Тёмный

// አዲስ ምዕራፍ //"ባለቤቴ የመጀመሪያ ሴት ልጃችንን ከደፈረ በኋላ ነው ህይወቴ የተመሰቃቀለው"// አዲስ ምዕራፍ // እሁድን በኢቢኤስ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 1,2 млн
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​

Развлечения

Опубликовано:

 

16 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,9 тыс.   
@habeshwat3507
@habeshwat3507 2 года назад
እባቴ ኑሪልኝ ስንት ጭዋና ስንት ስነ ስርአት አስተምር ያሳደጉን መልካም አባቶችም አሉ እደዚህ አይነት ልክስክስ አባት ደግሞ መልካም አባቶችን ያሰድባል እፈር ይብላ
@yeshitube8383
@yeshitube8383 2 года назад
ትክክል እኔ አባቴ ለኛ ለልጆቹ ሲል ዘመዶቹን አያውቃቸውም ለኛ ሲል ወንድሞቹ የት እንዳሉ አያውቅም ለኛ ሲል ብዙ መስዋት ከፍሏል አባቴ ሽ አመት ኑርልኝ እንደዚህ ያለ ልክስክስ አባትም እኩል አባቶቻችን ጋር አባት ይባላል ይሄን ባደባባይ ነበር መቅጣት
@dvvx6346
@dvvx6346 2 года назад
@@yeshitube8383 awo betam nigerlign Enem Lij Eyalew Abate Astemar Nber Ezaw Yemiyastemribet Bet Bizu gize kesuga noreyalew metetim yetetal gin yene abat chewa sew nber kenatim belay gelayen atbo lbsen atbo migb serto andandem gezito eyabelagn asadigognal nfisun begenet yanurlign chewa abate
@cufu8158
@cufu8158 2 года назад
@@yeshitube8383 ልክ እደኔ አባት
@nuraliis7du7jk8u
@nuraliis7du7jk8u 2 года назад
@@yeshitube8383 እኔም አባቴ ሂወቴ ነው የመኖሬ ሚስጥር
@user-rh2fp9vv3d
@user-rh2fp9vv3d 2 года назад
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔❤❤❤❤❤
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 2 года назад
የልጅቷን ፌት ባለማሳየታችህ በጣም ጎበዞች ናችህ እግዚአብሔር ይባርካችህ
@haniman3990
@haniman3990 2 года назад
እናቷ እየታየች አይደል የሷ ልጅ መባሉ አይቀርም የትኛዉም ሰው ፊት ባይታይ ባይ ነኝ
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 года назад
@@haniman3990 እሄን ሀረመኔ ስራ ማጋለጥ ጥሩነው ስንት ጀግኖች አባቶች እያሉ ልጆቻቸው መስዋት ከፍለው እሚያሳድግ እያለ በተቃራኒው አእምሮ ዝግምተኛ የሆነው ደሞ ልጁን ያበላሻል።
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 2 года назад
@@haniman3990 እናታ ብትታይም ችግር የለውም ከልጅታ አይብስም በተለይ ትምህርት ቤት በጣም ከባድ ነው ለልጅታ እኝ አበሾች ሰው ከማመስገን ይልቅ አቃቂር እናወጣለን እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
@serawetserawet388
@serawetserawet388 2 года назад
አባት ልጁን ከደፈረ በሁዋላ በህግ የሚቀጣበት ቅጣት እጅግ አናሳ በመሆኑ ማስቀረት አይደለም ማስተማር አልቻለም ! ! !
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 года назад
@@serawetserawet388 ህጉ ተሻሽሎ የሞት ፍርድ መሆን አለበት ስንት ጉድ አለ ቤቱ ጣራና ግድግዳ ሸፍኖት እሚኖሩ ይኖራል ፈጣሪ ይፍረድባቸው ህሊናቸው ቆሽሾ ነው
@hayatkonju261
@hayatkonju261 2 года назад
ይህን መርሳት ለልጅቱ በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳት አንችም ጠንካራ እናት ነሺ
@ibabab9664
@ibabab9664 2 года назад
ይህን ከነ ነፍሱ ማቃጠል ነዉ 😭😭😭
@zeynebaseid2206
@zeynebaseid2206 2 года назад
ሳህ ወላሂ ምናይነት አእምሮ ነው ያላቸው እንደዚህ አይነቶች አባቶች እበት ይብሉና
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 2 года назад
Bze esmamlu🙏👌
@AbdulWahid-xv3kj
@AbdulWahid-xv3kj 2 года назад
Abat endezi ycheknal
@yuotube9541
@yuotube9541 2 года назад
በትክክል
@eumgssan1260
@eumgssan1260 2 года назад
