Тёмный

አድኤል - Ethiopian Movie ADEAL 2020 Full Length Ethiopian Film ADAEL 2020 

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Подписаться 953 тыс.
Просмотров 593 тыс.
50% 1

አድኤል - Ethiopian Movie ADEAL 2020 Full Length Ethiopian Film ADAEL 2020
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 549   
@alemk10
@alemk10 4 года назад
የኢትዮጵያ የምትወድዋት like አድርጉልኝ
@TEWFIKANWARAHMED
@TEWFIKANWARAHMED 4 года назад
ማነው እንደኔ ፍልሙን ከፍቶ ኮሜንት ለመንበብ ወደ ተች ምሮጠው😂😂
@waloywa7506
@waloywa7506 4 года назад
Kafimu Yilkeqe Comantoche Zana Yaregugial
@belayneshyednglmarymlji9264
@belayneshyednglmarymlji9264 4 года назад
Eni😃😃😃😃😃😃
@Riri-cq4rh
@Riri-cq4rh 4 года назад
😂🤣🙋🏻‍♀️
@zinetmahamed7812
@zinetmahamed7812 4 года назад
እኔ 😂😂😂😂
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
እኔ ነኝ አንድቱ ጡሊ😂😂
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 4 года назад
ስላም የተዋህዶ ልጆች ዴት አላችሁ ሲጨንቃችሁ ስማይእታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድርሰላችሁ ።
@የገጥርልጅ
@የገጥርልጅ 4 года назад
አሜን ለሁላችንም ይደርስለን
@የቅዱስገብርኤልልጅነ-ቐ8ተ
አሜን 🙏
@mestiyemariyamlijwaqayyooa1822
@mestiyemariyamlijwaqayyooa1822 4 года назад
Amen Amen Amen
@ለኔያለውአይቀርም
@ለኔያለውአይቀርም 4 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@የኔነው-ረ5የ
@የኔነው-ረ5የ 4 года назад
Amen amen amen
@seadayimer7090
@seadayimer7090 4 года назад
እደት ነዉ ፊልሙ ልሹፈዉ እና እኮምታለሁ ኮሮናን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን እና ለሀገራችን ያብቃን አሚን በሉ
@Leyla-c5u
@Leyla-c5u 4 года назад
አሜን ማማዬ subscribe አድርጊኝ
@megeshagebremedhin2642
@megeshagebremedhin2642 4 года назад
amen amen amen
@tinamamu6778
@tinamamu6778 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@فاطمهحبشي-ز7ن
@فاطمهحبشي-ز7ن 6 месяцев назад
አሜን አሜን
@mesiyetneberek3445
@mesiyetneberek3445 4 года назад
ፊልሙ ላይ ብዙ መስተካከል ያለባቸው ነገሮች አሉ ከነዚህ ውስጥ አንዱ ድምፅ ነው ከሰዎቹ ድምፅ በላይ የሙዚቃው ድምፅ ነው ሀይል ያለው ።
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
እኔብቻነኝ ፊልም ሲለቀቅ ላይክ እና ኮሜንት አይቸ የምጀምረ 😂አሪፍ ይመሥላል
@senduberhe4445
@senduberhe4445 4 года назад
አረ እኔም አለው
@elsatube8733
@elsatube8733 4 года назад
እኔም 😀😀😂
@mesaknewameleeskaleweskeya8834
@mesaknewameleeskaleweskeya8834 4 года назад
Ene kemen wela
@oykukarayeloykukarayel3229
@oykukarayeloykukarayel3229 4 года назад
እኔም እንደዛው
@gfh4513
@gfh4513 2 года назад
@@mesaknewameleeskaleweskeya8834 እኔም ኮሜት ከሌለ አላይም😂😂😂🤔
@OmarOmar-pu8sh
@OmarOmar-pu8sh 4 года назад
