላክ ነው በተረፍ ተረጋግተክ ነገሩን በትነጋገሩ ጥሩ ነበር ለዘመድኩን ማድረስክ ነገሩን አቀጣጥሎታል ብትችሉ ችግራቹን እዛው ብትጨርሱ ጥሩ ነው አመሰግናለው።
@MariMari-ov1no
@MariMari-ov1no 2 года назад
በጣም ጅል ነክ ቢኒ ሚዲያ ላይ ማውጣት አልነበረብህም ቱ ከንቱ ነክ በውስጥ መስመር መፍታት ትችሉ ነበር
@Bazawit
@Bazawit 2 года назад
በትክክል የእውነት ያወሩትን ስሰማው አለቀስኩኝ በጣም ነው ያዘንኩት እኔ ሰላም እሰማለሁ ብዬ ብገባ ሌላ ነገር ያሳፍራል😭😭😭😭😭😭
@MariMari-ov1no
@MariMari-ov1no 2 года назад
@@Bazawit ማስተዋል ያድለን እርስ በርሳችን ልንጋደል ነው እኮ እግዚአብሔር ሆይ ውረድ ወይም ፍረድ ማለት ባሁኑ ስአት ነው
@Bazawit
@Bazawit 2 года назад
@@MariMari-ov1no አሜን እህቴ የእኔ የምያናድዱኝ የሌላ ቤተ እምነቶች እዚ ኮመት ስር ገብተው ስያሽቃብጡ የጠላት መሳቄ አረገን😭😭😭😭😭😭 መቼ ይሁን ከመምህራችን ላይ ሚወርዱት😭
@MariMari-ov1no
@MariMari-ov1no 2 года назад
@@Bazawit እሱ አይደል ልቤን የስበረው እህቴ ለማንኛውም የእግዚአብሔርን መልስ እንጠብቃለን ካልሞትን እስከዛው ድረስ እመብርሃን ካንቺ ትሁን ስላም አምሺልኝ እህቴ
@hemiytube4602
@hemiytube4602 2 года назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም እኛ የተዋህዶ ልጆች ችግር አለብን ግን ይከብዳል ሁሉም ነገር በቃ ሶሻል ሚዲያን ሚስጥር ሳይቀር ይዞ መቅረቢያ ሆነ እግዚረብሔር ይመርምረው ሁሉንም ምክንያቱም ሁላችንም እኔ ልክ ነኝ ባንል እላለሁ እባካችሁ ፍቅር ይኑራችሁ የጥንት አባቶቻችን ምሳሌ እናድርግ እላሉሁ ወገኖቼ!!!❤️❤️❤️👏
@liyutube6580
@liyutube6580 2 года назад
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ enem emelisalew
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 2 года назад
ቢኒ አንተ መልካም ልጅ ነህ በዚህ tube ብዙ አስደናቂ ስራ ሰርተሃል በተለይ ቅድስት ቤተክርስቲያንን እያሳነጽክ ነው በዚህ የቀና ጠላት ከተኛበት ነቅቶ በዙሪያህ እያገሳ ነው በዓለም ባሉ ሰዎች ብትፈተን ልትነቃበት ነው ስለዚህ በወንድምህ መጣ ይሄ ለአንተም ለመምሕር ምሕረተአብም ትልቅ ፈተና ነው እንድትስማሙ እንደ አቅማችን እንጸልያለን አንተም ለአባቶቻችን ንገር የበጎ ስራ ጠላትን በጸሎታቸው ከሁለታችሁም ላይ ያርቁ ዘንድ በተረፈ "ዝም ብለህ ስራህን ስራ" ያሉትን የብፁዕ አባታችንን መመሪያ አትርሳ ለሁላችንም ነውና ጾሙን ጾመን ለሀገር ለወገን ለዓለም የሚተርፍ ስራ እንድንሰራ እመ አምላክ ትርዳን አሜን።
@sintahy7419
@sintahy7419 2 года назад
አረ ለምን በውስጥ አትነጋገሩም ለሌሎች ለምን ደስታ ትፈጥራላችሁ ቀላል ነገር ነው እግዚአብሔር መልካሙን ያምጣልን
@tsiondejene4340
@tsiondejene4340 2 года назад
🙏😭😭😭😭😭😭😭 እባካቹ በናታቹ ተቻቻሉ ገበናችንን አታውጡት እግዚአብሔር ይርዳቹ እሜን
@ወለተጊዮርጊስ-ዠ2አ
@ወለተጊዮርጊስ-ዠ2አ 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ወንድሜ ቢኒ በጣም ጥሩ ወንድማችን ነህ መምህር ምረተአብም እምንወደዉ መምህራችን ነዉ ግን ይኸ ነገር የሴጣን ፈተና ነዉ እሚድያላይ ወታችሁ ለተዋህዶ ጠላቶች መደሰቻ ባታደርጉት ጥሩ ነበር ክርስቲያን እኮ ብዙ ፈተናዎች ይገጥሙታል እንኳን ይኸን እራሳችሁ መፍታት የምትችሉትን እኔ በእዉነት በጣም ነዉ የከፋኝ ምክንያቱም ዛሬ እዲህ የተዋህዶ ጠላቶች በበዙበት ግዜ የናተ እንደዚህ መሆን አስጬንቆኛል
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 2 года назад
ቢኒሻ የዋህ ነህ ወንድም አለም እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ❤
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 2 года назад
ይመስለኛል መምህር እንዳለው ማናጀሩ አዲስ ስልሆነ ተሳስቶበት ነው ሚመስለኝ አደባባይ ማውጣት አልነበረብህም ክርስትና እኮ ፈተናው ቀላል አደለም ብትታገስ ጥሩ ነበር ምክንያቱም 1ኛ, ቢዘጋም እግዛብሄር መንገዱ ብዙ ነው 2ኛ,ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል :': በረከት ባገኘህ ቁጥር እና መልካም ስራ በሰራህ ቁጥር ሰይጣን ስለሚቃጠል እየፈተነህ ነው (አይዞህ!) ከቻልክ ይቅርታ ጠይቀውና በፍቅር ተመላለሱ ከሁሉም ፍቅር ይበልጣልና ፍቅር!!!!
