Тёмный

አያድርስ ||AYADRS|| SHORT MOVIE_ አዝናኝ ድራማ _ @GARA TUBE 

GARATUBE
Подписаться 125 тыс.
Просмотров 134 тыс.
50% 1

on't Forget to
.subscribe
.Like
&
.Share
sematen be mucka
#GaraTube
#Lohami
Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music
BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Jossy In The House Show

Развлечения

Опубликовано:

 

15 апр 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 333   
@hayatali858
@hayatali858 4 года назад
ወይ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ዛሬስ አገሬ ናፈቀኝ ውድ ስደተኛ እህት ወንድሞቸ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🇪🇹🇪🇹
@user-ym8tp9ll7q
@user-ym8tp9ll7q 4 года назад
አሚንንንን
@user-uk6cy3fs1s
@user-uk6cy3fs1s 4 года назад
@@user-ym8tp9ll7q አሜን (፫)
@hayattube798
@hayattube798 4 года назад
አሚን አገራችንንም ሰላም ያርግልን ያረብ
@marioumeth3559
@marioumeth3559 4 года назад
አሜን
@rashamash3070
@rashamash3070 4 года назад
Amen mare
@user-qx5uv1fg2x
@user-qx5uv1fg2x 4 года назад
ውይ አሁንስ ገጠር ናፍቀኝ እናት አባቴ እህት ወንድሞቸ ጎደኞቸ ወዙንፍሱ ሁሉነገር ናፈቀኝ ጌታየ ይህንኮሮና አጥፉልን
@user-ik4rg8ot1r
@user-ik4rg8ot1r 4 года назад
ወላሂ እኔም እፍፍፍ
@user-wi4gx7vp9o
@user-wi4gx7vp9o 4 года назад
አይዞን ማር
@alemalem3356
@alemalem3356 4 года назад
amenwedey😭😭😭😭😭😭
@user-ym8tp9ll7q
@user-ym8tp9ll7q 4 года назад
አሚንንን. ያረብ
@rashamash3070
@rashamash3070 4 года назад
Ayzhush yalfale
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 года назад
የጠፋ ሰው ደሞ የገጠሩ ውስጤ ነው ሳር ቅጠሉ ደስ ሲል
@youtober.l7005
@youtober.l7005 4 года назад
ያደኩበትን መንደር አስታወሠኝ አላህ ይህን በሽታ አጥፍቶልን እኝም ስላም ሁነን ለሀገራችን ያብቃን አልሀምዱሊላ ዛሬ በስደት አገታችንን ደፍተን የምንኖር ሁሉ ኢሻአላህ አንድ ቀን አልፎ ያማረው የተዋበውን ሀገራችንን እንደምናይ ተስፉአለን ዝቅ ብሉ የሠራ ካፉብሉ ይኖራል በፈጣሬ ፍቃድ
@user-mq5ih8vr9z
@user-mq5ih8vr9z 4 года назад
ኢንሸአላህ ማሬ አብሽር
@user-gb9np5hb6j
@user-gb9np5hb6j 4 года назад
Amen
@hayathayat4184
@hayathayat4184 4 года назад
enashallahe one daye yehenal
@user-ci7mb7if2l
@user-ci7mb7if2l 4 года назад
ኢንሻአላህ ሁቢ ያልፋል ሁሉም ነገር
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 4 года назад
አዋመታገስነውሁሉምያልፋል
@user-st8wm2eh1h
@user-st8wm2eh1h 4 года назад
እኔም የገጠር ልጂነኝ እና በማንነቴ ሁሌም እኮራለዉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም እንወዳችሁ አለን ማንነቱን የማይረሳሰዉ በጣም ደስይለኛል በርቱልኝ
@genetdxbdxb8602
@genetdxbdxb8602 4 года назад
