Тёмный

"ኢንሻ አላህ በቅርቡ ይዋረዳል" || የተወዳጁ ሸኽ ሀሚድ ሙሳ ሙሉ ቪዲዮ 

Bilal Tv
Подписаться 449 тыс.
Просмотров 91 тыс.
50% 1

"ኢንሻ አላህ በቅርቡ ይዋረዳል" || የሸኽ ሀሚድ ሙሳ ሙሉ ቪዲዮ

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 405   
@dohacity7635
@dohacity7635 2 года назад
ዛሬ ክብሮ ቢጎድፍ ሲያንስ ነው ማልቀሴ፣ ልሰዋ ስላንቱ ፊዳ ትሁን ነፍሴ። በአሏህ(ሱ.ወ) እምላለሁ፤ ወሏሂ ይህችን ምድር ነብዩ ሙሀመድን(ሰ.ዐ.ወ) የመሰለ ታማኝ፣ አዛኝ፣ ውብና የመልካም ስነ-ምግባር ባለቤት ረግጧት አያውቅም! ﷺ❤
@sabrinnethio7447
@sabrinnethio7447 2 года назад
💔😭 ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱል አላህ 💔😭
@hayriyetube2830
@hayriyetube2830 2 года назад
እህቴ ስወድሽ ሰብስክረይብ አድሪጊኝ ጀመሪ ነኝ ተበበሪኝ🙏💚❤💛
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
@@hayriyetube2830 አይ ግስቲ ለረሱል ተጨነቂ እየተሰደቡ ነው አረኩሸ አኔ
@abdurezaknasir1713
@abdurezaknasir1713 2 года назад
ለነቡዪ ሰ ዐ ወ አንገቴን ሰጠላሁ አላህ የወርደው
@darularqemhabeshamuslim9301
@darularqemhabeshamuslim9301 2 года назад
ነብዩ ሙህመድ ሰለላህ እልሂ ወስልም እኮ የልጆች አባት💝 የሚስቶች ባል 💝 የጦር መሪ 💝 የኢኮኖሚ የፋይናው ሃላፊ💝 የሀገር መሪ💝 የመንደርሽማግሌ💝 አስታሪቂ💝 የተራብን የሚያበሉ💝 የመስጊድ ኢማምና ሃጢብ💝 የዲን አስተማሪ 💝 ሁሉን አላህ የወፍቃቸው ነበሩ ሰለላህ አለይሂ ወሰልም ❤️💛💚❤️💛💚🌹🌺💜💜💚💛❤️💜💚💛❤️💜💚💛❤️🌹🌺
@AbaarALdaher
@AbaarALdaher 2 года назад
صل الله عليه و سلم .
@ሰሙየረሱልወደጅ
@ሰሙየረሱልወደጅ 2 года назад
ፊዳክ አቢ ወኡሚ ያረሱለላ💚💚💚💚💚💖💖💖💖💖😘😘😘😘😍😍😍😍
@AbaarALdaher
@AbaarALdaher 2 года назад
@@ሰሙየረሱልወደጅ ،،،،، فداك أبي و أمي يا رسول الله .
