Тёмный

ኤርሚያስ አስቸኳይ በዝሙትና በሐጢያት ዉስጥ ላሉ የንስሐ ጥሪ አቀረበ | faithline | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ 

Faithline
Подписаться 25 тыс.
Просмотров 2,7 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @faithline7
#faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
faithline
to contact 👇
Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
Aman shalom: t.me/Biblos336
Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
Kidus : 🤙 +251926228639
Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Опубликовано:

 

2 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 102   
@FiyoriTsega
@FiyoriTsega 29 дней назад
ተባረክ ኤርሚ❤❤❤
@terezatilahun8716
@terezatilahun8716 29 дней назад
ተባረክ🙏 ቅድስና ለ እግዚሀብሄር
@Et24home
@Et24home 29 дней назад
ጌታ ይባርክህ ከሚመጣብን ቁጣ ጌታ እንዲሰውረን እንዲህ ብትንትን አድርገህ እንደ ማህበረሰብ የረከስንበትን ልካችንን ንገረን እንጂ:: የምን ማደባበስ ነው::
@Abebechdureto
@Abebechdureto 29 дней назад
You are man of God we love you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Abebechdureto
@Abebechdureto 29 дней назад
God bless you
@astermitiku-ic9bf
@astermitiku-ic9bf 29 дней назад
ትባርከ ኤርሚዬ
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 29 дней назад
አንተ ብሩክ እግዜሀብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በርታ በፀጋው ችሎት።
@eliastafese5741
@eliastafese5741 29 дней назад
God bless you!!!!
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 29 дней назад
ተበርክ ኤርሚ
@FikirAbirami
@FikirAbirami 29 дней назад
ተባረክ ኤርሚ በርታ
@hananomarhanan8358
@hananomarhanan8358 29 дней назад
አንተ የእግዚአብሔር ሰው ቀጥል ቀጥል ወንጌል ይቀጥላል ቀጥል ማንም አያስቆምክም ቀጥል ተባረክ
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 29 дней назад
Tebarek Erimiye ❤❤❤
@Et24home
@Et24home 29 дней назад
ቅድስና ለእግዚአብሄር !!!!!
@AsterMarkos
@AsterMarkos 29 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኤርሚያስ ኤሊአስ አሚለክ ከቴ ጋርነው በአራታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nebiat-qo1tb
@Nebiat-qo1tb 28 дней назад
Tebark ermi
@SagePro1
@SagePro1 29 дней назад
ጌታየሱስ ብርክ ያርግህ ኑርልን እድሜህ እረጅም ይሁን
@Joakin17
@Joakin17 29 дней назад
Benekaka ejih ermi egna wendoch betekrstiyan heden mamilek alchalinim set ehitochachin masenakeya eyhonubin nw ebakachu yhe zemeche yasfelgewal church kemehed almehed yeteshale honual
@user-mc1xt3cy1h
@user-mc1xt3cy1h 28 дней назад
ራስህን እስከመቼ ትሰብከናለህ? ድሮ አንተ በህልሜ አየሁ ፣እገሌ አየችልኝ ፣እንትና ደወለልኝ፣ ደወልኩለት እነንትናን አገኘኋቸው ያልከውን ሳናላምጥ የዋጥንበት ዘመን አለፈ። ዉሸታሙንና ፈውስ የሚያስፈልገውን አውቀናል። ቅድስናና ፅድቅ ከዝሙት መሸሽ ብቻ አይደለም። ውሸትም፣የወንድም ጥላቻም፣ ሰላምን መጥላትም፣ልክ ያጣ እኔነትም ሃጥያት ነው።
@ephremyoseph-uu3lw
@ephremyoseph-uu3lw 29 дней назад
ዛሬ ደሞ ከበድካቸው ምሰልኝ ብዙዎች እያላባቸው ነው እየተንገዳገዱ😅😅😅 ዝሙት ጌጥ ነው....ዘመናዊነት ነው እያሉ የሚያባብሏቸው ሰባኪዎች በየስፍራው እያሉላቸው ምን አስጨነቃቸው አይሄዱም😉
@AldaKassa
@AldaKassa 29 дней назад
Ermi berketachen
@ahahahaehsjsjsj5996
@ahahahaehsjsjsj5996 29 дней назад
Hirgima Asimat eserali li ayseremi begetha simi silixani bante li ayserami Ante ye heyaw yegetha Liji Ni bertha
@gechobele4923
@gechobele4923 29 дней назад
ዝሙት የሀጢያት ስር
@user-ss4er6ci6e
@user-ss4er6ci6e 29 дней назад
Qedesna le E/r nw
@user-hl8qn5fm5m
@user-hl8qn5fm5m 29 дней назад
ምነው አትርሱኝ አልክ ኧረ ባክህ ወንጌል የምታውቅ ከሄነ ስበክ
@henoksocialized
@henoksocialized 29 дней назад
ወንጌል መቀደስ ነዋ ወዳጄ😂😂😂
@elisaworku6637
@elisaworku6637 29 дней назад
አሑንም ቢሖን ወንጌልነዉ የሚሠብከዉ
@sweetman5249
@sweetman5249 29 дней назад
Ye Abel Abuna wongel feligesh new ? 😂😂😂 Hamet malete new 😂😂😂.
