Тёмный

ኤሊያስ መልካ "ኮፒ አድርገንሃል" ሮፍናን | Elias Melka Story 

ጥለት
Подписаться 444
Просмотров 74 тыс.
50% 1

bit.ly/3ymJ4cr
ኤሊያስ መልካ "ኮፒ አድርገንሃል" ሮፍናን | Elias Melka Story
ኮፒ አድርገንሃል - ኤልያስ መልካ በእረፍቱ ወቅት | elias melka
ኤልያስ መልካ በሮፍናን፣በጆኒራጋ፣በያምሉ ሞላ፣በሞገስ ተካ፣በልዑል፣በቤተሰቦቹና በጓደኞቹ አንደበት።

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 79   
@kirubelsebsbe4767
@kirubelsebsbe4767 3 года назад
ስለ ኤልያስ መልካ በሰማው ቁጥር እንባ ቅር ይለኛል. ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ትልቅ አስተዋጾ ያበረከተና ጀግና የሆነ ሰው ነው. በስሙ የሙዚቃ ትምህርት ቤት መክፈት፣ መንገድ መሰየምና ሃውልት ሊቆምለት ይገባል (በነገራችን ላይ ይሄም ሲያንሰው ነው).
@emmumillion1039
@emmumillion1039 3 года назад
ኤልያስ መልካ ለዝና ሳይሮጥ ስራው ዝነኛ ያደረገው የሙዚቃ ንጉስ ነበር!!!
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 года назад
እኔ ልኡል ሀይሉ ኤልያስን ሲገልፀው እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ዋው
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 3 года назад
ኤሊያሴ ቀናው ብሩህ አእምሮ እግዚአብሔር ነብስህን ይማር!
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 3 года назад
ምን ብየ ልግለፅህ ኤሉ😭😭😭💔💔
@edenhailu275
@edenhailu275 3 года назад
😥😥
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 года назад
እውነት ነው በቃል የማይገለፅ ፈላስፋው
@munhagos272
@munhagos272 3 года назад
እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ኤሉ ልዩ ሰው ነው
@lizamelaku4669
@lizamelaku4669 3 года назад
We lost a legend nobody can replace him.
@Aftakintubehabesha
@Aftakintubehabesha 3 года назад
ኤላዬ ኩሩው ሀበሻ ነፍስህን በዓፀዱ ያሳርፍህ!
@ReinaldoPontes
@ReinaldoPontes 3 года назад
Greetings directly from Brazil to all Ethiopian brothers
@BunaKursArt
@BunaKursArt 3 года назад
😢😢😢 i cried throughout this program...
@dagnenetsultan5477
@dagnenetsultan5477 3 года назад
I don't why? i always cry when i hear issues, interviews or testimony of Elias Melka's great job after he passed away! God bless your soul!
@sekelatube9438
@sekelatube9438 3 года назад
ለሁላችንም ምሳሌ ሚሆን ሰው ነው መቼም አንረሳውም ሁሌም በልባችን ትኖራለህ እኖድሀለን ኤሊዬ🙏🙏🙏🙏
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 года назад
My heart breaks when I think about Elias! What a talent we lost
@ashenafizemedkun
@ashenafizemedkun 3 года назад
The one and the only Elias Melka 💚💛❤
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 3 года назад
What a testimony! What a personality ! What a kind soul! Elias Melka may God rest your soul in haven.
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs 3 года назад
I wish he knows how heroic he is, while he was alive!!!!
@Awlogson
@Awlogson 3 года назад
May God rest his soul in peace! what a real man he was .
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 3 года назад
ድጋግ ስወችን ይች ክፉ አለም ትቀማናለች😰😰😰😰😰 ኤልያስየ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን🙏🏾
@wasihunzeleke6087
@wasihunzeleke6087 11 месяцев назад
እስኳን አለቅሳለው ስልኤልያስ በሰማው ቁጥር ነብስህን ይማርህ ወንድሜ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@endedilushumet4805
@endedilushumet4805 3 года назад
ጥያቄ ፡ ኩላሊት ንቅለ ተከላ ለምን አልተሞከረለትም በቅርብ ሰዎች??? ማለት በሽታዉ ከታወቃ እስከ ጥግ ለምን አልተሞከረለትም ነበር?? WE love you king !
@undermysaviour
@undermysaviour 3 года назад
ስላልፈለገ ነው አሉህ እኮ እንደገና እየው።
@rajaasadrajaasad9672
@rajaasadrajaasad9672 2 года назад
በጣም ልቤነው የነካኝ ለናተም መፅናናቱን እመኛለው 😭😭😭😭😭😭
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 года назад
I feel so sad whenever I see his most recent videos. He should have stayed abroad for medical treatments.
@ethiomedia7917
@ethiomedia7917 3 года назад
Elias, Extraordinary musician ever in Ethiopian history.
@bem5477
@bem5477 3 года назад
I do not know how I ended up here but the story make me emotional. Rest in eternal peace the multi-gifted Elias Melka.