ኧረ በናታቹ አይደብራችሁም መቀለጃ አደረካችን እኮ 1 የድምጽ ጥራት የለውም 2 ምንም የማይታይ ምስል እስክሪን እና ቲቪ ታሳዩናላቹ ኧረ ከስራቹት አይቀር ጥራት ያለው ፊልም ስሩ ብዙ ስህቶች አሉት
@ksateto9747
@ksateto9747 4 года назад
የሀገራችን ፊልሞች ምናቸውም አያምርኝ ፊልም የመስር የቶርክ የሂድ የኮሪያ የመሳሰሉት ነው እነዚህ አገራችን እድገት ብዙይቀራታል እንታገስ
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
Thank you 🙏 to give the comment I’m not going to 👀
@salahdawud3523
@salahdawud3523 4 года назад
ልክ ብለሃል ቀልዱብንኮ
@zelagirma875
@zelagirma875 4 года назад
በብላክ ቲቪ የማዮ፡መሰለኝ እኮ
@eyobgetachew4710
@eyobgetachew4710 4 года назад
Ere film zegagn zegagn 🤣🤣🤣
@abeba5164
@abeba5164 4 года назад
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቾዋ። ክፎዋን አያሰማን እማምየ ኢትዮጵያን። በሀሀርም በውጭም ያለነውን። እግዚአብሔር ይጠብቀን ለፍተው ደክመው ለኛ እይታ የሚበቁ ውድም እህቶቻችንንን። እግዚአብሔር ያበርታልን
@ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ
አቤይ ሰላም ላንችይ ይሁን እንካን ውደ ይቱብ መጣሽ ስውድሽ
@henokwendmu8672
@henokwendmu8672 4 года назад
ብዙ ፊልም ትካታታላለሺ
@Simon-el8nd
@Simon-el8nd 4 года назад
በሀገርም ለማለት ነው
@newbynew8827
@newbynew8827 4 года назад
እስኪ እንደኔ ቃልኪዳንን የምታደንቁ
@rawdarawda6994
@rawdarawda6994 Год назад
እኔ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቃልኪዳን የኔ አንበሳ እዚህ ፊልም ላይ የለው የትወና ብቃት ዋውውው ነው
@ሶሊያናድንግል
@ሶሊያናድንግል 4 года назад
ሚሚየ የኔቆንጆ ደህናነሽ ስወድሽ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@@ሶሊያናድንግል ወዬ ዉድ ይመሰገን ፈጣሪ ደና ነኝ እንዴት ነሸ አንቺ
@ሶሊያናድንግል
@ሶሊያናድንግል 4 года назад
@@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ እግዚአብሔር ይመሥገን እህቴ ደህናነኝ
@wollo4264
@wollo4264 4 года назад
ዋውውው አድሰ ፊልም 😍😍😍😍አብረን እንመልከት የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጅች ❤❤❤
@ወንቅሸትገብርኤልይድረስለ
አኔ ምለው ይሄ ሁላ መክሰራችሁ ላይቀር ለምን ጥራት ያለው አሩጋችሁ አትሰሩትም ከመጀመርያዋ አስከ መጨረሻው ሳይገባኝ ቀረ ወይኔ አንቂልፌ ነገ ከመዳም ጋር መጠላተ ነው 😘😘😘miss you eto ለማንኛዉም
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
እግዚአብሔር የመጣብንን ወረረሸኝ ያጥፍልን
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
የቃልዬ ና የጋሸ ፋንቱ አድናቂዎች 🙋‍♂️
@LijArbutube-vs1fj
@LijArbutube-vs1fj 2 года назад
ፊልሙ...ምሪጥነበሪ,ድምጡአልተስተካከለም
@kirubelfikadu6229
@kirubelfikadu6229 3 года назад
ድርሰቱን ወድጄዋለሁ ግን ኤዲተሩ ምን ሁኖ ነው ፊልሙን ያበላሸው ደረጄ ፍቅሩ በሌላ አዲስና አስደማሚ ፊልም እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ ወይ part 2 ተሻሽሎ ቢመጣ ባይ ነኝ Thanks for your job
@selamyemariyamlij9763
@selamyemariyamlij9763 4 года назад
