Тёмный

አውደ ሰብ- የሀገር ጠበቃ ይልማ ደሬሳ 

EBC
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 8 тыс.
50% 1

አውደ ሰብ- የሀገር ጠበቃ ይልማ ደሬሳ
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 7   
@richgrace9209
@richgrace9209 3 года назад
በመጀመሪያ ታላቅ ምስጋናና አክብሮት ለልጅ ይልማ ደሬሳና ለቤተሰቦቻቸው ሰው ቢረሳ እግዚአብሔር አይረሳምና ዛሬ እነኝህን የመሰሉ ድንቅና ጀግና ኢትዮጵያውያንን በETV ታሪካቸውን መስማት መቻላችን ድንቅ ነው ይነኝህን የመሰሉ ድንቅ ኢትዮጵያውያን የሚወዱና ለተሰው ጀግኖቻችን ሀውልት ቢቆምላቸው መንገዶች ቢሰየምላቸው በትምህርት ቤት ታሪካቸው ቢተረክ ኢትዮጵያውያን ከንደገና ታሪካቸውን ከማወቅም ባሻገር ከተረት ተረት ወሬ ወጥተው እንደነ ልጅ ይልማ ደሬሳ አርአያ የሚሆኑ ሌሎችን ምሁራንና አገር ወዳዶችን ማፍራት ትችላለች !! እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን ሀገራችንን ከክፍ ይጠብቅልን
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 3 года назад
የቀደሙት አባቶቻችን የነበራቸው የሀገር ፍቅር ትጉህነታቸው ለትውልድና ለሀገራቸው እድገት ያላቸው መልካም ምኞት ድንቅ ነው ይህን ድንቅ ትውልድ እናፍቃለሁ ለሀገሬ
@cherinetdaba6120
@cherinetdaba6120 3 года назад
It is unfortunate,, a country that was known in producing great leaders, like Yilma Deressa, now in the hand of backward tribal leaders who have no respect and love for Ethiopia. Sad.
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 3 года назад
የብላታ ደረሳ አመንቴ ተፈጥሯዊ ዕውቀት እጅግ የሚያስገርም ነው ሌላው ባለስሥልጣን ልጁን ወደ ት/ቤት በማይልክበት ዘመን እኝህ አባት ዘመናዊ ትምህርት ሳይማሩ ሳይሰጉና ሳይፈሩ ልጃቸውን በራሳቸው ገንዘብ ግብፅ ድረስ ልከው ማስተማራቸው የዕውቀታቸውን ልቀት ብቻ ሳይሆን የዕምነታቸውንም ጥንካሬ የሚያሳይ ድንቅ ተግባር ነው
@jaalalatube1434
@jaalalatube1434 2 месяца назад
My wollega 😭
@kuncho11
@kuncho11 3 месяца назад
Where I can get part 2
@vitaethio6428
@vitaethio6428 3 года назад
I remember woizero Elsa workneh.
Далее
How would you react?!😳
00:44
Просмотров 4,1 млн