Тёмный

አይቀሬው የኒውክለር አርማጌዶን ምን እናድርግ? 

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Просмотров 56 тыс.
50% 1

የማይቆስሉ ወታደሮች ተሠርተዋል መጪው ፍልሚያ

Опубликовано:

 

5 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 176   
@NatnaelNati-xg2pd
@NatnaelNati-xg2pd 8 месяцев назад
🙏🙏🙏እኛን በቤቱ ሆነን የጠፋነውን እግዚአብሄር በቸርነቱ ይመልሰን!!!🙏😢
@wongelawitasegahign678
@wongelawitasegahign678 8 месяцев назад
ልጄ እንተ እጅግ ድንቅ ፤ሐይማኖትን ከጥበብ ጋር መንፈስህን ከቅድስና ጋር ባርኮልህ ፤ለእኛ የማንቅያችን ደወል ሆነህልናልና የፈጠረህ ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እድሜ ከጤና ጋር ይባርክልህ ።
@dawittadesse2096
@dawittadesse2096 2 месяца назад
የሀይማኖት መምህሮቻች ስብከት ነው እኮ የመድሀኒታችንን መምጣት እንድንፈራ ሲያደርገን የኖረው። ከዛሬ በኋላ ግን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስን መምጣት እናፍቃለሁ። ዶ/ር እግዚአብሔር ጸጋህን ያብዛልህ።
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኔ ዘመን ሊቅ አንደበትህ እንደማር ይጣፍጣል በእውነት በዘመንህ ሁሉ የድንግል ማሪያም ምልጃዋ የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለይህ መምህሬ 🙏❤
@YilkalAtnafu
@YilkalAtnafu 8 месяцев назад
መምህራችን በዚህ አሰቸጋሪ ስዓት ስላገኘነዎት በእውነት እድለኞች ነን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥዎት
@tlemlem
@tlemlem 8 месяцев назад
እውነት ነው:: እኔ እራሴ አንዳ ነኝ ከሚፈሩት:: ነገር ግን ወንድሞቼ ፍርሀቱ እኮ ስጋውን ደሙን አለመውስዳችን እና የንስሀ ህይወታችን ላይ እርግጠኛ ባለ መሆን ነው እንጂ የጌታን ምጣት ባለመፈልግ አይደለም:: እናም ጌታ ሆይ አንተ እርዳን በደል ሀጢያታችንን ይቅር በለን:: እውን ጌታ ሆይ ቶሎ ና....!!!🙌🏽🙌🏽🙌🏽💒💒💒🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥲🥲🥲🥲
@asfawbono8250
@asfawbono8250 21 час назад
እግዝአቤሐር ይባርክህ በቅንነት ሰለምታጌለግልአምላክ ጥቤብ ሰቶሃልና አብዝቶ መስጥሩን የግሌጥልህ በእውነት እና ዴንቅሃለን አግዝአቤሔር ይጤብቅህ አሜን
@meazaberhane5763
@meazaberhane5763 8 месяцев назад
ከዚህ ከተጨማለቀ ሕይወትና ኑሮ ጌታ በመጣና በገላገለን እንደሆነ እኛ አንመለስ
@user-rg4ho5xc8v
@user-rg4ho5xc8v 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ይሰማልን በቸረነቱ ይስበን የቀደሙት የአበዉ አምላክ እግዚአብሔር የተንቤት መፈጸሚያ አይደርገን
@ruthmime73
@ruthmime73 8 месяцев назад
መምህር ሮዳስ እድሜ ከጤና ይስጥዎ። በእውነት ተንቀሳቃሽ ላይብረሪ ብል ማጋነን ካልሆነብኝ።
@EyobHabte-pf3wn
@EyobHabte-pf3wn 8 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እድሜ እና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ያድድልን።
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 8 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን መምህር ዶ/ር ሮዳስ ሀዲስ የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ይባርክልን🙏🙏🙏
@madetusileshi9119
@madetusileshi9119 8 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እድሜ እና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ያድድልን።ነገር ግን ወንድሞቼ ፍርሀቱ እኮ ስጋውን ደሙን አለመውስዳችን እና የንስሀ ህይወታችን ላይ እርግጠኛ ባለ መሆን ነው እንጂ የጌታን ምጣት ባለመፈልግ አይደለም::ኃጤያተኞች በመሆናችን ፍርድ የምንቀበል እየመሰለን ነው ፡፡ አሁን ግን ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለው እደሜና ጤና ያድልልን ፡፡
@ethiofield3481
@ethiofield3481 8 месяцев назад
መምህር የእኛ ልብ ቢደነድንም ትምህርቱ ህይወት ይሰጣል ቀሪ ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሎት።
@zerihunhwold
@zerihunhwold 8 месяцев назад
Dear Sir Dr Rodas, am very much Greatful for your Inspirational and research based analysis . Jesus Christ will Come. We deserve you Dr. Keep Shining.