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 года назад
Betekikel
@emebatemebat4279
@emebatemebat4279 2 года назад
ቢያዘጋብህም እመ አምላክ ትልቅ ነገር አስባልህ ይሆናል ወንድማችን🙏🙏🙏
@suzankassa9719
@suzankassa9719 2 года назад
ጥፍትህ እዳልሆነ ይገባኛል ግን ደውለህ ይቅርታ ጠይቀው ያን በማድረግህ በሰው ዘንድ ዝቅ ያልክ ቤመስልህም በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ከፍ ትላለህ እውነታው ይሂንው ቢኒ ታተርፍለህ እንጄ አታከስርም ይሄ የኔ የግል አስተያየት ነው ክርስትና ፈተናው ብዙ ነው ወንድሜ እኛ ሰዎች ደግሞ እንናገረዋለን እንጄ አንኖረውም
@betelehemkfeil7292
@betelehemkfeil7292 2 года назад
አረ በእግዚአብሔር ሰላም አብርድ ለጠላት ደስ አታሰኙ ታቃላቹ ኦርቶዶክስ ብዙ ጠላት እድገት መጪውም የፃም ወር ነው ልቦና ይስጠን
@elenikagnew8473
@elenikagnew8473 2 года назад
ቢኒ የመጣው በማስረጃ ነው እሱግን ይሄልጅ በዩቱብ ብዙ የተቸገሩትን ቤተክርስቲያንን የተቸገሩትን ሰወች የሚረዳበት ዩቱብ መሆኑን እያወቀ የፈለገ ቢሆ እንደዚህ ማድረግ አልነበረበትም ይባስ ብሉ ፅዋ ዩቱብ ላይ ወቶ ዋሸን ከሱ እዴት ባደባባይ ወቶ ይዋሸናል አትዋሹ ወድምህን ውደድ እያለ እሱግ ተኮልኛ ሲጀመር እኔ ከሱ ምንም አልጠብቅም እሱ በቤተክርስቲያን ላይ የልብስ ሾው ነው የማየው
@gifhhurur3823
@gifhhurur3823 2 года назад
ግን ምን ይሻላችሁ በቃ ደህናም የተባላችሁት ወሬ በደበቀ ቀረ ማለት ነው ሮጣችሁ ሚዲያ ሮጣችሁ ሚዳያ ልቦና ይሥጣችሁ አተም ቢኒ ደህና ሠው ነበርክ ልቦና ይሥጣችሁ
@moniso9381
@moniso9381 Год назад
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ እባካችሁ በመሀላችሁ ሰይጣን አታስገቡ፣💛💛💛💛👏👏👏
@ወይንሀረግማርያምእናቴm
እውነት ልጅ ቢኒ በጣም አዝኜብሃለሁ ለጥላት በር ለመክፈት ምን አጣደፈህ ቃስ ብትል ምን ነበር መምህር ምህረት አብ መቸም የአንተን አይዘጋም ዘጉብህ እንዴ ነው ያለው አንተ ለይቱብ ስትል ትልቁን መምህራችንን በዚህ መልኩ ዘመድኩን መቸም አንደየ አብዷል አሁንም በቃህ በመምህራችን ላይ ያልተነሳ የለም እግዚአብሔር ይጠብቀው 😥😥
@hamahyy7178
@hamahyy7178 2 года назад
ሲጀመር መምህር ምህረታብ በጣም ያበዛዋል በስሜት ይሄዳል ብዙ አባቶች አሉኮ እሱ ለብቻው ምነው ከኔ ውጭ ወደ ውጭ አለ ለሱምኮ ውዳሴ ከንቱ ይሆንበታል
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
መብላላት እፊ አረ ለምን አታነሳም እንዴ ነበረ በስላሴ ግን ለምንድነው አንተ ወንድምህ አደለም ዘመድኩን ተብየ ስው የምባል ስው እሳቱ እንድያቃጣጥልል እሳቱ ምን አስካደህ እና ጥያቄ
@ሥላሴአምላካችንነው
እግዝአብሐር በመካከላቾ የገባዉ ሰጣን ይገስጥልን መምራችን ጋር እንደ መጀመረያ በፍቅር ኑሩልን እባካቹ እናን በጣም ቅር አለን ታረቁ
@selamselamawit8233
@selamselamawit8233 2 года назад
እኔ የምለው ሰላም ከሆናቹ ምን ትለፈልፋለክ ከሱ ጋር ነገራችሁን አትነጋገርም እኛ ብዙ የምናስበው ነገር አለብን ህዝቡ ምን ያድርጋቹ
@ሀኒየተዋህዶልጅ-በ7ኰ
ሁለታችሁም የእመቤቴ ማርያም ልጆች ናቸሁ!እናም ለሰይጣን በር አትክፈቱ በፈጠራችሁ 😭😭😭😭ለጥላት ደስ ማሰያ አንሁን 😭😭😭😭በውስጥ ተነጋግራችሁ አስተካክሉ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያጣልን 🤲🏻 ልጅ ቢኒ አተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏💒✝️❤️❤️❤️ 👉ዘመድኩን አቃጣሪ ሰይጣን ነው 😡
@rahelmezgbe6338
@rahelmezgbe6338 2 года назад
ቢኒ እንኳን የተሠማህን ተናገርክ እዉነትን ስለያዝክ እንዳትጨነቅ እንወድሃለን
@raduneg7552
@raduneg7552 2 года назад
እመቤታችን በሁለቱም ውንድሞቻችን መሐል ጋብተሸ ምራቱን አውራላቻው
@cmpunk8854
@cmpunk8854 2 года назад
እኔግ መምህር ምህረታብን ለማዋረድ የምታደርገው ጥረት አይደቀኝም እናባ ዮሐንስንም ስዘልፍ ስረአት ላስተምር ስትል ነበር
@elfinishhams1683
@elfinishhams1683 2 года назад
እውነትሽነው ከዘመድኩንጋ የገጠመ ሠው ጥሩ አመለካከት የላቸውም ጥሩ ንፁህ ሠው ከሆነ ተገናኝተው ችግራቸውን መፍታት ይችል ነበር ሠው እያማ ፀሎት ይላል
@መሲጎንደሬዋ-ጐ3በ
@መሲጎንደሬዋ-ጐ3በ 2 года назад
ትክክል ልጅ ቢኒ በጣም ችግር አለበት መምህር ምህረት አብ ስም ለማጠልሸት ነው ከዘመድኩን ጋር ስለተጣሉ ከሱ ጋር ሁኖ እሚያራግብ ነው
@ወይንሀረግማርያምእናቴm
መምህር ምህረት አብ ቤተክርስቲያንን ከአንተ በላይ ይወዳታል ለሀይማኖቱ ሲል ሞትን እየተጋፈጠ ያለ ድንቅ እንቁ መምህራችን ነው ማርያምን በጣም ነው እያለቀስኩ ነው የምጽፈው በጣም ነው ያሳዘነኝ የራሱ እምነት ተከታይ እንዴሌሎቹ ጥላት ሲነሱበት 😭😭😭
@mesisweet9447
@mesisweet9447 2 года назад
???
@ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ
ማን አይወዳትም አለሽ መምህር ምህረት ትክክለኛ ትምህርት ካስተማረን አመታት ተቆጠር ህዝብ ሸክፎ ትረት ትረት እና አንድ ንጉስ ነበር እንደዚህ አለ ከማለትና ጦፍአብርቶ ከመስድ ምንም ፍረ ነገር የለም ድሮ ቀረ አጨብጭበው ጣሉት ማኖቄደውል ለራሱም ለህዝቡም ማነቂያ ነው የሆነው አንድ አንድየ የልብስ ፋሽን ትርኢት ይመስለኛል እኔ በመምህር ምህረት አብ ትምህርት ተማሪ ነኝ ብዙም ተለውጨበት አለሁ ግን በሁኑ አይደለም ከዛሬ 8አመት በፊት ይሂን ሶስት አመትማ ያ የማውቀው መምህሬ አይመስለኝም እግዚኣብሔር ለሁላችነም ማስተዋሉን ያድለን
@ወይንሀረግማርያምእናቴm
@@ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ የቤተክርስቲያን ጉዳይ ይቅደም ስላልኩ ነው የዘጋብኝ እያለ አሰሚውም እንዴ ምን አልባት አንች ከዛሬ ስምንት አመት ወድህ በደንብ መከታተሉን አቁመሽው ሊሆን ይችላል
@ፋኖየሐገርመከታነዉ
ምረት አብ በጣም አጥፍቶል እዉነታዉ ይሄ ነዉ በጣም ያሳፍራል
@almazabey8219
@almazabey8219 2 года назад
@@ወይንሀረግማርያምእናቴm ባናትሽ ተተከይ ከምህረታብ ጋ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 года назад
🌺 After I heard both side and I wasn’t comfortable at all. And I was super confused by Memehire Mhertab and I don’t care 🤷‍♀️ you guys are okay or not , but after this it’s hard trust the people standing in church talking about God and forgiveness, respect , love each other. So sad 😭 keep going Bini nothings stop 🛑 on you and May God be with you 👍👍👍
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 2 года назад
ወይ ጥቅም ግን ምነክቶክነው ዘመድኩን ጠለፈከ ወጣቱ ነቅቶአል ዘመድኩንስ እሺ በምቀኝነት ያበደነው አንተምነካክ ሚዲያ ይዘክ ምትሮጠው
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 года назад
እግዚአብሔር መሀላቹ ይግባ አይዟቹ ፍቅር ሰላም አንድነትን ይስጠን ።
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 2 года назад
ሁላችሁም ያው ናቹ አቦ 😏😏😏 እግዚአብሔር ቤቱን ያጽዳ የናንተ ነገር በቃኝ በቃኝ🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
@Fanoisking-d9p
@Fanoisking-d9p 2 года назад
ትክክል እኔም በቅተውኛል ግን ሀይማኖቴን እቀይራለሁ ከሚሉት ወገን አደለውሁም።
@Fanoisking-d9p
@Fanoisking-d9p 2 года назад
በጣም ያሳፍራሉ።
@mesitudemeseretendale5500
@mesitudemeseretendale5500 2 года назад
እባክህ የዳቢሎስ በር አትክፈትለት እግዚአብሔር ይገስፀው ወንድማችን መምህር ምህረታብ አታስቀይመው ታላቅ ወንድምህ ነው በውስጥ መስመር አነጋግረው
@etemanchidessie4478
@etemanchidessie4478 2 года назад
ልጂ ቢኒ በሁለታችሁም መሀል የገባውን ሰይጥልን እመብርሀን ታጥፍላችሁ
@kabronsolomon1007
@kabronsolomon1007 2 года назад
አንተ ድጥ ራስ መላጣ ሸርተቴ ራስ እንዴት ሚዲያ ላይ ወተክ መረተአብን ለማዋረድ ትወጣለክ ወጣት አደለክ ችግርክን ለመፍታት አትሞክርም ንዋይ መዳድ ስለሆንክ ዩ ቱዩቤ ሊዘጋ ነው ብለክ ክብር የሚባል ነገር አለ እኮ ድብ ፊት
@marymebaba7161
@marymebaba7161 2 года назад
ጤና ይስጥልኝ ይቅርታ ሁላችሁም ወፍራም ችግር አለባችሁ ንስሐ ግቡ እግዚአብሔር እውነት ሚያቀው የኔ የኔ ምትሉት እግዚአብሔር ትምርህት ነው ገንዘብ ሚያጣላቹ ገንዘብ ነው እግዚአብሔር ለህምነት ሚል የለም ውሸት ነው ገንዘብ ቁሻሻ ነው ሚዲያ ላይ መውጣት ያስጠላል ለማንኛውም ለኔ
@samritube645
