Тёмный

ኢየሱስን አማላጅ ያለው የፍኖተ ጽድቁ መምህር አቶ አብርሃም መኮንን ሙሉ ቪዲዮ | ቴቄል ቲዩብ 

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
Подписаться 52 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

የፍኖተ ጽድቅ ማኅበር ጉዳይና ኢየሱስን አማላጅ እያለ በድብቅ ለሰበከው ግለሰብ​ የተሰጠ ክርስቲያናዊ መልስ በቴቄል ቲዩብ_ Tekel Tube About Finote tsidk‪@finotetsidk‬
​‪@EOTCTV‬
​‪@comedianeshetu‬
‪@etartmedia‬
‪@EOTCMK‬

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 272   
@haymanottesfayedekeba2577
@haymanottesfayedekeba2577 Год назад
ውድ ወንድሜ አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@yesehaq2729
@yesehaq2729 11 месяцев назад
ዘመንህ ይባርክ አቡ
@ሰላምየማርያምልጅ21
ሎቱ ስብሃት ኣቤቱ ጌታ ሆይ ማረን 🥹ፀጋውን ያብዛልህ እናመስግናለን ኣቡዬ 👏
@alexdesta5018
@alexdesta5018 Год назад
በርቱ ከጎናችሁ ነን 💪
@hermelazemedkun4778
@hermelazemedkun4778 Месяц назад
እባክህ አቡዬ ፍኖተ ፅድቅን ተጠንቀቁ አሁንም ቢሆን መርዝ የሆነ አካሔድ ነው ያላቸው
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነግር አቤቱ ማርን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢 ወድማችን ቃለሂውት ያሰማሌን እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢😢😢😢😢
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Год назад
ልክ ነክ አቡዬ ደግ አደረክ ከዚነ የጥፋት ስራቸው ማወገዝ ግድነው የድብ ስብከት ከአዲነት ነው እያወቁ ለምን ተኩላ እንደሚዎኑ አላውቅም እንዲ ካልፈተሹ የኦርቶዶስ መሰናክል ነው የሚዎኑት አዳማጮቻው መፀሐፍ ቅዱስ አያነቡም ዝም ብለው አፍ ከፍቶ ስተት ትምርት የሚያዳምጡ ዘንድሮም አይነቃም አንዴ ያልሆነውን ነገር ጥቅስ አይቶ ይኤ እንዴት ይሆናል ብሎ መጠየቅ መቼም የራሳቸው ካልሆኑ በስተቀር ዝብሎ መጋት ይከብዳል ልቦና ይስጣቸው ማስተዋል ያጣን ዎነናልያሳዝናል
@zerisenayrussom8508
@zerisenayrussom8508 Год назад
ወንድም አቡ፡ወንድምና እህቶቼ ሆይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ሰው ፍጹም ኣምላኽ ብላ ካመነች፡ በሰውነቱ የሰራውን ስራ የሊቀ ካህንነትስ ስራ ደግሞ እንደ አማላጅነት በመጽሓፍ ቅዱስ ካለ፡ አሁንም ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ካህን መልከጼደቅ ዘለዓለማዊ ሊቀ ካህን መሆኑ ካመንን ታድያ እንዴት ብለን ነው አሁን አያማልድም የምንለው። በዕብራውያን ምዕ 9:24 ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ። "አሁን ይታይ ዘንድ" የሚለውን ሀሳብ በደንብ እናስተውለው፡ ተመልሰን ደግሞ በቤተክርስያይኑ አስተምሮ በአውዱ የሚከተሉትን ጥቕሶች ከነ ምዕራፋቸው ስናጠናው የኢየሱስ ክርስቶስን አማላጅነትን ነው የሚያመሳክረው። ይህ ሲባል እርሱም አማላጅ እንደ ሆነ እራሱ ፈራጅ ነው ማለት ነው። ክብር ለስሙ ይሁንና ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ሰው ፍጹም ኣምላኽ በመሆኑ። ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።1ኛ ዮሓ 2:1 "ጠበቃ አለን" እንጂ ጠበቃ ነበረን አይልም አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ 1ኛ ጢሞ 2:5 "መካከለኛው አንድ አለ" ይላል እንጂ መካከለኛው አንድ ነበረ አይልም ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። እብ 7:25 "ስለ እነርሱ ሊያማልድ ዘውትር በሕይወት ይኖራል" አለ እንጂ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ሮሜ 8:34 "በእግዚኣብሔር ቀኝ ያለው" አለ እንጂ በእግዚኣብሔር ቀኝ የነበረ አላለም ስለዚ አሁንም መጽሓፍ ቅዱሳችን ልድ እንደ የበርያ ሰዎች እራሳችን እያነበብን እናመሳክር እንጂ የስንቱን ዩቱይበር መጫወቻ አንሁን
@ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ
የኔ አባት ቃል ህይወት ያሰማልን አግዚአብሔር ይትብቅክ 🎉🎉❤❤❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
ፍኖተ ፅድቅ ገና ሲመጡ ብዙ ሰው ጠይቆ ዝም ነው ያሉት አባቶችም ዝም ሲሉ ይጨንቃል
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 11 месяцев назад
እመቤታችን መቅደስሽን ስእለ አድህኖሽንም ነው የዳፈሩት ሳይቀጡማ አይቀሩም
@ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ
ሎቱ ስብሀት ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ❤