@ermyasayele
@ermyasayele 3 года назад
A man from a God , Elias! He is just belonging to love, His life teaching reality and truth, He is not live his life to be famous but to live life truly. He is speacal.
@rajaasadrajaasad9672
@rajaasadrajaasad9672 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏
@orthodox2645
@orthodox2645 3 года назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ። መልካምነቱ ለምድር ባይጠቅመው የማያልቀውን ዘላለማዊውን መንግስተ ሰማያት አዋርሶታል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ።
@ethiopiahagerezeamhara5013
@ethiopiahagerezeamhara5013 3 года назад
Rip the legned 🙏🏾 Look my ppl everyone in this video is so beautiful Rophnan ~ hold my mixer 😛
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 3 года назад
ሥራው ከመቃብር በላይ ነው!ነብሱን በገነት ያኑርው!አሁን ያላችሁ ወጣት Artist’s ከሱ በላይ ለመስራት ,ለመፍጠር, ጣሩ! እራሳችሁን ጠብቁ !በሱስ አትጥመዱ !አገራችሁን,ሕዝባችሁን ,ውደዱ ለትውልድ :-እውቀታችሁን አሳዉቁ! የእግዚአብሔር ሥራ (ኤልያስ መልካ )አስተላልፎ አልፎል!🙏🏽✌🏾🕊 💚💛❤️🇪🇹
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 года назад
መተኪያ የሌለው የሙዚቃ ንጉስ ኤልያስስስስስስ
@edenhailu275
@edenhailu275 3 года назад
Ela 😭😭
@bombtonetube1649
@bombtonetube1649 3 года назад
እሱ የሰራቸዉ ያልተወደደ ሙዚቃ ከቶ የለም
@hiwoty656
@hiwoty656 3 года назад
ኤሉ መቼም የማትረሳ ትዝታችን 😥🥰
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
አሁንም የቀራችሁት ንሰሀ ግቡ አለምን ማገልገል መጨርሻዉ ሞት ነዉ ለዛዉም በወጣትነት
@crimsonJerom
@crimsonJerom 3 года назад
ኤልያስ አለምን አገልግሎ አላለፈም።
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
@@crimsonJerom እና
@crimsonJerom
@crimsonJerom 3 года назад
@@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ ኤልያስ መልካ ክርስቶስን አገልግሎ ነው ያለፈው፡ በአፉ ሳይሆን በኑሮው። የስጋ ሞት ለማንም አይቀርም። ብዙ በሰለጠነው አለም የሚኖሩ ሃጥያን ምድራዊ እድሜ ተትረፍፎላቸው ይኖራሉ (በህክምናና በስልጣኔ ምክንያት)። ብዙ ድሆች ደሞ በፅድቅ ኖረው በግዜ ይሰበሰባሉ። ሃሳብዎ መልካም አስበው፡ የሰውን መዳን ፈልገው ቢሆንም፡ የፃፉት ማስፈራርያ አይሰራም። የሃይማኖት እንጂ የክርስቶስ እውነት አይደለም።
@ethiopsyc4321
@ethiopsyc4321 2 года назад
This is what life us all about a great person that left long lasting footprint!!!
@lea677
@lea677 3 года назад
You have been missed Eliye!
@AZMARIW1
@AZMARIW1 3 года назад
Eliasye betam new yemiwedih yenen edme lante biset min neber
@biniamalemu9745
@biniamalemu9745 3 года назад
ልዑል አስለቃሰኝ
@wakojaro
@wakojaro 2 месяца назад
Sorry Big Ethiopian African musical
@dawitaynalem-xj7zd
@dawitaynalem-xj7zd 9 месяцев назад
mn aynet personality naw yalew qoy 😭😭
@bezaaddisu883
@bezaaddisu883 3 года назад
ኤሉዬ አንተን መርሳት እችል ይሆንን ?????
@getomengistu3628
@getomengistu3628 3 года назад
Metekeya yelelew mert 1 sew atach Ethiopia. Fetare Nebsun Be Atsede Genet Yanurln!!!!
@enathagertube4619
@enathagertube4619 3 года назад
ቤተሰቦቹ የመርካቶ ነጋዴዎች ናቸው አይደል
@mekey185
@mekey185 3 года назад
አመለጠን
@tarikteshome8164
@tarikteshome8164 3 года назад
Eluu we miss u betam betamm tegodtenal.
@ethiomo2033
@ethiomo2033 3 года назад
RIP Ellu, i missed him!!
@ahmcadama1549
@ahmcadama1549 3 года назад
Ela you are king.
@zmare2357
@zmare2357 3 года назад
ዘመኔን ሙሉ ይቆጨኛል
@ahmcadama1549
@ahmcadama1549 3 года назад
I will missing you like I lived with you.
