Тёмный

ኢስላም የሰላም ሃይማኖት ነው ብዬ ማመኔን ያቆምኩበት ምክንያት || Nabeel Qureshi Amharic 

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

ቪድዮውን ያገኘሁት ከዚህ ነው • ኢስላም የሰላም ሃይማኖት ነው ብዬ ...
መልካም ዜና
የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
“በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
“ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
- (ኢሳይያስ 53፥10)
ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
{የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
/ @dhugaanniboqachiisa
አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
t.me/BibleAndMe
Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

Опубликовано:

 

31 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 98   
@getishgirma3847
@getishgirma3847 Месяц назад
ጸጋ ይዛልህ በአገልግሎትህ ብዙዋችን እየደረስክ ነው ተከናወን
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 2 месяца назад
ተባረኩ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
@aregaayalew215
@aregaayalew215 Месяц назад
በርታ ድንቅ ነው
@user-sh1dn6dw2d
@user-sh1dn6dw2d 2 месяца назад
ተዋሕዶ ፀንታ ለዘለዓለም ትኑር Thanks very much
@melber7957
@melber7957 2 месяца назад
Sele tewahedo yemeyawera yelem Sele christena mesert Selehonew ewnetegna Geta Eyesus ewnetena adagnegnet enje!
@user-oc5jn1mg2q
@user-oc5jn1mg2q Месяц назад
አልፋና ኦሜጋ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ሆይ ለአንተ ሁሉም ይቻልሃል አንዲት ነፍስ ሰትጠፋብህ አትወድምና አንተው ልቦናቸውን ቀይርላቸው በእውነት ወደቤትህ ወደማደሪያህ አሰገባቸው የይቅርታ ልብ ሰጣቸው በእውነት ሲጾሙ ሲሰግዱ ዉለው ሰጋ ወተት እንቁላል ይበላሉ በእውነት እንጃ ፈጣሪ ይወቀው
@Islam75464
@Islam75464 Месяц назад
አይወድም ? ዘጸአት 32 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁷ እርሱም፦ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የእናንተ ሰው ሁሉ ሰይፉን በወገቡ ላይ ይታጠቅ፥ በሰፈሩም ውስጥ በዚህና በዚያ ከበር እስከ በር ተመላለሱ፥ የእናንተም ሰው ሁሉ ወንድሙን ወዳጁንም ጎረቤቱንም ይግደል አላቸው። ²⁸ የሌዊም ልጆች ሙሴ እንዳለ አደረጉ፤ በዚያም ቀን ከሕዝቡ ሦስት ሺህ ሰዎች ሞቱ።
@eyerusalemjembere2197
@eyerusalemjembere2197 Месяц назад
He wrote a book, I seek Allah I found Jesus. RIP know he is with Jesus Christ.
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 Месяц назад
ምን ??ሞቷል እንዴ ??? ምን ሆኖ ነው የሞተው??
@user-ih1bd6lc3p
@user-ih1bd6lc3p Месяц назад
ፍቅርነዉእግዚአብሄር❤❤❤
@YibeEvans
@YibeEvans 2 месяца назад
tebareku beritulign
@noorwaga4502
@noorwaga4502 2 месяца назад
ለዚህ ነው ኢስላም ሰላም አይደለም የምንለው 😊
@melber7957
@melber7957 2 месяца назад
✅✅✅✅✅✅
@NoMore0768
@NoMore0768 Месяц назад
ደናቁርት ሥለሆናቸው ያላግባቡ ነው ምትረዱት ፎሎው አድርጉኝ እውነትን እንድታውቁ
@noorwaga4502
@noorwaga4502 Месяц назад
@MindMatter-123 ማስረጃ አለህ ?