@BehailuFetene
@BehailuFetene Год назад
ይህ ሰው እኛ ደብር ነበር። የተባረረው በምንፍቅና ነው ።
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Год назад
እግዚአብሔር ማሰትዋልን ይሰጥን😢😢😢😢😢😢😢 አባቱ ማሠን ይቅርም በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@menderin4228
@menderin4228 Год назад
መላዕከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን፣መምህር ተስፋዬ አበራን፣አንተን አቡዬን፣አክሊልን፣ መዝሙርን የፈጠራቹ የቅድስት ማርያም ልጅ አምላካችን ልዕል እግዚሃብሔር ይመስገን ኦርቶዶክሶች ባትሆኑ ያንገበግበን ይቆጨን ነበረ። ፀጋቹ እጅጉን ይብዛላቹ አሜን ። ። ።
@MuluMulu-no8xn
@MuluMulu-no8xn 9 месяцев назад
fetari yibarekih wedemy
@yonasmehari-nb1en
@yonasmehari-nb1en 9 месяцев назад
የተዋረደ,መናጆ የሆነ ሰው ነው። ተባረክ አቡ
@amansintayew5020
@amansintayew5020 9 месяцев назад
ዕብ 7፥25,ሮሜ8፥34,1ኛ/ዮሀ 2፥1 ,ዕብ 8፥6 ,9፥15 ,12፥24 , እነዚህን ጥቅሶች አንብባቸው ከቤ/ክ ዶክትሪን ይልቅ ቃሉ ትክክል ነው ቃሉን የተናገረውን ሰው መወንጀልና ማባረር ልማዳችሁ ነው
@Footballfuns-zb5nt
@Footballfuns-zb5nt Год назад
ቤተ ክርስቲያናችን እንደዚህ አታስተምርም ከማለት መጽሐፍ ቅዱስ እንደዚህ አያስተምርም እያልክ ብትናገርና መጽሐፍ ቅዱስ ይዘህ እየከፈትክ ይሄ እንደዚህ ማለት ነው ብትል ሙግትህ ውሃ የሚያነሳ ይሆን ነበር። የእግዚአብሔር ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ ነው የበላይ ። ቤተ ክርስቲያን እንኳ የምትለካው በዚህ ቃል (በመጽሐፍ ቅዱስ) ነው ።
@oneway5093
@oneway5093 Год назад
የ ግሪክ ኦርቶዶክስ እየሱስ ያማልዳል ብለው ያምናሉ :: መፅሃፍ ቅዱስም በሮሜ 8:34 + 1ኛ ዮሐ 2:1 + ዕብ 7:25 መሠረት እውነት ነው :: ምንፍቅና ውስጥ ያለህው አንተ ነህ 😢😢😢😢ነገ ተለውጠህ ንሰሐ ትገባለህ የድርጅት ጠበቃ ሳይሆን የእውነት ጠበቃ ብትሆን ይሻልሐል ::
@temesigngata382
@temesigngata382 Год назад
አቡዬ በረታ የበግ ለምድ የለበሱት እንዲህ አጋልጥልን እግዚአብሔር ይገስፃቸው እነዚህ ያአጋነት ደቀመዝሙር ናቸው😢
@bethelehemworku6581
@bethelehemworku6581 Год назад
ዕብ7፥25“ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።” ሮሜ8፥34“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” ዕብ9፥24“ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።” 1ኛጢሞ2፥5“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
@getumuluken8300
@getumuluken8300 10 месяцев назад
ሮም 8፡34 “ስለኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው” ምን ማለት ነው? መልስ፡ በሥጋው ወራት ስለኛ ያደረጋቸው ነገሮች ከትንሳኤ በፊት ተርቧል፣ ተጠምቷል፣ ተሰድቧል(የሰው ልጅ በድፍረት ጋኔን አለብህ እስከማለት ደርሰዋል)፣ ጸልዩል፣ ፍጹም ሰው ስለሆነ ማልዷል (ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ብሏል በሥጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸት እና ከእንባ ጋራ ጸሎትን አቀረቧል ይላል) ታሟል፣ ሞቷል። ከትንሳኤው በኋል ግን አልተራበም፣ አልተጠማም፣ አልታመም፣ ከሐዋርያት ጋር አንድ ጌዜ ብቻ ብልቷል። ይህንም ያደረገው ከትንሳኤ በኋላ ሰውነቱን ጥሎት ተነስቷል እንዳይሉ አንድ ጊዜ በጥብርያዶስ ከሐዋርያት ጋር አብሮ በልቷል። ነገር ግን ከትንሣኤው በኋላ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ብሏል ከትንሣኤው በኋላ ሥለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም ክርስቶስንም በሥጋ እንደሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳን አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም። ይህ ማለት ከትንሣኤ በኋላ መራብ፣ መጠማት፣ መሞት፣ መማለድ ወይም መለመን የለበትም ምክኒያቱም በሥጋው ወራት ጨርሷል ተደምድሟል።)
@tybe2780
@tybe2780 Год назад
ኦርቶዶክስ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቶስ ፈራጅ እጅ አማላጅ አይደለም በርታልን ወድማችን እውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤቴ ክርስቲያን ብቻ ናት አቤቱ ምሀረን 🙏🙏🙏
@selambiruk5028
@selambiruk5028 Год назад
እውቀህ ሞተሀል ድልብ መሐይም
@TGMTG
@TGMTG Год назад
​@@selambiruk5028የሚሳደብ ????
