Тёмный

ኢሠመጉ በኮንዶሚንየም ዙሪያ ከተማ አስተዳደሩን አሳሰበ። 

Condo Houses in Addis
Подписаться 16 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 120   
@dch6638
@dch6638 2 года назад
ወንድም እድሜና ጤና ይስጥህ የምታደርገው ነገር በሙሉ ያስደስታል እቺአገር ያጣችው ለእውነት የሚኑርላት ስው ነው በርታ ከጎንነን ድምፃችን ነህ እኛ 2005 የባለ 3 መኝታ 20/80 ተመዝጋቢዎች በጣም የሚያሳዝነው የ97 ዓመተምህረት ሰጥተን ጨርስናል ቡለው በአደባይ ተናግረው እንደገና ሌላ ምክንያት የ97የቆጠቡ ሌላ አግኝተናል ባለ1-ባለ-2 የውለትሺ ዓመተምህርት አልስጠንም ምክንያት ልሆን አይችልም ባለ 3 የዘጠና ሰባት ካለቀ መስጠት ግዴታቸው ነው ዜጋ እስከሆንንድረስ የነሱ በግል ይታያል ምንማለት ነው ለሙስና በር መክፈት ካልሆነ በስተቀር በግል ይታያል ማለት እራሱ ሌላ የሙስና በር መክፈትነው ዘጠኝ አመት የቆጠበ እያለ ሌላምክንያት መደርደር አያስፈልግም በርታልን ወንድም ስላም እደር
@netsanetdemmelash5736
@netsanetdemmelash5736 2 года назад
ሁሌም ለምታደርስን ታማኝ መረጃ በጣም በጣም እናመሰግንሀለን በርታልን
@wonishetkassa5013
@wonishetkassa5013 2 года назад
ስለ ትክክለኛ መረጃክ ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን።
@senaittt2356
@senaittt2356 2 года назад
ወንድማችን ስለምታደርሰን መረጃ በጣም እናመሰግንሀለን ቀጥዬም 40 60 መቶ ፐርሰንት የከፈለ ያለ እጣ ይወስዳል ተብሎ ውልም አለ እጣ የምታወጡት ለሳይቱና ለቤት ቁጥሩ ተብሎ ተበድረን ተለቅተን ከፍለን ቃላቸውን አጥፈው አላገኘንም በዚህም በጣም አዝነናል በጣም ከሰው ፍ ቤት ፈርዶላቸውም ገና ተግባራዊ አልሆነም እናም ያልከሰስነውም በቃላቸው ና በውሉ መሠረት እንዲሰጠን
@amigomexico3473
@amigomexico3473 Год назад
የ97 ተመዝጋቢዎች በ14 ዙር ያሎጣልን ተመዝጋቢዎች ምን ማድረግ አለብን
@dejenebekele2318
@dejenebekele2318 2 года назад
እኔም ባለ ሶስት መኝታ በ2005 ተመስዝግቤ እስካሁን እየቆጠብኩኝ በግሩፑ እንድሳተፍ ሊንኩን ላክልኝ
@yalemzerfnanu7198
@yalemzerfnanu7198 2 года назад
Gobez beretalen wede semi akal kale
@SamsungA-gb5ht
@SamsungA-gb5ht 2 года назад
እናመሰግናለን
@stellabruno4674
@stellabruno4674 2 года назад
እናመሠግናለን
@rahelhmicael3795
@rahelhmicael3795 2 года назад
ኸረረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የት ሔደን አቤት እንበል እኛ ብሔር የሌለን የአ/አ ልጆች የቤት ኪራይ ገደለን ።በተስፋ ቅንቆጥባለን የሚደርሰው ሌላ ነው።ወንድሜ ሊንኩን ላክልኝ።
@melakugetahun4702
@melakugetahun4702 2 года назад
ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ ለምሰጠን መረጃ እናመሰግናለን 2005 40/60 ባለ3መኝታ ተመዝጋቢ ነኝ ግን ብዙ አልቆጠብኩም እድል ይኖረናል እባክህ❤❤
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