@samritube645 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሲጀመር አንተ ነህ ጥፋተኛው መምህራችንን ሌላ የሚቀርበው ሰው አልነበረም ወይ ዘመድኩን ጋር ሄደህ የምትለኩሰው ዘመድኩን ከመምህር ምረት አብጋር ያለውን ነገር እያወክ እሱውጋ መሄድ አልነበረብህም መምህራችንን በውጥም በውጭም የሚረግጠው በዛ ወይ ፈጣሪዬ ማስተዋሉን ይስጠን ሁላችንንም ባይስተካከል አይገርመኝም እሮጠህ ሚድያ ላይ ስታወጣ ምን ያድርግ ታዲያ አሁንም መምህራችን እንወድሀለን አንሳለት ትጣፉቱው ጥፋት ነው ግን አንሳለት ብዙው መልካም እሚሰራ ቻናል ነው ሌላ ምንም ማለት አልችልም
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሁላችንም ቶሎ ለመወስን አንቸኮል
@shalomyalew417
@shalomyalew417 2 года назад
ቢኒ አንተ መልካም ወንድም ነህ ለቤተክርስቲያን የምታደርገው ያልተነገረልህ ታላቅ ሰው ነህ እና ነገሮችን ሊያራግቡ ለሚፈልጉ ጆሮህን አትስጥ ብዙ የዲያቢሎስ ከበሮ መቺዎች አሉ
@ethiolove5855
@ethiolove5855 2 года назад
እሄ የመፀሀፍ ውዱስ ትንቢይ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ወንድም በወንድሙ ላይ ይነሳል ይላል መፀሀፍ ቅዱሳችን እግዚአብሔር የትንቢቱ ፍፃሜ አታደርገን😭
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 года назад
Betam yasazinal. Egzo
@hilinatube9763
@hilinatube9763 2 года назад
ዘመድኩን አላማው የእናት ቤተክርስቲያንን ልጆች ማስወጣት ነው እነበጋሻውን እዴት ሲያደርጋቸው እንደነበር እናውቃለን ምህረታብም መብቱ ነው አንተስ ምን ታሽኳትታለህ ይሄ ሁላ ለማሳሰር ነው አይደል
@Bbnnnnnnnnnhhnh
@Bbnnnnnnnnnhhnh 2 года назад
Anche min bete nshe wdmamacochec mhake setane ymsle
@senaytalemu5018
@senaytalemu5018 2 года назад
ተዉ የተዋህዶ ልጆች አንድ እንሁን ለምን ለሰይጣን መንገድ መክፈት ነዉ እግዚአብሔር ሰላሙን ይፍጠርልን🙏🙏💚💛♥✟⛪
@syeyedueshehdhdjr5744
@syeyedueshehdhdjr5744 2 года назад
በትክክል
@negusuwolde1071
@negusuwolde1071 2 года назад
አንተም ሆንክ ዘመድኩን ተጠመቁ😡😡😡😡ጣቢያህ ቢዘጋ ምንም ማለት አይደለም እንደ ወንድምህ ዘመድኩን ኢሣት 360ላይ ትገባለህ ።በጣቢያው እያሳበብክ የወንድማችን ምረትኣብን ሥም ለማቀርሸት አታዳክሩ።።።። ዩቱብ አገኘን ብላችሁ ማቀርሸታችሁን አቁሙ😡😡😡!!!
@kidistayalew1581
@kidistayalew1581 2 года назад
ምነው የራሳችሁን ነገር እዛው በውስጥ ብጨርሱ እንደው እግዛብሄርን ፍሩ መጀመርያስ ለምን አወጣህ ሲቀጥል አሁን ምን ይሁን በድንግል በዚ ሰዓት እኮ እሄ አይደለም የሚያንገበግበን እንደው ፈጣሪ እራሱ አይታዘበንም አሕዛብስ እንደው ምን ይሉናል እንደው በድንግል
@konjetgetachew8212
@konjetgetachew8212 2 года назад
ከመምህራችን ለይ እጃቸውን አንሱ🚫
@samritube5541
@samritube5541 2 года назад
መጀመሪያ አዳምጭ በማንም ላይ አትፍረጅ
@gonder267
@gonder267 2 года назад
እፍፍፍፍ እኔስ ፕራንክ ነዉ እደምትሉ በተስፋ እየጠበኩ ነዉ💚💛❤🙏
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 2 года назад
እውነት በጣም እናሳዝናለን ፍቅራችን ከ6 ወር አልበልጥም አለን ምን አይነት ብዳ ይሆን የበላን 😢😢😢
@tegest1194
@tegest1194 2 года назад
መምህር ምረታብ ወደራሱ ቢመለስ መልካም ነው እንኳን እሱ የድግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ዝቅ ብሎ ነው ፍቅርን ያስተማረን
@henokyeeyaya8477
@henokyeeyaya8477 2 года назад
በአንድ ገዳም ውስጥ ይኖሩ የነበሩ 2 መነኮሳት ነበሩ ወደ ከተማ መልዕክት ለማድረስ ሄዱ በከተማ ሳሉ አንደኛው መነኩሴ ከሴተኛ አዳሪ ጋር አደረ በነጋም ጊዜ እኔ ከዚህ ቦላ እረክሻለሁ አብሮ የመጣውን መነኩሴ አለዉ ያም እረ እኔም እረክሻለሁ አንተ ብቻ አይደለህም አለዉ እንዳዛ ከሆነ እንመለስ አለውና ገዳም ገብተው ንሰሀ ተቅብለው በፆም በፆሎት መትጋት ጀመሩ ልብ በሉ አንደኛው መነኩሴ ንፁህ ነው ለሚወደው መነኩሴ ብሎ ከተማ ገብቶ እንዳይጠፋ እኔም እረክሻለው አለው እምላከ ቅዱሳንም ለረከሰው መነኩሴ ተገልጦ ለወዳጅህ ስል ምሬካለው ባላደረገው አድርጊያለው ብሎ ላንተ ነብስ ልምኖልና እግዚአብሔር በምህረቱ ጎበኘው!!! ምንጭ ..መፅሐህፈ መነኮሳት !