ውይ ኤጭ ምነው እቴ አሁንስ ኮሜታተሮች አበዛቹት ይቅርታ አድርጉልኝ እና ማለት ነው ኤጭ ይደብራል፣ ይደብራል፣ደስ አይልም እረ በለው ወይ እናተ በሰነ ስረዓቱ ሰርታቹ አቅርቡልና እንዴ ምንድነው ዝም ብሎ መቀባጠር እስኪ ከመቀባጠራቹ በፊት ዝም ብላቹ ከልባቹ እዩት ከዛ ፃፉ በጣም ትልቅ መልዕክት አለው ልብ ላለው ሰው ሆሆሆ ጉድኮ ነው
@hiwetwasea7941
@hiwetwasea7941 4 года назад
እናመሠግናለን ግን ደብሮኛል የማዳም ትዛዝ አሰጠላኝ እኔማ ለዛዉም ሁለት ማዳም አለኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመሥገን ስለሁሉም ነገረ
@አብደለረሸድመሀመድ
በሁን ሳት ያሚወጡ ፊልሞች አይናፉም
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 года назад
እናመሰግናለን👌👌👌 ግን ድምፅ በጣም እያሰቸገረ ነበር
@ሩጫዬላቺነውእናቴ
@ሩጫዬላቺነውእናቴ 4 года назад
አሪፍ ይመሰላል ከሰራ መልሰ ይታያል ሸቃሊትዬ ነይ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ያበደ ነው
@app705
@app705 4 года назад
ክክክክክክ
@ካንቺወዲያ
@ካንቺወዲያ 4 года назад
ፊልም እንደዚህ የሆነ ሚስጥርና ትርጉም ሲኖረዉ መልካም ነዉ! ስንት ዝርክርክና ግብስብስ እዩ ተብለን በምንገደድበት እንደዚህ ታሪክን ሃገርን ማንነታች እኛነታችንን እንድንመረምር የሚጠቁሙን በፊልም ስም የቀረቡልንን ምግቦችን ጆሮና ልባችን በደንብ እንዲመገቡት ጊዜም ስዓትም እንስጥ። ግን የድምፅ ጥራቱ ላይ ብትሰሩበት መልካም ነዉ።
@natankris7273
@natankris7273 4 года назад
ከምር ነው የምላቹ እነዚ ሁሉ አንጋፍ ተዋንያን ላይ ያለኝን አክብሮት በጣም ነው ያወረደብኝ የዘቀጠ ፊልም ላይ እስክርቢት አይተው መግባታቸው ያሳዝናል የፊልም ጥራት የድምፅ ጥራት የተዋንያን መረጣ ደሬክተር ሁሉም የወረደ ወራዳ ፊልም ነው ያናደደኝ ከሁሉም የምወዳቸው አክተሮች እዚ ላይ መሳተፍቸው ነው ከፃአፊው ውስጥ ያደነኩት መነሻ አሳቡን ብቻ ነው ውስጡ ግን ባዶ ነው አለቀ
@ገነትቦጋለነኝንፁህኢትዮጵ
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው እኔ ድብድብ ያለው ነገር ደስ ይለኛል በርቱ አሪፍ ነው ሁሌም በሌለ ፍቅር የሚለቃቅሱ ፊልሙች ሰልችተወኝ ነበር
@يبراهيمفاطيمه
@يبراهيمفاطيمه 2 года назад
ምን አሸባሪነሽ ሀ
@eywingt.5251
@eywingt.5251 4 года назад
አሁን ይሄ ፊልም ነው ኤዲተሩ ምን እየሰራ ነበረ አረ ያስጠላል ፊልሙም ግራ ይገባል እየተቀለደ የተሰራ ፊልም እንደሆነ ያስታዉቃል
@ስለወጣት.እኔማንነኝ
Hollywood ዛሬ ያለበትን ደረጃ የደረሰው በአንዴ ይመስላችኋል አዎ ከሆነ ተሳስታችሁል ሁሉም ከስህተቱ አያሻሻለ እና እያስተካከለ ነው ይበልጠ የምሰራው ስለዚህ ምንም ይሁን ምንም #ኢትዮጵያውያን #1 ናችሁ በNagetive አስታየት ልባችሁ አይውረድ ለተሻለ ነገር ለማቅረብ ዝም ብላችሁ ቀጥሉ። ይህንን ስል ደግሞ ከስህተታችሁም እየተማራችሁ። #ለተመልካች፦እባካችሁን ውጭ ምታዩትን በአገራችሁም ለማየት ከፈለጋችሁ የሚሰሩትን የሚደክሙትን ደግፉ #አስተየታችሁም እውቀት ነክ እና አገናዛቢ ይሁን #በዳዴ የምሄድ ህፃን ገና ለመቆም ብሎ እቅቶት ብወድቅ ምናባክ ነው ተጠንቅቀህ አትሄድም ወይም ለምንስ ትወድቃለክ? የምል አለ ካለ በርግጥ ከህፃንም ህፃን እሱ ነው ስለዚህ comment -አችሁ ሁኔታውን ያገናዘበ ይሁን በጭፍን አትሰንዝሩ። እወዳችሁለው ያገሬ ልጆች!!!።
@ብሩክማኛው
@ብሩክማኛው 4 года назад
ልየው እስኪ ሀሪፍ ይመስላል ስብስክራይብ አድርጉኝ ወገኖቸ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
ዛሬ በኢትዮጵያ 50 ሰው ሞቱ 😭😭😭😭😭😭😭 ነፍሰ ይማር አገሬ ወይኔ ጠማ አዘንሁ
@ademyassin6224
@ademyassin6224 3 года назад
ለምን የቱርክ ፊልም ይመስል ተከታታይ አታደርጉትም እ 😂😂😂 ግን ይሄ ፊልም የዲምፅ ጥራት የለውም
@elsaderese2464
@elsaderese2464 4 года назад
እስኪ እንደኔ ሀገሩ መግባት የናፍቀው
@meethiopian4425