ኣረ ኣይባልም ፍርድ የሰው ልጅ ኣይደለም
@user-zq7ty1vj7t
@user-zq7ty1vj7t 2 года назад
የተረገመ አባት እድሜው ይጠር 😕አይዞሽ ትድኛለሽ ህልምሽን እውን ታረጊያለሽ 😢💔
@asratworku2277
@asratworku2277 2 года назад
የምትሰሩት ስራ ሊበረታታ ይገባል ጀግና ኢትዮጲያዊ ናቹ በርቱ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😭😭😭😭😭😭
@user-rh2fp9vv3d
@user-rh2fp9vv3d 2 года назад
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔❤❤❤❤
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 года назад
አላህ እዛው እታሰረበት ያስቀረው ይሄ ሴጣንን ነው እንጂ አባት ነው እዴ
@rigbetube1077
@rigbetube1077 2 года назад
ኣሜን ፫
@nardoserundas7334
@nardoserundas7334 2 года назад
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው, መጠጥ የሚጠጣ ሰው, ወንድም ሆነ, ሴት አንድ ቀን የሰው ህይወት ማበላሸታቸው አይቀሬ ነው, ትንሽ ነው ምጠጣው ብላችሁ እራሳችሁን አታታሉ, መጠጥ መንገድን ያስታል
@romantsehay7354
@romantsehay7354 2 года назад
EBS ቃላት የለኝም አብሪያችሁ በማዘን በማልቀስ እያየሁ ፖሮግራማችሁን በተለይ የአንድ ትልቅ አባት ታሪክ ጭምር ክብር ለእናተ ይሁን።🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-eu2vn1ns2w
@user-eu2vn1ns2w 2 года назад
አብሽሪልኝ የኔናት 😭😭ጠንካራ ነሽ በእውነት አንዳንድ ጊዜ አባት እምነት ይባላል እናት ግን _ምንጊዜም እናት ናት ስንት መልካም አባት ባሉበት ሳይበሉ አብልተው ሳይለብሱ አልብሰው ሳይማሩ አስተምረው መስዋት ከፍለው ላሳደጉን መልካም እናትና አባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ💚💛❤️ሰላም ለኢትዮጲያ ይሁን_
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
ይሄንን ቪድዮ ሰይ ለሁለተኛ ግዜ ያንተንም ኮሜንት ስወድ
@user-eu2vn1ns2w
@user-eu2vn1ns2w 2 года назад
@@narditube4378 አመሰግናለሁ❤😘
@user-dt2rg8bx6h
@user-dt2rg8bx6h 2 года назад
አሚንንን ያርብ የወላጆቻችን ሀቅ የምንዋጣ ያድርገን
@elizabethsmith6419
@elizabethsmith6419 2 года назад
Amen 🙏
@zemarisaradesta8273
@zemarisaradesta8273 Год назад
Yenhathi wuletha 😭😭😭😭😭😭😭😭
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 2 года назад
የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ በርቺ ቃልዬ ይህንን ፕሮግራም አቅም ያላቸዉ ግለሰቦችም ድርጅቶችም ሊያግዙት ይገባል ግን ስንት አይነት ጨካኝ ግዜ ነዉ እግዚኦ
@iloveallha1710
@iloveallha1710 2 года назад
Allha yerdan betam yaszenal
@sarah-oq9yh
@sarah-oq9yh 2 года назад
betam
@hibstnbesymarhibst970
@hibstnbesymarhibst970 2 года назад
Hii Rita selam nesh
@salameselemetube6689
@salameselemetube6689 2 года назад
ሪች አንቺም ማገዝ አለብሽ ዩቱበር ነሽ ካለሽ አካፍይ
@rigbetube1077
@rigbetube1077 2 года назад
ሪታ ሞቶ ላይ ላይክ ኣረኩሽ
@userdsd6088
@userdsd6088 2 года назад
አባቴ ሽ አመት ነርልኝ ሥት መልካም አባቶች ባሉበት ሥት ደቆሮ አለ ሱበሀን አላህ
@tube6676
@tube6676 2 года назад
በጣምምምምም ወላሂ ማማየ በቅንነት ደምሪኝ
@user-nj7jg1eg4u
@user-nj7jg1eg4u 2 года назад
እውነት ነው ብዙ መልካም አባቶች አሉ የኔ አባት ከናቴ ባልተናነሰ ለልጆቹ ይሳሳል ኑርልኝ አባቢዬ
@user-qo3st2hl2g
@user-qo3st2hl2g 2 года назад
በጣም ወላሂ እኔ አሁድረስ አባቴጋ እተኛነበር ስደትነጣጠለን እጂ አዳድአባቶች የተረገሙ ናቸዉ
@rozamar8197
@rozamar8197 2 года назад
በጣም
@wagayemekuria1516
@wagayemekuria1516 2 года назад
እሱ አባት አይደለም በእሱ አንዳትጠራ
@hassasa7229
@hassasa7229 2 года назад
I’m proud of this mom she is so smart.