@naodnoel3545
@naodnoel3545 2 года назад
Bini አንተ ትክክል ነህ እንበል ግን እንዲህ ለህዝብ ማውራትህ እሱን ለማስጠላት ካልሆነ ምን ታገኛለህ ግን ልክ ነኝ ብለህ ካመንክ ለ እግዚአብሔር ተወው የስራው ይከፍለዋል ግብዝ አትሁኑ
@asterkiros2549
@asterkiros2549 2 года назад
ቢኒ በጣም አዛኝና ጥሩ ሰዉ ትመስለኝ ነበር ካንተ እንደዚ አይነት በመፈጠሩ በጣም አዘንኩ ምክንያቱም አንተ ብዙ ነገር ታቃለኽ ሴጣን ብዙ እንደሚሰራ ግን እግዚአብሔር ካስተማረን ነገር አንዱ ትእግስት ነው ሁለተኛ ደሞ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ ብሏል ግን ያንን ጥሰህ በመገኘትህ ምን አስቸኮለህ ሚዲያ ላይ ለመውጣት ኦርቶዶክስ ብዙ ጠላት እንዳላት እያወቅክ አጥፍተሀል በጣም አዝኛለሁ በሁተኛ ደሞ ለዘመድኩን ለተሳዳቢዉ ማማከርህ ሰድበህ ለተሳዳቢ መስጠትህ ማንነትህን ነው ያሳወቅከው ንፁ ሰው ብትሆን ስንት መልካም አሳቢ አባቶች እያሉ ለነሱ አታማክርም ወይ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ ፆም መፆም ምን ይጠቅማል እዚጋ ቆሻሻ ስራ እየሰሩ ጠላትን እያስደሰቱ!!
@teshome6481
@teshome6481 2 года назад
አንተ ተኩላ ከ አህዛብና ከመናፍቃን በምንም አትለይም እኮ ገንዘብ ስላሰከረክ ነው እንጂ መጀመርያም ይሄን ነገር አደባባይ ላይ ይዘክ አትወጣም ነበር ለዘመድኩን ነገርከው ምን ያመጣከው ነገር አለ ?? አታውቅም እንጂ ብታውቅ መምህርን ያሆን እራስህን ነው ያቀለልከው ደግሞስ እውነት ካለክ ለምን ፊትለፊት ቅረብ ስትባል ምክንያት አብዝተክ እምቢ ያልከው አንተነክ ምክንያቱም ምንም እውነት ስለሌለክ የማይፈራውና እውነት ያለው መምህር ምህርት አብ ግን ወቶ ይለምንም መሸማቀቅ እውነቱን ተናግሯል ደግሞም እኮ ዩቱቡን እርሱ እንደማያንቅሳቅሰው በደንብ ተናግሯል
@መሲጎንደሬዋ-ጐ3በ
@መሲጎንደሬዋ-ጐ3በ 2 года назад
ትክክል ሲጀመር ቢኒ እና ዘመድኩን አባቶችን መዝለፍ ማዋረድ ደስ ይላቸዋል መስሏቸው ነውጅ እሚዋረዱት እራሳቸው ናቸው
@elisayesilasefixuri4752
@elisayesilasefixuri4752 2 года назад
ቢኒ ግን ምን ሆነህ ነው? አንዳንድ ነገሮችህ በጣም ይገርማል? ከራስህ ጋር ሁን 1/አጥማቂ ብለህ የጠየከውንና የተናገርከውን በደንብ አዳምጠው። 2/ከቤት የተሰረቀ ስልክ ቃጢላ ማርያም እየጠራህ የሰራህውን በደንብ ከራስህ ጋር ሁነህ አዳምጠው። 3/አሁንም በምህረታብ ምን እያልህ እደሆነ በደንብ መርምረው። እየተሰደብ: እየተገፋ: እየተከሰሰ እስከ ቀራኒዮ የተከፈለው ዋጋ አስበው ። ለነፍስህ እንጂ ለዝናህና ለጭብጨባ አይደለም ? አስተውል! ዝናና ክብር አሸራተው ይጥላሉ ። የተዋህዶ ልጅ ከሆንኽ ተመለስ ከተቀነጠስክ ደግሞ እራስህን ግለጥ ። ከስና ክርክር የመናፍቅና የአህዛብ ጽድቅ ስራቸው አድርገው ስለሚያስቡት አጥብቀው ይሰሩታል። ይህን የመሰለ መስቀል አንገትህ ላይ አስረህ ምነው የመስቀሉን ስራና ሚስጥር እረሳህ?
@የነገንማንያዉቃል-ቨ4ለ
ቅዱስ ገብኤል ያስማማችሁ ዋናዉ ሠላም ነዉ ሠላማችሁ ይመለስ መምህር ቢኒ
@esset1685
@esset1685 2 года назад
ችግርህን ለህዝብ አደባባይ እንደ ትንሽ ልጅ ይዘህ የወጣኸው "ምህረታብን" እንድንጠላው ቅያሜ እንዲኖረን ነው!? "የመንግስት" አይበቃውዎ!!! የተለያየ ሙያ ያላችው ሰዎች ናችው ሁለታችሁም ታስፈልጉናላችው እናም እንደበሰለ ሰው ጉዳይህን በዝግታ ፍታው። እንደምታወራው የእግዚያብሄር ሰው እውነት ከሆንክ!