እውነት ልቦና ላለው ሰው አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@workieworkietesfa9777
@workieworkietesfa9777 4 года назад
የየዋሀን አምላክ ስለናቶቻችን ስለ አባቶቻችን ምንም ስለማያውቁት ብሎ ይማረን መዳኒአለም ለኛስ እንግዳ ሲያንስብ ነው
@kirikiri5591
@kirikiri5591 4 года назад
እግዚአብሔር ባሀሉን የሰላም የጤና ያርግልን ምሕረቱን ይላክልን ይቅር ይበለን አምላኬ
@lobabhlobabh690
@lobabhlobabh690 4 года назад
ተራራቆ መለት ከናንተ ይጀምራል የመጀመሪያ የኮርና ተጋላጪ መሆናቺሁን እወቁ ተራራቁ እየተባላቺሁ ጪራሺ ትጋመጥአላቺሁ ይገርማል
@kirikiri5591
@kirikiri5591 4 года назад
ክክክክክክክክ ምነአለበት ተፋቅረን ተዋደን ብንሞት ገጠር እኮ ማለት የፍቅር አገር ነዉ በክፉም በደጉም አድ ነዉ አይለያዪም ለዛነዉ
@dsgvrsxgt8831
@dsgvrsxgt8831 4 года назад
ገጠሬ መሆኔ ደስተኛነኝ ይህነው ትርታየ💚💛❤️
@gfhhgh1300
@gfhhgh1300 3 года назад
ስወዳችሁ፡ባለቅኔ፡ሙሀባ፡የተሞላዉ፡ምርጥ፡አማራየ፡ኢትዪጲያየ
@user-jp6wq6md6t
@user-jp6wq6md6t 4 года назад
ትዉልዴ ገጠር እድገቴ ገጠር ነው የምኮራበት ማነው እዴኔ የገጠር ልጄ የሆነ እንኳን ፆለት ሀሙስ አደረሳችሁ ቆይ ግን ለምንድን ሁልጊዜ ጫካ ዉሰጥ የምቀረፁት እሰኪ አዳዴ ወደ ቤት
@geniweleyewaweleyewa136
@geniweleyewaweleyewa136 4 года назад
ልክ ነሽ እህቴ
@geniweleyewaweleyewa136
@geniweleyewaweleyewa136 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@shaikawakra5752
@shaikawakra5752 4 года назад
ማር
@user-jp6wq6md6t
@user-jp6wq6md6t 4 года назад
@@geniweleyewaweleyewa136 አሜን አሜን አሜን
@user-jp6wq6md6t
@user-jp6wq6md6t 4 года назад
@@shaikawakra5752 አቤት
@gubivtyhpyv4990
@gubivtyhpyv4990 4 года назад
ዋው ደሥ ይላል
@gubivtyhpyv4990
@gubivtyhpyv4990 4 года назад
ወይ ገጠር ትዝታየን ቀሠቀሠው
@user-uk6cy3fs1s
@user-uk6cy3fs1s 4 года назад
ውድ የኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ለጥለተ ሀሙስ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ተናፍቃችሁ ነበር መጣሁ ኦፍፍፍ ስደት አይኑ ይጥፋ ምንም ባይኖር ወዙ ትውራራው ጫካው ያጠግባል ይህ ነው የናፈቀኝ እግዚአብሔር ይሄን በሽታ ያጥፋልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለውን ለሀገራችን ያብቃን
@mesymesy9791
@mesymesy9791 4 года назад
አሜን
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-uk6cy3fs1s
@user-uk6cy3fs1s 4 года назад
@@mesymesy9791 አሜን (፫)
@user-uk6cy3fs1s
@user-uk6cy3fs1s 4 года назад
@@user-yx2vd2pt9s አሜን (፫)
@Mhe19
@Mhe19 4 года назад
አሜን
@neimatube7197
@neimatube7197 4 года назад
እውነትና እምነትንአስተምራቸው ያልከው ትክክክል ሀገራቺንንሰላምያርግልን
@ethiopialovelove6090
@ethiopialovelove6090 4 года назад
እንደኔ የገጠር ልጅ የሆነ ማነው እኔ እልም ያለ የገጠር ነው ያደኩበት😂😂ገጠር በመሆኔ ደስተኛ ነኝ 💋❤❤👈
@fatoumali7047
@fatoumali7047 4 года назад
እኔምእንደዛውማማየመታደልነው
@youtober.l7005
@youtober.l7005 4 года назад