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy Месяц назад
ጻውሎስ ክርስቲያኖችን ያሳድድ የነበረ በኋላ ለይ ክርስትናን የተቀላቀለ ቅዱስ ሰው ነው የጻውሎስ ሀይማኖት በመሆናችን እንኳራለን እናንተ ደግሞ የቅሌታሙ መሀመድ ተከታዮች ናችሁ 😂​@MindMatter-123
@KukaAmare
@KukaAmare 22 дня назад
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ድንቄም የሰላም ሃይማኖት ክርስትና፡፡ የራሳችሁን መጽሐፍ አንብቡት!!!!!!መጽሐፈ መሳፍንት ምዕራፍ 14፡19 የእግዚአብሔርም መንፈስ በላዩ በኃይል ወረደ፤ ወደ አስቀሎናም ወረደ፥ ከዚያም ሠላሳ ሰዎችን ገደለ፥ ልብሳቸውንም ወስዶ እንቈቅልሹን ለፈቱት ሰዎች ሰጠ። መጽሐፈ መሳፍንት ምዕራፍ 15፡16 ሶምሶንም። በአህያ መንጋጋ ክምር በክምር ላይ አድርጌአቸዋለሁ፤ በአህያ መንጋጋ አንድ ሺህ ሰው ገድያለሁ አለ። ይህ ነው ሰላም የሚሰብከው? ቁራ የራሷ … አይታያት
@user-ih1bd6lc3p
@user-ih1bd6lc3p Месяц назад
ክብርምሥጋናለአምላካችን❤❤❤
@lilibini4870
@lilibini4870 Месяц назад
Tebarek ❤
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 Месяц назад
🙏🙏🙏
@dimahe143
@dimahe143 Месяц назад
@hawashemesudnka
@hawashemesudnka Месяц назад
enante sigemr allah atmowachal allah yefelegewn kettegna menged ymerawal
@user-Hiwi
@user-Hiwi Месяц назад
yihe chanel yemn emnet new yemiyamnew algebagnim ebakh ngeregn algebagnim?
@peac93
@peac93 Месяц назад
Wushetam!!!
@melber7957
@melber7957 2 месяца назад
Eslamoch merzoch nachew! Kerasachew zer yelek chekagn yehonu meslochachewen yemeyaskedemu humanity yelelachew nachew!
@Islam75464
@Islam75464 Месяц назад
እራቁት መሄድ ነው humanti?
@KukaAmare
@KukaAmare 22 дня назад
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ድንቄም የሰላም ሃይማኖት ክርስትና፡፡ የራሳችሁን መጽሐፍ አንብቡት!!!!!!መጽሐፈ መሳፍንት ምዕራፍ 14፡19 የእግዚአብሔርም መንፈስ በላዩ በኃይል ወረደ፤ ወደ አስቀሎናም ወረደ፥ ከዚያም ሠላሳ ሰዎችን ገደለ፥ ልብሳቸውንም ወስዶ እንቈቅልሹን ለፈቱት ሰዎች ሰጠ። መጽሐፈ መሳፍንት ምዕራፍ 15፡16 ሶምሶንም። በአህያ መንጋጋ ክምር በክምር ላይ አድርጌአቸዋለሁ፤ በአህያ መንጋጋ አንድ ሺህ ሰው ገድያለሁ አለ። ይህ ነው ሰላም የሚሰብከው? ቁራ የራሷ … አይታያት
@user-nd2iw7hj4v
@user-nd2iw7hj4v Месяц назад
ኢስላም ማለት እኮ ኢ ሠላም ማለት በእብራይስጥ ጸረ ሠላም ማለት ነዉ ይሕን ስም መሀመድ የተቀበለዉ አካባቢዉን ሠላምን ስለሚነሣ ነበር አሁንም እነሡ ናቸዉ አለምን ሠላም የሚነሱ ።
@Editzzhal
@Editzzhal Месяц назад
የእየሱስ አምላክ ማነው 😆😆😂😂😂
@africainfotec6061
@africainfotec6061 Месяц назад
​@@Editzzhalእግዚአብሔር !!! የትኛውም ስጋ የለበሰ አካል አምላክ ሊኖረው ግድ ነው!!!!