@tigistteshome2619
@tigistteshome2619 29 дней назад
ብትሰሚ ይጠቅሻል ወይም ይጠቅምክሀል እሱን የሚሰማ ብዙ አለ
@sweetman5249
@sweetman5249 29 дней назад
@@tigistteshome2619 Ye Metikora lij hono newa 😂
@user-ss4er6ci6e
@user-ss4er6ci6e 29 дней назад
Zzemut
@astarasaro2061
@astarasaro2061 29 дней назад
Zemut
@temesgentirorie4199
@temesgentirorie4199 29 дней назад
Neseha neseha ebakeh chuehet becha menfes kedus yelelebet tasazenaleh wey meskin
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 29 дней назад
ያየው ሰውዬ ፎቶ አያነሳም ነበረ ?😁
@genettekle4477
@genettekle4477 26 дней назад
እንዲህ አይነት የሠይጣንን ሀሳብ የሚያገለግል አላየሁም ካንዱ ሲያላቅቀት ወደአንዱ የሚዘባሮቅ ለገንዘብ ብቻ የሚለፈልፍ ወንጌል ስለልጁ ብቻ ነው እኔ እሱስ እሺ ለይቶለታል ከሱ ጋ የሚሆኑት ያሳዝናሉ ተጠንቀቁ የዘመኑ ፍፃሜ ምልክት ሠባኪዎች ልጁ እንዳይሠበክ በተለያየ ጆሮን በሚያሳክክ ተረት ተረት ጊዜአችሁን ይበላሉ አንዱ ማሳያ ይሄ ሠውዬ ነው
@gechomamo5761
@gechomamo5761 29 дней назад
አንሰማህም ቀለሜዋ
@sisaydeneke6214
@sisaydeneke6214 29 дней назад
የሚሰማ አለ አንተ መብትህን ተጠቀም
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 29 дней назад
ማንስሙ አላቹ የጦቃይ ሎጆች
@gechomamo5761
@gechomamo5761 29 дней назад
@@user-mo6vs4sk3v አንተ ማን ጠበቃ አደረገኽ መጀመሪየ አማርኛ ተማር
@gechomamo5761
@gechomamo5761 29 дней назад
@@user-mo6vs4sk3v እራስህን እይ በምን ላይ እንደቆምክ
@gechomamo5761
@gechomamo5761 29 дней назад
በእውነተ ት አንተ ክርስቴያን ነኽ
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz 29 дней назад
እስቲ ኮሜንት እያየህ ታረም ወንድሜ
@SagePro1
@SagePro1 29 дней назад
ምን ያርጋቹ ለምን ስለቅድስና ሰበከ ይባላል ይሄ ብልግና ነው ኤርሚ ጌታ የቀባው ሰው ነው ዝምብላቹ አፋችሁን አትክፈቱ
@sweetman5249
@sweetman5249 29 дней назад
Almaz min aderege esti ? Sile zimmut ayinager new ? Minew Aleshibet ? 😂😂😂
@sweetman5249
@sweetman5249 29 дней назад
@@SagePro1 Awo zimmut Lemin hatiyat new ale bilew eyetebesachu new 😂
@gechomamo5761
@gechomamo5761 29 дней назад
ነስሃ ገባ ለራስህ
@sisaydeneke6214
@sisaydeneke6214 29 дней назад
እርሱ ለራሱ ይጠየቃል አንተም
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz 29 дней назад
እረ ጌታ ሆይ ማረን ይ ህ ስው ምን ሆነ ምን አይነት አንደበት ኖረህ ምክርም ትምህርትም እንዲህ ነ?
@SagePro1
@SagePro1 29 дней назад
እንዴት ያስተምር ታዲያ ወረኛ ሁሉ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 29 дней назад
የእግዚአብሔር ጽጋ ከኤርሚያስ ላይ ከላዩላይ ሙልጭ ብሎ እንዴት እንድተገፍፍ ጌታ ከእንድዚህ አይነት ቅጣት ይሰውረን አሜን🙏 ጎሮሮውላይ ያለው ንፍጥ ብቻ ነው የቀረው በቃ ያሳዝናል በጣም?🤔🤨🙄
@henoksocialized
@henoksocialized 29 дней назад
ጸጋ ሰጭ ነኝ አልክሳ😂😂😂
@sweetman5249
@sweetman5249 29 дней назад
Ye Abel Abuna melikitegna nesh ? 😂😂😂
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 29 дней назад
በጣም መቅረዙ ተወሰደበት
@sweetman5249
@sweetman5249 29 дней назад
@@bettyhussen1723 mekirezu lemewosed Abel Abuna aydelem Ermi ye hamet wongel yelewum 😂
@gechomamo5761
@gechomamo5761 29 дней назад
ሜስትህ እየሰራችአነተ ቁጭ ብለኽ ዲያፐረ ስትቀይር ትውላለህ
@henoksocialized
@henoksocialized 29 дней назад
ምን አገባክ ተኝቶ አልዋለ ወንጌል ሰበከ እንጂ
@user-un6uf9fs1r
@user-un6uf9fs1r 29 дней назад
Huala ker astesasebihen keyer 2024. Wengel mesrat ke sera yebelital. Enesu tawadew leminorut kinat. Ere shame new. Mikegninet ye ethiopiawi megelecha lemasmesel atetatar. Egziabher yakeberewen man yawaredal? Gotegninet, ye enitena degafi atehun temeles.