@betyteklay3298
@betyteklay3298 8 месяцев назад
ልክ ነዎት መምህር ግን የሚያስፈራን ስራችን/ምግባራችን ነው,ጌታችን ለፍርድ እንደሚመጣ ስለምናውቅ ነው እንጂ ጌታችን መድኃኒታችን ይመጣል ተብሎ እንደሰው እንደሰው ለማየት/አብሮ ለመሆን የማይጓጓ ማነው?! ለዛ አይደል ተዓምር የምናሳድደው...
@SalamSalam-il1jb
@SalamSalam-il1jb 8 месяцев назад
አቤት ይህኔ ዘፈን እና ሌላ ነገር ቢሆን ስንት ሰው ባይው ነበር 😢😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@user-xy7mf8kc8m
@user-xy7mf8kc8m 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን! እድሜና ጤና ይስጥልን! መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን!
@TRUTHMEDIA646
@TRUTHMEDIA646 8 месяцев назад
መምህራችንበእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን🙏
@EleniSisay-wj9xk
@EleniSisay-wj9xk 2 месяца назад
የሚያስፈራኝ እኮ የክርስቶስ መምጣት ሳይሆን የማቀርበው መልካም ስራ አለመኖሩ ነው
@edomtube5521
@edomtube5521 8 месяцев назад
እናመሰግናል መምህር
@edenbaysa5742
@edenbaysa5742 8 месяцев назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን። ስለምጽአት በጣም እፈራ ነበር አሁን ከዚህ በሀላ ራሴንአዘጋጅቼ ላልፈራ ቃል ገብቻለሁ።
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 8 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁንአሜን ለመምራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልን።
@emebetbet5887
@emebetbet5887 8 месяцев назад
በእውነት ውድ መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያረማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@sarajungo6499
@sarajungo6499 8 месяцев назад
Laname ye Rodase tadase. Tebabena radate yederasaghe Fekerte Michal naghe 🙏 🙏 🙏
@azebyetbarek7413
@azebyetbarek7413 8 месяцев назад
መምህራችን:ፍርሀታችን ከፊቱ የሚያስቆም:መልካም ምግባር ስሌለን ነው
@TigistuTeshale
@TigistuTeshale 8 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ይህንን ክፉ ዘመን እንድናልፍ እርዳን
@abemel1308
@abemel1308 8 месяцев назад
@Habeeba-oz7rp
@Habeeba-oz7rp 8 месяцев назад
አሜን ለመምህራቺን ቃለህይወት ያሠማልን
@senedufantahun3941
@senedufantahun3941 8 месяцев назад
ላደረስከን መረጃ እናመሰግናለን
@eshetumengest594
@eshetumengest594 8 месяцев назад
የሚሆነው ነገር ሁሉ ሁሉን ቻይና እውነተኛው ፈጣሪ በአንድም በሌላም ግልጽ በሆነ መልኩ አስቀምጧል እግዚአብሔር ይመስገን።ጊዜውን በመዋጀት በልክ እና በአግባብ መኖር ተገቢ ነው። የሚያስፈራውንና ዋጋ የሚያሳጣውን የበደል መንገድ መተው ና በክርስቶስ ፋቅር መጠለል አማራጭ የሌለው ምርጫ ነው ሻሎም
@seblewongelmeshesha-uz1jh
@seblewongelmeshesha-uz1jh 8 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!