@meethiopian4425 4 года назад
WooooooW እናት አባት ቢሞት በሀገር ይለቀሳል እህት ወንድም ቢሞት በሀገር ይለቀሳል ሀገር የሞተደሁ ወየት ይደረሳል? ??? ውብ ሀገሬ በአንችኮነው መከበሬ መጨረሻው በጣም አስለቅሶኛል
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 года назад
ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናችሁ ነገ እኮ ቅድስተ ቅዱሳን ኪዳነምህረት እናታችን ወረሀዊ ክብረ በአል ነው እንኳን አደረሳችሁ ፍቅሯ አማላጅነቷ እናትነቷ አይለየን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን💚💛❤
@የገጠሯልጅየሳይንቷቀበጥየ
ድምፁ ይረብሻል በሉ አስተካክሉት ጆሮየን እፈልገዋለሁ😒😒
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
*በስደት ላይ ሁና የእናት እና የአባቶን መሞት ስማች ይች እህታችን ፁናቱን ይስጥሽ እያላችኃት 😭እልፎ ኤልሻዳይ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ስላም ያደርግልን አሜን🙇 !*
@እናቴሂወቴ-ተ6ዸ
@እናቴሂወቴ-ተ6ዸ 4 года назад
በሉ ሀማሜን አጥቤ አየዋለሁ. እያያችሁ ጠብቁኝ
@TEWFIKANWARAHMED
@TEWFIKANWARAHMED 4 года назад
ምን በዝህ ሰት ነው ምተጥብው ሰናፍ😃😃😃
@tewodrosmitiku6535
@tewodrosmitiku6535 4 года назад
ሙዚቃውና የድምፅ ጥራት ስለሌሌው ብታስተካክሉት ቆንጆ ይመስላል
@wedelijinetlatetekemegn7903
@wedelijinetlatetekemegn7903 4 года назад
Thank you !
@uaekfn8194
@uaekfn8194 4 года назад
ወይኔ ክረም አሉት ቀላል ተውኖታል ነፀብራቆች ይመቻችሁ ፀዴ ፊልም ነው ያላያችሁ እዪት ምርጥ ትወና
@ጣና
@ጣና 4 года назад
ምነው ኤዲተር ለማጅ ነገር ነህ እንዴት በጠፋ ቲቪ በባዶ እሥክሪን ድምፅ በሌለው ሽጉጥና በመሰል ብዙ ሥተቶች አሣቅኸኝ
@diggiabeme2864
@diggiabeme2864 4 года назад
Wowoowowowo Batami arefeno 💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Agiri jageni alati Tabarakuu
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 4 года назад
ፊልሙ ጥሩና አስተማሪ ነው ግን የድምፅ ጥራቱ ላይ አስቡበት
@ባይናክገዲምተጋዳላት
ክክክክ በሞባይል ነው የተቀረጸው እኮ ኣታቂም እንዲ ክክክክ
@manunited555
@manunited555 4 года назад
Enes beamaric movie libd new betam new mwedachu wendmachu ke Eritrea🇪🇷🇪🇹
@mekdimekdi8424
@mekdimekdi8424 4 года назад
Me too
@hanilovemuhiya899
@hanilovemuhiya899 4 года назад
ከፊልም እያዮ ነው ሃገሬ ላይ ዘረኛ የበዛው ምንም ፊልም ቢሆን በሀገረ መቀለድ ጥሩ አይደለም እምዬ ኢትዮጰያ ጠላትሽ ይጠላ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@100billboardmusics2
@100billboardmusics2 4 года назад
እናንተ ኣይደብራቹም እንዴ ስንት ሰዉ ድምፅ ኣስተካክሉ እያለ ጭራሽ ትደጋጉሙት ኣላቹ። በተለይ 29:53 ያለዉ የ ሞተር ድምፅ የሌለ ነዉ... ፊልሙ ኣሪፍ እያለ በ ድምፅ ኣበላሻቹት። Subscribe me Guys
@Leyla-c5u
@Leyla-c5u 4 года назад
ፊልሙ ሰርቀውት ይመድለኛል ድምጽ ጥራቱ
@kalkidanyemane7951
@kalkidanyemane7951 4 года назад
Mn ydereg dngay lay wha mafses hone eko mnm mayshashalu sewoch uffffff editoru betam chgr alebet debaroyoch mayetu astelan lerasu
@massboy2919
@massboy2919 4 года назад
