Тёмный

ኤርሚያስ የገዳሙን ጉድ በቪዲዮ አወጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | wongel | egiregnaw media | ኦርቶዶክስ 

el ቃል tube 1
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 2,5 тыс.
50% 1

#ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ #ኦርቶዶክስ
ኤል ቃል tube
ኤርሚያስ የገዳሙን ጉድ በቪዲዮ አወጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | wongel | egiregnaw media | ኦርቶዶክስ
ኤርሚያስ የገዳሙን ጉድ በቪዲዮ አወጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | wongel | egiregnaw media | ኦርቶዶክስ
ኤርሚያስ የገዳሙን ጉድ በቪዲዮ አወጣ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | wongel | egiregnaw media | ኦርቶዶክስ

Опубликовано:

 

3 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@HiiLol-xw6qs
@HiiLol-xw6qs 3 месяца назад
ኤርሚ ተባረኩ ይቨንን የዘመናት በሕዝባችን ላይ የተጫነ የደብተራ ከንቱ ተረት ግለጡት ብዙ ትውልድ እየታደጋችሁ ስለሆነ ሲጀመር ለዚሕ መከራከር የጨለማው አስተምኸሮ ምን ያህል ስር እንደሰደደ ማሳያ ናቸው
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 3 месяца назад
እረ ምን ጉድ ነው ይቅር ይበላችሁ ኦርቶዶክስ ።
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 3 месяца назад
ወይ ኤርሚ ትእግስትህ ጌታ ይባርክህ !!!!
@mahletseda8807
@mahletseda8807 3 месяца назад
በረከቱ ለነሡ ይድረሳቸው
@zewoldmekonnen301
@zewoldmekonnen301 3 месяца назад
አርሚ ተባረኩ እነሱ ያልገባቸው ። አሁን ዛሬ እንኳ ለመላዕክት አምልኮና ስግደት ከተፈቀደ ለምን ለሰይጣን ተከለከለ ብለው አይጠይቁም ? ለ ቅዱስ ሚካኤል ና ቅዱስ ገብሬል የሚደረግ አምልኮ እነሱ አላሉም እንጅ ቢሉ የሰይጣን እጣ ነው የሚገጥማቸው ።
@bikilayohannes2334
@bikilayohannes2334 3 месяца назад
ኤርምዬ ታግሰህ አዳምጣቸው። ይጠይቁ። ስለማያስተውሉ ልንታገስ ይገባል።
@shermekawude
@shermekawude 3 месяца назад
ኤርምዬ ተባረክ አገልግሎትህ ይባረክ በአንተ ፊት ለዘለአለም ምንም አይነት ነገር ሊቆም እድል ፈንታ አልተሰጠውም በጌታ ፀጋ በርታ ለዘመናት የተሸፈነ ጉዳጉድ አፈራርሰው❤❤❤❤❤❤የወደደ/የፈቀደ ያመልጣል ያልወደደ ዘመኑ ይቃጠልበታል። እኔስ በዘመኔ ላይ ቆሜ ከዚህ የደብተራ ተረታተረት ያስመለጠኝን ጌታ አመስግኜ አልጠግብም❤❤❤❤❤❤
@user-dc3cy2bp1f
@user-dc3cy2bp1f 3 месяца назад
@tsigeredasesero1814
@tsigeredasesero1814 3 месяца назад
Tru😢
@mahletseda8807
@mahletseda8807 3 месяца назад
ጌታ ሆይ አንተን ያላወኩበትን ዘመን ይቅር በለኝ።።
@user-sz1ch6kr8m
@user-sz1ch6kr8m 3 месяца назад
Ortodoksoch ene yemimekrachu metsaf kedus anbebu
@mbyruhama3408
@mbyruhama3408 3 месяца назад
ኤርሚ ጌታ የባርክህ!!!!! ዲያቢሎሰን ተቃወሙት ከእናንተም ይሸሻል ነው የተባልነው እንጂ. አቅርቡት. አልተባልንም!!! ጭራሽ ስግደት??? ጌታ ይገስፀው!!!
@onetruth4649
@onetruth4649 3 месяца назад
ኤርሚ ሶል ትንሽ ልጅ ነው በቅናት ነበር ሚያወራው እና ትንሽ ተጫንከው
@sisaybekele324
@sisaybekele324 3 месяца назад
8 እኔ አድንህ ዘንድ ከአንተ ጋር ነኝና ከፊታቸው አትፍራ፥ ይላል እግዚአብሔር። 9 እግዚአብሔርም እጁን ዘርግቶ አፌን ዳሰሰ፥ እግዚአብሔርም፡- እነሆ፥ ቃሌን በአፍህ ውስጥ አኑሬአለሁ፤ 10 እነሆ፡- ትነቅልና ታፈርስ ዘንድ፥ ታጠፋና ትገለብጥ ዘንድ፥ ትሠራና ትተክል ዘንድ በአሕዛብና በመንግሥታት ላይ ዛሬ አድርጌሃለሁ፡ አለኝ።
@user-dc3cy2bp1f
@user-dc3cy2bp1f 3 месяца назад
❤🌹🇮🇱
@user-dc3cy2bp1f
@user-dc3cy2bp1f 3 месяца назад
❤🇮🇱
@bikilayohannes2334
@bikilayohannes2334 3 месяца назад
ኦርቶዶክሳዊ ወንድሜ ልብህን ሳይ አዝናለሁ የዋህ እና እግዜርን የምትፈራ ነህ ግን የጌታን እውነት ፈልግ። ለፈለጉት ይገኛል። እወድሀለሁ።
@temesgendaniel-xc5bd
@temesgendaniel-xc5bd 3 месяца назад
አረ በኢየሱስ ስም .ጭራሽ ስግደት ታቦት ተቀርፆለት ለዚያውም በምድራችን ???
@bikilayohannes2334
@bikilayohannes2334 3 месяца назад
Jesus is lord and setan devil is liar.
@meziisefu990
@meziisefu990 3 месяца назад
Ermiyas tinish respect eyatak new. Sew akbir pls nigigirk and nidetkn wat adrg .bisel.
Далее
▼КОРОЛЬ СОЖРАЛ ВСЕХ 👑🍗
29:48
Просмотров 422 тыс.
IQ Level: 10000
00:10
Просмотров 4,4 млн
БИМ БАМ БУМ💥
00:14
Просмотров 1,7 млн
▼КОРОЛЬ СОЖРАЛ ВСЕХ 👑🍗
29:48
Просмотров 422 тыс.