Тёмный

አንችን ማጣት የሚፈራው ወንድ ልጅ መቼ ነው |how to make him fear lossing you | yod house 

yod house 2
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

#yodhouse2 #relationship #forewoman
#howtomakehimfearlosingyou
#relationship
#relationshipadvice
#relationshipadviceforwoman
#relationshiptips
#relationshiptherapy
#relationshipgole
#woman

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 192   
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 7 месяцев назад
ሴቶችዬ ለወንድ ብላችሁ እራሳችሁን አትቀይሩ ከወደደሽ የፈለግሽውን ብትሆኝ ብትመስሊ ፍቅር ካለበት ሊተውሽ አይችልም ስለዚህ ሰው እድወዳችሁ ብላችሁ መሆን የሌለባችሁን አትሁኑ
@yodhousetwo
@yodhousetwo 7 месяцев назад
ለምትወጂው ነገር fight mareg tiru nw!!!
@ethopiaethiopia2030
@ethopiaethiopia2030 7 месяцев назад
በትክክክክል
@user-ds3gv1go9s
@user-ds3gv1go9s 7 месяцев назад
ሳህ ወላ አላህ በሰጠን ማንነትሽ ያልወዴዴሽ ጥርግ ጥርግርግ ይበል
@EstifanaWeledgergs-wo2mn
@EstifanaWeledgergs-wo2mn 7 месяцев назад
Lekeneh rasehn endemehon selam yelem
@user-qp6ds8dc1g
@user-qp6ds8dc1g 7 месяцев назад
ትክክል
@user-ts9bf7iy9e
@user-ts9bf7iy9e 7 месяцев назад
ተባረኪ ቆንጂት❤ ቡዙ ስህተቶቼን እንድየስተከክል ሰበብ ሆናሽኛል በማንኛውም ሐይማኖት ትእዘዝ አክብሩ የተከለካለችሁትን ረቁ ስለምበል የሚየገጥሙኝ ወንዶች ፃጉራቻውን የሚየበላልጡ ጥፍር የሚየረዝሙ በሐይማኖታቸው ቡዙም ጠንካራ የልሆኑ ነበር እናም እኔ ደግሞ ቡዙ ጎበዝ በልሆንም ለማማር ጥረት የምየደርግ የዋኩትን ለማተግባር የምጥር ነኝ እናሱን እንዲየስታከክሉ በሚማክራቻው ግዜ ሁሌ ስለ ሐይማኖት ብቻ ለማን ትማክርናለሽ እንጫዋዋት ስለ ወደፍት ፍቅራችን እናውራ ይላሉ በዚህ ጉደይ ሰንስማማ እንለየየለን
@makedatigneh6319
@makedatigneh6319 7 месяцев назад
በጣም ጠቃሚ ምክር እና ትምህርት ነው ቀጥይበት እናመሰግናለን
@werwer9219
@werwer9219 2 месяца назад
ወላሂ ያቸን ምክር ከሰማሁ ቡሀላ ከብዙ ስህተቶቼ ታርሜአለሁ እህት አለም በደስታ ኑሪልኝ
@mayahikmat5216
@mayahikmat5216 7 месяцев назад
ለምድን ነው ሰብስክራይብ የማታረጎት 😳ወላሂ ሰብስክራይብ መደረግ ያለባት ልጅ ናተረ ❤በርቺ የኔ ውድ
@yodhousetwo
@yodhousetwo 7 месяцев назад
Thanks sis❤
@Eyou653
@Eyou653 7 месяцев назад
ደስ የሚል ምክር ነው በርቺ❤🙏
@haymanotbeyene9876
@haymanotbeyene9876 5 месяцев назад
ትክክል ነሽ የኔ ውድ
@user-ox7sd4mv1s
@user-ox7sd4mv1s 7 месяцев назад
ጥሩነው ምክርሽ ተመችቶኛል እህት በርች❤
@user-bi3ku4rm9c
@user-bi3ku4rm9c 7 месяцев назад
የኔ.እህት.በጣም.ጥሩ.ምክር.ነው...አመሰግናለሁ..በራስ.መተማመን.የመሰለ.ነገር.የለም...ጠንካራ.መሆን.ጥሩ.ነው..ውዴ..❤❤❤❤❤
@rehanaabdulkadir5039
