Тёмный

ኢየሱስ ስላለ ማዕበሉ ለጥፋት አይደለም! Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church) 

Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Ammanuel Montreal Evangelical Church

Опубликовано:

 

18 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 73   
@mekiyosa2123
@mekiyosa2123 2 года назад
እኔ በዘመኔ እንደዚህ አይነት ለእኔ ደስታ የሚስጥ የወንጌል ስብከት አይቸ ስምቸ አላውቅም። ጌታ ኢየሱስ በ7 እጥፍ ይጨምር የዘመንህ ቁጥር ሙሉ ይሁን እንደ ዳዊት የልቡን ሀሳብ እያገለገልክ በመልካም ሽምግልና በዙፋኑ ስር ዘመንህ ይጠቅለል
@tengeee7117
@tengeee7117 2 года назад
I agree, Pastor Eyasu is really different, really blessed👍👍👍
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 2 года назад
That’s so true
@user-ev2rp4dl3s
@user-ev2rp4dl3s 2 года назад
ዘመንክ ይለምልም ስለአተ ጌታ ይባረክ የገለጠልክ ጌታ አመሰግናለው ጸጋውን ያብዛለክ አሜንን
@abebatesfay6785
@abebatesfay6785 2 года назад
ፓስተር እግዚያበብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሕ ዛሬ ይሔ ምክር ወደ እኔ መጥቷል እግዚያበብሔር ስለ ምክሩ ባንተ በኩል ስለአስመከረኘ እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለው አሜንንን
@abebatesfay6785
@abebatesfay6785 2 года назад
ጨርሰን ስንወጣ ላይክ ማድረግ አንርሳ ተባረኩ
@seniabiyukassie6869
@seniabiyukassie6869 2 года назад
በጣም ነው የምወድህ ኣንተ የተባረክ ኣገልጋይ ነህ ከዘመኑ ያልሆንክ ዘመኑን ሳይሆን ወንጌልን የምትሰብክ
@benbady8521
@benbady8521 2 года назад
Gata abzetuo yechemrbhe hebakehen Telyelen bemalfegew menged hyahadkuo new
@fitsummezgebu1389
@fitsummezgebu1389 2 года назад
wow ምርጥ ወንጌል መምህር ነህ 100/1000!!!!
@selame2713
@selame2713 2 года назад
ፓስተር ኢያሱ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ተማርኩበት
@tgmergia6710
@tgmergia6710 2 года назад
ስንት ግዜ እግዚአብሔር ባንተ እንዳጽና ናኝ ሁልግዜ ስራ ከመሄዴ በፊት ያንተን ትምህርቶች ሰምቼ ነው የምሄደው ይትረፍረፍልህ ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ
@user-mk8hc9om8q
@user-mk8hc9om8q 2 года назад
ሰላም. ጌታእየሱስ አቡዝቶ ይባርክህ አሜን አሜንንንንንን ቡዙነውየተባረኩበት ከስራኤል. አልማዝ ( ማዛል
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 года назад
ዋው ፓሰተር ተባርክ እየሱሰ ያድናል ይታደጋል የሚገርም ነው
@user-hd3to9vy7e
@user-hd3to9vy7e 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤
@ksataif3733
@ksataif3733 2 года назад
"አቤት ድንቅ ትምህርት ተባረክ ተባረክ ተባረክ!!!!
@shalommandefro927
@shalommandefro927 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። በጊዜው የመጣልኝ መልዕክት ነው። ዘመንህ ይባረክ🔥🔥🔥
@rb2782
@rb2782 2 года назад
I'm so blessed by your sermon, May God almighty continue to bless you Pastor Eyasu!
@hannajesus5594
@hannajesus5594 2 года назад
Eyesus eyesus eyesus eyesus Hallelujah Hallelujah Hallelujah
@trackview3360
@trackview3360 2 года назад
አሜን
@mercybisrat7843
@mercybisrat7843 2 года назад
amen amen hallelujah
@sunshineabraham4926
@sunshineabraham4926 2 года назад
Bless you man of God
@geni4jesusparsagrace436
@geni4jesusparsagrace436 2 года назад
ተባረክ ያብዛልህ 💜
@edenkoricho4096
@edenkoricho4096 2 года назад
God bless you I really Love you ,you really change my life ,I wish you Long age . bless you
@netsanetabebe4831
@netsanetabebe4831 2 года назад
እግዛብሔር ይባርክህ
@beemnethiluf954
@beemnethiluf954 2 года назад