@wakojaro
@wakojaro 2 месяца назад
He is heart ❤❤❤ of all
@enathagertube4619
@enathagertube4619 3 года назад
ወሬኞች አሁን ይህ ሁሉ ብትቀባጥሩ ምን ዋጋ አለው በደምብ እንኳን አስተዋውቃችሁ አታቁም የኩላሊት በሽታ በደምብ መዳን ይችል ነበር ብቻ ያሳዝናል ብር ያጣ እንኳን አይመስለኝም ግን እናንተ ተሰብስባችሁ እንፈልግሀለን ብላችሁ አሳምናችሁ ማሳከም ትችሉ ነበሩ
@elsaa6482
@elsaa6482 3 года назад
Ay meret yale sew
@elenmehari8442
@elenmehari8442 3 года назад
Rest In Peace brother 🙏🏽
@MoviesMagicClip
@MoviesMagicClip 3 года назад
Ethiopian chigrachin sew kalefe behuala new mitalekaksut weriam ,gedel gbu
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 3 года назад
የብዙዎች የደስታ ምንጭ ኤልያስ መልካ!
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 3 года назад
እንደናንተ አይነቱን ቅማላም ሁሉ ቅማላችሁን እንድታራግፉ ያደረገች ሃገር ይቺ ሃገር ምንም አላደረገችለትም አትበል...ቅማላችሁ አራግፋችሁ ስታበቁ ባገኛችሁት ገንዘብ እንደዚህ አይነት ታላቅ ሰዎችን የሚገባቸውን መክፈል የናንተ ግዴታ ነው...እንደነዛ ቅማላም ህወሃቶች ይቺ ሃገር የሚል እንዳንተ አይነቱ ወራዳ ከመሬት ተነስቶ በእነ ኤልያስ አይነት ጀርባ ችግርን ተሻግሮ ሲያበቃ ዝሙት መጠጥ ሱስ ስታሳድዱ ከርማችሁ መጨረሻችሁ ኢትዮጵያ ድረሽልን ገንዘብ ሰብስቢልን... ወራዳ ቅማላም ሌባ...ደግሞ እቺ ሃገር የተሰራላትን ያህል አልሰራችለትም...ብስብስ.
@danielabraham5901
@danielabraham5901 2 года назад
ተረጋጋ እንጂ
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 2 года назад
@@danielabraham5901 አነሰህ፣ ጨምርበት
@mintesnottekola5588
@mintesnottekola5588 3 года назад
I cry alot
@floridaefrim3558
@floridaefrim3558 3 года назад
😭😭😭😭❣🙏🙏🙏
@sabateshome7525
@sabateshome7525 3 года назад
nes yimar
@mikiasgetachew2049
@mikiasgetachew2049 3 года назад
ሮፍናን አትቀልድ በናትህ አንተ ነህ ኮፒ የምታደርገው ቀልደኛ
@mikiasgetachew2049
@mikiasgetachew2049 3 года назад
@Yibel Gashu ሮፍናንን አደንቀዋለው ግን በኤልያስና በሮፍናን መሀል የሙዚቃ style ልዩነት አለ ኮፒ ለማረግ የማይቻለው ለዛ ነው በዛ ለይ edm የሚባለው ሙዚቃ በይበልጥ ለጭፈራ የሚሰራ የሙዚቃ አይነት ነው የኤልያስ ደግሞ ከዘፈንም ያለፈ አስተማሪና ሙዚቃው ደግሞ መንፈስን የሚያረጋጋ ይመስለኛል
@mikiasgetachew2049
@mikiasgetachew2049 3 года назад
@Yibel Gashu በትክክል ለሮፍናንም ከዚ በላይ ያርግለት ጥሩ ስራ ቢሰራ ጥቅሙ ለኛም ለአድማጮች ነው 🙏🙏🙏🙏
@mikiasgetachew2049
@mikiasgetachew2049 3 года назад
@@bombtonetube1649 ንፍጦ ኤልያስ በማንም አይተካም ኮፒም ማንንም አላረገም ከዚ በኋላም አይታሰብም ኩክ ከደፈነው ያንተን ጥረገው 🖕
@mikiasgetachew2049
@mikiasgetachew2049 3 года назад
@@bombtonetube1649 እንዴ እራስህ ቀልደህ እራስህ ትስቃለህ ግሞ የኛ ምሁር ቂጥህን ይብዱህ
@mikiasgetachew2049
@mikiasgetachew2049 3 года назад
@@bombtonetube1649 ምነው ጥሬ አርህን አራ አንተን ብሎ ዳንሰኛ ሌላ ስራ ፈልግ በናትህ የተላህ ደሀ ሲደንስ አያምርበትም ለማኝ
@amansiisqanaatee3738
@amansiisqanaatee3738 3 года назад
ሮፍናን የሚሉትም ቡሽቲ ከሙዚቀኞች ተርታ ገብቶ ሲያወራ ይገርማል። እኔ የማውቀው ቂጡን ሲሸጥ ነው። ቱ
@wondante
@wondante 3 года назад
ante ye wesha lej junta , Ahuen yawerahew ye enate sera new !
@danielabraham5901
@danielabraham5901 2 года назад
Amensisa afer bila. Seytan.
Далее
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 457 тыс.
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41
About Elias Melka
13:15
Просмотров 182 тыс.
አዝናኝ ቆይታ ከሮፍናን ጋር |#time
22:47
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 457 тыс.