@rehanaabdulkadir5039 7 месяцев назад
This absolutely true 💯💯
@ZdZd-d4f
@ZdZd-d4f 7 месяцев назад
የኔ እህቴ ትክክል ብለሻል በርችል ኝ 🌹
@SarahSarah-zl3vs
@SarahSarah-zl3vs 7 месяцев назад
ምርጥ ምክር ሺህ አመት ኑርልኝ ❤
@user-ix1yz9tz2h
@user-ix1yz9tz2h 7 месяцев назад
ደስ ስቲ የኔ እህት በርቺ ተመችቶኛል
@user-gq3sb5lu6d
@user-gq3sb5lu6d 6 месяцев назад
በጣም ጥሩ ት/ት ነው ቀጥይበት
@comingsune
@comingsune 7 месяцев назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ምክር ነው🎉
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 6 месяцев назад
ጥሩትምህርትነው ቀጥይበትቆጅዬ
@amanwase-c6o
@amanwase-c6o 6 месяцев назад
በጣም ቆንጆ የተከሸነ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን
@AlemShewafera
@AlemShewafera 7 месяцев назад
በጣም ትክክል ምርጥ ንግግር እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwi9
@hiwi9 6 месяцев назад
እህቴ አልገባሽም ወንዶች ያለፋቸዉ መርፌ አለ ጨልለዋል ያላቹን አዋጡና ወስደን አማኑኤል እንጨምራቸዉ
@KmkKnjg-xd4yh
@KmkKnjg-xd4yh 6 месяцев назад
ልክ ነሽ ውዴ
@bettyyayeabatwa
@bettyyayeabatwa 6 месяцев назад
😂😂😂😂😅
@WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
@WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv 7 месяцев назад
እማየ በጣም ነው ሚወድሽ እና አንድ ነገር ተባበሪኝ የሆነ ወንድ አለ bfb ከተታዋወቅነ ቅርቢ ነን ደሞ በቴክስት ነው ምናዋራው እና በጣም ወድጄሻለው እነደ አንቺ አታሳሰብ ያላት ሴት እየጠበቅኩ ነበር አንቺን የህልሜ ሴት ሆነሽ አገኘሁሽ እና እስከ መጨረሻ ሂወቴ ካንችን እነራለው ከፈለግሺ ትንሽ እንቆይ እና ቤተ ሰብ ልላክልሽ በስደት ምንም አላቸግርሽም አገር ቤት ስንገባ እንሞሸራለን ብሎ በፈጣሪ ስም ቃል ገባልኝ ከዛ እኔም ቃል ገባሁለት እና የኡውነቱ ወድዶኝ ነው ወይስ ምንድነው ግራ ገባኝ እና የሆነ መላ በይኝ እህትየ❤
@روزا-س8غ
@روزا-س8غ 7 месяцев назад
የት ነዉ ያለሽዉ ዉዴ እሱስ
@WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
@WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv 7 месяцев назад
@@روزا-س8غ ሁለታችን ሱዑዲ ዓረብ ነን
@rhlove9617
@rhlove9617 2 месяца назад
Wow you are amazing
@SeedomaidMaid
@SeedomaidMaid 3 месяца назад
ዮዲት እህቴ ማተብሽን መሰቀል አድሪጊበት በተረፈ አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥይበት
@yodhousetwo
@yodhousetwo 3 месяца назад
I will thanks❤
@Sampenubrhan
@Sampenubrhan 2 месяца назад
ጎበዝ ነሽ ፡ የምሰማሽ ሰው ካገኘሽ ፡ ንግግርሽ ምሉ በምሉ ተቀባይነሽ አለው
@user-em7gh2nx2c
@user-em7gh2nx2c 3 месяца назад
በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት እህት