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
በመለካምነቲ ሰበ ለይኪ በማረጊ እነ እደገ😘😘😘
@Feruz968
@Feruz968 2 года назад
This woman is a hero, and exceptional example for her children. I feel the pain she is going through as I have had the same story. Great respect 🙏 👏
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z 2 года назад
ማነው ይሄንን ፕሮግራም ከልቡ የሚወድ ኢቢ'ኤሶች ጥሩ ስራ ነው ቀጥሉበት በርቱልን እናመሰግናቸዋለን
@addisas4833
@addisas4833 2 года назад
አላህ ይርዳሽ ምርጥ የናት ነሽ
@abslotige8107
@abslotige8107 2 года назад
ምናለ ፈጣሪ የኢትዮጵያን ህግ በተለይ ህፃናትን ለሚደፍሩ ወንዶች (አባቶች ) ብልታቸው ቢቆረጥ የሚል ህግ ቢረቅና በተግባር ቢውል
@user-ui1ip2ln9l
@user-ui1ip2ln9l 2 года назад
😡😡😡😡😡
@tigistmera323
@tigistmera323 2 года назад
Abat tebilo litara ayigabam
@yordanosgetahun353
@yordanosgetahun353 2 года назад
በአደባባይ ነበር መስቀል ሰይጣኖች
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 года назад
@@user-ui1ip2ln9l ምነው እንተ አንዱ ደፋሪነሀዴ
@tsiontesemma6429
@tsiontesemma6429 2 года назад
This is the right punishment which I need
@gelilawitasefa6247
@gelilawitasefa6247 2 года назад
Thank you EBS for not only shading light on this heart breaking story but also lifting this family up who were betrayed horribly by their own. May God protect and nurture this family. And 18 years is nothing; that offender needs to rot in prison. Oh, not only that, he needs to work hard, I mean bloody sweat hard, to have a meal for the day the rest of his life. The system has to work in such a way that it sends message to potential offenders
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
በመለካምነቲ ሰበ ለይኪ በማረጊ እነ እደገ😘😘😘😘😘
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ዉዴ ደምርኘ
@mimimimi739
@mimimimi739 2 года назад
ይሄን አንገቱን አንጠልጥሎ መስቀል ነበር የኢትዮጵያ ህግ ግን ሲገርም 18 አመት ብቻ ይፈርዳል የእድሜ ልክ ህመም እኮ ነው ልጅቷ ላይ የደረሰው😭😭😭😭
@user-gl9kv8lf8x
@user-gl9kv8lf8x 2 года назад
ሲፈታ ግን መልሶ ጥቃት ባላደረሰባቼው
@user-ul4xm6xu5g
@user-ul4xm6xu5g 2 года назад
አባቷ ነው ግን አባትያው እህ በስቱ ላልቅስ
@axumcake
@axumcake 2 года назад
ያልገባን ነገር እኮ ይህ ነው ፡ እንዲህ አይነት በደልና ሀጥያት በየቤቱ ሞልቶ ምድራችን ሰዶምና ገሞራን የምታስንቅ ሆና በምን በኩል ጦርነት እና ረሀብ ችግር እና ጉስቁልና ከሀገራችን ይጥፋ😭😭💔 ንስሐ ንስሐ ንስሐ መመለስ መመለስ 🙏🙏
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 2 года назад
ኢቢኤስ ፈጣሪ ይባርካችው ጌታ ሆይ ምህረትህን ላክልን እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 2 года назад
ኢቢኤስ ፈጣሪ ይባርካችው ጌታ ሆይ ምህረትህን ላክልን እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ
@mimikebede4456
@mimikebede4456 2 года назад
ጀግና እናት ልጅዋን እዲህ ታድናለች በጣም ጠካራ የሲት ተምሳሊት በርቺ!!🙏🏽🙏
@gfftggt6311
@gfftggt6311 2 года назад
ወገኖቼ እንጸልይ በየ ሃይማኖታችን ጊዜ በጣም ያስፈራል😢😢😢
@andntetewabe
@andntetewabe 2 года назад
ምን ዓይነት ግዜ ላይ ነው የደርስነው አምላኬ😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@foozihmohamd5437
@foozihmohamd5437 2 года назад
መቼም ሊቋረጥ የማይችል ብሮግራም ነው በርቱ
@mohali258
@mohali258 2 года назад
በዝህአጋጣሚ ኢቢኤስ ለምታደርጉት ለርዳታቺሁ ከምንምበላይ እናመሰግናለን ለተሸገረ ደራሽናቺሁ
@ccu3907
@ccu3907 2 года назад
ትክክል ebs 👍👍👍👍
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 года назад
ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@foozihmohamd5437
@foozihmohamd5437 2 года назад
@@toybayoutube4209 አድርጌሻለሁ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
በመለካምነቲ ሰበ ለይኪ በማረጊ እነ እደገ😘😘😘
@rebccatadessetube3960
@rebccatadessetube3960 2 года назад
ልጅ እንኳን እራበኝ ብሎ ይቅርና ቢርበውስ ብሎ ማሰብ ራሱ በጣም ከባድ ነው!!!!! ሁሉን እኩል የፈጠረ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን ሁሉም ያልፋል
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ማሚ ደምርኘ ስወድሽ
@ranarr6788
@ranarr6788 2 года назад
እግዚያብሄር ይስጣችሁ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ
@ayu_um_ljifuade8262
@ayu_um_ljifuade8262 Год назад
አባቴዋ አላህ ይርሀመክ መልካም አባት ነበርክ 😣 🖤 አላህ ይርሀመክ አባቴ
@user-gv8yl8wh8i
@user-gv8yl8wh8i 2 года назад
የምር እሄንን ፕሮግራም አላማድነቅ አይቻልም ኢቤኤሶቹ አላህ ይጨምሪላቹ