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 11 месяцев назад
🙏🙏❤❤
@temewolde365
@temewolde365 10 месяцев назад
ወገነ ኢየሱስ አማላጅ ማለት በሰውነቱ ነው። ለምሳለ ኢየሱስ የሞተው በሰውነቱ እንጅ በአምላክነቱ አይደለም።
@workneshwarri5364
@workneshwarri5364 10 месяцев назад
ኡኡ የምይስብል ክደት ነው መፅህፍ ቅድስ በግልፅ ያማልድል እያለ ????????
@mastuabushe
@mastuabushe Год назад
አቡዬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ጊዜዉ ከፍቷልና ሠዉን በአካል ከመገናኘት ብትቆጠብ ደሰ ይለኛል ምክንያቱም ብዙ ወንድሞቻችን እዉነታዉን እያጋለጡ ነገር ግን የት እደደረሱ ማወቅአልተቻለምና አባቶቻችን እስኪያሳዉቁን ድረስ እራስህን ለመናፍቅ አሳልፈህ አትስጥ😢 ፈቀቅ ማለትን ከቅዱሳንም አይተናልና አንተም ፈቀቅ በልልን ታስፈልገናለህ❤
@etlmawmoges5058
@etlmawmoges5058 Год назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅ
@menuyimesleke6937
@menuyimesleke6937 Год назад
ፍኖተ ጽድቅ ማለት ድርቅ ያለ ጴንጤ ማለት ነው አራት ነጥብ
@ephremteshome1699
@ephremteshome1699 Год назад
በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
@amanuelNeamin
@amanuelNeamin Год назад
ምልጃ ያለ መስዋዕት ከቶውንም አይታሰብም እስኪ አባካችሁ አያስነጥሳችሁም የዕብራውያን መልዕክት ምዕራፍ 7 ሙሉውን አንብቡት፡፡ ኢየሱስ ለዘልዓለም ካህን እንጅ ወቅታዊ ካህናችን አይደለም ይህንን ክህነት እንዴት አገኘው አንብበውና ይነግርሃል፡፡ የቀደሙት አባቶች ብሎ የተናገረው ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ ሐዋርያት እና ነብያት ማለት እንጅ ፍሬኑ እንደተበጠሰበት መኪና ኦርቶዶክስን መንገድ ያሳቷትን አባቶች ማለት አይደለም ፡፡ እባክህን ወንድሜ አቡ በቅንነት እንደምታደርገው ይገባኛል ግን አንተ ገማልያል በሐዋርያት ስራ መፅሀፍ ምዕራፍ 5 የተናገረውን አስተውል፤ አሁን በል አንብበው፡፡ ሰው ሚዛኑ ከተበላሸበት መጀመሪያ ሚዛኑን ማስተካከል አለበት እንጅ በተበላሸው ሚዛን የመዘነው ሁሉ ልክ ይመጣልኛል ብሎ መጠበቅ ሞኝነት ነው ምክንያቱም ሚዛኑ ችግር አለበትና፡፡ የዚህን ሰው አስተምህሮ የመዘንክበት ሚዛንህ ምንድን ነው ? መመዘኛህ መጽሐፍ ቅዱስ ይሁን እንጅ ሰው አይሁን፡፡ ወንበዴ ሳይሆን፤ በቤተ መቅደስ ውስጥ የነበሩ የሕግ አዋቂ፣ ብሉይ ኪዳንን እንደውሃ የጨለጡ ሰዎች ናቸው ተባብረው ክርስቶስን የሰቀሉት ወንበዴውማ የሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ድነትን አገኘ፡፡ በቅዱስ ቃሉ ላይ ሆነህ ሙግትህን አቅርብ ፡፡
@ታላቅሀገርኢትዮጵያ
ምንም ጥያቄ የለውም ገና ሲያሸበሽቡ እንደ መናፍቃን ሙሾ የሚያወርዱ ይመስላሉ
@mehertmomberger8720
@mehertmomberger8720 Год назад
አቡሽዬ እዉነትህን ነዉ እንደዚህ ፊት ለፊት ማጋለጥ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ጤና ይስጥህ ጎበዝ የኔ አንበሳ ተባረክ።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Год назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ እየሆነብን አስብ 😭
@ወርቅነሺነኝወሎየዋ
ወንድምየ በቲክቶክነበር የምከታተልህ በዮቱብ አገኘ ሁል በርታልኝ
