Тёмный

አፍዝዞ ሚያስቀር ሆድን ባር ባር ሚል ምርጥ አዝማሪ ትዝታ ማሲንቆ New best love tizta azmari masinko music 

Ethio First News Official
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 377 тыс.
50% 1

#Ethiopian_azmari_masinko #አዝማሪ_ቀረርቶ #አንጀት_የሚበላ_ማሲንቆ #አዝማሪ_ማሲንቆ #አንጀት_የሚበላ_አዝማሪ #Birhanu_tube #Shufer_tube #MarKAngelComedy #old_music #genet_mekbib #donkey_tube #music #abugida #masinqo_trap #hope_music #ethiopian_intro አዝማሪ ማሲንቆ, አዝማሪ, azmari song ethiopian, azmari, azmari music, አዝማሪ ዘፈን, masinko ethiopian music, ማሲንቆ, ማሲንቆ ዘፈን, masinko, አዝማሪ ሙዚቃ, azmari song ethiopia, azmari song ethiopia, ትዝታ ሙዚቃ, ethiopian music, masinko music, ethiopian azmari music, ethiopian traditional music, azmari masinko, አዝማሪ ማሲንቆ ሙዚቃ Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie

Опубликовано:

 

24 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 62   
@NegusMekuria
@NegusMekuria Месяц назад
የሚነግሰው ሁሉ ስሙን ለማስጠራት እከሌ እንዲ አደረገ እንዲባል ብቻ እንጂ ሁሉም አገሬ የሚለውን ቢያስቀድም ለ ዓለም ምሳሌ በሆንን እባክህ ጌታ ሆይ አንድ አርገን!
@Husain-qx6ez
@Husain-qx6ez 27 дней назад
እረ ወየው ወየው ያለው እየበላ የለለው ያለቅሳል ጊዜማ አድስነው ያድሳል ያፈርሳል በለልኝማ
@Husain-qx6ez
@Husain-qx6ez 27 дней назад
እረ አንጀቴን በላቸው መፅናኛየ ነህ አንተን ስሰማ ወረበልን
@user-ie4pm1eq2e
@user-ie4pm1eq2e Год назад
ያመኛል እንደዚህ ያለ አዝማራ ስሰማ
@getayeela4296
@getayeela4296 Год назад
አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ የልጅ እና የመልካም ምድር ገነት ።ሰላሙን ያብዛልሽ!!
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 Год назад
አሁን ይህ ሀገራችን ነው
@Aisha-eh1qw
@Aisha-eh1qw Год назад
አይመሠለኝም
@butanegese9531
@butanegese9531 11 месяцев назад
የመልካም ምድር 😂😂😂😂
@zeyezeye4287
@zeyezeye4287 9 дней назад
ትክክል 💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😢😢😢😢
@tadessealemu3944
@tadessealemu3944 Год назад
አይይይይ እንዴት ያለ አዝማሪ ነው በእናታችሁ ጎበዝ
@user-xk1fr7ng4e
@user-xk1fr7ng4e 2 месяца назад
ሀገራ ኢትጰ በልጂቺሽ ፀላት ተከቢራትኒልን በጣም ደሥይላል ግን ያማል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@zeyezeye4287
@zeyezeye4287 16 дней назад
😢😢😢😢😢😢ያረብ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@fanotube6056
@fanotube6056 Год назад
አማራ መሆንመታደልነውእኛአትረዱን ካልደረሱብን አንደርስምፍትህ ለታፈነው ያማራ ህዝብ ደምሩኝ
@zeyezeye4287