@gechomamo5761
@gechomamo5761 29 дней назад
@@user-un6uf9fs1r አተጨብጭቡ እራሱ ኮመነት ይመልስ ነው ወይስ እየተከፈላችሁ ነው
@gechomamo5761
@gechomamo5761 29 дней назад
@@user-un6uf9fs1r እሷ ሰርታ እየገባች እሱ ሚድያ ላየ ቁጭ ብሎ ዘይት ሻጮችንና ሶፍት አስበይወችን አፆዳቂ ማነ አደረገው
@gechomamo5761
@gechomamo5761 29 дней назад
@@user-un6uf9fs1r ስራ ስለፈታ ነው ሃያ አራት ስአት ቁጭ ብሎ እንደቆርቆሮ ሲጮኽ የሜወለው
@gechomamo5761
@gechomamo5761 29 дней назад
የምንሰማቸው ብዙ ወንድሞች አሉ ቀለሜ አንተን አንሰማህም
@DiboraLijalem
@DiboraLijalem 29 дней назад
Lerasih nw ermi degmo meliktun nw yastelalefew😢
@gechomamo5761
@gechomamo5761 29 дней назад
@@DiboraLijalem አንቺ እራስሽን እየ በምን ላይ አንደቆምሽ ለማንም ጠበቃ አተቁሜ ወይስ ቀለሜ ከፍሏችሁ ነው መልስ የምሰጡለት
@gechomamo5761
@gechomamo5761 29 дней назад
@@DiboraLijalem ለላመንሽው እውነት ቁሜ እህት አለም
@gechomamo5761
@gechomamo5761 29 дней назад
@@DiboraLijalem ቀለሜ አይተንፍሱ ጋር የክርስቶሰ ፀጋ የለም በቀድሞው ጌዚ ነበረ እኔ ጌታነ ያገኘሁ በእርሱ አገልግሎት ነው አሁን ግን በእርሱ አፍ የሜነገረውን እየሱስን አላወቀውም የአወኩት ጌተ ፈቅር ነው በደልነ አይቆጥርም
@gechomamo5761
@gechomamo5761 29 дней назад
መንፈስ ቅዱስ ከአንተ ጋር የለም እንደቆርቆሮ አትጩኽ
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 29 дней назад
መንፈስ ቅዱስ ምን እንደ ሆነ የት አዉቀ
@gechomamo5761
@gechomamo5761 29 дней назад
መጀመሪየ አንተ ንስሃ ግባ ቀለሜዋ
@sisaydeneke6214
@sisaydeneke6214 29 дней назад
አንተ ለራስህ ግባ
@gechomamo5761
@gechomamo5761 29 дней назад
@@sisaydeneke6214 አንተ የቀለሜ አፍ ነኽ
@gechomamo5761
@gechomamo5761 29 дней назад
@@sisaydeneke6214 ደግሞ እናንተ ብሎ ክርስቲያነ አሰዳቢውች
@gechomamo5761
@gechomamo5761 29 дней назад
@@sisaydeneke6214 በእናንተ ምክንያተ ስንት ሰው ባክ እንዳረገ ባወቃችሁ ለነገሩ አይገዳችሁም
@gechomamo5761
@gechomamo5761 29 дней назад
@@sisaydeneke6214 አንተ ሲሳይየምትባል የማንም ጠበቃ አትሁነ ወይስ ቀለሜ ይከፍልሃል
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 29 дней назад
ኧረ መጀመሪያ ራስህ ንስሀ ግባ! ጩኸትህ ሰለቸን ሁልጊዜ ወደ ሰው እንደጠቆምክ! ወንጌል እያገለገልክ አይደለም ! እንዳንተ አይነት ክፉ ሀሜተኛ እልከኛ በጥላቻ የተሞላ ትህትና የጎደለው ፍቅር የማያውቅ ወንጌል እየሰበከ አይደለም !እንደ ባዶ ቆርቆሮ እየጮህክ አታደንቁረን! ራስህን ንፁህ አድርገህ አትለፍልፍብን ! ኤጭጭጭ!
@sbro-ul7bi
@sbro-ul7bi 29 дней назад
ንስሀ መጀመሪያ አንተ ግባ..... ከምታላዝን
@Momeyeop
@Momeyeop 29 дней назад
ምነው እየሱስ ክርስቶስ ነኝ አለሳ ። በቀን ውስጥ ስንት ውሸት ሌብነት ሀጢያት ሲሰራ አይደል እንዴ የሚውለው ።ወጠጤ ቆርቆሮ
@AldaKassa
@AldaKassa 29 дней назад
God bless you
Далее
БИМ БАМ БУМ💥
00:14
Просмотров 3,2 млн
БИМ БАМ БУМ💥
00:14
Просмотров 3,2 млн