Тёмный

"ኢትዮጵያ ለቀይ ባሕር መቅረቧ፣ የአባይ መነሻ መሆኗ፣ በቀጣናው ጂኦ-ፖለቲካ ትልቅ ሚና እንዲኖራት አስችሏል" |ቀይ ባሕርኛ 

AddisWalta - AW
Подписаться 504 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
"ከአገራዊ ለውጥ በፊት የወደብ ጉዳይ ተዳፍኖ የቆየ ነበር" | "ኢትዮጵያ ሊዓላዊነቷን የምታረጋግጠው፣ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ነው" | "የሶማሊያና ግብጽ እንቅስቃሴን በተመለከተ፣ ኢትዮጵያ ያሳየችው ስልታዊ ትዕግስት የሚደነቅ ነው"
#Addiswalta #Ethiopia #News #ቀይባህር #ቀይባህርኛ #ቀይ_ባሕርኛ
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
RU-vid Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 50   
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 День назад
በጣም እናመስግናለን በርቱ::በጣም ትምህርት ስጪ ትንተና ነው :: ኢትዮጵያ በዘመናት መካከል ፅንታየኖረች ሀያል አገር ናት:: በዙሪያችን ያለውን ተረድተን ዘረኝነትን አውልቀን ጥለን ሌብነትን ተጠይፈን በፍቅር ተደምረን ድህነትን ታሪክ እናድርገው:: አንድነት ሀይል ነው አፍሪካ የኢትዮጵያን መነሳት ትጠባበቃለች!!
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet День назад
ወንድማችን ሚፍታህ ከማል እዉቀታችሁን የሀገራችሁን እዉነት በመቅረብ ለምትሰጡት ትንታኔ ክብር አለን ሙሁሮች እንዲህ አይነት ነዉ ቦታችሁ ሊሆን ይገባል እንደ ግድባችን ቀይ ባህርም እውን ይሆናል ዘመን ተቀይሮል ዘመን ላይ የቆማችህ ዘመንን ዋጁ
@Ismael-isa
@Ismael-isa 13 часов назад
ጀርድ ምን ማለት ነው?
@Mohamed-wollo
@Mohamed-wollo 20 часов назад
Wow በጣም አሪፍ ትንታኔ ነበር ወድጀዋለሁ በርቱ 🇪🇹
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 День назад
ወንድሜ ሚፍታህ የሰጠው ማብራሪያና ኮሜንት በዕውቀት ላይ የተመሰረተ በመሆኑ እንዳለ በአድናቆት ተቀብያለሁ። ወደፊትም በየ 6 ወር እየቀረበ ያለውን ሁኔታ እየገመገመ አብዴት ቢያረገን ደስ ይለኛል። አመሰግናለሁ።
@Ismael-isa
@Ismael-isa 13 часов назад
ገርድ ማለት ማይችል ነው በእውቀት ሚተነትነው
@bety2338
@bety2338 15 часов назад
👌👌👌🙏🇪🇹💪
@user-pd5gr3mh4s
@user-pd5gr3mh4s День назад
Ethiopian leaders corrupted they trying to divert outside from Oromo Amhara tigray civil War
@RasTeferian-m6s
@RasTeferian-m6s День назад
ቀይ ባህረኛ የቀን ህልም ፕሮግራም ግብጾችን ጎትቶ አመጣ ቻል እንግዲህ.
@mussiedebrezion554
@mussiedebrezion554 День назад
Don’t dream about Asseb.Asseb is Eritrean and only for Eritreans how ever no can stop you from dreaming keep dreaming until you die.God bless Eritrea 🇪🇷🙏🇪🇷
@AmsalMulu
@AmsalMulu День назад
No we leave assab until eritrea turn to stone age
@AmsalMulu
@AmsalMulu День назад
Endewko asab kagegnech tiru kalagegnen Somali land enagegnalen.esu kaltesaka 6river of Somali will be destructed
@AmsalMulu
@AmsalMulu День назад
Blocked
@mulugetaabraha9414
@mulugetaabraha9414 День назад
​​@@AmsalMulu አህያን አህያ ካላልከው ልኩ አይገባውም።🇪🇷
@kkenso7571
@kkenso7571 День назад
አስብ የአፋር ነው አፋር ማለት ኢትዮጵያ ነው ሥለዚህ የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ አሰብ የኢትዮጵያ መሆኑ አይቀሬ ነው። ኤርትራ ድህነት ክብሯ ነው። ምፅዋም ሲበዛባችሁ ነው። ኩናማም የእኛ መሆኑ አይቀርም። ኤርትራ ማለት ትግርኛ የሚናገሩ ሀማሴኖች ብቻ ናቸው።
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 День назад
አሰብ በቅርቡ ወደ ቤቱ ይመለሳል 👊💪🏻💪🏻💪🏻
@saso9745
@saso9745 День назад
ቡሽቲ የወንድ ገረድ ነህ አሰብን የት አባህ ታውቀዋለህ?በየትኛው አቅምህ ትመልሰዋለህ?የተዳከመና የተፍረከረከ ሰራዊትህ እንኳን ኤርትራ ፋኖን መቋቋም ተስኖታል ወንድ ከሆንክ ዝመትና ሞክር
@trussom647
@trussom647 16 часов назад
Dream is free ‼️‼️
@Ismael-isa
@Ismael-isa 13 часов назад
ቤቱ ጋር ያለ መስሎኝ።እኔ ከዛ ስለሆንኩኝ።ውላሂ ከቤት አልወጣሁም።አራችሁን ሽንታችሁን ነው የተገላገልነው።ላ ኢ
@yeethiopialijochkefeleagizea
@yeethiopialijochkefeleagizea День назад
Brilliant info.