100 ሺ ብር ከቆጠብሽ በአሁኑ እጣ ትገቢያለሽ። ለባለ 3 መኝታ ከ100 ሺ ብር በታች ከሆነ በአሁኑ እጣ አይካተትም። በቀጣይ ጥሩ ከቆጠብሽ እጣ ውስጥ ትገባለህ።
@ov9416
@ov9416 2 года назад
ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ 2005 ባለ 3 መኝታ ነኝ ነፍሰጡር ሆኜ መውለጃዬ ደርሶ ቅድሚያ ተሰቶኝ ነው የተመዘገብኩት linkun lakiling plc
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@teshomedemoz
@teshomedemoz 2 года назад
በዚህ አጣብቀኝ ወቅት ይህን ያክል እጅግ አሳፋሪ የኮንደምንየም ቤት ዘረፋ ካተከናወነ በወያኔ ሙሉ አገዛዝ ከ1ኛዉ እስከ 13ኛዉ ዙር የተካሄደዉ የኮንደምንየም እጣ ምንያክል እንደተዘረፈ ኦዲት ይደረግልን እባካችሁ ፡፡
@elsashibru4369
@elsashibru4369 2 года назад
አረ ለመሆኑ መቼነዉ ተጠናቅቆ አገልግሎት ላይ የሚወለዉ የ 13ኛዉ ዙር አኛ ተሰቃየን በቤት ኪራይ አረአባካችሁ ጨርሱልን ኮዬን መታችሁ ብታዩልን መልካም ነበር
@destanatymelese1580
@destanatymelese1580 2 года назад
በምን መልክና ተደራጅተንና ተሰባስበን መብታችን እናስከብር፣ መጭበርበር አሁን አልተጀመረም የአ.አ. ንዋሪ 80 ሽህ በምዝገባ ወቅት አልነበረም በሙስና ከገጠር የመጣ ነው እስከ አሁን በገንዘብ እየተቸበቸበ ያለው ይ ህዝባዊ ንቅናቄ ያስፈልገዋል እባካችሁ እድሉ ያላችሁ እየመታገያ ስልቱን ንገሩን
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@letaygebrelibanos5623
@letaygebrelibanos5623 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
@bayehasmare3182
@bayehasmare3182 2 года назад
ከጣው በፊት ብዙ ቤቶቾ ሆን ተብሎ ተደብቀዋል የሚወራው ግን ስለጣ ነው
@webrstseleshi2292
@webrstseleshi2292 2 года назад
በ19 97 20/80 ተመዝጋቢዎች ነን እስካሁን ቁጠባችንን ሳናቋርጥ እየቆጠብን ነው ግን እጣውን በትክክል እንዲያወጡልን እርዳን
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
ከፈጣሪ ጋር አሁን ሊደርሳችሁ ይችላል ፈጣሪን አምኖ በስፋ መጠበቅ ነው።
@derejelemma9684
@derejelemma9684 2 года назад
ሊንኩ ላክልኝ መቀላቀል እፈልጋለው በ3መኝታ ተመዝጋቢነኝ የ2005 ቁጠባው በትክልል ቆጥቢያለው
@mizangebrealif2161
@mizangebrealif2161 2 года назад
የ2005 ባለ 3መኝታ ተመዝጋቢ ነኘ ተስፋ አለኝ ወይ
@destaasefa7159
@destaasefa7159 2 года назад
ይቅርታ የፊደል ስህተት ነው ሊክክን ውይም ስልክ ላክልኝ 1997 ተመዝጋቢ ነኝ ግን በተስፋ ነን
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@almazgebreselase9533
@almazgebreselase9533 Год назад
2005 ተመዝጋቢ 20/80 ተሰፍአለና
@addisuaddisu3794
@addisuaddisu3794 2 года назад
Hamle 1 ken 2014 bewetaw ye 40/60 program dersuachew yeneberu tikikilegna yekotebu sewoch teserizual sibalu bizu sewoch lebeshita tedargewal ena yihe tikikil new wey?