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
ፍቅራቹ በጣም ያስቀናል ሰላም ፍጠሩ
@ቅድስትሀገርኢትዮጵያ-ጨ4ሐ
ሲጀመር አንስቼለታለው ተስተካክሏል አላለም ሳታጣራ አታውራ እንዲያስተካክሉለት እነግራቸዋለሁ ነው ያለው !!! ሲቀጥል አንተ ገና እንጭጭ ነህ አልበሰልክም ዝም ብለህ በደመነፍስ የምትጓዝ ሰው ነህ ምን ሚዲያ ላይ ምን መነገር እንዳለበት እና እንደሌለበት ለይተህ አታውቅም ሌላው ይህን አረኩ ለማለት ነበር ጉባኤ ያዘጋጀኸው እንዴ እንዲ ከፍዬ ወጪ አውጥቼ የምትለው ታሳፍራለህ አስመሳይነትህን አሁን ግልፅ አወጣህ ጠላት በበዛበት ሰዓት ከጎኑ መሆን ሲገባህ እሱን ለማስጠቆር ትሮጣለህ ማፈሪያ ነህ
@Bazawit
@Bazawit 2 года назад
እረ ቢኒ በጣም ታሳፍራለህ የልጅ አዋቂ ትመስለኝ ነበር እኔ እዚም እዛም ማስመስል ሰው አደለሁም እደ ኮመታተሮች እውነት ነው ምናገረው እኔ አድላይ ሆናቹ ስትፖስተው ሰላም ምሰማ መስሎኝ ሰፍ ብዬ ስገባ ጭራሽ ያልጠበኩት ነገር በጣም ነበር የማከብርህ የምወድህ አተን መከታተል ከጀመርኩኝ 4 አመቴ የመጀመሪያ ጊዜ ሳዝንብህ ጭራሽ እዴት ያወራቹትን በአደባባይ ታሰማለህ ስት ምቀኛ ሰው አለ በውስጥ ያወራቹት እዴት ሚዲያላይ ታወጣለህ😭😭😭😭😭😭😭 እደዛይነት ሰው ነህ እዴ የወረደ አስተሳሰብ ነው ያለህ ቢያዘጋብህ እራሱ እደዚ ማረግ አልነበረብህም ታሳፍራለህ እደ ኮመታተሮች አስመሳይ አደለሁም እውነት ከመናገር ውጪ ለካ ለገዘብ ብላቹ ነው እደዚ ስግብግብ ምትሆኑት እግዝዮ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 года назад
እውነት መናገር እና ማሳየት የወረደ አሰተሳሰብ እዴ እረ ተው አታሽቃብጡ እሄን እሄን ብየዋለሁ ብሎ እራሱ በፅዋ ቲዩብ ተናግሯል እራሱ መምህር የተናገረውን ነው ልጅ ቢኒ የደገመው አበቃ እውነት መስማት ይመራቹሆል
@aneleyanaley3942
@aneleyanaley3942 2 года назад
ምን አደረገ እውነቱን ተናግሮ ይቅርታ ጠየቀ
@MyLife-gy2dh
@MyLife-gy2dh 2 года назад
ቢዘጋብህስ ምነው? ምን ማለት ነው የነብስ አባቱ ነው እንዴ ልጁ የደከመበት እኮነው ሆ አረ ወደዛ ሰው አምላኪ ሁላ
@Bazawit
@Bazawit 2 года назад
@@aneleyanaley3942 ባደባባይ ሚስጥር ማውጣት ነበረበት ወረኞች ስለሆናቹ ለናተማ ተመችቷቹአል
@Bazawit
@Bazawit 2 года назад
@@MyLife-gy2dh አቺ መናፍቅ አህዛብ አይመለአትሽም ለናተማ ደስታቹ ነው ወረኞች ወሬ ስለምትወዱ የሰው ሚስጥር ስለሰማቹ ደስ አላቹ ምድረ መናፍቅ👺👺👺👺👺👺👹👹👹👹👹👹
@gezahegnmelake1996
@gezahegnmelake1996 2 года назад
መምህር ሠኞ የእስር ትእዛዝ ወቶበት አንተ አጀንዳ አልቀይርም ትላለህ እንዴ ክክክ ያጣላችሁ ይሄ ነው አይደል?መምህር በዚያን እለት ከሲኖዶሱ በላይ ስለ እርሱ ትኩረት እንዲሠጥ ፈልጎ ነበር ማለት ነው?በጣም ያዘንኩት በዚህ ነው እንዴት ግለኝነት ይነግሳል እርስ በእርስ የምትቀራረቡት ለጥቅም ብቻ ነው የሚመስለው ጎራ ከፍላችሁ ትዋደዳላችሁ ጎራ ከፍላችሁ ትጣላላችሁ ማንም የሚናገረውን አይኖርም ተዋህዶን እያሳፈራችሁ ነው ዘመዴ የጭቃ በትሩን አንስቶ ሲቀጠቅጠው ነበር አንተ ደግሞ ይሄንን ክፍተት አሳልፈህ ለዘመዴ ሰጠኸው የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው እንደሚባለው
@ቀላልይሆናል-ተ4አ
@ቀላልይሆናል-ተ4አ 2 года назад
ደግ አደረገ ለምንድን ነው ትዕግስት ያጣከው መምህር ምህረትአብ በዚህ ሰዓት ስንት ነገር አለበት ዘመድኩንን ከሰማክ ትርፉ እብደት ብቻ ነው
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 2 года назад
ቢን አይዞህ ለመልካም ነው ብልህ ተቀበል ኪዳንምረት ትርዳህ ሀይዞኝ ኦርቶዶክስ ተስፋ አይቆርጥም ለመምርም መልካሙን ያሳይልን ያስመልክትልን እደገባኝ የተሰራው ወይም የያዘው መልክት ያተ ስራ ቢኦንም የያዘዉ የሕዝብ ጥሩ ጥሩ ስራ ና መግባሮች የያዙ ናቸው በዚህ ሁሉ የምስማሙ መሰለኝ መምራችን ጥሩ ስራ ያስመስግናል እንጂ ሀያቃርንም መምህር ልጅ ካጠፋ ይቅርታ ይግባዋል ይቅርታ ለልጅ ቢኒ 🙏🙏🙏💝💝💝💓💓💓🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌💞💞💞ኦርቶዶኽስ ፍቅር ናት እእእእእእእእ ነው ኦርቶዶክስ እምነታችን በአክብሮት መያዝ አለበት 🙌🙌🙌🙌🙌🙌💞💞💞💞💞🙏🙏🙏