@Ruta2345
@Ruta2345 2 года назад
ሙስሊም ወንድም እና እህቶቼ በጣም አኮራችሁኝ!!! እኛም የኦርቶዶክስ እመነት ተከታዮች ከዚህ እንማር:: የዘመኑ ነብይ ነኝ ባዯች የኛን ሀይማኖትን ሲነኩ በአንድ ላይ መነሳትን እንማር
@እሙአብደሸኩረ-ሐ2ኈ
@እሙአብደሸኩረ-ሐ2ኈ 2 года назад
فداك ابي وامي يارسول الله 😭😭💔
@nuruabdullah5365
@nuruabdullah5365 2 года назад
ፊዳክ ኡሚ ዋአቢ ያ ረሱል አላህ ሰ ዐ ወ
@foziasaid1670
@foziasaid1670 2 года назад
ጀዛኩምአላሕ ኸይር ኡስታዝ ረጂም እድሜይስጥልን
@mama901
@mama901 2 года назад
ፊዳክ ኡሚ ወአቢ ያረሱሉላህ
@uaeuae2172
@uaeuae2172 2 года назад
ሰለሏህ ወአለይና ወሰለም
@marimsidwimarimsidwi310
@marimsidwimarimsidwi310 2 года назад
ፊዳክአቢወኡሜሱላሁአለይሂወሠለም
@kenzyalikenzyali9377
@kenzyalikenzyali9377 2 года назад
የአላህ እርግማን ይውርድበት
@መዲሀበሻዊትyouTube
@መዲሀበሻዊትyouTube 2 года назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወደሚ ወንፍሲ ያረሱረላ
@daruleman9748
@daruleman9748 2 года назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያረሱለሏህ
@allahisone6979
@allahisone6979 2 года назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ያረሱለላህ ኢንሻአላህ አላህ ፉርዱን ያቅርበዉ ያረብ
@emebetabuemebetabu6256
@emebetabuemebetabu6256 2 года назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱል አላህ
@mihretkorma3139
@mihretkorma3139 2 года назад
ኡስታዜ አላህ ያቆይልን
@fredosiali7497
@fredosiali7497 2 года назад
ጀዛኩምአላህከይርኡስታዝ
@ኢስላምነዉህወቴ
@ኢስላምነዉህወቴ 2 года назад
s a w አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋህ ያረብ የአዱኒያ ጀሀነብ ያዉርብህ ኢሻአላህ ያረብብብብብብ
@aminaabdullah9322
@aminaabdullah9322 2 года назад
ፊዳካ ሰ. ዐ. ወ ፊዳከ ሩሂ አቢ ኡሚ
@mululove6277
@mululove6277 2 года назад
ዋአ ሊኩም ሠላም ወራ ህመ ቱላሂ ወበ ረካቱ
@betenegash5079
@betenegash5079 2 года назад
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ያሸኹና ረጅም እድሜ ከኢማን ከሙሉ ጤና እንዲሁም ቢላሎች በርቱልን
@ibrahimabdurahman7295
@ibrahimabdurahman7295 2 года назад
አላህ ያዋርደዋል ኢንሻ አላህ
@Bd-xi7pc
@Bd-xi7pc 2 года назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ የረሱረላህ
@ኢልሀምሠይድ
@ኢልሀምሠይድ 2 года назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሤ የሀቢብ አላህ
@nunutube4278
@nunutube4278 2 года назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያረሱለሏህ😭😭😭
@elahamtofik4799
@elahamtofik4799 2 года назад
Slallah walih wslam
@nudechannel4209
@nudechannel4209 2 года назад
ፊደከ አቢ ዋ ኡሚ
@مصطفىمحمد-س5ب8د
@مصطفىمحمد-س5ب8د 2 года назад
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ ኡሚ ወአቢ ወሩሂ ወደሚ ያረሱለላህ
@kiledyoutube2406
@kiledyoutube2406 2 года назад
ፊዳክ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ ያነብዪሏህ
@الحمداللهعليكلحل-ص5ك
ሱበሀን አላህ ጀዛክ አላህ ኸይረ እሰታዚ
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ሸኹነ !!
@samirabarakh1589
@samirabarakh1589 2 года назад
ኮሜንተሮች የካፊር ፊልም ብዮን ስንት ሺ ኮሜንት ላይክ ነበር አይ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ትገርመለቹ ዬት ናቹ ያአላህ😢
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 года назад
አላንንን የኔዋ
@ሺርክእናፖለቲ
@ሺርክእናፖለቲ 2 года назад
አለንልሺ
@sameerasameera2864
@sameerasameera2864 2 года назад
Alin wentshui newe
@كونيتقيالله
@كونيتقيالله 2 года назад
ትክክል ሳሚራየ. ሁላችንም. አሏይምራን
@اولسعيد-ل5ظ
@اولسعيد-ل5ظ 2 года назад
ኧረ አለን እህታችን🥰🤝
@newa2343
@newa2343 2 года назад
Insha Allah Yeferdebatale
@taibaabdullah9241
@taibaabdullah9241 2 года назад
ፉዳከ ከአቢ ያረሱርላ ይአላህቁጣ ይውረደበት ኢሻ አላህ
@rahmanurahmed8988
@rahmanurahmed8988 2 года назад
ፊዳከ አቢ ወኢሚ (ያረሱለላህ)
@zeynbamohammed9931
@zeynbamohammed9931 2 года назад
ስ .ዐ.ወ
@duniaalsham2610
@duniaalsham2610 2 года назад
አላህ ያወርደዉ ያረብ
@AbaarALdaher
@AbaarALdaher 2 года назад
بيض الله وجهك ، و رحم الله شيبانك ، و نفع الله بك و بعلمك يا شيخنا الفاضل / حميد موسى .