ሀይ የኔ ማር አብሽሮ ያአገሬ ልጆች ሁሉም ያልፍል ይህ በሽታ ጠፍቶ ሀገር ስላምሁኖ እኝም ከሀሳብ ነፂ የምንሁንበትን ቀን ቅረብ ያድርግልን ሁላችሁም በያላችሁበት ከመጥፎ ነገረ ፍጣሬ ይጠብቀን ውዱቸ
@user-ik4rg8ot1r
@user-ik4rg8ot1r 4 года назад
አለሁልሽ እኔም
@ethiopialovelove6090
@ethiopialovelove6090 4 года назад
@@youtober.l7005 አሜን ማር ፈጣሪ ይጠብቀን🙏
@Ahmad-yx5ze
@Ahmad-yx5ze 4 года назад
የኒእህት እግዜያብሕር ይመሧገን እኒም ነኚ
@user-kc7uz5cp3b
@user-kc7uz5cp3b 4 года назад
ምናለበት ግን እረዘም ቢል ሀገሬን አይቸው አልጠግብም ገራገሩ የገጠርስው
@user-cd8io5in9h
@user-cd8io5in9h 4 года назад
እግዚአብሔር ሀገራችንንን ጠብቅልን እኛንም በስደት ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አቤቱ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ምህርትህ ይቅር በለን
@maityasaebabiy6401
@maityasaebabiy6401 4 года назад
ልዩ ናችሁ በጣም ስወዳችሁ እኮ
@user-yn6cz9lw2v
@user-yn6cz9lw2v 4 года назад
አየ የገጠር ሰዉ የዋህ እኮ ነዉ ለነሱ ሲል ይሄን በሺታ ያንሳልን ከሰላምታ ዉጭ ፀብ አያቁ የኔ ኦርጅናሎች
@user-qq5cn8jg5n
@user-qq5cn8jg5n 4 года назад
እውነት ነው ሰላም ብለው ለማይጠግቡ ለሀገሬ ስው ለደጉ ባላገር ነው እኔ ጭንቅላቴ እየተናውጠ ያለው እንደው ጥዋት ማታ አመስግነው የማይጠግቡት ፈጣሪ ይጠብቃቸው
@user-ip7ff3vu5d
@user-ip7ff3vu5d 4 года назад
በጣም ነዉ የምታዝናኑት
@saedaa1002
@saedaa1002 4 года назад
አሪፍነዉ
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 4 года назад
ትዝ አለይ ሀገሬ ገጠረ ሁሉም ውስጤ ነው ሰላማችሁ ይብዛ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ይሄን በሽታ ከምድር ገፀ ያጥፈልን
@user-uo4bc8bd6o
@user-uo4bc8bd6o 4 года назад
እንደኔ የገጠር ልጂ የሆነ ና የእናቱ ናፍቆት ያለበት ምርጥ ግጥም ይጋበዙልኝ
@yeshiyeshi3873
@yeshiyeshi3873 4 года назад
እንኳን አደረሣቹ የሀገረ ልጆችትዉልዴ የገጠር፣ገጣር መሆን መታደል ነዉ ሁሉ ለምለም
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 2 года назад
መኳንቴ የኔ ሸበላ የኔቆጆ ስወድህ ሸጋዋ ❤️🍓 ወላሂ በሳቅ ገደላችሁኝ አቦ ይመቻችሁ
@user-uo1fq4gc9d
@user-uo1fq4gc9d 4 года назад
የገጠር ልጂ ነኝ አልሀምዱሊላህ ድሮ አይ ለምን አላህየ ገጠር ፈጠርከኝ እል ነበር አሁን ቅን አልሀምዱሊላህ ማለት ጀምሪያለሁ በርቀት ሀገሬን ሳይ ሁሉ አማረኝ
@asmatube5300
@asmatube5300 4 года назад
እኔም እዳችው ነበርኩ
@rashamash3070
@rashamash3070 4 года назад
Sha
@toybaandres1745
@toybaandres1745 4 года назад
ዋው
@oromtitoromiya9073
@oromtitoromiya9073 4 года назад
Wowwwwowww bartuu arfenew 😍😍
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 года назад
ከተሜ አፉን ዘጋ ልብን ክፍት አድርገህ እምነትና ብርሀንን አስተምረው ዋውው
@user-uo4bc8bd6o
@user-uo4bc8bd6o 4 года назад
በቅንነት እንደማመር ውደ
@user-ob3kk3rh9q
@user-ob3kk3rh9q 4 года назад
ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ የሆነ በላይክ ?