@almazbekele417
@almazbekele417 11 месяцев назад
መናፍቁማ።አንተ ነህ የተፃፈዉን የቃሉን።እውነት የምትክድ የምታጣምም የመውጊያዉን በረት ብትቃወም፞፞ ላንተ ይብስብሃል እየሱስ ብቻውን በማማለድ ያድናል እያዳነም ነው እርሱ በዘለአለም ሐሊቀካህንነት ሆኖ ይኖራል ያድናል እያዳነም ነው
@almazbekele417
@almazbekele417 11 месяцев назад
ዛሬ ተብሎ።ሲነገር ልባችሁን እልኸኛ በማድረግ የተፃፈዉን ክዳቹ ባታስክዱ መልካም አንድ ቀን መጠየቅ እንዳል አትዘንጋ ዘመኑ አልቋል ስለሃይማኖት ሳይሆን ስለእዉነት ትጋ አርነት ያወጣሃል የጌታ ብርሃን ይብራልህ
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 11 месяцев назад
ፍኖተ ውድቅ ከቤተክርስቲያን ይገለሉልን አፈልጋቸውም
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 Год назад
ፍኖተ ጽድቅ ሲጀመር መናፍቅ ናቸው ግን አባቶች ለምን ዝም ይሏቸዋን
@mekdesabeba6499
@mekdesabeba6499 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ😢😢😢
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d Месяц назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እግዚኣብሔር
@altayebedada1645
@altayebedada1645 Год назад
ውድ ወንድሜ አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@abelbeyene1750
@abelbeyene1750 5 месяцев назад
በመሰረቱ አማላጅ ነው ያለ የቤተክርስቲያን አባቶች የሉም ማለት ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ አይደለም ማለት ነው ።
@habeshanmovies
@habeshanmovies Год назад
ኣቡዬ ወንድማችን በርታልን እድሜና ጤናውን ያብዛልህ እኛ በላይክ በሼር እናግዛለን እናንተ በትምህርቱ በርቱልን ወንድምዬ
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ፍፃሚያችን አሳምርልን😢
@tesfayesegni2617
@tesfayesegni2617 11 месяцев назад
ያስተሰርይ ሀጢያተነ ማለት ምን ማለት ነው?ሀጢያታችንን ይቅር ያሰብልልናል ማለት ነው።
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Год назад
ፍኖተ ፅድቅ ታህድሶ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናቸዉ ጴጤ ባይሆኑም የጥንቱ ሀይማኖት አይወክሉም
@Fasikaw-yz7ol
@Fasikaw-yz7ol 3 месяца назад
አትጃጃል የብሉይ ኪዳን የመቅደስ ካህናት እና ሊቀካህናት ማንን እንሚያመለክቱ ካልገባህ አማላጅ የሚለው ትርጉምም ማን እንደሆነም አይገባህም። እባክህ ወንድሜ አንብብ !!!!!!!!🙏❤❤
@AbelDagawe
@AbelDagawe Год назад
እረ እነዚህ ሰዎች ለምን አይወገዙም ምክንያቱም የዋህ ኦርቶዶክሳዉያን እንዳይሸወዱ ማርያምን ይታሰብበት 😤
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص Год назад
ትክክል
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
ጌታችን ኢየሱስ አዳኛችን መድሓንታችን ፈጣርያችን አምላካችን ፈራጃችን ነው
@iyaasuugalgalo2233
@iyaasuugalgalo2233 Год назад