ይሄ መልዕክት በርግጥም ስለሚመለከተኝ እየተደነቅኩ ሰምቼዋለሁ ጌታ ኢየሱስ በብዙ በረከትህን ያብዛው ወንድሜ።
@febenyeeyesus7710
@febenyeeyesus7710 2 года назад
Amen Ayhonem meabelu letefat Ayhonem 🙏🏼
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 2 года назад
Bless you ❤️
@alimesi5639
@alimesi5639 2 года назад
Amen Amen eyesuse geta naw Amen pastorye tebareki geta eyesuse yebareki Amen Amen eyesuse Ale kene gara aletefami eyesuse yedenali yetadegali Amen
@Mom2023new
@Mom2023new 2 года назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ።
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m 2 года назад
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ 👏👏👏👏👏🥰
@mihretubeletelena8689
@mihretubeletelena8689 2 года назад
Pastor wedu gataye Egeziabehar Amelak bebuzu yibarekeh darechah yidefa tewldeh yibarek hulam sewochin kewdakubet yamiyanesa wede wedu gataye yemiyasetga esue ena esun endenetamen endendegef miyaderg tsega bewdeteh gataye selasekemetebeh keber yihunelet !!!! Zemeneh yilemelem gata kekefu hulu yitebakachihu!!!!!
@tip7876
@tip7876 2 года назад
Bless you brother 🙏
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 2 года назад
I am relieved when I saw heading of this message/Sermon! God is in control of our lives.
@emyjesus9775
@emyjesus9775 2 года назад
God bless you pastor
@hannajesus5594
@hannajesus5594 2 года назад
Pastor tebarek tsigawon yabezalik betam new yemebarekw betemehirtiki begogoti new yemetebikiki holigizi
@gvjhyshy3990
@gvjhyshy3990 2 года назад
Amen Amen Amen
@tsegayneshabebe4515
@tsegayneshabebe4515 2 года назад
አሜን ሀሌሉያ የሚያፀና መልክት ነው ።
@senaitabraham4686
@senaitabraham4686 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Hallelujah hallelujah Hallelujah 🙌🙌🙌 God bless you paster 🙏🙏🙏
@abebegodebo7658
@abebegodebo7658 2 года назад
God bless you, paster
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 года назад
ዛሬም ለችግሮቻችን እየሱስ እንጠራለን 🙏🙏🙏🙏🙏 በየሱስ ስም ጥያቄ የሆነ ነገር ሁሉ ወደመጭው 2022 አብሮ አይሻገር dear Jesus here my prayer 🙏🙏🙏 bless you pastor 🙏🙏🙏one funny thing happen while i was listening your preaching ምክናየቱም እግዛብሄር ሉአላዊይ ነዋ ስል አንተም ቀጣይ የምትናገረው ያን ግዜ ነው እግዚአብሔር ሉአላዊይ የሚባለው አልክ " አወ እግዚአብሔር ሰለሁሉም ነገር ሉአላዊይ ነው "እየሱስ ስላለ ማእበሉ ለጥፋት አይሆንም "" አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@turiamenshoa540
@turiamenshoa540 2 года назад
Amen be blessed pastor.
@alem8640
@alem8640 2 года назад
Pastor b bizu tebarek
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 Год назад
Gerum sebeket Ahun balehubet huneta Geta liyabertagne bant west adero yetenagergne new keberun esu yewesed GOD bless u pastor Eyasu
@beccaa708
@beccaa708 2 года назад
Ammene ammene geta zamaneni yibarki
@mulatseid5142
@mulatseid5142 2 года назад
God bless you and your family brother
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 2 года назад
bexam texekimeyalehu... tsegaw yibzalih!!
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 2 года назад
GBU more and more
@sarajesus9259
@sarajesus9259 2 года назад