@Nebita1521
@Nebita1521 8 месяцев назад
የዘመናችን ስጦታ፣የጥያቄዬ መላሽ መምህር በጣም አመሰግናለሁ
@user-hu3sg1eq1j
@user-hu3sg1eq1j 8 месяцев назад
አቤቱ በምህረትህ ማረን❤❤❤❤
@bettykassa3135
@bettykassa3135 2 месяца назад
የፍርሀታችን ምክንያት ይስብከታችን አቀራረብና በመዝሙራችንም ትንሽ የፍርሀትና ብዙዎች ለመግባት አስቸጋሪ እንደሆነ ስለምንሰበክ ያ ይመስለኛል ግን በሌላ መልኩ የሚፈውስ ስብከትም እንዳለ ማለት የድህነት ስብከትም የሚሰብክ እንዳለም መናገር እፈልጋለሁ በመጨረሻም እግዚአብሄር በመንግስት ያስበን
@misalakebede
@misalakebede 8 месяцев назад
ሰላም እንኳን ሰላም መጡ የኛ ውድ የኦርቶ ዶክስ ልጅ።
@abiyugebremichael6038
@abiyugebremichael6038 8 месяцев назад
በዚህ አዕምሮን የሚያጠቡ ነገሮች በበዙበት ሰአት ነገሮችን አስፍቶ ማየት የሚያስችል ፕሮግራምን ማግኘት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን 🙏
@nopo7998
@nopo7998 8 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይገርማል
@alazarzeleke
@alazarzeleke 8 месяцев назад
Thanks GOD
@FikerteFeefee-pm2yv
@FikerteFeefee-pm2yv 8 месяцев назад
መዳን በክርስቶስ ስራ በፀጋው አልዳንክም እያልክ አስተምረህ ተራራ በመውጣት በጭንቅ በስራ ትድናለህ ብለህ እያስተማርክ እንዴት የጌታን መምጣት በደስታ ይጠብቅ ምእመንህ? እኛ ግን ጌታን ለማየት እንናፍቃለን አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና እያልን አለን።
@samriatube1683
@samriatube1683 8 месяцев назад
እንኳን በደህና መጣችሁ መምህራችን ዶር ሮዳስ የወርቅ ዘንግም ሰላማችሁ ይብዛልን
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 8 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@fgzf7
@fgzf7 8 месяцев назад
Enameseginalen egziabher yibarkih.
@tizita1205
@tizita1205 8 месяцев назад
እኔ በበኩሌ መቶ ከዚህ አስቀያሚ አለም ቢገላግለኝ ደስ ነው የሚለው እኔ የምፈራው ረሀብ ችግር ጦርነቱን ነው
@selamgh3379
@selamgh3379 8 месяцев назад
amen amen amen kale hiwet yasemalen
@tizita.debelasaifeasaifea844
@tizita.debelasaifeasaifea844 8 месяцев назад
ከልብ እናመሰግናለን መምህር ስለ አካፍሉን እውቀት❤❤
@hanatadesse3635
@hanatadesse3635 8 месяцев назад
Memihir, fetari edemena tena yestik. You are full of knowledge, your knowledge is remarkable. The way you explain about everything for us to understand is amazing, especially your interview about the astrology, how astrology works with our religion and how the book of henok talks about it its just incredible and everything else. Many of us see it in different point of view but it's not true, many of us were hard headed because a lack of knowledge, but you memihir just blow my mind you are amazing betam naw yemameseginew. God bless you with more and more knowledge.
@zionof37
@zionof37 8 месяцев назад
ደስ ይላል ግን ሚያውቁትን ትልቅ ምስጢር ምድሪቱ ላይ የተሰጠውን ሀይለ ቃል ቢናገሩ መልካም ነበር ተግብረው ቢያስተገብሩ ከመሽከርከር😢 ቶ ✡️ ፯
@eliasdegu6373
@eliasdegu6373 8 месяцев назад
Thank you
@SamuelEndale-ec9vz
@SamuelEndale-ec9vz 7 месяцев назад
Dr yigzabiger yibark konjo ewket setehinal and tiyake legn bemeret zirg ena kib nw bimilew ena maret zig nech kemilew astemro kemenfesawi weyim metsaf kidus kemilew kal ayayizew binegrun des yilegnal
@Nagen_promotion7747
@Nagen_promotion7747 8 месяцев назад
ትክክል ነው አብዛኛው ሰው ይፈራል። ግን ሀጥያተኛ ስለሆነ ወይም ለሀጥያት ቀጠሮ ይዞ አይመስለኝም። ከክርስቶስ መምጣት በፊት ያለውን ውጥንቅጥ ነው የሚፈራው። አያድርግብንና ከባድ መከራ ከመጣ መካድም ሊኖር ይችላልኮ ሰው መችም ደካማ ነው። እኔ በበኩሌ ምፈራው ይሄንን ነው። እንጂ ዛሬ መጥቶ ያለምንም ሁካታ ውስድ ቢያደርገኝ ኡፍፍፍፍፍ ደስ ይለኛል። ግን ይቺም አለም ደስ ትላለች ጠልቻት ሳይሆን ያኛው ግን መቶ እጥፍ ስለሚበልጣት ነው።👋