@Ismael-isa
@Ismael-isa 13 часов назад
ጀርድ ደሞ ምንድነው ዛሬ ደሞ g stands for grand ማያውቀን ይዛችሁት የመጣችሁት😂😂😂ጉድ በል ጎንደር
@azaziyohannes8873
@azaziyohannes8873 23 часа назад
ኣባይ ግድብና ኣዲሳበባ ድሮ በኣባቶቻችን ኣጼ ዮሃንስና ራስ ኣሉላ ይተዳደር ስለነበር ኣሁን ባለው ምቹ ግዜ (ሃገረ ኤርትራ ኢትዮጵያን ስለማታግዝ ኢትዮጵያ ሃይል የላትምና) ሁኔታውን ተጠቅመን የትግራይ ሰራዊት ቦታችንን መመለስ ኣለብን።
@Ismael-isa
@Ismael-isa 13 часов назад
ኢትዮጵያ የራሷን ሰላም ሳታስከብር ነው እንዴ የቀጠና ላይ እና ማያገባት ላይ አስከብራለው ምትለው?
@ElLOHIEELOHIE
@ElLOHIEELOHIE День назад
higher frustration 😁😁😁😁😁😁
@MohammedAli-qd4mp
@MohammedAli-qd4mp День назад
There is no new thing. Egypt is the founding father of shabiya..Egypt helped Ziad bare somalia..Shabiya is the father of weyane shene and fano. Now It has become manifest.
@TheTellingU
@TheTellingU День назад
For the record, Ethiopian economy started growing in double digit as soon as it stopped using the Assab port. Eritrea was stealing from Ethiopia.... remember when Eritrea became the highest coffee exporter in early 90s after stealing Ethiopian coffee.... even if Eritrea begs it, Ethiopia should never make a business deal with Eritrea.
@Ismael-isa
@Ismael-isa 13 часов назад
So what ..europe has no cocoa but biggest exporter of chocolate...what about what ethiopia had stolen during occupation,the lives it massacred,the eco system it destroyed....the atrocities inflicted...they did not even say ethiopia stole..for a lousy tones of coffee.
@RobelBerhane-k7c
@RobelBerhane-k7c 13 часов назад
Gazetegnaw ye cameron samuel eto yemeslal
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb День назад
ኤርትራ ሱማሌ ድረስ በድፍረት የመጣው የግብፅ መንግስት እንዲህ አስነዋሪ ቆሻሻ ድርጊት ውስጥ የገባው ለማኝ መሆኑን ያለኢትዮጵያ ዋጋ እንደሌላቸው አውቀው ነው ግብፅ ከእዚህ በላይ መልከስከስ ከጀመረች በእስልምና ሀይማኖት ጀሀድ ይፈቀዳል በንብረትህ በሚስትህ በሀገርህ ከመጣች ዋጋዋን እንሰጣታለን እውነታውን ደሞ የኢትዮጵያ ህዝብ እያወቀ ነው
@tessfayared110
@tessfayared110 21 час назад
አይግረምህ አሳ ጎርጋሪ ዘዶ ያወጣል ነው ጨዋታው እጅህን ሰብስበህ ተከባብሮ መኖርን ምረጥ
@مفتاحجوھر
@مفتاحجوھر 18 часов назад
Tekekel.yewest.andenet.gen. Betam.yasfelegal
@Ismael-isa
@Ismael-isa 13 часов назад
ዝም በል ወረኛ።እከክ ኢስላም ሰላም ነው።ዝም ብለህ አትፎክር
@hamzamahamud557
@hamzamahamud557 День назад
Enkuan ceremonial president magnet yemayjilu dekama muslim Ethiopians sile lela hager lualawinet madfer sidegifut yazazinal! Yerasaju bitatakurut yishalal ende sitetegna yeteqoderajut hager!
@kokebhabte
@kokebhabte День назад
🤣😂🤣😂
@robelyoseph8963
@robelyoseph8963 19 часов назад
Ante arbto ader sibezabh new anten blo propheser
@مفتاحجوھر
@مفتاحجوھر 18 часов назад
Your.thinking.is.very.bad.and. Pour.nomad.peaple.are.honest
@Ismael-isa
@Ismael-isa 13 часов назад
ኢትዮጵያ ካልተገዛች እንዴት colonialists እንዲህ አረጉኝ ትላለህ?ያው ኮሜንት ማንበብህ አይቀርም ።መልሱን ኮሜንቱ ላይ ዱቅ አርግ።
@mansourahmed6361
@mansourahmed6361 День назад
USA and some European countries, China and Japan leased not bought a land in Djibouti. your guest analysis is misleading. a country without a coastal shore why is needed to have a marine. I smell a rat about Ethiopia's wish 🤞
Далее
这到底是怎么做到的 #路飞#海贼王
00:10
Просмотров 3,9 млн