@mulugetagmichal5854
@mulugetagmichal5854 2 года назад
1997 ተመዝጋቢ ነኝ ነገርግን ያልገባኝ እስከ የካቲት የተባለው እኔ ተስፋ ቆርጬ ከአመት በላይ አቋርጨዋለሁ ነገር ግን የቆጠብኩት 60 ወራት በላይ አካውንቴ ላይ አለኝ እባክህ ለዚህ መልስ ስጠኝ አመሰግናለሁ እና ሊንኩን ላክልኝ
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
የቆጠበሰከው ገንዘብ በ60 ወር ውስጥ መቆጠብ ያለብህን ገንዘብ እና ከዚያ በላይ ከሆነ እጣ ውስጥ ትገባለህ ችግር የለውም። ደግሞም ሊደርስህ ይችላል ተዘጋጅ። t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@genetadu7
@genetadu7 2 года назад
የተ ነው የምንመዘገበው
@bayehasmare3182
@bayehasmare3182 2 года назад
ችግሩ ያለው ከአላፊወች ነው ሆን ተብሎ ነው የተሰራው የተጀመረን የነዋሪወች የቤት ግንባታ ስራ እንዲቆ ም አድርገዋል ሞክንያቱም የሌላ ብሔር ቤት እንዲያገኙ ስለማይፈለግ ነው ብዙ ቤቶቾ የቆሻሻ መጣያ ሆነዋል
@meserettefera3732
@meserettefera3732 2 года назад
Enameseginalen wenidima
@hayathayat8455
@hayathayat8455 2 года назад
እንዴትነው ጉሩፕላይመግባትእምችለው እኔ የሁለትሺአምስት ባለ3 ተመዝጋቢነኝ
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@tesfayealigaz7304
@tesfayealigaz7304 2 года назад
እናመሰግናለን በርታልን
@lakechmuler4954
@lakechmuler4954 2 года назад
ወንድም ሰብረው ወይም ታሽጐ ያልከው እውነት ነው እኔም አይቻለሁ እግዚሐብሔር ለኛ በቤትክራይ ለምንከራተተው ይህንን ።
@rahelgetachewdemeksa8374
@rahelgetachewdemeksa8374 2 года назад
Thanks
@sususuwend6255
@sususuwend6255 2 года назад
Enamesegnalen tolo tolo ngergn ena dersogn neber bola beshala gin tserze degmew beftnet biyawtut
@thomasthom3711
@thomasthom3711 2 года назад
Thank you brother !
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 2 года назад
እዉነት
@senayitgetachew8551
@senayitgetachew8551 2 года назад
ውንድሜ አንድው 40/60/ ስባት መቶ ሺ ብር የየቆጥብን ምን መፍቴ የለም
@ayelechwerku8405
@ayelechwerku8405 2 года назад
የቴሊግራም ሊኩን ላክልኝ እባክህ 20/80 ባለ ሁለት ምኝታ 1997 ተመዝጋቢ. ነኝ
@habtamhabtam1315
@habtamhabtam1315 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ሊንኩን ላክልኝ
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@zedtubezaina6336
@zedtubezaina6336 2 года назад
20/80/2005/ተመዝጋቢነበራክ
@genetadu7
@genetadu7 2 года назад
ሊንኩን ለክልኝ
@rtfdift143
@rtfdift143 2 года назад
Mebrat hayl wha lmat polis dehnnet trafik..... hulum lebnetun atuzotal.
@greater1666
@greater1666 2 года назад
ሊንኩን እባካችሁ
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@samsungftwelev6911
@samsungftwelev6911 2 года назад
Selmrga enmsgnalene ene 2005 tmzgabe ngh 20/80 yekotbkut 200,000 berr new ena mne temkrghalhe
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 2 года назад
Selam wendm lemtaregew neger enamesegnaln enem 40be60 kdmiya keflo yecherese enstaln balut meseret endemnm mulu kfye cheresku ahun kbank endalawetaw yane yeneberew yebiru waga ahun werdal mnm megzat ayichilm areb hager tkatlen kahun kahun yidersenal sil yihw mkniyatachew taye ena ahun lteyik yefelkute endezi chigr yalbachew gruop yet new join maregew bakh kawk
@rozaroza4009
@rozaroza4009 2 года назад
Thanks bro
@lidiateshalneulidia2631
@lidiateshalneulidia2631 2 года назад
አባክህ አባክህ ለእኔም ላክልኝ መቀላቀል እንድችል ።
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@kokobe1419
@kokobe1419 2 года назад
የቴሌግራም ሊክ ላክልኝ ባለ ሶስት መኝታ ቤት ነኝ
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 2 года назад
ሀይ
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 2 года назад
1997 ዓመተ ምረት ተመዝግቤ እሰካዉን አልወጣልኝም
@kokobe1419
@kokobe1419 2 года назад
አመሰግን አለሁ
@genetadu7
@genetadu7 2 года назад
ከቻልክ አድራሻውንም አስረዳኝ እባክህ
@destaasefa7159
@destaasefa7159 2 года назад
ሰላም ወንድሜ. እባክህ ልብን ላክልኝ
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@lulagbermdhin7450
@lulagbermdhin7450 2 года назад
ላክልኝ አልደርሰኝም ሁለተኛየ ነው ሰጠይቅህ ?