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 7 месяцев назад
ይመችሽ😊
@netuhaba7898
@netuhaba7898 Месяц назад
ድንቅ ሴት ነሽ ወሏሂ😘😘😘✅✅✅✅✅
@user-ro5yi2cw2t
@user-ro5yi2cw2t Месяц назад
አንቸን ካዳመጥኩ ጀምሬወደራሴ ተመልሸ ጠንካራ ሁኛለሁ
@MakidaseZawga
@MakidaseZawga 6 месяцев назад
ዋዉ የኔ ዉድ ጥሩ አመሰግናለዉ
@Sara-wb4ug
@Sara-wb4ug 3 месяца назад
ወድ ልጅ መቸም አላምነውም እማምነው አፈር ሲለብስ ብቻ ነው ለዘውም ካልተነሳ😅😅😅
@Lidialidu4335
@Lidialidu4335 7 месяцев назад
በጣም ትክክል ነሽ ❤
@user-kt4vr5po3i
@user-kt4vr5po3i 7 месяцев назад
እናመሰግናለን
@bcfly3506
@bcfly3506 7 месяцев назад
Wow.. ጥሩ ሰዓት ላይ ነው ብቅ ያልሸው::Tnx love berchi🙏♥️
@MissileMissile-nn4gq
@MissileMissile-nn4gq 7 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 День назад
ኣነጋገርሽ ኣገላለፅሽ ራሱ ይስባል 😍
@wolloborenatube9346
@wolloborenatube9346 7 месяцев назад
ይመችሽ👍👍👍!!!!!!
@hany3118
@hany3118 7 месяцев назад
በጣም ትክክል ነሽ ውዴ ተባረኪ ❤️❤️
@user-bi3ku4rm9c
@user-bi3ku4rm9c 15 дней назад
እህቴ.ስወድሽ.እኮ.በርች
@tube-xt7bd
@tube-xt7bd 7 месяцев назад
ጎበዝ ነሽ በድገት ነው የመጣሁት በጣም ጎበዝ
@yodhousetwo
@yodhousetwo 7 месяцев назад
thanks sis❤
@ismaeeladnan5037
@ismaeeladnan5037 7 месяцев назад
😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@user-nh7ug5qo4b
@user-nh7ug5qo4b 7 месяцев назад
💗💗ተባረክ
@yeneneshejgu2708
@yeneneshejgu2708 7 месяцев назад
ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን
@uaeuae4902
@uaeuae4902 7 месяцев назад
በትክክል ውዴ
@zainabualemeshat823
@zainabualemeshat823 7 месяцев назад
ልክ ነሽ የኔ ማር 😍😍😍
@tsahyayala3691
@tsahyayala3691 7 месяцев назад
Yass 👍
@seadagetent4798
@seadagetent4798 6 месяцев назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@AwwalMohammed-v5l
@AwwalMohammed-v5l 3 месяца назад
Ok homaa hin shakiina bayee jaalalaa barbaadaa qashtii nama 💋💋💋💞💞
@dubaimajaz4338
@dubaimajaz4338 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ እራሴን እድመለከት አርገሽኛል
@Yosebeny
@Yosebeny 7 дней назад
የኔ ዉድ በረቺ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeriyemKassa-d5l
@MeriyemKassa-d5l 7 месяцев назад
ቆራጥ ልብ ይስጥሽ ብለሽ ዱአ አድርጉልኝ ኡፍፍ እኔ ልጀን እያልኩ ብዙ ችያለሁ
@yodhousetwo
@yodhousetwo 7 месяцев назад
ከባዱ እሱ ነው አይዞሽ!!!
