Тёмный
No video :(

ኤፌሶን ትምህርት 14፡ አብሮነት - ታላቅ መገለጥ፡ በማሙሻ ፈንታ፡ Ephesians Teaching 14 by Mamusha Fenta 

Equip Media
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

ኤፌሶን ትምህርት 14፡ አብሮነት - ታላቅ መገለጥ፡ በማሙሻ ፈንታ፡ Ephesians Teaching 14 by Mamusha Fenta
ይህ የኤፌሶን ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ትምህርት ነው።

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
እውነተኛ ሕብረት በክርስቶስ ላይ(በእግዚአብሔር ቃል) ላይ የተመሰረተ ነው!!
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን አንድ ስላደረገን የመስቀል ስራ ተመስገን🙏❤ አሜን መታወቂያችን ፍቅር ብቻ ይሀንልን🙏❤ አብሮትህ ይብዛልን🙏❤
@bruktya5119
@bruktya5119 2 года назад
እጅግ በጣም ፍቅር አብሮነት ከቤቱ ከጠፋ ሰነባበተ ጌታ ይጎብኝን 🙇🏻🙇🏻🙇🏻የክርስቶስ ፍቅር ይግባ በቤቱ በሖላ ሙዝዬም እንዳንፈልገው ነው ዩሚያስፈራው 🙇🏻🙇🏻🙇🏻እግዝያብሔር ይስማን እንደወንድማችን ሌሎችም ስለአንድነት ቤተሰብነት ስለ ፍቅር የሚሰብኩ ወንድሞች ይስጠን🙇🏻🙇🏻🙇🏻
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 2 года назад
Amen🙏🏾
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 Год назад
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርህ ውዱ ፓስተር አንድ ያረገን የእግዚአብሄር ልጅ ኢየሱስ ይክበር🙏
@easypc8806
@easypc8806 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ፀጋ እና ሰላም ያብዛልህ ኢየሱስ ክርስቶስ ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤ ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንተ አምላክህ ይሁን አሜን አሜን ❤❤
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
የተወደድህ ወንድማቸን ማሙሻ ጌታ ኢየስሱስ አብዝቶ አብዝቶ አንተን ቤትህን ልጆችህን ዘመን አገልግሎትህን ሁሉ ይባርክ 🙏❤ጸጋም ይብዛልህ! እኛም በዚህ በሰማነው እውነት( ከርስቶስ ኢየሱስ በመስቀል ላይ ዋጋ ለከፈለለት አንድነትና ሕብረት ) ታዘን ኖረንና ፍሬ አፍርተን እግዚአብሔርን ማክበር ይሁንልን በጸጋው ያስችለን🙏❤
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 Месяц назад
Tebarekilin
@salemdesta5248
@salemdesta5248 2 года назад
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ :: በጣም እናመስግናለን🙏
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 года назад
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@yegileact689
@yegileact689 2 года назад
Thank You LORD for your servant blessing him and more grace and mercy for the church. Blessings Pastor keep proclaiming good news. Thank you 🙏
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ዋው አሜን 🙏🙏🙏ዋናው ኢየሱስ ነው❤
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ማሙሻ ። ጌታ መገለጥንና ማስተዋልን ይስጠን አሜን ።
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን አንድ ላይ❤ዋጋ ቢያስከፍልም!!!
@ana8712
@ana8712 Год назад
tekekele ewenet newe
@bruktya5119
@bruktya5119 2 года назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙌🙌🙌በቤተ ክርስቲያናችን አብሮነት ፍቅር አንድነት ይምጣል ሙልጭ ብሎ በመጥፋት ላይ ነው 😢ፍቅር ማለት የክርስቶስ ፍቅር ከልብ የሆነው እውነተኛው የሆነው ይግባ ወደየ ቤተ-ክርስትያናችን 🙇🏻ግርም እኮ ነው የሚለው አጠገቡ ማን እንደሆ የተቀመጠው የማይታወቅበት ግዜ ነው
@ashubirru3342
@ashubirru3342 2 года назад
Amen❤
@emnetdereje8916
@emnetdereje8916 2 года назад