@Islam75464
@Islam75464 Месяц назад
​@@africainfotec6061እየሱስ ሰው ነው💥
@africainfotec6061
@africainfotec6061 Месяц назад
@@Islam75464 አዎ። ልክ እንደኛ ፍፁም ሰው ነው። ፍፁምም አምላክ ነው
@semirahassen-ts2jf
@semirahassen-ts2jf Месяц назад
Muslims didn't kill 6 million Jews but Christians Muslim countries didn't start first and second world war but Christians Muslims didn't kill more than 32,000 civilians ,more than 12,000 Palestinians but Jews Muslimd countries didn't colonize African countries but Christian countries did it. So,how islam could be problem for the peace ???????????????????????????
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 2 месяца назад
Islam is not religious it's culture and political view of Earl Arabian. Quran book that contain some biblical prophets and stories mixed with the Arabian culture like shariah
@Editzzhal
@Editzzhal Месяц назад
የእየሱስ አምላክ ማነው ?!😆😆😂😂😂
@berimaranatamaranata2937
@berimaranatamaranata2937 Месяц назад
​@@Editzzhal ዝም በል ኢየሱስ ኣምላክ ነው ። ኢየሱስ የሁሉ ጌታ ነው
@semirahassen-ts2jf
@semirahassen-ts2jf Месяц назад
How God can be human?
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls Месяц назад
@@semirahassen-ts2jf how God can't be man Is God not almighty God?
@KukaAmare
@KukaAmare 22 дня назад
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ድንቄም የሰላም ሃይማኖት ክርስትና፡፡ የራሳችሁን መጽሐፍ አንብቡት!!!!!!መጽሐፈ መሳፍንት ምዕራፍ 14፡19 የእግዚአብሔርም መንፈስ በላዩ በኃይል ወረደ፤ ወደ አስቀሎናም ወረደ፥ ከዚያም ሠላሳ ሰዎችን ገደለ፥ ልብሳቸውንም ወስዶ እንቈቅልሹን ለፈቱት ሰዎች ሰጠ። መጽሐፈ መሳፍንት ምዕራፍ 15፡16 ሶምሶንም። በአህያ መንጋጋ ክምር በክምር ላይ አድርጌአቸዋለሁ፤ በአህያ መንጋጋ አንድ ሺህ ሰው ገድያለሁ አለ። ይህ ነው ሰላም የሚሰብከው? ቁራ የራሷ … አይታያት
@JWNLMD
@JWNLMD 2 месяца назад
if you can be secular when you talk or have a position because at the same time you are supporting light and darkness to get followers
@MunirNurhussien
@MunirNurhussien 2 месяца назад
😛😛😛
@maemuna7316
@maemuna7316 Месяц назад
ሙስሊም አድርገህ የፈጠርከኝ ምስጋና ይገባህ አልሀምዱሊላህ
@berimaranatamaranata2937
@berimaranatamaranata2937 Месяц назад
ምን ኣሳብ ኣለህ በዚህ ቪድኦ
@maemuna7316
@maemuna7316 Месяц назад
@@berimaranatamaranata2937 ስለ አኢስላም ማወቅ ከፈለክ እንደዚ ከሚወሩ ውሸቶች ሳይሆን ከቁርአን እና ከሀዲስ ለማወቅ ሞክር ……. ይህ ሰው የሚጠቅሰውን አንቀፅ ከቁርአኑ ወይም ከሀዲሱ ለማመሳከር አስበህ ታውቃለህ ?
@maemuna7316
@maemuna7316 Месяц назад
@@berimaranatamaranata2937 ስለ ህዝቅአኤል 9፥6 ምን ታስባለህ
@berimaranatamaranata2937
@berimaranatamaranata2937 Месяц назад
​@@maemuna7316 አረ ወንድም ቅድምያ የጠየቅኩህ እኔ ነኝ መልስ እየጠበቅኩ ኣነተ ጠየቅከኝ ይሄ እውነት ነው ወይስ ውሸት ምልስልኝ
@kdksa338
@kdksa338 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😅😅😅
@peac93
@peac93 Месяц назад
አንብቦ ማረጋገጥ የተሻለ ነው !