@nejmiyaSeid
@nejmiyaSeid 3 месяца назад
Kekoretshi tkorchaleshi lezichi alem leachir alem tegodteshi atnuri megodat kalebshi le enatshi bcha adrgiw lela sew trf new
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 7 месяцев назад
በርች እህት መልካም እህት
@hirutbekele5637
@hirutbekele5637 6 месяцев назад
ትክክል ነሽ
@yewoggata-lo2iw
@yewoggata-lo2iw 6 месяцев назад
በርች እናመሰግናለን❤
@HaymanotAmeha-fq6td
@HaymanotAmeha-fq6td 6 месяцев назад
በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ ።
@mayahikmat5216
@mayahikmat5216 7 месяцев назад
የኔ ማር ❤❤❤ ልክ ነሽ
@rigbabebe8953
@rigbabebe8953 7 месяцев назад
Wow betham tekkle nehsh ehta ❤
@seadasemaw9511
@seadasemaw9511 6 месяцев назад
እናመሠግናለን
@beletetesfaye1451
@beletetesfaye1451 6 месяцев назад
እማ በጣም አመሠግነለው እና እማዬ አንድነገርልጠይቅሽ በመጀመርያ ተጋብተን እየኖርን ኦያለ አደጋ ደረሰብኘን ማለት ንብረት ተቃጥሎብነው በሰላሙጉዳይ ሀጫሉ የሞተጊዜ እና ቤታቸን ተርፍል እና አገር ቀየርን እና የቀየርነውአገር የተወለደበት ገርነው እና እኔደግሞ አገሩን ጠልችው ልሞት ነው 4 አመት ሆነኝ ግን ምንም ደስቸኛ አይደለሁምግን በጣም ብዙዙዙዙዙዙ ለመንኩት ያውነው አይቀየርም እና ምን ላድርግ የ3ልጆች እናትነኝ እህቴ እባክሽ
@addisaddis8469
@addisaddis8469 7 месяцев назад
የኔ ውድ አመሰግናለው
@kedijahussin
@kedijahussin 7 месяцев назад
ጎበዝ በርቺ በድገት ነዉ ያየሁሺ ሠብ አድርጌሻለሁ
@shashumerach846
@shashumerach846 7 месяцев назад
ለወንድ ልጅ ኣክቡሩት እንጂ ኣትለማመጡት።❤
@user-gd5jc1jf5z
@user-gd5jc1jf5z 6 месяцев назад
Wow
@zed8332
@zed8332 7 месяцев назад
በትክክል በለሸል የኔ ዉድ❤❤🎉🎉
@melkethany
@melkethany 7 месяцев назад
መጀመርያ ከወንድ ጋር ስንተዋወቅ ፍቅር ለማስያዝ እና ወደ ፍቅር አለም ለማምጣት ምን አይነት ሙድ እንድጠቀም ?
@እቢ
@እቢ 7 месяцев назад
ከእርሱ አትለይ ሁሌ አግኚዉ አዉሪዉ ተጫወቺ ኃላ ትንሽ ወር ቆይቶ እራሱ ይልከሰከሳል😂😂
@user-ht4qj3tg6j
@user-ht4qj3tg6j 7 месяцев назад
😂😂😂😂​@@እቢ
@Kemaila-yz7gz
@Kemaila-yz7gz 7 месяцев назад
@@እቢ ክክክክክክክ
@እቢ
@እቢ 7 месяцев назад
ዋዉ ትለያልሽ❤
@KirubelDesalegn-dx7ms
@KirubelDesalegn-dx7ms 3 месяца назад
ተባረክ
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 7 месяцев назад
በርችልን ዉዴ
@helinadagnenet2855
@helinadagnenet2855 6 месяцев назад
😘😘😘😘👏👏👏
@SaraTeklay-z2x
@SaraTeklay-z2x 3 месяца назад
You special ma girl❤
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 7 месяцев назад
የኔወድድድድድ❤❤❤❤❤❤እናመሠገናለንን❤❤❤❤በርችችችች
@betilove19
@betilove19 7 месяцев назад
የኔ ሴት እናመሰግናለን
@berhanberhan2165
@berhanberhan2165 6 месяцев назад
በትክክል❤❤❤
@azizaaabamechaabagunbul6106
@azizaaabamechaabagunbul6106 7 месяцев назад