@sihamTube8091
@sihamTube8091 2 года назад
ፈዳከአብ ወኡሚ ያረሡረላህ የእዝነት ነብይ
@umeman3175
@umeman3175 2 года назад
Jezakum allahu keyir
@Hs-qd2sk
@Hs-qd2sk 2 года назад
ፊዳክ አቢዋኡሚ ያረሱለላህ
@user-ms2mk8hj7y
@user-ms2mk8hj7y 2 года назад
አለይሂ ሰላቱ ወሰላም
@semirasultan651
@semirasultan651 2 года назад
ፊዳክ አቢ ዋ ኡሚ ያረሱለላህ
@hussenshukuri115
@hussenshukuri115 2 года назад
ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ያ ረሱለሏህ(ሰዐወ)
@laylashehmomo8763
@laylashehmomo8763 2 года назад
አሚን ይምታዉ ያረብ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 года назад
ኢሳምየ አላሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነብይና ወሀቢበና ወሸፊአነ ሙሀመድ ወአላ አስሀቢሂ አጅመኢን💙
@እሙሰይዲ
@እሙሰይዲ 2 года назад
አለይሂ ሰላቱወስላም ሀቢቡላሂ ያርሱሉላህ
@aminamudaser4219
@aminamudaser4219 2 года назад
ፊዳከ ሩሂ ያሀቢበላህ
@muntehaumermohammed7075
@muntehaumermohammed7075 2 года назад
Fidake Ya habibi ya Resulullah
@samirabarakh1589
@samirabarakh1589 2 года назад
ያአላህ ቁጣ ይዉረድበት በዚ ሰካራም ኢንሻአላህ
@ጦይባሁሴን-ቈ4ኈ
@ጦይባሁሴን-ቈ4ኈ 2 года назад
ኢሻአላህአላህበላ፡ያዉርድበት
@madinadavood7707
@madinadavood7707 2 года назад
አለሂ ሰላት ወሠላም
@user-pq6by3zr7r
@user-pq6by3zr7r 2 года назад
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም 😭😭😭😭
@rahmanjemal2220
@rahmanjemal2220 2 года назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ወጀሰዲ ያሀቢብአላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም!!! ጀዛከላኸይር ያሼህ!!! ይሄ ሰው አላህ በላውን ያውርድበት ኢንሻ አላህ አንድ ግለሰብ አውሮፓ ላይ በካርቱም ስሎ ሲሳለቅ ነበረው ሰውዮ አመድ እንደሆነ አላህ አንተንም በቅርብ ቀን ኢንሻ አላህ አመድ ያድርግህ የማይነካውን ነካህብን
@AAs-hw9jk
@AAs-hw9jk 2 года назад
inshallah allah yaworedewale
@ያረብፍትህለወገኖቸ
ሀዱመገደልነበርያለበት ሀቅሞ ባለኝ የኢሥላም ጠላቶች አመድባረኳቸው አላህ ያውድማቸውና አድምሳያቂ ስለነብያችንሱወሰለም
@samirabarakh1589
@samirabarakh1589 2 года назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱላሏህ ያሀቢበሏህ😢😢😢
@gheueyeueu1172
@gheueyeueu1172 2 года назад
ይህምአይቀረለትቀኑንበቅርቡእናያለንኢንሻአላህ
@HHh-xd7de
@HHh-xd7de 2 года назад
ፊዳካ ዋሀቢቢ ያኡሚ ያረሱሊላህ☝️😭😭😭😭😭😭😭
@hananhanan7766
@hananhanan7766 2 года назад
አለህ የውርደው
@ziynetcan6932
@ziynetcan6932 2 года назад