በቴሌቪዥን እሬሞት የሚዘጋ በር እዚህ ፊልም ላይ ብቻ ነው ያየነው ጉድ እኮ ነው
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
🤔🤔 የመዳም ስራ ከመብዛቱ የትናሳ አዱን ፊልም 3 ቀን 4 ቀን ነው እምጨርስው 🙆🙆🙆
@fatemaali8328
@fatemaali8328 4 года назад
የኔቢጤ አይዞንማማ
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 4 года назад
አጃቢ ሙዚቃው በጣም ይበዛል እባካችሁ ለማሳነስ ሞክሩ ልመከታተል አስቸጋሪ ነው እመስግናለሁ
@bezabezay8844
@bezabezay8844 4 года назад
ለአመታት ስፈልገው የነበረ ፊልም ዛሬ ሳገኘው እንዴት ደስ እንዳለኝ አጠይቁኝ
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 4 года назад
ያባከንኩት 1:30 ይቆጨኛል ማፈሪያወች ቢያንስ በእውነተኛው አለም ባታደርጉት ፊልሙን በትክክል ብትሰሩት ምን አለበት
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 4 года назад
@@zebiby5461 ምክንያት አያድንም ዘወትር ተሰረቀ ምናምን ነው የሚያውቁት አንድ ጥራት ያለው ነገር ኡያቀርቡም ድርሰታቸውም ከፍቅረኛ እኛ ከሰፈር ተኬ መለኬ አይወጣም አንድ አስተማሪ ድራማ ሰርተው አያውቁም
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 4 года назад
@@abigiademissie4275 ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ሙያ አለው እኔ በተሰማራሁበት ስራየ በትክክል እሰራለሁ እነሱም በተሰማሩበት ስራ በትክክል ሊሰሩ ይገባል
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 4 года назад
@@abigiademissie4275 ምነው የኢትዮጲያ ፊልም ኢንዱስትሪ ጠበቃ ነኝ አልክሳ
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 4 года назад
@@abigiademissie4275 ውይ ውይ እነሱን ካላየሁ እንቅልፍ አይወስደኝም ክክ ምናቸው ይታያል ቲጀምር እኮ የማይረቡ ፍቅረኛሞችንና ባልናሚስቶችን ንትርክ ነው ይዘው የሚቀርቡት
@abigiademissie4275
@abigiademissie4275 4 года назад
@@sebleeyasu6996 ታዲያ እዚህ ምን ትሰሪያለሽ ይኸውልሽ አንቺ ነሽ ነትራካ ቢገባሽ በግድ እይ አልተባልሽ ምን ያሳይሻል ታዲያ ከአንቺ ጋር ጌዜን አባከንኩ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 4 года назад
አረ ከድምፅ ጥራት 0 አይዲያውና ትወናው ለየ ቅል ያሌለ ቲሽ ደሞ ኮ ታሪክን ለመዝረፍ እንዲህ አይነት የጅል ስራ ተሰርቶ አይደለም
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
አሬፍ ፌልም ነበር ግን ድምፅ ጥራት የለውም አሁንስ ያስጨነቀኝ የፌልም አሬፍ መሆን አለመሆን አይደለም ሀገሬ ሰላም አጣች 😭😭😭😭 አምላኬ እባክህ ኢትዮጵያ ን አስባት ሰርሳሬ በዝቶባታልና 😭😭😭
@turmitube4275
@turmitube4275 4 года назад
ውዶቼ #ሀናን_ታሪቅ ነኝ፡፡ ይህ የኔ ትክክለኛ ዩትዩብ ቻናል ነው በኔ ስም የተከፈቱ ብዙ ሀሰተኛ ቻናሎች ስላሉ ከዚ ውጭ ያሉት እኔን አይወክሉም
@حبيبهالحبشي
@حبيبهالحبشي 4 года назад
እሽ የኔ ቆንጆ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
*ሀንየ ፊርሜልኝ!*
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 года назад
ዋው፡እናመሰግናለን
@Fikirteasfawu2
@Fikirteasfawu2 4 года назад
እንዲህ ታላቅነትን የሚሰብኩ ፊልሙች ብዙ መሰራት አለባቸው ofcourse ብዙ መስተካከል የሚገባቸው ነገሮች እንዳሉ ሆኖ እንደ ሀሳብ ጭብጡ በጣም ቆንጆ ነው ቱርክና አሜሪካ ገፅታቸውን ካሉበት ሁኔታ በላይ ሆኖ እንዲታየን ያደረገው ሚዲያውን እራሳቸውን ከፍ ከፍ አድርገው በማሳየት ስለተጠቀሙበት ነው !!!!!!