ለመጀመርያ ጊዜ የተማረከበት ንግግር ❤❤❤
@habonfayosaida6191
@habonfayosaida6191 7 месяцев назад
Unetish New wude❤
@ethiomanman3435
@ethiomanman3435 4 месяца назад
Yene wed
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 7 месяцев назад
በትክክል
@SabaDnku-nh4dy
@SabaDnku-nh4dy 7 месяцев назад
Tear kehones
@SabaDnku-nh4dy
@SabaDnku-nh4dy 7 месяцев назад
Tdar kehones
@tube-if1oc
@tube-if1oc 3 месяца назад
እሕቴየኔባልስትሁኘለት ስትመሠዋትከፍየለት እኔበአረብቤት እየተከራተተዉ እሡሴትያባባርራል።ለምንስለዉአላሕይፈቅዳልይለኛል ያዉእሕቴእኔደሞደስአይለኝም አቅምየለዉም ግንልቤንሰብሮታል ።ስትመሠዋትከፍያለሁ ።።ግንተለያየን ልረሳዉአልችልም ።እስቲምክርሽንለግሽኝእሕት❤❤
@user-xb7kv8ki8m
@user-xb7kv8ki8m 6 месяцев назад
Yes
@user-lp8ij9mk8q
@user-lp8ij9mk8q 7 дней назад
ወላሂ እቺ እህታች አበረታቱዋት ጠካራ ናት ብዙምክር ትወሥዳላቹ ሀቂቃ
@fatmah1744
@fatmah1744 7 месяцев назад
ኧር እሱን ተይና ፀጉርሽን ተከባከቢ ምድነው መላጣው😳🤭ወደታች አለ ለማለት ይከብዳል😂😂😂😂
@habibimohamdd2894
@habibimohamdd2894 7 месяцев назад
በጣም ነው ያሳቅሺኝ እውነት ብለሻል ክክክክ
@user-mr8ii4fb1d
@user-mr8ii4fb1d 7 месяцев назад
ምናለ የምትልሺን የሚጠቅምሽተሆነብትወሥጂ የማይመለከትሽዉሥጥ ተምትገቢ አቤት እኛ የራሳችንን ትተን እሰዉላያለን ነገር ሥንከታተል ዉይዉይ
@fatmah1744
@fatmah1744 7 месяцев назад
@@user-mr8ii4fb1d ምርጥ ባል አለኝ ምክር አያስፈልገውም ደሞ ራሴን እጠብቃለሁ እኔ ፀጉሬ አልሸሸም አሽቃባጭ የመሰለኝን አስተያየት መፃፍ መብቴ ነው አች ምን ቤት ነሽ የመለሽው ለኔ😏
@user-mr8ii4fb1d
@user-mr8ii4fb1d 7 месяцев назад
@@fatmah1744 ቀስቀስ ምድርያዢ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 7 месяцев назад
​@@fatmah1744የኔቆንጆ እኛ ሙስሊሞች ስለባልሀቅ ጠንቅቀንእናቃለን
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 7 месяцев назад
ትክክል ዉዴ
@ኢማንትዩብ
@ኢማንትዩብ 6 месяцев назад
ሰላም እህቴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ በርቺ መርጥ መረጃ ነው
@Hussein-r4j
@Hussein-r4j 5 месяцев назад
Asetemari temert new❤❤❤
@amlkiyhoymechrshaynasemrli79
@amlkiyhoymechrshaynasemrli79 6 месяцев назад
Gobz ehtiy andngr emilsh alegn kachlsh maleshlign Betam minwdaded yaljnt fikrgy ka 10 amet buhla tegntn ahon argejlow minrow sudiy nag ahon gen ena becha kadwelkolt now enjiy esu aseb aydwelim
@user-mr2xn6hf9m
@user-mr2xn6hf9m 7 месяцев назад
በጣም ጥሩ ምክር ነው ግን እኔ እሱን ማጣት ምፈራ ከሆነ ለምን ይተወኛል
@hilluTube
@hilluTube 7 месяцев назад
ጎበዝ ነሽ❤❤❤
@user-rx2tq3rs7e
@user-rx2tq3rs7e Месяц назад
❤❤
@lenateshome3896
@lenateshome3896 6 месяцев назад
የኔ. ዉድ. አሀት. አባባሎቺሽ. ልክ. ናቸዉ. ሊቀ. ብየሻለዉ. 👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በርቺ.