አሏህ የማይችለዉን አደጋ ይላክበት በራህመቱ ያረብ
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 2 года назад
አሚን
@ፋፊነኝየድንተማሪእስላምነ
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ኢንሻአላህ አላህ ያዋርዴው ያረብ
@zahabaahmed
@zahabaahmed 2 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸረን
@ጨረቃ4212
@ጨረቃ4212 2 года назад
አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ዐላ ነቢይና ወሀቢብና ሙሀመድ በነብዩ ቀልድ የለም ልክ እስኪ ገባ መነገር አለበት ማንም እየተነሳ በውዱ ነብያችን ላይ አፉን መክፈት የለበትም ፊዳከ ነፍሴ ያረሱለሏህ
@መኪነኝየአላህባሬያነኝ
💔😭😭😭 ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱል አላህ 💔😭😭😭😭
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 года назад
አላሁ መሳሌ ወሳልም አላ ነብይና ሙሀመድ ፊዳካ አቢ ወ ኡሚ ያረሱሊላህ አንቱ የአላህ መሊክታኛ ወላሂ እንወዶታልን
@nejatmohamed4489
@nejatmohamed4489 2 года назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ
@nejatmohamed4489
@nejatmohamed4489 2 года назад
ያረሱሉላህ
@shemsuhusen8468
@shemsuhusen8468 2 года назад
ጀዛኩሙላህ የሸየኽ አላህ ዑምሮትን ያርዝመው እኛ አገር ቢሆን በዚህ ሁሉ ሁብ ፊት ዋጋውን ይቀምስ ነበር ለረሡሉ ሠላሁአለይሂ መሠለም ቀዳሚው ፊዳ ለመሆንዝግጁ ነኝ አባቴ እናቴም ነፍሴም ልጆቼም ፉዳ ይሁንሎት ያ ረሡሉላህ ሠላሁ አለይሂ ወሠለም ምናለ ይህ ሠውዬ ፊቴ አጠገቤ ቆሞ ባገኘሁት ረሡል ማን እንደሆኑ በሚገባው ከላም አናግረው ነበር ! ለዕነቱላሂ አለይሂ
@yfemuhikmanegnaellahmdulil6029
@yfemuhikmanegnaellahmdulil6029 2 года назад
አላህ ያዋልደው ኢንሻ አላህ ሸህ ሀሚድ ጀዛኩም አላህ ኸይርን አላህ ይጠብቀወት
@gmelhalhhal7401
@gmelhalhhal7401 2 года назад
ሰለ አለከ አላሁ ኩለማ ዘከረሁ ዛኪሩን ወገፈለ አንሁ ጋፊሉን
@muhammadamin1185
@muhammadamin1185 2 года назад
الهمصلي وسليم عل نبينا محمد💔
@cocaoccd4496
@cocaoccd4496 2 года назад
Fidaka abi waumi yarasulalah S A W
@madinazaynu7382
@madinazaynu7382 2 года назад
Allahu masli ala nabiyina wa habibiyinaa Muhammad 💗
@njmj4091
@njmj4091 2 года назад
ኡዝታዝ ጀዛካላህ ኸይር አላህ ይጠብቅልን ይሄን ሰይጣን አላህ ይድፍው
@leyilahasen2047
@leyilahasen2047 2 года назад
ያወቀን ጨነቀው
@fatmah1115
@fatmah1115 2 года назад
እንሸ አለህ አለህ በቅርቡ ያዋርዳዋል
@እሙአብዱረህማንቲዩብ
ፋዶከ አቢ ያኡሚ ያረስለላህ
@jewharakemal1981
@jewharakemal1981 2 года назад
Ameen Allah yawrdew
@anisasani7564
@anisasani7564 2 года назад
... አሚን.... ያረብ !!! የአላህ ዱላ ይውረድበት !!!!