@user-qy8gl1pt3s
@user-qy8gl1pt3s 4 года назад
💚💛💜💜💛💚💐
@kuwt7690
@kuwt7690 3 года назад
ክክክክክክክክክክክክእኔን የገርመኝ ሊደባደቡ ሲሮጡ ቆይተው እር ወየውክክክክ
@habibahasan991
@habibahasan991 4 года назад
ሀቅ ነዉ መጀመሪዉን ነዉይ በር መዝጋት እሣትን አሥገብቶ በርን መዝጋት
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ከመቼው ከቂጥ ላይ አንስተው አፍላይ ለጠፉት
@tamryegetie9391
@tamryegetie9391 4 года назад
Abo selamachu yibza emuuuaaaaa
@lishangggg6989
@lishangggg6989 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሀገሬ የዋህ ህዝብ ነበር እኮ ግን አሁም ለምንድነው የተጨካከንነው በብሄር በሀይማኖት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ። አሁን ልጅ አባቱን ሲገል እህቱን ሲገል። እናቱን ሲገል አረ ስንቱን ልናገረው ወንድ ልጅ ሴትን ለብር ብር ፈጣሪውን ክዶ ይበላታል ይገላታል አሁን ሀገሬ ምን ነካት የዋሁ ህዝብ ተቀየረ በአንዳንድ ባለጌዋች ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ክፉሽን አልስማ እናቴ እደናፈቅሽኝ እዳልቀር እማ እወድሻለሁ ረሀቤ ነሽ
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 4 года назад
ትምሕር ነው ገጠር ደስ ይላል
@bettydiego3501
@bettydiego3501 4 года назад
Waww selam konjoche 😍😍😍😍😍👍👍👍👍
@promobile6618
@promobile6618 4 года назад
አረ ሰወዳቹ እኮ ማሮችየ😘😘😘😘
@lkjhlkjh4890
@lkjhlkjh4890 4 года назад
አይይይይይ መብሬ
@user-xo5rq6os4d
@user-xo5rq6os4d 4 года назад
ክክክክክክ ቆልሞስትንም ከነቤተሰቦ አጠለቀለቃት አለኮ ክክክክክክ ደብሮኝ ነበር
@tgistayele6012
@tgistayele6012 4 года назад
ስወዳችሁ ውስጤ ናችሁ♥♥♥ lLove you ethopian people♥
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 4 года назад
ሀገሬ ናፍቆቴ ትዝታዬ ክብሬ ሞገሴ ነሽ ዘላለም ኑሪልኝ ከስደት መልሰን ፈጣሪዬ ለሀገራችን አብቃን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱ
@hanahana8066
@hanahana8066 4 года назад
ክላሲካሉ በጣም ደስ ይላል እንኳን በሰላም መጣችሁ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 года назад
ክክክክክክክክ ሀሎ አላለም አብርው ቁጭ ብለው
@user-wt5eu4zv3o
@user-wt5eu4zv3o 4 года назад
በጣም አስተማሪ ነው በርቱ ጎበዞች ትምራላችሁ
@asadiraya1931
@asadiraya1931 4 года назад
wawww
@enatewusitenat4402
@enatewusitenat4402 4 года назад
Betam new Des yemtilut bertu
@kirikiri5591
@kirikiri5591 4 года назад
እኳን አደረሳቹ የአገሬ ልጆቺ በጣም ደስ ይላል
@huaweihajjar9919
@huaweihajjar9919 4 года назад
ገጠር ውስጤ ነው 😍😍😍
@user-ob3kk3rh9q
@user-ob3kk3rh9q 4 года назад
ባገር ላይ መኖር ደግ ነበር ወላሂ አወ ወይ ስደት አይንህ ይጥፋ
@user-qy8gl1pt3s
@user-qy8gl1pt3s 4 года назад
ስደት ልጀአይውጣላት
@HH-hb4jr
@HH-hb4jr 4 года назад
ቆጆ ትምርት ነው በርቱ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 4 года назад
ደስ ስትሉ ወይ ያገሬ ልጆች
@alemalem7864
@alemalem7864 4 года назад
ወይ ሰትአምሮ እናመሰግናለን በርቱሉን
@user-rc5gd2gc7o
@user-rc5gd2gc7o 4 года назад
ዋው የገጠር ኑሮ ሁሉንም ነገር ይመቸኛል ውስጤ ነው
@user-hy3yw8ph6i
@user-hy3yw8ph6i 4 года назад