@MGh-or3cw
@MGh-or3cw 7 месяцев назад
አይ የኢትዮጲያ ፊልም ክላሲካሉ ከድምፁ ላቀ እኮ ደሞ ፊልሙ እስኪያልቅ ነው እንዴ ክላሲካል ምትጠቀሙት አረ ከሌላ ሀገር ቢያንስ ተማሩ ልምድ ይኑራቹ ቆይ እንዴት ፊሉ ሳይገመገም እንዴት ዝም ብሎ ይለቀቃል😂😂😂😂😂😂😂
@nuredinali8035
@nuredinali8035 4 года назад
እኔምለው የካሜራ ባለሙያው አስገድዷችሁ ነውደ ቅረጻው ላይ የተሳተፈው ? Animal film ነውኮ የሚመስለው የመኪና ድምጽ የበግ ድምጽ ያልሰማነው የለምኮ እንደት የፊልም ኢንዱስትሪው kammera man የለውም አብዛኛው የአማረኛ ፊልሞች በካሜራ ባለሚያ የብቃት ማነስ ከማዝናናት ባልተናነሰ በጣም ይረብሻል አንድ በር ሲንኳኳ የሆረር ፊልም አይነት ዘይቤ ነው የሚያስተጋባ አስተካክሉ
@Khaledmtp22
@Khaledmtp22 4 года назад
Hello guys i have good news for vloggers. Checkout my RU-vid channel the best high HD QUALITY musics that you can use it for 🆓(no copyright) ru-vid.com/show-UC1-KY9LmGObF668_net6W6w?view_as=subscriber
@yeshimare2702
@yeshimare2702 4 года назад
ነፀብራቆች እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልዬን ስውዳት ውድ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ክክፍ ነገር ይጠብቃችሑ
@munaarahman9921
@munaarahman9921 3 года назад
ፊልሙን ሳይ ተሰማሁት ያልሰማሁ ይበልጣል
@edulalatube7452
@edulalatube7452 4 года назад
ፊልሙ አሪፍ ነው ትዳር ፈላጊ ካለ ደምሩኝ
@leyilasemani4354
@leyilasemani4354 4 года назад
???
@االفغاااق
@االفغاااق 4 года назад
ትዳር
@ማሪፋወሎየዋ
@ማሪፋወሎየዋ 4 года назад
መጨረሻ ላይ በጣም ደስ ይላል
@andaynet3103
@andaynet3103 4 года назад
ወገነኦቼ አትጨክኑብኝ ቻናሉን ስብስክራይብ በማድረግ በፍቅር አብረን እንዝለቅ። እወዳችሀለሁ።❤❤
@addisupac2396
@addisupac2396 4 года назад
👏👏👏👌ልክ እንደዚህ አይነት ፊልም መመልከቱ እምዬን ለመደገፈ ለማበርታት ከዛም አልፎ ሃያል አንደቀድሞ ለመመለስ ይረዳናል ነፀብራቅ እናመሰግናለን ።
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 Год назад
አይ የኢትዮጵያ ፊልም.....በዚህ በሰለጠነ ጊዜ እንደዚህ የወረደ ይቪዲዮ ኢፌክት 🤮🤮🤮
@hananabubeker5762
@hananabubeker5762 4 года назад
በጣም ነው የሚያስጠላም የፊልሙ ማጀቢያ ሙዚቃው የሚያወሩት ምንም አይሰማም
@amirredi8241
@amirredi8241 2 месяца назад
ዋዉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@TejeBasaw
@TejeBasaw Год назад
ዋውበጣምአሪፍአስተማሪፊልምነውበተለይ አሁንባለንበትዘመን ያለውን ሀገርን የመሸጥ እንሽጥየሚለውሰውብዛት አሪፍአርጎያሳያል መቼምሆነመቼ ውድየሀገሬልጆች ይህንፊልም ካያችሁበትስአት እናቀን ጀምሮ ለሀገርመሞት መታደል መሆኑንአውቃችሁ ሀገራችንን ከመሸጥና ለጥላትአሳልፎከመስጠትመሞት እንደሚበልጥበደንብተረዱልኝ መቼምያው ባሁኑዘመን መንግስትባይኖረንም ለኢትዮጵያታሪክሚቆረቆር አምላክ እንደማይተወን በማወቅእንበርታ በተረፈተጀምሮእስቲጨረስ ጊዜቸውንና ገንዘባቸውን እንድሁም ሙሉአገልግሎታቸውን ፊልሙላያ አስተዋፆያረጉትን ሁሉ ፈጣሪይባርካቸው እድሜናጤናንይስጣቸው ሀገራችንን ፈጣሪሰላምያርግልን
@mahommedhajhajo7419
@mahommedhajhajo7419 4 года назад
የጠፋ ቴሌቪጂን ያያልደ ፋራነው ናትህ
@fozialmazyoona1235
@fozialmazyoona1235 3 года назад
ቃልኪዳን ጥበቡ ድንቅ አርቲስት የኔ ጨዋ ስወድሽ ኑሪልኝ ማማዬ
@eritrean8127
@eritrean8127 4 года назад
ለህብረተሰቡ የሚያስተምር ቁም ነገር አትሰሩም ሁሌ ሲጋራ ጫት ዝሙት ሌላ ቁምነገር የለም በቃ I need someone to tell me what you learn from this ?