@jamilasalah2298
@jamilasalah2298 7 месяцев назад
wow you riet
@cuteborse6904
@cuteborse6904 7 месяцев назад
Ewnatishin nwe wde barchi
@Orthotube21
@Orthotube21 7 месяцев назад
sewedsh yena konjo ehet
@yodhousetwo
@yodhousetwo 7 месяцев назад
@user-bs3eg2kk5w
@user-bs3eg2kk5w 7 месяцев назад
AmesgnLung konjo❤
@fruzaahmed1337
@fruzaahmed1337 7 месяцев назад
Setoch yihen tegbarawi adrgu welahi confides yalat set rasan mastedader yemchel setn endeenkulal new minkebakebush
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 7 месяцев назад
እኔ መደወል አሎድም ለትዳር ሚመጡ ወዶች ሁሉ እኔ ባለመደወሌ እየተቀየሙ ይሄዳሉ እኔ ብቻ ነኝደ ምደውል ይላሉ ሲደውሉም ብዙ ጊዜ አላነሳም😂😂😂
@user-zehara529
@user-zehara529 6 месяцев назад
እኔ ራሱ 😊😂😂
@maraiamaa2209
@maraiamaa2209 6 месяцев назад
የኔ ጋደኛ👍
@user-lk1ho2xb1m
@user-lk1ho2xb1m 7 месяцев назад
yesss❤
@SaraHassen-h1f
@SaraHassen-h1f 7 месяцев назад
Yod❤
@tube6846
@tube6846 7 месяцев назад
ሰላም ሰላም እኮንደህናመጣ ደምሪኚ ዉዴ❤❤❤❤❤
@tigistmitiku-gp7qi
@tigistmitiku-gp7qi 7 месяцев назад
Berchi desyemil new❤
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 7 месяцев назад
yane konjo be tikikil ❤❤❤
@EtfwerkEdasebe
@EtfwerkEdasebe 7 месяцев назад
Amesegnalehu
@user-vp3zh1iw6q
@user-vp3zh1iw6q 7 месяцев назад
Amebet tibarikishi
@sinidunagshadugna2799
@sinidunagshadugna2799 7 месяцев назад
Tekekelnase gen menem yamatawekewe hulun nagare zamade bemotebate enkan yamedabekese yalgohe abate men teyewalase
@yodhousetwo
@yodhousetwo 7 месяцев назад
ተይው።
@Netsanet-we2zo
@Netsanet-we2zo 6 месяцев назад
ስራ ብቻ አልጣ እሱ ሲመቸው ይኑር ሳይመቸው ይሂድ ምንም አይሰማኝም ፍላትዋን በራስዋ የምታሙላ ሴት ለወንድ ቦታም የላት።ሴቶችዬ ከፈጣሪ እርዳታ ጋር የራሳቹ ገቢ ይኑራቹ ከዛ ምንም ምታጡት አይኖርም።
@user-su4me5br9b
@user-su4me5br9b 5 месяцев назад
ትክክክክክል😂😂😂❤❤❤❤የምር አሳቅሽኝ ❤❤ዋናዉ ጤና ብቻ እንሁን የምርተመቸሽኝ❤❤❤❤
Далее
Vibes in Ney York🗽❤️! #shorts
00:26
Просмотров 6 млн
Decompress small game, have time to play it!
00:35
Просмотров 11 млн
a hornet bit me on the nose 👃😂
00:16
Просмотров 3,3 млн
Vibes in Ney York🗽❤️! #shorts
00:26
Просмотров 6 млн