@user-ih1bd6lc3p
@user-ih1bd6lc3p Месяц назад
የኛግንአምላክየድግልማረያምልጅልኡልእግዚአብሄርፍቅርነዉና❤❤❤❤❤❤❤❤
@Islam75464
@Islam75464 Месяц назад
መርየምን መን ፈጣራት
@user-yt5gp3bq6x
@user-yt5gp3bq6x 2 месяца назад
Wandime minononaw yamotaw ebaki nigaren?
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 месяца назад
ታሞ ነው። እኛም ልክ እንደሱ የተሰጠንን የአገልግሎት ዘመን ስንጨርስ ወደተዘጋጀልን መኖሪያ እንሄዳለን። በጊዜያችን እንጠቀም።
@Editzzhal
@Editzzhal Месяц назад
በካንሰር ነው የሞተው አስተሳሰቡ ሲገማ የሰውነቱ ሴሎች ሁሉ ወደ ካንሰርነት ተቀየሩበት😂😂😂
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 2 месяца назад
ወንድምቼ ግራኝ መሀመድም በብዙ ክርስቲያኖችን ገሏል እምነታቸውን አስቀይሯል ቤተክርስቲያንን ዘርፏል አቃጥሏል አሁን ግን ተመልከቱ ማነው የሚበዛው
@kewsermustefa7030
@kewsermustefa7030 Месяц назад
Ere biyans name lay tetenkeku enji tarikochens bzu sew slemayakew lemeshewed kelal new. አህመድ ግራኝ is my 👑
@KukaAmare
@KukaAmare 22 дня назад
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ድንቄም የሰላም ሃይማኖት ክርስትና፡፡ የራሳችሁን መጽሐፍ አንብቡት!!!!!!መጽሐፈ መሳፍንት ምዕራፍ 14፡19 የእግዚአብሔርም መንፈስ በላዩ በኃይል ወረደ፤ ወደ አስቀሎናም ወረደ፥ ከዚያም ሠላሳ ሰዎችን ገደለ፥ ልብሳቸውንም ወስዶ እንቈቅልሹን ለፈቱት ሰዎች ሰጠ። መጽሐፈ መሳፍንት ምዕራፍ 15፡16 ሶምሶንም። በአህያ መንጋጋ ክምር በክምር ላይ አድርጌአቸዋለሁ፤ በአህያ መንጋጋ አንድ ሺህ ሰው ገድያለሁ አለ። ይህ ነው ሰላም የሚሰብከው? ቁራ የራሷ … አይታያት
@AbdiBoru-ec6cq
@AbdiBoru-ec6cq Месяц назад
Esu endt ende mote nigren
@Shawangizaw
@Shawangizaw 2 месяца назад
Was he a muslim or ahmadiya?
@eyerusalemjembere2197
@eyerusalemjembere2197 Месяц назад
Yes,he was a fanatic Muslim.
@Shawangizaw
@Shawangizaw Месяц назад
As far as i know he was ahmadiya not a muslim
@EthioSkillShare
@EthioSkillShare Месяц назад
Yes of course
@user-ft6rf9rb3s
@user-ft6rf9rb3s Месяц назад
I LIKE YOUR DRAMA
@user-ih1bd6lc3p
@user-ih1bd6lc3p Месяц назад
እሥልምናየሢቆልነዉሞሀመድለራሡምሢኦልነዉ
@Islam75464
@Islam75464 Месяц назад
ማስረጃ
@TebarekDINO-uu8zr
@TebarekDINO-uu8zr 2 месяца назад
ምርጥ ድርሰት😜😛😜😛
@user-op3yd4qp6d
@user-op3yd4qp6d Месяц назад
አይ ድርሰት ዋጢው እንግዲ😊
@Kidest-ow3bw