@zeyezeye4287 9 дней назад
አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢
@user-mz7gp2el6c
@user-mz7gp2el6c Год назад
ከላህአገገራችንንሠላምያዲርግልን😊
@user-nd1kh5jh4d
@user-nd1kh5jh4d 2 месяца назад
አይ ሐገሬ 😢😢😢😢ሰላምሺ መቸ ነው ተመልሶ የምናየው
@ebrahimmohammed4746
@ebrahimmohammed4746 Год назад
ኧረረረረረ በጣም ነው የመሰጠኝ!! አቦ ይመችህ👍
@hayatsamiratube3314
@hayatsamiratube3314 2 года назад
መገን ኢትዮቢያ ስንት ድንቅ ልጆች ነበሩሽ ጥላት ጨረሣቸውጅ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን 😭😭
@hayat7235
@hayat7235 Год назад
በጣም😭😭😭
@alkadirebrahim8437
@alkadirebrahim8437 Год назад
pፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭
@ZenbilTech
@ZenbilTech День назад
Berta
@abby8509
@abby8509 Год назад
መንግስት ሲሄድ ሲመጣ እያመሱ ቁምስቅሏን አሳዯት እጅ ኢትዮጵያ ምርጥ አገር ነበረች✅✅
@taleffyeshitila6696
@taleffyeshitila6696 Год назад
ጥሎብኝ ማስንቆ በጣም ነው የምወደው
@tayloryi460
@tayloryi460 2 года назад
تمام
@ethiofirstnewsofficial3468
@ethiofirstnewsofficial3468 2 года назад
Thank you
@user-se1xk7re5h
@user-se1xk7re5h 4 месяца назад
አሬፍ ትዝታ ነው
@gebremedhinberhe7401
@gebremedhinberhe7401 7 месяцев назад
ይመችህ! እስቲ ለተዝካር የሚሆን በቅኔ ኣርገህ እስቲ በዚህ ድምፅ ስራልን???ዶ/ር ይብራህ ነኝ ከሽሬ እ/ስላሴ::
@user-bs6gd7tj7b
@user-bs6gd7tj7b 10 месяцев назад
ሠላሙንይሥጠን ዴሥታ ዴስይላል
@user-bs6gd7tj7b
@user-bs6gd7tj7b 10 месяцев назад
ተባረክ
@fanosanbesa4333
@fanosanbesa4333 Год назад
👍
@tdiesawahusenabshe6230
@tdiesawahusenabshe6230 Год назад
አይይይይይይይ 😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@teddygetachw5003
@teddygetachw5003 Год назад
የአጓቴ ልጅ አስምሮ ታሪኩ ኪንፋዝ በገላ
@lijalem1222
@lijalem1222 Год назад
ምርጥ ተመችቶኛል
@mogesgetachew855
@mogesgetachew855 Год назад
You are the best. God bless you
@yanegusse
@yanegusse Год назад
ልከፍተው ብዬ አርእስቱን ሳየው ሸከከኝ። ሆድ የሚያስብስ ሳይሆን የሚያስደስት ነገር ነው በዚህ ሰአት የምፈልገው።
@mdebrahim7595
@mdebrahim7595 Год назад
አይይይይይይ እዉነትም አንጀት ይበላል
@bewketmequanint4771
@bewketmequanint4771 Год назад
ከአይን ያዉጣህ ወንድሜ!!
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 Год назад
Very nice ! I like Masinko song it is very traditional and makes very sense this our Owen Ethiopian music style keep it up!
@user-sf5nu2cy1k
@user-sf5nu2cy1k Год назад
@user-sf5nu2cy1k
@user-sf5nu2cy1k Год назад