@ahmadhasan8868
@ahmadhasan8868 2 года назад
ይህ አውሬ መገደል አለበት በውነት
@eyutube7335
@eyutube7335 2 года назад
ታሪኩ ልብ ይሰብራል💔💔 ለEbs ቃላት የለኝም🙏🙏🙏 ሌላዉ Disslike የምታደርጉ ሰዎች ከደፋሪዉ ምንም አትለዪም።
@maryanxuseen5620
@maryanxuseen5620 2 года назад
በጣም የሚያሳዝን እና ይሚያስደነግጥ ታሪክ ነው እናንተም ባደረጋችሁት እርዳታ በጣም ደስ ይላል አላህ ይርዳችሁ
@Tanebere
@Tanebere 2 года назад
😢😢በእየሱስ ክረስቶስም ይህ ክፉ መንፈስ ከምድራችን የተመታ ይሁን ጌታሆይ ማረን ማረን ማረን ,,!!የመጨረሻ ዘመን ደረስን 🙏🙏
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
በመለካምነቲ ሰበ ለይኪ በማረጊ እነ እደገ😘😘😘😘😘😘😘
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
@@ruthsweetgebru238 እንዛመድ በቅነት
@143tube9
@143tube9 2 года назад
EBS ቴሌቪዥን በኢትዮጵያ ትልቅ ቦታ ሊሰጠው የሚገባ ባለ ትልቅ ራህይ የሆነ እና የሁሉም የኘሮግራሙ አቅራቢዎች በመንግስት ደረጃ እውቅና ሊሰጣቸው የሚገባ ባለ ትልቅ ስብህና ባለቤቶች ናቸው ....ከተስማማቹ LIKE####EBS OF ETHIOPIA❤❤❤
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
በመለካምነቲ ሰበ ለይኪ በማረጊ እነ እደገ😘😘😘
@konjitgebre57
@konjitgebre57 Год назад
Lek nhe betly Le kaliya eyzorech kensu gar tihaye eymetate yena konjo rejim edema nurilgn
@mikitubetekeste2174
@mikitubetekeste2174 2 года назад
ቃልዬ የኔ ንግስት + ኢቢኤስ #1 እንደዚህ አይነት ስራ ስለምትሰሩና ስነምግባር ያላት ብቁ ጋዜጠኛ ስላፈራችሁ👍❤👍❤👍
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
በመለካምነቲ ሰበ ለይኪ በማረጊ እነ እደገ😘😘😘😘😘😘😘😘
@guenettadesse9089
@guenettadesse9089 2 года назад
Thank you ebs for providing Clinical treatment. You guys are Awesome ❤️❤️❤️❤️
@tenasewderese9400
@tenasewderese9400 2 года назад
የፈጣሪ ያለህ ኧረ ለማን አቤት እንበል ለሰማሁት ነገር ማመን አቃተኝ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በአስቸኮይ ፍርዱ ያንሳል
@hrana5131
@hrana5131 2 года назад
እናት እኮ ለልጆቿ የማኮነው የለም መልካም እናት ነሽ እናቴ ኑሪልኝ ዘላለም
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 года назад
ይህችን እናት ከነልጆችዋ ሁላችንም ልንረዳትና ልንደግፋት ይገባል:: ከባድ በደል ነው የደረደባቸው:: እባካችሁ መስጠት እንችላለን የምንለውን ገንዘብ እንስጣቸው ሳንሰስት:: 💚💛❤️
@ethiosaki4515
@ethiosaki4515 2 года назад
አድራሻቸው አላችሁ ???
@eadieadi2456
@eadieadi2456 2 года назад
@@ethiosaki4515 programu lay teteksoal silk ena account number.
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 года назад
Well done EBS. God bless the family. The mother is so strong
@solomonkassie5016
@solomonkassie5016 2 года назад
እጅግ መልካም ስራ ነዉ፡ ኢቢዬሶች ቀጥሉበት፡ ፈጣሪ ይባርካችሁ!!!
@batiyasfaw6106
@batiyasfaw6106 2 года назад
ይሄ ፕሮግራም አቅም ያለው ድርጅትም ግለሰብም ሊረዳው ይገባል ከአይምሮ በላይ የሆነ ቆንጆ ነገር ነው እየሰሩ ያሉት ደሞ የናትየው ጥንካሬ በፈጣሪ ደሞ ስታምሪ የኔናት
@zemeneyitayew9549
@zemeneyitayew9549 2 года назад
Ll
@elim4024
@elim4024 2 года назад
It’s a really sad story kudos for the mother taking stand with her daughter
@user-vu8kf6db3d
@user-vu8kf6db3d 2 года назад
አይዞሽ እማየ እጀራ አባቴን አመሰገኩ ክብር እዳባት ሆነዉ ላሳደጉን እጀራባቶች
@MaryMary-jg7ox
@MaryMary-jg7ox 2 года назад
እኔማ ማመን ከበደኝ አባታችን አጥቦ አብልቶ አስተኝቶ በስስት ነው የሚያየን ከእናት በላይ ❤ምን አይነት መረገም ነው ይችን አንድ ፍሬ ልጅ 💔
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 года назад
አባት እየተባሉ ባይጠሩ ኡፍፍፍፍ አባት ልበሱ ተማሩ ብሉ እንጂ የሚለው ምን አይነት ጉድ ነው እንደው ዘንድሮ የምንሰማው 😭 በጣም ጠንካራ ገራሚ እናት ነሸ ወሰነሸ ለህግ ባታቀርቢው በዛው ነበር የሚቀጥለው እግዚአብሔር ለልጆችሸ ያኑርሸ አይዞሸ EBS🙏🥰😍
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 2 года назад
ኡፍፍፍፍ ምን አይነት የጭካኔ ጥግ ነዉ አባት ልጁን አየ ሀገሬ ወዴት እየሄድሽ ነዉ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ማረን ወደ ድሮ ማንነታችን መልሰን😭😭😭😭😭
@zizuebirahim2292
@zizuebirahim2292 2 года назад
እናመሰግናለን በርቱልን 😢🙏
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 года назад
ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንባዬዬዬ መቆጣጠር አቃተኝ።😭😭😭አይዞሽ አናት ጠንካራ ሴት ነሽ ያልፋል
@mulugebrymulugebry3503
@mulugebrymulugebry3503 2 года назад
ናፍቆትዬ የኔ አልቃሻ እራስሽን ጠብቂ የኔ ውድ የኢትዮጵያ እናቶች ኑሮአቸው ያማል በጣም
@senatyoutube1845
@senatyoutube1845 2 года назад
ሙሉ ሰብስክራይብ አርጊኝ እመልሳለሁ
@nathanmelese9831
@nathanmelese9831 2 года назад
Amzing job ebs. Ethiopia is watching,keep the good work!