የኔ ቆንጆ ናፍቆኛል አስታርቄ የአጎቴን ልጅ ይመስላል ሳየዉ ልቤ ሰፍ ይላል
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 года назад
Enikowani. Beselami metachu wodoche. Selam lehagerachini. Ena lehizibochachini. Egizaberi Ehenini beshita kehagerachi ke Alemachini yatifalini 😭😭😭😭💔💚💛❤
@TH-eu3cn
@TH-eu3cn 4 года назад
ወይኔ ዴስስስስስትሉ ሀገሬን አስታወሳችሁኝ ቀጥሉበት አሪፍነው
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
ገጠረ አይሰለችም ምንግዜም ❤እንደኔ የገጠረ ልጀ ሆኖ ፍሲካን ዘፈን የሚዘፈን 🤪ከረቦ የሚመታ😂😂 እጁን ያውጣ👉👍😃
@lynnomaalouf6152
@lynnomaalouf6152 4 года назад
👆
@mariammahi3618
@mariammahi3618 4 года назад
Haha aye hetma afwan zegach😁😁
@ummastihabeshawit1057
@ummastihabeshawit1057 4 года назад
ሀሀሀሀ በጣም አሪፍ ነው
@tsedaletsedale9081
@tsedaletsedale9081 4 года назад
በጣም አሪፍ
@enattamiru4665
@enattamiru4665 4 года назад
♥♥♥♥🌺🌺🌺
@adenmm3660
@adenmm3660 4 года назад
በጣምነው ትክክል ናችሁ ወንድሞቸ ሳይገባነበር በር መዝጋት ጅብ ካለፈ ጅሻ ጮከ አያገሬ ገጠር ኑሩልይ ክፍ አይንካችሁ
@user-bb1ke6ec4u
@user-bb1ke6ec4u 4 года назад
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ
@birtukanakalu5772
@birtukanakalu5772 4 года назад
ደስይላ በርቱ
@fatumaethiopia4709
@fatumaethiopia4709 4 года назад
thank you guys it was great idea 👍👍👍👍
@user-ze1nl7hc9z
@user-ze1nl7hc9z 4 года назад
ውይደስ ስትሉእናተሰወች ፈጣሪይጠብቃችሁ ፊልምማየትአልወድም ነበር ግንየናተ ሱስሆነኝ ጉደነውውኮ
@genatemebire8648
@genatemebire8648 4 года назад
ጌታቸውን ስወደው ቁርጥ የሲስተርን ባል ሁሉነገሩ በጣም ነው እምወደው የእህቴን ባል
@gshsgsghxjhdhdh1189
@gshsgsghxjhdhdh1189 4 года назад
ሀሀሀሀወይ ግባር
@madinah7367
@madinah7367 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶችየ በጣም የምታምሮት የገጠሮች ነችሁ አቤት ስወዳችሁ ምን ጌዜም የገጠር ሁናችሁ ኑልን ገጠር ውስጤ ናችሁ
@hussenlalega
@hussenlalega 4 года назад
ገጠር ዉስጤ ነዉ
@taybamohamad6806
@taybamohamad6806 4 года назад
😂😂😂😍😍😍😍👍👍👍👍👍
@user-ek5ne9tz9w
@user-ek5ne9tz9w 3 года назад
❤❤❤
@zedoshewasalale5426
@zedoshewasalale5426 4 года назад
ውይደስስስስሲል በርቱ ። መንፈሴ ሁሉ ገጠር ገቡቶዋልኮ ። ሌለው መረጃውን እያስደመጠ እያለ ስልኩን አነሳበት ሀሀሀሀ። ድንጋጤው እና ቁጣው ተመቸኝ ። ይመቻቹ
@user-ig7ky9re4d
@user-ig7ky9re4d 4 года назад
በጣም ነው ደስ የምትሉት በውነት በርቱ
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 4 года назад
በጣምደስስትላላችሁ።በጉጉትነውየምጠብቀው፡በርቱማሮቸ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 4 года назад
ዜሬስ ከዛህ ጪንቅ ግዜ አልፎ አገሬገብቸ ቤተሰቦቸን አግኚች
@saadcan6830
@saadcan6830 4 года назад
በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ባድ ድጋይ ሁለት ወፈ ማለት የሄነው እያዝናኑ ማስተማር መቼም አይሰለችም በጣም ነው የምወዳችሁ ። ጀማል እባላለሁ ከሰውዳርቢያ
@hmmmm680
@hmmmm680 4 года назад
Kkkkk dsse ylale enamsgnaln
@user-bx2dd3qs2e