@solitube3395
@solitube3395 2 года назад
ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ያረሱለሏህ ያ ሀቢብ አሏህ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝 ለዘላፊወችም አሏህ በላእ ያውርድባቸው
@SitinaJJemal
@SitinaJJemal 2 года назад
Sallallahu Aleyhi wassallam Sallallahu Aleyhi wassail am Fida kaa Abbii waa Umii yaa Habibi Allah😭😭😭😭😭😭😭
@richmedia6477
@richmedia6477 2 года назад
መልኩ እራሱ ማንነቱን ይናገራል ይሄ እንሰሳ አላህ በሂክማው ጉዱን ያሰማን ያረብ ተአምራቱን በሱ ላይ ያሳዬን እዚሁ በአዱኒያ ኢንሻ አላህ ለሌሎቹም መሰሎቹ መቀጣጫ ያድርግልን ያረብ ያረብ ያረብ 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@nasrasiraj9022
@nasrasiraj9022 2 года назад
عليه افضل والصلاة والسلام 💔❣💘💝🥀🌹
@iloveallha1710
@iloveallha1710 2 года назад
Sah Ustazena
@toobtoob8385
@toobtoob8385 2 года назад
فداك ابي وأم يارسوالله
@tube-do9cn
@tube-do9cn 2 года назад
የሄን ሰዉዬ አላህ ጀዛአዉን በዱኒያም በአኸይራም ያድርግለት ኢንሻአላህ😭😭😭
@umsakeena5115
@umsakeena5115 2 года назад
I love Our Nabiy Muhammed s.a.w. ፊዳከ አቢ ወዑሚ ወሩሂ ያረሱለሏህ
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 года назад
አህሌን ያሽህ አለህ ይጠብቆት ♥♥♥♥♥ ማሽ አለህ እስማኤል ያብለል ገዜጠኛ ሆክ በትክክል ብልዋል ሽኽ ያመይደፈር ነው ያደፈረው እሽአለህ ይህንንም ገጠ ውጥ ያስያዋል በቅርቡ ምነልበትም ያምጠፈበት ግዜ ደርሶ ይህን ስበብ አድርጎ ልጠፈ ይሆን ያአለህ እርግመን ይውረድበት ያርብ አለህ ይለአነህ
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 2 года назад
አሚን
@hailshakad3495
@hailshakad3495 2 года назад
ሶሎላሁ ኣላሂም ዎሶሌም
@naniabyi3197
@naniabyi3197 2 года назад
አላህዋክበር
@rawdatube9428
@rawdatube9428 2 года назад
አሏሁም ሶሊ ወሰሊም አላነብይ ናሙሃመድ
@ansar6141
@ansar6141 2 года назад
Fidake abi weumi yaresulellah❤❤❤
@Belqislove
@Belqislove 2 года назад
Ustazye mar andbt allah wedddd yargot allah lanawn yawrdbt yehe ewktalba arawit
@eliyashsheikh6875
@eliyashsheikh6875 2 года назад
جزاكم الله خيرا
@ፋፊነኝየድንተማሪእስላምነ
የሄ ክፍታፍ አፉን ይዝጋው ኢንሻአላህ ያረብ
@seadaali3117
@seadaali3117 2 года назад
ፊዳከ አብይ ወ ኡሚ ወ ደሚ ወ ነፍሲ ያራሱላለህ 💔 اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد صل الله عليه واله وسلم😔💔
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 года назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@rabbiirhamhumakamarabbayan7246
@rabbiirhamhumakamarabbayan7246 2 года назад
Sallallahu alahi wasallam
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 года назад
አላህ ቁጣውን የውሪድበት የራብ
@mideasumal6328
@mideasumal6328 2 года назад
አለሁማሰሊወሰሊአለናቢይናሙሀማድ
Далее
С какого года вы со мной?
00:13
Просмотров 100 тыс.
መንዙማ እና መውሊድ
39:05
Просмотров 9 тыс.
С какого года вы со мной?
00:13
Просмотров 100 тыс.