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 8 месяцев назад
እውነት ነው የክርስቶስ መምጣት መናፈቅ ነበረብን።አብዛኛው ሰው በክርስቶስ አምኖ መዳኑን እርግጠኛ ስላልሆነ ይሆናል።የመዳን ቀን አሁን ነው።ጌታ ሆይ ቶሎ ና❤
@shankaamelework-ir6bn
@shankaamelework-ir6bn 8 месяцев назад
እና መሰግናለን መምህር
@genethabtezghi4078
@genethabtezghi4078 8 месяцев назад
Betam yemidenek. Tmhrt new Kalehywet yasemaln
@henimak2727
@henimak2727 7 месяцев назад
ማራ ናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን
@user-fo3ci1mg1m
@user-fo3ci1mg1m 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን
@mehretyohannes1675
@mehretyohannes1675 8 месяцев назад
Kalehiwet yasemalen. Amesegnalehu
@Mihiret855
@Mihiret855 8 месяцев назад
እረ እኔ በመጣልኝ ነዉ የምለዉ ናፍቆቴ ኢየሱስ ላየዉ እናፍቃለዉ ይልቁን ሲመጣ በሀጽያት ተጨማልቄ እንዳያገኘኝ ጸጋዉ እንዲያግዘኝ በንስሀ ታጥቤ እንድጠብቀዉ ይርዳኝ
@Hana-de6cv
@Hana-de6cv 8 месяцев назад
Kale Hiwot yasemelen
@ermiasderbe7123
@ermiasderbe7123 8 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@bassazinassefa8336
@bassazinassefa8336 8 месяцев назад
I extremely eager to see that DAY and CHRIST with the GLORY!!!
@tesfayebimer9725
@tesfayebimer9725 7 месяцев назад
ተባረክ ማራናታ
@bluejupiter3867
@bluejupiter3867 8 месяцев назад
ማራናታ ጌታሆይ ቶሎ ና አባቴ
@user-kg6fd2di3j
@user-kg6fd2di3j 8 месяцев назад
መምህር እኛ የምንፈራው ያለንበት ሁኔታ ነው ምን መልካም ሠርተን እንናፍቃለን እሱ በቸርነቱ ካልሆነ በቀር
@Ashenafi-sq3ts
@Ashenafi-sq3ts 8 месяцев назад
ትውልዱ ሲጀመር አፋዊ፣ግለኛ፣ ሆዳም፣ አስመሳይ ፣የሚሰራውን እና የሚፀልየውን ስለማያውቅ የምፅአትንም ትርጉም ስለማያውቅ ነው የሚፈራው እንደ እኔ ትውልዱ በስራው ከዲያቢሎስ ጋር የሚጠፋ ነው የሚመስለኝ ትውልዱ ጥሬ አይን የበላ ትውልድ ነው።
@qweqwe444
@qweqwe444 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን!!!!!
@user-ed1dn3mz8e
@user-ed1dn3mz8e 8 месяцев назад
ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ፈጥነህ በቶሎ ድረስልን::
@YeshambelZewale
@YeshambelZewale 8 месяцев назад
የክርስቶስን መምጣት መፍራት ሳይሆን የሰራውት ሃጢያት ነው እድባዝንና እንድቅበዘበዝ ያደረገኝ።
@megabehaddisdrrodas3079
@megabehaddisdrrodas3079 8 месяцев назад
ንስሐ መግባት እየተቻለ የምን መባዘን ነው?
@user-tp7sd5oz9o
@user-tp7sd5oz9o 8 месяцев назад
​@@megabehaddisdrrodas3079ትክክል ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይረዳን
@AmanuelShushay
@AmanuelShushay 8 месяцев назад
🙏 amen
@Mesenko1
@Mesenko1 8 месяцев назад
ያቆይልን ።
@user-jl2mm1ye5u
@user-jl2mm1ye5u 11 дней назад
ኑርልን
@tsega-nv7xs
@tsega-nv7xs 7 месяцев назад
ቃለ ሒወተ ያሰማልን❤❤❤
@seyoumnaramo8026
@seyoumnaramo8026 8 месяцев назад
ማራናታ።
@user-fj8jq8dg5y
@user-fj8jq8dg5y 8 месяцев назад
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@mulukenzeleke6525
@mulukenzeleke6525 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@user-bd7yt1fn4x
@user-bd7yt1fn4x 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@felekechgeberemeskel4933
@felekechgeberemeskel4933 8 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህልን ሰላም እና ጤና ይስጥልን ዶክተር
@mtkumtku17
@mtkumtku17 8 месяцев назад
አሜን ጌታ ሆይ ና!
