Тёмный

ኤፌሶን ትምህርት 12፡ ክርስቶስ ሰላማችን፡ በማሙሻ ፈንታ፡ Ephesians Teaching 12 by Mamusha Fenta 

Equip Media
Подписаться 66 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

ኤፌሶን ትምህርት 12፡ ክርስቶስ ሰላማችን፡ በማሙሻ ፈንታ፡ Ephesians Teaching 12 by Mamusha Fenta
ይህ የኤፌሶን ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ትምህርት ነው።

Развлечения

Опубликовано:

 

12 сен 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@merrynadow6535
@merrynadow6535 4 месяца назад
አሜን
@milliongelan3490
@milliongelan3490 2 года назад
አሜን የክብሩ መገለጫ ያድርገን
@redigselase7915
@redigselase7915 2 года назад
❤❤❤❤❤
@marthatariku4384
@marthatariku4384 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Год назад
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✞ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@Englishfunny5114
@Englishfunny5114 2 года назад
God bless you
@ribikadargie9307
@ribikadargie9307 2 года назад
Blessing🙏🙌💐❤🌺
@selamwitekassa1386
@selamwitekassa1386 2 года назад
Amen Geta Yebareki
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 2 года назад
ዘመንህ ይባረክ
@mekdeseshetudejene9750
@mekdeseshetudejene9750 2 года назад
የጌታ ባርያ ዶ/ር ማሙሻ ትምህርቱ በመንፈስ ከላይ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
@genethabdi2647
@genethabdi2647 2 года назад
Amen ! God bless you !
@lemlemghebremedhinweldeghi5205
@lemlemghebremedhinweldeghi5205 2 года назад
Waw Gospel is amazing!! Thanks brother Mamusha and all brethren help this ministry.
@negashnigusie7405
@negashnigusie7405 2 года назад
I thank my Lord! bless be the name of the Lord am fully take this all teachings so far
@Meme-vk8et
@Meme-vk8et 2 года назад
ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ
@pastordawitgirmaeshetu7337
@pastordawitgirmaeshetu7337 2 года назад
Blessd mamusha
@yegileact689
@yegileact689 2 года назад
Praise God!!! This is blessing thank you! may The Lord bless you keep you shine His face upon you gives you peace more grace. Timely message to God the glory!🙏
@yishakabrhame5824
@yishakabrhame5824 2 года назад
ፀጋው ይብዛልህ ወንድም ማሙሻ!!!
@sebleaklilu284
@sebleaklilu284 2 года назад
በጌታ የሚለው ቃልና ከግንዱ ጋር መጣበቅ የሚለው ሀሳብ በደንብ ቢተረጎም ተጨማሪ ምሳሌዎችን በመጠቀም ብታስረዳን በጣም ጥሩ ይመስለኛል። ምክንያቱም የሆንነውን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን ብናውቅ ፍሬያማ እንሆናለን። ወንድሜ ማሙሻ ተባረክ 🙏
@DjTD3841
@DjTD3841 2 года назад
መፅሐፍ ቅዱስ....ባርያ እና ጌታ የሚለው እውነት ይገርመኛል......
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 года назад
ምርጡና ሀቀኛው የጌታ እየሱስ አገልጋይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 """የትም ድርጅት ሁኑ ከክርስቶስ ጋር ናችሁ ሆይ"""" ?? 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 2 года назад
የት አለች እንዲህ አይነት ቤ'ክ እና ነው? እንዲህ ሁኑ የምትለን።። ቤ. ክ እኮ አሳዳጅ ነች።።
@blaya7699
@blaya7699 2 года назад
እርሱ የራሱን ቃል አልነገረሽም የእግ/ርን ቃል እንጂ ።የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ይብስብሀል ተብሎ እንደተፃፈ እንዳይሆንብሽ ሠምተሽ ብትመለሺ ህይወት ይሆንልሻል ስብራት እንዳይሆንብሽ ።ለማንኛውም ዕብራ 3፥8-9 & መዝሙረ ዳዊት 95፥8 አንብቢው አሁን ነው ሀሳብሽን ያየሁት እንጂ ይኼ ተግሳፅ ሳይረፍድ መስጠት ያስፈልገው ነበር አሁንም አረፈደም ንስሀ ግቢ ።እኔን(ኢየሱስ) የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል እናንተን የሚቀበል ደግሞ እኔን ይቀበላል እንዳለ የላካቸውን እና የእገ/ር የሆነውን ሀሳባቸውን ተቀበይ ። ኢየሱስ የሚለውን ሰምቶ መዳን ህይወትን ይሰጣልና።ተባረኪ
@samuelwondimu5816
@samuelwondimu5816 Месяц назад
ህጉን ሻረው ብለን ለይተን Ceremonial ነው የተሻረው ሌላው ቀጥሏል ማለት እንዴት እንችላለን? ምክንያቱም ህጉ እኮ እንደ አንድ(ጥቅል) የተሰጠው የሆነ ህግ ተነጥሎ አይቀጥልም ተነጥሎ አይሻርም ከተሻረ አንድ ላይ ከቀጠለም አንድ ላይ ነው። ያዕቆብ 2 (James) 10፤ ሕግን ሁሉ የሚጠብቅ፥ ነገር ግን በአንዱ የሚሰናከል ማንም ቢኖር በሁሉ በደለኛ ይሆናል፤ 11፤ አታመንዝር ያለው ደግሞ፡- አትግደል ብሎአልና፤ ባታመነዝርም፥ ነገር ግን ብትገድል፥ ሕግን ተላላፊ ሆነሃል። ገላትያ 3 (Galatians) 10፤ ከሕግ ሥራ የሆኑት ሁሉ በእርግማን በታች ናቸውና፤ በሕግ መጽሐፍ በተጻፉት ሁሉ ጸንቶ የማይኖር የማያደርግም ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና። (ሁሉ) ‭ገላትያ 5:3 NASV‬ [3] መገረዝ ለሚፈልግ ሁሉ ሕግን በሙሉ የመፈጸም ግዴታ እንዳለበት እንደ ገና ለእያንዳንዱ በግልጽ እናገራለሁ። ማቴዎስ 5 (Matthew) 18፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ሰማይና ምድር እስኪያልፍ ድረስ፥ ከሕግ አንዲት የውጣ ወይም አንዲት ነጥብ ከቶ አታልፍም፥ ሁሉ እስኪፈጸም ድረስ።
@henokabraha6918
@henokabraha6918 2 года назад
God bless you
Далее
Drive through the color🚗❓
00:13
Просмотров 5 млн
🎙️А не СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?
3:12:39
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Просмотров 5 млн