ማሪያም ተክለሐይማኖት አያማልዱም። ምክንያቱም እነሱ ሞተዋል በሕይወት የሉም። ያለውና የነበረው የሚኖረውም ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ያማልዳል። ምክንያቱም ደሙ ዛሬም ትኩስ ነው።
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@@iyaasuugalgalo2233 እሽ እነሱ ሞቱ መላእክት ይሞታሉ እንዴ በኛ እምነት በጌታችን ኢየሱስ አምነው የመቱ ህያዋን ናቸው ወደ ማን ያማልድሻል ጌታችን ኢየሱስ ወደ እኔ ለምኑ ብላል እሱም ይሰጠናል
@iyaasuugalgalo2233
@iyaasuugalgalo2233 Год назад
@@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ መላእክቶችም አያማልዱም። ስግደትም ሆነ አምልኮም አይፈልጉም። ምክንያቱም እነሱም የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸው እንጂ አምላኮች አይደሉም። የሞቱ ቅዱሳኖች በስጋ የለሉ ስለ ሆኑ አያማልዱም። ሕያዋን ናቸው ላልከው በክርስቶስ አምነው የሞቱት በአጠቃላይ ሕያዋን የሚሆኑት እሱ ስመጣ ነው። እንጂ። አሁን በስጋ ስለለሉ አንቀላፍተዋል። ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ዛሬም ያማልዳል። እሄ ማለት እየወደቀ ይለምናል ማለት ሳይሆን በቀራንዮ የፈሰሰው ደሙ ዛሬም ትኩስ ነው። ስለ በደላችን በአብ ፊት ይታይልናል።
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@@iyaasuugalgalo2233 መላእክት ማን አምላኮች አላቸው
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@@iyaasuugalgalo2233 አዎ መላእክት አምላኮች አይደሉም እግዚአብሔር ምያገለግሉ ናቸው ቅዱሳን ሙቶዋል ካልከኝ መላእክት አይሞቱም ነው ያልኩህ
@girumassefa699
@girumassefa699 11 месяцев назад
ደሞዛቸው እንዳይቋረጥባቸው ቁጭ ብለው የሚሰሙ ሰዎች እባካችሁ ፀጋዬ ቢከፍላችሁ ገንዘብ እንጂ ህይወት አይደለም ስለዚህ ቤተክርስቲያንን ለገንዘብ ብላችሁ አትበድሏት።
@tesfayesegni2617
@tesfayesegni2617 11 месяцев назад
አስተሳየጠ ማለት ምን ማለት ነው?አግባባ አማለደ ማለት ነው። ወንድሜ ደብረሊባኖስ ገዳም ገብተህ ቅዱሳን መጻህፍትን አንብብ። በደብረሊባኖስ ገዳም ያለው ትምህርት ኢየሱስ ወይትዋቀስ በእንቲአነ ትላለች።
@eyosiyas17
@eyosiyas17 Год назад
ኦርቶዶክሳውያን እየነቁ ነው አንተ ለፍልፍ
@dhtckktchd
@dhtckktchd 11 месяцев назад
ፀጋዬ የተባለዉ ሮዳስ ቀለም ፋብሪካ ባለቤት ነዉ ቤተ/ክ ለምን ይበጠብጣል ለምን በራሱ አይቆምም።
@adonaynebiyou2900
@adonaynebiyou2900 10 месяцев назад
እግዚአብሔር አዳምን ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሀለሁ ብሎ ኢየሱስ ሆኖ መጣ ኢየሱስ ለኔ አምላኬ ጌታዬ በደሙ ያዳነኝ ነው እንጂ ክብሩን አውርጄ አማላጄ አልለውም አረ እንንቃ
@DeribaDegaga-vv7co
@DeribaDegaga-vv7co 11 месяцев назад
አቡዬ በግልፅ ያለውን መፅሀፍ ቅዱስ ለምን በድብቅ ይሰብኩታል አትቅረፁ ቪድዮ አታንሡ ማለታቸው ከህደት ስለሚሰብኩ በድብቅ ተቀረፁ በራሳቸው ስራ የሚያፍሩ ፍኖተ እርግማን ናቸው
@tesfayesegni2617
@tesfayesegni2617 11 месяцев назад
ኢየሱስ አዎ ያማልዳል። ውዳሴ ማርያም ዘሰኑይ አንብብ። መጽሀፈ ዚቅ አንብብ። ሰአታት ዘለሊት ላይ ኢየሱስ ኢየሱስ ሰማያዊ፣ ኮሬባዊ፣ ሰረቀ እም ሌዊ ይሳሃለነ ለአቡሁ ማለት ምን ማለት ነው? ምን አይነት ደንቆሮ ትውልድ ተነሳ?