@ermiastaffese8891
@ermiastaffese8891 4 года назад
Bado Bado,,,hulum bado
@sadasaed2210
@sadasaed2210 4 года назад
ግና ጀምሬ ሳልጨርሰው ድምፁ እረበሸኝ አይደል ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ይስጠኝ
@agezw6993
@agezw6993 4 года назад
አሪፍ ነው በርቱ እኔም አንድ ቀን ፊልም መስራት እፈልጋለሁ አግዙኝ ወገኖቼ እወዳችሗለሁ ያገሬ ልጆች አሪፍ ፊልም ነው ያምራል ቃልዬ እንዲሁም ሌሎቻችሁ ምርጥ ተዋናይ ናችሁ እርዱኝ አግዙኝ ወገኖቼ
@jessicay3755
@jessicay3755 4 года назад
በጣም ደባሪ ነው
@mekedifekir5017
@mekedifekir5017 2 года назад
ወይኔ ፊሊም ብሎ ዝም ነው
@ስመኝባየ
@ስመኝባየ 4 года назад
ትንሺ ድምፅ ይጨምርልኝ ጅሮየ በኤርፎን ታሞል
@ሶሊያናድንግል
@ሶሊያናድንግል 4 года назад
ለምን ኤርፎን ትጠቀሚያለሽ?
@ስመኝባየ
@ስመኝባየ 4 года назад
የኔውብ ማዳሜ ሙዚቃ ስስማ እንዳትርብሺ አዝኝላት
@ሶሊያናድንግል
@ሶሊያናድንግል 4 года назад
@@ስመኝባየ የኔማር ማዘንሽ ጥሩነዉ ግን ብዙግዜ ኤርፎን አትጠቀሚ አልፎ አልፎ ይሁን እንዳትጎጅ
@yeshey8971
@yeshey8971 2 года назад
ፌልም ብሎ ዝም ነው ክክክክክክ ድምፃችሁን እኮ በቅጡ አልቀርፃችሁትም 😀😀😀😀😀
@mohamedhampani1381
@mohamedhampani1381 Год назад
ሠላም ላገራችን ኢትዮጺያ
@RhuthuGuu-wh1hw
@RhuthuGuu-wh1hw Год назад
ሙሀመድ
@kalkidanyemane7951
@kalkidanyemane7951 4 года назад
Mn ydereg dngay lay wha mafses hone eko mnm mayshashalu sewoch uffffff editoru betam chgr alebet syastelu aqarichwalew debariyoch yefilm leboch
@ze-yohanes4220
@ze-yohanes4220 4 года назад
😄😄😄😂🤣🤣ኦረ የት ሄደን እንፈንዳ እነ ቻክኖሪስ😂
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 4 года назад
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-41IJ_Szuh40.html
@hanayemareyamlej5063
@hanayemareyamlej5063 4 года назад
ፊልሙ አሪፊ ነው ግን ድምፅ እና ካሜራ ጥራት ይጎለዋል #የቃልየ አድናቂወች❤️ #subscribe አድርጉኝ😜 ማለቴ like ግጩኝ🤙😹
@ስምዖንነኝከቀሬና
@ስምዖንነኝከቀሬና 4 года назад
በጣም ቀሽም ፊልም ነው በአንድ ሪሞት ቲቪ ፣ ሲሲ ቲቪ ካሜራ፣ ይከፈትበታል በር ይዘጋበታል ።ይሄ ፊልም በዙ ብዙ ችግር አለበት እንደገና በእስክሪንና በቲቪ ለማሳየት የሞከሩት ወይም ማሳየት የነበርባቸው ነገር ነበር ነገር ግን ባዶ እስክሪን ነው ያሳዩን ፣ሌላው የመሳሪያ ብዛት የሚተኮሰው ጥይት እንደመብዛቱ እና አንድም ሰው ላይ ደም ሲፈስ አለመታየቱ በጣም አስማት ነው ገራሚ እኛ ኢትዮጵያውያን ብዙም ጊዜ ለታሪክ ትኩረታችንን የምንሰጠው ለዛ ነው አክሽኑም ታሪኩም ተሞክሯል ።አሻሽላቹ ተመለሱ በተለይ ታሪክ ላይ ብትሰሩ ኢትዮጵያ ዊ ይሆናል እርግጫው እንኳ ይቆየን
@yemachaltube
@yemachaltube 4 месяца назад
በርቱ ነዉ እንጅ ከጅምሩ መስደብ አቤት ሀበሸ ችግር ብቻ በርቱ እናንተ😂
@zeduzedu9525
@zeduzedu9525 2 года назад
በጣም ታስጠላላቹ ሰው ይሄ ሁሉ ለፍቶ ድካም ብቻ ድምፁ ምንም የለም ዋናው ጋ ሲሆን ስለው ኢች
@coolamharicvideos1798
@coolamharicvideos1798 4 года назад
በጣም አዝናኝ ነው ይህንን ይጫኑ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-JvUT9FjZNTI.html