@diribtube_1482
@diribtube_1482 2 года назад
በጣም ሚገርም አሳዛኝም አስደሳችም ፕሮግራም ነዉ ebs በርቱልን በወጣ ይተካ❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 года назад
እረ ጉድ ነዉ‼️የአብራክ ክፋይ ልጅን በቁም መግደል። ይሄ እንሠሣ 18 አመት ቅጣት ያንሠዋል። 😭😭😭
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 года назад
ሞት ፍርድ ይገባው ነበር ደነዝነው
@bettyalex3599
@bettyalex3599 2 года назад
እኔ ያደኩት በእንጀራ አባት ነው በጣም ፍቅር የሆነ አባት ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠው በርቱ ጥሩ ስራ ነው እዳይቋረጥ ምርጥ ፕሮግራም
@Max-vc5gs
@Max-vc5gs 2 года назад
@user-jq9ot7rz5e
@user-jq9ot7rz5e 2 года назад
እረ ሰንተ እናት የሁኑ አባቶች አሉ።
@ameleworkbekele7052
@ameleworkbekele7052 2 года назад
እኔም እንዳች ነኝ ወላጅ አባት ያላቸው ሁሉ ነው የሚቀኑብኝ በጣም ጥሩ አባት ነው ያለኝ
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 2 года назад
ምርጥ አባት ነው ውለተው አለብሽ
@lubitwollo5959
@lubitwollo5959 2 года назад
አላህ ያሳድግልሽ 😭😭😭😭💔💔
@muktarmudesir6406
@muktarmudesir6406 2 года назад
የEBS የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆችን እጅግ እጅግ እናመሰግናለን!!!
@tibby3040
@tibby3040 2 года назад
You're strong mom. It is hard to take care 4 children by yourself. Be strong one day your children will pay you.
@Danatube721
@Danatube721 2 года назад
ኢቢኤሶች ስለምታደርጉት መልካም ነገር በምድርም በሰማይም ምንዳችሁን ፈጣሪ ይክፈላችሁ
@yemethio6961
@yemethio6961 2 года назад
የወደቁትን የሚያነሳ አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይከበር። የሁላችንን ፍፃሜ ያሳምርልን።
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
በመለካምነቲ ሰበ ለይኪ በማረጊ እነ እደገ😘😘
@habtamudesalegn214
@habtamudesalegn214 2 года назад
እግዚኦ የእግዚአብሔር ትዕግሥት 🤔🤔🤔🙆 ማዳመጥ አልቻልኩም ።
@sisaymekonen1037
@sisaymekonen1037 2 года назад
what a mournful story!!! the man is good enough to be father insted he is a beast! EBS addis miraf an important program ! great jobs !keep it up!
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 2 года назад
በጣም ከባድ ሂወት የኖረች ሴት ናት እግዚያብሄር መጨረሻሽን ያሳምረው ልጆችሽን በደሙ ሸፍኖ ያሳድግልሽ
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 года назад
ማማ በቅንት ሰብሰከራይ ብ ኣርግኘ እነደመር ወዴ
@senigizaw2720
@senigizaw2720 2 года назад
ኢቤሶች ተባረኩ የኔ ጠንካራ እናት ቀሪ ዘመናችሁ በደስታ ይለቅ
@meronzewude8757
@meronzewude8757 2 года назад
😥😥 የአረመኔን ጥግ ባየንበት እና በሰማንበት ጆሮአችን የደጋጎችን ሰዎችን ደሞ ስናይ አለማድነቅ አይቻልም በርቲ
@umuhuda4401
@umuhuda4401 2 года назад
ኢቢኤሶች እናንተን የማመሰግንበት ቃል ጠፍኝ!!! አላህ ስንት መልካም ሰዎችን ፍጥሮዎል? ለማንኛውም በረቱልን
@tigesttigest2936
@tigesttigest2936 2 года назад
ኢቤሶች የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትልቅ ነገር ነው ያደረጋችሁላቸው
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
በጣም የሳዝናል የኔ እናት አይዞን ያልፋል😭😭 ebs ጋዜጠኞች ውስጣቹ ያለው ስሜት ፊታቹ ይናገራል።ባወጣችሁት ጨምሮ ጨማምሮ አላህ ይስጣቹ🙏🙏
@fetushalamo899
@fetushalamo899 2 года назад
በጣም ነው ያለቀስኩት ይህ ሰውዬ ልቦናው ጤናማ ባለመሆኑ ነው ይህንን አስነዋር ተግባር የፈፀመው፣ የገዛ ልጁን መድፈር ምንኛ ነውር ነው፣ ብቻ ልቦና ይስጠው😗😗🤭
@nardiamore2111
@nardiamore2111 2 года назад
I can’t stop crying…. Wonderful EBS
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
በመለካምነቲ ሰበ ለይኪ በማረጊ እነ እደገ😘😘😘😘😘😘😘
@Effoy
@Effoy 2 года назад
ይህን አይነት አስነዋሪ ሰውን ማሰር ምናምን አያስፈልግም። ወሸላውን በራሱ እጅ እንዲቆርጥና ለውሻ እንዲሰጥ ማድረግ ነው!!!
