Тёмный

አደገኛው እና ለሞት የሚዳርገው የደረት ህመም! የደረት ህመም ምንድን ነው?|NBC ጤና 

NBC ETHIOPIA
Подписаться 156 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ #teater #hagerfkrteater
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Развлечения

Опубликовано:

 

6 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 16   
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 Месяц назад
ምንጊዜም ተመራጭ የሆነ ፕሮግራም ነው በጣም እናመሰግናለን 👏💖🌹🌷🌹
@BelayneshArgaw-cy5lb
@BelayneshArgaw-cy5lb 8 дней назад
ምርጥ ሐኪም ነህ እነዳንተ አይነቱነ ያብዛልን
@aseffasileshi7138
@aseffasileshi7138 2 месяца назад
አስቀድሞ መደረግ ስለሚገባው ጥንቃቄ አልተነሳበትም ውይይቱ በተረፈ ቆንጆ ነው።
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 19 дней назад
እናመሰግናለን ዶ/ር በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ መረጃ ነው ።
@mamushabebe3376
@mamushabebe3376 2 месяца назад
NBC tena Betam miwedewu program keep it up ,,,,,,,,
@mesatpDr
@mesatpDr 2 месяца назад
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው። በጣም እየበዛ ያለ ችግር ይመስላል። እንደዚህ ያሉ ወሳኝ ባለሞያዎች ከላይ የተጠየቁትን ጥያቄ ጨምሮ በደንብ በዚህ ችግር ዙሪያ እንዲያስተምሩን ደጋግማችሁ አቅርቡ። እናመሰግናለን።
@tzegeweynikahsai547
@tzegeweynikahsai547 3 дня назад
በጣም ጎበዝ ዶክተር እንዳንተ ይብዙልኝ የተኛው ሆስፕታል ነው የምትገኘው ይቅርታ በየተኛው ስልኪ እንድናገኘው ንችላላን ወጭ ስለምኖር
@nitsuhgetahun4747
@nitsuhgetahun4747 Месяц назад
ሰላም ዶክተር ከጀመረኝ ቆይቷል ከደረቴ ስር በግራ ጎኔ ጡቴ ስር የቁርጠት ህመም በተደጋጋሚ ያመኛል ጨጓራ ይመስለኝ ነበር ነገር ግን ህመሙ ሲነሳ መተኛት አልችልም
@HussenSeid-tq6gx
@HussenSeid-tq6gx 27 дней назад
ዶክተርእኔበቀኝበኩልረጅምግዜቁሥለትይሠማኛል፡ትቢታማማነበርኩየሣንባአሁንልቤንታመምኩመንቀሣቀሥአሌልችልም
@KalidYimer-ig2sl
@KalidYimer-ig2sl 24 дня назад
😢ዶክተር የተናገረው ሁሉ እኔ ጋር አለ
@ArmosheshAmbesa-ob3eg
@ArmosheshAmbesa-ob3eg 4 дня назад
Slkh lakelng brnath
@SenaitGaredew
@SenaitGaredew 12 дней назад
ደ/ር ደረቴ በሁለቱ የደረቴ መሃል እንደ ቁስል ያመኛል ጭብጥ ስል በጣም ያመኛል መንገድ ስሄድ ያመኛል ይህ ምን ይሆን
@yeshiabebe4595
@yeshiabebe4595 27 дней назад
0:01 0:01 0:01
@user-hw5hy9fq1o
@user-hw5hy9fq1o Месяц назад
መድኋኒት ለስንት አመት የወስዳል
@user-zn4xm3lv2w
@user-zn4xm3lv2w 28 дней назад
የትንፋሽ እጥረት ብቻ ምንድነው ነው ምንም ህመም የለኝም
@alemayehudessalegne1013
@alemayehudessalegne1013 14 часов назад
ዘግይቼ ነው ይህን ፕሮግራም ያየሁት ዶክተር ከፈለኝ ማለት በጣም ትሁት በጣም ሠዉ አክባሪ ለበሽተኛ የተለየ እንክብካቤ የሚሠጥ ትሁት የልብ ዶክተር ነው አኔን ከሦስት ወር በፊት በተሳካ ሁኔታ (angiography )የሚባለዉን በደም ስር የሚሠራውን የልብ ህክምና በመስራት ሂወቴን ታድጎልኛል በዚሁ አጋጣሚ በጣም በጣም አመሠግናለሁ ረዥም ኤድሜ እመኝልሃለሁ
Далее
🎙ПОЮ твои ЛЮБИМЫЕ ПЕСНИ 🌇
3:11:38
Забота от брата 😂 #shorts
0:31
Просмотров 1,3 млн
ИНТЕРЕСНАЯ ПРИКОРМКА
0:19
Просмотров 3,3 млн