ውድ ወንድማችን ማሙሻ፦ ትምህርቶቹን ለሁላችንም እንዲደርስ ስላደረክ ፤ እንዲሁም በኢትዮጵያ ያለችውን የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ስለምታገለግል እግዚአብሔር ይባርክህ።
@mihiretdr
@mihiretdr 2 года назад
"ቤተ ክርስቲያን ብዙ ትችት ስለበዛባ እንዳትታልሉ:: ... ሰይጣን ሊነጥልን ብዙ ክፍተት ያሳየናል:: እንድትሸወዱ ተጥቅቁ::" እውነት ነው! ተባርክ ማሙሻ!
@lemlemlebsoofficialsite7633
@lemlemlebsoofficialsite7633 2 года назад
God bless you more and more!!! May continue to use you more than this!!! Zemenih yilemlim!!! Bezih gize yemiyasfeligen yegizewu qal newu. Zemenat yemayishirewu ye Egziabher qal!!!! Yamlake qal ayarejim Ye Eyesus qal ayarejim Zelalem yinoral eyabera Kemiyaminut gara!!!!
@noelleworku117
@noelleworku117 2 года назад
Hallelujah!!! Amen!!! You are a blessing to our life. Thank you Lord for your servant!! God bless...
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን መገለጥን ማስተዋልን ያብዛልን🙏
@henokabraha6918
@henokabraha6918 2 года назад
God bless you
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
yesssss aamennn❤
@selamwitekassa1386
@selamwitekassa1386 2 года назад
Amen Geta Yebareki
@marthatariku4384
@marthatariku4384 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@muluneshwoldargay7880
@muluneshwoldargay7880 2 года назад
Teberk
@lakewzemedkun4534
@lakewzemedkun4534 2 года назад
ድብን አድርገህ ይህን ወንጌል ሰበከው እንዳትሳሳለት ወንድሜ በርታ ለዘመኑ እግዚአብሔር የላከውን ተናገር።
@fetenechtadesse4978
@fetenechtadesse4978 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ይብዛልህ ከፍ በል ወንድሜ ዶር. ማሙሻ
@lidiyadesta2732
@lidiyadesta2732 2 года назад
God Bless You ❤🙌🙌
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
...ገልጦልኛል....አስተውላለሁ
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 2 года назад
Amen geta zemenehen yebarek
@Romaflorist
@Romaflorist 2 года назад
I wish this teaching continued forever 🙏🏿😍
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 года назад
amen እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ስለ ቤተክርስቲያን እና ህብረት ትልቅነት እግዚአብሔር በአንተ ተናግሮኛል ። ወገኖች ስለ አማኞች የበለጠ ለመርዳት የእብራውያን ተከታታይ ክፍል 10 ትምህርት በወንጌላዊ ያሬድ ስሙት።
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
.... አብራችሁ ትሰራላችሁ ...አብረው እንዲወርሱ ....አብረው እንዲሆኑ .....አብረው እንዲካፈሉ
@mikayaz8559
@mikayaz8559 2 года назад
ዶክተር ማሙሻ ተባረክ ተባረክ ድንቅ ትምህርት አጥንትን የሚሰረስር የተደራረበብንን የሀጥያት ቅርፊት ማራገፊያ ንሰሀ የሚያስገባ ትምህርት ነው!
@atnafuworku1762
@atnafuworku1762 2 года назад
እባክህ፡እባክህ፡እባክህ፡ኤፌሶንን፡ስትጨርስ፡ወደተረሳው፡መፅሀፍ፡የዮሀንስሪዕይን፡አስተምረን፡፡
@ysehakalleba4021
@ysehakalleba4021 2 года назад
Temeheretu yetsetebet church yet new?
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ሰለእናንተ የክርስቶስ ኢየሱስ እስረኛ
@merrileleena1358
@merrileleena1358 2 года назад
nlruu vun.fyi
Далее
💀СЛОМАЛ Айфон за 5 СЕКУНД😱
00:26