@FudiAssefa
@FudiAssefa 5 месяцев назад
ለምን አታስጨርሰውም ያንተ ትንታኔ መች ናፈቀን
@Melkamu-lg4zi
@Melkamu-lg4zi 11 месяцев назад
ኧረ በስመአብ በአሳቦቹ ላይ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ እሰጣለሁ ነበር ያልከው፤ ሁላችሁም ዝም ብላችሁ መላምት ነው የምታወሩት፤ አንተም ስለሰዎች አወረክ እንጂ አንድም ተጨባጭ ነገር የለህም። ሁላችሁም ረጋ በሉ።
@ignitus7777
@ignitus7777 5 месяцев назад
ኢየሱስ አያማልድም ማለት ነው ኑፋቄ
@selamshewangizaw8767
@selamshewangizaw8767 Год назад
በአርሲ ዴራ በምትባል ከተማ መድሀኒአለም ቤተ ክርስቲያን የስብከተ ወንጌል ሀላፊ ሆኖ ያገለግል ነበር የስህተት ትምህርት እየስተማረ ነበር በተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ ተሰቶት ነበር ሲቀጥል ተሀድሶ አዳራሽ ሄዶ መመሪያ ሲቀበል የሚአሳይ ቪድዮ ተገኝቶ ከአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን አውግዘዉ ለይተውት ነበር አሁን ነጠላ ለብሶ ኦርቶዶክሳዊ መስሎ ሳየው ገረመኝ😮
@pentaymezmurintros
@pentaymezmurintros 9 месяцев назад
“ታዲያ የሚኰንን ማን ነው? የሞተው፣ እንዲሁም ከሞት የተነሣው፣ በእግዚአብሔር ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ ኢየሱስ፣ ስለ እኛ ይማልዳል።” ሮሜ 8፥34 (አዲሱ መ.ት)
@hilinatube8730
@hilinatube8730 Год назад
ግን እኮ መሳዊት ከምልጃ ጋራ ይያያዛል አንዴ በፈሰስው ደሙ ከራሱ ጋራ ከአቤቱ ጋራ ከባህርው ሕይወቱከመንፈስ ቅዱስ ጋራ አስታረቆናል ብለን እናምናለን አሁን ግን ያስታረቃል ያማልዳል አንልም አንዴ ተፈፅሞልና
@yafetmiku1972
@yafetmiku1972 8 месяцев назад
እንደዛ ከሆነ ታዲያ የኢየሱስ ክርስቶስ ምልጃ ለምን ከመውደቅ ከመነሳት እና እንደ ቅዱሳን ምልጃ እየወደቀ ይነሳል ተብሎ ከእነርሱ ጋር ይያያዛል ? ቅዱሳን እየወደቁ እየተነሱ ካልሆነ ለምን ያልሆነ ነገር ይወራል ታዲያ?እስከዛሬ ድረስ ለምን የክርስቶስ ምልጃ ከፍጡራ ጋር ተያይዞ እንዴት እንደፍጡራን እየወደቀ እየተነሳ ይማልዳል ብላቹ ለምን አወዛገባችሁን ? በጸሎት ከሆነ ደግሞ ቅዱሳን በሕይወት እያሉ ምንም ጥርጥር የለውም ግን ከሞት በኋላም ያማልዳሉ የሚል ትምህርት ካለ ግን እኔ ቤተክርስቲያን እንዲ እንዳለ አላውቅም የክርስቶስ ምልጃ ግን ካቀረበው መስዋዕት ጋር አሁን ካለበት ቦታ እና ለቤተክርስቲያን ከሰጠው ስልጣንና ተስፋ ጋር የተያያዘ እንደሆነ ተምሬአለው እንዴት ቅዱሳን በነብሳቸው አሁን ህያው ቢሆኑም ግን ሰውን በተመለከተ ግን ጠበቃ እንደ 1ኛ ዮሐንስ መሆን ለእነሱ አልተሰጣቸውም እንደ ተማርኩት
@yafetmiku1972
@yafetmiku1972 8 месяцев назад
ጣጢትን አንበሳ ነይ ውረጂ አልነካሽ ሲላት ጦጢት አለች" መውረዱንስ እሺ አልነካሽምን ግን ምን አመጣው አለች አሉ ! ለምን የእልህ ንግግር አይደለም አልክ ? አሳድም አድመኛ ድሮም የምህረታብ ደቀመዝሙር አይደለህ ከመምህሩ ደቀመዝሙሩ አይደል ሚባለው አንተ እሱን ስትናገር ስትተች የቆርቆሮ ምሳሊያችን ትዝ አለኝ🤣 እውነተኛነት በእልህ በጥላቻ ;በወኔ ሳይሆን ቀርቦ በመማማር እንደሆነ ምሁራን ይናገራሉ
@عبدالفتاحالراقي-ث8ف
አንድ ነገር ልንገር ኢየሱስ አማላጅ ነው አለ አንተ ደግሞ አማላጅ አይደለም ትላለ ይህንን ለምን እራሱን መምህሩን ጠርተ አማለጅ እንዳልሆነ አትነግረውም ብዙ ከአንተ በፊት ቤተክርስቲያን ሳትወክላቸው ፍትለፊት ቆመው በዳፀ ልሳን ምስጢር በአላደለደለ ልቡና ሲከራከሩ የሁለቱ አካል ተከራካሪዎች ደጋፊ ዛሬ የት እንደአሉ እናውቃለን ነገሩን ላብራራ ብለ ይልቅ አታስፋፋ አትስደበ መናፍቅ ብለ በልደረሰበት ማዕረግ አትጥራው ለራስ ፀልይ ሁላችንም መምህር ቢንሆን ለሁላችንም መከራው ይብሳል መስማት አዞትር ዘንበል በል በትህትና ትመልስላቸዋለ አትቆጣ ሊዝብ ንግግር ቢኖር መማረካቸው አይቀርም አቡ አመሰግናለው ጥሩ አደረኩ ብለ እንደምታስብ አውቃለው ግን አንተ አሁን እያረክ የአለውን ነገር ብዙዎች አድርገዋል ግን ስይአተርፉ አላየንም ኪሳራ ውስጥ እንዳት ገባ ሰርቢያዊውን ጳጳስ አስብ ህይወቱን ተመልከት ልጅ እያለ የትምህርት ቤት እኮዮች ተሰልፈው አንተ በአንድራን እንደምትሰቅል ይህ ቀላል አይደለም እኩዮች ብቻ አይደሉም አንተ የአነሰውን የቤ/ን ራስ ክርስቶስን አንስተ አንተ ሙሽራዋን ወክለ ስትናገር እየሰማ የአለው ብዙ በዕድሜ በእውቀት እኩል ያልሆነ ሰው ተሰልፎ አንተ ስለምታወራ የሙሽራዋን ራስ ክርስቶስ እየሰማ ነው ሲለዚህ ጉዳይ ኢትዮጵያዊ ቄርሎስ ኢትዮጵያዊ አትናቲዮስ አሉ አትሮንስ ብትዘርጋላቸው ዕድሉን ለእነሱ ብታመቻች ለአንተም በረከት ለእኛም መሰናክል በልሆንክ ነበር ውንበር ስበው የሚያስቀምጥ ሳይሆን ወንበር ስበው የሚቀመጥ ስለበዛ እኔ በአንተ ልፈርድ አይቻለኝም ዲያቆኑ ሀቢበ ጊዮርጊስ ብዕፁ የሚሆን ሺኖዳን አስብ
@SEIDHUSSEN-rg2gb
@SEIDHUSSEN-rg2gb 3 месяца назад
አንተ ሠው አምላኪ ስእል አምላኪ ዛሬም አለህደ ጣኦት አታምልኩ
@danieltadesse1061
@danieltadesse1061 Год назад
አግዚዮ ምሀረነ ክርሥቶስ
@sosnademissie1438
@sosnademissie1438 8 месяцев назад
gn ewenet be orthodox betekrestiyan west nw endi miyastemrewe??????????
@fikaduworku7975
@fikaduworku7975 Год назад
የኢየሱስን አማላጅነት የማይቀበልና የሚክድ ማንም ኦርቶዶክስ ነኝ ቢል እንኳ በፍጹም መሆን አይችልም!! ኢየሱስ አሁን አማላጅ አይባልም ማለት አሁን ሊቀ ካህናችን አይደለም ከማለት ምንም ልዩነት የለውም!
@TsionMoshe
@TsionMoshe Год назад
Yehn mnfekna orthodox tewahdo atekebelm selzi mnm txt mstetem atechlum ....lotu sebhat amlakachene eyesus kerstos amalage aydelm fetarin mkad new.......erasachun endi eyalachu ataklelu
@AbushMamush-vi9zl
@AbushMamush-vi9zl 8 месяцев назад
አራባና ቆቦ 😂😂😂
@endashtube8354
@endashtube8354 Год назад
ይሔንን ሰው በአካል አቀዋለው ተሐድሶ ነው።
@Berhanu-t9e
@Berhanu-t9e 8 месяцев назад
ስህተቱ የቱ ጋ ነው የለው ።የኢየሱስ ስም ስነሳ ጨሀት አበዘቹ ልቦነ ይስጠቹ
@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
አቡዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በእውነት የቅድስት ቤተክርስቲያን ፈተና በውጭም በውስጥም ሆነባት😭😭እነዚህ ደግሞ በራሳቸው ሲስተም ህዝቡን የተሳሳተ ት/ት እያስተማሩ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እኔ ግን ከመጀመሪያውም ምንም ደስ አላለኝ ነበር መጨረሻው እዲሁ ተኩላወች የተሰባሠቡበት ሆነ💔አሁንስ በዛ
@maragfasil4916
@maragfasil4916 Год назад
የኔወድምአቡየ በርታልን❤❤❤❤❤❤
@Ethiopia1_
@Ethiopia1_ Год назад
በጣምም ያሳዝናል 😭😭😭 አቡ ግን ምነው ጠፋህ live tiktok ላይ በሰላም ነው???
@tekeltube5210
@tekeltube5210 Год назад
አዎ በሰላም ነው አለሁ
@Hafiferncher
@Hafiferncher Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ሰዉ ፈዛል አይጠይቅም
@Kabaye-w1s
@Kabaye-w1s Год назад
አቡ ውድ ወንድማችን እናመሰግናለን ተባረክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤
@abelbeyene1750
@abelbeyene1750 5 месяцев назад
ኢየሱስ ክርስቶስ አማጅ ነው ።
@addiswold3462
@addiswold3462 Год назад
ድንቅ መልስ
@meherat938
@meherat938 Год назад
ሎቱ ስበሐት😢 ምን አይነት ደፋር ሰው ነው ግን😢 ይቅር ይበለው ለተናገረው ሁሉ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tesmak5469
@tesmak5469 Год назад
Metsihaf kidusin iyetekawemachu yet litters new.