@helenkiros6647
@helenkiros6647 2 года назад
Yewnetttt awoo 😭😭😭😭🤯
@user-vr8ny3vo3l
@user-vr8ny3vo3l 2 года назад
ነበር የተረገሙ ስንት እናት የሆኑ አባቶች አሉ
@werkwerk3418
@werkwerk3418 2 года назад
Tikijil
@user-rh2fp9vv3d
@user-rh2fp9vv3d 2 года назад
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔❤❤❤❤❤
@netsigebre7406
@netsigebre7406 2 года назад
Betikkil
@user-ip1oi1ur2c
@user-ip1oi1ur2c 2 года назад
ምኑ አባት ነው አውሬ ነው እንጂ እድሜ ልክ ነበር ማሰር ስንት ምርጥ አባቶች አሉ
@TAS27483
@TAS27483 2 года назад
ደስ ይላል በጣም ገጠር ገጠሩን ታስጎበኙናላችሁ ምርጥ ፕሮግራም ነው አመሰግናለሁ ብዙ አስተማሪ ነገር አለው
@hiwotselman8820
@hiwotselman8820 2 года назад
ጀግና እናት ፈጣሪ ይካስሽ። ደሞ ብሩህ ቀን ከፊታችሁ አለ። አይዞአችሁ አላህ የሁሉንም ፀሎት ይስማ አሚን።
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 2 года назад
ይህ ምኑ አባት ነው አውሬ ነው እጂ አይ የኝ አገር ህገ ይገርማል 18አመት ምን አለት ወፍሮ ውቀት ሸምቶ ይወጣል መገድ ል ነበርበት ኢቢ ስ አላህ ይስጣቹ ምርጥ ብሮገራም ነው
@susu-wf9sn
@susu-wf9sn 2 года назад
Mote nabere maferde endzhe aynte saw
@birukdagmay255
@birukdagmay255 2 года назад
@@susu-wf9sn ß1
@user-um9ni7rx9c
@user-um9ni7rx9c 2 года назад
አይድረስነውየሚባለው እሱስ ልጁን ለመድፈር ፈልጎ አይደለም ሰይጣን አሳስቶትነውእንጅ እናም አትፍረዱ
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 2 года назад
You very smart women
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 года назад
ወላሂ አወ ከጥፍቱ አንፃር ሞት ይሻለዋል ለምን
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 2 года назад
ጌታ ሆይ በጎነትን ለትውልዱ ስጥ:: ጌታ ሆይ እንዲህ አይነት እኩይ ሰይጣናዊ ስራ በምድራችን እንዳይፈጸም እርዳን አግዘን:: ለሰው ሁሉ በጎ ልቦናን ስጥ::
@mube8885
@mube8885 2 года назад
አሚን ወድሚ🙏🙏🙏
@belayfkadu5632
@belayfkadu5632 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲😭😭
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 года назад
ኡፍፍፍፍ በጣም ከባድነው አይዞሽ ማማየ አታልቅሽ በጣም ለእናት ጡሩ ምሳሌነሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ኢቢየሶች የብዞች እባ አባሽ ፈጣሪ ያግዛችሁ እደዚህ የተቸገሩን መርዳት ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ
@dreamstore2570
@dreamstore2570 2 года назад
ebs በእውነት እግዚአብሄር ከፍ ከፍ ያድርጋቹህ በዚህ ሰአት አባት ለልጁ በጨከነበት ዘመን እናንተ በእውነት እግዚአብሄር ያክብርልኝ
@aynalembejdo9682
@aynalembejdo9682 2 года назад
ምን አለበት መንግስት ለእንደዚህ ዓይነት ሰው ሞት ቤፈረድበት ጥሮ ነበር
@amriadelele1573
@amriadelele1573 2 года назад
yes
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 2 года назад
@@amriadelele1573 bitikill megdel albachwe endzh yemayadergu.denze abatochy ebat new yeha
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 2 года назад
Yes
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
እዉነት ነዉ ፈጣሪ ከዛ ሳያወጣ ይድፍዉ የሚገርመዉ ወድሙ ዉሸት ነዉ እያለ ሲየስፈራራቸዉ ይህ የተረገመ ዘር ነዉ
@kshabesha5464
@kshabesha5464 2 года назад
ልጅ ማለት" ጌጥ ነው ህይወት ነው"ያልሽው ደስ የሚል አገላለፅ ነው ጠንካራ ነሽ
@totit_t1445
@totit_t1445 2 года назад
Tessassatsh! "Lij malet, gett adelem. HALAFINET newe". "Lij malet MEKERA newe". Gett yemihonew, enat/abat yemayalk genzeb kalachewe newe.
@kshabesha5464
@kshabesha5464 2 года назад
@@totit_t1445 ምንም ገንዘብ ባይኖራቸውም እናትና አባት ሁሉ ነገር ናቸው
@totit_t1445
@totit_t1445 2 года назад
@@kshabesha5464 Tikikil, gen ene malet yefelekut, SIJEMER genzeb kelelew, sewe mewled yelebetem eyalku newe....lijoch endayssekayu, welajochm alagbab endaycheneku.