@elsabethe
@elsabethe 8 месяцев назад
ዶር ሮዳስ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ
@qalesenaye2330
@qalesenaye2330 8 месяцев назад
አሜን❤
@AlexAlex-mx3rb
@AlexAlex-mx3rb 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያስማልን😍
@demekechtadesse1402
@demekechtadesse1402 8 месяцев назад
Thanks!
@megabehaddisdrrodas3079
@megabehaddisdrrodas3079 8 месяцев назад
God bless you
@hamereeshetu3235
@hamereeshetu3235 8 месяцев назад
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና❤❤❤❤❤
@elaybright8884
@elaybright8884 8 месяцев назад
OK አሊያስን አዉርደዉትየለ አዲስ አበባ እነጀማነሽ ማህበረ ቅብዥሮች።
@Pastorshambelduresa
@Pastorshambelduresa 2 месяца назад
ደ/ር በሉቃስ 12:35 ጀምሮ ወገባችሁ የታጠቀ መብራታችሁ የበራ ይሁን ስለሚል ይህ ሕዝብ ጌታ ሆይ ስላለ ብቻ የምነጠቅ ይመስለሃል ?በየሱስ አምኖል ?በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶአል ጥንቆላንና ጣኦት ማምላክን ትቶዋል? ፍርሃቱ የሚመነጨው የኃጥዓተኝነት ባርነት ስለሆነ ወንጌልን ስበኩላት ዙሪያ ጥምጥም አትሂዱ ሐዋ 4:12
@nahovseyu1229
@nahovseyu1229 8 месяцев назад
እድሜ ይስጥልን መምህሬ ❤
@user-ec6vs6rh4x
@user-ec6vs6rh4x 8 месяцев назад
አሜን ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና ማራናታ
@abenethaile8632
@abenethaile8632 8 месяцев назад
ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@salamrita2646
@salamrita2646 8 месяцев назад
እንካን ደህና መጣህ የእኛ እንቁ መምህራችን❤
@mekalihtigray8627
@mekalihtigray8627 8 месяцев назад
ዶክተር ከምትለው መጋቤ ሃዲስ ኣይሻልም ስለሃይማኖ እስካስተማራቹ❤
@tenagnekassa3970
@tenagnekassa3970 8 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@seyoumlegesse5032
@seyoumlegesse5032 8 месяцев назад
መምህር እድሜ ይስጥልኝ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 8 месяцев назад
እኔ ሙሲሊም ነንኝ አንዳንድ ቦታ ክርሲታኖችም ሚዳ አዳምጣለሁ የአይሁድች መሴህ አመጣጣ ከኢሲሊምናጋ የመሳሰላል ሁሉም ምልክትች ተየተዋል የሩቅን ነገር አላህነ ውየምወቀው እንጂ
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h 8 месяцев назад
እዉነት ነዉ አሜን አሜን አሜን ህይወት ያሰማልን😭😭😭
@user-hw6eq7uo1u
@user-hw6eq7uo1u 8 месяцев назад
ኢየሱስ ያድናል
@mariahassen557
@mariahassen557 8 месяцев назад
Maranata ...Iyesus hoy Tolona
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 8 месяцев назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Tewabech-mi7id
@Tewabech-mi7id 8 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@TAY-fs7om
@TAY-fs7om 8 месяцев назад
እንደው ዛሬ በመጣና በገላገለን ከዚህ መናፍቅ የበዛበት ዘመን
@meseretbelaymeseretbelay210
@meseretbelaymeseretbelay210 8 месяцев назад
እውነት ነው ማራናታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ናልን
@user-wk4od3zs9q
@user-wk4od3zs9q 24 дня назад
Hulum swe lay seatan selalebet nwe mesel menferawe
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 8 месяцев назад
❤❤❤🙏🙏🙏
Далее
#kikakim
00:20
Просмотров 2,4 млн
Zarami Barnomi?
00:16
Просмотров 737 тыс.
#kikakim
00:20
Просмотров 2,4 млн