@Kidest-ow3bw Месяц назад
በክርስትና መግደል ሀፅያት ነው
@Islam75464
@Islam75464 Месяц назад
አይደለም
@KukaAmare
@KukaAmare 22 дня назад
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ድንቄም የሰላም ሃይማኖት ክርስትና፡፡ የራሳችሁን መጽሐፍ አንብቡት!!!!!!መጽሐፈ መሳፍንት ምዕራፍ 14፡19 የእግዚአብሔርም መንፈስ በላዩ በኃይል ወረደ፤ ወደ አስቀሎናም ወረደ፥ ከዚያም ሠላሳ ሰዎችን ገደለ፥ ልብሳቸውንም ወስዶ እንቈቅልሹን ለፈቱት ሰዎች ሰጠ። መጽሐፈ መሳፍንት ምዕራፍ 15፡16 ሶምሶንም። በአህያ መንጋጋ ክምር በክምር ላይ አድርጌአቸዋለሁ፤ በአህያ መንጋጋ አንድ ሺህ ሰው ገድያለሁ አለ። ይህ ነው ሰላም የሚሰብከው? ቁራ የራሷ … አይታያት
@Sssbabaa
@Sssbabaa 2 месяца назад
ኢስላምን አልተገነዘብክም ኢስላም አንተ እንዳሰብከዉ እንዳልሆነ ታሪክ ይመሰክራል እስቲ በጦርነቶች ወቅት ሙስሊሞች ሲያሸንፋና ሌላዉ ክርስቲያንም ይሁን ማንም ሲያሸንፍ ብናነፃፅራቸዉ ማነዉ ፍትሀዊዉ ሙስሊሞች ናቸዉ ፍትዊ ሌሎችን ግን ሁሉንም ብናይ አረመኔ ጨካኞች ናቸዉ ህፃናትን ሴቶችን አቅም የሌላቸውን የጨፈጨፍ አሁንም እየጨፈጨፋ ያሉ ናቸዉ
@misganabere6115
@misganabere6115 2 месяца назад
Bemereja
@me-fs4yy
@me-fs4yy 2 месяца назад
I think his talking about based on Muslim Quran what it said ! If you really disagree with this guy what he said ? You must have your own Quran what exactly it said, otherwise your argument regardless of what?
@melber7957
@melber7957 2 месяца назад
Ende eslam yemestela yelem! Astesasebachew erasu ende emenetachew temama new
@adoniyastasew2582
@adoniyastasew2582 Месяц назад
Betemenja sayhon bemasreja
@Hope_chura
@Hope_chura Месяц назад
ዉነትሽን ነዉ ማሜ ኮ በጦሩነት የተማረኩ ሴቶች መብዳት ሀላል ነዉ ያለ ብርቅየ ነብይ ነዉ😮
@user-ih1bd6lc3p
@user-ih1bd6lc3p Месяц назад
ሞሀመድንእያመኑቡዚሠውሢኦልገባ😂😂😂😂😂😂😂
@user-di9hr9fv2x
@user-di9hr9fv2x Месяц назад
ኢ-ሰላም ቢባል ይሻል ነበር።
@Editzzhal
@Editzzhal Месяц назад
የእየሱስ አምላክ ማነው 😆😆😂😂😂
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh Месяц назад
​@@Editzzhalየእየሱስ አምላክ ለማወቅ ከፈለክ ወደ መጽሐፍ ቅዱስ ና
@Islam75464
@Islam75464 Месяц назад
​@@meslemmeslem-mj4uh “ነገር ግን አሁን ከእግዚአብሔር የሰማሁትን እውነት የነገርኋችሁን ሰው ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ፤ አብርሃም እንዲህ አላደረገም።” - ዮሐንስ 8፥40
@KukaAmare
@KukaAmare 22 дня назад