Ameeen tabarek ye igeziabehere sew
@ariambelay1342
@ariambelay1342 2 года назад
Amen haleluya Eaysuse geta New tebark ❤🙏🙏
@user-rz3so5sn4z
@user-rz3so5sn4z Год назад
God bless you
@elizabethhailemariam689
@elizabethhailemariam689 2 года назад
Amen
@neza8166
@neza8166 2 года назад
Paster le ande amet ke geta gar aladergem biye sicekacek zarem degmo be ante bekule metabign ahun new yedenegetkut yalegn amarac madreg newu zare ged newu yalegn be ante bekule semu lezelalem yibarek esu likena lik bicha newu.zemeneh yibatek le bereket yihun.
@Beast_Buck
@Beast_Buck 2 года назад
I AM HEART BROKEN 😔
@yesharegmiessa2804
@yesharegmiessa2804 2 года назад
God bless you!!
@jesusislord4747
@jesusislord4747 2 года назад
Amen 🙏🏽 God bless you pastor!
@teferayewubdar6455
@teferayewubdar6455 2 года назад
Faster God-bless you more and more and more🙏👏❤
@neza8166
@neza8166 2 года назад
Amen amen amen zemeneh yibarek agalgiloteh be hulum aktaca yisfa ante ye Geta dink sitotachen neh melekteh le ene hulem lalehubet hiyiwot melse newu be ante temert tetekimelehu betam newu yemewedeh zereh yibarek.
@selamtegasse5032
@selamtegasse5032 2 года назад
Tebarek
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 2 года назад
Amen.halaluya.eyesus.geta.naw geta.yebark.pastor.mabalu.ltefat.ayedalam.eyesus.selalin.elllell.geta.yebark
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 2 года назад
Wow Wow Wow How interesting , learning and touchy preaching ...May God bless you Abundantly ......
@alemtsehaydesta6280
@alemtsehaydesta6280 2 года назад
ምድር ፍጥረት ሁሉ ይስማህ ለውሸታሞች ለአመፀኖች ለተደባለቁ በፈቃዳቸው ለሚወጡ ለሚገቡየልባቸውንምኞት ለሚፈፅሙአትመችም አትገኝም ተባርከህ ለበረከት ሁን እፀልይልሃለሁ
@sabapaulosofficial2919
@sabapaulosofficial2919 2 года назад
አሜን አሜን ተቀብያለሁ ይሁንልኝ :: የጊዜው መልእክቴ ነው:: ጠላት ዲያብሎስ በአሁኑ ሰአት በቤቴ ውስጥ ማእበል አስነስቶል ነገር ግን ጌታ ኢየሱስ ከእኛ ጋር ስለሆነ ድሉ የ እኛ ነው:: ኢየሱስ ጌታ ነው::::
@HelenFesshaye2575
@HelenFesshaye2575 2 года назад
Pastor Eyasesha you are our treasure. big love and respect from Denver.🙏🏽🙌🏽🔥💜
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 2 года назад
Listen on ur way back
@hannajesus5594
@hannajesus5594 2 года назад
😭😭😭😭❤😭😭❤❤
@alem8640
@alem8640 2 года назад
Pastor Eyasu b bizu tebarek
@abenezerergete4345
@abenezerergete4345 2 года назад
Pastor tebarek hulegize temeherteh betam new yemebarekegn tebarek.
@meazaweldegebriel872
@meazaweldegebriel872 2 года назад
TEBAREK 🙏 pastor
@hawaaseguyo8100
@hawaaseguyo8100 2 года назад
Amen ewnat naw God bless you pastor bath way I blessed betemeretk betam amesegenalu
@benbady8521
@benbady8521 2 года назад
Keng jemra gera bagbne negr mechuooo ejemralw fetuon eflgalw gat abzetuo yebarkeh
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
watching😍🙏
@tarikotelahuntelaunw9057
@tarikotelahuntelaunw9057 2 года назад
Egzbre yetbke
@fitsummezgebu1389
@fitsummezgebu1389 2 года назад
ምርጥ ወንጌላዉያን ወንጌል ብቻ ሲያስተምሩ ያምርባቸዎል!!! አንዳንዶች ደግሞ ከወንጌል ወጥተዉ ፖለቲካ 666 ሲዘባሩቁ ሲታዩ ምእመናን ያሳዝናሉ የስራ ድርሻቸዉ ቢያቁ መልካም ነዉ!!!!
Далее