???
@kebrugete9371
@kebrugete9371 2 года назад
The best
@user-fb4er2to2l
@user-fb4er2to2l Год назад
ቦታው ጎበዝ???
@kinomedia23
@kinomedia23 10 месяцев назад
Wow❤❤❤❤❤❤❤
@mekdnesssahyoun6556
@mekdnesssahyoun6556 Год назад
Ayyyyyyyyyyy tizitaa
@dessieadal5724
@dessieadal5724 8 дней назад
በጣም የምወደው ልጂ ድምፀ መረዋ! ስልክ ቁጥሩን ላኩልኝ የምታውቅት ካላችሁ በጣም ማበረታታት እፈልጋለሁ በውነት
@samtadele7075
@samtadele7075 2 месяца назад
Hlk
@rahmet123
@rahmet123 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@amsaleayenow5446
@amsaleayenow5446 Год назад
🙏🏻💞
@tegabuasefa6557
@tegabuasefa6557 Год назад
ችግሩ አማራ ሲጨፍር ዉሎ ማታ የወንድሙን ሞት መስማቱ አይቀርም
@tsegayegebremariam8679
@tsegayegebremariam8679 Год назад
hi
@birukabebe1593
@birukabebe1593 Год назад
amazing
@maymayorecordsandentertain5523
@maymayorecordsandentertain5523 11 месяцев назад
Ere yigermal yemir....help him please
@brukminale5620
@brukminale5620 Год назад
የአዝማሪውን ስም ንገሩኝ
@ethiofirstnewsofficial3468
@ethiofirstnewsofficial3468 Месяц назад
አስምሮ
@JembruNegasi
@JembruNegasi Месяц назад
#VIVAFANO
@badigohoyee2943
@badigohoyee2943 Год назад
ቆይ እኔ በዚህ ዘመነ ካሤ እያለ የአማራን ህዝብ የሚያምታታው ይገርመኛል:: ካሣ ተክለ ብርሀንን መወከሉ ነው? ለመሆኑ ካሣ ተክለ ብርሀን ማነው? አማራስ ነው ወይ? ካሣ ተክለ ብርሀን የሠቆጣ አገው እና ትግሬ ነው ሚስቱና ልጆቹም ትግሬዎች ናቸው በ17 አመቱ የወያኔ ከደርግ ጋር የትጥቅ ትግል ሰአት ካሣ የአሁኑ በአዴን የድሮው ዲኢዲን አባል ነበር ሻቢያና ወያኔ ሆኖ የታገለ ነበር ዛሬም ካሣ አመዳደቡ የአማራን ህዝብ መሥሎ የወያኔን ተልእኮ አሣኪ ነው እንደውም ወያኔ የአማራን ህዝብ ጨርሶ በቅርብ ኢትዮጵያን ተመልሶ እንዲገዛ የሚያፋጥን ነው ሆኖም ዘመነ ካሤ የሚለው የአማራ ህዝብ ላይ ወያኔ በአገው እና ቅማንት እጅነት የሚጫወተው ቁማር ነው።
@noreyyaibrahim7190
@noreyyaibrahim7190 Год назад
ወያኔ ወይም የትግራይ ህዝብ በአራት ኪሎ አይመራም ትግራዋይ ኢትዮዕያዊ አይደለም አይሆንም ኢትዮጵያ ከኤርትራ ተባብራቹህ ስትዘርፉን ስታቃጥሉን ስታወድሙን አረ እውቀት ይኑርህ ከመጻፍህ በፊት ፋኖ የሚባል ጭራቅ ኢትሆጵያን በተናት
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Год назад
ማሲንቆ አዝማሪው ልብ የሚነካ ሆኖ የውጪውን አገር ውበትን አሰቀርቶ😂 ደሃዋን ግን ከውጪው አመርቂ በሆነው ወንዟ ፣ ሸተራራዋና ፣ ሸለቆዋን ብታደርጉት ይመረጣል 👍 የውጪው ግን ያሳፍራል 👎👎👎
@selahbeatsandtracks4932
@selahbeatsandtracks4932 9 месяцев назад
የሀገራችን ሙዚቃ ሌላ ቪዲዮን ቢያጅብ ያስተዋውቅልናል እንጂ ምንም ችግር የለውም
@fanosanbesa4333
@fanosanbesa4333 Год назад
👍
Далее
Сколько метров чернил в ручке?
16:35
ኤፍሬም ታምሩ አልበም Album Ephrem Tamiru
39:03