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ድንቄም የሰላም ሃይማኖት ክርስትና፡፡ የራሳችሁን መጽሐፍ አንብቡት!!!!!!መጽሐፈ መሳፍንት ምዕራፍ 14፡19 የእግዚአብሔርም መንፈስ በላዩ በኃይል ወረደ፤ ወደ አስቀሎናም ወረደ፥ ከዚያም ሠላሳ ሰዎችን ገደለ፥ ልብሳቸውንም ወስዶ እንቈቅልሹን ለፈቱት ሰዎች ሰጠ። መጽሐፈ መሳፍንት ምዕራፍ 15፡16 ሶምሶንም። በአህያ መንጋጋ ክምር በክምር ላይ አድርጌአቸዋለሁ፤ በአህያ መንጋጋ አንድ ሺህ ሰው ገድያለሁ አለ። ይህ ነው ሰላም የሚሰብከው? ቁራ የራሷ … አይታያት
@Islam75464
@Islam75464 22 дня назад
@@meslemmeslem-mj4uh “ኢየሱስም ጮኸ፥ እንዲህም አለ፦ በእኔ የሚያምን በላከኝ ማመኑ ነው እንጂ በእኔ አይደለም፤” - ዮሐንስ 12፥44 ነብይነቱን እንጂ ጌታነቱ አላገኘሁም
@nowisthetime7496
@nowisthetime7496 Месяц назад
ሁሉም ኃይማኖቶች የማደንቆሪያ መሳሪያ ነው‼ ዳይ ወደ ስራ‼
@eyerusalemjembere2197
@eyerusalemjembere2197 Месяц назад
It's cancer
@Editzzhal
@Editzzhal Месяц назад
የእየሱስ አምላክ ማነው 😂😂😂
@Editzzhal
@Editzzhal Месяц назад
ደም ሳይፈስ ስርየት የለም የሚል የደንቅሮ የድንጋይ ዘመን አስተሳሰብ ይዘህ ፍጡር እያመለክ ስለ ኢስላም እና ሰላም ለመተቸት የተነሳህ ቀን ነው የሞትከው 😆😆😂😂😂 - ደስ የሚለው ሞተህ ቀብርህ ውስጥ የገሃነም ህይወትህን በትንሹ እያጣጣምክ ነው አንተ ወሸላ ያንጠለጠለ ፍጡር አምላኪ ካፊር ! - መልካም የገሃነም ህይወት 😆😆😆
@user-yc5fi4px2s
@user-yc5fi4px2s Месяц назад
በክርስቶስ ካላመንክ ከወዴት ገንትን እና ትንሳዔን ተማርክ አንተ ሞኝ ነብዩ ኢሳያስ እንደዚህ ይላል ህዝቤ እውቀት ክማጣቱ እና ከድንቁርናው የተነሳ ጠፍቷል ይላል አንተ ደሞ ወዳጀ ከአሰተኛ አሰተማሪህ የተነሳ ደንቆረሀል እና እግዚአብሔር አምላክ አምሮህን ያብራልህ ሳታውቅ አታውራ ወዳጀ መፃሀፍን መርምር አንተ ሳትሆን በሀሰት ያሰተማሩህ አባቶችህ ናቸው ያሰተማሩህ ።
@absabs9882
@absabs9882 Месяц назад
አላህ ሴት ነው እንዴ?? አላህ ሴት ከሆነች ለምድን ነው ሚስት የለኝም የምትለው?? 😂😂😂
@Islam75464
@Islam75464 Месяц назад
​@@user-yc5fi4px2s እንዴት ልማን በእኔ አትመን እያለኝ ?
@AmiirAlli-qf2hi
@AmiirAlli-qf2hi Месяц назад
ወንድሜ አቅምህን እወቅ እየተጋፈጥክ ያለህው ሀይማኖት ብቸኛውን የነብያቶች ሁሉ ሀይማኖት የሆነውን ነው እናንተ ፃፋችሁ አወራችሁ ምንም እስልምና የበላይና በአለም ላይ ከመዳረሱ የሚያግደው ነገር የለም ልፉ መልፋታችሁ ያስደስተናል
@absabs9882
@absabs9882 Месяц назад
የትኛው ነብይ ነው እስልምናን የሰበከው?? እስልምና የሚባል እምነት ከመሃመድ በፊት አልነበረም ።ነበረ የሚል ብጣሽ ወረቀት መረጃ ማቅረብ አይቻልም ። አላህና እስልምና ከመሃመድ መሃመድ ከተወለደ ከ40 አመት በኋላ ነው የፈጠራቸው
Далее
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
Просмотров 37 млн
ኣብ ደብረ ሲና ዝተራእየ ተኣምር
12:17