@afewerkberhe771
@afewerkberhe771 4 года назад
አበሻዎች የድብድብ ፊልም ከ 10 አመት በዋላ ያምርባችዋል አሁን ግን ታሳዝናላቹ
@እኔእራሴነኝ-ጠ6ፈ
@እኔእራሴነኝ-ጠ6ፈ 4 года назад
ቱ ዉሸት 2020 አላሉም 😱😱😱😱 ይሄ ስንት ጊዜዉ ካየነዉ ፊልሙ ቆንጆ ነዉ
@ss-cz9sw
@ss-cz9sw 4 года назад
ቆይቶልከተለቀቀ ካሁበፌት አይቸዋለሁ
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 4 года назад
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-41IJ_Szuh40.html
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
በአሁኑ ሠአት የሀገሩ ሠላምና የኮሮና በሽታ ያሣሠበው እንዴኔ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ወገኖቻችንን ይጠብቅልን #ፊልሙ ምርጥ ይመስላል አይቸ እኮምታለሁ
@user-friendly7324
@user-friendly7324 4 месяца назад
ሰውየው ሲያወራ አዝግ ነው ድምፅ አይወራ ኤዲተር ያለው አይመስለኝም
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 4 года назад
አክሽን ፊልም እንኳን አያምርብንም ለሆሊውዶች እንተውላቸው
@ksateto9747
@ksateto9747 4 года назад
እኔምለው ለምን ፊልምትሰራላችሁ ድራማችሁ ይሻለኛል ያበሻፊልምኮ ልህፃንልጅ ማባበያእጅ ለኛአይሆንም ሲቀጥል በጣምዝቅያልንነን የሁሉም ሀገርፊልሞች በተለያየቆንቋ ይተርጎማሉ አርቡም ነጩም ይከታተላቸዋል ያበሻን ግን አይደለም ሌላው እኛም አናየውም ምክኒያቱም እቃቃጫወታስለሆነ ደሞ ልመዱ 2 ሰአት ሙሉት ኡፍፍፍፍ
@እስላሚክ
@እስላሚክ 4 года назад
ብራድቲን እና አንጀሊና አጫወቻቼው
@ሀያትይማም-ሐ4ኈ
@ሀያትይማም-ሐ4ኈ 4 года назад
ግን እኔን ብቻ ነው እናተንም ደም የሚያፈላው ይሄ ማስተወቂያ
@dakoemako5114
@dakoemako5114 4 года назад
እኔ የትኛው ደሜ ይፈላል ስደት ቫንፓየር ሁኖብኛል😂😂😂💉ኖ ደም
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
ምንድነው ግን ኮሚቴ አይታየኝም ያለእናተ ማየት አይመችኝም እውነት በሰላም ነው ግን ኮሚቴ አይታየኝም
@enattaye9796
@enattaye9796 4 года назад
እኔም ደበረኝ ኮሜት አይቼ ነው የምጀምረው
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
@@enattaye9796 እሽ ማሬ ጎራ በይ እሽ
@addistube1260
@addistube1260 4 года назад
እንኳን ደና መጣችሁ ኑ አብረን እንየው ጥሩ ይመስላል ደግሞ በቅንነት እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@amen4297
@amen4297 4 года назад
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 😱ታዳጊ ልጅ ዳዊት ፅጌን በድምፅ ያስናቀ!!!!!! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-zOpbv52uNl4.html
@ቲጂማር
@ቲጂማር 4 года назад
ድምጹ አይነፋም
@የወሎልጂ-ዠ9ኰ
@የወሎልጂ-ዠ9ኰ 4 года назад
አድስ ቀሚለቀቀው ፊልም ደስ እሚል አንድ አላየሁም በእውነት
@assefakassa4615
@assefakassa4615 4 года назад
የድምጽ ጥራት ይጎድለዋል በናታችሁ
Далее
አፋልጉኝ - Afalgugne Ethiopian Movie 2018
3:04:09
Просмотров 196 тыс.
Freedom - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:35
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03