@etiwaworku8731
@etiwaworku8731 Год назад
በጣም ግልጽ የሆኑ ክህደት ተገኝተውበታል ከዚህ በኋላ ምን እንደሚጠበቅ አላውቅም። እግዚአብሔር እያጋለጣቸው ነው።
@wasihungirma3181
@wasihungirma3181 7 месяцев назад
ደንቆሮ ነክ አይገባክም
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa Год назад
Endiet new ye orthodox meriwach mayqotaterut 3ndefelegk mahber mimeseretew endezi kehone meriwach abatoch min dnew srachew yasaznal ya feresin yalenew berasachin new
@ምዕረፍታርኩ
@ምዕረፍታርኩ Год назад
አንተ ነው የሚታሳዝነው
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
ለአንተና ለአክሊል ቃል የለኝም እመብርሃን ትጠብቃችሁ
@dhtckktchd
@dhtckktchd 11 месяцев назад
ድሮም አዳራሽ የመናፍቅ ነዉ
@ayalewmolla8605
@ayalewmolla8605 11 месяцев назад
ዕብራውያን 7፡25 አንብብ
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Год назад
አንተ እየሱስ ክርስቶስ እኮ አንድ ጊዜ አማልዷል አስታርቆ ናል። አማለደ የሚል አለ መፅሀፍ ቅዱስ። አንተ ነህ መናፍቅ መፅሀፍ ቅዱስ የሚለውን የምትክድ።
@emmihussen5680
@emmihussen5680 10 месяцев назад
esun kemenkefachihu befit abune bernabas yastemarutn simut eyesus amalajim temalajim new blew astemrewnal
@KalkidanAyenew-ix6px
@KalkidanAyenew-ix6px 11 месяцев назад
አወ አማላጅጅጅጅጅጅ ነው
@SimretBelachewu
@SimretBelachewu 9 месяцев назад
እየሱስ ያማልዳል
@ethio-t5q
@ethio-t5q Год назад
አንተ ሎቦንጫም
@GeshaAde
@GeshaAde 8 месяцев назад
Eyesus yamalidal wondime emen geta yibarkih
@Ezu....534
@Ezu....534 Год назад
lebunaw menafik mehonun siyasabkibet kerasu gar alemetemamen sifeteribet yetayal. lebunan yadlen. geta kendezi aynetochu hasetegoch geta yetebken.
@ምዕረፍታርኩ
@ምዕረፍታርኩ Год назад
አው አማላጅ ነው
@mulugetaadmasu2925
@mulugetaadmasu2925 Год назад
ቃል ህይወት ያስማልን ውንድማችን
@GatmachBolDeng
@GatmachBolDeng 10 месяцев назад
wondime berta kehadin agalitu lehu kegonachu nen eyesus feraji eng amalagi aydelem
@alemkeabtibebu61
@alemkeabtibebu61 Год назад
የኢየሱስን የምልጃ(የልቀክህነት) ስራ መቼም መሸፈን አትችሉም እኔን ጨምሮ ብዙ ወጣቶች ከመፅሐፍ ቅዱስ አንብበን አይተን ተረድተናል ከናንተ ማህበርም ወተናል ገና ሰው ወደ ሊቀካህናቸው ይጎርፋሉ።
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Год назад
Enemanachew enante rashen chilhe endsu masb tichilalhe betekiristiyan metegiya argh gen atichlem
@marthasisay4318
@marthasisay4318 Год назад
አቡካ አንተ ተባረክ በፀጋው ይሙላክ ፍፃሜክን ያሳምረው:: አቤቱ ጌታ ሆይ ስንቱ ለሆዱ ብሎ ካደክ እባክህ ማስተዋልን ስጠን
@GatmachBolDeng
@GatmachBolDeng 10 месяцев назад
baschequay befitnet k sindew enkirdad saydebalik tollo leyut woym mistekakel kechale yistekakelu ye adarash gubaye yikum
@WudCooking
@WudCooking 9 месяцев назад
Yegna gegina kezhe belated abezto yechemerlihe tebarekilen❤❤❤❤❤❤qhy
@addisutibebu8775
@addisutibebu8775 Год назад
Kalun geta yiigiletilih wandime
@እግዚኦተሰሐለነ
አቡ እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ። እግዚአብሔር ታላቅ ነው በድብቅ የእመቤታችንን ስእለ አድኖ አስቀምጠው ነጠላ የበግ ለምድ ለብሰው የስህተት መርዛቸውን ሲረጩ በመጋለጣቸው እግዚአብሔር ይመስገን ስለፍኖተ ጽድቅ ኦርቶዶክሳውን ናቸው ትምህርታቸው ትክክለኛ ነው ስሙ ብለው በኢቲ አርት ሚዲያ አስተያየት የሰጡ፣ በመድረካቸው ሲሰብኩና ሲዘምሩ የነበሩ የቤተክርስቲያናችን አገልጋዮች በሙሉ መልስ እንዲሰጡልን በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንጠይቃለን።
Далее