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 2 года назад
ኢቢየሶች በርቱልን በጣም ጥሩ ፕርግራም ነዉ
@foziyakana5446
@foziyakana5446 2 года назад
ebs yemdenk melkam sra new betam desyilal thanks galatoomaa❤
@amarechbahiri4784
@amarechbahiri4784 2 года назад
አንዳንድ የአባትነት ክብር የሌላችው አባቶች ምን አለ ምርጥ አባቶቼችን ባታሰድብቡን እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ታርቀን ውደ ቀልባችን መልሰን
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
🥰🥰🥰👍👍👍🙏🙏🙏🙏🖕🖕🖕
@elsakassie6696
@elsakassie6696 2 года назад
ጌታ ሆይ ተሎ ና ሀጥያታችን ብዝቶል 😭አባት መደፈር😭
@mube8885
@mube8885 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@destarameta5641
@destarameta5641 2 года назад
በጣም ነብስን የሚያረካ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ። በእየቦታው ብዙ በተለያየ ምክንያት ጎዳና ላይ ወድቀው በረሃብ; በፀሀይ; በዝናብ በተለያዩ ችግሮች የሚሰቃዩትን እየነሳችሁ ተስፋ መስጠት እንዴት ያለ እርካታን ይጨምራል ታድላችሁ።
@bintyesuf9757
@bintyesuf9757 2 года назад
ምን አይነት ሁኔታ ላይ ደረስን ልጆች ከወላጅ ውጭ ማን ያሳድጋቸው የአስገድዶ መድፈር ህግ ቢቀየር አይደጋገምም ነበር
@missesaida9685
@missesaida9685 2 года назад
እንደዚህ አይነት ኑሮ እየኖርን እደገና ጦርነት ደህና ከሚኖሩበት ማፈናቀል አንዱ ሲሰራ አንዱ ሲያጠፋ ኢቢኤሶች እናመሰግናለን እንደናንተ አይነቶች ይብዛለን
@user-ud2bf9cb6h
@user-ud2bf9cb6h 2 года назад
እግዚኦ እንበል እግዚኦ እንበል 😭😭ከአባት የበለጠ ማን የታመናል የመጨረሻው ዘመን ምልክት ንሰሀ እንግባ ሀጢያታችን በዛ እና ምን ይደንቃል የደም መሬት ብትሆን እንኩላሊት የሚመርምር አምላክ እየመርመርን ነው ለካ
@user-wv4yh1jn7k
@user-wv4yh1jn7k Год назад
@mariyambekele9600
@mariyambekele9600 2 года назад
እቢኤስ ሙሉ ቲም እግዚአብሔር ይባርካቹ ከባድ ህይወት ፈተና ነበር የእውነት አዲስ ህይወት ነው አመሰግናለው።
@martitade4450
@martitade4450 2 года назад
የእኔ እናት አንቺ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ?ፈጣሪም ሊረዳሽ አስቦ ነው ከኢቢኤሶች ጋር ያገናኘሽ ወደፊትም እንደሚረዳሽ ተስፋ አደርጋለሁ የአንቺ እና የልጅሽ ልብ በመሰበሩ በጣም አዝናለሁ ይሄን ሰውዬ ምን እንደምለው አላውቅም እንስሳ ይሻላል ከእርሱ
@user-sd1ec5xg4p
@user-sd1ec5xg4p 2 года назад
ኢቢኤስን ለማመስገን ቃላት ያጥራል የስንቶችን እንባ አበሳችስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@tigisttaye3193
@tigisttaye3193 2 года назад
ብዙ ጉድ አለ በየቤቱ ; ልጆችን ከአባትና ከወንድም ጋር አልማስተኛት ;: በተለይ የቅርብ ቤተስብ ; መልካም የሚመስሉትን መጠንቀቅ ነው; ማንንም አትመኑ እናቶች ተጠንቀቁ ; በተለይ በሱስና ኢንተርኒት ለብቻቸው ተደብቀው የሚያዩትን ስው ተጠንቀቁ; ፈጣሪ ይጠብቅልን ;
@fozako
@fozako 2 года назад
አይ እሙየ አባት ያልታመነ ማን ይታመናል ከባድ ነው ልብ ይሰብራል ሱሱየሚባል ነገር አላህ ያጥፈው
@lovewins1072
@lovewins1072 2 года назад
It's true,
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 2 года назад
@@fozako ትክክል
@genetgirma2591
@genetgirma2591 2 года назад
Ebs ተባረኩ 🙏 ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው እንደቤተሰብ እንደሀገር ትልቅ ውለታም ሃላፊነቴም ነው ።ከመዝናኛው ባለፈ ለሌች ጣቢያውች ተምሳሌት ናችሁ ከልብ እናመሰግናለን 🇪🇹
@aishagerbo6309
@aishagerbo6309 2 года назад
EBS Thenk you so much
@blockm2248
@blockm2248 2 года назад
ይሄ ፕሮግራማችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል በዚህ ጊዜው ከፋ ሳይሆን እኛ ከፋን በሚባልበት ዘመን ሰዎች በሰዎች ችግር በሚስቁበት ወይም ለጥቅም በሚሯሯጡበት ዘመን በሰዎች ችግር አዝኖ ማንባት ትልቅ ስጦታ ነው በርቱ እላለው
@shimelsgemechu9558
@shimelsgemechu9558 2 года назад
ብዙ ድምፂ የሌላችዉ ህፀናት አሉ በጣም እናመሠግናቹለን ኢቢኤሰ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 года назад
Lezawim ye Ethiopia hisan Ye wenz wuha eytetu yemyadgu Kolo beltew yemydru Beza lay ye geza lijun Mamen yikebdal Yihen benzin arkefkifo makatel new
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
በመለካምነቲ ሰበ ለይኪ በማረጊ እነ እደገ😘😘😘😘😘😘😘
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
@@siwadedumelyayet474 በመለካምነቲ ሰበ ለይኪ በማረጊ እነ እደገ😘😘😘😘😘😘😘
@user-kd5cy4eg5u
@user-kd5cy4eg5u 2 года назад
ወሏሂ ያማል 😭😭😭😭 ጠንካራ እናት እድሜና ጤና ለእናቶች
@ezedinzizuman2119
@ezedinzizuman2119 2 года назад
ኢቢየሱች እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ ደግ ስራ መስራት ለራስ ነው ተባረኩ❤❤❤❤
@siaw5419
@siaw5419 2 года назад
I really Admire this Programm keep on going 👍 ❤ bless you
@toficali9292
@toficali9292 2 года назад
እናት ልጇን ከአባቷ በላይ ማንን ትመን.... እግዚአብሔር ለሷም ለልጆቹአም ስለደረሰላት ክብሩ ይስፋ!