@selamselamawit8233
@selamselamawit8233 2 года назад
እሱን ለማስጠመድ ነው የፈለከው በውስጥ መነጋገር እንችላለን ካልክ በውስጥ መነጋገር ትችላለህ
@eyerusfentaw9853
@eyerusfentaw9853 2 года назад
selam selamawit የዘመድኩን ቲፎዞ ስለሆነ ነው
@fafifafa6940
@fafifafa6940 2 года назад
endet endzih telalek badebabaye
@debirekewakibtsurakoyomedia
@debirekewakibtsurakoyomedia 2 года назад
እያስፋራራ ነዉ? ያለዉን ቀልድ ልሆን ይችላል ምህረታአብ ቢኒዬ ሁለታቹም የእኛ ናቹና ብትነጋገሩ ይሻላል እናንተ ተመልሳቹ ትሰማማላቹና እዚህጋ የምሰማቹና የምናያቹ ሰዎች መሃል መለያየት እንዳይ በፈጣር አደራ እባካቹ በግላቹ ጨርሱ አሁንም የኔ ሀሳብ ነዉ ቢኒዬ ዉድ ወንድሜ አይዞ አይዘጋም ቻናልክ ስለዚህ እኔ በማንም አልፈርድም ምህረትአብም ያነሳላሃል እግዚአብሔር ይገ ፅፀዉ ድያብሎስን መስማማቱን ፍቅርን ያምጣላቹ የኔ ፀሎት ነዉ እኔ ሁለታቹንም አከብራቹዋለዉ
@tube-ey6ox
@tube-ey6ox 2 года назад
ሰላሙን ያውርድላችሁ ካንተም ጥፋት አለ ዘመድሁን ለመምህራችን ምህረት አብ ያለውን አመለካከት እያዎቅህ ለሱ ምን አናገረህ ሲጀመር ሲደውል አንስተህ መምህራችን ምህረት አብን ማናገር ትቺላለህ ለማነኛውም ሰይጣን ባታስገቡ ጥሩ ነው ሁሉም ነገር እሩጣችሁ ሚዲያ ባታቀርቡ ጥሩ ይመስለኛል በውስጥ መጨረስ ስትችሉ ለምታሰባስበው የቤተክርስቲያን ገንዘብ ፈጣሪ በሰማይ ብድርህን ይክፈልህ በርታ
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 2 года назад
ሁለታቹሁንም በጣም ነው የምወዳቹሁ ግን መምህር ምህረት አብ ከመስቀል አደባባይ ጀምሮ ግራ እያጋባኝ ነው አዳዴ መግስት ጠለፈው እዴ እስከምል ድረስ አስባለሁ ይቅርታን ሲያስተምረኝ የነበረ መምህር የቤትክርስቲያን አገልጋይ ለይ እድህ አይነት እርምጃ ጥሩ አይደለም መምህር ተመለስ የምንወድህን ይሀል እዳጠላህ እኔ ማንን ልመን ግራ እየተጋበሁ ነው እግዚ አብሄርን አሉን የምንላቸው መምህሮች ስተት ሲሰሩ አያለሁ መመህራችን ተመለስልን መግስት ጠልፎህ ከሆነ ልጅ ቢኒ አላተፋም ቤተክርስቲያን ትቅደም ነው ያለው ይኸን ደሞ አተ ነህ ያስተማርከን መምህር አተ ስታስተምረን ልጅ ቢኒ ደሞ ቤተክርስቲያን እያስሳልን ነበር በልጅ ቢኒ ምክነያት ብዙ ቤተክርስቲያን ተሰርቷል መምህር መህርት አብ እባክህ እባክህ ካተ እዴዝ አተብቅም ለዘውም በልጅ ቢኒ ለይ እግዚ አብሄር ወደቀልባችን ይመልሰን ከመበታተን አድ ያርገን
@golgota2123
@golgota2123 2 года назад
አቤት ገመና መወጣጣት ምናለ በውስጥ ብትፈቱት
@Bazawit
@Bazawit 2 года назад
እኮ😏😏😏😏
@Emabetdibaba
@Emabetdibaba 2 года назад
እውነት ፆም በትክክል እፆማለው የምትሉት ከሆነ ይቅር ታባባሉ ደግሞም እስቲ ተራጋጉ በፈጣሪ ለምን ግን
@ሂዊየአሳምነውልጅ
@ሂዊየአሳምነውልጅ 2 года назад
ልጅ ቢን ምህረት አብን መስለው ብዙ አሉ በስሙ የከፈቱ እስኪ አጣራ ምናልባት‼
@sidetegnawanegne6578
@sidetegnawanegne6578 2 года назад
Realy lij bini tetalele ልትሉ ባልሆነ መምህሩን የምትቀርቡት ክሱን አንድያነሳ ተማፀኑለት. አታስበስብሱ አውነትን አውነት በሉ
@Jordan-xh5ue
@Jordan-xh5ue 2 года назад
ቢኒ ይሄ የጠላት ዲያብሎስ ስራ ነው የሰላም አምላክ እግዚአብሔር በመሃላቹ ይግባ በአሁኑ ሰዓት የምያለያይ እንጂ የሚያቀራርብ የለም ከመጀመሪያው ዘመዴ ለመምህር ምህረተአብ ጥሩ አመለካከት የለውም ለዘመዴ ከምትነገር ለመምህር ምህረተአብ ቅርብ ለሆነ ሰው ብትነገር ኖሮ ነገሩ በሚድያም ሳይወጣ በውስጥ ያልቅ ነበር ለሁሉም ሰውን በምቀርበው ሰው መያዚ ነው ድንግል በመሃላቹ ገብታ ሴጣንን ታሰፈርላቹ አሜን