@user-bx2dd3qs2e 4 года назад
ተናፍቃችኋል♥♥♥😘😘😘😘😘
@birkelama2928
@birkelama2928 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ገጠር ውስጤ ነው እግዚአብሔር ይህን በሽታ ከሀገራችን ያጥፋልን
@feradesa9188
@feradesa9188 4 года назад
ወይኔ ገጠር በመፈጠሪ ደስ ተኛኝ ስወዳችሁ በስማም
@jonsiinnat7835
@jonsiinnat7835 4 года назад
🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
@jonsiinnat7835
@jonsiinnat7835 4 года назад
ክክክክ
@useruserr6099
@useruserr6099 4 года назад
ወይኔ እንዴት ደስ ይላሉ ገጠር መወለድ መታደል ነዉ
@fvop7530
@fvop7530 4 года назад
ዋውውውውው ስወዳችሁ
@meskremtsegaye8582
@meskremtsegaye8582 4 года назад
የኔ ምርጦች ውድድድድድ
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 4 года назад
ደጉ ያገሬ ሰው
@sallomks5081
@sallomks5081 4 года назад
አላህይህንበሺታአንሳልን ያረብከቤተሰቦቸጋርአገናኝኝ
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e 4 года назад
አሜንእህት
@user-qm5cu5yi8y
@user-qm5cu5yi8y 4 года назад
ምርጦች
@zinetuyimerhassen7042
@zinetuyimerhassen7042 4 года назад
አጎቴየ ሀቢቢ አላህ ይማርህ አስታዎሳችሁኝ ባገርላይ መኖርምናለበት በሚለው😥😥😥😥
@user-qt7ut6zg4o
@user-qt7ut6zg4o 4 года назад
አብሽር ሀያቴ እኔም አጎቴን አጥቻለሁ አላህ ይማራቸው😭😭😭😭😭😭
@sopoyasopoy8298
@sopoyasopoy8298 4 года назад
ስወዳቺሁ
@user-fm9tj8ib7c
@user-fm9tj8ib7c 3 года назад
R many thanks for the same IP is meaning a is looking
@Zenat-nb6zp
@Zenat-nb6zp 4 года назад
ትዝ አለኝሀገሬ
@user-bx2dd3qs2e
@user-bx2dd3qs2e 4 года назад
ከአለም ያጥፋልን ቸሩ መድሃኒያለም
@belamogas7024
@belamogas7024 4 года назад
AegerenaFekenee
@adenmm3660
@adenmm3660 4 года назад
ወይ የኔተናፋቂወች መጣችሁ ናፍቃችሁያል ስደት አይምሮየን አበላሽቶታል ትንሽ በኑንተእኳ ዘና ልበል እንኳንም የመየ ይትዪጵያ የገጠር ልጅ ሆንሁ አገሬ ናፈቀኝ በማርያም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ተንሳየው በሰላም አደረሳችሁ ለዚችቀን የዳረሰን መዳንያአለም የተመሰገነ ይሁን ወገኖቸ ፈጣሪ ከስደት በሰላም ወደመየ አገራችን ያግባን ክፍ አይንካችሁ ዛሬ ማነው ቤተክርስቲያን ህዶ ማደር ሲያስቀድስ ማደር የናፈቀው በጣምነው ምታስቁይ ኑሩልይ
@bahjatbarelec2936
@bahjatbarelec2936 4 года назад
ምርጦች ውይ ደስ ስትሉ
@user-yt6nk5ew3t
@user-yt6nk5ew3t 4 года назад
ክክክክክክክ የነዶ ግንባር የተፈጠረ ይመስላል አላለም
@AsdAsd-nh7xt
@AsdAsd-nh7xt 4 года назад
©,zልእትይልክ
@medinamegesha263
@medinamegesha263 4 года назад
😆😆😆😆😆ስወዳቺሑ ❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@jwancell3535
@jwancell3535 4 года назад
😂😂😂beairobela yalkew leji besakkkk
@Gy-yr8ye
@Gy-yr8ye 4 года назад
ዉዳቸፈጣሪየጠብቃቹህማሮቸ💖💖💖💖💖
@abebechyimenu8819
@abebechyimenu8819 4 года назад
ወይኔ አሳቃቹህኝ እንኳን አደረሳቹህ ለጉልባን ብአል ያመቱ ሰው ይበለን
Далее
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28
ሰለሊት|Selelit -S1 | Ep 1 | Gara tube
30:35
Просмотров 6 тыс.
ХАЛТУРЩИК
0:23
Просмотров 4,6 млн