@tayechtayech5922
@tayechtayech5922 2 года назад
ይሁሉ ክፋታችን ተጠራቅሞ ዛሬ ይህው ምድራችንን ስላም ያጣችው አቤትይህ ሁሉ ጉድ በወለደው የአብራኩን ክፋይ አቤት ይቅር በለን የስማዮ አባት
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 года назад
THANKS 💓 EBS GOD BLESS You 🙏 ❤
@ruthseyoum2309
@ruthseyoum2309 2 года назад
Thank you for the number Cbs.
@user-ot6iw1hw4l
@user-ot6iw1hw4l 2 года назад
እውነት በጣም ከፍቶኛል በእናታቹ አቅም ያላቹ ሰዎች ሰውን መርዳት በፈጣሪ ትልቅ ዋጋ አለው የተቸገሩትን በመርዳት መልካም ነገር አሳዩን
@user-kp4fd1sj5p
@user-kp4fd1sj5p 2 года назад
በዚች ምድር ላይ በጣም የሚያስደስት ነገር ቢኖር ሰዎች በወደቁበት ማንሳት ናየተሰበሩ ልቦዎች መጠገን ተስፋ የቆረጡ ሰዎች ተስፋ መስጠት ነው አላህ ሆይ ከመልካሟዎች አድርገን ያረብ
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 2 года назад
አሜንንንን
@bbeihrdnea4382
@bbeihrdnea4382 2 года назад
አምንንንንን ወለሂ በጠም ነዉ ያምያሰዝነዉ ኡፉፉፉ በአበት ያዉጣዉ😭😭😭🤔
@aliibraheemibraheem7779
@aliibraheemibraheem7779 2 года назад
ኢቢኤሦች እዉንት መጣም እምትመሠገኑ ናቺሁ የብዙዉን እንባ አባሺ በመሆናቺሁ ምሥጋና ያሥባችሇል አላህ ለዘላለም ያኑራቺሁ
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
መኪ የአቡ ደምራኘ በቅንነት
@glorytogod2395
@glorytogod2395 2 года назад
Very nice program geta egzabiher yrdach betam des ylal God bless all of you 🙏🙏🙏
@meznagnanamerejatube
@meznagnanamerejatube 2 года назад
በቃ ምን ብዬ ኮመንት እንደምጽፍ አላዉቅም ብቻ በጣም አዝኜ ነበር በመጨረሻ ላይ ግን በደስታ አንባ ተዋጥኩኝ😭😭😭ታሪኩ አሳዛኝም ነዉ ግን እናንቴ ebs በደስታ ቀይራቹዋል እግዚአብሄር ዘመናቹን በስታ ያሙላዉ። ለኔ እንደተረገልኝ ነዉ ምቆጥረዉ ዘመናቹ ያማሬ ይሁን። ሌሎች ሚዲያዎች ከናንቴ መማር አለባቸዉ ከዚህ የሚበልጥ በጎነት በፍጹም የለም። #ተባረኩ
@abebatessema4159
@abebatessema4159 2 года назад
ይህችን እናት የጠቆማቹ እግዚአብሔር ይባርከው ከፈጣሪ የተላከ ብሩክ ነው
@hagereamare9254
@hagereamare9254 2 года назад
ስልክ ቁጥርካላት ብታስቀምጡልን ጥሩ ነው እኔ በበኩሌ የምችለውን ማድረግ እፈልጋለሁ ተባረኩ
@hirutamare885
@hirutamare885 2 года назад
በጣም
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
በመለካምነቲ ሰበ ለይኪ በማረጊ እነ እደገ😘😘
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
@@hirutamare885 በመለካምነቲ ሰበ ለይኪ በማረጊ እነ እደገ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
@@hagereamare9254 በመለካምነቲ ሰበ ለይኪ በማረጊ እነ እደገ
Далее
Цены на iPhone и Жигули в ЕГИПТЕ!
50:12
Cat Plays with Window Washer
00:22
Просмотров 2,5 млн
БАЧОК ПОТИК
0:22
Просмотров 4,3 млн
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Просмотров 6 млн