@workineshnigusse6405
@workineshnigusse6405 2 года назад
ልብ ይስጠን እንጅ ሁሉም የቢዝነስ ሰው ነው
@እርጎመንገሻ
@እርጎመንገሻ 2 года назад
በሀይማኖቴ ሚያናድደኝ ነገር ቢኖር ተማሪውቹ ከመምህራን መምህራን ከተማሪወቹ አባቶች ካባቶች በሚድያ የምታወጡት ነገር በጣም ያስጠላኛል አሁን ማን ሊዳኝህ ነውየመጣህው ቤተ ክርስቲያንን እደናተያለው እሚጠጋት ለጥቅም ነው ማለት በውስጥ ብጨርሱትስ አልተጣላነም አልህ ንግግርህ የጠብ ነው ደሮን ሲደልሏት በመጫኛ ጣሉአት
@talibzwaini3597
@talibzwaini3597 2 года назад
እደተረዳሁት ከሆነ ከመምህር ስእተት እዳለነዉ ስህተቱን አምኖ ኮፒራይቱ እደሚያነሳልህ ሙሉ እምነቴ ነዉ
@Tube-cs3qs
@Tube-cs3qs 2 года назад
ሰላምወንድማችንቢኒእባክህበጣምእፈልግህአለሁእንዴትላግኝህእባክህ
@betekanatube1
@betekanatube1 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ያድርግ። ልጅ ቢኒ ይስተካከል ብለን ተስፋ እናደርጋለን።
@ethiod09
@ethiod09 2 года назад
ለምን ቴክስት ከመደራረግ ደውለህ አታናግረውም ? ሲቀጥል ቪዲዮው ያንተ ከሆነ ዩቱዩብ እንዴት ስትራይክ ለማድረግ ፈቀደለት እንደዛ ከሆነ አንተ ተነስተህ የሱን ወይ የሌላ ሰው ቪዲዮ ማዠጋትም ሆነ ስትራይክ ማስደረግ እንዴት ይቻላል?
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ኈ
መምህር አንስቻለው አላለም ነግራቸዋለው ተስተካክለውም ልሆን ይችላል ካልተስተካከልም ይስተካከላል አያይዠው fb ላይ እፖስተዋለው ነው ያለው እጅ አስቸለታለው አላለም ስለዝህ ምነው መታገስ አቃተህ መምህር ያለበትን ሁነታ ሳታቅ ቀርተህ ነው እደ ትልቅ ሰው አስብ እጅ ቻናሉ ተዘጋ ማለት ያንተ መልካም ስራ ይቆማል ማለት አይደለም እኔ የለፋውበት ነው አልክ መምህራችን እኮ ህይወቱን አዞዝ ነው ቤተክርስቲያን ለተ ቀን እየጮሄ ያለው ብገባክ ላንተም ጭምር ነው የፈለገ ብሆን እድህ ማድረግ አልነበረብህም ጭራሽ ድምፁን አደባባይ ላይ ለላ ነገርም አውርቶ ብሆን እድህ ነው ማለት ነው ለጠላት በር ለመክፈት ቾኮልክ እግዚአብሔር መምህራችንን ይጠብቅልን
@abebeteka787
@abebeteka787 2 года назад
ምን ትታሽቃብጫለሽ
@ቅድስትሀገርኢትዮጵያ-ጨ4ሐ
አልተጣላንም ትላለህ እንዴ አደባባይ አውጥተህ እያሰደብከው እንዴት እንደምትረዳ አይገባኝም ፅዋ ቲዩብ ስላንተ ምንም ክፉ ነገር አልተናገረም ሌላው በውስጥ መስመር ለምን አይጨርሱም ላልከው አንተም በውስጥ መጨረስ የሚባለውን ማወቅ ነበረብህ ባጠቃላይ አስመሳይ ሰው ነህ የልብህን ተናግረህ ስታበቃ እኔ ክፋት የለኝም ትላለህ እባብም መርዙን ከረጨ ባኋላ ውስጡ ንፁህ ነው
@beytyhabtewold8300
@beytyhabtewold8300 2 года назад
ቢንዬ በእውነት ከሆነ ለምትሰራው ነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ብድሩን ይክፈልህ በተረፈ እኔ በጣም ትዝ ይለኛል የዛሬ ሶስት አመት ባዘጋጀህው እና ምህረት አብን ጠርተህ እሱም ሲያመሰግንህ እና ሁሉን ባተ ከአሜሪካን መጥተህ እንዳዘጋጀህ መድረኩ ላይ ሲያወድስህ ስለዚህ እያደረገ ያለው ነገር በጣም አስከፍቶኛል ።
@tgtg3082
@tgtg3082 2 года назад
ቢኒ ትንሽ ተረጋጋ እባክህ ይሄን ነገር አቁመው በውስጥ ጨርሱ ኮሜንት እያነበባቹ እልህ ውስጥ አትግባ ቢኒ እራሱ ተናግሮዋል እኔ የአይቲ ባለሙያ አይደለውም ማናጀር ነው የሚመራው እና ላንተ ብቻ አይደለም ሌላም ሰዎች አሉ አለ እና እነሱ እስከሚያስተካክሉ ድረስ እባክህ በምትወዳት እመብረሃን ስም ልለምንህ በውስጥ ጨርሰው
Далее
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19
Учёные из Тринидад и Тобаго
00:23
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24