Тёмный

ኢትዮጵያዊነት የሚለው መገለጫ መከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ ቀርቷል | ኡስታዝ አቡበከር አህመድ | ustaz abubeker ahmed 

AmharicTube
Подписаться 422 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

ኢትዮጵያዊነት የሚለው መገለጫ መከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ ቀርቷል | ኡስታዝ አቡበከር አህመድ | ustaz abubeker ahmed
Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 43   
@Amharictube
@Amharictube 3 года назад
ኢትዮጵያዊነት የሚለው መገለጫ መከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ ቀርቷል | ኡስታዝ አቡበከር አህመድ Like Comment Share Subscribe Thanks a lot
@sbiyasook1233
@sbiyasook1233 Год назад
👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ጡዮየጥገይኡሎ
@ጡዮየጥገይኡሎ 2 года назад
አቡኪየአይናችንብሌንአላህይጠብቅህ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Год назад
ኡስታዝ አቡክ አላህ ይጣብቅህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@shemsusultan2091
@shemsusultan2091 Год назад
❤❤❤ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹህህ ጀግኖቻች ንንን ኡስታዞቻችንንን አላህ ያግዛቹህህ ህህህ የህዝብ አባት ጀግና ሰው ።
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 3 года назад
እኔ የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኣማኝ ነኝ ግን በጣም የማከብረወት መምህር እና ምርጥ ኢትዮጵያውይ ነወት ኡስታዝ ኣቦበክር ኣሁን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ከነ መላ ቤተስበወ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@amiromar3861
@amiromar3861 3 года назад
አስመሳይ ናችሁ
@kasimabebe4077
@kasimabebe4077 3 года назад
አሜን
@የመዳምታክሢነኝ
@የመዳምታክሢነኝ 2 года назад
አቡክ አፊያህን ያመልስልህ ሥንቱን ሀይማኖቱን እድያዉቅ አድገሀል ብዙ መፅዋት የከፈልክ ኡዝታዜ)👍😭😭
@MuheidnToila
@MuheidnToila 6 месяцев назад
Masha ailha❤❤❤❤
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Год назад
መከላከያ ጀግና የኢትዮልጂ
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi Год назад
አላህ ይጠብቅህ
@biniamkifle3574
@biniamkifle3574 3 года назад
Thank you!
@ادمسعيدامام
@ادمسعيدامام 6 месяцев назад
ማሻአላ
@qwwj8843
@qwwj8843 2 года назад
ኡዝታዝአላህይጠብቅህአላህሆይአገሬንአንተጠብቃት
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 года назад
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ:: ሠላም ፍቅር አንድነትን እንሥበክ፡፡..
@اميحبككلقلبي
@اميحبككلقلبي 3 года назад
ሰላምየ እናመሰግናለን
@اميحبككلقلبي
@اميحبككلقلبي 3 года назад
ድምፀ ሁኒ ሰላምየ ለስደተኞች አላህ ለሀገራቸነ ያብቃን
@ሥምየለኝምስምአውጡልኝ
ሰላም ተስፋዬ ባት ሰብስክራይብ አረግሽ ነበር
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 года назад
ኡስታዝ አቡኬ የእኛ ጀግና ንግግር በሄድክበት ልዩ ማሻ አላህ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም አላህ ይጠብቅህ
@toybaseidhussain8487
@toybaseidhussain8487 3 года назад
ኡሥጣዝ አቡኪ አላህይጠብቅክ
@kamo9882
@kamo9882 2 года назад
መከላከያን የሚስተካከል ለአገር የቆመ ማን አለ? ህይወቱን ገብሮ አገርን የሚያቆም ለአገር ከለላ የሚሆነው ዝምተኛው ቆፍጣናው ወታደር ዝም ብሎ ኮሽ ሲል እንደ አይጥ ጉሬ ውስጥ የምንወሸቀው እኛ ስንቅበዘበዝ ይገርመኛል።ለማንኛውም ጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን ኩራቶቻችን ናችሁ!እንወዳችኃለን ክብር ይገባችሃል።
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 2 года назад
Masha Allah alek hafezek Allah ya qali ewnet alek
@elhamnegn8510
@elhamnegn8510 2 года назад
የእኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቅ ወታደሮቹንም ፈጣሪ ይጠብቅልን ያረብ ለሀገራችን ሰላም ያረብ
@DJIBOUTMende
@DJIBOUTMende 6 месяцев назад
❤❤❤
@kasimabebe4077
@kasimabebe4077 3 года назад
አላህ ይጣብቃቸው አወን እውነት ነው እነሱናቸው
@zeyunwollo
@zeyunwollo Год назад
ልክ ብላሃል አቡኪ
@IntisaarAhmed-r8n
@IntisaarAhmed-r8n 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Год назад
ወላሂ መከላከያ መሆን መታደልነው
@ziadaziada186
@ziadaziada186 2 года назад
ማሻአላህ
@kamaladam2094
@kamaladam2094 3 года назад
outazahen allah yetebqelen
@degendegen78
@degendegen78 3 года назад
ምሁር ተብየውማ. ህዝብን ከህዝብ. አናትና ልጅ እሚለያይ. በቌንቌ እንኴን ተግባብተን ። መግባባት. አንዳንችል. መላው የጠፍበት ትውልድ አንዲፈጠር. ያደረገ ህገ መንግሥት አርቆ. ለዚህ አበቂን. አሥኪ ራቅ አርጉና አሥቡ ሰላም አትንሱን✋✋✋
@hassantaib7752
@hassantaib7752 2 года назад
👍
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Год назад
መከላከያ የጎጥ መሪን ከመደገፍ መታቀብ አለበት፣ የሕዝብ ልጅ ነው ሲባል የቆየው መከላከያ አንድን ክልል ወግኖ ሌላው የሚያጠቃ ከሆነ ስሙንም ክብሩንም ወደቀብር እየወሰደ ነው።
@tahayasin0303
@tahayasin0303 Год назад
😍
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Год назад
አሁን ግን ጠርዘኞቹ መከላከያንም ኢትዮጵያንም ይዘው ሊጠፉ እያኮበኮቡ ነው።
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Год назад
መከላከያ በዚህ አግላይ መንግስት ቁጥጥር ውስጥ ከወደቀ በቅርቡ ከአብዛኛው ሕዝብ አእምሮ መሠረዙ አይቀርም።
@ጡዮየጥገይኡሎ
@ጡዮየጥገይኡሎ 2 года назад
ሺሆቹንከሚወክሉትአንዱአንተነክ
@tahermohammed8141
@tahermohammed8141 3 года назад
Ethiopia lendantayntu weahtam bcha nat metwklow
@titititi1313
@titititi1313 3 года назад
Wesha🐕🐕🐕🐕🤣🤣🤣🤣🤣
Далее
Women’s Goalkeepers + Men’s 🤯🧤
00:20
Просмотров 2,1 млн
Find The Real MrBeast, Win $10,000
00:37
Просмотров 36 млн