Тёмный

አድኝኝ እናቴ ዲ/ን ታዬ ብርሃኑ 

ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Просмотров 1,5 тыс.
50% 1

#አድኝኝ_እናቴ_ዲን_ታዬ_ብርሃኑ

Опубликовано:

 

15 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@samsontadesse525
@samsontadesse525 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆናት።
@fathimaammunafathimaammuna3603
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@TG-xy4oi
@TG-xy4oi Год назад
♥️ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዲ/ን ታዬ ብርሃኑ
@woldeamanuelamare8506
@woldeamanuelamare8506 Год назад
በጣም የምውደው ዝማሬ።ዝማሬ መላእክ ያሰማልን።
@autocratdemocrat7780
@autocratdemocrat7780 Год назад
ፈጣሬ ኩሉ አለም እሱ ይጠብቃችሁ! ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@ertaerta726
@ertaerta726 Год назад
ዝማሪ መላዕክት ያስማልን
@elbeteldemissie4093
@elbeteldemissie4093 Год назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏
@edenmeasho
@edenmeasho Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቼ🙏
@SM-bs4zg
@SM-bs4zg Год назад
አድኝኝ እናቴ ከስጋ ፈተና   ሥጋዬ ከኃጢአት ከቶ አራቀምና   ሸክሜ የከበደ ብቸኛ ሆኛለሁ   አትለይኝ ድንግል አደራ እልሻለሁ( 2) የአማኑኤል እናት የተዋህዶ አክሊል አትጥፊ ከመሃል እንድትሆኝን ኃይል ምንም ቢበዛብሽ የኛ ጉስቁልና ከእኛ ጋራ ከሆንሽ አለን ቅድስና (2)   አድኝኝ እናቴ ከስጋ ፈተና   ሥጋዬ ከኃጢአት ከቶ አራቀምና   ሸክሜ የከበደ ብቸኛ ሆኛለሁ   አትለይኝ ድንግል አደራ እልሻለሁ( 2) ተስፋዬ ነሽና እመካብሻለሁ ግራ ቀኝም አልል ምርኮኛሽ ሆኛለሁ ስቅበዘበዝ አይቶ ተስፋ የሠጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን ካንቺ ያስጠጋኝ (2)   አድኝኝ እናቴ ከስጋ ፈተና   ሥጋዬ ከኃጢአት ከቶ አራቀምና   ሸክሜ የከበደ ብቸኛ ሆኛለሁ   አትለይኝ ድንግል አደራ እልሻለሁ( 2) በሥጋ ደክሜ በነፍሴ እንዳልጠፋ እማጸንሻለሁ ድንግል የኔ ተስፋ የመንግስቱ ወራሽ እንድሆን አድርጊኝ መልካም ስራ መስራት እኔን አስተምሪኝ(2)   አድኝኝ እናቴ ከስጋ ፈተና   ሥጋዬ ከኃጢአት ከቶ አራቀምና   ሸክሜ የከበደ ብቸኛ ሆኛለሁ   አትለይኝ ድንግል አደራ እልሻለሁ( 2) አንቺ የሌለሽበት ጉባዔው ባዶ ነው በቁም የደረቀ ሕይወት የተለየው ከመሐከል ገብተሽ ሙይ የጎደለውን ሰርጉ ተደግሷል ጎብኝልን ጓዳውን(2)   አድኝኝ እናቴ ከስጋ ፈተና   ሥጋዬ ከኃጢአት ከቶ አራቀምና   ሸክሜ የከበደ ብቸኛ ሆኛለሁ   አትለይኝ ድንግል አደራ እልሻለሁ( 2
@menber
@menber Год назад
ሊቀ ዲያቆናት የማነ በጣም ደስ ይላል ዲያቆን ታዬን በዝማሬ ካየነው በጣም ቆይተን ነበር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ በቀጣይም በሌላ የዝማሬ አግልግሎት እንደምናገኘው ተስፋ አለኝ
@abyatarseyoum2769
@abyatarseyoum2769 Год назад
አብረን ያደግን ወንድሞቼ እናንተን ተለያይቶ ማየት ስሜቱ የተለየ ነው። መለያየት ያስከፋል፣ በህይወት ኖሮ መተያየት ደግሞ ደስ ይላል። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቃነ ዲያቆናት ታዬና የማነ ብርሃን።
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 Год назад
እግዚአብሔር በህይወት ጠብቆ ለመገናኘት ያብቃን መምህር አብያታር
@abrhamzeleke7710
@abrhamzeleke7710 Год назад
አመሰግናለሁ ግን ካላስቸገርኩ እኔ ትንሽ እራቅ ስለምል ነው ከ ይቅርታጋ ምታቅ ከሆነ የትምህርት አሰጣጡን ብነግረኝ ( ስዓቱን ) እና ለመማር ምን እንደሚያስፈልግ
@dawitsb8824
@dawitsb8824 Год назад
Zmarie melaykt yasemaln...kalschegernh wodmachn yeyekenun msbak ende flseta huliem bachr bachru btazemln melkam nw...
@amanyedlgilji8252
@amanyedlgilji8252 Год назад
Bertuln wedmoche
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 Год назад
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወንድሞቼ ስታስቀኑ መቼነው ክራርና በገና እምለምደው🙏
@SM-bs4zg
@SM-bs4zg Год назад
😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰 ebdiet des ylall
@SM-bs4zg
@SM-bs4zg Год назад
Zamre melakt yasemaln endiet des ylall
@zt9549
@zt9549 Год назад
🕊⛰🚥አሜን።⛰🕊🚥
@abrhamzeleke7710
@abrhamzeleke7710 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ቅዳሴ መማር ፈልጌ ነበር እና ደብራቹ መጥቼ እንዴት ነው ልማር ምችለው ?
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 Год назад
የቅዳሴ መምህር አሉ ከመጣህ ታገኛቸዋለህ
@abrhamzeleke7710
@abrhamzeleke7710 Год назад
አመሰግናለሁ ግን ካላስቸገርኩ እኔ ትንሽ እራቅ ስለምል ነው ከ ይቅርታጋ ምታቅ ከሆነ የትምህርት አሰጣጡን ብነግረኝ ( ስዓቱን ) እና ለመማር ምን እንደሚያስፈልግ
@abrhamzeleke7710
@abrhamzeleke7710 Год назад
አመሰግናለሁ ግን ካላስቸገርኩ እኔ ትንሽ እራቅ ስለምል ነው ከ ይቅርታጋ ምታቅ ከሆነ የትምህርት አሰጣጡን ብነግረኝ ( ስዓቱን ) እና ለመማር ምን እንደሚያስፈልግ
Далее
Я стала богата за ночь
12:04
Просмотров 259 тыс.
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
ኩሎሙ ዘፍልሰታ
17:58
Просмотров 10 тыс.
Я стала богата за ночь
12:04
Просмотров 259 тыс.