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@birukbelachew1824
@birukbelachew1824 2 года назад
ሊንኩን ላክልኝ
@infoyoutubeha559
@infoyoutubeha559 2 года назад
Bro are bakek linkin lakeylgn ante yerasekne becha nw hulem ymtawora ye 2005 bale 1 ,2 adis temzegabi ke 2011 jemero eskahune eta lay eytekatetu adelme lemne aberke atans
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@meseretbekele4531
@meseretbekele4531 2 года назад
pls send your link by this page
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@embett.tsadik8058
@embett.tsadik8058 2 года назад
በምን እንቀላቀል ጉሩፐ ንገረን
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@زمزماحمد-م9غ
@زمزماحمد-م9غ 2 года назад
ሰልክ ላክልን
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@sarahtagen1706
@sarahtagen1706 2 года назад
ስልክ
@emebetmengistu9829
@emebetmengistu9829 2 года назад
አልደረሰኝም
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@tessemabekele9806
@tessemabekele9806 2 года назад
ወንድሜ የሁለት ሺ አምስት ተመዝገቢ ነኝ ዘጠኝ ተኩል ሙሉ አላቋረጥኩም ተዲያ እጣ ውስጥ ለምን አልተከተትንም ከንቲባዋን ጨምሮ ቆሻሻዎች ናቸው ከወያኔ የበለጠ ግፍ እየሰሩ ነው እኛ እየተቸገርን የቆጠብነውን ከገጠር ኦሮሞ ሰብስባ አምጥታ ታድላለች እነዚህ ኢትዮጵያን መስተደደር አይችሉም አምስት አመቷን ይጨመለቁብን ግድ የለም
@sendudegu5518
@sendudegu5518 2 года назад
Ere uùuffffff 97 temezegeben yehew begel bet eyetebezebezen new Egziabher beka yebelen wendeme antem bertalen
@ghanemmobile4719
@ghanemmobile4719 2 года назад
እኔ ፣ማለት፣የምፈልገዉ፣በቅርቡ፣የሚወጣ፣ይመስልሃል
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
አዎ ይመስለኛል።
@rtfdift143
@rtfdift143 2 года назад
Lebnet ageritulay negsal
@habtamhabtam1315
@habtamhabtam1315 2 года назад
ኢንኩን ላክልኝ
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@lakechmuler4954
@lakechmuler4954 2 года назад
Linkun lakln ebakh wendme
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@webalemtesfa274
@webalemtesfa274 2 года назад
10q bro
@fitsumshetaye3304
@fitsumshetaye3304 2 года назад
Enem bale 3 megneta 20/80 tetebabaki negne ena follow laregachew feligalew
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@hayathayat8455
@hayathayat8455 2 года назад
እባካችሁ ሊንኩን ላኩልኝ
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 2 года назад
የቴሌ ግራም ቁጥር ላክልኝ በዚላክ
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@ኢትዮጵያ-ደ5ጠ
@ኢትዮጵያ-ደ5ጠ 2 года назад
ሰልኳ
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 2 года назад
አረ ጉሩፕ ላይ አልገባሁም ስት ቁጥሩን ላክልኝ
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@foziyashifa9173
@foziyashifa9173 2 года назад
@@condohousesinaddishi
@bezatemesgen3094
@bezatemesgen3094 2 года назад
@ኢትዮጵያ-ደ5ጠ
@ኢትዮጵያ-ደ5ጠ 2 года назад
ሰልክ
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@ኢትዮጵያ-ደ5ጠ
@ኢትዮጵያ-ደ5ጠ 2 года назад
@foziyashifa9173
@foziyashifa9173 2 года назад
amsagnalew
@destanatymelese1580
@destanatymelese1580 2 года назад
link lakilign
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@chuchu1197
@chuchu1197 2 года назад
ወድሜ መቼ ነው ሚወጣው
@meskeremmeskerem5596
@meskeremmeskerem5596 2 года назад
ሰላም ላንተ ይሁን የተዘጉትን ኮንዶሚኒየም ለብልፅግና ለታገሉት አካላት ሊሰጥ ነው ሰምቻለሁ በጣም ያሳዝናል ብቻ
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@zeritunegayikoster897
@zeritunegayikoster897 2 года назад
እናመሰግናለን
@senaitdaniel9586
@senaitdaniel9586 2 года назад
እናመሠግናለን
@greater1666
@greater1666 2 года назад
ሊንኩን እባካችሁ
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@meseretbekele4531
@meseretbekele4531 2 года назад
pls send your link by this page
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
@rtfdift143
@rtfdift143 2 года назад
Lebnet ageritulay negsal
@wudmadmesses1516
@wudmadmesses1516 2 года назад
እጅግ በጣም ሚገርምነው
@meseretbekele4531
@meseretbekele4531 2 года назад
pls send your link by this page
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis 2 года назад
t.me/+lBYCs2GQmWo0ZjZk
Далее
DEMONS ARE ATTACKING BRAWL STARS!!!
09:08
Просмотров 13 млн
መረጃ
3:52
Просмотров 2,3 тыс.